ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ( Mendaye Birhanu ) ድንቅ አድርጎልኛል Denk Adrgolgnal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 298

  • @natanyemtanashua
    @natanyemtanashua 3 หลายเดือนก่อน +63

    መግልፅ ባልችል የከፈልክልኝን ዉለታ ቢያንስ ይሄን መዝሙር ሳዳምጥ በከፊልም ቢሆን ያመሰገንኩህ ያህል ይሰማኛል ብቻ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @mullermuller3050
    @mullermuller3050 หลายเดือนก่อน +14

    መንፈስን የሚያድስ ድንቅ መዝሙር የእውነት ጣና ቂርቆስ የቁስቋም ጉዞ ላይ ነው የሰማሁት 🙏🙏🙏

  • @Saqai14Alsaqai
    @Saqai14Alsaqai 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እዉነት ነዉ ድንቅ አድርጎልኛል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን🤲

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie 4 หลายเดือนก่อน +28

    ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በ1990 ዎቹ የተዘመረ መዝሙር ነው።

  • @ፎዝያመኮነንዘማሪያም
    @ፎዝያመኮነንዘማሪያም 3 หลายเดือนก่อน +85

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩን እወደዋለሁ❤❤❤❤

    • @Feta_show
      @Feta_show 3 หลายเดือนก่อน +3

      but, your name says zemaryam

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለምቴ ነሽ መሰለኝ ግን የአባትሽ ስም በጣም ያምራል

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Feta_showስሟ ፎዚያ ነው መጀመሪያ አጣርተን ብናነብስ

    • @hailehayil514
      @hailehayil514 หลายเดือนก่อน +2

      Weloye tihonalech enatwa muslim abatewa christian. Mekonen zemariam yeabatwa sem. Foziya demo yesewa sem

  • @NigusTeju-cb2ro
    @NigusTeju-cb2ro 4 หลายเดือนก่อน +118

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቢያ ነው ያለውት ወገኖቼ ለንስሃ ያበቃኝ ዘንድ በፆሎት እሰቡኝ❤❤❤

    • @tinbiteermias2382
      @tinbiteermias2382 3 หลายเดือนก่อน +3

      እመብርሀን ታብቃሽ

    • @BlenYoseph-y5x
      @BlenYoseph-y5x 3 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢😢

    • @BlenYoseph-y5x
      @BlenYoseph-y5x 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ እኛንም ከስደት ይመልሰን ለንሰሀ ያብቃን

    • @nardosgetachew-mp6om
      @nardosgetachew-mp6om 2 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @-enfalotmedia7222
    @-enfalotmedia7222 21 วันที่ผ่านมา +3

    ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬመልአክትን ያሰማልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለንሰሀ ለሀገራችን አብቅቶን ይህን የምስጋና መዝሙር ዘምረን ለማመስገን ያብቃን

  • @NuhaminTeshome-ou5rb
    @NuhaminTeshome-ou5rb หลายเดือนก่อน +7

    ከድንቅም ድንቅ ተደርጎልኛል እኔ ከንቱዋን ያልረሳ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገንልኝ እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @amlightg8614
    @amlightg8614 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የልጅነት ትዝታ ሰንበት ትምህርትቤቴ ነው ይህ መዝሙር የሚያስታውሰኝ በትንሹ ፣22አመት በፊት

  • @tesfayeteshome3546
    @tesfayeteshome3546 4 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

    • @AynadisBekele
      @AynadisBekele 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤🙏🙏👏

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 หลายเดือนก่อน +10

    የሚገርም ነው ይሄ መዝሙር የቀሲስ ምንዳየ ነው እንዴ እኔ ከነብሩኬ እና ከዲያቆን ዘ -ማሪያም ሰርግ ላይ ነው የሰማሁት እና ማን እንደዘመረው አላወኩም ነበር
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @kassyeyaregal2212
    @kassyeyaregal2212 21 วันที่ผ่านมา +9

    ተስፋለቆጠረ ተስፋ ይሰጣል

  • @emebetweldemikael5853
    @emebetweldemikael5853 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚወደው ጥሁም ዝማሬ

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 21 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 3 หลายเดือนก่อน +8

    ተስፋ ለቆረጠ ተስፋን የሚሰጥ
    🙏🙏🙏

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏♥️

  • @YonasFaven
    @YonasFaven 21 วันที่ผ่านมา +4

    ተመሰገን ድንቅ አድርጎልኛል

  • @YabseraTareke
    @YabseraTareke 3 หลายเดือนก่อน +6

    እውነተኛ አምላክ ድንቅ አድርጎልናል
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Sugj-qg4ky
    @Sugj-qg4ky 4 หลายเดือนก่อน +17

