እናቴ እና አባቴ ከዱኝ: ተሰድጄ ከገነባውት ቤት አስወጡኝ! | እንተንፍስ #23

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 856

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 5 หลายเดือนก่อน +93

    ያማል ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ያንች ከፋ በጣም ያሳዛናል ኡፉፉፉፉ በውሸት የመሰከሩትን ሁሉ ያለቀሽው እባ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳቸው😢😢😢😢😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ስሰማት እያለቀስኩ ነው።አሳምሞኛል ታሪኳ ምን ጉድ ነው ግን።

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Menelik27 ስደት የወጣሁበትን ቀን ነው የረገምኩት የኔም እጣ ፈንታ ምን እንደምሆን አላቅም የኔም በቤተሰብ ስም ነው😥

    • @Menelik27
      @Menelik27 5 หลายเดือนก่อน

      @@zebibanurye3471 እውነት ለመናገር ሰው ተጨካክኖዋል ማንም ስለ ማንም ግድ የለውም።እናትም ወንድምም እህትም ገንዘብ ብቻ ነው ቁም ነገሩ።የሄ በየቤታችን ያለ ችግር ነው በሆነ አጋጣሚ ሄደሽ በስምሽ ማደረግ ነው።የብዙ ቤት ችግር ነው።እግዜር ይርዳሽ አገሪቷ የሴይጣኖች ሆናለች አይዞሽ እህቴ ፅልይ ሁሉንም መልካም እንዲያረገው

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 5 หลายเดือนก่อน

      @@Menelik27 እሽ እህት በሚቀጥለው አመት እገባለሁ አገር እገባለሁ አላህ ካሳካልኝ ልጀን ይዤ ነው የምሰራው

    • @Menelik27
      @Menelik27 5 หลายเดือนก่อน

      @@zebibanurye3471 ይቅናሽ ብዙ አትጨነቂ አሁን ያለሽን ኑሮ መኖር ነው የነገውን እግዜር ነው የሚያውቀው።በስደት ያለን ሁላችንም የተለያየ ችግር አለብን ዓይነቱ ይለያይ እንጂ።

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 5 หลายเดือนก่อน +44

    የእኔስ እናት አባት የቤቱን ኪራይ አናጠፍም ብለው በስሜ ባንክ ክፍተው ያስቀምጣሉ
    እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም ለመጦር ያብቃኝ
    አይዞሽ እህቴ

    • @hawaakadir5932
      @hawaakadir5932 4 หลายเดือนก่อน

      Absher 12 years in kuwait
      3 years in uae until now
      Alhamdulillaah for evry thing

    • @newand9050
      @newand9050 4 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ እና በፍቅር ያኑራችሁ የኔም አያጠፉብኝም

  • @MeronHabtamu-lw4yh
    @MeronHabtamu-lw4yh 5 หลายเดือนก่อน +27

    ጎበዝ መገፋት ጥሩ ነው አንቺ ትልቅ አንጀራ አለሽ አንደውም ተይላቸው ሰማይ ቤት ይጠየቁበታል የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል

  • @Menelik27
    @Menelik27 5 หลายเดือนก่อน +12

    ጉብዝናሽ የሥራ ፍላጎትሽ ጥረትሽ የሚገርም ነው። ጎበዝ ሴት ነሽ አሁንም ብዙ መሥራት ትችያለሽ። እግዚአብሔር ያግዝሽ በዛ ላይ ቆንጆ ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ እህት።

  • @amen6689
    @amen6689 5 หลายเดือนก่อน +178

    የውነት ልብ ይሰብራል የአርብ ሀገር ሴት እብዲ አደለችም የውነት ያበዱት ሀገር ቤት ያሉ ናቸው።

    • @fatumemohmmedaa3902
      @fatumemohmmedaa3902 5 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክልልልልል ❤❤❤❤❤❤

    • @fathimaahmed8304
      @fathimaahmed8304 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል😢😢😢😢

    • @emanhussen75
      @emanhussen75 5 หลายเดือนก่อน +4

      ቀውስማ እብድ እንሱ ነቸው የሰው ገንዘብ የሚበሉ ደደቦች በያቸው 14:36

    • @RahaXaha-ou4gk
      @RahaXaha-ou4gk 5 หลายเดือนก่อน +2

      Awoo wentii nawuu

    • @Zenebech1993
      @Zenebech1993 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነዉ

  • @etagegnshewatatek7447
    @etagegnshewatatek7447 5 หลายเดือนก่อน +12

    ይህ ህይወት ህይወቴ ነው እንደ አንቺ በ5 መታጨቱ መሞሸሩ ማማዬ ከአንቺ የሚያከብደውም አለ የዓረብ ሀገሩንም ህይወት ተጋርቻለሁ ጊዜው ስላልሆነ ሚድያ ላይ መቅረብ አልፈልግም ግን አንቺ እንድትፅናኝ እና እንድትጠነክሪ እደውልልሻለሁ የአንቺ ቁስል ቁስሌ ነው የእኔ ቆንጆ እኛ ጀግኖች ነን እስከመጨረሻው እጅ መስጠት የለብንም በርች እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 หลายเดือนก่อน +14

    ምን አይነት ክህደት ቤተሰብ ናቸው ይህን አይቶ ያለመማር ደነዝነት ነው።ሀቅሽን አላህ ያውጣልሽ ፍርድ ከፈጣሪ ይስጥሽ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 5 หลายเดือนก่อน +16

    የቤታቸው ውስጥ ያለ መንፈስ ይኖራል በነሱ ላይ ሰፍሮ ልጃቸውን የሚገፈትር እግዚአብሔር ከፀፀት ያድናቸው የድሮውን ፍቅር ይመልስላቸው አይዞሽ እህቴ በርች ።

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ አይዞሽ ሁላችንም ብዙ ግፎች አሉብን አይዞሽ ለበጎ ነው ፈጣሪ ሚወደውን ሰው ይፈትናል

  • @addey8653
    @addey8653 5 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞሽ እህቴ በርቺ እውነተኛ አባታችን እግዚአብሔር ነው❤

  • @barokbarok996
    @barokbarok996 5 หลายเดือนก่อน +10

    የፊልም ባለሙያዎችና ፀሀፊዎች ብትፅፉት ለብዙዎች ያስተምራል ከዚህ አይነት የቤተሰብ በደል በአሸናፊነት የወጣን ስላለን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 5 หลายเดือนก่อน +27

    እመብርሀን እንባሺን ታብሰው ስንት አይነት ቤተሰብ አለ😢😢😢ስደተኛ እህቶቸ ለራሳችን እንኑር እባካችሁ😢😢

  • @azidireart
    @azidireart 5 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ለማመን ይከብዳል ጎበዝ እኔኮ ለለጆቼ ነው እስካሁን የመወኖረው ነገ በባል እጅ እንዳይወድቁ በቂ ከበቂ በላይ ንብረት አዘጋጅቼላቸው ይህው እስካሁን የውሃ የመብራት ግብር የመሳሰሉትን ለመክፈል በየስማቸው አድርጌ መልሼ እንዳይደክሙ ማለትም አወዛጋቢ ጉዳዮች ውስጥ እንዳይገቡ ከውጪ እየተመላለስኩ በየ3ወሩ እራሴው ሰርቼ ከጎናቹህ ነኝ ብዬ ነው በገዛ ገንዘቤ ያዘጋጀሁላቸው❤❤

    • @mesi2838
      @mesi2838 5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ እና የሚያሳቅቅ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው።

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 5 หลายเดือนก่อน +49

    በገዛ ቤቷ በራሷ ቦታ ከገጠር ወደ ከተማ በቀየረቻቸው የዚህን ያህል ጭካኔ ሌላውስ ይቅር እዴት እናት በልጇ ትጨክናለች ያማን 🤔💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 49:09

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ከምንም በላይ ወላጅ ሲከዳ እኔጃ ለመግለፅ ይከብዳል

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብርበጤናቸው አይመሥለኝም የሚበሉት አተው ስቃይ እዳለፉ እረስተው ሆሆ በጤናቸው አይደለም በስላሴ እሱ ይወቀው

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስኪን ያአላህ. ይህን መስማት ያማል ግን. ይህ ምን አይነት አምሮነው. እናት አባት. በወለደው ልጁ መጨከን. እኛም ለባል የምንልከው. አለቀልን ወይኔ አላህ ሀቃችንን ለኝ ይበልን

  • @Efrata288
    @Efrata288 5 หลายเดือนก่อน +13

    ለቤተሰብ ብሎ ህወቱን የመሳቃቀለ ብዙ አለ ቤቱ ይቁጠረው ግን እግዚአብሔር እጥፍ ይከፍል እናት አባት እህት ወንድም ትዳር ተለዋጭ አላፊ ነው የዘላለም የማይተው ፈጣሪ ብቻ ነው አይዞ አህቴ ልጅሽን ይማርልሽ ድኖ ብድራትሽን ይከፍልሻል ይድናል በርች

