ለ13 አመታት የደፈረኝ አባቴ ከእስር ቤት እየደወለ ያስፈራራኛል ህዝብና መንግስት አንድ ይበልልኝ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  3 หลายเดือนก่อน +135

    በገዛ አባቷ በየቀኑ ስትደፈር ያደገችዉ የቤቲ ታሪክ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000532843069 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ስልክ 0956782940 ቤተልሄም አበበ።

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 3 หลายเดือนก่อน +7

      @@erq-maed-TV እህት ገጠመኝ አዳምጭ መንፈስ ነው

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 3 หลายเดือนก่อน +5

      ፈጣሪ ምን እይነት ጨካኝነት ነው።ወዴት እየሄድን ንው።አላህ ህይ ጠብቀን

    • @almugobebo7607
      @almugobebo7607 3 หลายเดือนก่อน +4

      የእርቅ ማዕድ! ምነው በዚህ ፕሮግራም ስለእርቅ የተባለ አንዳችም ነገር አለመሰማቱ??

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን​@@zahraliban5714

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 3 หลายเดือนก่อน +3

      Her mom & dad they got to be punished

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 หลายเดือนก่อน +256

    እናትዬው በተባባሪ ነቷ ብህግ ትጠየቅ ለሌሎችም ስለምትብስ

    • @MecoteMecote
      @MecoteMecote 3 หลายเดือนก่อน

      እናቷ ሄጂ ምን ታአካአብጃአለሽ መቀጣአት አለባአት ልጆኦቻአ ለማአደጎ እናትየዋ ገረመች

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 3 หลายเดือนก่อน

      Please cover her face for her :::::

    • @MeronAbebe-z6t
      @MeronAbebe-z6t 2 หลายเดือนก่อน

      Awo metaser alebat

    • @Dinku-ct7nt
      @Dinku-ct7nt 2 หลายเดือนก่อน

      እናት አትመስለኝም

    • @sinafikwondimu3352
      @sinafikwondimu3352 2 หลายเดือนก่อน

      እናት???አትበሉ😭😭😭

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 2 หลายเดือนก่อน +94

    ምናልባት እነዚ ሰዎች እሷ ሳታቅ ወላጆቿ ላይሆኑ ይችላሉ አቤት የክፋት ጥግ የኔናት ፈጣሪ ያግዝሽ

    • @hq1rx
      @hq1rx 2 หลายเดือนก่อน +2

      enem endesu new yasebkut

    • @eldanatigistu7464
      @eldanatigistu7464 2 หลายเดือนก่อน +2

      Gena enate tebabari honech bila sesemat yasebikut hasab new coment saneb yagegnehut be DNA bititara melikeam yemeslegnal aleyam enatwa titara ethiopiawi mehonwan abat enkuan lijun defere yemilew zena ethiopia west adiss endalhone yetaweke new egizio maregg 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 2 หลายเดือนก่อน

      ሰይሆንም አይቀርም

    • @SefinaSema
      @SefinaSema 2 หลายเดือนก่อน +2

      መንትያ ወንድም አለኝ እያለች አደል

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv 2 หลายเดือนก่อน

      Be tikikil

  • @feven1919
    @feven1919 3 หลายเดือนก่อน +82

    የኔ ቆንጆ እንባሽን የራሄል እንባ ያድርግልሽ ፈጣሪ ዛሬን ዝም ቢል ነገ ይጠየቅበታል አይዞሽ የኔ እናት

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 3 หลายเดือนก่อน

      Amen lekisosh yitay

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 3 หลายเดือนก่อน +128

    ታሪክሽን የሰማሁት ዛሬ ነው እኔ እናት ነኝ በጣም አዝኛለሁ እራሴን አመመኝ አለቀስኩ ልቤ ደማ ፈጣሪ አብዝቶ ይርዳሽ ፈጣሪ ልብ ይስጠን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน +5

      😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ያውም እናትም ታቃለች ምን ጉድ ነው ወላድ አይሰማ ይህን ሰው በቁሙ በጥይት መሃል ሜዳላይ በጥይት ነበር መምታት በጣምያሳዝናልያውምእናትምታቃለችምንጉድነውወላድአይሰማይህንሰውበቁሙበጥይትመሃልሜዳላይበጥይትነበርመምታት 😢

    • @mariammaryam1642
      @mariammaryam1642 2 หลายเดือนก่อน

      እናት ትያለሽ እያየሽ ምንም አይደል እያልሽ አውሬ ነሽ እናት ነት እንዲህ አይደለም

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 หลายเดือนก่อน

      እኡፍፍፍፍ እረ አይድረስ😢😢😢😢😢😢😢😢ከምኑ ጊዜ ደረሥን

    • @AbebaWorku-c8y
      @AbebaWorku-c8y 2 หลายเดือนก่อน

      ዘያውም በወንጌላዊ አባቷ?ለምን ትላለህ ሀጢያት ወንጀል እየባሰ ያለው በወንገላዊያንና ቄሶች ላይ ነው በቅዱስ ስም እና በመፀሀፍ ቅዱስ እያሳበቡ ወንጀላቸውን ሳይታወቅ ብዙ ጉድ እየተፈፀመ ነው

  • @muludemse4459
    @muludemse4459 3 หลายเดือนก่อน +67

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ አመመኝ አመመኝ ስሜቷን እንዴት እንደተጎዳ ድምጿ ውስጥ በደንብ ያስታውቃል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ። ተቃጠልኩ ።

