ጌታን እንደግል አዳኝሽ ተቀበይ ጌታ ይወድሻል he is the only died for you እሱ ነው እስከዛሬም የጠበቀሽ ለዚህ ነው ሴይጣን የሚያሳድድሽ። he is the only hope for you sis, Jesus is waiting for you to empore you. My sister jesus is the only hope for us. He loves you.
I was terrified when I heard the scary sound coming out from the background since the guest was already talking about evil spirits. It really made my mind popped out and I couldn’t get myself together for a moment. Very annoying!
I really appreciate your consulting Manye in order to solve the problem under the ground and for it has a unique structure to learn early and save women
ቆንጆ ልጅ ነሽ ከአፍሽ ማር ነው የሚፈሰው ❤ንግግር ችሎታሽ ገራሚ ነው 👍 አሁን የሚያገባሽ እድለኛ ነው --
❤❤
እውነትሽን ነው! እኔም ብታጋጥመኝ ውስድ ነበር።
መጋኛ ያጋጥምህ 😢@@birhanjommy
@@hdlidet አንቺ! ምነው፣ ምን አደረግሁ እንዲህ የረገምሽኝ እመቤት?
ወይኔ ጆሲ ሾው ላይ አይቻት ቀጭን ነበረች አባቷ የፃፈላትን ደቤዳቤ ስታነብ አብሬ አልቅሼ ነበረ የኔ ቆንጆ
እኔ እራሱ ኡፍዛሬ 5 አመት😢
እኔም አይቻታለዉ ወይኔ
ጌታን እንደግል አዳኝሽ ተቀበይ ጌታ ይወድሻል he is the only died for you እሱ ነው እስከዛሬም የጠበቀሽ ለዚህ ነው ሴይጣን የሚያሳድድሽ። he is the only hope for you sis, Jesus is waiting for you to empore you. My sister jesus is the only hope for us. He loves you.
Medan beyesus new deliverans yasfelgshal .pls go protestant church.
Enam aychatalew
የእኔ ቆጆ ስወድሽ ያኔ ከጆሲ ስትቀርቢ እና ወድሞችሽ ጋር ስትገናኝ የነበረሽ ስሜት የወድሞችሽ ደስታ ለቅሶ የጆስ ደስታ የእጀራ እናትሽ የነበራት አቀባበል መቸም ሚረሳ አይደለም❤
ጥንካሬሽ ግንባርሽ ላይ ተጽፏል! እባክሽን ከመቼም ጊዜ በበለጠ ፀሎት አርጊ ውዳሴ ማርያም ካንቺ አይለይ. አይዞሽ ይህም ያልፍል
Eshi Wendme Amesegnalehu antem betselot asbegn.
እናቴ ድንግል ማሪያም ትከተልሽ ኸምትወጃት እናትሽ ጋርም እሄንን ሁላ ፈተና ያየሽባትንም ልጅሽን ለመገናኘት የሰማዩ ንጉስ ይርዳሽ
እባክሽ ቸርች ሂጂና ይፀለይልሽ። እግዚያብሄር አምላክ ይርዳሽ።
አይዞሽ እህቴ በእምነትሽ በርች መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ምን አልባት ህይወትንሽን ሊያበላሽ የገባ መንፈስ አለ እግዚአብሔር ይገላግልሽ ታድሶብሽ ነው መንፈሱ ውዴ
የምታወራውን ነገር አስበህ አውራ single mam ፈልገህ አታመጣውም የsinigle mam ልጂ single ይሆናሉ ማለትህ የትኛው ጥናት ነው ያነበብከው
ብዙ ሰው ይኖራል የሚከፋው የኛ single መሆን እነሱ ላይ አይድረስ ደግሞም አይደርስም ልክ ስላልሆንክ ነው
እይዞች እህታችን ይህ ቀን ያልፋል ከርታታ እህታችን ልጅሽንም እናትሽን ታያችዋልሽ እይዞሽ በፍጹም ብትሆኚ ያልፍል እንቺ ኢትዮጵያዊትም ኤርትራዊትም ነእሽ እንውድሻልን እሺ !!!
ስገጂ ፆሚ ፀልይ እግዚአብሔር ይሰርልሽ
ንቂበት እዳትፈሪ እመብረሀን አለች
የዛሬ 5 አመት እንባዬ ከሷ እኩል ስፈስ ያየሁትን ፕሮግራም እስከዛሬም ድረስ ሰርች አድርጌ ነዉ የማየዉ 😢ከዛ በኋላም ያለሽበትን መወቅ እፈልግ ነበር አሁን ድንገት ሳይሽ ቶሎ ብዬ ቪዲዮዉን ከፈትኩት ።እንኳንም አየሁሽ ደስ ብሎኛል💖በተረፈ አይዞሽ የኔ ወድ ሁሉም ያልፋል በእምነትሽ በርትተሽ ፀልይ ሸይጣን የኛን መዳከም ይፈልጋል !ሸይጣን አቅም የለዉም ነገር ግን እኛ ጋ ክፍተት ካገኘ ድክመቶቻችን ተጠቅሞ ልያጠቃን ይፈልጋል !!!!