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 5 หลายเดือนก่อน +51

    ዘብር ገብርኤል ሂጂ እና መጥርያ ወረቀት ይሰጡሻል ለቤተሰብሽ ቅዱስ ገብርኤል የራስሽ ሀቅሽ ከሆነ ያስመልስልሻል አይዞሽ እህቴ

    • @yekanubelaye6329
      @yekanubelaye6329 5 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ግን ዘብር ገብርኤል እህቴ

    • @ምድረዘረኛይድፋችሁ
      @ምድረዘረኛይድፋችሁ 4 หลายเดือนก่อน

      በደብረ ብርሃን በጻድቃኔ ማርያም መንገድ ነው

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በልባቸው አይመስለኝም መንፈስ መሆነን አለበት ና ከተቻለ ጠበል ቢሄዱ ጥሩ ነበር
    ግን ጠንካራ ነሽ ማማዬ አይየዞሽ በርቺ

  • @فوزيةاا-د1م
    @فوزيةاا-د1م 5 หลายเดือนก่อน +57

    አልሀምዱሊላህ እኔም ባለኝ ሂወት አማርራለሁ እህ ከኔ የባሰ ስንት አይነት ፈተና አለ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 45:42

    • @محمدا-ه3ظ
      @محمدا-ه3ظ 4 หลายเดือนก่อน

      የኛሀገር የወሎ ባአል እደህውነው

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 5 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እህት አይዞሽ በርች ልጂሽንም አላህ ያሽረልሽ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @fatumemohmmedaa3902
    @fatumemohmmedaa3902 5 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ እህቴ አላህ መልስ ይሰጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwanKaliy
    @hiwanKaliy 5 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ እህታለም ቸሩ መድሀኔአለም እንባሽን ያብስልሽ
    እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስልሽ ❤

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ አሁንም ገና ወጣት ነሽ ገና ነሽ እሙየ፣ ልጅሽንም አላህ ሙሉ አፊያ ይመልስልሽ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 5 หลายเดือนก่อน +74

    እውነቱን ነው ሚስኪን ስለአረቦች ያወራችው አንዳንዶች እኛ ከምንበላ ቢደፋ ይሻላቸዋል የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ

    • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
      @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 5 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ሴትዮ እኔ ከምበላ እታች ለዘበኛው መሰጠት ነው የምትወደው ብዙ ጊዜ ኬክ አስክሪም የሰረኩ ነው የምበላም😢😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ ዉድ ደሚሪኝ 47:29

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የኔ አሰርም ከፊ ነበርች ብታይ ቴምር ሰርቄ ሁላ ሰበት ትደርሰብኝ ነበር ከባድ ነው ሰንቱን ተሰቃየን አሳለፍን ትደበድበኝ ነበር ሁላ ብቻ አለፈ 🥹🥹🥹

    • @ShahdSory
      @ShahdSory 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬየኔዋም ናት ሚርበኝ አይመስላትም ሁሉ ነገር ሲያልቅ ዝም ነው ምትለው ኡፍ ሁላችንም ነን😢😢😢

    • @LulyaMogos
      @LulyaMogos 4 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ ያልፋል እናትዬ​@@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

  • @asead5209
    @asead5209 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባትሺም የሀይማኖት አባት ይቅርና የልጁ አባት አልሆኑም እግዚአብሔር የማሉትን ምስክሮች ታምሩን ያሳይሽ የማሉበት አፋቸው ዲዳ ይሁን ኦፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 5 หลายเดือนก่อน +48

    ኸረ ጌታ ሆይ ስንት ዓይነት ቤተሰብ አለ በጌታ እንዴት ወላጅ የልጁን ንብረት ይክዳል ??? ስንት አይነት ባለጌ ቤተሰብ አለ ግን ???

    • @hiwet639
      @hiwet639 5 หลายเดือนก่อน +1

      ግጥም አርጎ ነዉ እሚክዱት

    • @Mesi-d5m
      @Mesi-d5m 5 หลายเดือนก่อน +5

      @@hiwet639 ኸረ ሺ ዓመት አይኖር ይቅር ይበላቸው ሲሆን ሲሆን እኮ ቤተሰብ ለልጁ ያወርሳል

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน +1

      Betam uufff 😭😭😭🥱

    • @HayetHaytAil
      @HayetHaytAil 5 หลายเดือนก่อน +1

      ያረብ የአላህ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ከርታታ አስለቀሽኝ ወላሂ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 5 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞሸ የኔ እህት የከዱሸን ጌታ ይክድልሻል ሰው የሰራውን ያገኛል አታልቅሺ

