ልጅ ስለማትወልድ ልጄን ሰርቀችኝ || እንተንፍስ #22

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 307

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 8 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት እግዚአብሔር ሊያስተምረን የፈለገው ነገር አለ አንቺም እድለኛ ነሽ የሰረቀችብሽ ሴት በህግ መጠየቅ አለባት እነዛስ ሁለት ልጆች እናታቸው የት ደረሱ አሁን ይህን አይተው ከሆነ መፍትሔ ሊያገኙ ይችላሉ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው ፊልም ይመስላል እግዚአብሔር አባትሽን እድሜ እና ጤና ይስ ጣቸው። በርቺ በርቺ እመቤቴ ማርያም ከአንቺጋር ይሁን።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 6 หลายเดือนก่อน +43

    እኔ ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት የ እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የሚደርስባትን ፈተና አስቀድሞ ስለሚያውቅ የህፃኑ ጣት ላይ ምልክት አስቀመጠበት የፈጣሪ ስራ ተአምር ነው 😊 ያቺ ሴትዮ ግን በህግ መጠየቅ አለባት ያ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርከው ፀሎትሽን ስላሴ ሰምቶሻል የሚገርም ነው ፀሎት ሃይል አለው

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni 5 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የሚሆውን ቀድሞየሚያውቅ ቸር አባት😭😭😭😭

    • @memumu4242
      @memumu4242 5 หลายเดือนก่อน +1

      Doctor is also a scam, he hurted the other ladies.

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጅዬ ልጅ ስታምሪ ማግባት ቤተሰብ መመስረት አለብሽ:: ያለፈው አልፏል ሴትየዋም እግዚአብሔር ቀጥቷታል :: ወንዶቹንም ሴቶቹንም ሁሉንም ይቅር በያቸው:: ህይወትሽ ያማረ ይሁን

  • @TigiFesha-lo3th
    @TigiFesha-lo3th 5 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ልብየሚነካ ታሪክ ሴትነት እናትነት የሴትመከራ ስቃይ ይቁም ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን የኔናት

  • @ገኒ-ጰ4ጐ
    @ገኒ-ጰ4ጐ 5 หลายเดือนก่อน +18

    😢😢ይህ ነገር ሀገራችን እየተፈጠረ ነው
    ቢባል ማን ያምናልበስማም ጌታየ

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እድለኛ ነሸ ።ልጅሽን አገኘሸ ጌታ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 5 หลายเดือนก่อน +2

    omg አፌን ከፍቼ የሰማሁት ታሪክ አፏ ሲጣፍጥ ፈጣሪ ይርዳሽ ከልጅሽ አብሮ ያኑርሽ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆጆ ስታምር ደግሞ እንኳንም ልጅሽን በጅሽ አስገባልሽ ህይወት ፈተናዋ ብዙ ነው😢🎉

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጎበዝ እደዚህም ሁነሽ ልጅሽን መቀበልሽ መዉደድሽ በጣም ጀግና ነሽ የናትነትን ዋጋ በደንብ ከፍለሻል የኔ ቆንጆ መጨረሻሺን ያሳምርልሽ

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 6 หลายเดือนก่อน +44

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና እኮ😢

  • @MoMo-tw1zi
    @MoMo-tw1zi 6 หลายเดือนก่อน +17

    ያረቢ ደግደጉን እምንሰማበት ወቅት አምጣልን የአሏህ ምን ይሳንሀል ቅዋው ሁሉ ያተነው እኔስ አልቻልኩም እንሰማው ሁሉ ይዘገንናል አየ ጆሮ ሆዳሙ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 6 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ቆንጆ ስተሳዝን😢 ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤ አይ😢 ሴት መሆን አንደዴ ፈተና ነዉ😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 หลายเดือนก่อน +2

