ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ እዉነት ሀገራችን እደናተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል
እመብርሃን ትጠብቆት የኔ አባት
እመብርሀን ታኑሮት
የአባ ገብረኪዳን ፔጃቸው ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቂርቆስ ይላል ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለናል እንደምታቀርቡልንም አምናለሁ ትጋታችሁ የሰው ልጅ እንዲለወጥ ስለሆነ አስቀድሜም ስለምታቀርቡልን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤
ዳዊት ድሪምስ አነቃቂ ብቻ ሳይሆን ሰባኪም ነው ለሁሉም ሀይማኖት ያለው ክብር ደስ ይለኛል አባታችን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን 😍😍😍🙏❤❤የዛሬው ደግሞ ይለያል በዝማሬ ❤❤
❤❤❤❤
እባካችሁ በነካካ እጃችሁ ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌን ጋብዙልን🙏
ባልሳሳት ተጋብዞል
@@jamilaajamila2704 የት አልተገበዘም እሱ ብመጣ ፈትፊቶ ያጎርሰን ነበር
@@mediatube3914 እማዬ የቆዬ ነዉ እጅ የቀረበይመሰለኛል እስኪ ዳዊት ድሪምስ ብለሽ ፃፊና ፈልጊዉ የኔ ዉድ
@@jamilaajamila2704 No የለም Dawit Dreams ላይ ሳይሆን Dagy Life Class ላይ ነው የቀረበው። ምናልባት መድረኩ ተመሳሳይ ስለሆነ መስሎሽ ይሆናል።
@@tsega1200 ይሆናል አቤላዬ ዙሮብኝ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መዲዬ ይቅርታ ከላይ አወዚገብኩሽ መሰለ እናት
መጋቢ ሀዲስ እናመሰግናለን ወጣትነትና ሀይማኖተኝነት ክፍል 2 እንጠብቃለን ክብር ይስጥልን ።🙏🙏🙏🙏
ዉይ የዛሬዉ ይለያል ❣️ አላይ /ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት 🙏🏼 በጣም በሳቅ ነዉ የገደሉኝ ( ካጠገብህ ቶሎሳ እያለ ሀጎስን ፍለጋ መቀሌ አትድ 😃😃😃 )I Love it ❣️
ስቀህ/ሽ ብቻ ከወጣህ/ሽ ከስረሻል....
መምህራችን ክብርት ይስጥልን🙏
ጥሩ ትምህርት ነው መጋቤ ሀዲስ እሸቱ የተናገሩት። ለማረም ያክል የተሳሳቱት ነገር ቢኖር. "ቅዱስ ቁርአን የመጣው አለማትን ከፈጠረው ከምላካችን አላህ እንጂ ከሳውዲ አይደለም"።መፀሀፍ ቅዱስ የመጣው ከእግዚአብሔር ነው ብሎ ቅዱስ ቁርአንን ከሳውዲ ማለት ትልቅ ስህተት ነው ይታረም።
በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ዳዊቴ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት
ዴቭ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ጋብዙልኝ በናታችሁ
Yes diakon henok haile
የእርሶን አይነት ሰዉ ያብዛልን!!! እጅግ በጣም ደሰ የሚል እና ቡዙ የሚያሰተምር ንግግር ነበር!! አላህ እድሜዬትን ያርዝም 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
እመብርሃን የጌታ እናት ልብ ያለው ያቺን ፍቅርና መሀዛ ይናፍቃል አይን ያለው ይከዳሻል እናቴ የመስቀል ስር ስጦታዬ ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል ብርሃናቸውን ሰተሽ አቺን ለመዳበስ ያብቃቸው መምህራችንን
በፍቅርና በጉጉት የሰማሁት ባላለቀ ያልኩት ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ነብሴ ደስስ አላት