አንቺ በጥም ምርጥ ሴት ነሺ ምንም አይወጥልሺም ጎበዚ ነሺ በጥም ጠንካራም ጭምርነሺ በርቺ አሁንም ሀይማኖትሺን ጠበቅ ፀልይ በርቺ እህቱ እወድሺለሁ የኔቆንጆ ንፀህልብ ነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
እይዞሽ እህቴ እኔ ለ20 ዓመታት በኩፉ መንፈስ ተየዥ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስላሴ በምህረቱ ገብኝቶኛል ለእኔ የደረስ እግዚአብሔር ላንችም ይድረስልሽ የሚግርመው ግን የምታወሪው ሁሉንም እኔ ነው እንዴ ስል ነበር በባሌ ተፈትናለው የእናቴም ስትየ እኔ ራሴ ከመጥፈት የዳንኩ የእናቴ ወለታ ስስብ ነው ሂወተይ ያተረፍኩት ምክንያቱ የስው ፀጉር ስርታ ነው እዚህ ያዳረስችኝ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለመልካም ሆነልኝ ኣሁን በሂወቴይ በጣም ደስተኛ ነኝ የሆነ ነገር ስትፈተን ለመልካም ነው
ማንያዘዋል እሸቱ ወንድሜ ኣንተን ኣንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያግዝህ ቀጥልበት ወንድሜ ምክርህ ደስ ሲል❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ምክሩ በጣም ደስ ይላል ቃልየሚያጥረን ግን እግዚአብሔርን ለማመስገን ብቻ ነው
ደግሞ እኮ እጅግ ቆንጆ ነች❤❤❤ አድንቂያት ሳልጨርስ😥እምባዋ ሲፈስ ማየቴ አስደንግጦኛል😭
Bettam
ወይን ልጄ😭 አንድም ቀን የማታለቅሽበት አጋጣሚዎች ነበሩ🤔😥 ይህ ሁሉ አመት እያዘንሽ በማሳለፍሽ እጅግ አሞኛል😭😭😭
ዪቱብ ክፈች እናበረታታሻለን እህታችን የሚስማማ ላይክ ያድርግ
Eshi Ehte Amesegnalehu
Forsa kifechi minalbatim bezi ries mejemer tichiyalesh andu memret ayichalim. Me too
@@maeregmezgebe7771 **የእኔ እህት! ... ችግርሽን ተረድተሽዋል! አስተሳስብሽ እንከን አይወጣለትም ... የ Psychology ችግር የለብሽም! የሚፈታተንሽ ርኩስ መንፈስ ነው። አንቺ ባልሽው ሐሳብ እስማማለሁ ... ትንሽ እረፍት የምትወስጂበት ሁኔታ ቢመቻችልሽ ጥሩ ነው!!**
@@maeregmezgebe7771**እድሉን ስታገኚ ፤ ቢያንስ ለአንድ ሳምንት ወደ "በርሚል ጊዮርጊስ" ፀበል ብትሄጂ ፥ ያለምንም ጥርጥር ይሄ የሚፈታተንሽ መንፈስ ... ሳይወድ ፥ በግድ ይሰናበታል!**
@@maeregmezgebe7771**ኤልሻዳይ ሚዲያ ስለ "በርሚል ጊዮርጊስ" ፀበል ብዙ ትአምራትን ይዘግባል። ወደ ፀበል ቦታውም ለመሄድ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ፥ እውነተኛ ትብብር ያደርጋል። ስለዚህ ስለእነሱ የበለጠ ለመረዳት ኤልሻዳይ TH-cam Channel ፈልገሽ ተመልከች። ተስልክ ቁጥራቸውም ፕሮግራማቸው Screen ላይ ይታያል።**
ይች ልጅ በተሰቦቻን ጆሲ አፋላጎ ላይ ቀርቦ በተሰቦቻን ያገኘች አደለችማነው ያስታውሳት ሁላችንም በዝህ ታሪኪ አልቀሰናል ወድምቻን ስታገኝ😢😢
እኔም መሰለችኝ😢
አወ ናት ጆሲ ላይ ቀርባ ነበር
ጥሩ ነው ምታስተላለፈው እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
እችን ልጅ ኤርትራዊ ናት በሰላም ግዜ ኣባትዋን ለመፈለግ ነው የመጣቹ ስለዚ እባካቹ ስልኳን ስጡን ወደ ሃገራ ንድትመለስ በተቻለን እናግዛት ኣለን😢😢😢😢😢😢
ኢትዮጵያዊም ነች::
የእኔ ውድ አይዞሺ ፅልይ የእኔ አስለቅስሺን ዛሬ በጣም አዘንኩ ግን ምናው የአባትሺ ልጆቻ እያገዙሺ አይደለም ንብርትስ ካለ ቢስጡሺ ምን አለበት ወንድሞቻሺ እናቲቱም መልካም ሴት ነበርቻ የእኔ የአባትሺን ደብዳቤ አስቀምጣ ቆይታለቻ አሁንም ባላቸው አቅም ቢአግዙሺ መልካም ነው ደግሞ አምናለው ኢትዮ ኤርትራ አግዘውሺ ሂደሺ እናትሺን ልጂሺን እንደምታይ
አይዞሸ የኔ ውድ እውነት የሚገርም ታሪክ ነው😢
እኔ ባለትዳር ከሆነ ሰው ሳላቅ እንደ ፍቅረኛ ኖሬ መጨረሻ ላይ ጥሎኝ ሲሄድ እርጉዝ ነበርኩኝ ተለያየን ልጄን ወለድኩኝ አሁን በጣም እኮራባታለሁ 8/ አመት ሆናት አባት የለም በስልክ እንዴት ናት ይላል ከፎቶ ውጪ አይገናኙም
