🔴 NEW አዲስ ዝማሬ "ዘመንን ሰጠኝ እንዳመሰግን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • 🔴"ከኃጥያተኛው ድንኳን" የሚለው ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ የዘመረው ከ 19 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • "ከኃጢአተኛው ድንኳን" ዘማሪ ዲያቆ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 NEW አዲስ ዝማሬ "ዘመንን ሰጠኝ እንዳመሰግን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ความคิดเห็น • 293

  • @Meseret21
    @Meseret21 8 วันที่ผ่านมา +127

    ይሄንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ እንኳን
    በሰላም በጠና ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 💞💞💞🙏🙏🙏🙏

    • @fasikabera
      @fasikabera 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @Kal-f9c
      @Kal-f9c 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 8 วันที่ผ่านมา +178

    አይ የኔ ነገር ዘፈንም መዝሙርም ነው ምሰማው በዚ ህ አመት በቃሽ እንዲለኝ በሙሉ ልቤ ወደ መቅደሱይመልሰኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ወንድማችን ዲያቆን አቤልበቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ErmiJr-mp5fi
      @ErmiJr-mp5fi 8 วันที่ผ่านมา +7

      Hulacenem endanchi nen ere ...legnam 😑

    • @BelayZeleke-j3j
      @BelayZeleke-j3j 8 วันที่ผ่านมา +2

      Ayezoge anch felge ended esu yastekaklal

    • @fasikabera
      @fasikabera 8 วันที่ผ่านมา +4

      ሁላችንም ነን እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን😢

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 8 วันที่ผ่านมา +6

      አይ ዞን ሁላችንም እንዳንቺው ነበረን ምን ታደርጊያለሽ መሰለሽ ከስልክሽ ላይ ዘፈን ሁለት ስታጠፊ አንድ መዝሙር አውእጂ ዘፈን አዳምጥምጪ ሲለሽ ውስጥሽ መዝሙር አዳምጪ ❤❤❤ አይዞን

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t 8 วันที่ผ่านมา +4

      እመብረሀን ሀሳብሽን ትፈፅምልሽ ግን የእኛ ቁርጥ ዉሳኔ ካለ ይቻላል ወስኝ እማዬ ደሙ ካልቻል በፁሎት ግዜሽ ያቅምሽን ስገጅ ከዛ ይርዳሻል ጌታ ❤❤😂

  • @RedietMengistuMengistu
    @RedietMengistuMengistu 8 วันที่ผ่านมา +29

    በጣም እንወድካለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ።

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 7 วันที่ผ่านมา +5

    አቦ ዘመንህ ብሩክ ይሁን !!!!አንዱ መዝሙርህ ሳንጠግብ ሌላ ትዘምራለህ ይሄ መሰጠት ነው"ሳይተሳሰብ በደሌን ትቶ ፀጋ ምገሱ" ማህቶት እናመሰግናለን!!!

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 8 วันที่ผ่านมา +40

    በዘመናት ላይ ዘመናትን እምትሰራ ጌታ ሀጥያት በደላችንን እረስተህ አዲስ ዘመንን ስላሳይህን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የምህረት ዘመን አድርግልን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻

    • @BerhanuHabtegiorgis
      @BerhanuHabtegiorgis 7 วันที่ผ่านมา

      Zemari melaekit yasemalen Abel mekbib zemenhin yebarkleh bebetu yatsenah

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 8 วันที่ผ่านมา +14

    በአውደአመት ለቅሶ
    በኃጢአቴ ልቤ ተነክሶ
    ለእይታ ብቻ ነጭ ለብሻለሁ
    ልቤ ሳይነጻ ዘመን እሻገራለሁ

  • @AmanuelMequanenet
    @AmanuelMequanenet 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ መሆን
    ማርያምን በጣም ነዉ ደስ እሚል❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 7 วันที่ผ่านมา +11

    ሳይቆጥር ለዚህ ያደረሰኝ
    ማነው እንደ'ርሱ
    ሳይተሳሰብ በደሌን ትቶ
    ፀጋ ሞገሱ
    ዘመንን ሰጠኝ
    እንዳመሰግን በመቅደሱ🙏አሜን እልልልልልልልል👏👏👏
    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ጠብቆ ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 6 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እንኳን አደረሰን ፈጣሪዬ ልቡና ስጠኝ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaleamlakAbebew
    @SaleamlakAbebew 8 วันที่ผ่านมา +19

