ልባቹ ያላመነበትን ከማግባት 50 አመት ብጠብቁ ይሻላል! | Tsegaye Assefa|​⁠ |Ethiopia| @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 246

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial 2 หลายเดือนก่อน +193

    ደስ የሚል ቆይታ ነበረን አክብራቹ ስለጋበዛቹን እናመሰግናለን!

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 2 หลายเดือนก่อน +8

      God bless you more 🙏

    • @mimiAtena
      @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน +4

      መምህር. ጸግሽ ሽ አመት ኑርልን የተዋህዶ እቁ ሳገባ አንተጋ ነው ኮፍስ የምወስደው

    • @yehulubet3871
      @yehulubet3871 2 หลายเดือนก่อน +1

      Selayehu desbilognale

    • @mayakinfe9872
      @mayakinfe9872 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @mayakinfe9872
      @mayakinfe9872 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 2 หลายเดือนก่อน +43

    ብታወራ ብታወራ የማትጠገብ መመህር ነህ እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
      @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤ወላሂ ስወደዉ ብሰማዉብሰማዉ የማልጠግበዉ❤❤❤ሰዉ ፅግሺ❤❤ሀቢቢ❤❤

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ኡፍፍ

  • @ShambelWeldekiros
    @ShambelWeldekiros 2 หลายเดือนก่อน +19

    ጸግሽ እናመሰግናለን ይህ ሁሉ ምክር እና ስልጠና በነጻ ስለሰጠኸን በእውነት ዳዊት Dreams አንተን የመሰሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎችን እየጋበዘ ለሚያሰተምረን እናመሰግናለን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน +28

    የተዋህዶ እንቁ መምህር ጸግሽ. ነሽ አመት ኑርልን

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተዋህዶ ምልክት አለው ሞኝ

    • @habtamdejenu7874
      @habtamdejenu7874 2 หลายเดือนก่อน

      እር እሱ የጌታ ነው

    • @brtukanderss1630
      @brtukanderss1630 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@habtamdejenu7874 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነው የቤተክርስቲያን ውድ መምህር የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ካላመንህ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ላይ ታገኝዋለህ ኢተርቪው ተደርጎ

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዛሬ ይለያል ትዳር የሁሉ ነገር መሰረት ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ወደ መልህቅ ቻናልም ተቀላቅያለሁ በእውነት ዩቱዩብ ላይ እንዲህ አይነት ነገር ይገኛል ብዬ አስቤም አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ዘመንህን በብዙ ይባርከው የምትወደውን ሰላምህን ያብዛው❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 2 หลายเดือนก่อน +17

    የዚህ ወጣት ምክሩ የሚመቸወ 👍

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጸግሽ ሽልማት ይገባዋል የዘመኑ ጀግና ነው የትዳር እስፔሻሊስት ዶክተር ነው እና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 หลายเดือนก่อน +31

    One of My admirable person❤

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ነው የምልክ በጣም ነው የምውድክ ተባረክ ከምንም ነገርክ እግዚአብሔርን ማስቀደምክ ትልቅ ጥበብ ነው በርታ ኑርልን አልፈክ መሄድ ዪሁንልክ ❤❤

  • @Amriyadula
    @Amriyadula 2 หลายเดือนก่อน +6

    👌👌👌🥰 ከጩኸት ነፃ በሆነ ድምፅ ብዙ ቁምነገር

    • @MeseretMeseret-lh2ir
      @MeseretMeseret-lh2ir 2 หลายเดือนก่อน

      በዚህ እድሜው እርጋታው ❤❤❤

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 หลายเดือนก่อน

      መታደልነው

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 2 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ትምህርት ነው። በውጩም አለም በዚህ ዙሪያ በጣም ነው ምክር ሚሰጥ ግን ደህና ክፍያ ነው ያለው አንተ ግን በነፆ ይህን ይመሰለ ምክር እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት በእግዚአብሔር የበርከት ስራ ነው በደንብ አሰፍፍው እስኪ በክፍለሀገር ሁሉም ለመድርስ በርታልን ወንድማችን!!!።

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፀግሽ ብሰማ ብሰማ የማይጠገብ ትምህርት እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ኑርልን.ተባረክ.እድሜ.እና.ጤና.ይሥጥ.ወድሜ.በጣም.ደሥ.የሚል.ትምህርት❤