እኔም የልጄ አባት ፍፁም ባለትዳር አይመስልም ነበር ከኔጋር ሲሆን እንጋባለን ሽማግሌ እልካለው እያለ ቆየን እኔም አረገዝኩ በሆነ ቀን ለሊት ስልኬ ጮህ ሳነሳ እንደዚ የሚባል ሰው ታውቂያለሽ አለችኝ አዎ ባለቤቴ ነው አልኩ የኔ የሰማንያ ባለቤቴ ነው አልልችኝ ፎቶ ላከችልኝ የሰርጋቸውን ድል ያለ ከመዘጋጃ እስከ ሰርጉ ያለውን ላከችልኝ በቃ ከዛን ቀን ጀምሮ ከሱጋር ተለያየን ልጄንም በሰላም ተገላገልኩ ቤተሰቦቼ ወርቅ አድርገው እያሳደጉልኝ ነው
መጀመሪያ አብረሽ እሡጋር ከመገናኘትሽ በፋትከተዋደዳችሁ በቤተሠብበሽማግሌ ቢያንሥ ለመኝታውከጋብቻበኋላ ረዥም ጊዜአለ እናየተቻኮለ ነገርአደጋውበጣምየከበደነው ለሌሎች ትምርትሥጭበት ይማሩዘንድ@@TitigistEthyopia
የዝሙት መጨረሻው ይህ ነው አምላክን ስሙ የእግዚአብሔር ቃል ልጆች ጠቢባን ያደርጋል ለሁሉም አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
አይዞሽ ዉዴ እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ የ7አመት ልጅ አለኝ የልጄ አባት ከምነግርሽ በላይ ዋሸኝና እግዝአብሄር ይመስገን አለፈ ❤አሁን ራሱ አንዳዴ ይደዉላል አንዳዴም ያየዋል እኔግን ምንዳሉኩት ታዉቃለሽ አንተ የሰጋ አባቱ ነህ በፈፅም አላስገድድህም ምክንያቱ እኔና ልጄ የስጋም የመንፈስም አባት እግዝአብሄር አለኝ አሉኩት አሁን እኔ በርግጥ ስደት ነዉ ያለሁት ግን እጅግ በጣምም ጠንካራና በፈጣርየና በራሴ እምተማመን ሴት አድርጎኛልና ተመስገን አምላኬ ❤
ወዶችን ሰብስቦ በሳት ማቃጠል ነው አረ ዎዶች ምን ጉዶች ናችሁ ልብ ይስጣችሁ እኔም በለሁበት አገር እደዚሁ ሰምቻለሁ ሚስቱ ስትመጣ ካገር ቤት ገርፍሬዱን ትቶ ወደሚስቱ ሄደ እይች ታማኟ አገባሻለው እያለ ጊዜዋን በልቶ ጥሏት ሄደ አሉ ያስለቅሳል 😭😭😭😭😭
የኔ ውብ ጅሲ ሾው ላይ ካየሗቸው ሰዎች ታሪክ ያንቺ ን ትመስጬነበር የተከታተልኩት አይዞሽ በጸሎት አስብሻለሁ ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ሁላችሁ አደራ ልጃችንን: እህታችንን በጸሎት አስቧት አነሰ በዛም ሳትሉ የገንዘብ እርዳታ አድርጉላት እመብርሃን ለናንተም ትድረስላችሁ
እኔ ግን እናትና አባቴ በጣም ፍቅር ከመሆናችው የተነሳ ሰው ከተጋባ የሚፋታ አይመስለኝም ነበር እንደኔ ሞኝ አለ
😂😂😂😂😂የኔ ቢጤ ወድሞቸ እራሱ ያላቸዉ የትዳራቸዉ ፍቅር እኔም አግብቸ አሁን ይህን ሳይ ይጨቀኛል
ሰው የኖረበትን ነው ምመሰለው እውነት
እኔ ለዛውም ድንግልናየ ጠበቅ አርጌ ያዝኩኝና አንዱ ዱርየ ወሰደብኝ ክክ ከሌላ ሴት ላይ ቢሄድም እጠብቀው ነበር እንደሚሄድም አውቅ ነበር ነገር ግን ድንግልና የልየለኝ ማን ይፈልገኛል እል ነበር 😂 ሲመረኝ ግን ስልኬን ዘግቼ አላናግር አልሰማ አላስብ አዲስ እና ጠንካራ ከሆንኩ ቧሃላ ሁሉም ነገር እርግፍ አድርጎ ትቶ አርፎ እኔጋ ሲሆን በሰባት አመታችን አሁን ጠላሁት እፍፍ በምን ላስረዳው ማርያምን😢
እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ ለእናትሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ በእምነትሽ እና በፀሎትሽ ትጊ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ::
እሙዬ አትዘኚ አብዝተሽ ፀልይ ተበርከኪ ስገጂ ንስሐ ግቢ ሱባኤ ያዢ ከአቺ የበለጠ ስት ፈተና አለ እግዚአብሔርን አመስግኚ ለበጓ ነው በይ እጅ እግር አይን የሌለው መስራት እየቻለ በሕመም እማይሰራ አለ አደል አይዞሽ አታማሪ ማማረር ይጨምራል ሁሌም ቢከፋሽም ብትደሰችም ተመስገን በይ ቆጆ ነሽ ጤና አለሽ ምንም ማድረግ ትችያለሽ ያውም እመብርሀን እመብዙሐን ይዘሽ ተማፀኛት ምንም ነገር አትነፍግሽም ግን አትወላውይ እምነትሽን አጠክሪ ገጠመኞችን ስሚ ያጠነክርሻል ያስተምርሻል ከብዙ ነገር ያወጣሻል ተስፈ አትቁረጭ ተስፋ የእግዚአብሔር ነው ያሰው ያቺ ስላልሆነ ይሆናነ እግዚአብሔር ይሕንን ያሳየሽ አድ ልጅ ምንም አደል ጌጥሽ መከበሪያሽ ናት አድ ልጅ ስጠኝ ብል እሚለምን ስት አለ አደል አትዘኚ ደፈተናን ማስወገድ ትችያለሽ በፆም በፆለት እመብርሐን ብርታቱን ትስጥሽ ።
