ትዳርን ውብ የሚያደርገው ነገር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.63 || Tsegaye Assefa ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 230

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial 2 หลายเดือนก่อน +386

    ደስ የሚል ቆይታ ነበረን አክብረህ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ!

    • @AmSaid-ie4fc
      @AmSaid-ie4fc 2 หลายเดือนก่อน +24

      እናመሰግናለን ለትምህርትህ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 หลายเดือนก่อน +86

      እጅግ በጣም ብዙ እውቀት ነው ያጉኘሁት ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

    • @FofoAbudi
      @FofoAbudi 2 หลายเดือนก่อน +16

      ሽ አመት ኑርልን የምር አንተ ልዩ ስው ነህ ወደፊት ብዙ ነገራች እንጠብቅለን ካንተ ጀግና ነህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠህ🙏

    • @Enate-21-n9n
      @Enate-21-n9n 2 หลายเดือนก่อน +3

      ክበሩልን እናንተን ኣያሳጣን❤❤❤❤❤

    • @genetgebregiorgis2885
      @genetgebregiorgis2885 2 หลายเดือนก่อน +1

      Betam gobez

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 2 หลายเดือนก่อน +103

    ባል ሀላፊነት የሚሰማው እና ለሚስቱ ሩህሩህ ከሆነ ትዳር ይፀናል። በዚህ አጋጣሚ ባሌን መርቁልኝ he is an amazing husband ❤

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 หลายเดือนก่อน +7

      ባለቤትሽን እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይሥጥልሽ፣ አብራችሁ በፍቅር አርጁ🙏🏾❤️❤️

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@LoveAndPeace2424 አሜን የኔ ውድ 🥰🙏

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng 2 หลายเดือนก่อน +1

      Oh you’re very lucky girl

    • @zenithbhier5634
      @zenithbhier5634 2 หลายเดือนก่อน +3

      ዘመንሽ በፋቅሪና በመከቦበሪ ይለቅ።

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 2 หลายเดือนก่อน +3

      እስከ ፍፃሜው ያሳምርላቹህ🎉🎉🎉

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 หลายเดือนก่อน +40

    ማኒዬ "ከስኬታማ ወንድ ጀርባ .." ላልከው ምሣሌ አንድ ወንድሜ በቅርቡ ባለቤቱን አገር ቤት ልኮ እሱም የልጆቹንና የቤቱን ኃላፊነት ወስዶ ቆየና ከቤት ሥራው ኃላፊነት ክብደት የተነሣ ምን ብሎ ተረተ መሠለህ "ከጠንካራ ሚስቶች ጀርባ የሚታዘሉ ወንዶች/ባሎች አሉ" ብሎ አሣቀኝ:: ነገር ግን በነዚህ የቀናት ልዩነት የሷን ድካምና ጥንካሬ መረዳቱን አጫወተኝ::
    በተረፈ በጣም የምንወደውና የምናከብረው አቶ ፀጋዬን እንግዳህ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን🙏🏾

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 2 หลายเดือนก่อน +14

    ማኔ የአርባምንጭ ልጅ ነኝ የሰፈርህ በስደት ስምንት አመት ኖርያለሁ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ሀገሬ ስገባ ባንተ ቻናል እናቴን ማመስገን እፈልጋለሁ።

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 2 หลายเดือนก่อน +16

    ፀግሽዬ ስትናገር የማትጠጋብ የምር podcastu ያለቀው ንግግርህን ሳልጠግበው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤😊

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 2 หลายเดือนก่อน +14

    እሚገርም ት/ት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ጎዶሎችን የምናይበትና ሰዎችን የምንረዳበት ልቦና ይስጠን አሜን

  • @miliShow-ct7bz
    @miliShow-ct7bz 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፀግሽ በየሄደበት ነው የምሄደው ምንም ያህል ቢረዝም እንኳን ሳይታወቀኝ ነው የምጨረሰው አላውቅም ብቻ ምንም ያህል ብያወራ አይጠገብም
    እናመሰግናለን ፀግሽ
    ማኔም ፀግሽ ስለጋበዝክልን thank you

  • @FudiyyiGjgi
    @FudiyyiGjgi 2 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ሰወች ሲያስተምሩ እምናታቸውን ተመርኩዘው ለሌላው እሚጠቅም አይሆንም ያንተ ግን ልዩ ነው ከስደት ስመለስ ቤሮህ መጥቸ ይሄን ድንቅ ችሎታ አያለሁ የሌሎችን ኑሮ ለማስተካከል እንደጣርክ ያንተን አብልጦ ያስተካክልልህ

  • @FrehiwetTeshom
    @FrehiwetTeshom 2 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ብለካል pastor ነበር የምትመስለኝ quanquayenesh media ለይ እስካይክ ድረስ.
    በጣም የማከብርክ ስለ ምታካፍለን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን!!!!