  • @FokrteMolna
    @FokrteMolna 5 หลายเดือนก่อน +7

    በማርያም እርዳታ እኛ እብዶች አደለንም ለቤተሰብ እንደሻማ እየቀለጥን ነው እባክህን እርዳት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያኢላሂ መጨረሻዬን እንተ አሳምርልኝ እኔም አንዷ የአረብ ሀገር ሴት ነኝ ግን ፈራሁ😥😥😥😥

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሚያሳዝን ነዉ😊 ወሊጅም በገንዘበ የመጣ ሲክድ ማን ይታመን አዋ ልዑልእግዚአቡሔር ቡቻነዉ የማይክድ 🙏🏽እኔ እደሚመስለኝ አረቡ አገር ለፍተዉ ደም ተፍተዉ ያመጡትን እናቴ :አባቴ፣ወንድሚ ፣አክስቴ፣አጎቴ እያሉ ሲረዱ ህይወታችዉንለ ራሴ ሳይሉ ሲረዱ ሲያግዙ ቆይተዉ ይከዳሉ እህቶች ተማሩ እርዳችዉ በጥቄቱ ለራሳችሁ የሚሁን የምትሉትን በስማችሁ አድርጉ ገንዘቡም፣ ቤትም አትከዱም! አንዳንድ ወላጅ ቤተስቡ ህይወታችሁን ሙሉ እድትለፍ አገራችሁ እድትገቡ አይፈልጉም ቡዙ ታሪክ ስማን ተማሩ ሁሌ ጤና፣ ጉልበት አይኖርም ተማሩ!! !

  • @AelhamdulilahAelkulihal
    @AelhamdulilahAelkulihal 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ያማል በስደትም እያለን ኢባሲ የሚሰሩት ኢትዮጵያወች እኛን ሣይሆን አረቦችን ነው የሚሰሙት

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ነው ሻይዴ ከቤተሰቦችሽ ይልቅ አርቦች ይሻላሎ እንዴት ከስደት በላይ ቤተሰብ እንዲህ የማሰቃየት አላህ ይፍርድባቸው ቤተሰብችሽ አይዞሽያልፋል

  • @Dameto-ox2lo
    @Dameto-ox2lo 3 หลายเดือนก่อน

    ጠንክሬ ጎበዝ አንጀት መቼስ ጉልበት አለሽ አሁንም ታልፋል ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሉም ነገር ደግሞ ያለፈ ነገር ሁሉም ነገር ያልፋል ምንም አያሳስብሽ አሁንም ልጅ ነሽ ብዙ ተአለሽ እና አብሽር አምሽር እኛ ሁላችንም የአንቺ ስደተኞች ስለሆኑ ብዙ ታሪክ አይናን ስለዛ የኔ ጠንካራ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እናተ እግ/ር ታሪክ ያከይራል ለልጁሽ ብቻ ፀሎት አሪጊ እውነት ነው ከቤትሰብ መገልል በጣም ይከብዳል ገን ታሪክ ይክራል❤❤❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወድ አይዞሽ አላህ የተሳለውይ ይተካሻል ልጂሽን አላህ ሙሉ አፍያው ይመልስልሽ ስሜቱ ከባድ ነው

  • @JemilsiedEcoffee
    @JemilsiedEcoffee 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ታሪክ ያአብዛኞቹ የአረብ ሀገር እህቶቻችን ታሪክ ነው ነው አልተናገሩትም እንጂ እህቴ አብሽሪ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅጉን የሜያሣዝን ታርክ የኔ እህት ገጠመኝ አዳምጭ ይህ የመናፈሥት ሢራ ነው ወላጅ በልጅላይ አይጨክንም በርግጠኘነት ቤተሠቦችሸን መልሰሺ ወደማንነታቸው ቤትሸንም ያሥርክቡሻል ንሰሀ ግቢ ፁሜ ፀልይ አብዝተሺ ሰገጅ ሥማቸውን ከእጅሸ እየፃፈሸ በናቴ አባቴ ላይ አደርህ ያሥጨከንካቸው እንዲጠሎኝ ያደርክ እርኩሥ መንፈሥ እያልሺ ሰገጅ ከእግዚአብሒር ጋር ታሸንፊአለሺ ❤

  • @AliyahAbrahim
    @AliyahAbrahim 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ የኔ ቢጤ ለቤተሰቦችሽ ጥሩ መሆን ቢቻ ነው የጎዳሽ