    ክብር ይግባው 🙏🙏🙏ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ ❤️❤️❤️

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 8 วันที่ผ่านมา +1

      የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤

  • @ሠላማውይትሙሉ
    @ሠላማውይትሙሉ 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👏👏👏

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤♥💚🌻👏🌻🌻🌻🌻👏💚

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሐጢያትን ሳይቆጥር ለዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢 ጌታ ሆይ ይሄን አመት ባርክልን እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @bisratarega-t5v
    @bisratarega-t5v 8 วันที่ผ่านมา +14

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን። አዎ ማን አለ እንደ እርሱ ነውራችንን በፍቅሩ ሸፍኖ በደላችንን ትቶ እርኩሰታችን በቅድስናው ቀድሶ ከዘመን ዘመን የሚያሸጋግር ማን ነው ከአምላኬ ሌላ ዘመኑን ባርክልን ጌታችን አሜን፫

  • @EthiopianOrthodoxTewahedo21
    @EthiopianOrthodoxTewahedo21 8 วันที่ผ่านมา +10

    ዘመንን ሰጠኝ እንዳመሰግን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ZumamTube-150
    @ZumamTube-150 8 วันที่ผ่านมา +13

    አቤቱ እገግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነህ

  • @KalbaKalba-n5q
    @KalbaKalba-n5q 8 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መላክት ያሰማልን ውድማችን

  • @negstikefela5238
    @negstikefela5238 7 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወደማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያንሩህ መጨረሻህን ያሳምረልህ እኛም ወደሃገራችን በሰላም ይመልሰን ለንሰሃ ምትያብቃን

  • @hamziyawoldemichael9788
    @hamziyawoldemichael9788 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዘመን ወደ ዘመን ላሻገረን ❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእኛ አባት የእኛ ጌታ የእኛ አምላክ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን✝️🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ጸጋዎን ያብዛልህ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @maskarammaskaram5067
    @maskarammaskaram5067 5 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤❤❤💕አሜን🙏🙏❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት💕💕💕💕ያስማልን❤❤❤❤❤ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ❤❤💕💕😘😘ይጣብቅህ ብጣም ነው ❤❤❤❤❤የምንውድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕ልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ልልልልልልእልልልልልልልልልልልል

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዘመናት የግዚያት ባለበት ልዑል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tr7ci7nt7i
    @user-tr7ci7nt7i 6 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ

  • @tseonyadamyoutube6625
    @tseonyadamyoutube6625 5 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤enkwan adeseraschu wed ye mahitot midea bemulu adisu zemen beniseha tetiben wed geta yimikerbibet yaderglen 🎉

  • @daT9876
    @daT9876 8 วันที่ผ่านมา +41

    የዘመናት ጌታ ዘመናችንን በንሰሐ አጥቦ ከክፋ ነገር ሁሉ እየጠበቀ ምንናፍቀውን መንግስቱን ያውርሰን አቤል ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በፀጋው ጠብቆ በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ❤❤❤

    • @burtelema5175
      @burtelema5175 8 วันที่ผ่านมา

      Amenn

    • @BezaButa
      @BezaButa 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን ፫

    • @semayawiTube12
      @semayawiTube12 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤አሜንን

  • @-Etantube
    @-Etantube 8 วันที่ผ่านมา +1

    እልል እልል እልል ❤👏👏👏👏🎉🎉🎉
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤሎ🙏

  • @mekuyemik
    @mekuyemik 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላክ የተባረከ ዘመን ያድርግልን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💙💛❤️💚☦️☦️👏👏🙏🙏🙏

  • @emulakew4759
    @emulakew4759 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሰህ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 7 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልል ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ወድማችን ፀዉን ያብዛልህ

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 7 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ የሚል ነው ዘማሪ መክብብ ።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Abenezer918
    @Abenezer918 8 วันที่ผ่านมา +5

    ተመስገን አምላኬ❤❤🙏

  • @HaimiHaymanot
    @HaimiHaymanot 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @bemdem9797
    @bemdem9797 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Seli1621
    @Seli1621 8 วันที่ผ่านมา +6

