እናቴ 8 ወር ታማ ብታርፍም እኔ በሊቢያ በኩል ተሰደድኩኝ || እንተንፍስ #15

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 369

  • @jelo3241
    @jelo3241 9 หลายเดือนก่อน +15

    አቤት ጌታ ሲገባህ እኮ እንዲህ ነው የፍቅር የምህረት ልብ ይስጥሃል ። ተባረኪልኝ

  • @brookalemu
    @brookalemu 9 หลายเดือนก่อน +10

    ውድ ዮርዲ የኔ ቆንጆ ታሪክሽን ደጋግሜ ሰማውሽ ታሪክሽ እጅግ አሳዛኝ፤አስታማሪ ነው ፤ስለ ህይወት ብዙ ካንቺ ተማርን ስደትን ፤ በተለይ ስለናትሽ የኋላ ታሪክ ስትነግሪን ፤ ደግነቷን፤ፍቅሯን፤ባጠቃላይ እናት ምን እንደሆነች በደንብ ሳትረሺ በልብሽ ውስጥ ያለውን ነገርሽን ሚገርም ነው ኢትዮጲውያን በሙሉ በተለይ ለእናት ያለን ፍቅር የተለየ ነውና የእናት ፍቅሯን ቀሰቀስሽብን በመጨረሻ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፤የልብሽን ምኞት ቤተሰቦችሽን ወንድምሽን እንዲገናኝሽ ፀልይ ጌታም ፈጣሪ ይረዳሻል አግኝተሸም በድጋሚ ታሪክሽን ለመስማት እንጓጓለን ::

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 9 หลายเดือนก่อน +9

    ፊልም እንደማየት ነው ያየሁት ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም እድለኛ ነሽ።

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 9 หลายเดือนก่อน +14

    It was good conversation ከተናገርሽው ውስጥ እግዚአብሔር ሲወድህ ሰው ነው የሚስጥህ ሁሌም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር እንዲሆን እመኝልሻለሁ

  • @yafetdaniel6399
    @yafetdaniel6399 9 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም በደስታ እያጣጣምኩ ነው ያዳመጥኩት በጌታ ላይ ያላት ዕምነት ይጋባል ተባረኩ🙏

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም እህቴ!! የእናትሽ ትውልድ ቦታ ዓረዛ ከሆነ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ የዓረዛ ሰዎች ኣጠያይቅና ማግኘት ትችያለሽ:: ጌታ ይርዳሽ

  • @aklil6915
    @aklil6915 9 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ውድ ዮርዲ አንቺ የተባረክሽ ውስጥሽ ንጹህ የዋህ እርሁሩህ በበጎ አድራጎት ፈጥነሽ የምትደርሽ የተወደድሽ እህት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ። የኞ ሂመት እንደ መጽሀፍ እየተገለጠ የሚነበብ ሂወት ነው ያለን የሚደንቀው በጌታ ምህረት በሂወት ንሩ መባላችን ነው እናም እንዳንቺ ጀግና እህት እ/ር በከተማችን ስለሰጠን ሁሌም ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 9 หลายเดือนก่อน +10

    ደስ ሰትል እችን ልጅ ያገባ ሰው የታደለ ነው በብዙ መከራ አልፋ ጠጥንካሬዋ ያስገርማል

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y 9 หลายเดือนก่อน +15

    አፌን ከፍቼ ደስ ብሎኝ አሳዝነሽኝም ነው የጨረስኩት በዛላይ ደሞ ንግግርሽ ጨዋታሽ ደስ ሲል ወድጄሻለው ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ ውድድ የኔ ቆንጆ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 9 หลายเดือนก่อน +53

    የእኔ አናት እኔን ጨምሮደጋግ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እህት ወንድሞችሽ ነን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 9 หลายเดือนก่อน +46

    ዋው አትበል እንደዝህ አትሳቅ ምትሉ ሠዎች ግን ጤነኞች ናችሁ?አንድ ሰው የእናንተን ህይወት እስከ አልነካ ድረስ ከነ ማንነቱ መውደድን እና ማክበርን ልመዱ እስኪ😊❤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 9 หลายเดือนก่อน +1

      What the heck that is wrong yes He is so annoying when he is saying እህ እህ ዋው እረሌለም ነገር ይላል It’s a bad habit

    • @Lionsimba2024
      @Lionsimba2024 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደም ነው እኮ የሚያፈለላው😂😂 ኮመንት እንኩዎን ይይቶ ኣይተውም

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 9 หลายเดือนก่อน

      አይ የለም እሱ ነቱን ትቶ እናንተን ይምሰል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 9 หลายเดือนก่อน

      @@tigisthayilu7668 he is so fake he have to accept people’s comments instead annoying people’s

    • @Lionsimba2024
      @Lionsimba2024 9 หลายเดือนก่อน

      @@tigisthayilu7668wowwwwwww🙈🙈🙈 የሚባልና የማይባል ነገር ኣለ

  • @etagu205
    @etagu205 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ደሰ ያለኝ. መሰለሽ ጌታ ዛሬ ላይ እንደምታመሰግኝዉ ክብሩን እንደምትናገርሪለት ያዉቅ ነበር እድል የሰጠሽ ክብሩን ይዉሰድ ዛሬ የእንደገና አምላክ ይባረክ እኔ እናትሽ ነኝ ልጆቼ በጌታ ቤተሰቦሽ ነን. ተባረኪ

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 9 หลายเดือนก่อน +20

    ኡፍፍፍፍ ትንፋሽ እያጠረኝ ጨረሱክ እንዴት ይገርማል ወይ እግዚአብሔር የኔ እናት እንኳንም ለዚህ አበቃሽ 😢የናትሽ አምላክ ይህንን ሁሉ አልፎ እኮ ስንቶቹ ህዝባችን ወይኔ ድህነት አይኑ ይጥፋ ስደት የታባቱ ደሞ ስትችልበት ታሪኳን ስትናገር ደስ ትላለች በሚገርም መልኩ ነው የነገረችን❤️✊

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 9 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ወደዚህ ምድር ሲመጣ ሁሉም የየራሱን ምክንያት ሊኖር ነው ያቺም የመጣሽበት ምክንያት በደዚህ ዘመን የልብን ይቅርታ እድታስተምሪ ነው እናትሽ ለምድር እደአንቺ አይነት ልጅ አበርክታ አለፈች የሱዋ የተስበረ ልብ አንቺ አደሽው አሁንም እሄ ውብ ልብሽ 🌹🌹🌹እዳበበ ይኑር🙏❤️

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 9 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር እንኳንም ለዚ አበቃሽ ጎበዝ ሴት ነሽ መወለድ ቋንቋ ነው ጥሩ ጎደኞች አሉኝ በለሻል አይዞሽ
    መፈለጉ ባይከፋም ከሆነ እጅግ ደስ የላል ካልሆነ ደሞ ባለሽ እድሜ ለራስሽ ኑሪ ላይፍ ሾርት ነው ባገኝሽ ደስ ይለኛል እህት እንሆንሻለን ❤❤

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 9 หลายเดือนก่อน +35

    እባክሽ ነይ ጀርመን ልጋብዝሽ እናትም እህትም እሆንሻለሁ ዉስጤ ገባሽ፣፣፣

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 9 หลายเดือนก่อน +2

      Eshi y ene enat pls cl me

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 8 หลายเดือนก่อน

      @@yordanosmehratte9298 እኔም በደስታ እህት እንሁን Sweden ነው የምኖረው

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 9 หลายเดือนก่อน +15

    ማንያዘዋል ተባረክ የሰዎችን አስተያየት ሰምተህ ስለምታስተካክል።

  • @aselefdesalegn6381
    @aselefdesalegn6381 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዮርዲዬ የኔ ቆንጆ እህት፤ ብዙ አልፏል በህይወታችን ሁሉም ያልፋል፤ ደሞ አልፏል

  • @Rahelbelete-xw7ye
    @Rahelbelete-xw7ye 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እንኳን ጌታ እየሱስ አገኘሽ በቃ ዋናው እሱ ነው። ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ደግሞ አይዞሽ ከዚ በሃላ አገርሽ ላይ ብትኖሪ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ❤

  • @tignehwodajo7088
    @tignehwodajo7088 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you for this story the way she talk the way she explain it’s look like tragedy drama, but the girl explanation is someone talking about the movie it’s look like that but anyway very nice story if she got someone writer this thing could be movie. Thank you anyway and you brother bring, more people like this to learn life experience how Ethiopian struggle until they get their destination and anyway it’s look like movie thank you Manyazwal for this story

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 9 หลายเดือนก่อน +11

    ዋውውው በጣም ነው የሚገርመው አደኛ ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት አብ ሀገር እንግልዝ አሉ ።ኤርትራዊ የዓረዛ ሤት አሉ።ከሣ ላጋናይሽ ።የኔ እህት በዚ ልርዳሽ ኤርትራ ያሉ ቤተሰብ ደውላ ልትጠይቅልሽ ፍቃደያ ነሽ❤❤❤❤ፈጣሪ ፈት ለፊት ከወድምሽ ያገናየሰሽ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 9 หลายเดือนก่อน +17

    ያንቺ ታሪክ የእኔም ነው አይዞሽ ሁላቺንም እህቶችሽ ነሺ ::

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 9 หลายเดือนก่อน +8

    የናትሽ መንፈስ ጥሎ አልጣለሽም ሰው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ፈጣሪ ልኮልሻል።

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 8 หลายเดือนก่อน +1

    You are so beautiful in and out. እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። በርቺ። ለሁላችንም እንድንበረታ ነው ያደረግሽን። መልካሙን ሁሉ መድሀኒያለም እንዲያደርግልሽ እመኝልሻለሁ።
    በርቺ።

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ማማዬ አበሻ ሁሉ ያንቺ ቤተሰቦች ነን ሲሆን ከቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @NureSeid20
    @NureSeid20 หลายเดือนก่อน +1

    Wow migerm tarik new yeneeht engnam ehtwochidhi nen lene jegna nesh

  • @Bezi712
    @Bezi712 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያንችን የስደት ሂወት እኔም በትንሿ ጅቡቲ ባህርላይ አጋጥሞኛል ስላዳነን እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል🥰♥️🙏

  • @godthanksgoodforeverything7285
    @godthanksgoodforeverything7285 9 หลายเดือนก่อน +1

    She very strong &smart and hard working l know her

  • @sosinahagos1435
    @sosinahagos1435 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yordye Egizabihere amulaki Le Tiyakeshen hulu melse yunilsh yen wude Ehite! anchi iko kinineshe እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ነው ።

  • @yosiefadhanom4000
    @yosiefadhanom4000 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሙሉቀንቢሰማሽ ፡ ኣይሰለቸኝም
    እኔኤርትራዊነኝ
    ዓረዛንጓደኞችኣሉኝ
    ዓረዛትልቅከተማነውና
    የናትሽቤተሰብ
    ኪዳነ.....ቢያንስከነኣያቱ
    ከጻፍሽል
    ከዚህደውየ
    ልረዳሽ ፡ ፍቃደኛነኝ
    በርቺኣይዞሽ
    ያመንሽው
    ኣይተውሽም።

    • @nardoshabtom4578
      @nardoshabtom4578 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኪዳነ ዑቅባጽዮን ይበሃል ።
      ዓባያ ለተንኪኤል ሃብተጽዮን ይበሃላ
      ምናልባት ኣብ ዓረዛ ከባቢ ውን ክከውን ይክእል ኢዩ ።
      ሓገዝካ ኣይፈለያ

  • @SA-oc2kw
    @SA-oc2kw 9 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks for sharing your story! I pray that you get in touch with your family soon and the void in you is filled!

  • @gashawalemuhagos5788
    @gashawalemuhagos5788 9 หลายเดือนก่อน +5

    እባክህ ማኔ እንግዶች ያውሩበት 😢😢

    • @RuthGiberegzobahir
      @RuthGiberegzobahir 21 วันที่ผ่านมา

      ታሪኩን እነሱ ይንገሩን አንተ ........በል

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ሁሉ ወለዩ አከሰንቱ ደ አደለም አባባል ነው ጂ ከአድሳባ ከተጠራቀሙ ወለየወች እጥፍ አከሰንታችን ያምራን ኀበዝ ነሸ ጀግነ ሴት እግዛብሄር እንደ እኘ አደለምነ ይምርነል አንዳንደ ለማሰተማር ነው ፈጣር ሁሉ ነገር የሚያሳየን 🙏👌❤️

  • @FikirAlbit
    @FikirAlbit 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጎበዝ ደስ ስትይ ስታምሪ በቃ መማርያ ነሽ ውድድድ አረኩሽ ስነስርአትሽ ደስ ብሎኛል

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th 9 หลายเดือนก่อน +160

    በጣም ነው የወደድኩሺ እባክሺን ወደ አሜሪካ ከመጣሽ እኔ ጋ ነይ ጎብኝኚ እናት ልሁንሽ:

    • @dinkeneshzeleke1257
      @dinkeneshzeleke1257 9 หลายเดือนก่อน +9

      Yenn deg anchi degimo aslekeshign tebarekilign

    • @nefassilknefassilk3985
      @nefassilknefassilk3985 9 หลายเดือนก่อน +2

      Wiyyy yenenat keyet tegegnesh yene konjo? Indezih aynet sew eko ketarik ketfa koyitoal.i wish betegenagnachihu❤❤❤tebareki

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 9 หลายเดือนก่อน +2

      That is sweet 💞

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 9 หลายเดือนก่อน +4

      መልካም ሰው ተባረኪ🙏🏾

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 9 หลายเดือนก่อน +5

      አመሰግናለሁ ስለጣፉጩና ትሁት ልብሽ, እባክሽን ደውይልኝ በውስጥ መስመር እናውራ.

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ጎበዝ የድንግል ልጅ የተቀረውን ህይወትሽን ይባርክልሽ🙏♥️

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ 20 አመት ወደ ኀላ መለሽኝ ሲውራ ቀላል ነው እኛ በ 12 ሜትር ሞተር እካፍ ላይ ሆነን 34 ሰሀት ውሃ ላይ ክርመን በፈጣሪ ቸርነት ይሄው ወልደ ከብደን አለን።ያኔ በረሃ እና ባህር ላይ የቀሩ ወንድም እህቶቺ አስታውስኩ።ሁሉንም እኔ ያለፍኩበትን ታርክ ነው ።

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ እህት ሁሌም እግዝያብሔር ግን አዋቂ ነው የምታልፊበትን ሁሉ ጌታ ያያል ዘመንሽ በክርስቶስ ደም ይሸፈን አሜን

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ወሎዬ ጀግና ሴት ነሽ ❤

  • @shutup239o
    @shutup239o 9 หลายเดือนก่อน +32

    የኔ እናት አይዞሽ ኤርትራዊ ስጋውን አይጥልም

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 9 หลายเดือนก่อน +3

      ሀቅ

    • @FisonEden
      @FisonEden 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 9 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂 አዎ እስር ቤት ፣ ባህር ላይ ፣ ነው ሚጥለው

    • @kiruwr4kb
      @kiruwr4kb 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Amen-vh8ptngerugn alksa yemen ena sawdi yteyequ 😢

    • @asterbeshah579
      @asterbeshah579 9 หลายเดือนก่อน +5

      I think overall we should care for humanity instead of tribes, race or our birth land

  • @Kidu853
    @Kidu853 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዮርዲዬ አንቺ ጎበዝ ነሸ ታገኛቸዋለሽ ግን ቤተሰብሽን አግኝተሽ ደስታሽን መስማት እንፈልጋለን ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ዮርጂዬ ብታሳውቂን ደስ ይለናል እጓጓዋለው

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 6 หลายเดือนก่อน

      Thank u dear ,ፅፊ ነበር አላየሽውም ማለት ነው,ወንድሜ ሳምሶምና አጎቴ ኪዳኔ ተገኝተዋል,እግዝያብሄር ይመስገን::

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛው ግን interupt ታደርጋታለህ ደጋግመህ ሀሳቧን ብትጠቀልልና ብንሰማት ዮርዲዬ የኔ እህት ebs ላይ ብትቀርቢ አሜሪካም ስለሚታይ ወንድምሽን የማግኘት እድሉ ይቀላል አይዞሽ ጠንካራ እህት ነሽ ትላንት የረዳሽ ጌታ ነገም ካንቺ ጋር ነው i love your testimony keep on shine

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 9 หลายเดือนก่อน +12

    በህጋዊ መንገድ ብትሰደድም ስደት ያሳብዳል ወረቀት ኖሮህ ትጨነቃለህ

  • @konjittilahun3246
    @konjittilahun3246 9 หลายเดือนก่อน +3

    መድሀኒዓለም ይርዳሽ።ፈጣረን ከነእናቱ ከቤተሰቦችሽ ያገናኙሽ🙏🏿✝️❤️

  • @shutup239o
    @shutup239o 9 หลายเดือนก่อน +6

    Leeds so many Eritreawi ala እነሱን ጠይቂ good luck

  • @peacejusticeforall6806
    @peacejusticeforall6806 9 หลายเดือนก่อน +10

    Hi yorda if you could try an Eritreans media in tigrina you could use a translater if you not able the chance is more higher to find your brother or your ankle. As Eritrea is a small contry poeple know each other and the good thing is you have the District Arezza
    Wish you a good luck❤

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዬርዲ አይዞን ❤❤i remember like yesterday everything . we are góod place know .

  • @elizabethhaile9604
    @elizabethhaile9604 9 หลายเดือนก่อน +11

    ማኔ ስወድህ የዛሬዋ እንግዳ ልዩ ናት❤❤❤❤

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 9 หลายเดือนก่อน +4

    WHAT A WONDERFUL LADY. HOW FORGIVING SHE IS. GOD BLESS YOU.

  • @abebechkeroresa9696
    @abebechkeroresa9696 9 หลายเดือนก่อน +5

    ማኔ እባክሕን ያቀረብካቸው እንግዶች ያውሩ

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 9 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሩ ነህ ማንደ
    አባክህን ለማዳመጥ ሞክር አዮሃ ሚዲያ ላይ አለምሠገድ አንዴት አንደሚያዴመጥ አንደ ቀን ሰማው

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 9 หลายเดือนก่อน +3

    I took my hats off to you and I hope you have a wonderful time going forward.

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ገርባ ስትይ ልቤ ስንጥቅ አለ ሀገሬ ስለሆነ

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 9 หลายเดือนก่อน +1

    You are an excellent storyteller!!! Glory to God for magnifying the lord !!! It is all his grace for you to be here . ❤

  • @good8574
    @good8574 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናልም ያስተምራልም ግን ኣንች ፈጣሪ እንደፍቃዱ ሆኖ ትዳር ብትይጅ እናፈጣሪ በልጅ ይባርክሽ ምክንያቱም ኣንች ብቻሽን ነሽ

  • @ብርሃንንሂዝበይ
    @ብርሃንንሂዝበይ 9 หลายเดือนก่อน +2

    YORDAYE U R SO SWEET EKO , WE HOPE N PRAY FOR U WILL MEET UR FAMILY , EGZABHER TAMAGN NEW, YORDA SHE AMIZING WOUMEN OF GOD SHE BLIVE IN HOLYNESS , U ARE ALWAYS MY SISTER ,
    RUTA FROM CANADA ,

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ❤💕💖

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ የምንማረው ልጅ ከወለዳችሁ በኋላ አታግቡ ልጆቻችሁን አሳድጉ ለልጆቻችሁ ዋጋ ክፈሉ የዚች ልጅ ታሪክም እናቷ ባታገባባት ይህንን ሁሉ መከራ ባላየች።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 9 หลายเดือนก่อน +31

    አየነውኮ ዋጋ የከፈልንበትን ስደት ሐገሬ ኢትዮጵያ ይቅር በይኝ አንችን እንደማትጠቅሚ ትቼሽ ብዙ መከራ አይተን የሰው ሐገር ገብተን ብዙ እንሰራለን ገንዘብ እናገኛለን ግን ደስታ የለ ልፋት ብቻ ፍቅር የለ አብሮ መኖር የለ ሰው አለ ግን ልብ ልብ የሚገናኝ የታደለ ነው ሐገሬ ማሪኝ😢

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 9 หลายเดือนก่อน +6

      የልቤን ፃፍሽልኝ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 9 หลายเดือนก่อน

      በማንኛውም ሰአት ወደ ሀገር መመለስ ትችያለሽ

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 9 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞን ውጭሀገር ገንዘብ እንጂ ሕይወት የለም ብራችሁን አታባክኑ ሀገራችሁ ቅርስ ይኑራችሁ ሰውሀገር ቤት አትግዙ ኮንደሚኒየምም ቢሆን ሀገራችሁ በተረፈ ያለፋችሁትን እንዳለፈው ክረምት መተው ወደፊት ብቻ

    • @Rahel_1973
      @Rahel_1973 9 หลายเดือนก่อน

      በፃፍሽዉ እስማማለሁ

    • @joseoneway6090
      @joseoneway6090 9 หลายเดือนก่อน

      ቀዳዳ

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3es 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማን ያዘዋልዬ የኔ ጀግና ባንተ ብዙ ተለወጥኩ በዙ ሰበብ ሆነከኛል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @zewdittaddese7003
    @zewdittaddese7003 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ያለፍኩበትህ እይወትህ ነው ትህክክልኛ ታሪክ

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham 9 หลายเดือนก่อน +4

    What a wonderful story waw

  • @kedest-f7f
    @kedest-f7f 9 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት እግዚአብሄር ልጃ ቹን ሲጠብቅ በርቺ በአእግዚሀብሔር ደሰ ይበልሸ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 9 หลายเดือนก่อน +4

    WoW 😮 fantastic story 🎈
    I love to meet you and shake your hand 💞🙏

  • @BezuMengeste
    @BezuMengeste 9 หลายเดือนก่อน +2

    Wow!!! yordi anchi tefewseshal hulu alesh tadleshal “Jesus is Lords of Lord!!!!

  • @TigistDessie-gt9rs
    @TigistDessie-gt9rs 9 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጆ ትልቅ ልብ አለሽ የይቅርታ የናትሽን ቤተሰብ እግዜር ያገናኝሽ ወንድምሽንም ጭምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያውም ወሎዮ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hi. sister. im from Manchester. no. worries. God. is. good.

  • @yordanosmehratte9298
    @yordanosmehratte9298 9 หลายเดือนก่อน +18

    ሰላም ለእናንተ ወገኖቼ ,በጣም አመሰግናለሁ ስላሳያችሁኝ ፍቅር, እንዱሁም መልካሙ ምኞታችሁ .በተለይ እየደወላችሁ ደግሞ አይዞሽ እያላችሁኝ እህትና ወንድም እንሆንሻለን ያላችሁኝ በተለይ ናቲ ከእስራኤል በጣም አማርር ነበር ሁሉ ተሞልቶልኝ ያንችን ታሪክ ከሰማሁ ቦሆላ ማመሰግንበት ብዙ ነገር እንዳለኝ አየሁ አለኝ ,ይህም አልነበር የእኛ አላማ አንድ ሰውን እንኳን ከነካ ስለዚህ ተሳክቶልኛል::

    • @Betututu_2
      @Betututu_2 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ur strong betam hopefully u will get ur family ayzosh be strong❤🙏now ur are living and greatfull that's what God wants being greatfull good luck yordiy with ur future.

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 9 หลายเดือนก่อน

      ወጥቶ ስላተናገሩ እንጂ ስንቱ ስንት ጉድና መከራ ከአምላኩ ጋር እየተሻገረ ይኖራል ማሰብ ያለብን ይህ አለም መከራ ናት አንዱ ሲያልፍ ሌላ ይተካል ዋናው እግዚአብሔር እንዳልተወን ማመን በመከራ መሀል ፈጣሪ እየሰራን እናልፋለን በርቺ

    • @lemlemchane9609
      @lemlemchane9609 9 หลายเดือนก่อน +2

      Ebs ቅዳሜ ከሰአት ብዙ ሰዉ ሰለሚከታተላቸዉ እነሱ ጋም ሂጂ አይዞሺ ግዜዉ ሰለደረሰ ይሆናል የተነሣሺዉ ለመፈለግ በርቺ

    • @sweetjesus6898
      @sweetjesus6898 9 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ ማር ዮርዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡ በጣም ተባረኩብሽ ! በአንድ ወቅት አብርን የምናመልክ የነበርን ነገርን ግን ላታስታውሽ ትችያለሽ፡፡ ገርባ ተወልጄ ያደኩ፥ በእንግሊዝ አገር የምኖር ነኝ፡ እንዳንቺ የእግዚአብሄር ቸርነት የበዛልኝ ነኝ፡ ባንድ ወቅት እንዳገኝሽ እመኛለሁ፡ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ !! ❤

    • @simatafara759
      @simatafara759 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አንድ ነገር ልበልሽ እኔም ሰው የለኝም ብቻዬን ነኝ እናት እና አባቴ ሞተዋል አክስትም ዘመድ ምንም አላውቅም ነበር በ 18 አመቴ ማንነቴን ፍለጋ ጀመርኩ ብዙ ዘረማንዘሮቼን አገኘው የሰው ጥማት ስለነበረብኝ በአባት የማንገናኝ ወንድሜ አብሮአቸው ስለሚኖር አብሬያቸው መኖር ጀመርኩ ግን ምንነቱን ሳላውቅ ከወንድሜ ጀምሮ ሁሉም ፌት ነሱኝ በመጨረሻ ወንድሜ ቸርች ሚባለውን ተይ አለኝ በጌታ ነበርኩኝና አሁንም በጌታ ነኝ ሁሉም ጠመሙ መተው እንደማልችል ነግሬ ከቤት ወጣው ቸርች ተጠለልኩ ጌታ እረድቶኝ አለው ፈልጌ ያገኘዋቸው ዘመዶቼ እስካሁን አይፈልጉኝም ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ዋናው ዘመድንሽ እየሱስን ይዘሻል ብዙ አትጓጊ ለማወቅ ያህል ብቻ እወድሻለው በጌታ እህትሽ ነኝ

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 9 หลายเดือนก่อน +1

    You are amazing my dear 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 we all need our mother for life next to God. I can be your sister in Jesus name

  • @esanbkelefa2494
    @esanbkelefa2494 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ትልቁን ጌታ ይዘሻል

  • @DanealHagos
    @DanealHagos 9 หลายเดือนก่อน +2

    Tordi good life experience shared us thanks bless you

  • @hareg6874
    @hareg6874 9 หลายเดือนก่อน +4

    ማንያዘዋል፡ በጣም ተሻሽለሀል፡ አጉል ሳቅህን ትተህ more serious ሆነሀል፡ keep it up!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 9 หลายเดือนก่อน +4

    መኔአለባበስህ በጣም ደስ ይላል ዛሬ አምሮብሀል ሁሌም እከታተልሀል ከአሜሪካ

    • @HayatBinhami
      @HayatBinhami 9 หลายเดือนก่อน +2

      አሜሪካ ብትወስዱኝ ምናለ ከማዳሜ ጋር ብትገላግሉኝ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜሪካ መምጣት መንግስተ ሰማይ አይደለም ባለሽበት እግዚአብሄርን ማመስገን ነው ሁሉም የሰው ገረድና አሽከር ነው በቀላሉ የሚገኝ የለም አዲስ አበባ መጥተው ልክ እንደደላው ሰው አክት ስላፈረጉ የደለሰቸው እንዳይመስልሽ

    • @HayatBinhami
      @HayatBinhami 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@SamrawitGirma1 እሱስ ውነት ነው ግን እደበግ ሲያየኝ እናደዳለሁ አብሬአቸው ስት አመት ኑሬ ምንም እደማላውቅ አድርገው ሲያዩኝ በጣም እናደዳለሁ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 9 หลายเดือนก่อน +7

    ይህች ልጅ እንግሊዝ አገር ሩት ተስፋዬ አስከሬን ለመላክ የረዳች ናት ??

  • @SusuFataw
    @SusuFataw 7 วันที่ผ่านมา

    እኔየኮቦልቻ ልጅ ነኝ ገርባን አውቀዋለሁ እህቴነሽ አይዞሽ ያረብ ሁልቀን ዱአ አረግልሻለሁ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሀቢቢቲ:አይዞሺ:ፀልይታኛቸዋለሽ:የሊቢያው:ነገር:አስለቀሰኝ:እኔባላቀውም:ወድሜ:ተገላቶበታል:ሁንግን:ፈጣሪይመሥገን

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 9 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ዋናው በሂወት መኖርሽ። ነው ብዙ ወገን ብዙ ሰው አለሽ because Thes is Ethiopia

  • @freemandaniel2315
    @freemandaniel2315 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዬዬ ከምን እንደምጀምር አላቅም የማቀው ነገር ቢኖር ጌታ ቸር ነው።
    I feel your pain 😢😢😢😢 and i hope you have some relief I'm so blessed to have you in my life❤❤❤ ሲስቱካ ውድድ ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 9 หลายเดือนก่อน +3

    ልጄን የእናትሽ ፀሎት ከአፀደ ገነት ይድረስልሽ፣፣

  • @MashoAli-tr4gf
    @MashoAli-tr4gf 9 หลายเดือนก่อน +7

    ማንዴ እበክህን ጣልቃ አትግባ የእንግዶቹን እንስማ

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቄንጆ እንኳን ለአገርሽ ያበቃሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ💚💛❤🙏

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ለምሳሌ እኔ በሊቢያ ነው አውሮፓ የገባውት በፈረንጆች 2015 ላይ ሊቢያም እንደሚወራው ቀላል አልነበረም 2 ወር እስር ቤት ነበርኩ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወጣሁ ባህር ስንሻገር ደግሞ ማርያምን ከባድ ነበር የሊቢያ መርከብ 24 ሰዓት እንኳ ነድተን እንዳንሄድ ሊቢያዎች ማስጠቀቂያ ይሰጣሉ አውሮፕላን መጣ ባታዪን የአሳ እራት ነበር 😢😢😢ስንት እንባ ፈሰሰ ባህር ላይ ሚያዝ ሚጨበጥ ነገር የለም እኮ 😢

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ጌታ ረዳሽ ውዴ❤❤❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 9 หลายเดือนก่อน +44

    የኔ የዋህ
    ይህ ሁሉ ለልጆች የተረፈ የአባቶች የተበላሸ ስብእና
    አይ አአኢትዩጰያ ነገር

    • @ethio4421
      @ethio4421 9 หลายเดือนก่อน

      Tikikil

  • @solayeta2123
    @solayeta2123 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ሕይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ አይደለምን?

  • @danm1829
    @danm1829 9 หลายเดือนก่อน +22

    የሊብያን ጉዞ አስታወሰችኝ፡ ዘግናኝ ፈታኙ ጉዞ😢 thanks God ታለፈ

  • @frewoynisolomon7858
    @frewoynisolomon7858 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzosh yigegnalu wedefit Eritrea hiji Areza mehed ticheyalesh kalhonem Asmara kuch bilesh tinish ayer weseji gideta mehed alebish

  • @MintiwabTesfaye-zg4ge
    @MintiwabTesfaye-zg4ge 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yodiy geta yerdash betam yemigerm tarik new

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 9 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ሚድያ የእናትሽ ቤተሰቦች ካልሰሙና ማግኘት ካልቻልሽ የእናትሽ ትውልድ ( መበቆል) በትክክል አረዛ ከሆነ በቀጥታ ወደ ኤርትራ ብትሄጂ በገባሽ ቢበዛ ሦስት ቀን የእናትሽን ቤተሰቦች ታገኛችዋለሽ 100% ከኤርትራ ውጭ የተወለደ ለረጅም አመታት የኖረ ኤርትራዊ በወላጆቹ ትውልድ ቦታ ( መበቆል ) የታወቀ ነው ስለዚህ አትጠራጠሪ

  • @aberashtesfaye8544
    @aberashtesfaye8544 9 หลายเดือนก่อน +6

    ኢቢኤሶች ጋር ሒጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mheretfekade2937
    @mheretfekade2937 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ : ያስብሽው ይሙላልሽ::

  • @misrakgobeze9695
    @misrakgobeze9695 9 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ያግዝሽ ከቤተስብሽ ያገናኝሽ በ ጣም የሚገርም ታሪክ ነው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 หลายเดือนก่อน

      ልሙጤ የስቀልሽው የየት ሀገር ባንድራ ነው?😂😂😂

  • @SamyTadess
    @SamyTadess 9 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ አላህ ያሳካልሽ እኔ አባቶቹን ልጆች በሁለትሺ2013ነው ያወኮቸው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው

  • @SusuFataw
    @SusuFataw 7 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ

  • @wlodedawitgelaye
    @wlodedawitgelaye 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ደስ ስትይ የሊቢያን ስደት ባልቀምሰዉም የሱዳኑን ስደት አይቼዋለሁ ደሞ አሊ ሻኪስን ነዉ ምትመስይዉ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 7 หลายเดือนก่อน

    Egzyabeher enkoan lezh Abekash ayezosh Medhanialem Ale❤❤

  • @firehiwothaile4892
    @firehiwothaile4892 9 หลายเดือนก่อน +37

    ኤርትራ ውስጥ ebs በደንብ ስለሚታይ በሱ ፈልጊያቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 9 หลายเดือนก่อน +2

      የሃብታም አቃጣሪ እነዚህ ትንንሽ ዩቱብ እንዴት ያድጋሉ

    • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
      @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@Amen-vh8ptየልጅቷ ቤተሰቧን ማግኘት ነው ወይስ የዮትዮበሮች ነገር ነው የሚበልጠው? እንደው ምን ጉድ ነሽ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ አዎ በትንንሾችም ሰው ይገናኛል ጆሲዋኢንዘሃውስ እንዴት ነበር ሚያገናኛቸው?

  • @emaneman4948
    @emaneman4948 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ እደኔ የስደት ታሪክ ከባድ ነው😢😢😢 ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rutazewdu5904
    @rutazewdu5904 9 หลายเดือนก่อน +2

    What a wonderful story

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 9 หลายเดือนก่อน +3

    Noooooo words how i listened her stories...the way she talk is sooo lovely...soooo interesting...wish i can get her address😍😍😍

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 9 หลายเดือนก่อน

      Chek again she left her uk no.start from.+44