ለሱሴ ስል የሰው እግር ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት የመሻገር ብስራት JUN 22 MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 339

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 ปีที่แล้ว +95

    ዮን አንተ የትውልድ በረከት ነህ 🙏🙏🙏🙏 አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አይዞን ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋር ነው😍🙏

    • @betesebplus8073
      @betesebplus8073 3 ปีที่แล้ว

      broye sub argeshalw eko tadya anchi atargignm

  • @gezahegnberato8515
    @gezahegnberato8515 2 ปีที่แล้ว +3

    ዮናታን አክልሉ ለእግዚአብሔርም ለኢትዮጵያም የተሰጠ ልዩ ስጦታ ነው ፣ዙሪያው በጌታ ደም የተሸፈነ ይሁን ።

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 3 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ይስጥህ አቦ የእናቶችን እንባ የምታብስ ዮኒዬ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 ปีที่แล้ว +26

    አቤቱ በቤትህ አፅናቸው ያ ክፉ ዳግም እንዳያገኛቸው በደምህ ሸፍናቸው

  • @elenihailu7409
    @elenihailu7409 3 ปีที่แล้ว +11

    አይ ሰይጣን ይሄን የመሰለ ልጅ ዮኒ ዘመንህ ፣ ዘርህ፣ትዳርህ ፣ አገልግሎትህ ይባረክ እግዚአብሔርን እጥፍ ጉልበት ይስጥህ

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 ปีที่แล้ว +25

    ጌታ በሰራ ላይ ነው ዮኒ 1ኛ ዘመንህ ይለምልም

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 3 ปีที่แล้ว +24

    ጌታ ሆይ ለዚህ ትውልድ መፈታት ምክንያት አድርገህ ዮኒን ሰላስነሳህው ፀጋህን ሰላበዛህለት እኔ እንተ አመሰግናለሁ ።

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 3 ปีที่แล้ว +41

    አላህ እንኳን ወደራስህ መለሰህ ወድሜን እንዴት እንዳስለቀሰኝ ዮናታ አላህ በረካ ያርግህ ያረብ ለምን እንደሆነ አላቅም ወድ ልጅ ውይ አይቸገር አደራክን ያረብ ለሰጆቼን አላህ ይጠብቅልኝ

  • @lreoydana6781
    @lreoydana6781 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว +1

    የወደቁትን የሚያነሳ እ/ር ይመስገን። ዮኒዬ እ/ር ዘመንህን ይባርክ ።

  • @kibrua5874
    @kibrua5874 3 ปีที่แล้ว +5

    ዲስ ላይክ የምተራጉ ሰዎች እግዚአብሔር ይፈዉሳችሁ ዮን የትዉልድ አባት ፀጋውን ያብዛልክ 😍

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 ปีที่แล้ว +9

    ፀጉርህን ስትቆረጥ መልክህ ሁሉ አማረ። ዮኒ ከኢትዮጵያ አንደኛ ዶ/ር አብይ ሁለተኛ አንተ ነህ ተባረኩ።

  • @firyeza6536
    @firyeza6536 3 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ሰው ፍትህን ያያአል ግን እግዚአብሔር ልብ ያያል🙏💚❤️💛

  • @godislove2670
    @godislove2670 3 ปีที่แล้ว +4

    ማኛ ነክ እኮ ደግሞ ሰይጣን የተርገመ ይህን የመሰለ ውበት ደብቆ ነበር ❤❤❤🌹🌹 ጌታ ይባረክ

    • @godislove2670
      @godislove2670 3 ปีที่แล้ว

      የዛሬ ዓመት እንሄዳለን ከዛ እጠይከዋለን እኔም ማወቅ ስለምፈልግ ❤❤ 🌹🌹thanks

  • @ziade1933
    @ziade1933 3 ปีที่แล้ว

    ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ
    ጌታ እየሱስ ይባርክሺ
    ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ
    ጌታ እየሱስ ይባርክሺ

    • @ziade1933
      @ziade1933 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ህይወትህ ትዳረህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ ከዚህ በላይ ለትውልድ አባት በረከከት ያድርግክ ጸጋውንም በእጥፍ ድርብ ያብዛልህ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ብዛልን እንወድሃለን

  • @habtamudesta6134
    @habtamudesta6134 3 ปีที่แล้ว +1

    ፩ኛ ዮን እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen BEyesus Sem honebeh!!! FATHER God Tsegawin Yabizalih In Jesus Name!!! Prophet Yonatan Aniteko YGETA YEYESUS MIRIT Nehe....😘😘😘😘

  • @bezae3300
    @bezae3300 3 ปีที่แล้ว +11

    ዬንዬ የሺዎች አባት ተባረክ!!