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ይመስለኝ ነበር

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv 2 หลายเดือนก่อน +5

    አገላለፁህ ደስ ይላል ልክነህ ሴትን የተረዳሀው ገርሞኛል :.

  • @AddisalemMula
    @AddisalemMula 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፀግሽ መልካም ሰው thanks ከፀግሽ በጣም ብዙ ነገር ነው የምንማረው እራስን መሆን ♥♥ማኔ በርታ በቀጣይ ዳጊ ሾ

  • @merdfh4fn640
    @merdfh4fn640 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks! Learned a lot

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @kidistSh
    @kidistSh หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ ደራሲ ዳግማዊ አሰፋን ጋብዝልኝ በጣም አስተማሪ ታሪክ እንዳለው ተረዳሁት እና ሌሎች ሰዎችንም ያስተምራል እና እሱን በቀጣይ ቪድዮ እባክህ እስኪ ደራሲ ዳግማዊ አሰፍን የምትወዱ ድምፅ ሁኑ🙏♥️

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ጩኸት የሌለው ፕሮግራም ነው የቀረብከው በዚሁ ቀጥል 👏👏👏

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu หลายเดือนก่อน +4

    ለካ ከአነጋጉራም ልዪነት አለየሚባለው እውነትነው በቃ አትጠገብም ስታወራ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ እግዚአብሔር ያክብልኝ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ስለምታቀርብልን 🙏 ሀረብ ሀገር ነው የለሁት መፅሀፍ ለ ማንበብ አላገኝም ባገኝም ጊዜ የለኝም አሁን ግን እድሜ ላንተ እና ለመሰሎችህ🙏 ብዙ እውቀት እያገኘው እራሴንም እያደስኩበት ነው አንድ ቀን በአንዱ ፕሮግራም ህ ላይ መጥቼ እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ በኑሮዬ ብዙ እያሰራፍ ኩ ነው ግን ችግር ለማውራት ሳይሆን በጣም ማመስገን የምፈልጋቸው ሰዎች አሉ🙏🙏🙏

  • @samryfisha8873
    @samryfisha8873 2 หลายเดือนก่อน +10

    .ጥሩ ሴቶች አስቸጋሪ ባል ያገባሉ ጥሩ ወንዶች ደሞ መጥፎ ሴት ያገባሉ ይሔ አይገባኝም ለምን እንደሆነ

    • @ለምለምትዩብ
      @ለምለምትዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ክፉ ለክፉ ቢጋቡ መኖር አይችሉም ነገር ግን እሱ ክፉ ቢሆን እሷ ጥሩ ብትሆን መቻቻል የሚለው ነገር ያኖራቸዋል አልፎም ልትለውጠው ትችላለች እሱም ቢሆን እንደዛ አይነት ሴት ብትገጥመው ልክ እንደሷ በማድረግ ተቻችለው ይኖራሉ በዚህ ይመስለኛል❤😊

  • @ElimarDecor
    @ElimarDecor หลายเดือนก่อน +4

    ማኔ እናትህን ይቅር አላልካትም ምክንያቱም ስሟን ስታነሳ ፍትክ ከቃል በላይ ያወራል እባክ ይቅር በላት

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 หลายเดือนก่อน +9

    ግን ግርም የሜለኚስው ጥሩ ነገር ሲለቀቅ ብዙ አታይም

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 2 หลายเดือนก่อน +3

    በቻናሉ ከመጀመሪያው ጀምሬ እከታተለዋለሁ የሚገርም ምክር ነው የሚሰጠው የሱ ቻናል ለብዙ ሰው ሊደርስ የሚገባ ነው ብዙ ሰው ቢከታተሉት እራሳቸውን ትዳራቸውን የሚያሳድ ጉበት ነው