  • @HawiMehamed-g3f
    @HawiMehamed-g3f 4 หลายเดือนก่อน +1

    እምባሺን ፈጣሪ ያብስልሽ ሼባዎቹ ግን ከዚህ በሆላ ስንት ዓመት ሊኖሩ ነዉ የሰው ገንዘብ በልተው ሊያውም የልጃቸውን ላብ አይዞሽ ላንቺ አላለውም በ እሳት እንደተቃጠለ ቁጠሪው እኔም አማራሪ ነኝ ያንቺን ሳይ ግን አመሰገንኩ

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 5 หลายเดือนก่อน +6

    😢በአወነት በጣም ያማሳዝን ታርኽ ነው ኣይዛሽ እህቴ

  • @RahelWondesen
    @RahelWondesen 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ይኔ ውድ ብዙ ታርክ ሰምቼአላው ግን የሷ ይለያል ስቱንአሳለፈችውግን ማኔ መጨረሻዋን አሳውቀን ጥንካሬዋ ግን ማርያምን ❤❤❤❤

  • @ዘይ
    @ዘይ 5 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት ሁሉም ያልፋል

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 5 หลายเดือนก่อน +22

    ኢትዮጵያ ማዓት ያመጡባት ከእንደዚህ የመሳሰሉ ጨካኝ ወላጅ ቡዙ አሉ ከንደነኚ የመሳሰሉ ቤተሰብ የተዘራ ጭካኔ ባሁኑ ግዜ የምናጭዶው የመከራ ዓይነት ከራሳችን ነውና አሁኑ የምናየው ጭካኔ በገዛ ወገናችን ሁኖው ግን የአጋንንት ማደርያ ቡዙ አሉና ከልብ እንፀሊይ ስለ ድንግል ማርያም ወላጅህ ብለህ ማረን በውስጣችን ያሉ አጋንንት አፅዳልን አፅዳን አሜን

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜቱን አውቀዋለሁ እናትም አባትም አሉኝ ግን ለኔ ምንም አያስቡልኝም ጭራሽ የወለዱኝ አይመስለኝም አባቴ አለው ግን ቸግሮኝ አንድም ነገር አርጎልኝ አያውቅም እና አይዞሽ ልጅ አለችኝ ከዚህ ቦኃላ ሁሉ ነገሬ እሷ ብቻ ናት እና አይዞሽ ለልጅሽ መኖር አለብሽ

  • @TurungooTurungoo
    @TurungooTurungoo 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ሁሌም ካችጋ አለ ሁሌም በእግዚአብሔር ተመኪ የሚረዳሽ አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ነው

  • @selamtube2793
    @selamtube2793 5 หลายเดือนก่อน +2

    እደዝህ አይነት እናት እና አባት አለ???ፈጣሪ ያደለው ከጎዳና አንስቶ ያሳድጋል 😢😢😢😢

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 5 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢እኛ አረብ ሀገር ያለነው ሴት ለቤተሰብም ሆነ ያገባት ወድ አያከብራት ከኛ የሚፈለገው ገዘብና ገዘብ ብቻ ነው😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳንጅ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽእማ ሁሉምያልፋል ለቤተሰቦችሽ ልቧናይስጣቸው አችጀግናነሽ😢😢😢

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህት ይሄን ሁሉ የሆነብሽ በመጀመሪያ ገብቻሽ የሆነ ነገር አድርጎብሽ ነው ጸሎት ጸሎት ጸሎት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ማለት አልችልም እመብረሀን እንባሽን ታብስርሽ የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላሽኝ

  • @samiraAhmed-q5v
    @samiraAhmed-q5v 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 እንዴው ምን ልበልሽ እህቴ አላህ ታሪክሽን ይቀይረው ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ የተባለው ነው ያገኘሽ ኡፍፍፍፍ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ እርኩስ መንፈስ ነው ቤተሰብ እንዲጨክንብሽ የሚያደርገው

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 5 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ እባክሺን የሰማይ አባትሺ አይጣልሺ አይዞሺ

  • @Dameto-ox2lo
    @Dameto-ox2lo 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኤድስ አንተ ጎበዝ እኮ አንቺ እኮ ጠንካራ ሴት ነሽ አምሽር ሴት ጎበዝ ራሱ አይቼ አላውቅም በጣም ጎበዝ ነሽ ምንም ችግር የለም እሺ ሁሉንም ነገር አለሽ እና አታስቢ አታስቢ የኔ እናቴ እኮ ጠንካራሽ አይዞሽ አይዞሽ አዞሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል ችለነው እንጂ ስንት አሳልፈናል ሀረብ ሀገር የለፋነው በባል በቤተሰብ በብዙ ነገር ተጎድተኔል ችለነው እንጂ አዲስ ስደተኞች ተማሩበት ለራሳችሁ ኑሩ በሁለት እግራችሁ ስትቆሙ ትረዳላችሁ

