♦️" ሁሉን ሰው በእንባ ያራጨ ዝማሬ "manew endeneእንደገና በአዲስ መልክ ተሰራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #New_Ethiopian Orthodox _Mezmur#Amazing_Orthodox Tewahdo _Mezmur#zemari _Tewodros _Yosef#Zemari Mindaye Birhanu#Zemari _Abel _Mekbib#Zemari _Gebreyohanes Gebretsadik#Zemarit_Tsedale_gobeze #Zemari_Engidawerk_Bekele#Zemarit Mezkerem_wolde#Zemarit_Sister_Lidia#Zemarit_Lemlem_Kebede#Finote_Tsidk#ማኅቶት_ቲዩብ_Mahtot_Tube#ቤተ_ቅኔ_bete_Qene_#Agape_Ze_Orthodox#ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረማርያም#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ#ብሩህ_ቲዩብ_Bruhe_Tube#tabor_ታቦር_tube#rama_tube#አሜን_ቲዩብ_amen_tube#egregnaw_media#ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_Zemarit_Mirtinesh_Tilahun_Official#Wudase_Media#solomon_Abubeker_Official#Zemare_Hawaz_Tegegne#Mahibere_Kidusan_Tv#Zemarit_Tirhas#Chernet_Senai#Eotc_Tv#Adugna_Zema#Memher_Mehreteab_Asefa#Et_Art_Media#Samson_Negash#Nebyu_Samuel#Mulken_Kebede#Memher_Zebene_Lema#Mahber_Media#Zerfe_Kebede#Kale_Awadi#Zemari_Dagmawi_Derbe#Gashaye_Melaku#Donkey_Tube#Maraki_Weg#Eyoha_Media#Seifu_On_Ebs#Sheger_enfo#Ashruka_አሽሩካ#anchor_Ethiopia_#Ella_Records#Eyoha_Media

ความคิดเห็น • 259

  • @HabteKiros-n1l
    @HabteKiros-n1l 10 หลายเดือนก่อน +118

    ፃፍ .. ዘምር .. በእንቅፋቶች ተይዘህ እንዳትቀር! እግዚአብሔር ምስክር ነው .. መንፈሳዊ ስራዎችህ ሁሉ ለትውልድ የሚሻገሩ ናቸው።

    • @woinuamaredayenihi
      @woinuamaredayenihi 10 หลายเดือนก่อน +8

      ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሶልዬ የቴሌግራም ሊክህን ብታስቀምጥልኝ ተባረክ !

    • @tigestkebede8055
      @tigestkebede8055 9 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው ወደሜ❤❤❤

    • @ZewduAnagaw
      @ZewduAnagaw 6 หลายเดือนก่อน +1

      አወ በጠም +🤲+ በእዉነትነው አሜን አባቴ 🙏⛪️✝️🤲❤🛐🛐🛐❤🤲✝️⛪️🙏Ⓜ️🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅

    • @genetweldemaryam4343
      @genetweldemaryam4343 5 หลายเดือนก่อน

      ❤🙏🙏🙏🙏AMEEN

    • @jordites3897
      @jordites3897 5 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊pp⁰​@@woinuamaredayenihi

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 5 หลายเดือนก่อน +19

    ይሔ መዝሙር የራሴ ታሪክ ነው😭😭😭 መዝሙሩ ውስጥን የሚነካ አጥንት የሚያለመልም ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወነድማችን

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 7 หลายเดือนก่อน +26

    ማነዉ እንደኔ ማነዉ ሀጢያቱ ያልተቆጠረ 😥😥😥 እኔ አለሁ ስት በድዬዉ አምላኬ በብዙ የማረኝ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @selammak726
    @selammak726 9 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም የሚያፅናና እና ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም።ለኔ የተዘመረ ነው ነው የመሰለኝ 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @EyuApps
    @EyuApps 10 หลายเดือนก่อน +42

    ሶል ወንድሜ ትጋትህ ይገርመኛል. ሰው ዝማሬውን ሰምቶ እንዳይጠቀም ጠላት በብዙ እየፈተነህ ነው ነገር ግን ዛሬም በሚያስችልህ በእግዚአብሔር ታልፈዋለህ
    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ የምወድህ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እደኔ ማነው 😢😢😢😢😢 ብሰማውብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የትናቹህ የተዋህዶልጆች ይህንን የመሰለመዝሙር ኑናስሙልኝ ❤❤❤❤