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም የሚወደድ መዝሙር ነው🙏🙏🙏🙏

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe 21 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ መዝሙር ተባረክ

  • @ArstaAaa
    @ArstaAaa 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎን
    ያርዝምልን

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን
    እኔ በጣም የምወደውና ዘምሬናሰምቼው የማለጠግበው ነወ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yawaabebe
    @yawaabebe 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ መድሃኒአለም አዎ ድንቅ አድርጎርኛል አሁንም አይተወይም❤❤❤❤በናቁኝ በጠላቶቸ ፊት ከፍ ያደርገኛል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ayuethio5539
    @ayuethio5539 21 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምውደ መዝሙር ነው አባታችን በጤና በእድሜ ይብቅል ፈጣሪ አምላክ አያገልግሎ ዘመን ይባረክል

  • @meseretmesfinmessi1283
    @meseretmesfinmessi1283 4 หลายเดือนก่อน +14

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 🙏

  • @Beakal-i2s
    @Beakal-i2s 8 วันที่ผ่านมา

    Wow 👌 👏 good mezmur thanks

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ6ቸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ6ቸ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በሰማው የማልጠግበዉ በዝሙር 🎉 እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም የተዋሕዶ ልጆች

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏❤️

  • @MeronTesfaye-q5t
    @MeronTesfaye-q5t 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ አድርጎልኛል

  • @YegleYegle-g5j
    @YegleYegle-g5j หลายเดือนก่อน

    ከድንቅ ድንቀ ድንቅ በላይ ለእኔ ተመስገን ክበርልኝ አባቴ ምስጋና ብቻ ሌለ ምን እካፍለሎ

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቃል የለኝም በህመም ላይ ነኝ በስደት በፆለታችሁ አስቡኝ ይህንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hawii-ws9gy
      @Hawii-ws9gy หลายเดือนก่อน

      Egzhbher yemaresh Ayzoshe 😢

  • @LiyaMulugeta-f8o
    @LiyaMulugeta-f8o 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ🙏🙏🙏

  • @filimonaregawi3874
    @filimonaregawi3874 10 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ኣድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ ተመስገን❤⛪️

  • @TadelechDabessa-w4h
    @TadelechDabessa-w4h 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidistabel-b3m
    @kidistabel-b3m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @ሳቂታዋ
    @ሳቂታዋ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትያሰማልን🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏

  • @BalGj
    @BalGj 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ እነ ጤና ይስጥልን

  • @haynyagelana
    @haynyagelana หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ለ ሁ ላ ች ን ም ድ ን ቅ ያ ድ ር ግ ል ን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemAsenaku
    @AlemAsenaku หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን የሰማልን ❤❤❤ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይይመስገን 🙏🙏🙏

  • @AMElove-b1r
    @AMElove-b1r 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🥰 ነው እየቆየህ

  • @jameelaaljmeela9214
    @jameelaaljmeela9214 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በአውደ ምሕረቱ ያቆይልን

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq หลายเดือนก่อน

    *_ድንቅ አድርጎልኛል ዝማሬ መላእክት ያሰምልን😊_*

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @አልማዝነኝየተዋሕዶልጅ
    @አልማዝነኝየተዋሕዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ👏💐

  • @BeleteDerib
    @BeleteDerib 3 หลายเดือนก่อน +1

    የአገልግሎት ዘመንህይባረክ

  • @Gecho-g1l
    @Gecho-g1l 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ምወደው መዝሙር ነው መልአክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Birtukan-e3m
    @Birtukan-e3m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @kalekidane7658
    @kalekidane7658 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ🥰🥰

  • @redaitgetaye-gr9su
    @redaitgetaye-gr9su หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
    አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ❤

  • @VOV3467
    @VOV3467 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MesfinGirma-t4w
    @MesfinGirma-t4w 4 หลายเดือนก่อน +7

    Betam des yemil mezmur nw🙏🙏

  • @AberehamIseral-xp8qv
    @AberehamIseral-xp8qv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማል

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 4 หลายเดือนก่อน +173

    አጥንትሚያለምለም ግሩም ዝማሪ ነው የተዋህዶ ልጄች ሺር comments እያርጋችሁ ዘፍን ቢሆን እኮ ስንት ላይክ ይገባ ነበር እግዚአብሔር ማስታዋሉን ስጣኝ እኔ ዳካማንኛ