ዳዊት እጅግ እናመሰግናለን 🙏 እውነት ህይወት ቀያሪ ሰዎች ስብስብ ❤
መምህራችን ክብረት ይስጥልንፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤️
የክርስቶስ ወታደር ነህ መምህርዬ😢❤ እኛ ግን በአይናቸ በልባችንም እውር ሆነናል 😢ብሩክ ነህ
Betam betam 😢😢😢😢😢 uuuufffffff yegnas gudd kentunet😔
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጡ ፀጋው ያብዛልክ አባቴ
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
በጣም የምወደወት መምህራችን ሺህ ዓመት ይኑሩልን ይህን መድረክ ጓባዥወች እመብረሀን ትጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤🙏❤
ሰላምወ ይብዛ ውድ አባታችን ሽ አመት ኑሩልን
ትክክል ብለዋል፤ደስታን ባለን አንጂ በሌለን ነገር ውስጥ አንፈልግ፤ ደስታ የሚገኘውና ያለውም ባለን ነገር ውስጥ ነው። የኛ ትልቁ ችግራችን፤ደስታን በሌለን ነገር ውስጥ መፈለጋችን ነው።
መምህራችን ኑርልን።
እንኳን ደና መጡ ❤❤❤
በጣም ነው የምወዶት እግዛብሄር ይባርኮት❤
ስለ (መሪየም) ቅድስት ማሪያም “”በቅዱስ ቁርአን ዉስጥ በትልቅ chapter ተፅፏል / ተገልፀዋል ❣️
yegna maryam ena ye muslim maryam yileyayalu wude
@@aberekebede9086Ayileyayum Wude Anedi New Semu New Yetekeyerw Enji Andi New
@@hayatabebe4471aydelum
እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት መምህሬ አባቴ ቃለ ሒወትን ያሰማልን❤❤
መጋቤ ሐዲስ በእርሶ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር የነፃነት አምላክ ነው፣ እርሱን እናመልካለን እያልን ሰዎችን ነፃነት እናሳጣለን😢
እሰይ ስታምሩ የድንግል ማርያምን ክብር ለአለም መመስከር ምንኛ መታደል ነው። እመቤቴ ትጠብቃችሁ። ዳዊት ሁሌም እንወድሃለን from batch 32 ብርሃን
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በመጨረሻ ዝማሬውላይ እህቶችን አይቻለሁ ፀጉራችሁን ብትሸፈኑ መልካም ነው ብየ አስባለሁ ❤
እኔ ቴዲ አፍሮ ቢቀርብ የሚል ሃሳብ አለኝ። በብዙ መሰናክል ውስጥ ያለ እና እየኖረም ያለ ድንቅ ወንድማችን ነው። በጣም ብዙ ልምዶቹን ፈተናዎቹንና ስኬቶቹን እንደሚያካፍለን በጣም እርግጠኛ ነኝ። እባካችሁ ጋብዙልን።
መጋቤ ሐዲስ በቀልድ እያዋዙ ለሰጡን ትልቅ ትምህርት ከልቤ አመሰግናለሁ
Yes yes 100%👌ቴዲ እኮ ብዙ ኢንተርቪው ማድረግ የሚወድ አይመስለኝም
እድሜና ጤና ይስጣልን መምህራችን
አባታችን ቃለ ህይወትን የሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን:: ዴቭ አንተንም በጣም እናመሠግናለን ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ የምሠራበት ይሁንልህ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለ ድንቅ መምህሮቻችንን ነው ስላቀረባችሁልን።
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ሁሉን የቸረህ አባት እናመሰግናለን 🌹🌹🌹 ዳዊቴ ክበርልኝ🌹🌹🌹
መልካም አባት❤❤❤ የእርስዎ አይነት አባት ያብዛልን❤❤❤ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችሁንም ትባርካችሁ !!!
