🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

ความคิดเห็น • 852

  • @hanazerfu5578
    @hanazerfu5578 6 วันที่ผ่านมา +35

    የኛን በደል ሀጺያት ክፋት ሳትቆጥር ለህይወታችን አዲስ ምእራፍ እያስጀመርክ በተስፋ እየጠበከን በምህረትህ እየጎበኘቨን ሁሌም በአዲስ ዘመን የምታሻግረን አባቴ ክብርህ ከፍ ይበልልኝ😢😢😢😢😢

  • @bayalogos4895
    @bayalogos4895 2 ปีที่แล้ว +24

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታፈቅረኝ (2)
    የአዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ (2)
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየው ከተሻገርኩ
    ኦ ማስያስ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩ
    ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ
    ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ
    ማዕበሉን ወጀቡን አሳልፈህ
    ጨለማውን አብርተህ
    ላምልክህ ሳልሰለች በዘመኔ
    ካንተ ሌላ ማን አለኝ ከቶ ለኔ
    እልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ
    ትላንትናዬን ጠል አልብሰኸው ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ
    ባጌጠችው የምድር መሃል ሆኜ
    እቀኛለሁ ምስጋናን ስለ አዳኜ
    አበባውን በምድር ስላፈካ
    ውዳሴ አለኝ በዘመን ማይለካ
    ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል
    ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሃል
    ያንተ ወንዞች በውሃ ከተሞሉ
    ተራሮችም ምስጋናን ያመጣሉ
    በሸለቆ በአለቱ ንቃቃት
    ያሉት ሁሉ ያቀርባሉ ስብሐት
    ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት
    ግዛው ዘመኔን ውረሰው ውዴ የኔን ማንነት
    አዝማናቱ ስራህን እያሳየ
    ልሁንልህ ከዓለም የተለየ
    ብበድልህ ባስከፋህ ሳትቀየም
    አዲስ ዘመን አመጣህ ጌታ ለኔም
    ቀን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩ
    ከጸጋህ ዙፋን በእምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩ
    ምን ሊረባኝ ካንተ ጋ ካላረጀው
    ያለ ቃልህ በዘመን እንዲያው ባጀው
    በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
    ላገልግልህ በዜማ እንደገና

  • @Sisayneh-Berhanu21
    @Sisayneh-Berhanu21 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየሄኝ
    ኦ አምላከ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ሰቡህ እያልኩኝ።
    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 3 วันที่ผ่านมา +13

    የአለማት ጌታ የሆነዉ ፈጣሪ ይመሰገን እመብርሀን እናቴ አመሰግንሻለሁ ከልጅሽ እያማድሽ ለዚህ አመታ ስላደረስሽን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤

  • @genimar3183
    @genimar3183 2 ปีที่แล้ว +88

    ምን ብትወደኝ ነው ም ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻የተዋህዶ
    ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ
    አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏💚💛❤

  • @tadewos23
    @tadewos23 2 ปีที่แล้ว +98

    ንጋቴ ነህ። የጠዋት ደስታዬ። ወንድሜ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ልብን ስለሚሰሩት ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

  • @nibretzewuge2864
    @nibretzewuge2864 2 ปีที่แล้ว +140

    እንደስራችን ሳይሆን እንደ ምሕረቱ ለዚህ ቀን ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን መጪዉ ዓመት የሰላምና የምሕረት ዓመት ያድርግልን🙏❤

  • @birhandegneh8050
    @birhandegneh8050 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማአሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በዐጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንኅን ይባርክልን

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 2 ปีที่แล้ว +97

    የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን

    • @hymehyme7813
      @hymehyme7813 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤🙏❤

  • @ejgsh8227
    @ejgsh8227 2 ปีที่แล้ว +111

    እንኳን አድረሳችሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድል አቤልዬ ክፉ አይን አይይብን በቤቱ ያይናልንን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏🙏የምናዝንበትና የምንከፋበት ሳይሆን የምንደሰትበት አመት እመቤቴ ማርያም ታድርግልን

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f ปีที่แล้ว +16

    እንኳን አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች የመከራው ዘመን የሚያልቅ ይሁንልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wubeabera4778
    @wubeabera4778 ปีที่แล้ว +8