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ለመናገር ብዙ ተምሪለዉ የእኛ እንቁዎች በርቱልን 💙💙💙

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ጸጋዬ በጣም የምወዳቸው አባታችን ናቸው እኔም እምነታቸው ኦርቶዶክስ አይመስለኝም ነበር. ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ ላይ ልኡሌ ጋር ቃለ መጠይቅ ሲያደርጉ አይቸ በጣም ደስ አለኝ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች በሁለቱም ሰይፍ የሆኑ መምህራን ያስፈልጉናል በመንፈሳዊው መምህር ናቸው በዚህም የብዙ ሺ ትዳርን እያዳኑ ነውና ደስ ብሎኛል ማኔ ጀግና ነህ ግን ስትጠይቅ አንተም እንግዳህ ጋር እኩል መልስ ለመስጠት ትቸኩላለህ እሷን ቀንስ በርቱልኝ የሀገራችንን ሰላም ወላድተ አምላክ ስደተኛዋ ማርያም እናቴ ሰላም ታውርድልን አሜን

  • @sosetadese3721
    @sosetadese3721 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውው እረጅም እድሜ ለእናትና ለአባትህ እግዚአብሔር ይስጥልህ በጣም ደሰ ሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤🙏

  • @ናታኔምአሰፋ
    @ናታኔምአሰፋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በጣም ደሳስ የሚሉ እንግዶች የሚያንፁ ሰዎችን ነው ምታቀርብልን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳንም ሴት ሆንኩ የምር ተመስገን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ማንያዘዋል።

  • @MelesTadese-r9j
    @MelesTadese-r9j 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 หลายเดือนก่อน

    የራሱ እይታ ያለው መልካም ሰው ነው ለሁላችሁም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥልን

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማኔ ምርጡ እንደሁሌው ደሰ የሚል የልብ ወግ ነው በጣም ተመሰጬ ነው የሰማሁት እደጋግመዋለሁ ገና ክበሩልኝ እንደናንተ ያለውን ልበ ብረህና ቀና ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛልን ተባረኩ በብዙ❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @salquotes6146
    @salquotes6146 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማኔ ምርጥ ሰዎች በመፈለግ ጊዜህን ብታሳልፍ ጥሩ ውጤት ታገኛለህ

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 18 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ብዙ ነገር ተምሬባታለሁ በርቱ❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 หลายเดือนก่อน +1

    በዙህ ፕሮግራም ላይ ብዙ ጥልቅ የሆነ የህይወት መሰረት የሆነውን ትልቁን ትምህርት ሰለሰጣችሁን እናመሰግናለን ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስየሚል ወግ ሁለቱም ወጋቸዉ ውስጤ ገብቷል የተማረና ያነበበ ይግደለኙ ነዉ የምለዉ የሰማሁት ማታ መሆኑ ጠቀመኝ እንጂ የስራ ሰዐቴን እሰዋ ነበር ደስበሎኝ ጀምሬ ደስቡሎኝ ነዉ የጨረሰስኩት ክበሩልኝ ፀግሽ ትችላለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 4 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው ቃላት አጣሁላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GrdfAsa
    @GrdfAsa 24 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዬ አሠፋ ሂወቴንቀይሮታል ❤❤❤❤❤❤❤ ኑርልን

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ቆይታ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ 2:04:33 ምንም ሳላውቀው አለቀብኝ ወይ መታድል በዚህ ልክ መረዳት መሰጠት ነው ትልቅ ጥበቡ!

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 2 หลายเดือนก่อน +2

    Very insightful! Thank you Mané for having Tsegayé on today's podcast 🙏🏾

  • @studentlifehow
    @studentlifehow หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም አላገቡም አይደል😂እስቲ ካገቡ በህዋላ ምክራቸውን ዳግም ለመስማት ያብቃን

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እዴት ደስይላል

  • @WengelKebede
    @WengelKebede หลายเดือนก่อน

    እጆግ በጣም ወሳኝ፣አስተማሪ፣በእውቀት ፣በማስተዋል የተሞላ ትምህርት ነው። ታተርፉበታላቹ ስሙት ። እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ።❤❤

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪን መጠየቅ ያሰፈልጋል የሰዉ ሙሉ የለም ዶካማቺንን ለመወቨፈን ነው።
    እዶሜ ልጂ ለመውለዶ በገዘዐዉ ተገቢ ነው።
    ሳሪ በ 70 አመቶ ነው የወለደቺው።
    ከአብርሀም ከተባረክው።
    መጠየየቅ ነው የፈለግነዉን አይነት ።

  • @Haymi-x6b
    @Haymi-x6b 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን ማኔ እናመሰግናለን❤

  • @Alemwerqi_melles19
    @Alemwerqi_melles19 28 วันที่ผ่านมา

    My favorite you man , his lessons are very critical and fruitful specially to the who are don’t know about marriage and family also how to take care of our partners. ❤❤❤

  • @alamyalew1704
    @alamyalew1704 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ካንተ ብዙ ነግር ተመረናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው ከልብ እናመሰግናለን መፀሀፉን ውጭላለነው የምናገኝበትን መንገድ ብታመቻቹልን

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ እናመሰግናለን❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሄር ያክብርልኝ💗💗❤🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @tilahunalemayehu8365
    @tilahunalemayehu8365 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ ሰው!!!❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጥሩ ውይይት ናው ግን እኔ ወንድ አልለማመጥም አሁላይ ቸመሰገን አምላኬ 18ሰአት ሰርች ናው የምኖርው ከኔ ገናዘብ የሚጠብቅ ወንድ ምን ሊሰራልኝ ሰራተኛው አደለውም በጣም ደሰተኛ ናኝ ብቸኛ በመሆኔ ምናው ሸዋ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ብዙ ነገር ቸምሬባታለሁ በርቱ❤❤❤

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ቃለ መጠየቅ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ተባረኩ🙏

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም❤❤❤❤❤❤

  • @yeshi598
    @yeshi598 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ውይይት ነው እናመሰግናለን ማኔ ግን ሰው ንግግር ሲደርግ ብታስጨርሰው

  • @EteneshEtenesh-xt8ib
    @EteneshEtenesh-xt8ib หลายเดือนก่อน

    በጣምደስ የሚለ ትምርት ነው ስለሴት ትንሽ ነገር ልበል ለሴት ልጅ ወንዶች ሰው ለመሆን ከፈለጋችሁ ሚስቶቻችሁን ሙሉእምነት እና ሙሉ ሃላፊነት ስጡአቸውና ለውጡንታዩታላችሁ

  • @leylayimam
    @leylayimam 2 หลายเดือนก่อน +13

    እረ በአላህ ሙሥሊም ክርሲቲያኑ በዱአ አሥቡኘ ወላሂ ጭቅ ላይ ነኘ ከመዳሜጋ ልሞት ነዉ በዱአ አሥቡኘ😢

    • @sentiysentiy5324
      @sentiysentiy5324 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ❤❤

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ አይዞሽ ❤

    • @AmSaid-ie4fc
      @AmSaid-ie4fc 2 หลายเดือนก่อน +2

      አብሽሪ አይዞሽ

    • @Enate-21-n9n
      @Enate-21-n9n 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኣይዞን ውዴ

    • @meharitetekia148
      @meharitetekia148 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ezgeabher misaki yikun🙏

  • @genilove5414
    @genilove5414 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን እህት ወንድሞች ተከታተሉት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @HanaAyalew-co6do
    @HanaAyalew-co6do หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትምህርት ነው ሁለታችሁንም አመሠግናለሁ

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
    @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣመሰግናለዉ ፀግሽ ቡዙ ነገር ተምሬያለሁ
    ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ በርቱ🥰🥰

  • @Hussien-yz4lz
    @Hussien-yz4lz หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም ፀግሽ እግዝያብሔር አምላክ በጤና በመጎስ የጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerimahamza4879
    @kerimahamza4879 27 วันที่ผ่านมา

    wow zare nw yayehu migerm nw betam nw yetemarkubet digame gabziling manw

  • @GEGEABATE
    @GEGEABATE หลายเดือนก่อน

    በስመአብ ረጅም ሰአት እንደዛሬ ፀግሽን ጠግቤው አላቅም እናመሰግናለን ማኔ

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ምርጥ ሃሳብ❤❤እናመሰግናለን ቅን ልብ ያላቹ ፕሮፋይሌ ላይ ነክታቹ ደሙሩኝ ስደት ምርርር ብሎኛል 😢😢የመዳም ቅመም ነኝ ከናንተ ጋዳ😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን መጣቹ❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @FatmaHussain-b2k
    @FatmaHussain-b2k 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርላችሁ በጣም አስተማሪ ከትምህርት በላይ ነው እናመሠግናለን