  • @Gelane1
    @Gelane1 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 ጌታ ይባርህ።
    ለትውልድ በረከት አድርገሃልና
    ዮኒየ !!!ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክልህ።
    ትውልዱን እግዚአብሔር ያስ
    ወርስህ 🙏🏾

  • @fatima2872
    @fatima2872 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲💘💘💘💘😘😘😘😘😘

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +13

    ተባረክ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ

  • @ihaveeternallifeinchrist7450
    @ihaveeternallifeinchrist7450 3 ปีที่แล้ว +2

    በየሱስም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ሰው ከታሰርበት ሲፈታ እንዴት ደስ ይላል ጌታ ስሙ ይባርክ ዬኒ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @semaneshweldu6531
    @semaneshweldu6531 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አያግኝህ

  • @alemitudegu9032
    @alemitudegu9032 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው አሜን አሜን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ሰው ነህ ዮኒ ክብር ለጌታ ይሁን አንቴ ለወጣቶች የሰጠ ተባረክ የእኛ አንደኛ ዮኒዬ

  • @user-zb7tc6wv7q
    @user-zb7tc6wv7q 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 3 ปีที่แล้ว +5

    Yoni tebarek god bless you prophet ♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 3 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን አባት እኮ ነህ የኔ ጌታ ቃላት የለኝም ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን!!

  • @EyesusYadenal-dv7pj
    @EyesusYadenal-dv7pj 3 ปีที่แล้ว

    በማርሲል ቲቪይህን መልካም ወጣት የምትከታተሉ ቅዱሳን ሁላችሁም መልካም ወጣት ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ለዮኒና አብረውት ለሚያገለግሉ ቅዱሳን መልካም ወጣት ለሚካፈሉት ወገኖች ለቤተሰቦቻቸው እንፀልይ ፀሎት ሀይል አለው🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @azebfekadu858
    @azebfekadu858 3 ปีที่แล้ว +1

    Yonie our gift blessing

  • @tshayekefela7917
    @tshayekefela7917 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጌታ ዘመንህ ይባረክ

  • @semuyazeru1220
    @semuyazeru1220 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፈይ ደስ ሲል ተጀመረልን ዩኒዬ ተባረክ 🙏🏻

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ዮኒ አይነቱን ሺ ያስነሳልን

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j 3 ปีที่แล้ว +3

    Yoni አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️🙏🙏

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ጌታ ይባርክ ቃል አጠርኝ ጌታ ይባርከቹ

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ከአንደበት የወጣ ቃል እድትኖረው ይርዳ

  • @user-gu9eg8nz3w
    @user-gu9eg8nz3w 3 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒዬ ለአንተ ቃል የለኝም ብቻ ጌታ ይርዳክ

  • @zinetadem7648
    @zinetadem7648 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የትውልድ አባት ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @teberihg3548
    @teberihg3548 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የሰማይ ኣምላህ ኣብዝቶ ይባርክህ ስላንተ ልናገር ቃላት ያጥርእኛል ኣምላኬን ኣመሰግናለሁ ጌታ ኡባርክህ

  • @user-ib1xt1jn5u
    @user-ib1xt1jn5u 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🙌🙌💔
    ተባርክ ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ

    • @user-cs2vm4sx3w
      @user-cs2vm4sx3w 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @user-jx2xn9fp2u
    @user-jx2xn9fp2u 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏ጌታ ይባረክ😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክህ።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ በፀጋው በፀጋው ያፅናህ

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ዘርህ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ የማያልፍ ሥራ እየሠራህ ነው

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር መልካም አባት ነው እንኳን ጌታ አገኝህ በቤቱ ኑር ወንድሜ ዮኒየ አንተ አንደኛ ነህ ተባረክ

  • @salmwiteyegetasalmwite6169
    @salmwiteyegetasalmwite6169 3 ปีที่แล้ว

    Amen halluya yene geta zarme sira layi nwo

  • @samrisimret4988
    @samrisimret4988 3 ปีที่แล้ว

    Yoniyiye ante biruk wiyyy irasihin zik arigehi kekefitahi weridehi befikirihi iyemarek iyagelegelik new beiwinet geta bante hulem des yibelew🙏🙏🙏ANTE HULEM ANDENA NEHI😍😍😍

  • @user-dk4tt5bw9h
    @user-dk4tt5bw9h 3 ปีที่แล้ว +8

    ዮን ለምልምልኝ ❤❤🇪🇹❤

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠንቀቅልህ ዮኔ ለዜህ ለጠፋ ትውልድ አንተን ስለሰጠን ጌታ ይባረክ ለውጣችው የፀና ይሁን

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ የኔም ወንድም በሁለተኛ ዙር ላይ መልካም ወጣት ይሄዳል እንደዚህ ተለውጦ የእናቴም ጠዋትና ማታ የምታለቅሰው እንባ እንዲታበስ እረዳት እግዚአብሔር ሆይ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 ปีที่แล้ว +70

    እኔ ብቻ ነኝ ሆድ ይብሰኛል ሲያለቅሱ ይቅርታ ሲጠይቁ ዮኒ ደግሞ ከልቡ እቅፍ ተጋብሎ ሲያወራቸው ከደስታም ብዛት ያስለቅሱኛል

    • @be8cab
      @be8cab 3 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @yared7699
      @yared7699 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነው እኔም እያለቀሰኩ ነው የማየው ልብን ይነካል እናት ስለሆንኩ ህመማቸው ያመኛል።

  • @mekdestube5944
    @mekdestube5944 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ አንተ የብዙ ሕዝብ አባት ተባረክልኝ

  • @tsehayabebe1131
    @tsehayabebe1131 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እድሜ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ለተጨነቁ ሁሉ አንተን ሰለሰጠ ክብር ምስጋና ይሁን

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮንዬ በረከታችን ነህ እኮ ባንተ ብዙ ተባርከናል❤🙏wndme geta mlkam nw endgna yadeshal yelwthal lkbr yabqahal berta ❤🙏

    • @amanueldrar7027
      @amanueldrar7027 3 ปีที่แล้ว

      Action speaks more than words.I like you massage his foot.

  • @richrich6758
    @richrich6758 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ እኔስ ቃላት አጣሁልህ ጌታ እየሱስ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ

  • @user-hr8id7jc9c
    @user-hr8id7jc9c 3 ปีที่แล้ว

    ዎውውውው አሜን ጌታ ይመስገን ❤❤❤😭😭😭😭♨️♨️♨️♨️🛐🛐🛐⤴️♨️☑️☑️☑️

  • @abeba4328
    @abeba4328 3 ปีที่แล้ว

    My Lord is Great Great yegzihbher sim biruk yhun

  • @deehope9477
    @deehope9477 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow!! He is sooo handsome!! Thank God for all His Love! 💗😊

  • @salemagnhu9464
    @salemagnhu9464 3 ปีที่แล้ว

    Yoni Geta Ateni Sila Satgni Getan Amsganlewu Ameeen

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว

    አንተ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @addis.6469
    @addis.6469 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንተን ሰው ልበል ወይ ? አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ? በተለይ ለወጣቶች ብሎ እግዚአብሔር አንተን አስቀመጠ የአንተ መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምርልህ 🙋🙌ዘመንክ ይባረክ 👍❤ክፉ አይንካክ🙌

  • @maeregeyohanis6156
    @maeregeyohanis6156 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ጌታ ባንተ አድሮ ትውልድን እያስመለጠ ነው ስሙ ይባረክ

  • @adanchdegfa6333
    @adanchdegfa6333 3 ปีที่แล้ว +1

    Bayo Bayo Ymayiselichegn Geta Ybarikachu 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ ኢየሱስ ተመስገን

  • @bereketsodno4439
    @bereketsodno4439 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ተባረክ ትዉልድ እያመለጠ ሰላለ አመሰግንሀለዉ ዮኒዬ የኛ ጀጌና ተባረክ

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 3 ปีที่แล้ว

    ጠሌቴ ቅጥል በል እግዚአብሔር ዘሬም ይሰርል አሜን አሜን አሜን ጌታ ከሌ ሁሉ አሌ

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 3 ปีที่แล้ว

    ዮን ጌታ አረጅም እድሜና ጠና ይስጥ የተበላሽውን ህይወት እግዚአብሔር ባንተ አልፎ እዬስራ ነው🙌🙌

  • @2Leyu
    @2Leyu 3 ปีที่แล้ว +1

    ወጣትን መታደግ ትዉልድን መታደግ ነዉ!!! ማሻ አላህ

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ የስንቶችችን እናቶች ልብ አረፋ በአንተ

  • @shitayrezero4712
    @shitayrezero4712 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen
    Ameeeeeeeeen geta tabarak

  • @hobeyoutube9728
    @hobeyoutube9728 3 ปีที่แล้ว

    Wow siwodachu iko hulachunim wuuuuudddddd🥰❤🥰 taberkuligni🙏🙏

  • @masumasy179
    @masumasy179 3 ปีที่แล้ว

    Yoniye baunati geta yibarki ante iko yezi zamani madaniti naki kgeta batachi zamani yibarki💞💞💞💞🙋🙏💔💔😭😭

  • @tsion797
    @tsion797 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ስለሁሉም ነገር ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @mer2222
    @mer2222 3 ปีที่แล้ว +7

    ጸጉር ቆራጩ እራሱ አንደኛ ነው , ልክ እንደምኞቴ ጎምዶ ውርውር አደረገው መሉኩን ያበላሽውን ጸጉር 🙏🙏🙏

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 3 ปีที่แล้ว +12

    🇪🇹መልካም ወጣት 🙏👍😭😭😭😭😭😭

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 3 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ሰይጣን ተጫወተበት እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ብድራትህን ይክፈልህ በብዙ ተባረክ

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለጌታ መለየትን የመስለ ምንአለ ሀሌሉያ!🙌🙌❤✋✋

  • @mazamarid9260
    @mazamarid9260 3 ปีที่แล้ว

    Wuwww kibir hulu legeta yhuni uuuuuuffff tebareki yoni

  • @user-to4sz7wg4c
    @user-to4sz7wg4c 3 ปีที่แล้ว

    Ante yesata geta yebarekii❤ Geta fatsamo yebarekii tabarekii 😘😘😘❤❤❤

  • @MimiMimi-gz5iz
    @MimiMimi-gz5iz 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ መልካም ነው

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ከይዞህ ጌታ ከአሁን ቦኋላ እንደገና ያበረታሃል

  • @hiwotzekarias3344
    @hiwotzekarias3344 3 ปีที่แล้ว

    Yoni Geta zemenihin hulu Yibarkewu

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว

    በሁሉ አቅጣጫ የምታገለግሉ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ጌታ በቤቱ ለዘለአለም ይትከልህ !

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow it's amazing 😍😍😍

  • @werdatesfaye2778
    @werdatesfaye2778 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ የኔ አንደኛ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 ปีที่แล้ว

    እኔኮ አልቅሼ ነው የሞትኩት የኢትዮጵያን እናቶች እንባ ያየ እግዚያብሄር ይመስገን ይቺ እናት እንዴት እግዚያብሄር ደረሰላት ገና በጠዋቱ ዘመንህ ይባረክ ዮኒ ልጅህን ሺ ያድርግልህ አይ ሴጣን ተዘረፈ እግዚያብሄር ባዶ ያስቀረው እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ተብትቦ ይዟዘቸው ይሄ አረመኔ ጌታ ይውጋው ገና እራቁቱን ይቀራል ፀጋውን እግዚያብሄር ያብዛላችሁ

  • @sebletesfaye7346
    @sebletesfaye7346 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ጌታ ለሚጠፋው ትውልድ ሰብሳቢነት ነው አንተን ያስነሳልን ተባሰክልን

  • @rohamarohama6899
    @rohamarohama6899 3 ปีที่แล้ว

    Yoiny yabty berya mdrtwan woeres yesmiy kber yagltbhe hallelujah mteztrew yebkele be GTA be eysouyesssss seme

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ለትወልድ ዮኒ ሰለአስነሰ

  • @milkiofficialyoutube7642
    @milkiofficialyoutube7642 3 ปีที่แล้ว

    Wow Man Of God God bless you

  • @hannge7073
    @hannge7073 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ የኔ ጌታ ።ጌታ ደርሶልሃል።የእናትህ አምላክ ይባረክ አይዞህ ሰው እግር ሳይኖረው ይኖራል አይዞህ ወርቁም ብሩን ይመለሳል በጌታ ጠንክር

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ተቅበባዡን ሰብሳቢ ነህ ስምህ ይባረክ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ተባረክ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አንተ የትውልድ በረከት ነህ ብዛ ስፋ ዘመንህ ይለምልም