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፣፣
    ሁሉን የምትችል ይቅር ባይና መሐሪ አባት ሆይ የጠፋሁት ልጅህ እኔ ወደ አንተ ቀርቤያለሁ የምቀርበዉም
    ፣፣፣፣
    በነገር ሁሉ አንተ ከእኔ ጋር በመሆን የጨለመው እዲበራ የጠመመው እንዲቀና አድርግልኝ፣፣
    ስጋህንና ደምህንም በመቀበል ከአንተ ጋር ለመኖር አብቃኝ ፡፡ ለነፍሴ ጥቅም ይሆንልኝ ዘንድ አንተ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ሰማያዊ ምግብ የሆነዉ ሥጋህንና ደምህን በታላቅ አክብሮትና ትህትና በፍፁም መመለስ ኃጢአያትን በመናዘዝ እድቀበልው አድርገኝ መቀበሌም ለህይወት እንጂ ለሞትና ለመፈራረጃ እንዳይሆንብኝ አንፅተህ ጠብቀኝ አሜንን ፣፣፣፣፣፣፣፣፣
    ዘወትር መተላለፌን አይተህ በቸርነትህና በምረትህ እጆችህ የደገፍከኝ አምላክ እኔን የጠፋሁትን ልጅህን ወደ እቅፍህ እድመለስ አንተ እርዳኝ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን🌻🌻🌻አሜን

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 2 ปีที่แล้ว +25

    ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጥዑም ዜማ ነው

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሀገራችንን የኢትዮጵያን መከራ በቃሽ ይበላት በሠላም ወደ ዘመነ ሉቃስ ያሸጋግረን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ።

  • @shortsvideofeed
    @shortsvideofeed 2 ปีที่แล้ว +19

    የአለማት ጌታ የሆነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
    እመብርሀን እናቴ አመሰግንሻለሁ ከልጅሽ እያማለድሽ ለዚህ አመት ስላደረስሽኝ

  • @user-il4tp6dz9k
    @user-il4tp6dz9k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን የኛ ጌታ ለዚች ቀን ላደረስከን ብዙወች ይችቀን እየጠበቁ ያልደሱ አሉና እንደ ቸርነት ለዚች ቀን ካደረስህን ላተ ምን ይሳንሀን መልካም በአል የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የከርሞ ሰው ይበለን ሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነትን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ox5hk1ur3m
    @user-ox5hk1ur3m 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐💐 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ❤❤❤

  • @menewyeletabebe6714
    @menewyeletabebe6714 วันที่ผ่านมา

    የየለቱ ስራዬ ምንም ባይሆንም
    በማይመረመር በሚያስገርም
    በጥበብህ በሚያስደምም
    ያደረስከኝ መድሀኒያለም
    ላመስግንህ ለዘላለም
    አሜን ።

  • @user-jl1zn1zy2r
    @user-jl1zn1zy2r 2 ปีที่แล้ว +6

    ምን ብትወደኝ ነው ም ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ
    እልልልልልልልልልልል ጥኡመ ዜማን ያሠማልን እንዃን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🤣🌻🌻🌻🌻🤣🤣

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WerquAlem
    @WerquAlem 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን((3))🙏🙏🙏🙏 አልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 አንካ አደራሰን ላድስ ዓመት አምላክ በደለን ይቅር ብልህ በመንድህ ምረኝ አብየቱ ይቅር በሀል ነህና ይቅር በለን በድስ ዓመቱ አድስ ልብ ስጠኝ ላንዳታ ላገልል አን ባርያህ😢🙏🙏🙏🙏

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 ปีที่แล้ว +9

    ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ እዘምራለዉ ስቡህ እያልኩኝ ....ተባረኩልኝ አቤልዬ ዝማሬ መላህክትን ያሰማህ በዚህ መዝሙር የተሳተፋችሁ ሁላችሁ አመሰግናለዉ ተባረኩ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 ปีที่แล้ว +211

    ተመስገን የኔ ጌታ ዚህች ቀን ላደረስከኝ 🙏 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @edeneden407
    @edeneden407 2 ปีที่แล้ว +10