  • @Halima-b1e
    @Halima-b1e 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ያሥለቀሽኝ የኔ ከርታታ የአረብ ሀገር ሴት መጨረሻዋ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ቅመሞች

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ታሪክሺን ይቀይረው እህታለሜ መምህር ተስፋየጋ አገናኛት እርግጠኛ ነኝ እደዚህ እሚያረጋትን ጥላቷ ማን እደሆን ታቃለች ወይ ፈተና😢

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይማሉ እግዚአብሔር ይፈርድልሻል
    እነኝህ ከሃዲይዋች አይዞሽ

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ 5 หลายเดือนก่อน +21

    መታደልነው እናትና አባት ያለው ሰው እኔ ታረባገር ህጀ ቤቴ ገና አልተጨረሰም ነበር ድገት ተይጀነው ዪገባሁት ከዛ እናቴቤት ሄድኩኝ አባትያዪ እኔንም እህቴንም ወድሜንም አይወደንም ዪሚኖረው እናቴ ቤትነው ማታ ከሳሎን ተሰብስበን ስንስቅ አይወድም ከዛ እናታችን እሱ እዳይከፋው ብላ እኔንና እህቴን ወድሜን ከነልጀ ከቤት አሶጣችን ይባስ ብሎ አባትያችን ትንሽ እህቴን ሊደፍር ካዳይሉ ሶስት ጊዜ ደረሰችበት ያንንም አይታ ለማንም እዳታወራ አስጠቅቃ ከቤት አስወጣቻት ሁሉም እናት አድ አደለም ይችልጅ አላህ ትግስቱን ይስጣት እኔም ዪማስለቅሰኝ ሁሌ ዪናት ፍቅር እደልጅ ሳላገኝ ማደጌነውጅ በደሏ አደለም አላህ ለልጆቻችን እናት ዪምንሆን ያርገን😢😢😢😢

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚኦ😢😢😢

    • @SeadaAbesha
      @SeadaAbesha 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 5 หลายเดือนก่อน

      እግዞ😢

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 5 หลายเดือนก่อน

      Ayzoshe.

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 หลายเดือนก่อน

      የአላህ አይዞሽ አንድ ቀን ተጸጽታ ትመጣለች ይቅር በያት ጠንካራ ሁኚ አግኝ ያኔ ትመጣለች ለልጅሽ እንኤናትሽ እንዳቶኝ😢

  • @ሱበሀን
    @ሱበሀን 4 หลายเดือนก่อน

    እይ የኛ ነገር በሰዉሀገር ተሰቃይተን በቤተሰብ መካድ ይከብዳል አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ለጎነዉ ኸስቤላሁ ወናእመል ወኬል አላህ ይፋረዳችዉ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እናት አይዞሽ የቺ ክፉ እናት ነገ ታገኘዋለች

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 5 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ ትልቅ ሰይጣን ከብቶነው ፁለትአድርጌ ጤነኛአይደሉም

  • @fetiyaamde8205
    @fetiyaamde8205 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በሳውዲ አረቢያ ለ4 አመት ኖሬያለው ብዙ ቤት ሰርቻለው የተለያየ ባህሪ ሊኖራቸው ይችላል ግን በጣም ደግ ነበሩ አንድ ቤት ቪዛ ካርዳቸውን ከነ ፓስዋርድ ቁጥር ሰጥታኝ ወጥቼ እቃ እገዛ ነበር

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 หลายเดือนก่อน

    አቤት የስው ልጂ ፈተና ለዚያውም በራስ አባትና እናት ያማል እህት ተብየዋ አረመኔ

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል ያማል ወላሂ አይዞሽ የኔ እህት ጠካራ ሁኝ አቺ ወድቀሽ አትቀሪም እነሱ ናቸው ካሀጂዎቹ

  • @Nennaseid
    @Nennaseid 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ ኢሺአላህ አድስ ቆንጆ የሆነ ቀን ይመጣል

  • @fiyora-m7i
    @fiyora-m7i 3 หลายเดือนก่อน

    የሰዉ ጥንካሬ ግን የማይቻል አይሰጥም የኔ እህት 🥰🥰🥰

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 5 หลายเดือนก่อน +7

    መንፈስ ሊሆን ይችላል እንደዚህ የሚያደርጉት በርግጥ የኛ ስደተኞች ስቃ ብዙ ነው

  • @TigistWoldeselassie
    @TigistWoldeselassie 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍ የኔ እህት ምን አይነት እድል ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዙሽ ሁሉም ያልፋል ታገሺ😭

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህም አይነት ቤተስብ አለ😢😢አይ የኛ የስደተኞች ድካም 😢😢

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed หลายเดือนก่อน

    እመብርትን እንባሽን ታብስልሽ ምን ይደረጋል እናት በጨከነችበት ዘመን

  • @እናቴ.እመቤቴ
    @እናቴ.እመቤቴ 5 หลายเดือนก่อน

    😢አይዞሽ እህቴ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋራ ዩሁን ❤ህይወት ከባድ ተመስላለች በለዋህንት!? ብልህነት ከተጨመረበት ግን .....😊

  • @genzahegnbizza6527
    @genzahegnbizza6527 5 หลายเดือนก่อน +13

    አግዚያብሔር ልብ ይሰጣቹ ገንዘብ ከሰው የምታሰበልጡ ቤተሰቦች አይዞሸ እህቴ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስግብግብነት ነው ዘላለም ለማኖርበት።አንቺ ብቻ እይደለሽም በሁሉም ሀይማት እየተከሰተ ነው መማር መቻል ግድ ይላል።አንቺ ደህና ሁኚ ነገም ሌላ ቀን ነው።

  • @TAA-r4u
    @TAA-r4u 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያግዝሽ የሁላቺነም ሂወት ነው አይዞሽ እህቴ

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 5 หลายเดือนก่อน +13

    ያሳዝናል እኛው ከመሬት አስተናቸው ሞታችንን ይመኙልናል አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢

    • @ThanksGod-n5g
      @ThanksGod-n5g 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን የስታቸው

    • @uthg7338
      @uthg7338 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢አሚንን

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 4 หลายเดือนก่อน

    የቤተሠቦቿ ክፋት ሡበሀን አላህ ምን ጉድ ናቸዉ ያላህ እርግማን በነሡ ላይ ይዉረድ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 หลายเดือนก่อน +6

    አይ የአረብ ሀገር ሴት እጃችን አመድ አፋሽ ነው አዝናለሁ እህት እስኪ ከሷ ሂወት እንማር እህቶቸ ንብረታችን በስማችን እንግዛ

  • @MeskeremAerseno
    @MeskeremAerseno 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ እናት ያልፋል እሽ ግን አንች ተሸውደሻል የዘንድሮ ቤተሰብኮ አይታመንም

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li 5 หลายเดือนก่อน

    አዞሽ በጣም ያሳዝናል እኛስ ከዚች እህታችን ምን ተምረናል በእውነት እጅግ በጣምያሳስናል ብራቹን በአግባብ ያዙ በቤተሰብ ብቻ ሳይሆን በብዙ መንገዶች ብዙ እህቶች እየተከዱነው እውነትሽን ፈጣሪ አይጣልብሽ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 5 หลายเดือนก่อน +11

    እባካችሁ እህቶች ቤትም ሆነ መኪና ስትገዙ በእራሳችሁ ስም አድርጉ። እናትና አባቶቻችሁ በህይወት እስካሉ ድረስ ይኑሩበት
    ከዛ የራሳችሁ ይሆናል። ይህች እህት በገዛ ገንዘቧ ነው ይህ ሁሉ እዳ የደረሰባት
    ትልቅ ትምህርት ነው። ወንድሜ አንተም ተባረክ።

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 หลายเดือนก่อน +1

      እዚህ ሀገር ሆነሽ በስምሽ ምንም መግዛት አንችልማ ይሄኮ ነዉ የጎዳን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hajira.33 ዉድ ደሚሪኝ

  • @mishihatemita4399
    @mishihatemita4399 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይርዳሺ እህት 😢😢😢😢😢

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህተ አንደ ልመክርሽ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አዳምጭ
    የመጀመርያ ባልሽ ያደረገው ነገር ይኖራል አባት እናትሽ እንከዱሽ ያደረገ እርኩስ መንፈስ ነው የልጅሽ ህማም የዛር መንፈስ ነው
    አሁን ይቱብ ገብተሽ መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ብልሽ ፃፍ ከዛ ከመጀመርያ ጀምረሽ የተናገርሹ መፍተሄ ታገኛለሽ ንብረትሽም ይመለሳል ይቅርታም ይጠይቁሻል

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያዛዝናል ቤተስብ ያልታመነ ማን ይታመናል ያአላህ አንተ ጥብቀን

  • @TadsualFentaye
    @TadsualFentaye 7 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ከጎንሽ ይሁን

  • @Tigsti-x9x
    @Tigsti-x9x 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ያንች ህይዎት ልክ እንደኔ አይነት ህይወት ነው ያች ህይወት

  • @SalimSaloom-z8z
    @SalimSaloom-z8z 8 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል አይዞኝ እህቴ እኔም አባቴ ከድቶኛል ጭራሽ አላውቅሽም ልጄም አይደለሽም አለኝ😢😢😢😢😢 ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 5 หลายเดือนก่อน

    በርች ውጤት ነሽ። ድንች ጭንቀት ሊሆን ይችላል ልጅሽንም የጎዳው። አምላክ ይርዳሽ።

  • @SkatnatimanNanu
    @SkatnatimanNanu 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለሚተማመንበት ልጁ ፈተና ይሰጣል ለዛ ፈተና የተመረጥሽዉ አንቺ ከሆንሽ ጠንክሪ አባክሽ

  • @GooGoo-l3j
    @GooGoo-l3j 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ.ይርዳሽ.እህቴ.አይዞሽ.እውነት.ከውነትነቱ.አይቀርም.እመኝኝ.መልሰዉይለምኑሻል.

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን በጆርዳን ነው ያለው ይሄ ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገን ልወጣ አምሰት ወር ቀረኝ ክብረ ለድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በሗላ ሰደት ላልመለስ ቢቼግረኝ እንኳ የሆቴል ቡሌ አወጥቼ እበላለሁ እምየ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይመለስ በጣም ነው አዕምራችን ላይ ነው የተራመዱብን ምግብ አተን የመጣን ይመሠላቼዋል እኔ ሦሥት አመቴ ነው ቁረስና እራት በልቼ አላቅም ግን ሁሌም ከእንቅልፌ ስነሳ እንደበላ ሰው የጥጋብ ግሳት ያሥገሳኛል ተመሠገን አምላኬ ብየ ውሎየን እውላለሁ ብቻ ሰደት በፁህፍ አይገለፅም ሆዴ ቻለው ነው የሚባል ብቻ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅጅጅጅጅጅ

    • @Fatuma-y6s
      @Fatuma-y6s 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ በሰላም ግቢ❤❤❤😢😢😢😢

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 5 หลายเดือนก่อน +15

    ግን ሰው በወለደው እንደት ይጨክናል ኡፍ መከራችን በገንዘብ ጠላት መግዛት

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 5 หลายเดือนก่อน

    አዞሽ እህቴ እገዚአብሄር ካነቺጋር ይሁን ይሄን የሚሰራ ዳቢሎስ ነዉ በጸሎት ክፉይሰበራ

  • @NsbsgsyHavshs
    @NsbsgsyHavshs 5 หลายเดือนก่อน

    በስማም ምን አይነት እናትና አባት ናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የምር ስትናገሪ በጣም አመመኝ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር እሜወደውን ነው እሚፈትነው እሪግጠኛነኝ ልጅሽም አችም ምንም አትሆኑም በርችልኝ እግዚአብሔር ካች ጋ ይሁን ያማን 😢

  • @አላሁአክበር-ኸ6ለ
    @አላሁአክበር-ኸ6ለ 4 หลายเดือนก่อน

    ኡፉፉፉ አይ ሴት መሆን ስቃይነው እኮ 😢😢😢ፈጣር የሰው እጅ አያሳየን ወገኖቼ

  • @زينببتسوطان
    @زينببتسوطان 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔስ መጨረሻ ምን ይሆን አይ የስደተኛ ህይወት 😭😭😭😭

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለኛለስደተኞች ትልክ ትምህርት ነው !!እማዬ የመንፈስ ስራ ነው ፣የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ ፣መምብህ ግርማ ጋ ሂጂ!!!

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስለቀሳችሁኝኮ ወይ ፍቅር ይህን ፍቅር ነው ፈጣሪ የሚባርከው እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ወደነበሩበት የሞቀ ትዳራቸው ይመልስልን ወንድምየውን ለፍርድ ያቅርብልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤❤❤💐👑🙋

    • @daladdalad4046
      @daladdalad4046 4 หลายเดือนก่อน

      በደብየተረዳሺአይመስለኝምእርእሱን

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረብ ሀገር የወጣ ሤት እኮ አትወደድም ሁሌ አገልጋይ እድትሆናቸው ነው የሚፈልጉት