ኣሜን
አሜን
Amen
ውይ ተባረኩ እውነት ሳልጠግባቸው አለቀ እናንተንም ሃገራችንም እግዚአብሔር ፍቅር ይስጥ 💕🙏👏👏👏
ትልቅ ሰው ስላቀረባቹ እናመሰግናለን
መምህራችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ፀጋው ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
የኔ አባት ክብር በሉልኝ እረጅም እድሜ ለመጋቢያችን
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድመ በጤና ያቆይልን ያኛ እኑቁ ❤❤❤
ዉነት እኑህን አባት እዴት እደምወዳቼዉ እግዚአብሔር አይን ባይኖራቼዉም የልብ አይን ብርሀን ሰጣቼዉ የምር ፈጣሪ መቼም ቢሆን ተሳስቶ አያቅም እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ልቦናቺንን ይግለጥልን ያብራልን ከፈረኝንት ፈጣሪ ይሰዉረን
እድሜ ያድልልን
እኝህን አባት እንዴት እንደምወዳቸዉ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን !!🙏🙏🙏
እድሜ ከጤና ይስጥልን
ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዎት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን ይጨምርልን መምህራችን
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ደስ የሚህ ትምህርት ነው የሰጡን ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
እግዚአብሔር ይባርካቹ የዳዊት ተማሪዎች ክበሩልል ደቭ ትልቅ ስራ ነው እየሰራክ ያለከው ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ላይ በርታልን ብዙ ተምሬበታለሁ ውንድማችን አመሰግናለሁ።
ወንድማችን ዳዊት በጣም እናከብርህአለን ብዙ ከብዙም በላይ ትምህርት እያስተላለፍክልን ነው እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይሰጠልን❤
ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለናንተ ይሁን ሰለምታቀርቡልን መምህሮቻችን እጅግ እናመሰግናለን አንድ ድንቅ አባት አሉ ስማቸው አባ ገብረ ኪዳን ናቸው ብታቀርባቸው እጅግ ለብዙወች ብዙ ትምህርት ያስተምራሉ እጅግ እንደምንጠቀምባቸው አምናለሁ
ለሳቸው ይህ ቦታ አይገባም
አባቴ ፈጣሪ ይባርክህ ።
መምህራችንን ስላከበራችሁልን እናመሰግናለን !! 🥰🥰
በዚህ በእንቁ አባት ልበቀና ሰው ከተማርሽ or ከተማርክ እድለኛናችሁ
Well done መምህር ደስ የሚል ምስክርነት plus excellent ideas 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። dawit dreams TH-cam እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ምትሰሩበትን አቅም ይስጣችሁ። ሚዲያን እንደናንተ ለመልካም ነገር የተጠቀመበት የለም።
በእዉነት ኣባታችን እኔ ከእሱዉ ቡዙ ነገር ተምህርያለሁ በራሴ አዘንኩ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን💜
ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት አባትነው የምያስፈልጋት ቃሌ ሕይወትያሠማልን
❤ ተዋዳች እንቁ የሆኖ ኑሩል ሺ አመት ❤❤❤❤❤❤❤ ሰወዳቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማአሻአላህ.ተባረክ.አላህይጨምርልክበዲንክ.በ.ቤተሰብ.አያያዝምክርክ.በጣምነው.የሚስበው.ወድማችን..ባህረዲን
መምራችን በጣም እናመሰግናለን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ነገር ነዉ እና በጣም አስተማሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በድጋሚ እጠቃለን
ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚ ያለ ለነፍስም ለስጋ የሚሆን ትምህርት እንድናገኝ ስላረክ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለመጋቢ አዲስም ፀጋቸዉ ይብዛ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ትምህርት ነው ዴቭ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!
መምህሬ❤❤❤
መጋቢ ሐድስ እሼቱን ሳይ ስብስክራብ አድጌአለሁ ።እሺ መምህራችን የሰማነውን እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳል።
እኔም😂
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን።።።.. very Thanks.. daviy..🙏👌💞
ዳዊት እግዜአብሔር ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ
መጋቢ አዲስ የተከበሩ መምህራችን ስለ ለገሱን የአዕምሮ ምግብ እናመሠግናለን።የድሪምስ ቤተሠቦቼም በብዙ ተባረኩ።
እግዚአብሔር እረጅም ከጤናጋ ያድልል አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን አምኖ ከመካድ ይሰውረን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🇪🇹
I am very much happy with him. He is wonderful person that we need in Ethiopia.
