I think you’ve miscalculated the situation regarding Russian casualties in Ukraine and potential conflicts in Taiwan. Your understanding may be shaped by a Western narrative that has led to tactical failures. A deeper analysis could provide a clearer perspective.
አለም ለምታቀርብልን መረጃ አፋችንን ከፍተን ነው የምንሰማክ እድሜና ጤና ይስጥህ
አለምነህ በጣም ነው አቀራረብህ ደሰ የሚለው እናመሰግናለን
እሮብ እና ሰኞ በጉጉት ነው የምንጠብቃቸው የምትለቁበት ሰአት ግን ቋሚ አይደለም ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ብዙ ጊዜ እየገባው አየሁ ስለዚህ እባካችሁ ቋሚ ሰአት ይኑራችሁ (ከአለምነህ እንስማ) የሚለውን ማለቴ ነው ቋሚ ፕሮግራም ቋሚ ሰአት ሲኖረው የበለጠ ያምራል
Thank you Alemeneh🎉
በእግዚአብሔር ሀይል የምትተማመን ሀይማኖተኛ ፤ በታሪኳ ሽንፈት የማታውቅ ክንደብረቱና ኑኩሌር ያህል የጦር መሳሪያን ያህል የታጠቀች ሩሲያ ልትሸነፍ ቀርቶ ማሰቡንም በራሱ ትልቅ ድፍረትና ሞኝነት ነው።
እንወድሀለን ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ
አለም. የምፅአቴ. ቀን. አሁን. ነው. ካለ. ልኡል. እግዚአብሄር. ካሜላን. ያመጣብናል. የለም. ትንሽ. ጊዜ. አላችሁ. ካለ. ፑቲንን. ያመጣዋል. ለምን. ሹመት. ከእግዚአብሄር. ነውና
እናመሰግናለን አለሜ❤
Alem I like you since before አንደስ ተራራ ግን ድምፅ ሁነን South Africa ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን❤❤❤❤❤
አለም እንዳንተ ቢሆን ከሳዳም ዘመን ጀምሮ አለም ጠፍታ ነበር ፑቲን ሳይሆን ምላስህን ጠበቅ አድርግ ቁልፉ አንተ እጅ ቢሆን ኖሮ ያ የፊልም ዘመን ከች ይል ነበት
😂😂😂😂
በገባበት መውጫ ሲያጣና አለም ጀሮውን ውደ ኢስራኤልና ጠላቶቿ ሲዞር ፑቲን እኛን ኧረሳችሁን አስታውሱን ለማለት ነው ።
Tanks Alemneh
አለም እንኳን በሰላም መጣህ ጎረቤቶች ሩሲያ እያሸነፈች ነው እያልኩኝ በጌስ ድል በድል አደረኳቸው በል እስቲ እውነቱን ንገረን ላንተም ለኢሱም ሰላምህ ይብዛላቹህ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
አይጣሉም ሁለቱም ተወዳዳሪዎች የኢሉሚናቲ አባሎች ናቸው የተመረጠው የወደቀውን ተመሳሳይ ዓላማ ያራምዳሉና።
እብስ አርገውን እብስ ሊሉ ነው 😅 ተገላገልን በተለይ በዘር የምትታመሰው ሀገራችን
Silezy camala temerta enichares eyalken new ???
አለም እና ኢሳያስ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምሰማችሁ።በርቱልን።
Alemyeee, Endet nachuu 👋
alemineh mirt sew betam des tilegnaleh sus hunehibgnal
I like Alemneh the way he explan it
ታዲያ አለም የአሜሪካ ፍላጎት ዪኼ ከሆነ ለምን የኑክሌያር ዘመቻና ዛቻ በገዢዎች መካከል ይኖራል።
Andandi alemneh ye ewket manes alebeh lebel endit USA ye democracy abat endit telaleh aletayeh kale lengerh Ukraine men eyadergech
New
❤❤❤
Alemnehi susa metahlgn❤
I voted for trump
Yes i do
ሁኔታውን ሲያየው ማያዋጣው ሲሆን ዛሬ የኢራን መከላከያ ሚኒስተርም ለጋዜጠኛች መግለጫ ሲሰጥ እስራኤል ምንም ነገር አልፈፀመችም። ጉዳትም የሞተ ስውም የለም አሉ ።ምን ነበር ሲሉ የነበር ።እንዲህ ነው የዜጎቻቸው ጫና መቋቋም አቅቷቸው ዝው ብለው ገብተው መውጫው ሚጠፋቸው ።
ሰላም ለሁላችሁም
Ukrain gin min aderegech ?
ዝም ብላችሁ ትዘባረቃላችሁ ካለኒኩሬል ሌላ ነገር የላችሁም እንዴ?
አይአለምነህ ቀኑም ጠፋህ ?እኛ ወሩ አልደርስ ብሎናል አይ ይቺ አለም
Alemeneh Ena tekur Ethiopia negn selezehi camala betashenfe lemelawu afric morale yehonal
Jil😂manew Africawi yaderegat ashqabach
ፑፒን ጀግና ነዉ
ፑቲን እኮ እብድነው ወን ከሆነ ለምን አያደርገውም !!ራሱ ስለሚጠፋ ነው!!
ለዓለም ሰላም ትራፕ መምጣቱ በጎ ከሆነ መመረጡ መልካም ነው። በዓለም ላይ ደም እየመጠጠ ያለው የመናፍስቱ ተገዥዎች ህዝብ ሲገዙ ነው ሞትና እርዛት የበዛው።
ይቅርታ አለምነህ አቀቀራረብህ በዜና መልክ ቢሆን ይመረጣል ። አቀዘቀዝከው
😢😢😢
አለም ሰብሰብ ብለን ነው የምናዳምጣችሁ በርቱልን
🎉
I think you’ve miscalculated the situation regarding Russian casualties in Ukraine and potential conflicts in Taiwan. Your understanding may be shaped by a Western narrative that has led to tactical failures. A deeper analysis could provide a clearer perspective.
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
viva
ኣሳማ😂😂😂
Sakashvili
You got wrong analysis
News new woyes prediction?😂
የኢራን የሚሳየል ማከማችምና ሚሳይል መስሪያዋ ተመቷል ብለህ ነበር
የኢራኑ መሪ ደግሞ 450 ሚሳኤል ዝግጁ ይሁን ብለዋል የተምታታ ነገር ነው
ተመታ ማለት አለቀ ሌላ የላትም ማለት አይደለም !
ሰዉየዉ ቅዘታም ነዉ
Nothing new except your advertisements for business.
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪
አቀናባሪው ግን እግዜር ይይልህ።
ዓለምነህ እያወራ ኢሳያስን ለረጅም ደቂቃ ታሳየናለህ?? እንደ ባለፈው ቪድዮ ሙሉውን ዓለምነህ ቢታይ ይሻል ነበር። ወቸጉድ!
👊💪🇵🇸🇮🇷🇷🇺🙏
ስታስጠላ አለምነው ዋሲ ዝተት
Alemneh is the best journalist
❤❤❤
❤❤❤❤