አንዳንድ ጊዜ በጣም ይገረመኛል ከቤተሠብ እራሡ ብዙ አይነት ቤተሠብ አለ አየሽ እማ አች እናትሽን ትወጃታለሽ በችግረሽ ግዜ ከጎንሽ ናት እኔ ብዙ ፈተና ሢደረሥብኝ እናቴ ሙሉ ቤተሠብ እያለ ብቸኛ ነኝ እሥካሁን ድረሥ በብዙ ፈተና ውሥጥ ነኝ ብቻ ተመሥገን እለዋለሁ
አይዞሽ የኔ እናት ፀልይ
መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ቃሉ ሁሉን ያሸንፋል አይዞሽ።
በዚህ ዘመን ወንድ ማመን ቀብሮ ነው የስንት ሴቶች ልብ ሰብረዋል😢😢😢💔💔💔
ኧረ ተው ወንድሜ ይሄ ሳይንስ ትክክል አይደለም እንደገናም ስልጠና ልንሰጥ ነው ብላችሁ በሰው ነፍስ አትጫወቱ ይሄ ችግር በመንፈሳዊ መንገድ ብቻ ነው የሚፈታው እንደው የተሸነፍክ ካልመሰለህ ወደ መምህር ተስፋዬ ብታስተላልፋቸው እጅግ በጣም ጥሩ እና ዘላቂ መፍትሄ ያገኛሉ እና ስለ ሴቶቹ ህይወት እና ስለ ሴቶቹ ነፍስ ብለህ ተሽነፍ ከእነሱ በስልጠና ምክንያት የምታገኘው ብር ከእነሱ ነፍስ አይበልጥም
ችግሩ ከእርኩስ መንፈስ ጋር የተያያዘ ነው እርግጠኛ ነኝ ይህች ሰው ኩል ተጠቃሚ ነች ይሄ ለእሷ ምልክት ይሆናታል
በተረፈ ሰንበት ትምህርትቤት መማር መዘመር በጣም ጥሩ ነው ግን ከቤተሰብ የመጣ እርኩስ መንፈስ ን ለመዋጋት መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ ያስፈልጋል አጋንንትን በመዝሙር በትምህርት ብቻ አንዋጋውም
እንደውም እርኩስ መንፈሱ ከፍተኛ ጉዳት እንዳይደርስባት ውጊያውን በፆም በፀሎት በስግደት በቅዱስ ቁርባን መዋጋት አለባት
በተለይ መልከ መልካም እህቶቻችን በዚህ ችግር የተጠቁ ናቸው እና አንተ ኢንተርቪይው አድርጋቸው ህይወታቸውን ቅረፅ ፕሮግራሙን አስተላልፍ
ከአነጋገርህ እንደተረዳሁት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነህ እና እመቤታችንን የምታምንባት ከሆነ በእመቤታችን ስም ይዤሀለሁ መምህር ተስፋዬን አገናኛት
ዘመን በሰጣቸው ቢበዛ ፈተናሽ
እንቅፋት ቢያበዛ ሰይጣን በመንገድሽ
አንድ ሀቅ አለ አንች አሸናፊነሽ
ብዙ ሩቅ አይደለም ከፍ ብለሽ ስናይሽ
ትልቅ ትሆኛለሽ በፅናት ስለቆምሽ
በርች እህታችን የእኛ አስተማሪ ነሽ!
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።ዩሀ3:16
እህቴ ጌታ ይወድሻል ሂወትሽን ለጌታ ስጭው ያየሽው መርከብ ጌታ ነው አሁንም ያመርከብ እዬጠበቀሽ ነው
የኔ እህት አይዞሽ መዝሙረ ዳዊት ጀምሪ ፈጣሪየ ይረዳሻል ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል ማኔ
ይገርማል 3ወንድሞቿ የት ገብተው ነውእዲህ የምትቸገረው ?እነሱን ፍለጋ ስትመጣ ደስተኞች ነበሩ የት ጠፉ ብቸኝነት የሚሰማት እሷም አታነሳቸውም ለምን ????
ማንያዘዋል ሙሉ ስማን ትላክልኝ እኔ ረዳታለሁ
Thanks. Call her.
ገና ሳያት ትዝ አለችኝ ያኔ በጆሲ ሚዲያ ላይ ከ ወንድሞችዋ ጋር ስትገናኝ. አንደበትዋ እሚጣፍጥ በጣም እምታሳዝን ልጅ ነበረች በታሪኩዋ ብዙ ሰው አልቅሶ ነበር . የኔናት እውነትዋን ነው ኤርትራዊም ኢትዮጵያዊም እምወደው ማነቴ ነው ብላለች ትክክል . ከ እግዚአብሔር ጋር እንርዳትና መቼም የ ኤርትራ መንግስትም አይጨክንባትም
ማርግ❤❤❤❤ እኔም አስታወስኮት
😒😒እና ከ ልጄ ዚግነትን ትመርጭለሽ 😒😒አረ ስው ከ ውረቀት ይበልጣል 😒😒እና ለ እሷ ተብሎ ህግ ይቀየር 😒እሷ ብቻ መስለችስ ስንቶች አሉ በ እሷ ቦታ ግን ልጇን ለማቀፍ የ ውረቀት ዚግነት ትቀይራለች ልጀዋን ትታቀፍ 😒😒አዑንም ልጄን ነው ምመርጠው
Ajuky zahafitey kinhgzeky ena bejakum yehwat nihagza❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንድ የምነግርሽ ነገር ቢኖር ሆድ የሚብስሽ አይምሮሽ እጅግ ድካም ሲሰማውና ካቅምሽ በላይ ስትጨነቂ ነው እረፍት አተሻል ትክክል ነሽ ብዙ ውስብስብ ነገር ገጥሞሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም ከማንም በላይ ነው በዚ ሁሉ ነገሮች ውስጥ እንድታልፊ የፈለገው አንቺ በሱ አምሳል የተፈጠርሽው ከችግሮችሽ በላይ ስለሆንሽ ነው እስካሁን ባትችይው አይሰጥሽም ነበር ሁሌም ስናለቅስ ደስ የሚለው ሴጣን ብቻ ነው እግዚአብሔር ግን ያዝናል ያን ደግሞ ሴጣን ይበልጥ ድል አደረኩ ብሎ ይደሰትበታል ምክንያቱም እሱ የፈጣሪ ምቀኛ ጠላቱ ስለሆነ አታልቅሽ በትክክል እረፍት ግድ ነው ያስፈልግሻል ገዳም እስክትሄጂ ጭር ባለ ሰአት ባህታ ማሪያም ሂጂ እዛ ደስስስ የሚል እረፍት በፈጣሪ ቤት ታገኛለሽ እጅግ ደስ የሚል የተባረከ የእረፍት ቦታ ነው ሁሉ ነገርሽን ለእግዚአብሔር እዛ ንገሪው ደስ በሚል እፎይታና እረፍት በሱ በራሱ መንፈስ እየሞላ ትክክለኛ መልስ እየሰጠሽ ትመለሻለሽ ታርፊያለሽ ትታደሻለሽ የኔ ቆንጆ ይህ ያንቺ ብቻ ጥያቄ አይደለም የብዙዎች ጥያቄ ነው ቁልፉ ያለው እሱ የፈጠረን ጋ ብቻ ነው ትክክል ወደ የትኛው እንሂድ እንዳንቺ አይነት ጥያቄ በኤርትራዊያንና በኢትዮጵያውያን ልጆች ብቻ አይደለም እዛሆነሽ ብዙ ታያለሽ በሌሎችም ብሄሮች ይኸው ሀገር የታመመችው እኮ በዚህ ነው እሱ ጥቁርንና ነጭን የቀለም ልዩነትን በደቡብ አፍሪካ ያስተካከለ አምላክ ለኛም ይደርሳል ይህ የሱ ፍጥረት ነውና እሱ ለክብሩ መገለጫ ለሁላችን ስም ሰቶ ፈጥሮናል ምድር ሳትጠበን እንዲ እንድንሆን ያደረጉንን ከመሀል ያወጣል አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው ሂጂ ባህታ ግዴለሽም የኔ ቆንጆ ልብሽን በሱ ላይ አሳርፊው አይምሮዋችንን ብቻ ሳይሆን ሁለመናችንን የፈጠረ እሱ ባለቤቱ ከማንም በላይ ያስተካክልልሻል
Amesegnalew
Amesegnalehu Egziabher yakbrlgn
እህቴ አንች አሁንም ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ እናትሽናአያትሽ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጣቸው አንቺ በጣም አግዚአብሄርን አመስግኝ፤ አሁን ለዚህ የደረስሽው (ያልወደቅሽው)በእናትሽ ነው፡፡
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ በእምነትሽ እና በፀሎትሽ ትጊ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch 🙏🙏🙏
አይዞሽ የኔቆንጆ እግዚአብሔር የሚወደዉ ሰዉ ይፈተናል የእዮብን ፈተና ታዉቂዋለሽ አይዞሽ ሊነጋ ሲል እንዲህ ፈተና ይበዛል። ፀሎት ማድረገሽን ግን በምንም ተአምር አታቋርጪ። አዉቆነዉ ጸሎት በማድረጊያሽ ሠዓት አንቅልፍ እንቅልፍ የሚልሽና የድካም ስሜት የሚሰማሽ ብትተኝም እኮ ሠላማዊ እንቅልፍ አይወስድሽም ወይም ለክ ጎንሽ አልጋ ሲነካ ትነቂያለሽ። ለዚህ ሁሉ መፍትሄዉ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ, መስገድ አና ጾም ፀሎት ነዉ። ፀበል ደሞ ተጠመቂ። እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን።
ማረግ እዬ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አድምጭ ተከታተይ አይዞሽ ከጭቀት ቡሀላ ደስታ አለ መድኃን ክርስቶስን ወላዲተ አምላክን አጥብቀሽ ያዥ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
የደብተራ ገጠመኝ ምን ይጠቅማታል
የሚገርም ታሪክ ነው እኔ ሁሌም እከታተላለሁ ትምርቱ እየሰራው አዳምጨ መውጣት ነው ሲያልቅ ኮሜት አልፅፍም ኮሚት ፃፍ ስትል ሳኩ
ፈጣሪ ስነ -ልቦና ከወዲው ይስጠን።
የኔ ቆንጆ ከዚ ዘመን የነቃስ ሴት ነሽ ና ቀጥይበት እህቴ❤❤❤
እግዚአብሄር ይርዳሽ ልጄ አይዞሽ ቀና ልጅ ነሽ የፈጣሪ ነሽና አትጨነቂ💚💚💚
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት አለም
የሰው ልጅ ታማኝነቱ በጣም እየወረደብኝ ነው ሁለት ሴትን አፈቅርሻለሁ የሚሉ እንደዚህ አይነት ወንድ እየበዛ ነው
በሰመአብ እግዛብሄር መልካም ነው ነ ሰንት ነገር አለ ተመሰገን ዛሬም ጀግነ ሴት ነሸ በእምነትሸ ፅንተሸ ይህን ሁሉ ፈተነ ማለፍሸ ኀበዝ ነሸ እግዛብሄር ይጠብቅሸ መልካምን ሁሉ ያድርግልሸ በሸታ ከባድ ነው ጨኀራ እህ በነታችው ምን ላይ ደርሰች ንገርን ማኔ 🙏
አችኮ ቆጅየ ነሽ ፀጉርሽ ያምራል አይንሽን ክፈችና ፆለት አርጊ ስገጂ እግዚያብሄር ይክስሻል
እግዚአበሔር ፀጉር ያላትን ብቻ ነው እንዴ የሚረዳው?
ማማዪ ከተቻለሸ እረፍት ወሰደሸ ፀበል ግቢ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ሄጂ 100"% እርግጠኛ ነኝ ተፈወሰሻለሸ ።።።ለሴጣን ፊት አትሰጪ ጌታ ይከተልሸ 😢😢😢😢
Ewnetish new
ሓፍተይ መጽሓፍ ቁዱስ ኣንብቢ መንፈስ ቁዱስ ባዕሉ ክመርሓኪ ዩ። ምድሓን ብክርስቶስ አምበር ብኻልአ የለን። ኩሉ ድኻምዩ ኣይትድከሚ። ኣምላኽ ምሳኺ ይኹን ኣጆኺ።
ወይኔ እች ልጅ ጆሲ አፋላጊ ላይ ከወድሞቻ ጋ ስትገናኝ ከሳ እኩል ነበር ያለቀስኩት የኔ ቆንጆ አባታ ኢትዮጵያዊ ነው እኮ እባካቹ የሚመለከታቹ አካሎች ተባበራት እናታንልጃን ትገናኝ በዚ ችግር የምትወዳትን አያታን አታለች ከባድ ነው ብቻ አይዞሽ የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳሽ🙏 ደሞ በጣም ታምሪያለሽ አይዞሽ🥰🥰
መቅዲዬ እንዴት ነሽ ወይኔ የእናንተን ኮሜንት አይቼ ትዝ አለችኝና ድጋሜ ያያን ቪዳዮ ሳይ በእውነት ዛሬም አለቀስኩ😢የድንግል ማርያም ልጅ በችግሮቿ ሁሉ ይድረስላት ❤
አይዞሽ እህቴ በመገድሽ ሁሉ እመ ብርሐን ትቅደመልሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ያምጣልሽ
እናንተ ሽክም የበዛቹህ ኑ ወደኔ እኔ አሳርፋቹሃለው ፡ ይላል የእ/ሄር ቃል ነይወድ የሱስ እረፍት ነው
ለምንድነው የሚያስፈራውን ክላሲካል ምትቀላቅለው አስፈላጊ አይመስለኝም የባሰ ሰው ላይ ጭንቀት ይፈጥራል፤ ሙሉ ቃለመጠይቁን አይቶ ለመጨረስ ከባድ አድርገኸዋል
I know it’s disturbing 😮
I was terrified when I heard the scary sound coming out from the background since the guest was already talking about evil spirits. It really made my mind popped out and I couldn’t get myself together for a moment. Very annoying!
ስላም ማን ያዘዋል በፕሮግራምህ ላይ እችን እህታችንን አይቼ በጣም ነው ያዘንኩት እኔ በምችለው ልረዳት ፈልጋለሁ ስልክዋት እና ስምዋን ትላክልኝ እኔ ረዳታለሁ እግዛብሄር እኔን ረድቶኛልና
ወንድሜ ይችን ልጅ በርሜል ቅ ጊዮርጊስ እድሄድ አድርጋት❤❤አዷራአደራበቀልሉ ትታወቃለች አይዞሽ እሕቴ ድንግልን ይዘሽ አታፍሪም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያልከው ገዳም ትክክለኛ አድራሻ ንገረኝ በናትክ በየት በኩል ነው በናትክ እሚቀጥለው ሁዳዴ እግዝአብሄር ከፈቀደልኝ እኔ እምመኘው ገዳም ነው እና አደራ ፃፍሊኝ
የምን በርሜል ነው? መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ መፍትሄው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው።
@@simretlegesse8449 እሕቴ ኦርቶዶክስ አማኝ ካልንሽ ላስገድድሽ አይደለም ግን ተረጂኝ ፀበል እንጂ ጠንቋይ ቤት አይደለም ካላመንሽ ይቅርታ🙏🙏
እግዚአብሔር የሞላበትን ልብ አይከፍተውም ግሩም መልክት!!
ልክ እንደልጅነትሺ እግዚአብሔርን ለምኝው እህቴ እርሱም ይረዳሻል❤
እውነት ነው እህቴ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁብሽ
ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ እባክሽ ወደ ቸርች ሂጂ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም የፍርሀት መንፈስ የተመታ ይሁን
እህቴ መተት ነው ና ታድሰቡሽ እንዳይ ሆን ፀልይይ ስገዲ ፀበል ተጠመቂ በሞቅጠርያ ቀጥቅጢው ትድንያለሽ ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ግን ምንም ቢሆን እዳታማርሪ ሰይጣን የሆ ነው የሚፈልገው ና ሳታቃርጢ ደሞ ፀልይይ እርግጠኛ ሁኘ እነግርሻለው ይታሰርልሻል እህቴ
እውነት
ኮተታሞች ሰይጣን በእየሱስ ስም እንጂ በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ ነው እንዴ
እባክሽ እህቴ የአምልኮት ስግደት ስገጂ ጠንካራ ሁኚ
My heat drop . How can I help . Thank you maneye.
ከሰይጣን እስራት የሚፈታው በእየሱስ ስም ብቻ ነው ስለዚህ ፀሎት ያስፈልግሻል የኔ ቆንጆ
ማኔ አሁን ብዙ ነገሮችን እያቀረብክ ነው ግን አንድ ነገር እዚህች እህታችን ላይ የማየው እርጋታ እውነት በማስተዋል የምትናገረው ቃላት እጅግ ከእውቀትና ከመብሰል ጋር ነውና ስትናገር ታቋርጣታለህ እንዲህ አይነት ስሜት የሚሰማቸው ሰዎች በተግባር ብዙ ነገሮችን የተፈተኑና ያለፉ ስለሆነ በርጋታ ብታዳምጥና በማስተዋል መልስ ብትሰጥ ለሌሎችም እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ሰጪ ነው ግዜ ስጥ አታቋርጥ አትቸኩል ምክንያቱም ፕሮግራምህ ትምህርት መስጠት ነውና ማኒዬ ግዜ ስጣቸው ስታጣድፋቸው ከልብ የማትሰማቸው ይመስላቸዋል ወንድማችን በርታ ጥሩ ስራ ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ
እህቴ ወደዛ ወዳየሽው መርክብ ተመለሽ እሱም ጌታ እየሱስ ነው መዳን በማንም የለም ልንድንበት የተገባ ስም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
እውነት ነው በጣም የሠይጣንና የእርኩስ መንፈስ ነገር አይድረስ እኔንም በስደት ብዙነገር አርጎኛል ግን የእግዚአብሔር ቸርነቱ ደግሞ ሀያል ነው ዛሬ ላይ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ቁሜ መሄድ የቻልኩት ኦ ፈጣሪዬ ሆይ አሁንም ይያዝልን ከዚህ ፈተና አይዞሽ እህቴ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል እውነት ነው ሊነጋ ሲል ምንጊዜም ይጨልማል ዳግም ይነጋል
አተልቅሽ እግዚአብሔር አለ ሠታለቅሽ ሰይጣን ደሰ ይለዋል እመብርሀን ተማፆኝ 😭
ኣይዞሽ ችግር ያልፋል።የምትረዳበት መንገድ ኣመቻቹላት።
እኔ ግርም እሚለኝ ወንዶች ማለት የአንድ ቀን ስህተት ነዉ እምትሉት ነገር እግዚአብሔር አደራዉን እንጅ ይሄንን አይነት ታሪክ ስሰማ አያርግብኝ ቢሆን ቢያጋጥመኝ ወላድተ አምላክን አጥፍቸዉ ነዉ እምጠፋ ልክስክሶች የስንት ሰዉ አይነት ልብ ሰበራችሁት 😢ሴቶች ስናፈቅር አይናችንም ነዉ መሰል እሚደፈን ቢሆንም ደግሞ ስትወዱ ስታፈቅሩም በስተጀርባ ለማጥራት ሞክሩ አለያ አማራጩ ለቅሶ ነዉ የግሌ ሀሳብ ነዉ
እናንተው እራሳችሁ ሴቶች ናችሁ አጉል ወንድ እና ጥሩውን ወንድ መለየት የማትችሉት። መልካም ልቦና ያለውንማ ሲያከብራችሁ ቀልዳችሁበት ልቡን ሰብራችሁ ነው የምትሄዱት። እኔ ምስክር ነኝ።
@@birhanjommy ዘለለም ፈረጠም ሴት ልጅ ከእዉነትና ከዉሸት ስታፈቅር ታስታዉቃለች እማይጨበጡት ወንዶች ናቸዉ አፈቀረም አላፈቀረም ዝምምም ነዉ ሴት ግን አደለም ፍቅር ዉስጥ ገብታ የወደደችዉ ጓደኛም ሆነ ዝርግፍ ነዉ ልዩነቱ ይሄ ነዉ ዘለለም ፈረጠም መጨረሻ ተሰባሪዋ ሴት ነች።
@@birhanjommy መጀመሪያ እኮ ስትቀርቡ አፈ ቅቤ ናችሁ ጉዳችሁ ቡሀላ እንጅ😂
ማዕርግ ከመይ ኣለኺ ስለዝረኣኩኺ ደስ ኢ ልኒ ጽብቕቲ ሽኮሪና ጓለይ ኣጆኺ ሸይጣን ፈሊጡ ካብ ኣምላኽ ተስፋ ከቑርጸኪ ኢሉ እዩ በርትዒ ጸልይ እንቁዋዕ ናብ አምላኪ እምነት ሓለወኪ እምበር ኩሉ ክሓልፍ እዩ ሁሉም ለበጎ ነው ❤️❤️❤️🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ዘዕበየትኪ ማርያም ኣስመራ ምሳኺ ትኹን በርትዒ ማይ ጨሎት ኪዲ ቄሲስ ሄኖክ ሄደሽ ተጠመቂ ምቅርቲ ጓለይ ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም 🙏🙏🙏🙏
ወደ መምህር ተሥፋዬጋር አገናኛት ማኔ በማሪያም🎉🎉🎉
ኧረ ወገን ማኔ ፊልም ልንሠራ ነው አለ እኮ😜 የፊልሙ ርዕስ ፤ "ብሮ " ይሰኛል🤣።
ለማንኛውም እጅግ ጠንካራና ቆንጆ ልጅ ነሽ የኔ እኅት፣ ከእግዚአብሔር ጋር የማትችዪው ነገር የለም፤ ያሰብሽውም ይሆናል። እመብርሃን አትለይሽ
የኔ ቆንጆ ምነዉ በኖርኝ እና በከፍልኩልሺ የልጂን ናፍቆት የሚቅ ያቀዋል ግን እኔም ያንችዉ ቢጤ የትደናገርኝ ነኝ አላህ የሚርዳሺን ይላክልሺ ያረብ
Amen yene wde
እንኳን ላንቺ ለኛ ለኢትዮጵዊያን ኤርትራዊያን ደግ ናቸው ይረዱሻል አይዞሽ
ኢትዮጵያዊ ወሎዬው ብቻ ነው እንዴ በኤርትራዊ የሚረዳው። እኔ ኤርትራውያንን ስንረዳቸው እንጂ በእነሱ እኛ ስንረዳ አላየሁም! አንዴ ግን ተባብረውን ወያኔን ቀጥቅጠናል። እሱን አስታውሳለሁ።
ደግነት ና መረዳዳት የኢትዮጵያውያን መለያ ስለሆነ አትዘኚ አንቺ እንኳን አሁን እንዴት እንዳማረብሽ ከበፊቱ ስትመጪ ከነበርሽበት ጉስቁልናሽ ተላቀሽ አታስቢ በርቺ ኤርትራዊያኖች በኢትዮጵያ ሁሌም እንደተርዱ ና በጥገኝነት እየኖሩ ቤተሰቦቻቸውን እንደሚቀየሩ እኛ ኤርትራውያን እናውቃለን እግዚአብሔር ምስክራችን ነው አንቺን አይቶ ሁሉም ሰው ይረዳል አይዞሽ ውዴ በርቺ እርዳታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ።
የኔ እህት ወድሞችሽን በማግኘትሽ ደስ ብሎኝ ነበር አሁንም ወድሞቿን አስለቅሳችሁናል ነበር ይሁን ማረእግ የኔ ቅመም
አስታወስኳት
@@sofiahassan-wu1qy እናግዛት በናታችሁ የመዳም ቅመሞች
ሴት ልጅ እድሜዋ ሲጨምር ብለህ የተናገርከው ይደብራል ፣ ሴት ልጅ አዕምሮዋን መጠቀም ከጀመረች ምንም እድሜ ሁኔታ አያስቀራትም፣ ሌላው የፈጣሪ ስራ ነው በእርሱ ስራ ምንም መናገር አትችልም
I agree with you, but as female, most of us, instead of using our brains at first, we use our hearts, then we get hert badly
no esu yalew endeza sayhon giziachun tetekemubet new enji esuma fetari new miawkew gn eyandandu neger begizew sayhon siker waga yasekfelal.
Bethe edmash betam tenkara nesh yemtwegate dengele Maryame atleyeshe
የኔቆንጆ ቀየገዳሙ አትዙሪ አጋንት ነው የሚገባብሽ በእጥፍ የትም ሳትሄጂ አዳኝ ጌታእየሱስ ብቻ ነው
የት ነው የማውቃት አዲሰ አልሆነችብኝም እያልኩ ሰከታተል አወኳት ጆሲ ፔጅ ላይ ቤትሰብ ሰትፈልግ ።።።።ማማይ እሰከመጨረሻው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ።።።ፀልዬ ይሆናል ሁሉም በእግዚአብሔር 😢
Ajoki Egziabher Amlake natu ftah kemtsalki eyu nab fetari tewekilki aykthafrin eki ajoki berkti haftey Gbu dear .
የእኔ ቆንጆ አንች በርች ክርስቲያን ሳይፈተን አይኖርም ያለአቅምሽም አይሰጥሽምና ድል የምትነሽበት ስአት ሲደርስ ከበድ ይላል እግዚአብሔር ጠንካራ ጎበዝ አስተማሪ እንድትሆኝለት ይፈልጋል ማማዬ አይዞኝ እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን ምን አልባት የምናልፍበት ፈተና ይለያይ ይሆናል እንጅ የእኔን ብነግርሽ ዉይ የእኔ ቀላል ነዉ እምትይ በርች ሰይጣንን ድል ነስተሽ ደግም ፈተከኝ እነዚህ ድትይ እግዚአብሔርን እንድታመሰግኝ ያብቃሽ ደግሞ ስታወሪ ሁሉንም አልፈሽ አስተማሪ እንደምትሆኝ በርግጠኝነት አምኛለሁ❤🙏
Hi Manyazewal bemejemeriya Thank you lilh yfelgalew 2 amete new sketatelh Mearg Ehtie nat fqadegna kehonech lagegnat yfelgalew anten kagezkegn
I really appreciate your consulting Manye in order to solve the problem under the ground and for it has a unique structure to learn early and save women
የኔ እናት የኔስሜት ነው የተናገርሽ
ጌታ እየሱስ ነው ሰይጣንን ድል የነሳዉ በሱ እመኚ የስሙ ሀይል ነፃ ያወጣሻል
እህቴ ሆይ እባክሽ ጌታ ኢየሱስን በህይወትሽ ወስነሽ አስገቢ ያ ማለት ባለሽበት ሀይማኖትም ሆነሽ የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ወደህይወትሽ ቤትሽ በሁሉም ነገርሽ ላይ አንግሽው ይሄንን የገጠመሽን የምታሸንፊው በመስቀል ለእኛ ሲል ሞቶ በሶስተኛው ቀን ከሙታን የተነሣው የትንሳኤው ጌት ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን
ከ ኦርቶዶክስ በላይ ጌታን የተቀበለ ሰው ኣለ እንዴ ምንድነው ምትቀባጥረው
ሂጅ ወደዛ
የጴንጤ ድንቁርና እጅግ ያናድዳል
ማርግ መቸም የማረሳት ልጅ የት ነው የማቃት እያልኩ የገባሁት የዝች ልጅ ደስታ ስንት ግዜ ደጋግሜ እንዳየሁት
የኔ ውድ አይዞሽ ግን ምን ያህል ጀግና ጎበዝ ጠንካራ እንደሆንሽ ታውቂያለሽ ማርያምን ጀግና ነሽ ደስ ስትይ ፈጣሪ ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልሽ ሁሉም ነገር ውብ ይሆናል የኔ ውድ ❤
Amen yene enat Amesegnalehu
አይዞሽ እታለሜ ይሄም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🎉🎉በርቺ ጠንክሪ
ይች ልጂ ጆሴ ላአይ ወድሞቾን ፈልጋ ያገኘቻቸው ነው የምትመስለኝ
አላህ ያብራራልሽ. የኔውድ
በእውነት እኛም እናመሠግናለን 🎉🎉🎉በርቺ ጠንክሪ🎉🎉🎉🎉
እንዳልሺው ሁለቱም አገሮች የየራሳቸው ሕግ አላቸው : ለምሳሌ እኔ ውጭ አገር የሚኖር ኤርትራዊት ነኝ እና በ ኤርትራ ሁለት ዜግነት ስለምፈቀድ የሁለቱም ፓስፖርት አለኝ :እኔ ጋ ያሉት አትዮጵያዊያን ጓዶግኖቼ ሁለት ዜግነት ስለማይፈቀድ የ ዉጭ አገር ዜግነት ያለው ሆኖ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው yelow card የሚባል ትንሽ ክፍያ በዓመት እየከፈሉ ይመላለሳሉ : ኤርትራዊነትሽ እንደ የዉጭ ዜጋ ሆኖ ኢትዮጵያውነትሽ እንደነሱ ጠይቂ ::
አይቻልም :: ለምን በይ ቢጫ ካርድ ለማግኘት በትውልድ ኢትዮጵያዊ መሆን አለብሽ ::
@@balewsimeshaw9646በ ኣባትዋ እኮ ኢትዮጵያዊት ናት
Ayzosh Ehete Memher tesfaye abera getemgn beleshe adamchi
Ajoki ❤Igzabher sirah alewo abaki mahazay kuni 🙏
አረ ወድም ወድ ዋጋው እየተወደደ ያልከው በሰላም ነው ካልክስ ሴት ልጅ በእማማ ዝናሽ እድሜም ትፈለጋለች
ይሄ የወንዶች የዝሙት ሱስ ልጆቹ አድገው ሌላ የፍቅር ሒወት ውስጥ እንዳይገቡ ቢያስ በዚህ ታሪክ ውስጥ ያላቹ እናቶች አባታቸውንና የእሱን ዘር እንዲያውቁ ልጆቻችሁን እርዱ ወንድም እና እህት እንዳይፋቀሩ እንዳይጋቡ አደራ።
ethiopia ከመጣች በዋላ ተስማምትዋታል ዋው
ድሮ ታውቃት ነበር እንዴ? ኢትዮጵያዊም እኮ ናት።