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር
temesgen amlake dinik neger semahu
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ እናመሰግንናለን ዳዊት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጣና ይስጥልን
የነብሴ መጋቤ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎውትን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክሎዎት 🤲❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል ክብረት ይሰጥልን መምህር 😍😍😍
I can listen to Memher for days without close my eyes. Memher is gifted to all Ethiopian.
same here
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊቴ መምህራችን ያከበራችሁልን
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን please ጋብዙልን
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወ💒✝️🥰🥰❤️❤️❤️🙏
ኣስይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት የስመዐልና ፀጉኡ በረከቱ የብዘሐልኩም ክቡር ኣቦና
Thanks God for having megabii Haddis for Ethiopia
ቃለህይወት ያሠማልን እመቤቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መጋቢ ሐዲስ ብዙ ነው ነገር አግንቻለሁ ተምሬአለሁ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእነልጇ ትባርካችሁ❤
ቃላት የለኝምና ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን
አራህማን የህዲክ ሃቅ ነው የተሰጠን ብዙ ነው አልሃምዱሊላህ ሱብሃነላ ወቢሃምዲ አደደ ኸልቂ ወሪዳ ነፍሲ ወዚነተ አርሺ ወሚዳደከሊማቲ
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
ለተረዳው ሰው ድንቅ ነውጥግህን ለይተህ ዙሪያህን በፍቅር ተመልከት ።ሁሉንም ውብ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሯልና ❤
የኒህ አባት የማስተማር ተሰጧቸው የተለየ ነው ክብር ይስጥል አስፈላጊ ሰው ናቸው ልንከባከባቸው ይገባል
እድሜ ጤና ይሰጥልኝ አባቴ እድለኛ አባቴ ጤና ሀብቱን ጤናውን ይሰጦት
መጋቢ ሀዲስ የሚገርሙ መምህር በእውነት ፈጣሪ ይባርኮት❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ያድልልን ለመምህራችን
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተመስገን 🙏🙏🙏
መጋቢ ሐዲስ አለማየሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ዕድሜ ከጤና ጋር ከነመላሁ ቤተሰቦቾ እንመኛለን
እድሜናጤናይስጥልን መምህራችን
ውድ አባቴ ስለ ምክሮ ደስ ብሎኛል ይቀጥሉበት፣ ግን ስለ ማሪያም ያሉት ቅር ብሎኛል፣ የዓለም መድሐኒት ኢየሱስ ምንም አላሉም ማሪያም እኮ እርሱን ስሙት ብላለች ዮሐንስ ወንጌል 2:5 ላይ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው። የሐዋርያት ሥራ 4:12ን ይመልከቱ
የኔ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ እዉነት ሀገራችን እደናተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል
እመብርሃን ትጠብቆት የኔ አባት
እመብርሀን ታኑሮት
የአባ ገብረኪዳን ፔጃቸው ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቂርቆስ ይላል ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለናል እንደምታቀርቡልንም አምናለሁ ትጋታችሁ የሰው ልጅ እንዲለወጥ ስለሆነ አስቀድሜም ስለምታቀርቡልን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤
❤❤❤
ዳዊት ድሪምስ አነቃቂ ብቻ ሳይሆን ሰባኪም ነው ለሁሉም ሀይማኖት ያለው ክብር ደስ ይለኛል አባታችን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን 😍😍😍🙏❤❤የዛሬው ደግሞ ይለያል በዝማሬ ❤❤
❤❤❤❤
እባካችሁ በነካካ እጃችሁ ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌን ጋብዙልን🙏
ባልሳሳት ተጋብዞል
@@jamilaajamila2704 የት አልተገበዘም እሱ ብመጣ ፈትፊቶ ያጎርሰን ነበር
@@mediatube3914 እማዬ የቆዬ ነዉ እጅ የቀረበይመሰለኛል እስኪ ዳዊት ድሪምስ ብለሽ ፃፊና ፈልጊዉ የኔ ዉድ
@@jamilaajamila2704 No የለም Dawit Dreams ላይ ሳይሆን Dagy Life Class ላይ ነው የቀረበው። ምናልባት መድረኩ ተመሳሳይ ስለሆነ መስሎሽ ይሆናል።
@@tsega1200 ይሆናል አቤላዬ ዙሮብኝ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መዲዬ ይቅርታ ከላይ አወዚገብኩሽ መሰለ እናት
መጋቢ ሀዲስ እናመሰግናለን ወጣትነትና ሀይማኖተኝነት ክፍል 2 እንጠብቃለን ክብር ይስጥልን ።🙏🙏🙏🙏
ዉይ የዛሬዉ ይለያል ❣️ አላይ /ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት 🙏🏼 በጣም በሳቅ ነዉ የገደሉኝ ( ካጠገብህ ቶሎሳ እያለ ሀጎስን ፍለጋ መቀሌ አትድ 😃😃😃 )I Love it ❣️
ስቀህ/ሽ ብቻ ከወጣህ/ሽ ከስረሻል....