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ዝማሬ መላክተትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @belidesta
    @belidesta วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልል ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ኦ አምላኬ

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሪ ማላክ ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ብትዉደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየከኝ እኔ ቸር ጌታ ስለማይነገር ስጦታህ አምላኬ ሆይ ተመስገን

  • @REZ_On21
    @REZ_On21 ปีที่แล้ว +5

    ምን ብትወደኝ ነው ም ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ

  • @HananGze
    @HananGze วันที่ผ่านมา

    ስምህ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን🙏💖

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህም ቀን ስላደረስንን ስላደርሳችሁ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ እስከመጨረሻው ያፁናልንን

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን ትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አድስ ዘመንን ቀን ያሳየኧኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐👏👏🤲💐👏👏👏👏👏👏💐💐💐እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 ปีที่แล้ว +2

    ደጋግሜ በስማዉ አልጠገበኝ ያለ መዝሙር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ 🙏🙏🙏 ዘማሪመላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ ተመሠገን እችን ቀን እንዳይ የፈቀድህልኝ የድንግልማርያም ልጂ ሰምህ ለዘላለም ይተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @molowdadi6889
    @molowdadi6889 ปีที่แล้ว +7

    ተመስገን የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ላተይሁን ለዚች ቀን ላበቃህኝ ተመስገን እንኳን አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wi8yf8uf5m
    @user-wi8yf8uf5m 2 ปีที่แล้ว +7

    ተመስገን አምላኬ ለዚች ቀን ላደረሰን ለቸሩ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይገባል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብዙ መከራን አሳልፈን ለእነ የንሰሐን ዘመንን ሰቶ አዲስ አመት ለማየት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን አምና ከእኛ ጋር የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙዎች ናቸው

  • @Tegets
    @Tegets วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን.አምላኬ.ለዚችቀን.ያደረሰከኝ
    ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.ወንድማችን.🙏🙏🙏🙏

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክተ ያሰማለንአሚንአሚንአሚንአሚንአሚን❤❤❤❤❤🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @MahibereTeklehaymanot
    @MahibereTeklehaymanot 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንቁ የ ተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️

  • @batiytube5166
    @batiytube5166 2 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክ ዝማሬዎችህ ከልብ እንባ የሚያስወጣ ነው

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ይሄንን ሁሉ መከራ አሳልፎ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
    ቢኒዬ ደግሞ ትችላለህ ሁሌም ለእኔ አንደኛ ነህ

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን 😢 እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚ ቀን ያደረሰን ❤ እልልልልልልልልል 🤲✝️🤲🌻🌻💛💚🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺✝️✝️✝️🌺🌺❤️❤️❤️❤️🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልል ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-ph3qd8fo6m
    @user-ph3qd8fo6m วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን የኔ ጌታ ዚህች ቀንላደረሰከ
    ዝማሬ መላአክት የሰማልን❤❤❤❤

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስከን ለዚች ቀን ያደረሰን ወድማችን መምራችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @zetseatgashaw4173
    @zetseatgashaw4173 2 ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው።

  • @bereketfiesseha
    @bereketfiesseha 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ። እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ የፅናህ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የዚ ሁሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአቤሔር ይክበር ይመስገን ትላንትን አሳልፎ ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን ለህዝቦቿም ፍቅርን ያብዛልን ለታመሙት ፈውስን ለታሰሩት ምረትን ለተራቡት ምግብን ለታረዙት ልብስን ሁሉንም በቸርነቱ ያስብልን አዲሱ አመት የሠላም የፍቅር ይሁንልን

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አደረሳቹ ተመስገን ለዚህች ቀን ያደረስከኝ እኔ ማነኝ
    በእውነት ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅና ወንድማችን ዲያቆን አቤል

  • @Gelilatesfaye-vw4sn
    @Gelilatesfaye-vw4sn ปีที่แล้ว +1

    ደብረምህረት ኪዳነምህረት እና ደብረ ቀራኒዮ ቤተክርስቲያን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 ปีที่แล้ว +8