  • @ZinetAdem-wz6td
    @ZinetAdem-wz6td 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ የባረከህ ንግግርህ ተሰምቶ ማይጠገብ ምርጥ ሰው ነህ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጸጉሸይ እናመስግናለን በጣም ስው ኣራት ስዓት ይስማል እኔ ግን ኣራት ደቂቃ ያቅተኛል ግን እየተማርኩ ነው ዝም ብየ ለመዳመጥ እድመ ለእናንተ ለውጥ እያመጣን ነው እናመስግናለን በጣም ❤❤❤❤

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፀግሽ

  • @HaymanotSasaw
    @HaymanotSasaw หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ተባረክ ወንድሜ

  • @ainalemdagnew5140
    @ainalemdagnew5140 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝና ጥሩ ሰዉ መሆንህ የሀገርና የህዝብ ኩራት ነህ ። ጸጋይ ።🎉❤

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 2 หลายเดือนก่อน +1

    በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አስማሪና የፋና ላምሮት ምርጡ ዳኛ የሆነውን - መዚቀኛ ብሩክ አሰፋን ጋብዙልን እሱ ጀግናችን ነው ።

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 หลายเดือนก่อน

    1. ጸጋዬ ተባክ አንተ ፈጣሪ የባረክ ሰው ነክ፡፡ ዘመን ይባረክ እረጅም እድሜን ተመኘውልክ

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጸግሽ እግዚአብሄር እንድሜና ይስጥህ❤❤❤

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጸጊሽ ምርጥ መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፅግሺ አሏህ ይጠብቅህ ❤❤
    አተ ምርጥ ምምህር❤

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽ ብትሰማ የማትጠገብ እናመሰግንሀለን❤❤

  • @MeronDejene-r7x
    @MeronDejene-r7x 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባገኝክ ሄጄ ሄጄ የጠፋብኝን የሂወት መስመር እምትጠቁመኝ ይመስለኛል👏👏👏

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር ጸግሸዬ ምንም ብል ምንም ሰለ ማይገልጸህ ቸምታመልከዉ አምላክ ይጠብቅህ በፍቅሩ ያኑሪህ ከኔ በተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ በእዉነት አጥንት ይጠግናል ት/ቲህ የኔ አባት አብዝቸ እወዳለሁ ህይወትን እንዳያት አድርገህኛልና👏❤️❤️

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፀግሽ 1:04:21

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ❤❤🎉🎉🎉

  • @FnanHabte
    @FnanHabte 20 วันที่ผ่านมา

    I appreciate u you are the special person keep going on 🇪🇷🇪🇷

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 2 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ ልጅ እያለሁ በጭራሽ በቤተሰቤ የማልወደድ የአፈር ብይ እንጀራ የምበላ ነበርኩ በተለይ አባቴ በጣም ይጠላኝ ነበር ብአል ሲሆን ሳይቀር ለታናሼ እና ለታላቄ አልባሳት ሲገዛ ለእኔ አይገዛልኝም ነበር አጋጣሚ ከገዛልኝ እንኳ ወይ በጣም አጭር ወይ እረጅም ነዉ ትኩረት ስለማይሰጠኝ ልኬን አያዉቅም ነበር ለእናቴ ሁሉ እኔ የሱ ልጅ እንዳልሆንኩ ሲናገራት እሰማ ነበር እናም እናቴ ከአባቴ ሌላ የወለደቻቸዉ ልጆች ስለነበሩም ለእኔ ትኩረት መስጠት አትችልም አባቴ አይወደኝም እናም አንድ ቀን የፍቅር ቃል ጆሮየ ሰምቶ አያዉቅም ሳድግ እናም በዚህ ምክንያት ገና በ13 አመቴ ከቤት ወጣሁ ካዛ ካፌ መስተንግዶ እየሰራሁ እስከ 9 ተማርኩ በመጨረሻ የትምህርት ቤት ክፍያ ከበደኝ ትቼ አረብ ሃገር መጣሁ ከመጣሁ 8 አመት ሆነኝ እናም የልጅነቴ ተፅዕኖ በስነልቦና ጉዳት አጀድርሶብኛል እሱም
    በራስ መተማመን አይሰማኝም
    መደነቅ ቆንጆነሽ መባል እንደ ሱስ ሆነብኝ ሞራሌ ከፍ እና ዝቅ የሚለዉ ሰዎች ለእኔ ባላቸዉ እይታ ነዉ ሌላዉ ፍቅር መጥገብ አልቻልኩም የሆነ ሰዉ ወደድኩት ወደደኝ ብየ ከሱ ጋር እየኖርኩ ሌላ ወደድኩሽ ካለኝ የበለጠ ፍቅር ፍለጋ ያን ትቼ እሄዳለሁ የተወዳጅነት ስሜት አይሰማኝም በጥቅሉ ራሴን አላዉቅም ሌላዉ በጣም የሰዎችን ነቀፌታ እፈራለሁ even if ራሴን በመስታወት ማየት እፈራለሁ ዉስጤ ግን ጨለማ ዉስጥ የታሰርኩ እሱን መስበር እንዳለብኝ ይነገረኛል በተተለይ ማታ ስተኛ መብረር እየፈለገች ግን ክንፏን የተመታች እርግብ የሆንኩ ነዉ የሚሰማኝ በዚህ ላይ በዚህ ስነልቦና ጫና እራሴን ሁኘ የተፈጠርኩበትን አላማ ሳልኖር የእድሜዬ መሄድ ያሳስበኛል ሳላዉቀዉ ስንከራተት ወጣትነቴን ሳልኖር አሁን 32 አመት ሆነኝ