  • @meklitmulualemenyew
    @meklitmulualemenyew หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን: መዝሙሮችህን እወዳቸዋለዉ: please አንድ የአእመቤታችንን መዝሙር ዘምርልን🙏

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ከፍ ያደረገ እግዚአብሔር ሶልዬ መዝሙሮችህ ድንቅ ናችሁ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ❤❤❤❤

  • @ezaeza2999
    @ezaeza2999 18 วันที่ผ่านมา

    ድምፁ በጣም የተረጋጋ ቀስ ብሎ ልብን አእምሮን የሚሰበስብ ❤

  • @tig5082
    @tig5082 9 หลายเดือนก่อน +97

    የተዋህዶ ልጆች አበረታቱት ወድማችንን 🙏🙏🙏😘

    • @fasikaBera-d2d
      @fasikaBera-d2d 7 หลายเดือนก่อน

      አረ ነዉ እንዴ ኦርቶዶክስ መስሎኝ ነበር

    • @Psalm18-1
      @Psalm18-1 6 หลายเดือนก่อน +2

      We will ❤

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@fasikaBera-d2dየምትቀልድበትን ቦታ ለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አኮ ነው የሚባለው ወይሰ አለማወቅ ነው ነው አንዴ ያስባለክ

    • @lidiyafikru7114
      @lidiyafikru7114 5 หลายเดือนก่อน

      @qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq qqqqqq qqq qqqq qqqq qqqqqq qqq qq qqq qqqqq qqq qqqq qq ​@@selamselam8531

    • @Kibrekidusan4993
      @Kibrekidusan4993 3 หลายเดือนก่อน +2

      ተሀድሶ ነው የሚሆነው ኦርቶዶክስ አይደለም

  • @mekedesdaniel5348
    @mekedesdaniel5348 13 วันที่ผ่านมา

    እያለቀስኩኝ የምሰማው መዝሙር ለኔ የዘመረው ያክል የሚሰማኝ

  • @mekdesteshom7288
    @mekdesteshom7288 8 หลายเดือนก่อน +8

    መዝሙሮችህን እለቀስኩኝ ነው የማዳምጣቸው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @babimergia3856
    @babimergia3856 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወንጌልን በመዝሙር ድንቅ መዝሙር ወንድሜ በርታ በርታ በርታ ፈጣሪ ጨምሮ። ይባርክህ ❤❤❤

  • @BelayNegash-44
    @BelayNegash-44 5 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድሜ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት:: ባርከኸኛልና ተባረክ!

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
    @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 6 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ መዝሙር በቃ ያኔ ታሪክ ነው እማምላክን በእንባ ነው የሰማሁት፣ኡፍ አባ ምን እልሃለሁ ቃላቶች ስንኩል ናቸው አንተን ለማመስገን ተመስገን ምን እሰጥሃለሁ ሁሉ ያንተ ነው፣መላአክተ ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ማርያም-ቀን21
    @ማርያም-ቀን21 หลายเดือนก่อน +1

    ከ አንተ የምወደው መዝሙር በጣም የማለሰቸው መዝሙር 1= ፀልይለት
    2=ማነው አንደኔ
    3=አስታዋሽ አለኝ
    በቃ በአንተ አንደበት አግዚአብሔር የተናገኝ ያክል ይሰማኛል ምንም የምለው ነገር የለም እድሜ ጤና ሰላምን ፀጋ በልጃቸች ይባርክ እወዳለሁ የኔ ወንድም በርታ ❤❤❤

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase 10 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። 🥰🥰🥰🥰

  • @zemarisebokagudeta6174
    @zemarisebokagudeta6174 10 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢amen amen ማን ይሆን እንደኔ የተወደደ😢😢😢😢ሀጢአቱ የተረሳለት ደግሞ በፍቅር በምህረት የታየ
    ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ከዚህ የበለጠ የምትሰራበትን ይጨምርልህ

  • @hewantazebachew5356
    @hewantazebachew5356 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zamar melaketi yasemalen ye agelegelote zemenhen yebareki❤❤❤