መምህራችን ክብርት ይስጥልን🙏
ጥሩ ትምህርት ነው መጋቤ ሀዲስ እሸቱ የተናገሩት። ለማረም ያክል የተሳሳቱት ነገር ቢኖር. "ቅዱስ ቁርአን የመጣው አለማትን ከፈጠረው ከምላካችን አላህ እንጂ ከሳውዲ አይደለም"።መፀሀፍ ቅዱስ የመጣው ከእግዚአብሔር ነው ብሎ ቅዱስ ቁርአንን ከሳውዲ ማለት ትልቅ ስህተት ነው ይታረም።
በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ዳዊቴ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት
ዴቭ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ጋብዙልኝ በናታችሁ
Yes diakon henok haile
የእርሶን አይነት ሰዉ ያብዛልን!!! እጅግ በጣም ደሰ የሚል እና ቡዙ የሚያሰተምር ንግግር ነበር!! አላህ እድሜዬትን ያርዝም 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
እመብርሃን የጌታ እናት ልብ ያለው ያቺን ፍቅርና መሀዛ ይናፍቃል አይን ያለው ይከዳሻል እናቴ የመስቀል ስር ስጦታዬ ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል ብርሃናቸውን ሰተሽ አቺን ለመዳበስ ያብቃቸው መምህራችንን
በፍቅርና በጉጉት የሰማሁት ባላለቀ ያልኩት ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ነብሴ ደስስ አላት
ዳዊት እጅግ እናመሰግናለን 🙏 እውነት ህይወት ቀያሪ ሰዎች ስብስብ ❤
መምህራችን ክብረት ይስጥልን
ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤️
የክርስቶስ ወታደር ነህ መምህርዬ😢❤ እኛ ግን በአይናቸ በልባችንም እውር ሆነናል 😢ብሩክ ነህ
Betam betam 😢😢😢😢😢 uuuufffffff yegnas gudd kentunet😔
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጡ ፀጋው ያብዛልክ አባቴ
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
በጣም የምወደወት መምህራችን ሺህ ዓመት ይኑሩልን ይህን መድረክ ጓባዥወች እመብረሀን ትጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤🙏❤
ሰላምወ ይብዛ ውድ አባታችን ሽ አመት ኑሩልን
ትክክል ብለዋል፤ደስታን ባለን አንጂ በሌለን ነገር ውስጥ አንፈልግ፤ ደስታ የሚገኘውና ያለውም ባለን ነገር ውስጥ ነው። የኛ ትልቁ ችግራችን፤ደስታን በሌለን ነገር ውስጥ መፈለጋችን ነው።
መምህራችን ኑርልን።
እንኳን ደና መጡ ❤❤❤
በጣም ነው የምወዶት እግዛብሄር ይባርኮት❤
ስለ (መሪየም) ቅድስት ማሪያም “”በቅዱስ ቁርአን ዉስጥ በትልቅ chapter ተፅፏል / ተገልፀዋል ❣️
yegna maryam ena ye muslim maryam yileyayalu wude
@@aberekebede9086Ayileyayum Wude Anedi New Semu New Yetekeyerw Enji Andi New
@@hayatabebe4471aydelum
እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት መምህሬ አባቴ ቃለ ሒወትን ያሰማልን❤❤
መጋቤ ሐዲስ በእርሶ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር የነፃነት አምላክ ነው፣ እርሱን እናመልካለን እያልን ሰዎችን ነፃነት እናሳጣለን😢
እሰይ ስታምሩ የድንግል ማርያምን ክብር ለአለም መመስከር ምንኛ መታደል ነው። እመቤቴ ትጠብቃችሁ። ዳዊት ሁሌም እንወድሃለን from batch 32 ብርሃን
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በመጨረሻ ዝማሬውላይ እህቶችን አይቻለሁ ፀጉራችሁን ብትሸፈኑ መልካም ነው ብየ አስባለሁ ❤
እኔ ቴዲ አፍሮ ቢቀርብ የሚል ሃሳብ አለኝ። በብዙ መሰናክል ውስጥ ያለ እና እየኖረም ያለ ድንቅ ወንድማችን ነው። በጣም ብዙ ልምዶቹን ፈተናዎቹንና ስኬቶቹን እንደሚያካፍለን በጣም እርግጠኛ ነኝ። እባካችሁ ጋብዙልን።
መጋቤ ሐዲስ በቀልድ እያዋዙ ለሰጡን ትልቅ ትምህርት ከልቤ አመሰግናለሁ
Yes yes 100%👌ቴዲ እኮ ብዙ ኢንተርቪው ማድረግ የሚወድ አይመስለኝም
እድሜና ጤና ይስጣልን መምህራችን