    ምን መባረክ ነው በዚህ እሳት ዘመን😍😍😍 ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @user-ez9jv4jj7v
    @user-ez9jv4jj7v ปีที่แล้ว +4

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ በቀን በቀን እሰማዋለሁ ሁሌም አድስ ነው የሚሆንብኝ ጸጋ ጥበቡን ያብዛልን ዕድሜክን ሳብ ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ ከዘመን ዘመን ላሻገረን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🥰🥰🥰 መላው ኢትዮጵያዊን ሀገራችሁን ለምትወዱ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ሰመነ ሉቃስ አደረሳችሁ አደረሰን 🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌸🌸🌸

  • @hemien15
    @hemien15 ปีที่แล้ว +3

    መዝሙሮቸህን በሙሉ ብሰማቸው አልጠግባቸውም መጽናኛዎቼ ናችዉ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ፡፡

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g 2 ปีที่แล้ว +9

    ተመስገን አምላኬ ለዚህ ያበቃኝ 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ የተዋይዶ ልጅች በሙሉ ❤🙏🙏🙏🙏

    • @user-en9ut9or9d
      @user-en9ut9or9d 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ፍሬ🙏💚💒💚

  • @weletegebrel2293
    @weletegebrel2293 2 ปีที่แล้ว +7

    በቤቱ ያፅናህ እንደትዝታው በዘመረበት አንደበቱ የስድብ መአት ከማውረድ ይጠብቅህ ።ዝማሬ መላእክትም ያሰማልን።

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 2 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏የሰላም አመት ያርግልን 💚💛❤️

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +6

    ኦ "አምላኬ"ክበር ተመስገን ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏

  • @enatemariam392
    @enatemariam392 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ከባድ ዓመት ከባለቤቴ ጋር እንዳሳለፍኩ እኔና መድሐኔዓለም እናዉቃለን፡፡ እንደ አባቶቼ ወደ ማልመለስበት እስክሄድ አርፍ ዘንድ ተወኝ እንዳለ ልበ አምላክ ዳዊት እኔንም ይችን ዓመት ተወኝ፡፡ ተመስገን ለዚህ ያበቃኽን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ እንኳን አደረሰህ ግሩም ዝማሬ ተባረክልኝ ከዚህም በላይ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w 11 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ መላክት ያሰማን💚💛❤🕯⛪💠👏🌻🌻🌼🌼🌼

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🌼💐🌼🌻🌼💐እልልልልልልልልል

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል🌻ልልልልልል🌻ልልልልልልልልል🌻 በአዲስ ዘመን ጌታየ ስራኝ 😥 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም አድስ አመት ያድርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለአለም በሙሉ ይላክልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤ የኦርቶዶክስ ተዋህቶ ልጆች እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አዲሱን አመት በሰላም በጤና በፍቅር በአንድነት እግዚአብሔር ይባርከን ሀገራችን ኢትዮጵያውያን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re ปีที่แล้ว

      አሜን እማ❤

  • @user-yh2zd3xn1d
    @user-yh2zd3xn1d 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ፳፻፲፭ ዓመተ ምሕረት እንዴት ያለ ዘመን ይሆን??? የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሁላችንም ንስሐ ስንገባ ነውና አዲሱ ዓመት የትንሳኤ እንዲሆንልን ንስሐ እንግባ ወዳጆቼ
    ዕድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ

  • @maryy852
    @maryy852 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን

  • @King_nation12
    @King_nation12 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን እግዚአብሔር ይህን አዲስ ዘመን የሰጠኸን🙏🙏🙏

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውንድማችን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጅና ኢትዮዽያን አመቱ የሰላም የጤና የፍቅር የመዋደድ እንዲሆን እመቤታችን ትረዳን

    • @hymehyme7813
      @hymehyme7813 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝች ቀን ሰለ አደረስከኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @Yonasbiyazn
    @Yonasbiyazn วันที่ผ่านมา

    ተመስገን አምላኬ ለዚህ አመት በሰላም ስላደረስከኝ ፪፲፩፯ በሰላም አኑረኝ በዚህ አለም ላሉት ሁሉ ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @liduadal6013
    @liduadal6013 11 หลายเดือนก่อน