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 9 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ዘማሪ ሰለሞን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታልን እነዚህን ጥዑም ዜማዎች ላይ እንቅፋት ለመሆን ጠላት ይደክማል ግን አያሸንፍም በርታ 🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 6 หลายเดือนก่อน +24

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሶል ወንድሜ። አንተን የመሰለ ድንቅ አገልጋይ! ወንጌልን በዝማሬ ሰባኪ! የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤

  • @HiwiworknheMoges
    @HiwiworknheMoges 24 วันที่ผ่านมา +1

    Zemare Melaktin Yasemalig

  • @EdenAdis
    @EdenAdis หลายเดือนก่อน

    Enem enem enem
    Kalehiwot yasemaln tebarek

  • @werkegebremariam8080
    @werkegebremariam8080 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 5 หลายเดือนก่อน +16

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱም ለዘላለም ያኑርክ።

  • @BiriktiHabtemariamWeldu
    @BiriktiHabtemariamWeldu หลายเดือนก่อน

    Zemare melaket yasmalen.wendmachn.ejeg grum mezmur

  • @enkenyeleshhabteyesf7817
    @enkenyeleshhabteyesf7817 9 หลายเดือนก่อน +11

    እልልልልልልልልልልልልል! ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ወደ ቤትህ መጣህ እስከመጨረሻው ያፅናህ ወንድሜ

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 10 หลายเดือนก่อน +3

    Sol በጣም ጠንካራነህ😞 በረታ እግዚአብሔር ከንተ ጋ ይሁን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን ወንድማችን ሶል

  •  6 หลายเดือนก่อน +2

    Ebakihin ይርድአነ አምላክነ milew mezmur yalebetn album upload adrgln eski

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት:: ባርከኸኛልና ተባረክ

  • @draauae779
    @draauae779 6 หลายเดือนก่อน +18

    ማነው እንደኔ እጅግ በብዙ የተማረ😢😢 የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ አምላኬ ክበር ተመስገን❤❤ ሶል በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @Peace2whole
    @Peace2whole 3 หลายเดือนก่อน

    የማይጠገብ መዝሙር 😍

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenhin ybarkih zmare melaekin yasemah❣️🙏🙏🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @elunaelu1904
    @elunaelu1904 5 หลายเดือนก่อน

    ማነው እንደእኔ እጅግ በብዙ የተማረ🙏🙏🙏

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen zemra melktn yasmlen ❤

  • @HanahanaHana-k1t
    @HanahanaHana-k1t 6 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤ወንድሜ ከአኬ ጋር ያደረከውን ጥያቄና መልስ ሰማሁ እኔም ጥያቄ ነበረኝና መልሰህልኛል የአሁን መዝሙራት ለሁለቱም ቤተ እምነት እንዲመች ተደርጎ እየተሰራ ግራ ይገባናል ለቤተክርስቲያን መጠበቅ እናንተ ግድ ይላችኋል ...እኔ ግን አንተን ሳላውቅህ ድምፅህን ሳልሰማ እምነቴንና እራሴን የጠበኩ መስሎኝ አሳዳጅህ ነበርኩ በእንባና በንስሀ ሆኜ ይቅርታ እልሀለሁ ወንድሜ❤❤❤

  • @GenetMulugeta-h6u
    @GenetMulugeta-h6u 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGetachew-g8n
    @GenetGetachew-g8n 2 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaktn yasemalen

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አባታችን + ዝማሪ መላክትን + ያስማልን + አመላኬ ሆይ ማረን + ይቅር በለን ጌታ ሆይ ይቅርታ ማረን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ⓜ️🅰️🆗✅

  • @merhawitekubay4046
    @merhawitekubay4046 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፣አምነን ነው የፀደቅ ነው ።

  • @Samrawit-e4m
    @Samrawit-e4m 3 หลายเดือนก่อน

    Yene abat yeagelglot zemnhn yarzmln 😍😍😍😍🙏🙏

  • @Helen2119
    @Helen2119 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድሜ

  • @tig5082
    @tig5082 9 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን/፫ ዝማራ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚበላይ ፈጣሪን የምታመሰግን ይሁንልክ እኔ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው😘😘

  • @sekinaabdo1399
    @sekinaabdo1399 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek geta abzito yebarekeh🙏🙏🙏🙏❤