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 2 หลายเดือนก่อน

      Iwunet Naw Yamal Muliye Min Iyasaman Naw ?? Gud Iko Naw 😢😢😢😢😢😢

    • @samigirma1
      @samigirma1 2 หลายเดือนก่อน

      🎉😊l9ip8p8p8ŏo😅8l0l)pp❤​@@workubirhane1945

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 หลายเดือนก่อน +108

    ይህን ታሪክ በሬድዬ አድምጪዋለሁ ትንሸ ቆየት ብሎሌ እንዳልክ ግን ፊቶን ማሳየትህ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ብለህ አምነህበት ነው?
    የዛሬ ሳይሆን የነገ ከዚህ በሆላ የሚመጣው ህይወት ያከብድባታል ብየ ፈራሁ 😥 እንደማህበረሰብ ብዙ ይቀረናል😥

    • @azizbelovedandodd9207
      @azizbelovedandodd9207 3 หลายเดือนก่อน +5

      Ehew semay medru tegelbetbgn awkatalw ye sra balderbaye nat . Ahun ko be sekeken kofya adrga new yalchew mnale fituan bshefnat

    • @MelkamuMamo-f5j
      @MelkamuMamo-f5j 2 หลายเดือนก่อน

      ያለ ፍቃዷ ነው ፊቷ የታየዉ 😊?​@@azizbelovedandodd9207

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢​@@azizbelovedandodd9207

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yeah 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ekramtube8715
      @ekramtube8715 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@azizbelovedandodd9207የደፈራት ጨካኝ አዉሬ አንገቱን ይድፋ ለምን አንገቷን ትደፋለች ቀና ብለ ትሂድ

  • @Lehulem
    @Lehulem 3 หลายเดือนก่อน +49

    ወይኔ ምን አይነት አረመኔ እናት ነች ግን??😭😭😭 የኔ ውድ እግዚአብሄር ሃሳብሽን ይሙላልሽ። ጀግኒት በርቺ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ። እርቀ ማእድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

    • @jalieabebe4504
      @jalieabebe4504 3 หลายเดือนก่อน

      አረ የአበትዮዉ አልገረመኝም....ጉድ አረ ጌታ ሆይ ድረስልን ምድርን ከምትጠፋበት አንተ ካቀድከዉ በፊት ልናጠፋት ነዉ😢

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 หลายเดือนก่อน +51

    ጆሮ የማይሰማው ጉድ የለም!!!💔

  • @abebech3154
    @abebech3154 3 หลายเดือนก่อน +80

    እምባሽ እሳት ይሁንብት እግዛቤር ይበቀልልሽ እናትዬ

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m 3 หลายเดือนก่อน +17

    አግዚአብሔር በሰዎች ከተገፉ ጎን ነው። ከባድ ህመም ነው ያለው የአንቺ ታሪክ። አግዚአብሔር ፍፃሜሽን በክብር ያርግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน +373

    አባትየው ይገደል መቀጣጫ እምትሉ????

    • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
      @አዲስአለም-ዠ2ቸ 3 หลายเดือนก่อน +9

      እንደኔ እድሜ ልክ እስኪሞት ድረስ ከእስር ቤት መውጣት የለበትም

    • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
      @አዲስአለም-ዠ2ቸ 3 หลายเดือนก่อน +4

      እንደኔ እድሜ ልክ እስኪሞት ድረስ ከእስር ቤት መውጣት የለበትም

    • @She12-e5t
      @She12-e5t 3 หลายเดือนก่อน

      ሌላው ታናሽ እህቷን ይፈራታል ስትል ለምን እርሷ አልተፈሪችም እዚህ ላይ የራሷ ፈቃደኝነትን ያሳያል አልያ ሊሆን የሚችለው ከቤት ወቶ መጥፋት ነው ::
      ከዚህ በፊትአንድየሰማሁት በእንጀርዎ አባትዋ ተደፈረች ተብሎ ወደሚዲያየውጣ ጉድይን ተመልክቼ ብዙComments ተመልክቻለህ ልጅት ብጊዜው የ 16 ዓመት ነች ይህ ሰው በተደጋጋሜ ድርጌቱን ይፈፅማል :: የሚፈፅመውም ድግሞ ውላጅ እናት ዐይነስውር ነች በለሊት ይቅስቅስና ውደምትተዳደርብት ይገቢ ምንጭዋ ወደሆነው ልመና እንድትወጣ ካደርገ ብኇላ ይፈፀማሉ ድርጊታቸውን ከለታት ባደኜ ቁን ጎርቤታችው ጥርታ ትጠይቃታለች ልጅትም ትክዳለች

    • @NajatAman-us9ip
      @NajatAman-us9ip 3 หลายเดือนก่อน +5

      ይ ገ ደ ል በ አደባባይ ይሰቀል

    • @MeronAbebe-z6t
      @MeronAbebe-z6t 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yisekel

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 หลายเดือนก่อน +23

    ተባረክ ወንድሜ🙏♥️ ብዙ ሴጣኖች እንዳሉ ሁሉ እንዳንተ አይነት ደግሞ መልካም ወንዶች አሉ❤❤❤❤

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 หลายเดือนก่อน +18

    ተባረክ እንዲህ የተጎዳን ሰው ህየወት ማዳን የነፍስ ስራ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 3 หลายเดือนก่อน +15

    እንዳልክ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ በጣም ለረጅም አመት ነው የማደንቅህ አላህዬ እድሜ ይጨምርልህ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 3 หลายเดือนก่อน +57

    ይቅር ይበለኝ እናትሽ ናት መጀመሪያ ከአባትሽ በላይ የጎዳችሽ ያልጠበቀችሽ እንዴት ከናንተ አስበልጣ ብትወደው ነው እንዲህ ባንቺ ላይ የጨከነችው ክፉ መንፈስ ተጠናውቷታል እግዚኦ

  • @sofiad782
    @sofiad782 3 หลายเดือนก่อน +16

    እረረረረረረረ ወዴት እየሂድን ነው. አባት ልጁን በሚበላበት ዘመን እረወይ. የሔቨን ጉዳይ ልቤ ሳይድን

  • @genetdenidir7421
    @genetdenidir7421 3 หลายเดือนก่อน +128

    ፊቷ ግን ቢሸፈን ባይ ነኝ ይቺ ልጅ ገና ልጅ ናት ስትገባ ስትወልድ ተፅኖ እንዳይፈጥርባት

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያ ነበር እንጂ አሁንማ ፊቷ ታይቷል😡

    • @madenew3688
      @madenew3688 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @SamsonEdeglign
      @SamsonEdeglign 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ፊቷ ባይታይ መልካም ነው

    • @betiiberii1698
      @betiiberii1698 2 หลายเดือนก่อน

      ewnetegn jegina astemari tenkara set nat! lemin tishefafenalech? mot yashenefech!!

    • @ቢቲነኝየመርሳዋ
      @ቢቲነኝየመርሳዋ หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @yeshewalulteshome2710
    @yeshewalulteshome2710 3 หลายเดือนก่อน +59

    እኔ ጎረቤት ነኝ የዚህ ቤተሰብ ነገረ ግልፅ ያልሆነ ነገረ ያለ ይመስለኛል የቤተሰብ ሰላም ማጣት የእናት እና የአባት ችግር ነው።ቤቲ ብቻ ሳይሆን እህት እና ወንድሞቻ ድጋፍ የሚፈልጉ ይመስለኛል ።

    • @mekdesmekdes1945
      @mekdesmekdes1945 3 หลายเดือนก่อน +14

      ለምን ታድያ ቀርበሽ አትናገሪም

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 2 หลายเดือนก่อน +1

      እነ ያእውነት ልጃቻው ነት

    • @muhibaabedela
      @muhibaabedela 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ማጣት ብቻ አይደለም የገዛ ልጁ ደፈረ ይህ መጥፎ ሴጣን ነው

    • @ashrafhussen3966
      @ashrafhussen3966 2 หลายเดือนก่อน +4

      ለምን ቀርባቹ አታወሩም ጎረቤቶች ከሄናቹ ልጅትዋ እውነት ልጃቸው ናት ለህትዋም ማገዝ ነው ይለባቹ

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 3 หลายเดือนก่อน +58

    አሁን በምን እናግዛት? ያለችበት የስነልቦና ጤና ምን ይመስላል? እንዲህ በአዳባባይ መታየቷ ያለው አሉታዊ ተፆኦኖስ ታስቦበት ይሆን? እግዚአብሔር የተሰበረ ልብሽን ይጠግን እናቴ❤

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 3 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ምስኪን ህመምሽን ጌታ ይፈውስልሽ የኔ ልጅ። ምን ግፍ ነው የተሰራብሽ ምኑን አጋንንት አዘዘብሽ የእግዚአብሔር ፍጥረት ትንሽዬዋን😢😢😢😢😢

  • @rahelsime7744
    @rahelsime7744 3 หลายเดือนก่อน +27

    ውይ የሴት ልጅ መከራ😭 እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @157en-l9o
    @157en-l9o 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እህት እንደሰማሁሽ በጣም ተናድጃለዉ በአባት ተብዬዉ አንቺ ግን በርቺ ጠንክሪ በመቀጠል እንደሀሳብ
    ለዚህ ቤተሰብ ትክክለኛ ልጅ መሆንሽን ብታጣሪ ባይ ነኝ ምክንያቱም ስትናገሪ ባንቺ ምክንያት ቤተሰቤ ይበተንና ዋ እያለ ያስፈራራሽ ነበር ሰለዚህ አንቺ የቤተሰቡ አካል ለመሆንሽ በደንብ አጣሪ፡፡

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 3 หลายเดือนก่อน +41

    በኑሮ የተሻለ ሰው ወደ ውጭ ቢወስዳት ጥሩ ነበር

  • @mizantube7494
    @mizantube7494 28 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ እንዴት የተባረክ ሰው ነክ beautiful soul ያለክ ድንቅ ሰው እግዛብሄር ካንተጋር ሁሌም ይሁን ❤❤

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 3 หลายเดือนก่อน +19

    የኔ ቆንጆ እግዛብሔር አይቸኩልም አየሽ አይደል በጊዜዉ ቀጣዉ ሞት እኮ እረፍት ነዉ አሁን ግን ያለበት ከባድ ቅጣት ነዉ

  • @merrytezera6953
    @merrytezera6953 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቲዬ የሠማይ አምላክ ካንቺ ጋር ነው አርሡ እግዚአብሔር ነው የማይተው አውነተኛ ታማኝ አርሱ ብቻ ነው ምንም ይሁን ምንም አውነተኛው አባትሸ አራሡ አግዚአብሔር ነው አይዞሽ አንቺ ልክ ነበረሽ አግዚአበሔርን የተቆጠሺው የሚሠማሽ የማይፈርድብሸ የማይተውሽ የሚራራልሽመቀያየር የሌለበት የማትጠሪጠሪው አሰተማማኝ አሌታሸ አሁንም ለዘላለም ያንቺ እወነተኛ አባት አለሽ አይዞሽ አንዲህ ብለሽኛልም ብሎ አይቀየምሸም ብታጠፊ ምህረቱ ይቅርታው አያልቅም አሁንም አይዞሸ ይረዳሻል❤❤❤

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 3 หลายเดือนก่อน +32

    እዳልክ ተባረክ እንዳተ ያሉ ይብዙልን ❤❤

  • @tekleterefe-l9j
    @tekleterefe-l9j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ አመመኝ አመመኝ ስሜቷን እንዴት እንደተጎዳ ድምጿ ውስጥ በደንብ ያስታውቃል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ። ተቃጠልኩ ።!!

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 หลายเดือนก่อน +22

    ፈጣሪየ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው ምኑን ነው ምሰማው እግዚኦ ማሀረነ ፈጣሪ😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ የገዛ ዘመዶቹ ያላገዙዋትን የተረዳችሁዋት እርቅ ማእድ በርቱ

  • @abebamersha4606
    @abebamersha4606 3 หลายเดือนก่อน +30

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    ምናልባት እናትና አባቷ ላይሆኑ ቢችልስ
    ምክንያቱም የጭቃኒያቸው ጥግ ከወላጅ የሚጠበቅ አይደለም

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምንአልባት ሊሆን ይችላል እድሜዋ ስንት ነው ለምን ግን ከቤት አትወጣም በውጪ ብትረዳ።

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 3 หลายเดือนก่อน +15

    አይዞሽ ልጄ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አይዞሽ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 3 หลายเดือนก่อน +104

    ይሔ አባት አይደለም የዝሙት መንፈስ አለበት አጋንት ነዉ የሚጫወትበት😢😢😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน +6

      😒እናትዋስ

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 3 หลายเดือนก่อน

      Ewenetnew 😢😢😢😢😢

    • @ebuyeasefa
      @ebuyeasefa 3 หลายเดือนก่อน +7

      ሠውየው እራሡ ልብስ የለበሰ አጋንንት ነው

    • @TegestAsrat
      @TegestAsrat 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢😢😢

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 หลายเดือนก่อน +1

      መንፈስ እያለች ችግር ፈጠራች እንዲህ ሚያረጉ ወንዶች እቃቸው ቢቆረጥ ይህ አይመጣም ነበር

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 28 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ወላጅ ለልጁ በዚህ ደረጃ ሰይጣናዊ ተግባር መፈጸም አንች ብርቱ ልጅ ነሽ ይህን ጥንካሬ ሰቶሽ ለዚህ ያበቃሽ የልጅነት አምላክሽን አመስግኝው የኔ ቆንጆ!

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 หลายเดือนก่อน +19

    ጌታ ሆይ አድነን በዚህ ክፉ ዘመን አለማግባቴንም አልመውለዴን ወድጄዋለሁ
    ምን አይነት ጊዜ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 3 หลายเดือนก่อน +18

    የምን ወንጌል ነዉ የማሰተምረዉ የወንጀል መምህር ነዉ ባለጌ

  • @Hanan-ss4wp
    @Hanan-ss4wp 3 หลายเดือนก่อน +26

    አንዳልክ ምርጥ ሰው በጣም ነበረ አንተን ማየት የምመኘው በሬዲዮ ከ15 ዓመት በላይ አድናቂህ እድሜህን ያርዝመው

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም
      ዛሬ ስላገኝውት
      ደስ ብሎኜል

  • @SameeraDemisa
    @SameeraDemisa 2 หลายเดือนก่อน +5

    አኡዙቢላሂመኒሺይጧንእረጂም ምንጉድነዉበአላህ የኔዉድአባት እድሜናጤናይስጥልኝ ኡፍፍፍ

  • @HabtamuMoges-ll3tr
    @HabtamuMoges-ll3tr 3 หลายเดือนก่อน +78

    በግልፅ መታየቱዋ በልጅቱላይ የሚያደርሰው የስነልቦና ጫና ከባድ ነው ዛሬ ባይታወቃትም ጥፉት ነው።

    • @zurizuri4846
      @zurizuri4846 3 หลายเดือนก่อน +1

      Betikikil

    • @HabtamuMoges-ll3tr
      @HabtamuMoges-ll3tr 3 หลายเดือนก่อน

      @@zurizuri4846 awo

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 3 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @mesiiselemon7619
      @mesiiselemon7619 3 หลายเดือนก่อน +5

      አባቷ ይፈር እንጂ እሷ ምን አጠፋች እርኩሥ አባት ምን አጠፋች እሷ እሡ ይፈር ይሔ ባለጌ

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 3 หลายเดือนก่อน

      ስነልቦናዋ ተስተካክሎ የራሷን ህይወት መቀጠል ብትፈልግ ዉጫዊ ተፅእኖዉ ቀላል ላይሆን ይችላል .​@@mesiiselemon7619

  • @derejeassefa9747
    @derejeassefa9747 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት የሚያሳዝን ነገር ነው የኔ እናት ኡፍ ዛሬ አይምጣ ብዬ ብፀልይ ፀሎቴን አልሰማም እግዚሐብሄር ፍትሃዊ አደለም አልወደውም ማለትሽ ምን ያህል እንደተጎዳሽ እንደተሰቃየሽ የሚያስረዳ ነው።

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 3 หลายเดือนก่อน +19

    የእርቅማህዶች የናንተም ሰላም ብዝት ይበል ህህቴ አምላክ ይርዳሽ ❤❤❤

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር አንዴ ከቤት ከወጣች እንደዚህ የጎዳትን አባት ስልክ ማንሳት ምን አስፈለገ ግን የልጅነት ስሜት ስላለ ስሜት መጥፎ ነው እስዋም እንግዲህ

  • @FelegushMekonnen
    @FelegushMekonnen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትየ በህይውትሽ የደረስው ታምር እጅግ አስገራሚ ነው ፈጣሪ እልምሽን እውን ያድርገው ለአንች ምልካም የሚያስቡትን ፈጣሪ በጤና ይጠብቃቸው።

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንዲህ አይነት ነገር እየተለመደ መጥቷል የኃጢአትታችን ብዛት ወዴት የደርሰን ይሆን አይዞሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ ማፈር የለብ ሽም ለሌሎችም አደባባይ ወጥተው እንዲናገሩ ታደርጊያለሽ

  • @AlemAbrahAlem
    @AlemAbrahAlem 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዳልክ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ይህ አባት እኮ አይደለም ፍርዱም የተፈረደበት በጣም ትንሽ ነዉ ጌታ ግን ይፈረዳ አይዞሽ የእኔ እህት ይህ ሰው ሌላ ሰውስ አለመድፈሩ ምንም አስተማማኝ የለም

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 3 หลายเดือนก่อน +52

    እናትየዋ እራሱ ቡሽቲ ናት ሁለቱ አደዛዥ እፅ ይጠቀሙ ይሆናል ጤናኛማ እንዲህ አያደርግም

  • @leya8572
    @leya8572 2 หลายเดือนก่อน +3

    እዚ ውጪ አነድ የአይማኖት ሰበኪ ለቤተክርስቲያን ብዙ የሚደክም አገልጋይ ግን ወንድ ልጁን ለ13 አመት የደፈረ ከዚያም የእድሜ ልክ የተፈረደበት ሌላም ሌላም ብዙ ነገር እየተደረገ ነው ጀግና ነሽ አደባባይ መውጣትሽ ብረት ሁኚ

  • @EyuGetachew-sm2rj
    @EyuGetachew-sm2rj 3 หลายเดือนก่อน +16

    እግዝዮዎ ማረና ክርሥቶሥ ምን አይነት ዘመን ነዉ እናተየዉ አዉሬናት የተረገመ ከልጅ በላይ ምን አለ እናትሽ ናት ጠላትሽ መቼም አታግኛቸዉ ቤተሠቦችሽ አያሥፈልጉሽም ጠክራ ፈጠራ ይካሥሽ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንተ ተባረክ እግዙአብሄር ይቁምልህ ቤቲ አይዞሽ ይኔ እመቤት አባታችን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ይቅር ይሉናል ቤተክርስቲያን ሂጂ አይዞሽ ስው ስይጣን ነው ስይ ጣንም ስው ንው መጨሩሽው ከርስ መቃብር ነው ያኔ ወየውለት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር. ይሁን አሜን እሁን የምንስማው ሁሉ እስቃቂ ነው ማረን ጌታ አባታችን ያስፈራል ዘመናችን በውሽት በእርኩስን ተከበናል አንተ እጠበን እባት የወለዳት ልጅ እንዲህ ካደረህ ማን ይተርፋል ❤❤❤

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 3 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ግን ለምድነው ለእንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች ልጆች የሚሰጠው ?? ስንት ልጆች እየፈለጉ ልጆች ማግኘት ያቃታቸው ሰዎች እያሉ ለእንዲህ አይነት አረመኔ እናትና አባት ልጅ ለምን ይሰጣል??? ከአባት ተብዬው የእናቲቱ አረመኔነት ፍፃሜያቸው ሶኦል ያድርገው የዚህ ልጅ እናትና አባትን 😢😢

  • @AlexoHabtamu
    @AlexoHabtamu 3 หลายเดือนก่อน +4

    እርቅ ማዕድ ኑርልኝ ቃል የለኝም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን አሜን ❤❤

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዜኦ መድሃኒአለም አባቴ አንተ ፍረድበት ይህ የእስራት ፍርድ በቂ አይደለም ተቀልቦ ደልቦ ይወጣል ምን ይጎልበታል፤ ቤቲዬ እግዚአሄር ይርዳሽ አይዞሽ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 3 หลายเดือนก่อน +14

    ይህ ሰው አባትዋ አይደለም እናትም እርግጠኛ እናትዋ ላትሆን ትችላለች። የእውነት የወለድዋት ወላጆችዋ ቢሆኑ ኖሮ እንደዚህ ጉዳት አያደርሱባትም ነበር።

    • @fatma6629
      @fatma6629 3 หลายเดือนก่อน +2

      ጠረጠርኩ እናቶ እያየች ዝም ካለች😢

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 3 หลายเดือนก่อน +1

      I share your view 👍👍👍

    • @ZuzuWeloyewa
      @ZuzuWeloyewa 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ወላጆቿማ አይደሉም

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 3 หลายเดือนก่อน +27

    ቃሉ ይፍረድባቸው።እንደነሱ ባሉ ስዎች ቤተክርስቲያን ይሰደባል።

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 3 หลายเดือนก่อน

      የምር እናንተ ጋር ማጭበርበር ዘፈን ዳንስ ዝሙት ነው አዳራሹ ውስጥ ያለው

    • @mintabelanator2252
      @mintabelanator2252 3 หลายเดือนก่อน +3

      ዱሮስ ቢሆን ሴት ልጅ በሜካብ : አብዳ ሰውንቷን ገላልጣ : church ብላችሁ ዳንስ : እብደት :: ምን አይነት መንፈስ እንደሆነ እራሳችሁ ታውቁት አላችሁ:: እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው ያምጣችሁ: የንስሃ እድሜ ይስጣችሁ: ከእብደት ወደ መዳን ያምጣችሁ:

    • @fre4jesus316
      @fre4jesus316 2 หลายเดือนก่อน +1

      መነኩሴው ሴቷን ደፍሮ ያስረገዛትን አልሰማንም አላቹሳ የሰውዎቹ የባህሪ ችግር እንጂ የትኛውም እምነት ዝሙት አያበረታታም

  • @MahletBelay-b5l
    @MahletBelay-b5l 3 หลายเดือนก่อน +13

    አምላክ ከዚህ ከምናየውና ከምንሰማ ው ክፊ ዘመን ይጠብቀን አረመኔ

  • @YoyoTekeste
    @YoyoTekeste 3 หลายเดือนก่อน +38

    የሰይጣን የአጋንት መንፈስ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠው ብቻውን ሆኖ ይህን አያደርግም መያዝ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ አብዝቶ የሚገልጸው ይህን ነው አቤቱ ይቅርበለን።ጠንክሪ የኔማር

  • @ggwhaw1841
    @ggwhaw1841 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዜር መልካም ነው የሰው ክፋት በአምላክ ደግነት አይለካምkeep going

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተጎዳች ልጅ ናትና ልትረዳ ይገባታል

  • @GenetUrge-r4f
    @GenetUrge-r4f 2 หลายเดือนก่อน +1

    በወንዶች ተስፋ ስንቆርጥ እንደዚህ አይነት ሰው ደግሞ ሰናይ በጣም ደስ ይለናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 3 หลายเดือนก่อน +11

    ግን የእውነት ወላጅ አባቷነው እግዞህ ማለት አሁንነው

  • @ayalkibetgebre6568
    @ayalkibetgebre6568 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ይሄን ቪዲዮ አይቼ እስክጨርሰው ልቤን አመመኝ የኔ ትንሽዬ ያለእድሜሽ ብቻሽን በጭንቀትና በመከራ ያሳለፍሽውን ቀናቶች ሳስባቸው ያማሉ ውስጣችሁ እንደእባብ የሆ ናችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ፍትህ የሌለበት መፈጠር እራሱ መከራ ነው ጌታዬ አንቺን በከፍታ ላይ ያርግሽ ጠንካራ ሁኝ ፍርዱን ያገኛል

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 2 หลายเดือนก่อน

      Yeah Yamal Ba iwunet 😢😢😢😢😢😢😢

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልክየ አላሕ ይጠብቅሕ ለስንት ለተጠቃ ሠው ደረስክ ከክፉ ነገር ሑሉ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆጅ አይዛሽ ጌታ ይርዳሽ ያሳለፍሽው ነገር ከባድ ነው በርች😢❤❤

  • @SalamSalam-z3y3m
    @SalamSalam-z3y3m 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይውሰዳቹ እንደዚህ አይነት አባቶች

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa หลายเดือนก่อน

    ውድና የተክበርችው እቶጵዊያን ሆይ አባቷ ብቻ ሳይሆን ጌታ እያግለግል እሄን ሲሴራ የችርቺ ስዎች እያወቁ ዝም ካሉ እነሱም መታስር አለባችው እግዚአብሔርን የምያስድቡ ውድ በርቺ በጻሎት ጌታ ፍርዱን አያዛባም ❤❤❤❤❤ይፍርዳል የጊዝያቶች አምላክ ነው ✝️👈🛐🛐🛐🛐

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 หลายเดือนก่อน +27

    በዚ ልክ ልጅን በቀጥታ መስለብ ለሌላ መማሪያ ፍትህ እባካችሁ በሞላ ሴት ልጅን እርኩስ 😭

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman 3 หลายเดือนก่อน +9

    እባካችሁ ኢትዬጲያኖች ወደ ተሻለ የውጪ ሀገር ማንነት የሚጠበቅበት ይህን ህይወት የምትረሳበት ሀገር እንድትወጣ እርዳት። እባካችሁ!!!

    • @elizabethlema1198
      @elizabethlema1198 2 หลายเดือนก่อน

      እናትሽ በህይወት አለች?

    • @elizabethlema1198
      @elizabethlema1198 2 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ ወንድሜ አንተም ተባረክ

    • @rahelsolomon4415
      @rahelsolomon4415 2 หลายเดือนก่อน

      Really It’s a butter idea

  • @BizuyeTefera
    @BizuyeTefera 3 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኩ የምትሰጡ እጆች እንዳልክም ዘርህ ይባረክ

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 3 หลายเดือนก่อน +7

    አኡዙቢላህ የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ 😢😢

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኦ አምላኬ እግዚአብሄር ምን እንዳሰብልሽ አላውቅም። ብቻ ግን ያልታሰበውን ሲሳይ ይስጥሽ። ይህን ህይወት የምትረሺበትን አለም ይስጥሽ።

  • @فنو-ل2ض
    @فنو-ل2ض 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይህሠው መገደል ነበረበት አይዞሽ ጠክሪ ነገም አድስ ቀን አለ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን 😭😭😭😭😭

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንዳልክዬ ስላሳሰርከው እግዚአብሔ ር ይስጥህ

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 3 หลายเดือนก่อน +8

    እንዳልክአችን ጀግና ተባረክ 🎉

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምናልባት ግን እነኚህ ሰዎች ወላጆቿ ካልሆኑስ? ምክንያቱም ከአባትየው አልፎ የእናትየውም ግፍ በዛ😡

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያ አላህ 😭😭💔 የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ይሄን ሳይሰሙ የሞቱ ሰዎች እድለኞች ናቸው በጣም ያሳዝናል 😭😭

  • @alem5097
    @alem5097 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባትሽን. ምንም. የማይነካው. እግዚአብሄር. ለራሱ. ፍቃድ. አሳልፎ. ስለ ሰጠው. ነው. አይዞሽ

  • @MeronYemariyam
    @MeronYemariyam 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ የኔ እህት በርቺ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ቤቲዬ እራስን ማዳን ጎድ ነው መጥፚ ነገር የሚያደርጎ ሳያፎር እውነት ይያዘ መሸማቀቅ የለበትም ትልቅ አክብሮት ፎትህን ሳይዛባ ለምትሰጡ ሁሉ ቸር ይጎጠማችሁ ዛሬ የሰራችሁት ጥሩ ልጆች የምታፈራ አገር ይኖርሀል እውጭ የሚወድ ልጅ እራሱ ከጥቃት ይከላከላል እናንተም በርቱ ❤❤ እንወዳችኃለን መጥፎን ነገር ሁሉ ተጸየፉ እናመሰጎናለን እዳልክ አከብርሀለልሁ ነገን ጥሩ ለመኖር ዛሬ ማሰብ ጎድ ነው በእያዳዱ ቤት ስለሚጎባ ።

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 3 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይህንን ፕሮግራም የምትመሩ ሰዎች ይርዳቹ ስለምታፅናኑ አይዞሽ ስለምትሉ ተባረኩ እናትዋ ግን ደደብ ውሻ ናት እንዳታስገድልሽ እህትሽንም እንዳይደፍራት ተጠንቀቁ እናታችሁንም አትመኑ ተጠንቀቁ

  • @סלמויטממו
    @סלמויטממו 3 หลายเดือนก่อน +9

    እግዛብሔርን እንዴት እደተደፈሩት በግዛብሔር ሰም እየሸቀጡ ቤቱን እያቆሸሹ ቤተክርሰትያን ተሠግሰገው ያሉ ባለጌውቸ መሰሎችሁ ሰውእያሰለቀሳችሁ አትቀጥሉም እግዛብሔር በሰራ ላይ ነው

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 2 หลายเดือนก่อน

      protestant emnet teketaye nachewe

    • @סלמויטממו
      @סלמויטממו 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@-Godisreal በሁሉም የሐይማኖት ተቆም ሐይማኖተኛ በመምሠል ሰውችን የሚያሰለቅሱ አሉ እግዛብሔር ታጋሸም ነው የሚባላም ሰይፍነው ጽዋው የምላለት ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 3 หลายเดือนก่อน +14

    ይህ አባት አይደለም ሰይጣንን ነው አባቴ ሂወቴ አባቴ ብቻውን ነው ያሳደገኝ 1አመት ልጀ ሆኔ እናቴ የሞተችው አባቴ ሂወቴ ነው

  • @NebyatAssefa
    @NebyatAssefa 6 วันที่ผ่านมา

    እናቷ። እራሱ። ተባባሪ። ናት የማትረቧ። እናት። ጴንጤ። ጉደኛ። ሀይማኖት። ከዚህ። ውስጥ። ውጪ የኔ። ቆንጆ እግዚያብሄር። ፍርድ። ይስጥ። እግዚኦ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 3 หลายเดือนก่อน +10

    ፈጣሪ ይፍረድበት ይሄ ክፉ ሰው

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 3 หลายเดือนก่อน +10

    ምን እንደምል ከበደኝ እናት ተብዬዋ ዋና ተዋናይ ነች እናም ሁለቱም ተጠያቂ ናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 หลายเดือนก่อน +9

    😔😔ግን በናችኡ እች ልጅ የ ሳክሎጂ ዶክተር እድሜ ልክዋን ማድረግ አለባት በ ደረስባት ነግር 😔ልጅትዋ ጭካኝ የምትኦን ይመስለኝል 😔አምላክ 🤲🏿🤲🏿ልብሽን ይጠግንልሽ አንች በ ደረስብሽ በደል የተበደሉትን 🤲🏿የምትረጀ 🤲🏿ያርግሽ 😔አንች ያች አግር ላንች አትግባሽም 😔አምላክ 🤲🏿🤲🏿በ ስለጠኑት አለም ያስግባሽ ነግ ትልቅ ቦታ ደርስሽ ላይሽ 😔እመኝለወ አምላክ ይበቀልልሽ

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዲማችን አላህ ይጨምትልህ ለምታደርገው ዲጋፍ እህታችን በርች

  • @የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
    @የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ እንቁ ወርቅ ነሽ ወርቅ በብዙ መዶሻ ተቀጥቅጦ በእሳት ቀልጦ ነው ብዙ ሺህ ብር የሚያወጣው አንቺም ፈተናውን በምድር ጨርሰሽዋል መድሐኒዓለም ቀሪ ሕይወትሽን ይባርክልሽና ተደስተሽ ለመኖር ያብቃሽ! በጣም ያማል ለመጀመሪያዬ ነው ያየሁሽም የሰማሁሽም እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የእሳት ዲን ቢያወርድብንም እኮ ያንሰናል አገራችን ላይ የመጣው መአት ይሄ ሁሉ ተደማምሮ ነው። 😭😭😭😭😭😭😭

  • @RomanYohanis-t8l
    @RomanYohanis-t8l 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ዘመንህ ይባረክ በፈት በሬዲዬ ነበር ድምፅህን የምሰማው ዛሬ ስልኲኬን ከፈት ሳረገው በዮ ቲዮብ እሄ መልካምነትህን ሳየው በጣም ደስ ብሎኛሎ ተባረክልኝ ልጄ

  • @AleLene-e3i
    @AleLene-e3i 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም የሚያሳዝነው ለናትየዋ ብር የምትልከው ቤተክርስቲያን ናት ለምን እንዴት ኦርቶዶክስም፣ካቶሊክም ሆነ ፕሬቴስታንት ቸርቾች አጣርታችሁ መቋረጥ አለበት ይህ የግፍ ግፍ መፈፀም ነው ምእመናንም ይህንን አፀያፊ ተግባር በይሁንታ ዝም ላለች ጋለሞታ እናት ገንዘባችሁ ሊከፈላት አይገባም😢😢😢😢

    • @yelmabekle9857
      @yelmabekle9857 2 หลายเดือนก่อน

      ጰንጤ ነው

  • @yeglieamare8358
    @yeglieamare8358 2 หลายเดือนก่อน +1

    እና ይህ ሀገር ነዉ እንደ ሰዉ ሰዉኛ ነት ተሰምቶችዉ ይችን ልጅ እምታግዙ እግዚያብሄር ካላችዉ ላይ ይጨምር እናትና አባት ተብየወቹ ፈጣሪ ይፍረድባችዉ እናንተን መሰሎች ወላጆችም መአት ያዉርድባችዉ 🥲

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 หลายเดือนก่อน +9

    በወጌል ሽፋን ስቱ ደማ እባካቹ አጋልጡ 😢ኢየሱስ ጌታነዉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም በወንጌል ሸፋን ሴቱን ጨርሱት ወንዶቹ ኧር ይሄ ሰይጣን ነው እግዝዬ ምን አይነት ዘመን ነው ቸርች ያሰተምራል 😢😢 ሁለቱንም ዘቅዝቆ መግርፍ

  • @ahelamahelam-ri7ch
    @ahelamahelam-ri7ch หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍየኔእህትምንአይነት
    እናትናትእስዋንነበርመግደልአይዞሽ
    ጠንካራሁኚእባሽመሬትጠብአይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mennenzewdu4308
    @mennenzewdu4308 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ she is strong. God bless her.

  • @kokebeseid
    @kokebeseid หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አይዞሽ የኔ ቆንጆ እባካችሁ እናግዛት። ብዙወዎቻችን በፈተና ነው የወጣነነው

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 3 หลายเดือนก่อน +9

    እድሀላችሁ አባቶች በጥቅሉ ወዶች አላህ,ከምድር, ገፅ ያጥፋችሁ

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 3 หลายเดือนก่อน

      Amen ya Allah 🙏🙏

  • @Daneladamu
    @Daneladamu หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እንዳልክ

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 3 หลายเดือนก่อน +10

    ልጃቸው ላትሆን ትችላለች እንጂ እንዴት ሰው የወለደውን ልጅ እንደዚህ ያደርጋል

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 3 หลายเดือนก่อน +2

      Sint abatoch defrew teferdobachewal....minew yemejemeriaw aregishiw...tiru lelijoch mimotu ensalu andand setanm alu.....

    • @tgnegn3879
      @tgnegn3879 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@dagimsenbet2945 የመጀመሪያ አልሆነብኝም ግን ዘላለሙን ሲደፍር እንዴት ይኖራል

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢ye anch fite sichfen 😢😢😢 ye natescn foto lkeki tikto you layi ftowan uuuuulkeki😢😢

  • @SisayKetema-vn9wx
    @SisayKetema-vn9wx หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ልብሽን ይጠግን እርሱ እውነተኛ ዳኛ ነውና ልብሽን ያክምልሽ። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ህመም ነው አልቻሎኩም