    AMEN AMEN AMEN YETEBAREKE ZMEN YARGLEN AEMLAKACHIN 2017❤ZMARE MELEKTEN YASEMALEN 🙏🙏🙏

  • @eliasbirhanu5363
    @eliasbirhanu5363 7 วันที่ผ่านมา

    አቤልዬ ወንድሜ ግሩም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @MshelaP
    @MshelaP 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ይስማልና እንካን አደረሳችሁ እልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @DyfdrFhdfy
    @DyfdrFhdfy 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማሪያችን በጣም እንወድሀለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይክብር❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @MeGi-37
    @MeGi-37 7 วันที่ผ่านมา +3

    ከዘመናት እፍታ
    ባርኮ ሰጠኝ ይቅርታ 🙏💝
    የምህረት የይቅርታ ዘመን ይሁንልን 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ የሐንስ አደረሳችሁ አደረሰን የፍቅር ይሁንልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 7 วันที่ผ่านมา +3

    ትድለህ ተሰጦህ መታደል ነው መዝሙሮችህን ስ ሰማቸው አልጠግባቸውም ተባረክልን የኛ እንቁ ልጃችን ❤❤❤

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 7 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ
    በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ
    ፈጣሪ ያድርግልን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማል

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 วันที่ผ่านมา

    ❤️🌻🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯🌻❤️
    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🌿🌻🙏🌻🌿🙏🌿🌻🙏

  • @munawolde
    @munawolde 8 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ መድሀኒያዓለም

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 7 วันที่ผ่านมา +1

    😢 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌾🌾🌾🌾🌾 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌷🌷

  • @me-du5qp
    @me-du5qp 8 วันที่ผ่านมา +3

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 8 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @user-sn7gi7lm1k
    @user-sn7gi7lm1k 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመኑ የሰላም የመተሳሰብየፊቅር ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @AmarechAdane-lg4km
    @AmarechAdane-lg4km 8 วันที่ผ่านมา +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአዲስ አመተ በሰላም አደረሳችሁ የሰላም ዘመን ያድርግልን አምላካችን ዲ/ን አቤል ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @dxbdx81BERHANESH
    @dxbdx81BERHANESH วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አግዚአብሔር ድንቅ አምለላክ ነህ 🌻🌻🌻🌻

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜ ለንስሐ ሰጥቶ ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኩዋን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ
    🌻🌻
    ቅድስት ችግራችን ን መሐሉአን ገነት ዳሩአን እሳት ያድርግልን ያሰፈሰፉ ጠላቶችን በሥላሴ እሳት ያስቁምልን ከዘረኝነት ክፍፍል ያንፃን 💚💛❤20017🌻🌻
    እልል ል👏👏👏እልል ል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 8 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @syrsyr7444
    @syrsyr7444 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ ሳይቆጥር ለዚህ ያደረሰኝ ማነው እንደርሱ
    ሳይተሳሰብ በደሌን ትቶ ጸጋ ሞገሱ
    ዘመንን ሰጠኝ እንዳመሰግን በመቅደሱ /፪/
    እልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
    ሰለሁሉም ❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @abrshhagergna6988
    @abrshhagergna6988 8 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አባቴ❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 8 วันที่ผ่านมา +5

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏 ❤❤

  • @solesole9648
    @solesole9648 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ኑርልን ዝማሬ መልአክት ያሠማህ ፈጣሪ

  • @SaraSara-ml8ql
    @SaraSara-ml8ql 8 วันที่ผ่านมา +1

    አዲሱን ዘመን የፍቅር አድነት ከዘርኝነት ሁሉ የፀዳ ያድርግልን ለሀገራችንን ሠሏሟን ይመልስልን በንሠሀ ታጠበን ዘድንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እስከዚህ ሰአት ላደረሰን ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይሁን ከዘመን ዘመን ያሸጋግረን በሀገር ውስጥ ያሉትንም በባእድ አገር ያልነውንም እሱ ሀሳባችንን አስጨርሶ ለሀገራችን ያብቃን ዘመነ ፍሰሀ 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💕💕💕

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን እግዚአብሔር ይቀበልልን👏👏👏🙏💚💛❤💒

  • @MekdiBekle
    @MekdiBekle 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ እንደዉ የተቸጉረኩት መዝሙርም ዘፈንም እየሰማዉግራገብቶኛል ፈጣራ በቃሸ ይበለኝ ❤🙏🙏🙏