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 10 หลายเดือนก่อน +7

    የተማርኩ ነኝ የተማርኩ
    በአንተ በቅዬ የፀደኩ
    ያልታሰበብኝ ምህረት ያለኝ
    ያ ባለታሪክ እኔ እኮ ነኝ😢❤❤❤
    መሀሪዬ ኢየሱስ እዳዬን ሁሉ ከፍለህ ነፃ ስላወጣኸኝ ተመስገን🙏❤
    ሶልዬ ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ😍

  • @daveassefa2457
    @daveassefa2457 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሶልዬ ወንድሜ እግዚሀብሔር ይባርክህ አኔ የፈርኒቸር ባለሙያ ነኝ በዚ አይነት የሚያስፈልግ ነገር ካለ አለሁ

  • @adomaygenet
    @adomaygenet 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more ye Egziabher sew Sole!

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 9 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarke ❤

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha 5 หลายเดือนก่อน

    አንደበትሕን እግዚአብሔር ይጠብቅልሕ❤❤❤

  • @user-de4hj7ih4f
    @user-de4hj7ih4f 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሶልዬ እንኳንም ወደ ቤትህ ተመለስክ ውድቀቴን ጠላት ሲጠብቅ
    ከፍ አልኩኝ ወደ ከፍታ
    በእምነት የተማመነህ
    ድል አለው የማታ ማታ
    ይቅርታ የማያልቅብህ
    ይቅር ባይ አምላክ ነህና።

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 7 หลายเดือนก่อน +7

    የልዑልንእግዚአብሔር ሀይል አይልህ በእውነት ፀጋህ ይብዛ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ማነው እንደኔ ማነው ሀጥያቱ ያልተቆጠረ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ አሜንንን🙏❤🙏

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ሶል ፀሎቴን አላቋርጥም መልስ አገኛለሁ 🎉ፀጋ ይጨምርልህ

  • @mosgospelsongs5134
    @mosgospelsongs5134 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @hirutabebe5426
    @hirutabebe5426 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🏾 ❤❤amen

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 3 หลายเดือนก่อน

    በረታል ወንድማች❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahig506
    @mahig506 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ከ አኬ ጋር ያደረከውን ቆይታ ተመልክቼው ነበር በቲክቶክ, እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር🙏🏽, መልሶችክ ትህትናክ ይቅርታክ አነጋገርክ ሁሉም ከልብክ እንደሆነ ያስታውቃል እና እንኮን ፈጣሪ ወደቤትክ መለሰክ ወንድማችን, በርታልን ፈጣሪ ከዚ በላይ ይባርክክ ያጠንክርክ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋክ ከ ጉያዋ ታኑርክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 3 หลายเดือนก่อน

      Amene

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tabark getaa iyasus yibarkh ❤❤❤ sol

  • @YaftudYaf
    @YaftudYaf หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን የመሰለ መዝሙር እይታ(view) ብዙም የለውም እባካቹ ሼር እያደረግን🙏
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በቤቱ ያፅናክ💕💕🙏

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
    @አድርምጃሣልራመድአንችንይ 5 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Wanishet
    @Wanishet หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉ኣሜን

  • @alemneshmekonen5924
    @alemneshmekonen5924 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @RobinaHabtom-on8pg
    @RobinaHabtom-on8pg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሶልዬ እንደዚህ በርታ ወደኋላ ሊያስቀርህ የሚዞርህን ክፉ አሸንፈው ቢገባን ይህ መዝሙር ብቻ ባነጸን እራሳችንን በፈተሽንበት

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልገሎት ዘመንወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏

  • @Adane-z2t
    @Adane-z2t 3 หลายเดือนก่อน

    Ere Bemaryam endezih aynet zema tewu yebetekrstiyanachenen zema amtulen

  • @KokobeGerma
    @KokobeGerma 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ዋድማችን ማዝሙሮችህ በጣም ዳስ ይላል በ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edenmehari1468
    @edenmehari1468 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል የለኝም በጣም ደስ የላል እግዚአብሄር ፀጋውን እያበዛልህ እውነትም ድል አለው የማታ ማታ

  • @TigiTIGIST-jq7sw
    @TigiTIGIST-jq7sw 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ በዚሁ ቀጥል

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን 😥😥😥🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @KedstGetachw-n7q
    @KedstGetachw-n7q 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስምች ማልጠግበው😢😢😢 ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ውድማ❤❤❤❤