    በህልሜ ነው በይኝ ድራማ በእውንተኛ ታሪክ ላይ ይተመሰረተ ብለሽ ፃፊ ትልቅ ክብር ለሃገሬ ጀግና እናቶች አባቶች ንስሃ ግቡ እውነተኛ የጤና ባለሙያዎች እግዚአብሔርይባርካችሁ ቆንጆ እግዚአብሔር አስመለጠሽ አቤት ምህረቱ ለሥላሴዎች ክብር ይሁን ! ምኞትሽን ይፈፅምልሽ እምነትሽ ግሩም ነው በርቺ በፀሎት ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! ለተጎዱ እናቶች የምትረጂ አቅም ጉልበት ይሁንሽ ገና ልጅ ነሽ ተማሪ

  • @nunugraceTube
    @nunugraceTube 5 หลายเดือนก่อน +13

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው ደምሩኝ በአላህ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሠለሏህ አለይሒ ወሰለም

    • @fatimah9610
      @fatimah9610 5 หลายเดือนก่อน

      Sallallhi allehi wassllam ❤❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 6 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን መለሰልሽ
    የሰረቀና የሰጠውንም ያራራልሽ ሔደሽ ያለቀሽበት እግዚአብሔር ነው መልሶ በሱው እጅ ያሰጠሽ
    ነቅተሽ ወደ እግዚአብሔር ቤት ቶሎ መሔድሽ ጠቅሞሻል
    የስንቱ ህይወት እንዲህ ተበላሽቷል ።
    ግፍ የማትፈሩ ሰዎች ግን ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
    ወንዶችም ሰሜታችሁን ተቆጣጠሩ
    በጣም ብልህና አስተዋይ ነሽ በርቻ።
    ትምህርትሸንም እንደምንም ቀጥይ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
    እግዚአብሔር በቤቱ ልጅሸን ያሳድግልሽ ።

  • @HaymanotSweet
    @HaymanotSweet 5 หลายเดือนก่อน +1

    መንዬ እ/ግ ይስጥህ በጣም ነው የምታሳዝነው ልጅትዋ ጎበዝ ናት ልጅትዋም እመብርሀን ትርዳሽ አሁኑም ደጋግ ሰዎች እንዳሉ መጥፎ ሰዎችም አሉ ለሁሉም እ/ግ እንደየስራችን ይሰጠናል

  • @gjch5302
    @gjch5302 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የሴት ልጅ መከራው ጎበዝ ነሽ በእውነት ጀግና ነሽ ጥካራ ነሽ 🎉🎉❤❤❤

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 6 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ኢትዮጵያ እያደር የምሰማም ይዘገንናል እግዚአብሔር ሁሌም ከተበዳይ ጎን ነው

  • @AsterW-f5f
    @AsterW-f5f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለፀሎት ስታወራ የኔ repetition ስለሌለው ከንቱ ወሬ ነበር እሚመስለኝ ዛሬ ግን ተምሬአለሁ የፀሎትን ሀይል አሳይታቹኛል እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ የእናትነት ቃል መግለጫው አንቺ ጋር ነው ያለው እስከዛሬዋ እለት የቆምነው አንድም በእናቶች ፀሎት ነውና ክብር ለእናቶች ሁሉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @F7hey
    @F7hey 5 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢 እግዚአብሔር ይወድሻል እውነት እያለቀስሁ ነው የሰማሁት በአንድዬ 6 ሽብር ከፈለች ካልሽው ጀምሮ እየተሳቀቅሁ ነው የሰማሁት መጨረሻሽን ከልጅሽ ጋ ሆነሽ በጥሩ ቦታ ላይ ሆነሽ እንሰማሻለን

  • @Sintayehukindalem
    @Sintayehukindalem 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደመላሽ ዘር ይውጣለት የኔ እህት አግዚአብሔር ያማረ ሂወት ይስጥሽ እማ ልጅሽን ያሳድግልሽ ለእናትና አባትሽ እድሜ ይስጥልሽ የኔ ውድ

  • @HayathAmharic
    @HayathAmharic 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይከ ታሪክ ግን አገር ቤት ነዉ በአላህ🥺🥺🥺