    • @youtub6675
      @youtub6675 2 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ አንቺ ልዩ ነሽ

    • @EthiochefSchool
      @EthiochefSchool 2 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ፍቅር እኛ እንወድሻለን እኔም እንደ አንቺ እራሴን ነዉ ያሳደኩት በርች እህትሽ ከአዲስ አበባ

    • @OunarAl
      @OunarAl 2 หลายเดือนก่อน +3

      Ayzosh anchi layu nash fatri salmartash nw wadzih mader yamtashew

    • @EngdaWork838
      @EngdaWork838 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yen konjo anchi leyu nesh ye,ewunt hulum wedezhe medr semita miknyat alwu ewodshalhu ❤ehetsh engda ke,aa

    • @EhehBwhe
      @EhehBwhe 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ጠንክራ እንደሆንሽ ግልፅ ነው መንገዱን ልንገርሽ ካለሽበት ፍራቻ የምወጭው ፍራቻሽን ስትጋፈጭ ብቻ ነው ለምሳሌ እራስሽን በመሰተዋት ማየት ትፈሪያለሽ ስለዚህ እይው ....

  • @LalisaBonsa
    @LalisaBonsa 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ኑርልን❤❤❤❤

  • @BarokBarok-w2q
    @BarokBarok-w2q 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜ ይሰጥ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሄር በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስወደው እኮ❤

  • @absabs3111
    @absabs3111 2 หลายเดือนก่อน

    ይገባሐል መምሕርዬ❤❤

  • @aberaberhanu297
    @aberaberhanu297 2 หลายเดือนก่อน

    He is great Guy.I watched this video after the mid night(1:00AM-2:00AM).I was very impressed by his ability to describe the real facts on the ground...very clear and to z point...his narration skill is super! Let God will be with you Tsegish and his teams..

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀግሺ በጣም ናው የማከብርው ሳደምጠው ወየ ባድር ደሰየለኛል

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness 2 หลายเดือนก่อน

    ጸግሽ ጎበዝ በርታ!

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 หลายเดือนก่อน

    Grace is shining on you!!! Thank you for sharing!

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 หลายเดือนก่อน

    You are great person . I am happy to meet you one day!

  • @JilaloJilo
    @JilaloJilo 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @HaymanotSasaw
    @HaymanotSasaw หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል.

  • @AlebachewTadieTube
    @AlebachewTadieTube 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ እንግዳ! እናመሰግናለን ዴቭ

  • @SelamBelay-g5d
    @SelamBelay-g5d 2 หลายเดือนก่อน

    Wow....May the LORD bless you Abundantly🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayetsegaye2146
    @tesfayetsegaye2146 2 หลายเดือนก่อน

    Yemiigerm newu berta tsegish Gena bizu tasayaleh !!!!

  • @mekdesteshome4761
    @mekdesteshome4761 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርህ ተምሬበታለሁ።

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሚወድህ እና የማከብርህ ሰው እናመስግናለን ❤❤❤❤

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንእቁመምህራችንኑርልን❤🙏

  • @YohanaTesfagebriel
    @YohanaTesfagebriel หลายเดือนก่อน

    You are smart keep it up❤❤❤

  • @BekeleFeleke
    @BekeleFeleke 2 หลายเดือนก่อน

    Absolutely true,thank you !

  • @TarikuBula-x2i
    @TarikuBula-x2i หลายเดือนก่อน

    Amazing education

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል አብዛኛው showነው ውስጣቸው ባዶ ነው

  • @hananchernet7798
    @hananchernet7798 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you my dear brother.