  • @سميرةالحبشيه
    @سميرةالحبشيه หลายเดือนก่อน

    አሜን🥺🙏

  • @rosealan
    @rosealan 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢❤❤❤

  • @tilahunmegersademessie3760
    @tilahunmegersademessie3760 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሶል እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ ታበርታ ጠንክር ማንንም አትስማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewbdargetu4822
    @yewbdargetu4822 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤❤

  • @BlinKassa
    @BlinKassa 6 หลายเดือนก่อน +7

    በርታ ከተረፉት ሆነሀልና

  • @user-mercy588
    @user-mercy588 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይመስገን በጣም ብዙ በደሌን ይቅር ብሎ ዛሬ ላለሁበት አድርሶኛል ወንድሜ ተባረክልኝ ቁስሌን በመዝሙር ስላከምክልኝ

  • @AlzerLove-gf5sq
    @AlzerLove-gf5sq 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @milly7878l
    @milly7878l 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንደኔ እጅግ በብዙ የተማረ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ አምላኬ ክበር ተመስገን ስለ እመቤታችን የዘመርከው መዝሙር አላየሁም ተመልሻለሁ ካልከን እስኪ ዘምረህ አሳየን ወንድማችን ሙሉ እንዲሆን እምነትህ

  • @abebatadesse8601
    @abebatadesse8601 หลายเดือนก่อน

    diniq new ....newrachin tekedino ..bechernetu elet elet alen 😢

  • @Kalkidan_Hulunayehu
    @Kalkidan_Hulunayehu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️

  • @HannaHaileMariam-f6l
    @HannaHaileMariam-f6l หลายเดือนก่อน +1

    I heard it with tears❤,እግዚአብሔር ይባርክህ👏

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱም ለዘላለም ያኑርክ።

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 10 หลายเดือนก่อน +3

    💖 Egzeabehare yemasgan!!💖 🥰🥹😭💜🥰💚🥰🩵🥰♥️🥰🩵 Man Enda Egzeabehare!!♥️🩵 Medehaneylem!!♥️💯🎉👏👏🥳🔥

  • @lidiyamesenbet5856
    @lidiyamesenbet5856 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታን ከተበቀሉት ሣይሆን ከተቀበሉት ወገን ያልተዘበተበትን የ ኢየሱስን ስም መስማት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 2 หลายเดือนก่อน

    Manew Endena endenaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @TigistLemi-os5zl
    @TigistLemi-os5zl 5 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮችህን ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ነው

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች እንዳሉ ባውቅም አንተ ግን እንደምትፀና አምናለሁ።

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @MekdesGossaye-v9t
    @MekdesGossaye-v9t 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንዴሜ ዝማሬህ ተሰምተው አይጠገቡም የሚገርም ዝማሬ "የተማረ" እውነት ብለሀል

  • @LamrotK
    @LamrotK หลายเดือนก่อน

    ይኸ

  • @Beti-m9d
    @Beti-m9d 10 หลายเดือนก่อน +7

    ስወድህ ወንድሜ ንፁህ ወንጌል ናቸዉ መዝሙሮችህ በጣጣጣጣም

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 5 หลายเดือนก่อน

      ንፁህ ያልሆነም ወንጌል አለ??

    • @nነኝ
      @nነኝ หลายเดือนก่อน

      ​@@Sara-j9c6eአዎ አለ ከርቶዶክሰ ተዋህዶ❤ ----------- ዉጭ የሆንትን ሁሉ

  • @RahelGashaw-my7kk
    @RahelGashaw-my7kk 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለህይወት ያሠማልን ዘመንህ ይባረከ ወንድሜ ለኔ የተዘመረ እስኪመስለኝ ድረስ

  • @ydproduction6709
    @ydproduction6709 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሶል አንተን ሳስብ እነ ቅዱስ ጳውሎስ ይታወሱኛል

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zadzetewahdoTube
    @zadzetewahdoTube 3 หลายเดือนก่อน

    Aman 3❤❤❤🎉

  • @KidistAlebachew
    @KidistAlebachew 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ነፍስን የሚየለመልም ዝማሬ ነው

  • @emu8501emu-ur4eu
    @emu8501emu-ur4eu 10 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤ልብ የሚነካ