🔴 NEW አዲስ ዝማሬ "አዲሰ ዘመን አየን" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 24 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 NEW አዲስ ዝማሬ "አዲሰ ዘመን አየን" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 574

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 7 วันที่ผ่านมา +226

    የታላችሁ የዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ አድናቂዎች Belike❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sosenakasia
      @sosenakasia 7 วันที่ผ่านมา +4

      አለን

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 วันที่ผ่านมา +3

      አለን🙏♥️

    • @KoleKolan
      @KoleKolan 6 วันที่ผ่านมา +1

      አለን​@@sosenakasia

    • @NAHOMALEMU-j7s
      @NAHOMALEMU-j7s 6 วันที่ผ่านมา +1

      ere alen😂😂😂😂😂😂😂

    • @ETU-z6y
      @ETU-z6y 6 วันที่ผ่านมา +1

      አለን

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ 3 วันที่ผ่านมา +2

    🌼🌼🌼እልልል 🌼🌼🌼እልልልል 🌼🌼🌼🌼እልልልልል 🌼🌼🌼እልልልል 🌼🌼🌼ዝማሬ 🌼🌼🌼መላእክትን 🌼🌼🌼🌼ያስማልን 🌼🌼🌼ፀጋውን 🌼🌼🌼ያድልልን 🌼🌼🌼

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex วันที่ผ่านมา +4

    እንተን የፈጠረ ይክብር ይመስገን አጥንትን የምያድስ ሕወትን የምያለመልም ዝማረ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤😊😊😊😊❤❤❤😊😊😊😊😊😊❤❤

  • @FireKalen
    @FireKalen 3 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል❤❤❤❤የኔ አባት ቴድዬ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @DanielSisay-qd2dx
    @DanielSisay-qd2dx 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ይሰማልን 🙏🙏🙏 አገራችን ሠላም ያርግልን 🙏🙏🙏

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 7 วันที่ผ่านมา +33

    አሜን አሜን አሜን ዛሬ ላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @selam38786
    @selam38786 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክት ያሠማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህም ይባርክልን 🙏

  • @መቅደስየድንግልማርያምልጅ
    @መቅደስየድንግልማርያምልጅ 6 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7l 5 วันที่ผ่านมา +6

    እልልልልል አሜን አሜን አሜን ለሱ ምን ይሳነዋል ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አዲስ ዘመን አየን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @DanyeeLami
    @DanyeeLami 6 วันที่ผ่านมา +4

    የኛ ተወዳጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 3 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሰችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤ተመስገን ጌታዬ ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-ry5eg9fw4f
    @user-ry5eg9fw4f 5 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @Kal12127
    @Kal12127 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን የስኬት የደስታ የንስሐ ዘመን ይሁንልን🙏 እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ/ን🙏

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 วันที่ผ่านมา +1

    በጽድቃችን አይደል በመልካም ሥራችን በቸርነቱ ነው ለዚህ የደረስን መውጣት መግባታችን እርሱ ሲፈቅድ ነው አዲስ ዘመን አየን ከሞት የተረፍነው ለዚህ ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    " መውጣት መግባታችን እሱ ሲፈቅድ ነው አዲስ ዘመን አየን ከሞት የተረፍነው" አሜን.........የሰላም አመት ያርግልን ወንድም ቴድሮስ መዝሙሮችህ ሁሌም ሰሚን የሚያሰክን ራስን ዞር ብሎ ማየትን የፈጣሪ ልእልናን የሚያጎናፅፍ ነውና የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን የተዋሕዶ እንቁ❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 6 วันที่ผ่านมา +1

    በበፅድቃችን አይደል አድስ ዘመን ያየን በቸርነትህ ነው😥🌻♥
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኔ አባት❤🌻🌻♥👏
    ሠላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ ይኹን😢💚💛♥

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 7 วันที่ผ่านมา +43

    እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ለዚህ ላደረሰን አዲሱን አመት የምህረት ዘመን ያድርግልን አሜን በ2016 ዓ.ም ያየነው የሰማነውን ክፉ ነገር ሁሉ በ2017 ዓ.ም የማንሰማ ያድርገን የይቅርታ የንስሃ ልቦና ይስጠን አሜን

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን ፫❤❤❤

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤🙏❤🤲🤲🤲

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዠማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያደርጋል እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️❤️💯💯💯🙏🙏🙏

  • @AtsedeMenigsitu
    @AtsedeMenigsitu วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ና ጤና ያድልልን ወንድማችን

  • @SaraSarah-f2z
    @SaraSarah-f2z 6 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen Zemare Melaekti Yesamelen
    Enkwan Le Adisu Amet🌻🌻🌻🌻 Beselam🌼🌼🌻🌻🌻 Be Tena Aderesechu Mechew Adisu Amet yeselam ye Fkir ye Adinat yehunilen Hagerachinem Selam Yemisefnebet Zeman yehunilen
    Melkam Adis Amet🌻🌻🌻🌻🌻
    Selam Le Hagerachin

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 6 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝምሬ መላክእት ያስማልን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @21barkot
    @21barkot 6 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልል ቃለሂወት ያስቡ ማልን እንኳን አደረሳችሁ 🌿🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌾መልካም አድሲ አመት🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fuch9239
    @fuch9239 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BetiYedestaw
    @BetiYedestaw 6 วันที่ผ่านมา +3

    ቴዲዪ የኛ እቁ እንወዲሀለን በርታልን ወዲማችን የሰላም የፍቅር አመት ያደርግልን❤❤❤❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 6 วันที่ผ่านมา +6

    አዲስ ዘመን ዓየን ከሞት የተረፍነው
    እልልልልልልልልልል 👏👏👏🌻🌻🌻🌻
    ጥዑም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏🌻🕊🌻

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 6 วันที่ผ่านมา +8

    አዲስ ዘመን አየን ከሞት የተረፍነው
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ ጸጋውን አብቶ ያድልልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልል

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች መልካም አዲስ አመት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዲ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 6 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ለዓገራችን ይላክልን

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @SolomeGetchew
    @SolomeGetchew 6 วันที่ผ่านมา

    እልል እልልልልልል አመት ለአመት ያድርሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏❤❤❤እልልልልልል

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Tgst111-sm8lz
    @Tgst111-sm8lz 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል አድስእመት የሰላም የምህረት እደቸርነትህ ሰላምን አውርድልን❤❤❤❤

  • @mamamulu
    @mamamulu 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የገልግሎት ዘመንህን ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 7 วันที่ผ่านมา +12

    በቸርነቱ ለዚህ ላደረሰን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @እማምላክእናቴ
    @እማምላክእናቴ 6 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልል ተመስገን እዚህ ላደረስከን አምላክ ተሞት የተረፍነዉ ልጀ 😢😢

  • @Abi-g5n
    @Abi-g5n 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መልእከት ያስማልን❤🙏

  • @GetntAbeta
    @GetntAbeta 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geniyetewahdolij7477
    @geniyetewahdolij7477 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ21
    @የድንግልማርያምልጅነኝ21 6 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌼🌼
    እልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌼🌼
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን 👏👏💐🌸
    🌻🌻በአሉን የሰላም የፍቅር የደስታ የአንድነት ያድርግልን ቸሩ አምላካችን 🌼🌼
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @SemagnSemagnberego
    @SemagnSemagnberego 6 วันที่ผ่านมา +5

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ሊቅ ታርግክ ወላዲተ አምላክ እኖድካለን ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን

  • @manalo1965
    @manalo1965 5 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ መዘመራን ቴዎድርስ ዮሴፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 5 วันที่ผ่านมา +2

    አዲስ ዘመን አየን ከሞት የተረፍነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማን እልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ምንኛ መመረጥ ነው ❤❤❤በፅድቃችን አይደል
    ❤❤❤ በመልካም ስራችን❤❤❤
    በቸርነቱ ነው እዚ የደረስን❤❤❤

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 6 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @semeneabatu3227
    @semeneabatu3227 5 วันที่ผ่านมา

    ቴድዬብርክበልልኝ,አንተእኮያልዘመርከዉየለም,እድሜናጤናያድልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomeGetchew
    @SolomeGetchew 6 วันที่ผ่านมา

    እልልል አልልል አመት ለአመት ያድርሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል👏👏👏👏 ❤❤❤

  • @SolomeGetchew
    @SolomeGetchew 6 วันที่ผ่านมา

    እልል እልልልልልል አመት ለአመት ያድርሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏❤❤❤እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuraalBelayineh
    @MuraalBelayineh 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @weletekidangebirehiweti9979
    @weletekidangebirehiweti9979 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል👏🌻👏🌻👏🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን

  • @WorkenheyohannesUloro
    @WorkenheyohannesUloro 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አተንም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክኽ ወንድማችን

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 6 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መልካም አደሰ አመት 🌼🌼

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ewunet new betserkachen aydelam😢 bewunet zemare melakten yasemalen 🙏🙏❤️🌻🌻🌻

  • @የስላሴአገልጋይ
    @የስላሴአገልጋይ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ አሜን

  • @Adanemossa
    @Adanemossa 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም አዲስ ዓመት

  • @KiyaKiyagirma-i4t
    @KiyaKiyagirma-i4t 6 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልል ማልካም አዲስ አማት ❤️

  • @ፍቅርንከክርስቶስትህ-መ8ጠ
    @ፍቅርንከክርስቶስትህ-መ8ጠ 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u 6 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ሁላችሁም አንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻አደረሰን የላመት ሰው ይበለን አሜን💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tezaLove
    @tezaLove 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ ዘመን አየን ከሞት የተረፍነው መልካም አዲስ ዘመን ይሁንልን 🙏

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 5 วันที่ผ่านมา +3

    በፅድቃችን አይደል😢😢😢😢የኔ አባት መድሀኒያለም ተመስገንልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 7 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሌም በጡም ዜማ ወንጌልን የሚሰብክ ድንቅ ዘማሪያችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @muluderesse2528
    @muluderesse2528 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ መላው ኢትዮጵያውያን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-jo5th
    @AaAa-jo5th 6 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ አትረፍርሮ ይስጥልን አባቶቻችን አሜን፫🌻🌼🌻🌼🌻🙏

  • @meselechgalicho6930
    @meselechgalicho6930 6 วันที่ผ่านมา

    ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እልልልልልል መልካም ዓመት ምርት 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @AbayDache
    @AbayDache 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያስማልን መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማል ን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenSafa-g1x
    @HelenSafa-g1x 4 วันที่ผ่านมา

    እእልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @MelatSultan
    @MelatSultan 6 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ዘመን ይህን ወራት የልባችን መሻት የሚፈፀምበት ይሁን ተመስገን ለዚህ ቀን ያበቃን

  • @mimilesan4634
    @mimilesan4634 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አዲስ ዘመን አየን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
    @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን አደረሰን ለአዲስ አመት

  • @AbnetMahlet
    @AbnetMahlet 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዚህ ያደረሰን። ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቸርነቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @KatiHalabi
    @KatiHalabi 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mahdermaryam-df2ql
    @Mahdermaryam-df2ql 6 วันที่ผ่านมา +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ለዚች ቀን ያደረሰን አምላክ ይመስገን።

  • @KidstTesfaye-x6h
    @KidstTesfaye-x6h 6 วันที่ผ่านมา +3

    ልልልልአሜንዘማሪመላእክትንያሰማልን ሊቀ መዘምሪ ንቴድሮስ እመቤእቴቅፍ ድግፍአርጋትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamelaku1307
    @fasikamelaku1307 6 วันที่ผ่านมา

    አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድነት የበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-gx4qm6xu2y
    @user-gx4qm6xu2y 2 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sarahyohannes1280
    @sarahyohannes1280 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መለአክ ያሠማልን መልካም አዲሥ አመት🎉🎉🎉

  • @user-yl2qb1xs4k
    @user-yl2qb1xs4k 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታሆይ አዱሱን ዘመን የሰላም አድርግልን ኡፍፍ እኛም ስደኞች ወደ አገራችን እድገባ ሰላም ካለ የኑሮ ዉድነት ይኖራል አሁን እመጣለሁ ስንላቸዉ የብዙ ሰዉ ቤተሰብ እዛዉ ስሩ እኛም መድረሻ አተናል ይላሉ ሰላም አድርግል ታረቀን 2017😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 วันที่ผ่านมา

    እልልል እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadilobiset6716
    @tadilobiset6716 6 วันที่ผ่านมา

    Amen.
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማናል።

  • @birhanyalew8248
    @birhanyalew8248 6 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤❤,qale hiwet yasemaln rst tesfa mengste semayatn yawrsln ,shi amet nurln!!!!!!!!!!!!!

  • @user-sn7gi7lm1k
    @user-sn7gi7lm1k 6 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይመስገን ይሄን ብርሃን ላሳየን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ephremorcho
    @ephremorcho 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለዛሬ ያደረሰው የዓመቱ ሰው ይበለን

  • @yomselam
    @yomselam 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አዲስ ዘመን አየን ከሞት የተረፍን😢 የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምድራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @AlmazGirma-o1u
    @AlmazGirma-o1u 7 วันที่ผ่านมา +8

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዓመቱን የምህረት ዓመት ያርግልን እኛንም በስደት ያለነው በቃ ብሎ ለሐገራችን ያብቃን❤❤❤❤ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Sepra_tube
      @Sepra_tube 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን ❤

    • @GelilaAnbese-q3y
      @GelilaAnbese-q3y 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 6 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መልካም አድሰ አመት🥰🙏🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዘማራችን ቴዎድሮስ ዉድ ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 6 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው በጽድቃችን አይደል
    በመልካም ስራችን በቸርነቱ ነው እንጂ
    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ🎉🎉🎉💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐👏👏👏

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ሀገራችን ሰላሙ የሚመለስበት አመት ይሁንልን ❤❤❤❤

  • @WeletWeldesilasie-lt6lj
    @WeletWeldesilasie-lt6lj 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤❤የተዋሃዶ እንቁ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @ObreDiriba
    @ObreDiriba 5 วันที่ผ่านมา +4

    በፅድቃችን አይደል በመልካም ስራች አህህ በቸርነቱ ነው በዚ የደረስነው ነብስን ምታለመልም የመላእክት ዠማሬ
    እጅግ ድንቅ መዠሙር ቃለህይወት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ወንድማችን ቴድሮስ

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በላው አለም ለምትኖሩ ትውለደ ኢትዮጵያዊያን እንኳን 2017 በሰላም አደረሳችሁ ሰላሙን በአድስ አመት ያውርድልን🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