  • @DMYA370
    @DMYA370 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሮዬ እስከሚገነጠል ድረስ ከፍ አድርጌ ነዉ የሰማሁሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ትላንት የረዳሽ እግዚአብሔር ዛሬም ይረዳሻል እመኚ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ ❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ማርን ጠብቀን ይቅርም በለን ምነይነት ነገር ነው እምንሰማው እንኩዋን ፈጣር ደርሰልሸ ውደ እምነትሸ ነው የጠበቀሸ መልካም ቤተሰብ ያለው ሰው እድለኘ ነው ሰለ ሁሉም እግዛብሄርንይመሰገን 🙏

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ላኢላሀኢለላህ የጭካኔጥግ አሏህየስራቸውንይስጠመቸው
    እኛምሰፈር ከዘመድሽነው ያረገሽውበማለት የወለደቻትቀን እጓሬቀብረውባትከአገሯእደወጣችቀርታለች የገጠሩንመሀበረሰብ ባስተማራችሁልን

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 6 หลายเดือนก่อน +26

    ሴትዮዋ ለህግትቅረብ ሌሎችንም እያስለቀሰችይሆናል መቸምህግየለ

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 6 หลายเดือนก่อน +31

    የሰው ልጅ በዚህ ልክ ክፍት ግን ዶክተሩ ግን እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት

  • @meserettaye4804
    @meserettaye4804 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚያሳዝን ታአሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤

  • @LifeisShort-x8q
    @LifeisShort-x8q 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዉ እንዴት በዚህ ልክ ተንኮል ቀለለዉ በአላህ ስም 😭 ያ አላህ እድሜ በጨመርከልኝ ቁጥር ጉዱንም እንደዛዉ ታሰማኛለህ 😢የኔ ዉድ አይዞሽ አሁንም ያልፋል ከልጅሽ አንድ ላይ ሆነሽ ደስተኛ ኑሮ እንደምትኖሪ ሙሉ እምነት አለኝ የልጅን ጠኣም የወለደ ያዉቀዋል አይዞሽ ❤

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 4 หลายเดือนก่อน

    ብርታት የሆነሺ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ማን ያዘዋል ከዚህም በላይ ማሰተዋሉን ይጨምርልህ በርች እህቴ ህልምሺ ይሳካልሺ በቤቱ ያፅናሺ

  • @Rነብሯ
    @Rነብሯ 6 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ማኔ ደህና ስሰማህ ቆይቼ አምላክን ሲሰቅሉት አላለም በመጨረሻ ኧረ ተው ንቁ አምላክ ሀያል ነው አይሰቀልም

    • @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
      @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደነዝ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ያልበላሽን አትከኪ ሳይደርሱባችሁ ትነኩና ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ ኃላ የማታቂዉን ነገር አርፈሽ ተቀመጭ አይመለከትሽም ነገር አታምጭ

    • @Rነብሯ
      @Rነብሯ 6 หลายเดือนก่อน

      @@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው ስድብ ስለሆነ ያላችሁ ተሳደቡ ማስረጃ ስለሌላችሁ

    • @allshqaw1117
      @allshqaw1117 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባሽ😡

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 5 หลายเดือนก่อน +1

      ታዴያ የካባ ደንጋይ እንዴት ሀይል ይኖረዋል😂😂😂😂የዉልሽ አምላክ ሀያል ነዉ ብለን ስናስብ ሁሉን ማድረግ ይችላልና ይህ ሆኖል ዝም ብሉ ሀያል እያሉ መቀበጣጠሩ ደህነት አያሰጥም ድህነት የሚያሰጠዉ ይህ መንገድ ብቻ ነዉ መንገድም እዉነትም እኔነኝ ያለዉ ሀያል አምላክ ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነዉ ብሎ መቀበል ብቻ ነዉ እሱ ሁሉን ቻይ ነዉ ታዴያየካባደንጋይእንዴትሀይልይኖረዋልየዉልሽአምላክሀያልነዉብለንስናስብሁሉንማድረግይችላልናይህሆኖልዝምብሉሀያልእያሉመቀበጣጠሩደህነትአያሰጥምድህነትየሚያሰጠዉይህመንገድብቻነዉመንገድምእዉነትምእኔነኝያለዉሀያልአምላክጌታአምላክኢየሱስክርስቶስአምላክነዉብሎመቀበልብቻነዉእሱሁሉንቻይነዉ