  • @LiyaTeka-e3p
    @LiyaTeka-e3p 2 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ፀጋው ያስፋልን🥰🥰🥰

  • @jerfsdmeefss8573
    @jerfsdmeefss8573 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🌼🌼🌼

  • @tarikent8618
    @tarikent8618 5 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታዬ ከዘፈን አርቀኝ ቃልህን ልኑረው❤

  • @سميرة-خ6ز
    @سميرة-خ6ز 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ዘመነ ማቴወስ የንስሀ የጸሎት የይቅርታ የፍቅር ዘመን ያድርግልን አሜን ❤❤❤ ዝማሬመላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🫶⛪🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-jq4gn9hv9h
    @user-jq4gn9hv9h 7 วันที่ผ่านมา

    ዘመንን ሰጠኝ እንዳመሰግን ተመስገን አምላኬ ☦️😢🤍🤍🤍

  • @meskerem73
    @meskerem73 5 วันที่ผ่านมา +1

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ሆዴ ይባባል😥 የእግዚአብሔር ቸርነት🙏❤ ዘመነህ ይባረክ ወንድም አቤል❤🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 6 วันที่ผ่านมา

    "አላፍርበት በስሙ፣
    ስለዳንኩኝ በደሙ" መልካም ዐዲስ ዓመት አቤላ!

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንኳን አደረሰን❤❤

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ለዚች ቀን ላደርሰን
    አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
    2017🇪🇹🙏🙏🙏

  • @AsKm-z7w
    @AsKm-z7w 8 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን🙏🙏🌻🙏🌻🌻🌻🌻

  • @hanakoer2852
    @hanakoer2852 7 วันที่ผ่านมา +1

    ልልልልልልልልል 🌻ዝማሬ መላክት ያሰማልን ✝️❤️🌻🥰🥰🥰🙏

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ እናመሰግናለን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው !! ዝማሪመላክ ያሰማልን❤❤❤

  • @etagegnGetachew-v3l
    @etagegnGetachew-v3l 7 วันที่ผ่านมา

    እርጂምእድሜይስጥልንአብልየቃለህይወትያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abi-g5n
    @Abi-g5n 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእከት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤ መልካም አድስ አመት ሰላም ለሀገራችን💚🙏

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን አቤል በእውነት ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ ዛሬም ዘውትር ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን

  • @Hanan-x9m
    @Hanan-x9m 8 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ከጤናና ከፀጋ ጋር ይስጥህ

  • @molo280
    @molo280 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 8 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @Nigatuwa
    @Nigatuwa 8 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️ተመስገን እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁንልህን ❤️❤️❤️❤️❤️አሜን ❤️❤️❤️❤️አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @yeab_tech
    @yeab_tech 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ ክብር ይግባው ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ🥰😍🤩 ❤💚🧡

  • @Mes355
    @Mes355 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏😍😍😍

  • @enguchetube
    @enguchetube 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ መዝሙር ነው !! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ለሁላቹም መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ

  • @asdfghjkl-dd3nz
    @asdfghjkl-dd3nz 8 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏🙏

  • @SelamawitAlemayehu-ki2te
    @SelamawitAlemayehu-ki2te 6 วันที่ผ่านมา

    ቃላት አጣውልክ ወንድሜ ❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ❤

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh 8 วันที่ผ่านมา

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 6 วันที่ผ่านมา

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen ❤❤❤❤

  • @estifanos8491
    @estifanos8491 8 วันที่ผ่านมา +2

    Zmare melayktn yasemaln 🙏❤

  • @melakubelayneh7850
    @melakubelayneh7850 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን በጣም እንወድካለን

  • @MsBelex
    @MsBelex 8 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @YeshimbetAssefaw
    @YeshimbetAssefaw 8 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemAbiye
    @EyerusalemAbiye 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 8 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል ዠማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏

  • @fasikabera
    @fasikabera 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመንን ሰጠኝ እንዳመሰገን ሀጢያቴን ሳይቆጥር ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን እንኳን አደረሳችሁ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @2121Meserurk
    @2121Meserurk 7 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ብቻ ነኝ አዳዲስ መዝሙራትን በአዲስ ዘመን መባቻ እየጠበቀ ያለ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 8 วันที่ผ่านมา

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን