i have no word to say : he is a really man, decent and so all . i know the same person like him. and some of his personality is like my husband. for this reason i saw and hear the all story, temesche and seraye teche newe yayehut enam betam asazenekegn geta yasebeh. mane is doing the best and go ahead
አያትህ በጨዋነት ጥንቅቅ እድገው ኑው ያሳደጉህ ነፍሳቸውን ይማርልን🙏🏿ወንድሜ በዚች አጭር እድሜህ ሂውት ብዙ አስተምራሀላች አይዞህ በርታ
ህይወት ያስተማረችው ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው ።በርታ ወንድሜ
የሚያሳዝን ቦታ ላይ የማይሆን ሳቅ ያስጠላል
እኔም ግራ የገባኝ ሣቁ ነው😊
የሚገርም ቆይታ ነበር። ከዚህ የተማርኩትሁሌም ይቅርታ ስናረግ ለራሳችን እንደሆነ ማወቅ እንዳለብን ነው።
የፈረንሳይ ልጅ አይዞህ ከጎንህ ነን ብቻ እሚገርም ስብእና መልካም ነፃ ሰው ነህ. እንዳንተ ያለውን ያብዛልን . አይዞህ በቤተሰብ መካድ መጎዳት ማዘን ሁላችንም ጋር አለ ሆኖም ይቅር ማለት ነው እሚሻለው በርታ
ምርጥዬ ወጣት ዘመንህ ይባረክ
አቦ ሳቅህን ቀንስ ቁምነገር ላይ መገልፈጥ ደስ አይልም 🤯
ሀሳቡን የሚገልፅበት መንገድ በጣም ደስይላል !!!
ምንያስቃል ልብ ይሰብራልእንጅ ማኔ ታዘብኩህ ሳቅህ ለምን???
ሳቁ በጣም ያስጠላል፡ ስርአት የለውም፡፡ ምንድነው እንዲህ የሌለ ማስካካት 😩😩😩😩😩
ወይ የአዲስ አባ ልጅ ወይኔ. ወኖድሞቼ ስደተኛው ይቆጨኛል አገር ውስጥ. ያለውሞ እኔጄ. ብቻ
ማንያዘዋል ልክ እንደ አህያ አፉህን ከፉተህ አትሳቅ ታሪኩ ምርጥ ነው ለተመልካች ክብር ይኑርህ ቦለቄ በጣም አብዝቶ መብላቱ እንዲ ያስቃል ሆ ምትስቅበትን ቦታ ለይተህ ሳቅ
ትክክል
😂😂😂😂👍👍👍👍
😂😂😂😂
በእውነት ትልቅ ሰው ነህ በርታ የቤተሰብ ብር ንብረት እደማይጠቅም አሳይተካል ልቤነው የተነካው ባለቤትህን ልጅህን ጤና ይስጥልህ
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ደግሞም አስተማሪም ነው ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነበር አሁንም እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ፕሮግራም አቅራቢው ማንያዘዋል ግን ገና ብዙ ስልጠና ላንተም ያስፈልግሀል ምክንያቱም እንደው በእመብርሀን ሰው እንደዚህ የሚያሳዝን ታሪክ ሲወራ ምን ያስቃል ያውም እንደዚህ የሚዘገንን ሳቅ ምንም አያስቅም ባለታሪኩ ግን ያራዳ ልጅ ነው ትግስተኛም ነው ምክንያቱም ከ አነጋገሩ ያስታውቃል እኔ ግን ተምሬበታለሁ እናንተስ?💚💛❤️
ከዚህ ልጅ ቃለመጠይቅ የወደድኩለት ጥንካሬው እና እኔም የገና ለት መወለዴ በክርስቶስ ልደት ቀን መወለድ በፈተና ውስጥ መኖር ነው ማለቱ እውነት መሆኑን አይቻለው እኔም በስደት ፈተናዬ በስቱዋል ማኔ አንተጋር መጥቼ እክተነፍስ ሀገር ሰላም ይሁንልን
ማንያዘዋል ዝምብዬ ይመቸኜ ደስ ይለኛል ቀለል ያለሰው ነው ብቻ አድናቂክ ነኝ የወንድማችን አስተማሪ መሳጭ ታሪክ ነው እናመሰግናለን አላህ አገራችንን❤ሰላም ያርግልም ስደተኛዋ የማዳም ቅመም ነኝ
ማኔ አድናቂህ ነኝ🎉