  • @takelederesa
    @takelederesa 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጠይካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @hcdhdt9383
    @hcdhdt9383 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሻአላህ ልጂቷ በጣም ጀግና በህፃንነት መፈተን ያጠነክርሻል ተወተሺዋል ሴትዬዋ ግን በህግ በህግ ብትጠየቅ ጡሩ ነበር የራስ ያልሆነን ይቅር ማድረግ ፈጣሪም ሆነ በህግ ወንጀልነዉ እባካቺሁ የጊዛዊ ጥቅም ብላቺሁ የሰዉን ሂወት አታጨልሙ ባለ ሀብቶቺ ሀብት አለን ብላቺሁ በሀብታቺሁ ጫና አታድርጉ ያንተ የሆነ ማንም አይነካዉም ፈጣሪ ካገዘህ እህት አይዞሺ ሂወት እንደዚህ ነቺ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 6 หลายเดือนก่อน +29

    እስቲ ታሪክ ቅርብ ጊዜ ቢሆን ነው አሁንስ ይቺ ሴት ለህግ ሌሎ ች እናት ያበዱ ልጄች ልታስረክብ ሞክሩ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ልጅሺን ዳግም ሰጠሺ🙏🙏🙏❤የታመንከው እግዚአብሔር ሆይ መስጋና የባህሪህ ነውና ክበር ዘወትር ስምህ የከበረ ነው ።ቃላት ሁሉ ያንተ ነው ምንም አይገልፅህም ጌታ ሆይ ከነ ሀፅያቴ የወደድከኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤😭😭🙏

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 6 หลายเดือนก่อน +31

    ሀብታሞች ግን ገንዘባችሁን ከማምለክ ፈጣሪያችሁን ብታመልኩ የጎደላችሁን ይሞላላችሁል።

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪክሺ በጣም ነው የሚያስተምረው በረች

  • @Efrata288
    @Efrata288 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱም ፀሎትሽን እንባሽን በደልሽን አዬ የልብሽን ስብራት ጠገነ ቆንጆ የተለየሽ ጠንካራ ነሽ ከዚህ ሁሉ ስቃይ መከራ አወጣሽ ይች ሴት ሰይጣን ነች ሰይጣናዊ ድርጊት ፈፀመች እግዚአብሔር ይማራት ብዙም ሴቶች ተፈፅሞባቸው ይወታቸውንም ልጆቻቸውንም በጎድፍቻ በተለያዬ ያጡ አሉ አንች ግን ጠንካራ ልጅ ነሽ በርች የረዳሽን ልጅሽን በህወቱ ጨክኖ እራሱ ወልዶ እንደሰጠሽ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈለው ይጠብቀው እግዲህም ያለ መላክ የሆነ ሰው አለ በተቃራኒ ሰው ተገኘ ጋዜጠኛው ጎበዝ አደንቅሃለሁ አስተማሪ ታሪክ ስለምታቀርብ ህዝብ ከወንጀል ይድንበት ዘንድ

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 6 หลายเดือนก่อน +2

    OMG‼️ THANK YOU MANEEE‼️ KEEP IT UP… THIS IS S KIND OF PEOPLE WE NEED IN THIS WORLD‼️GOD BLESS YOU MORE ‼️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🧡

  • @tigistgetachew4305
    @tigistgetachew4305 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው ይገርማል እውነት እንዴት እንደሰማሁት በፊልም መልክ ይሰራ