  • @EnduAddis
    @EnduAddis หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen zemare melaket yasemale

  • @MOLO-d7h
    @MOLO-d7h 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @RahelRahe-b8h
    @RahelRahe-b8h หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አድርጎልኛልና ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @LamrotBirhanu-f7b
    @LamrotBirhanu-f7b 13 วันที่ผ่านมา

    መንፈስ ነዉ የሚያድሰዉ❤😊

  • @nardos55
    @nardos55 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር ነው

  • @AlemnshAlu
    @AlemnshAlu หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigistGashawD
    @TigistGashawD 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @melkam2021
    @melkam2021 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @JojoSina-m7r
    @JojoSina-m7r 13 วันที่ผ่านมา

    Egziabiher yimesgen zimare melaekt yasemalin amen amen

  • @MarishatAsafa
    @MarishatAsafa 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬመላይክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤መዝሙሩንስወደው ፀጋውንያብዛላቹ

  • @yodittadesse5929
    @yodittadesse5929 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen egizabiher yimesgen

  • @liyouteshome3319
    @liyouteshome3319 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሔር 🙏

  • @BadBoy-x5x
    @BadBoy-x5x หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት የሰማልን

  • @AsehalaweTegeaetw
    @AsehalaweTegeaetw 18 วันที่ผ่านมา

    እድሜህ ዘመንህ ይባክ

  • @lmlmlewta
    @lmlmlewta 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaTarkegn
    @HanaTarkegn 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም መዝሙር👌

  • @BuratenishuBuratenishu
    @BuratenishuBuratenishu 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሰራዊት ጌታ ከናንተጋር ይሁን

  • @AmanHabtu-e1v
    @AmanHabtu-e1v หลายเดือนก่อน

    እሡ ድንቅ ያደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MesayAmenew
    @MesayAmenew 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyaber yimsgn 🙏aqem yemiste gulbetem yemihon denq mezmyr

  • @b_bruk
    @b_bruk 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ አምላክ ስራዉ ብዙ ነዉ ይመስገን

  • @fanuelgfx-y8q
    @fanuelgfx-y8q 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ያክብርልን።

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምወደዉ መዝሙር 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤

  • @AyneneshFaris
    @AyneneshFaris 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቢያ ነው ያለውት ወገኖቼ ለንስሃ ያበቃኝ ዘንድ በፆሎት እሰቡኝ❤❤❤

  • @akiyastube353
    @akiyastube353 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks I listened start in morning

  • @GetahunAyalew-h2b
    @GetahunAyalew-h2b 3 หลายเดือนก่อน +1

    Denke zemare ...zemare mlaeket yasemalen.

  • @KalebEstifanos
    @KalebEstifanos 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemwdew mezmur

  • @kassayemisrach3968
    @kassayemisrach3968 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow beautiful mezmur❤❤❤❤

  • @Tigist-m9i
    @Tigist-m9i 3 หลายเดือนก่อน +3

    Zemare melakte yasemalene

  • @Gennet1234
    @Gennet1234 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ufffff Batalelyi lene Egezaber masgen

  • @BogaleBaheru
    @BogaleBaheru หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ።

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @SeliSelam-w2p
    @SeliSelam-w2p หลายเดือนก่อน

    መዝሙሩን እወደዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezermitiku1973
    @abenezermitiku1973 3 หลายเดือนก่อน +4

    .ድንቅ አሮጎልናል❤❤❤❤❤

  • @merifita8777
    @merifita8777 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egzihabiyer yimesegen ❤

  • @BikiniBottomBanter-m9y
    @BikiniBottomBanter-m9y 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    እልልልልልልልልልል

  • @melikebede7180
    @melikebede7180 2 หลายเดือนก่อน

    Ejig mewetat emalchilew fetena wust hogne ehen mezmur be enba neber emadamitew. amlake Dinkim aderegelign❤❤

  • @ሰላምሰላም-ገ9ኰ
    @ሰላምሰላም-ገ9ኰ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SemratAraya
    @SemratAraya 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዕልልልልልልዝማሬ መልእክት የስመዐልና❤❤

  • @TinsaeTeklay
    @TinsaeTeklay 4 หลายเดือนก่อน +4

    Elllllllll dink adrgolighali ye serawit geta ❤❤🎉

  • @abagebrekidannew
    @abagebrekidannew 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ስቴፕ-አፕhomes
    @ስቴፕ-አፕhomes 12 วันที่ผ่านมา

    ይህን ቀን በርሡ ቸርነት አልፈዋለሁ ተመስገን 🙏