አባታችን ቃለ ህይወትን የሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን:: ዴቭ አንተንም በጣም እናመሠግናለን ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ የምሠራበት ይሁንልህ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለ ድንቅ መምህሮቻችንን ነው ስላቀረባችሁልን።
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ሁሉን የቸረህ አባት እናመሰግናለን 🌹🌹🌹 ዳዊቴ ክበርልኝ🌹🌹🌹
መልካም አባት❤❤❤ የእርስዎ አይነት አባት ያብዛልን❤❤❤ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችሁንም ትባርካችሁ !!!
ኣሜን
አሜን
Amen
Amen
Amen
ውይ ተባረኩ እውነት ሳልጠግባቸው አለቀ እናንተንም ሃገራችንም እግዚአብሔር ፍቅር ይስጥ 💕🙏👏👏👏
ትልቅ ሰው ስላቀረባቹ እናመሰግናለን
መምህራችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ፀጋው ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
የኔ አባት ክብር በሉልኝ እረጅም እድሜ ለመጋቢያችን
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድመ በጤና ያቆይልን ያኛ እኑቁ ❤❤❤
ዉነት እኑህን አባት እዴት እደምወዳቼዉ እግዚአብሔር አይን ባይኖራቼዉም የልብ አይን ብርሀን ሰጣቼዉ የምር ፈጣሪ መቼም ቢሆን ተሳስቶ አያቅም እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ልቦናቺንን ይግለጥልን ያብራልን ከፈረኝንት ፈጣሪ ይሰዉረን
እድሜ ያድልልን
እኝህን አባት እንዴት እንደምወዳቸዉ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን !!🙏🙏🙏
እድሜ ከጤና ይስጥልን
ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዎት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን ይጨምርልን መምህራችን
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ደስ የሚህ ትምህርት ነው የሰጡን ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
እግዚአብሔር ይባርካቹ የዳዊት ተማሪዎች ክበሩልል ደቭ ትልቅ ስራ ነው እየሰራክ ያለከው ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ላይ በርታልን ብዙ ተምሬበታለሁ ውንድማችን አመሰግናለሁ።
ወንድማችን ዳዊት በጣም እናከብርህአለን ብዙ ከብዙም በላይ ትምህርት እያስተላለፍክልን ነው እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይሰጠልን❤
ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለናንተ ይሁን ሰለምታቀርቡልን መምህሮቻችን እጅግ እናመሰግናለን አንድ ድንቅ አባት አሉ ስማቸው አባ ገብረ ኪዳን ናቸው ብታቀርባቸው እጅግ ለብዙወች ብዙ ትምህርት ያስተምራሉ እጅግ እንደምንጠቀምባቸው አምናለሁ
ለሳቸው ይህ ቦታ አይገባም
አባቴ ፈጣሪ ይባርክህ ።
መምህራችንን ስላከበራችሁልን እናመሰግናለን !! 🥰🥰
በዚህ በእንቁ አባት ልበቀና ሰው ከተማርሽ or ከተማርክ እድለኛናችሁ
Well done መምህር ደስ የሚል ምስክርነት plus excellent ideas 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። dawit dreams TH-cam እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ምትሰሩበትን አቅም ይስጣችሁ። ሚዲያን እንደናንተ ለመልካም ነገር የተጠቀመበት የለም።
በእዉነት ኣባታችን እኔ ከእሱዉ ቡዙ ነገር ተምህርያለሁ በራሴ አዘንኩ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን💜
ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት አባት
ነው የምያስፈልጋት ቃሌ ሕይወትያሠማልን
❤ ተዋዳች እንቁ የሆኖ ኑሩል ሺ አመት ❤❤❤❤❤❤❤ ሰወዳቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማአሻአላህ.ተባረክ.አላህይጨምርልክበዲንክ.በ.ቤተሰብ.አያያዝምክርክ.በጣምነው.የሚስበው.ወድማችን..ባህረዲን
መምራችን በጣም እናመሰግናለን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ነገር ነዉ እና በጣም አስተማሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በድጋሚ እጠቃለን
ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚ ያለ ለነፍስም ለስጋ የሚሆን ትምህርት እንድናገኝ ስላረክ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለመጋቢ አዲስም ፀጋቸዉ ይብዛ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ትምህርት ነው ዴቭ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!
መምህሬ❤❤❤
መጋቢ ሐድስ እሼቱን ሳይ ስብስክራብ አድጌአለሁ ።
እሺ መምህራችን የሰማነውን እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳል።
እኔም😂
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን።።።.. very Thanks.. daviy..🙏👌💞
ዳዊት እግዜአብሔር ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ
መጋቢ አዲስ የተከበሩ መምህራችን ስለ ለገሱን የአዕምሮ ምግብ እናመሠግናለን።የድሪምስ ቤተሠቦቼም በብዙ ተባረኩ።
እግዚአብሔር እረጅም ከጤናጋ ያድልል አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን አምኖ ከመካድ ይሰውረን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🇪🇹
I am very much happy with him. He is wonderful person that we need in Ethiopia.
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር
temesgen amlake dinik neger semahu
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ እናመሰግንናለን ዳዊት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጣና ይስጥልን
የነብሴ መጋቤ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎውትን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክሎዎት 🤲❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል ክብረት ይሰጥልን መምህር 😍😍😍
I can listen to Memher for days without close my eyes.
Memher is gifted to all Ethiopian.
same here
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊቴ መምህራችን ያከበራችሁልን
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን please ጋብዙልን
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወ💒✝️🥰🥰❤️❤️❤️🙏
ኣስይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት የስመዐልና ፀጉኡ በረከቱ የብዘሐልኩም ክቡር ኣቦና
Thanks God for having megabii Haddis for Ethiopia
ቃለህይወት ያሠማልን እመቤቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መጋቢ ሐዲስ ብዙ ነው ነገር አግንቻለሁ ተምሬአለሁ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእነልጇ ትባርካችሁ❤
ቃላት የለኝምና ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን
አራህማን የህዲክ ሃቅ ነው የተሰጠን ብዙ ነው አልሃምዱሊላህ ሱብሃነላ ወቢሃምዲ አደደ ኸልቂ ወሪዳ ነፍሲ ወዚነተ አርሺ ወሚዳደከሊማቲ
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
ለተረዳው ሰው ድንቅ ነው
ጥግህን ለይተህ ዙሪያህን በፍቅር ተመልከት ።
ሁሉንም ውብ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሯልና ❤