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for beautiful words 🤩🙏

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 2 หลายเดือนก่อน

    I love the message ❤ thank you Brother 👍

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @essayessayhailemariam9231
    @essayessayhailemariam9231 2 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ የሌለኝ ጊዜ ፍቅሬን ማቆየት አልቻልኩም ነበር አሁን በ ገንዘብ ስባረክ የእዉነት ፍቅር ጠፋ* ደሞ ጊዜው ይሮጣል 😊

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክክ ባለህበት

  • @SelemonDanieal
    @SelemonDanieal 2 หลายเดือนก่อน +1

    Xerue newe

  • @mek2222ify
    @mek2222ify 2 หลายเดือนก่อน +1

    @MelhkMediaOfficial I always appreciate what you bring to the table. It is very helpful and helps people at least to see inside. But our idea about cheating is a little bit controversial, the one who should be blamed is the person who cheated over his wife/her husband not the outsider person. If someone is faithful to his marriage and God, no one can force him/her to cheat over his/her spouse. 🙏

  • @senaitgebremedhin6630
    @senaitgebremedhin6630 2 หลายเดือนก่อน

    Bless you my dear brother you are smart

  • @mtslalredae7005
    @mtslalredae7005 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤

  • @JerryTsegaye
    @JerryTsegaye 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜህ ይርዘም በጣም ነው የምማርብህ

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዜኣብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @MeseretMeseret-lh2ir
    @MeseretMeseret-lh2ir 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ነው የኦርቶዶክስ መልካም ወጣት ❤❤❤

  • @naollawyer401
    @naollawyer401 2 หลายเดือนก่อน +1

    i am happy to c u here bro

  • @teferiekile736
    @teferiekile736 2 หลายเดือนก่อน

    God bless forever!❤!!

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 หลายเดือนก่อน

    thank you ፀግሽ ❤

  • @MemeBaba-o1f
    @MemeBaba-o1f 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ ምወደዉ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you more blessings

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY SIR.

  • @biruktawitboriso3312
    @biruktawitboriso3312 หลายเดือนก่อน

    How can we address this message in sign language because deaf people should listen this maariage lesson.

  • @damtewn
    @damtewn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ፀግሽ በርታ! ብዙዎቻችን የኖርነው ሀቅ ነው። የፐርሰንት አጠቃቀም ላይ empirical data ሊኖር ይገባል እንጂ ግምት መሆን የለበትም።
    ትልቅ ተስፋ ያለህ ልጅ ነህ እንኮራብሃለን።

  • @MahletBelay-p9g
    @MahletBelay-p9g 2 หลายเดือนก่อน

    tleyaleh abate anem andante anatochn ana ljochn be beeteseb yala chgr meftatn amegnalew❤❤❤

  • @tensolution1084
    @tensolution1084 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @MerryZewdu
    @MerryZewdu 2 หลายเดือนก่อน

    tnx dawit dream

  • @MeronDejene-r7x
    @MeronDejene-r7x 2 หลายเดือนก่อน

    Betam melkamna yetrgaga sew🙏🙏🙏

  • @egzabihertalaknew3508
    @egzabihertalaknew3508 2 หลายเดือนก่อน

    Tsegsh jegna Great ldear ✅✅✅✅✅✅💪💪💪💪👌👌

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing guy

  • @AlemayehuFikadu-q3h
    @AlemayehuFikadu-q3h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤Tsegish

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @konjitabo8080
    @konjitabo8080 2 หลายเดือนก่อน +1

    bless you more ❤

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከኢትዮጵያ ውጭ ያለ ሰው እንዴት ነው የሚያገኝህ እባክህ

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 2 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks you so mucg❤😍😍

  • @meriy703
    @meriy703 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks alote

  • @HananGg-sr2vw
    @HananGg-sr2vw 2 หลายเดือนก่อน

    ፀግዮ ❤

  • @simalegeda2015
    @simalegeda2015 2 หลายเดือนก่อน

    May God bless you ❤

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q 2 หลายเดือนก่อน +1

    Next amibara properties ceo please 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY.

  • @eamantadesse-cg4en
    @eamantadesse-cg4en 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 2 หลายเดือนก่อน

    ልዪ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @bezibeza4956
    @bezibeza4956 2 หลายเดือนก่อน

    New MC amazing 👍👍👍

  • @brictighebretinsae283
    @brictighebretinsae283 2 หลายเดือนก่อน

    Itis God given ghift to find nice wife and nice husband...