ወንድሜ ቆንጆ ድሐ አይደለህም ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ራስህን የምታውቅ ነቄ ነህ በርታ, 💚💛❤️
አንተ ደግና ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ባለቤትህንም እግዚአብሔር ይባርካት የኔ ጀግና
የሚገርም የሐሳብ አገላለጽ የሚገም ልቦና ያለው አስተዋይ ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር በበረከት በፀጋ ይጎብኝህ🙏❤
ጋሽ ማኔ ሳቀዎትን ይቀንሱ እንዳምጥበት😂
እርግጠኛ ነኝ አንተ ጋ በመምጣቱ በጣም ይናደዳል ሀሳቡን ለመናገር ወይንስ የአንተን መገልፈጥ ለመስማት ነው የመጣው 😮
Interview madreg ayichilim minim ewket yelewim
አንዳንዴ ተፈጥሮ ነው ልተው ቢልም አይተውም በተናደድው ሰው እሚስቅ እኮ ሞልቷል እንዴት አትረዱም
Betikikil👍
የዛሬው እንግዳ ያራዳ ልጅ ደስ የሚል አገላለፅ እውነቱን ነው 😊 ዝኩኒ ተመችቶኛል 😅
ችግሩን በነጻነት ሐሳቡን ለሚያካፍልሕ እንደዚህ መሳቅ ነውር ነው
Wow የዛሬው ይለያል ህይወቶ ያስተማረችው ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው ።በርታ ወንድሜ❤❤❤
በጣም ልብ ይነካል ሁሉም
ያልፍ በጣም ደስ ይላል
ነጥብ ያለው ንግግር
ያለው ብዙ ሰው
ትምህርት ተምሮበታል ተባረክ ወንድሜ
ህይወት ያስተማረው ምርጥ አራዳ ወደፊተት እንጂ ያለፈ ህይወቱ ታሪክ ሆኖ ያስቀረ
በጣም ጥንቁቅ አቤት ጨዋነት የቃላት አጠቃቀምህ ጥንቅቅ ያልክ የሰው ልክ ነህ በእውነት እግዚአብሔር የሚስፈልግህን ይስጥህ ዋናው ጤና ሰላም አይፈግህ ❤
በስማም ሳቅህ እንዴት እደሚያስጠላ መልሰህ አዳምጠዉ እዉነት ቀፋፊ ነገር ነህ ልጅ ግን ታሪኩ ደስ ይላል
ሚሥኪን
ታሪኩ ደስ ካለህ አንተም ደጋግመህ እያዳመጥህ መንተክተክ ነዋ። ያሰዝናል ነው የሚባለው።
በእውነት መልካም ሰው ትመስለኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ህይወት እንደመራሃት የምትመራ ምርጥ ጉዳኛ ናት ና የገጠመህ የህይወት ልምድ ስላካፈልከን ናመስግናልን አዞህ በርታ
ኡፍፍፍ ምን ሆነህ ነው ማንያዘዋል እምትስቀው በጣም እኮ ነው እሚያሳዝነው ታሪኩ ይቅርታ ኣርግልኝና ሲናገር ደሞ ኣታቋርጠው እስኪመልስ ኣትጠብቅም በተረፈ ቆንጆ ነው
ትክክል ያንቀዠቀዠዋል
ጋዜጠኛው የማያስቀው ነገር ያስቅሀል በዛ ላይ ዋው የማይባልበት ቦታ ላይ ዋው ትላለህ አሻሽል
ማኔ አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን አሳሳቅህ ያበሽቃል
እንግዳዉ ጨዋ ነዉ ማንያዘዋል ግን መረን ነዉ
ማንያዘዋል ግን በጣም ትገርማለህ፣ ልጁ በጣም ቁምነገር እያወራህ አንተ እንደው ፈገግ የሚያስብል ነገር እንኳን ቢሆን በትንሹ ፈገግ ይባላል፣ ግን አንተ በጣም ታስካካለህ ምን ያስቃል አሁን ይኼ? ለቃለ መጠይቅ ምንም አትመችም ደግሞ።
ባለታሪኩ ወጣት ግን እጅግ እጅግ ግሩምና አስተዋይ እንዲሁም አስተማሪ ነው። እንደዚህ ያሉትን ወጣቶች ያብዛልን። ያውም በ tplf ጊዜ ??? እግዚአብሔር አስመልጦታል እንጂ ❤❤❤❤
የሚገርም ባለ ታሪክነው ማኔ እናመሰግናለን አነጋገሩ ይማራኳል,, እግዚአብሔር የተትረፈረፈ እንጀራ ይስጥክ❤❤