    ግዛዉ ዘመኔን ዉረስ አምላኬ የኔን ማንነት❤

  • @molowdadi6889
    @molowdadi6889 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 2 ปีที่แล้ว

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩ
    እውነትስ ምን ብትወደኝ ነው አምላኬ ክብርህ ይስፋ ተመስገንልኝ! የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እንኳን አድረሳችሁ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያድርግልን።

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየሃኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር የብርሃን ዘመን ያድርግልን አሜን

  • @andinetgebrewoled8288
    @andinetgebrewoled8288 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኔ ጌታ ያያ አመትን ያሳለፍክልኝ ተመስገን

  • @yeshites1080
    @yeshites1080 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን የሰራዊት ጌታ ዘመኔን ባርክልኝ

  • @tirsiteweldeeyesus8772
    @tirsiteweldeeyesus8772 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን አምላኬ ለዚ አዲስ ቀን እና አዲስ ዓመት ሲለሰጠን 🌻🌻🌻🎚️

  • @warwar9846
    @warwar9846 2 ปีที่แล้ว

    betam dess yemil mezmur zmare melayktn yasemalin,mlkam adis amet yadrgln! Amen

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልል ተመሰገን ጌታዬ የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳቹ ወንድሜ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuyeGerma-n4q
    @EmuyeGerma-n4q 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ አድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 2 ปีที่แล้ว +1

    እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ.... መ ልካም አዲስ አመት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌻🌻🌻🌻🌻)🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @wubitadmasu8406
    @wubitadmasu8406 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን መዝሙር በአደመጥኩት ቁጥር አለቅሳለሁ በፍፁም የማይጠገብ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @GetahunAddis-i4o
    @GetahunAddis-i4o หลายเดือนก่อน +1

    ኦ አምላኬ የቀድሞዉን የአገልግሎት ዘመኔን እጅግ አጉልቶ ያስታወሰኝ ድንቅ ዝማሬ

    • @-mahtot
      @-mahtot  หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አቤቱ ማረን በለን የቀረ በለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ታላቅ ነው ምህረትም በእጁ ። ቀጣዩን ዘመን ለሃገራችንና ለህዝቦቻ መልካሙን ሁሉ ያድርግልን ። ወንድማችን አምላካችን ብርክ ያድርግህ ።❤❤❤❤❤

  • @Crgsy
    @Crgsy วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሄር አምላክ ይመስገንልን👏 ወንድመማችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @nastanatabaara3828
    @nastanatabaara3828 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንአረሳችሁ በዓሉየሰላም የፍቅር የመተሳሰብይሆንል

  • @SaelmuSalam
    @SaelmuSalam 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይብዛልህ

  • @christinasolomon4700
    @christinasolomon4700 11 หลายเดือนก่อน

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን

  • @gelilamimi-tu7xs
    @gelilamimi-tu7xs ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልን መጨረሻህን ያሳምረው

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 2 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን አምላኬ !!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን " አቤቱ ጌታ ሆይ ልባችንን ለምስጋና አቅናልን በነጋም ጊዜ ቀኑን በምስጋና እንጀምር ዘንድ እርዳን!"
    ሰላም!!!

    • @kidusmelaku1992
      @kidusmelaku1992 ปีที่แล้ว +1

      መከሰጠ መጰጰከሰሰሰሸ፣ቀጸጸጰ

  • @user-xv2jb9hl5z
    @user-xv2jb9hl5z 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መጀመሪያዬ መጨረሻዬንም በዝ አድርግልኝ አምላኬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @berhanmengestuo6917
    @berhanmengestuo6917 ปีที่แล้ว

    እደስራችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ለዘች ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን መጭውን አመት ሰላም የሰፈነበት በምህረት የምንጎበኝበት አመት ያርግልን ዝማሬዎችህ ልባችን ለሚያረሰርሱት ወንድማችን ዘማሪ አቤል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ከክፍዎች አይን ይሰውርልን እኳን አደረሳችሁ❤❤❤