  • @hareggetu1633
    @hareggetu1633 2 หลายเดือนก่อน +1

    MANAYAZEWAL betam new yemadenikh
    Ene yetayegn tinish asteyayet listig dömts maguyaw libsi lay yemigetn bihon ye studion qualiti yebelete yichemirlihali yehe yeni asteyayet new❤

  • @tsionmekonen2203
    @tsionmekonen2203 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you! Bravo 👏🏽and GOD bless you.

  • @Habe-Tube-
    @Habe-Tube- หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል እንግዳ

  • @SemereH
    @SemereH 2 หลายเดือนก่อน +1

    Best Guest ever ❤️ 👍 👌

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚልነዉ ❤❤❤

  • @habeshawork
    @habeshawork 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚለኝ ሰው ነው ፀግሽ

  • @BealetaHitel
    @BealetaHitel 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Mani betam edekerbi emfelgewun sew new yekerbiklgn thanks

  • @now9748
    @now9748 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ብዬ ልግለጸው የማይገለጽ ነው። በጣም ነው የምናመሰግነው የዛሬ አመት እንደአዲስ የሚገባኝ ነው።

  • @HerangezahgnHemengezahegn
    @HerangezahgnHemengezahegn หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ቆይታ ነበረ ተባረኩ

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bemikniyat kalhone besteker hulum Set enku nech.setoch bager silemimeselu enku yehonech yalhonech bilo memedeb altayegnim❤🎉.

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ሰውዬ እናመሰግናለን👋👋👋👏👏

  • @MhretKhsay
    @MhretKhsay หลายเดือนก่อน +1

    ❤መልህቅ/የሰው ልጅ ምን ያህል ኩቡር ነው ብባል በጀግንው ኢትዮጵያዊ በፀጋየ ኣሰፋ ኣፍ ዝገለፅ ስሙሉኝ በጥበብ እና በእውቀት ምገልፁው በኡነት እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ዘመንህን ሁሉ ላንተና ለቤተሰቦችህ ከልቢ እናመሰግናለን❤

  • @mentahlechekole100
    @mentahlechekole100 หลายเดือนก่อน

    Very educational channel. Thank you. Manyazewal I can see you are afraid of a relationship, don't be.If you do not try it you do know it. Good luck .

  • @yizanugobeze8964
    @yizanugobeze8964 หลายเดือนก่อน +1

    thank you mane🙏

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe หลายเดือนก่อน

    You’re both wonderful people 😍
    Thank you for the advice 🙏

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mane betam enamesegnalen mrt mrt engochn slemtakerbln🙏

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 2 หลายเดือนก่อน +2

    respect for both ❤❤❤

  • @rodas6053
    @rodas6053 หลายเดือนก่อน

    2 አንደበተ ርትዑ ሰዎች❤

  • @firealemsolomon9239
    @firealemsolomon9239 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you,it was great.

  • @emebettesema4369
    @emebettesema4369 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው የማከብረው ፀግሽዬ❤❤❤❤❤

  • @nadewbekelegebeyehu4496
    @nadewbekelegebeyehu4496 2 หลายเดือนก่อน

    The best advice good conversation amazing personal experience really good communication skills.

  • @neimabaleich6792
    @neimabaleich6792 หลายเดือนก่อน

    Ah oui oui c'est vrai merci beaucoup bisous 🙏🙏🥰🥰❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing thaks for everything ❤❤❤❤

  • @fetleworkyigremachew1345
    @fetleworkyigremachew1345 หลายเดือนก่อน

    Mane lant keber algn betam Weketawe sew new Tsgaye thanks tesfa le kort lesfa neh 🎉🎉🎉🎉

  • @ChaltuMusa
    @ChaltuMusa หลายเดือนก่อน

    Very nice mulu bamulu my life story

  • @rakkiddag3002
    @rakkiddag3002 2 หลายเดือนก่อน

    ene ga bica yale yemeslegn neber arif meker arif timing lay thanks❤

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 หลายเดือนก่อน

    Tebareku❤