ማንያዘዋል ሰው ሀሳቡን ሲገልጽልህ በተለይ ትልቅ ሰው ጋብዘህ እየጠየክ ዝምብለህ አትገልፍጥ የሚሣቅበት ቦታና የምታወራው ጉዳይ አይሄድም ። በተለይ ትልቅ ሰው ስትጠይቅ ተጠንቀቅ ፈገግ ሚባልበትም ቦታ አለው
ማርያምን መሬት ላይ ያለውን እውነታን እሚያውቅ ሀቅ እሚያወራ ሰው ዛሬ አቀርብክ
ያራዳ ልጅ ማለት ይሄ ልጅ ነዉ የገባው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይገርምም❤
ቃላት የለኛም ከአንደበትህ የምወጣዉ ቃላት ማንንም ልብ ይነካል እመንኛ የተመኛህበት ቦታ ትደርሳልህ
ወይኔ እንዴ የልጅነት ሕይወት ወስድኸኔ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ህይወትኸ ቤትኸን ባለቤትኸንም ልጅኸንም ።
አባቴ በጣም ነው የሚያመሰግነው እናት መቼም ብሆን እናት ናት እድሜና ጤና ይስጥል ድንግል ትርዳህ
እግዚአብሔር በረከቱን ይስጥህ ወንድሜ ጠንካራ ሰው ነህ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🤲🤲🇪🇹
በጣም ደስ የሚል ተጨዋች እና ኮሚክ ሰው ነው, እርጋታው ያስደስታል::
እናመሰግናለን ወንድማችን የሚገርም ታሪክ ነዉ ያለህ።
ወይ ሚኪ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ ነበር እንዲህም ሆነህ ስላየውህ እግዚአብሔር ይመስገን
በስማም ንግግሩ በጣም እሚገርም ነው ድንቅ ነው ችግሮችን አይቶ ትምህርት ያገኘ ሰው ነው. እንደ ፊልም ነው ያየሁት እንደ ትረካ ነው የሰማሁት ይገርማል ድንቅ መልእክት ነው. ግን ወንድሜ እድሜው ግን ???? 32 ???
ጠያቂው ፡ ሳቁ ሲዳብር ፡ የሚስቅበትን ፡ እኮን ፡ አያቅም ፡ ባለታሪኩ ፡ ተባረክ
የእዉነት ወንድ ነህ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ጀግና
ውይ ጠያቂው በጣም ፋራ ነው ባይናገር ይመረጣል ። የራሱን ድምፅ በጣም የሚወድ ሰው ነው መገልፈጡ ምን ሆንኩ ነው ???
❤❤❤❤ እውነት ነው ይሄ ጉለሌ አንተም ግን ይሄ የሚመለከተ አካል ቢያቅና ብታከል ማንኛውም ቦታ ላይ አሁን አለ ጠብቆ ቤክራይ ከፍሎ ቢቆምስ ችግር በራስ በራስ መረዳዳ ይህ ሁሉ ብንታዘን ፍቅር ብሎ አገራችን ሰላም ቢሆንም
ሚኩዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
ስሚማ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ሀይስኩል ተምሯል ይሄ ልጅ?
ደስ ሲል ንግግሩ
ማንአለብህ ቢስቅም የልጅ አነጋገር ስለሚያስቅነው እሱም ተርቦያውቃል ማደሪያ አጥቶ ያውቃል ግን እንደወርቅ ተፈትኖ አሁን ካለበት ቦታ ደርሷል ቢስቅ ቢሞላቀቅም ጊዜ ሰጥቶታል የስልሳ ሚሊየን ብር ወጣት በደሀ አገር ይገርማል አይዞህ በርታ
ዋው ምርጥ ልጅ አገላለጸ ሰርአት አንደኛ ማኔ ግን እደው መረዳት ብትችል ብዙ ባትሰቅ
አትሳቅ የምትሉ ሰወች ግን ምናቹን ነው የምያማችሁ ሆ
እውይይይይ ስያስጠላ እንዴት ነው የሚስቀው አንደነኛ ቁሙ ነገር እያወራው ምናመጣው እንደዚህ ሳቅ
እኔ የልጁ ታሪክ መስጦኝ ነው እንጂ ሳቅህ እንዴት እንዳስጠላኝ ሳቅ ይኮረጃል በጣም ደባሪ ነህ
በጣም
ማኔ ሠዉየዉ ቁምነገር እያወራሕ ሣቅሕ ለከት አጣ
በጣም
ትክል ለመሳቅም ቦታ አለዉ እኮ
Endee esumko in a funny way new eyawera yalew of course yasekal menew setet felagi honachu yelik ke tariku temaru