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ሴት መሆን ፍታናው ከባድ ብሆን ፍታናውን የማሸንፍ ሀይል ሰቶሻል እግ/ር እንደ ወርቅ እሳት ላይ እንደ ምፍተን ተፍትንሸ አልፍሻል ዋናው አንች ካዛ ፍተና ማለፉ ነው አይዞሽ በርች እህታችን እግ/ር ካንች ጋሪ አሳዘንሽኝ የእዉነት❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 6 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢የኔ እናት. አላህየ. ደህና ቦታ አድርሳት. ❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ስታምርልዩ ውበት🥰

  • @Marta-dg1rz
    @Marta-dg1rz 4 หลายเดือนก่อน

    Omg 🤔ባታም ይምጋርም ታርክ ናው አይዞሺ የኔ ቆንጆ አንቺ ትችያልስህ ባርቺ ok ጌታ ካንቺ ጋራ ይሁን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ቅርብ ነው በሰዎች አድሮ ይሰራል ሚባለው ይሄ ነው ደመላሽን ከነ ሚስቱ እግዚአብሔር ይስጣቹ ስላሴዎች ትዳራቹን ይባርኩ🥰🤲
    ሴቲዮአ ግን እግዚአብሔር ይገስፀው ያለባትን ክፉ ሀሳብ ዶክተሩም ተባረክ👏 ከዚህ ስራህ አንተም ውጣ በሀቅ ሌላ ቦታ ተቀጥረህ ትሰራለህ የነሱ ገንዘብ ምን ያረጋል በግፍ የሚመጣ ገንዘብ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቆንጅየ እግዚአብሔር እንካን ልጅሽን መለሰለሽ ተመስገን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 6 หลายเดือนก่อน +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 5 หลายเดือนก่อน +2

    You are strong, beautiful lady🙏🏼🙏🏼👏

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 6 หลายเดือนก่อน +22

    ማኔ እስቲ በስደት ያለነው ታሪካችን እናካፍላቹ ሁፍ ብለን እንተንፍስ ብታመቻቹልን❤❤

    • @ياربسعدني-ج6ض
      @ياربسعدني-ج6ض 6 หลายเดือนก่อน +4

      ለአሏህ ንገሪው

    • @BayisechalaChala
      @BayisechalaChala 5 หลายเดือนก่อน

      ልክናሸ

    • @yoditmussie6466
      @yoditmussie6466 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ياربسعدني-ج6ضመተንፈስም ቀለል ያደርጋል

  • @zewduy260
    @zewduy260 5 หลายเดือนก่อน

    SHE IS VERY BEAUTIFUL, SMART AND STRONG. AN AMAZING STORY. YOU WILL HAVE GREAT FUTURE. KEEP UP YOUR POSITIVITY. THANKS MANY, GREAT PRESENTATION!!

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 4 หลายเดือนก่อน

    አች ጠካራነሺ አብሺሪ ግንየሰውችካኔ በዚህልክ😢😢

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ እግዚኣብሔር ትዳር ጠይቅዉ ይሰጥሻል እርግጠኛ ነኝ መጨረሻሽ እግዚኣብሔር ያሳምረዋል ወንዶች ግን😢

  • @selams549
    @selams549 6 หลายเดือนก่อน +5

    She is so beautiful. Bless her parents. Bless that guy who helps her bringing the son. That lady should be charged with infant kidnapping. That is a big crime. Appreciate the police officers who take the tip and bring back the baby to his mother. This is unbelievable. People stealing babies. Ohh wow.

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ይሄ ሁሉ ያልፋል ከልጅሽ ጋር አብረሽ ትኖሪያለሽ

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ አይ የኛ የሴቶች መከራ እኔም ከባድ ሂወት ነው ያሳለፍኩት ለዛውም በስደት ሆኜ😢😢😢ግን ለቤተሰቤ ክብር ስል አልናገርም ለማንም😢😢

    • @Mekdesbelete-jq7ip
      @Mekdesbelete-jq7ip 5 หลายเดือนก่อน

      እና የቤተሠብ ክብር ነካው እኔ አልነካውም የኔ እህት

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 5 หลายเดือนก่อน +1

    You r so beautiful & strong God bless u more😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የምለው ባሏ ዳባል ባል ነው ወይስ የሰማኒያ ባል ነው ባል ከሆነና አብረው የሚኖሩ ከሆነ እንዴት የወር አበባ ጊዜዋን መቸ እንደቀረ አያቅም እንዴ ከአራት ወርና ከሶስተር ወዲህ አረገዝኩ ብላ ከዛም ልጅ ወለድኩኝ ብላ ስትታቀፍ እንዴት አያቅም 😢😢😢😢 አንዱ እሽ እስከ ሶስት ልጅ ድረስ ሲመጣ ለምነሰ እንዴትና ከወዴት መጣ ብሎ አይጠይቅም እንዴ ይኸ ነገር ሴትየዋ ከጀርበዋ የሆነ ሴራ አለ ደሟንስ ለምን ትወስደዋለች ልጆችንስ ለምን ታሳድጋቸዋለች ለሆነ ነገር ተፈልገዋል ብቻ ማን ያዘዋል ሴትየዋን እንደምንም አፈላልጋችሁ ወደ ህግ ውሰዷት

    • @meremyoutube5959
      @meremyoutube5959 5 หลายเดือนก่อน

      ሠካራም ነው አለችኮ መቸ ያሥተውላል አትሻብኝ ነው

  • @fufhh9889
    @fufhh9889 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ታምር ምንአይነት የሚደንቅ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @fatimaali-yimam9645
    @fatimaali-yimam9645 6 หลายเดือนก่อน +2

    Lemn gn ye doctorun mistr awotashi ? Mknyatum bemetsehaf qdus mlshi yelem

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 6 หลายเดือนก่อน

      አስተዋይ ነሽ

    • @GfgGyt-z5y
      @GfgGyt-z5y 6 หลายเดือนก่อน

      ewent nw yehn atefash

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 6 หลายเดือนก่อน

    እግዞ አለች አያቴ ግን የትኛው ፕላኔት ላይ ሄጄ ልኑር ሐገሬ ላይ የምሰማው ጉድ ጭካኔ የማልሰማበት🙈🙉🙊

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y 5 หลายเดือนก่อน

    Really, is there a government in this country?

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 5 หลายเดือนก่อน

    አየሰውክፋቱየእኔእሕት የሴትልጂፈተናዋመብዛቱ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-jd6vw7yhilmet
    @user-jd6vw7yhilmet 6 หลายเดือนก่อน +4

    አትፈረዱ ይፈረዲባቺሆልና ተው ተው አይዞሽ አላህየ ይዲረስልሽ 😭😭😭😭😭

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 6 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት ጭካኔ የሰው ልጄ ክፋቱ በቃ ፈጣራ ካልሰጣች መተው ለፈጣሪ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 6 หลายเดือนก่อน +57

    ከኋላ ወንበር ያላችሁ አትንጫጩ ላዳምጥበት 👂👂silent 😂

    • @useuae-f6r
      @useuae-f6r 6 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂

    • @Haleema-if3we
      @Haleema-if3we 6 หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @alainfef176
      @alainfef176 6 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @mekdesagonfer9459
      @mekdesagonfer9459 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂 እሺ ቤብ

    • @Hanaendualem8413
      @Hanaendualem8413 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂

  • @RaSid-hm7qj
    @RaSid-hm7qj 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ፈዝዥ ቀረዉ የአላህ የሴት ልጂ መካራ ያረብ 😢😢😢😢

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 5 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነዉ ከማህፀን ጀምሮ ማለት

  • @ruqaya2034
    @ruqaya2034 4 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ ያአላህ ስራ

  • @desetnigusie2116
    @desetnigusie2116 หลายเดือนก่อน

    Demelashinko Egziyabiher azot new, selamun axa keza...

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 6 หลายเดือนก่อน

    እንደኛ ወጣ ብለሽ ስሪና ፈጣሪ ሰበብ እንዳደርግልሽ ፀልይ በሱ ፈቃዲ ይሳካልሻል

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh หลายเดือนก่อน

    Egziabher Yimesgen

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴፊልምም በእውነቱአለምተጀመረበስማም

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 6 หลายเดือนก่อน +5

    ፊልም የሚመስል ታሪክ 😢

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲህም አይነት ጉድ አለ ወይ እግዚአብሔር እንዴት ነው የቻልከን

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye2321 5 หลายเดือนก่อน

    ቁንጅናዋ በቃ አንደኛ መኳኳል የለ የፈርስ ጭራ የለ እግዚአብሔር እንደፈጠራት

  • @HhHh-gx7op
    @HhHh-gx7op 4 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱልለላህ ስላላልተለዬሽልጅሽ

  • @lema9174
    @lema9174 5 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን፣ልጅሽን፣ማግኘትሽ፣ዋው❤❤❤

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እንኳን አደገልሽ ፈተናውን ሁሉ ይካስሽ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 5 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ እደምንም ብለሽ አረብ አገር ነይ ከአ,አ ይሻላል ድካም ቢኖረውም

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው 😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 หลายเดือนก่อน

    በስመ ስላሴ ሰውና ጭካኔው በጣም ከባድ ነው ይኸን ያክል ሰው ለሰው መጨካከን 😢😢😢😢😢

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ጀግና ሴትነሽ በዚህ እድሜሽ

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq 6 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢የኔ ዉድ ያገሬ ልጅ ነች ወይ የሰዉ ግፍ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል ግቢህ አቀባበልህ በጣም ደስ ይላል:: እኔ ወደሀገርቤት ስመጣ? ምንም ታሪክ ባይኖረኝም? ጁስ ለመጠጣት መንጣት አልችልም?🙏🏾♥️🌺👍😀

  • @Alemyehu-m9v
    @Alemyehu-m9v 5 หลายเดือนก่อน

    Gobeeze Gazetagiea nahe hule yemetakarebawu astamri godye nawu

  • @liyaberhanu9409
    @liyaberhanu9409 5 หลายเดือนก่อน

    Sehr interessant Geschichte!!!!! Ich habe Wörter Glaube

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገማል እካን እግዚአብሔር አምላክ ልጅሺን መልሶ ሰጠሺ

  • @letinahadgembes253
    @letinahadgembes253 5 หลายเดือนก่อน

    Heniehet egzabhir yagzeshal aizoshe wendemachenem mekerhe betam deseilal qetelbet amesegenehalehu

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zd 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቺን ያለ ማድነቅ ከባድ ነው

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔጀግና አላህየተሻለ ነገር ይሥጥሺ ሥታሣዝን

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ከርታታ አይይይ ወላጅም ብር ብር ይልሻል ሰውም ከፍቶብሽ 😭😭😭ሰው ከማን ይጠጋል

  • @ግምጃቤትማርያም
    @ግምጃቤትማርያም 5 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ ዘገነነኝ መጨረስ አቃተኝ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ይሄ ታሪክ? እርእሱን እይቼ ነው የገባሁት😮

  • @Kiyaa717
    @Kiyaa717 6 หลายเดือนก่อน

    Wii betam yadamxachu ruzu tekaltel gin bezu neg tamarknyu 😢❤❤feter betam dag abatii❤❤

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢የኔታረኪ ቢነገረ አያልቂም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቸይሁንየማወራዉእኔ

  • @Uae050-i9t
    @Uae050-i9t 5 หลายเดือนก่อน

    አይ የሴት ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ታአሚሪ 😢😢😢😢

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የስው ፈተና

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 6 หลายเดือนก่อน

    ዉነት ለመናገር አድስ አበቤወች እያስጠሉኝመጡ የዋህና ደግነበር የሚመስሉኝ አረ በጣም ከባድነዉ ገንዘብ በሠዉየሚለዉጡ ፈጣሪን አይፈሩምትንሽ አረ ያገርቤትሰዉ ይግደለኝ

  • @SaidaFeko
    @SaidaFeko 6 หลายเดือนก่อน +1

    Manyazewale ጥያቄ አለኝ ላንተ መልስህ ያስፈልገኛል እኔ የበደለኝን ሰው ይቅር አልኩት ልበል የበደለኝ ሰው ግን እኔን ይቅር በይኝ በድዬሻለሁ አጥፍቻለሁ ማለት አለበት የለበትም ?ሌላው የበዳይ ይቅርታ መጠየቅ ለተበዳይ ጥቅሙ ምን ያህል ነው ?ምክንያቱም ተበዳይ ቂም ይዞ ዘላለም ከሚኖር ይቅር ብዬዋለሁ ቢል እውነት ከልብ በደሉን መርሳት ይችላልን?እባክህ መልስህን እጠብቃለሁ ይህን ምታነቡ ልታስረዱኝ ትችላላችሁ በተለይ የስነልቦና ባለሞያ የሆናችሁ አመሰግናለሁ

    • @MiheretFikadu
      @MiheretFikadu 6 หลายเดือนก่อน +3

      የበደለሽ ሰው አጥፍቻለው ይቅር በዪኝ ቢልሽ ጥቅሙ ለሱ ነው ምክንያቱም አንድ ያጠፋ ሰው ወይም ልክ ያልሆነ ነገር የሰራ ሰው ምን ሰዎች ፊት ደስተኛና ምንም ያልመሰለው ሰው ለመምሰል ቢሞክር ብቻውን ሲሆን ግን ለምን በደልክ ልክ አልሰራህም እያለ የሚወቅሰው ሕሊና የሚባል ትልቅ ሀይል አለ ይቅርታ ቢጠይቅ ከዚህ መርፌና ኪኒን ከማይፈውሰው እመም ይድናል እኛ ግን ይቅርታ ለማድረግ የበደለንን ሰው ይቅርታ መጠየቅ የምንጠብቅ ከሆነ መቼም አንፈወስም ምክንያቱም ይቅር አለማለታችን መልሶ የሚጎዳን እኛኑ ተበዳዮቹን ስለሆነ ይቅር ለማለት የበዳይን ይቅርታ ጠያቂነት የምንሻ ከሆነ ለሞት በምያበቃ ህመም ውስጥ ሆነን መድሃኒቱም በእጃች ሳለ ሌሎች ሰዎች በእጃቸው ካልሰጡኝ መዳኒቱን አልወስደውም እንደማለት ነው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MiheretFikaduየኔምጥያቄነው

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@MiheretFikaduእግዚአብሔር ይስጥህ/ሽ ጥሩ አገላለፅ ነዉ ይቅርታ ማድረግም ይቅርታ መጠየቅም ታላቅነት ነዉ

    • @SaidaFeko
      @SaidaFeko 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@MiheretFikadu እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ይቅር ብያለሁ የምለው በዳይን ነው ?ወይስ ለራሴ ነው አስራ ሰባት አመት ቂም ከራስ ለራስ ይቅር ብያለሁ ማለት ከብዶኝ ነው አህህህህህ ከባድ ነው ይላል ተሸካሚ ቀላል ነው የላል አሸካሚ የማን ሚዛን ይደፈል 6 or 9

  • @abaytarekegn-c2g
    @abaytarekegn-c2g 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ በርች

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc 5 หลายเดือนก่อน

    ኢቲዬ ሰርተሽ ቤት ውስጥ ሰርተሽ አያልፍልሽ ከቻልሽ ወደ አረብ ሀገር ብትመጭ ይሻላን ዱባይ ከፈለግሽ ልተባበርሽ እችላለሁ በቪዛ ጉዳይ