🤣🤣🤣 እኔ ብሆን አጮለው ነበር በጥፊ
ለማስተካከል ይሞክር ከሰማ
እግዚአብሔር ከተጥየቄው ይሁን ድስ ይላል
እናት ሁሉ እናት አይደለም እናቶች አሉ ለራሳ ክብር እ እናት እኔ እወዳታለሁ እሶግን እሩብ ያህል ፍቅር የላትም ምንም ማረግ አይቻለም ተፈጥሮነዉ 😭😭😭😭😭😭ናምቾት የምታስበልጥ ለምሳሌ የኔ
የእኔም እናት የተረገመችና የጥላቻ እናት ናት 🥺🥺🥺
ይገርማል እግዚአብሔር መልካም ነው
በጣም ጎበዝ።ምንም ቢሆን ወልደሀልና በልጅህ ታገኘዋለህ❤ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታድላ ምስትክ❤❤❤❤❤
የምታስካካው ነው ያስጠላል፡ ከጣራ በላይ አትሳቅ፡ ጠጅ ቤት አታስመስለው፡፡ Be cool and gentle
እግዚያብሔር ይርዳህ ከቤተሰብህም ጋር ሰላሙን ያውርዳልህ
ማኒ ስትስቅ ደስ ትላለህ ክብዙ ውጣ ውርድ ብሐላ መሳቅ አለ i am appreciate you bro kip going on
ተጠያቂው ኮስተር ብሎ ሲያወራ አነተ ትገለፍጣለህ ሀሳቡን ታስጠፋዋለህ እግዳ ጠርተህ አደህፃን አትሁን 😢😢😢😢
እሱ ቁነገር ነው እሚያወራው አት ምን ያስቅሀል
ለዚህ ልጅ ችግሬን ከማወራው እራሴው ብችል ይበልጠኛል
ትክክል
😂👍👍👍
ሳቅ ሲበዛ ያሥጠላል አረጋጋው።
ህይወት አንደበቱን አስውባዋለች ድንቅ ንግግር ከውብ አገላለፅ ጋር
ሰው የደረሰበትን መከራ ሲነግርህ ታሽካካለህ እንዴ #ፀበል መሄድ አለብህ
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
በጣም አሪፍ ልጅ እውነትን ፣ በእውነትና ስለ እሰውነትና እውነታዊነትን የሚገልፅ ፣ የሚኖር ፣አሪፍ አገላለፅና የሚገልፅና፤ብዙውቻችን በቃላት ልንገልፀው የማንችላቸውን የሕይወት ውጣ ውረድ ማስቀመጥ የቻለ ጎበዝ ።። ምክንያቱም ከሕይወት ብዙ የተማረ ፣በሕይወት ልዩ ዲግሪ የያዘ ።። የሆነ ሆኖ ለይቅርታና ለማንነቱ ፅኑዕ አቋም ያለው ።ይመችህ ብያለሁ ፣ እንደ አገላለፅህ በሚስትም ተባርከሀል ። she is one in a ሚሊየን ።
እሄ ሰዉየ ሁሌም ሲስቅ ሲጮህ ነዉ የማየዉ ዛሬ ግን በጣም አናደደኝ በተለይ ስለ ሰደት እያወራዉ ስደት ላይ ያለዉን መከራና ስቃይ ባይሞክረዉም መረዳት አይከብዲም እዛ ላይ ምንም የሚያስቅ ነገር የለም ብቻ አተጋ የሚመጡት ሰወች ምስኪን ያሳዝኑኛል ባለታሪኮች እሸጋ ሂዱ እሱ ሰዉ ሲከፋዉ የሚያለቅስ ሲስቁ የሚስቅ አዋቂ ጥበበኛ ሰዉ ነዉ
ቁምነገር ላይ ምን ያስገለፍጥሃል እረ ልክ አበጅለት
ፈጠሪ ያሰብከውን ይፈፅመለክ ማአኔ ሰላምእ ይበዘለክ❤❤❤❤❤
ማኔያንተሳቅነው የሚያስቀኝ የልጁ ታሪክአሳዝኖኛል
በፈጣሪ ሳቅህን ቀንስው ግፍ እንዲይሆንብህ ድሃን አስብ
በናትህ ሳቅህን ቀንሰ የልጁን ሞራንን ጠብቅ
ሚኮ እግ/ዚ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥህ 🙏
ሚኪ በጣም ደስስስ የሚል የህይወት መራራ እውነት ነው ያጫወትከን ሲኖር ከባድ እንደነበረ አውቃለሀሁ ሲወራ ትንሽ ነው ወንድሜ በርታ ጨዋነህ ኮሜዲ ነህ ታጋሽ ነህ ለእኛ እንድንማርበት ስላጫወትከን ምስጋና ይገባሀል ከፍፍፍ ብለህ ማየት ጸሎቴ ነው በጣም አዝኛለሁ ወርቅ ነህ ከወርቅም በላይ ነህ አሁን አንተ በቀላል ብርአትገዛም መደሀኒአለም ይርዳህ
ልጅ ስብራቱን እያወራ ጠያዊው የሚያስቀው ነገር አልገባኝም !!
አሁን ይህ ታሪክ ምኑ ያስቃል?ከንቱ ወንድሜ አንተ ግን በርታ ነገ ከተራራው ጫፍ እንገናኝ🥰
እናቱ አባቱ ከመሞቱ 40ቀን በፊት ነው ህይወትን በአዲስ የጀመረችው ሆኖም የአብዛኛው ሰዎች ህይወት ነው ያስተምራል ገንዘብ በተመለከተ አሁን ብዙዎቻችን ከመጠቀሚያ ውጪ እያመለክነው ነው
ማኔ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ይህንን ፕሮግራም ልጁ ሲያወራ በጣም ተጨንቄ የሱን ጥንካሬ ለራሴ ትምህርት ወሰድኩበት ግን ይህን ፕሮግራም ማየቴን በጣ ተናደድኩ ለምን እሱ ያሳለፈውን ችግር ሲያወራ አንተ በጣም ገለፈጥክ አንተ አልታወቀህም በጣም የሚያም እና ትምህርት ሰጪ ነው ልጁን ይቅርታ ጠይቅ ለወደፊት እንደዚህ አይልመድህ ስትሳሳት ዝም ብዬ ማለፍ ስላልፈለኩ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ አድናቂህ ነኝ
አገላለፁ እኮ ነው የሚያስቀው
ተባረክ ይህንን አስተያየት የሰጠህ ገለፈጥክ አልክ ደግሞ የውሸት ሳቅ
ወላሂ ማንየ የወለደ ያውቀዋል የልጅን ናፍቆት😢😢😢😢
የሚያስቅና የማያስቅ ነገሮችን መምረጥ የማያውቅ እንከፍ። ኤጭ!
እባክህ ሳቅህን ገድበው
ታሪኩን ሲነግርህ መሳቅ አይገባም ማዘን አለብህ
እስኪ ዝምብለህ አትሳቅ😎
i have no word to say : he is a really man, decent and so all . i know the same person like him. and some of his personality is like my husband. for this reason i saw and hear the all story, temesche and seraye teche newe yayehut enam betam asazenekegn geta yasebeh. mane is doing the best and go ahead
ሳቅህ ግን በጣም ያስጠላል ገደብ የለውም ልክ ያጣ ሳቅ
የኔጌታ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ በጣም አስተዋይ አይዞህ እግዚአብሔር የሰጠህ ይበልጣል
ማንያዘዋል ፕሮግራሙ አሪፍ
ግን ያንተ ሳቅ ኤክስቲርም ነዉ በልክ አድርገው በተረፈ በጣም ነው
አስተማሪ ታሪክ ነው
እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው ሁሉም ይቀይራል በእምነትህ ፅና!!!
ኢሔ ፖሮግራም እደኔ ጨርሶ ያየው በጣም ብዙ ነገሮች አልፎ ምንም እኳን ባይኖረውም ትዳር መስርቶ ልጅ ወልጇል ተመስጌን ፈጣሪ በሁሉም አይጥልም ባዱ ብንወድቅ በሌላ ነገር ያነሳናል ከሁሉም ያዘንኩት ያያቱ መሞት ባያት እጅ ስላደግሁ ያያት ፍቅር ከናት ይበልጣያ ያየ ሰው ነው ሚረዳው ያቅማችን ብንረዳው ጥሩ ነው ከሱ ውጣውረድ የሒወት ታርክ ብዙ ትምርት ወሰድን❤❤❤❤❤
ወይ ፈጠሪ አይዞክወንዲም መዬት ጥሩ ነው 🎉🎉🎉
ማን ያዘዋል ዝም ብለክ አትሳቅ የሜአወራው ትልቅ ቁምነገራ ያለው ነገራነው ይህን አስተካክል
በቤት ኪራይ ማንም ደግፋለሁ ወንድሜ የብር ይሄን በጣም ብዙ ethiopiale ብዙ ተከራዮች
Benatik atisak lismabet tarikun lisma weyes yeaten sak lishish😢
እውነት ነው ሴት ልጆች ስሞ እባካችሁ አታስድባን እድቅማችን እንሁን