ተከፍሏቸው ነበር የሚመስለኝ አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት JUL 31,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 147

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 ปีที่แล้ว +47

    ዮንዬ ተባረክልኝ🙏🙏🙏

    • @meseretbizuwork8085
      @meseretbizuwork8085 3 ปีที่แล้ว

      Waddihalawu wandime Asfaw ba Antee Mazmur ka duroo jamiroo baxm tabarikanal

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ወላጅ መከራዉ አንዳንድ ፍሬ ልጆች ምን ጉድ ዉስጥ ነዉ የገቡት የሚሰማዉ ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያደርጋል ግን እግዚያብሔር መልካም ነዉ ዮኒን ለትዉልዱ መፍትሄ አድርጐ እነዚህን ሁሉ ልጆች መፈታት ሆናቸዉ ጌታ ይባረክ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ዮንዬ ቃል የለኝም ዘመንህን ጌታ ይባርከው አንተ ማለት ከጌታ በታች የአንደኞች አንደኛ ነህ

  • @አባቴአብዝቼእወድሀለሁ
    @አባቴአብዝቼእወድሀለሁ 3 ปีที่แล้ว +58

    ዮንየ እኔ ስደት ላይ ነኝ እና ለናቴ ብቸኛ ሴት እኔ ነኝ 4 ወንድሞች አሉኝ ማንም አይወዱኝም እኔ ግን ስደት ላይ እድሜየን ገንዘቤን ለነሱ ነው 😭😭😭😭😭 ግን ምስጋና እሚባል ነገር የለም ሙስሊም ነኝ መቼ ገብቼ ነው መልካም ወጣት እምሄደው የሁልጊዜ ጥያቄየ ነው

    • @meseretkibret8313
      @meseretkibret8313 3 ปีที่แล้ว +7

      Ayizosh enatye😓 egzbhr ylibshin hasab yasakalish

    • @kokelove1589
      @kokelove1589 3 ปีที่แล้ว +1

      Yene Enat ene bich meseloyin neber leka ehiten ageyinewu enem like endanch new getan ande yemiwodeyin sewu yelem:: 🥺😭🙏🙏yene konjo ken alen leyignam 🥰🥰

    • @abiytsehay5035
      @abiytsehay5035 3 ปีที่แล้ว +5

      አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለዉ

    • @nally5385
      @nally5385 3 ปีที่แล้ว +8

      1 በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
      2 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።
      3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ።
      4 እንደ ልብህ ይስጥህ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።
      5 በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ።
      6 እግዚአብሔር የቀባውን እንዳዳነው ዛሬ አወቅሁ፤ ከሰማይ መቅደሱ ይመልስለታል፤ በቀኙ ብርታት ማዳን።
      7 እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን።

    • @caleblyrics
      @caleblyrics 3 ปีที่แล้ว +2

      በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል፡፡ ኢትዮጵያዊ ሁሌ እግዚአብሔር እንደ ረዳቸው ነው፡፡ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ ዮኒ የወጣቶች አባትና የኢየሱስ ፍቅር አስተማሪ ጌታ በሁሉ ነገር በርኮሃል
    እኔም ከአንተ ብዙ ትሐምህርት ተምሬሃሎ አሁን ጌታ ረድቶኝ አገልጋይ ሆኜሃሎ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ጌታ ወዴ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስማልሳኝ ወዴ ቤትክርስታን መጣሎ እስከዘ ጌታ በምተስባች ነገር ሁሉ ይባርክህ አሜን የኢትዮጵያን ወጣቶች ወዴ አላማያቾ እዬማረቾ ነው የክርስቶስን ፍቅር በአንተ አይቼሃሎ ስለ ሁሉም መልካም ሥራህ ጌታ አመሰግናለሁ አንተን ስለ ኢትዮጵያዊ ስለ ሰጣን ጌታ ረጅም እድሜና ከጤና ይስጥ አሜን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ እንኩዋን እግዚአብሔር ደረሰልሽ
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዘምንሽ ይባረክ
    ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ ውድድ

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ካለንበት ኮተት ነጻ አውጥቶን የሚያድነን የሚያከብረን አምላክ እኮ ነው ያለን ተባረክልኝ አባ ዮኒዬ ተባረክ በብዙዎች

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሄር የምረት አምላክ ነው የኔ ቆንጆ ዮኒየ ተባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ምህረት አግንቶሻል የእኔ ቆንጆ
    ዮኒ 1ኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ የትወልድ አባት

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ
    @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ 3 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ይርዳር 🙏🙏እናትሽ ስታሳዝን በጌታ ስም😭😭😭😭😭

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ፈዋሹ ጌታ ደረሰልሽ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ተተከይ ክፉ አያግኝሽ በርቺ አልረፈደም ተባረኩ

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይ እናት አበሳሽኮ ብዙ ነው እግዚአብሔር ያብዛሽ

  • @tsga270
    @tsga270 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ጌታ ራደሽ አንቺ አንደኛ ነሽ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @caleblyrics
    @caleblyrics 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዳንቺ እግዚአብሔር የረዳው ሰው አለን? ይገርማል፡፡ በርቺ በርቺ በርቺ አይዞሽ…. አይዞሽ…. አይዞሽ….

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ይረዳል ይታደጋል ጌታ እሰይ የረዳሽ ጌታ ነው ወንድሜ ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክ ይጠብቅህ ዘርህ ይለምልም አሜን 🙏🙏🙏

  • @romrom9556
    @romrom9556 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ አይዞሽ ታሪክሽ ይቀየራል ።የቤተሰብሽ ሁሉ ታሪክ ይለወጣል።

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @abushjitu3975
    @abushjitu3975 3 ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል

  • @caleblyrics
    @caleblyrics 3 ปีที่แล้ว +7

    Forgiveness is Amazing, Yes, it is real Forgiveness. God bless you Ethiopian Great Girl. Good to see you in different life. Be strong.

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 3 ปีที่แล้ว

    ዮንየ ተባረክ እድሜህ ይርዘመልን ዘመንህ ይባረክ ክብር ለጌታይሁን ጌታ አተን ተጠቅሞ ብዙዎች ን ከጨለማ እያሥመለጠ ነዉ

  • @yerosenfitsum2073
    @yerosenfitsum2073 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ቃላት አይገልጽህም ጌታ ይባርክህ እወድሀለው።

  • @ማሚ-ጠ9ሠ
    @ማሚ-ጠ9ሠ 3 ปีที่แล้ว +6

    ክብሩ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +11

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ግን ኢትዮጵያዊ እናት እንዲህ መከራዋ በዛ? በጣም ነው የሚገርመኝ ሁሉም ሲመሰክሩ የመከራው ገፈት ቀማሽ እናቶች ብቻ ናቸው የሰማይ አምላክ ይድረስላቸው የኔቆንጆ አይዞሽ ገና ጠዋት ነው አልመሸም የምትወስኚበትና የምትፀኚበትን ፀጋ እግዚያብሄር ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ አላህ እድሜክን ያርዝመው

  • @dawitadane9579
    @dawitadane9579 3 ปีที่แล้ว

    የኒ እምልህ የለኝም እግዚአቤር ከዚ በበለጠ ይርዳህ ያግዝህ አንተ ማለት የተሳካልህ ሰው ነህ ይጨምርልህ እወድሀለው

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 3 ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢😢 ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ አባተችን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว

    ዪኒ እንደ ስፓርታከስ ያደርገዋል አረ በሳቅ ነው የገደልከኝ ደግ አረከው አውጥተህ አሳየህው የኢየሱስን ስም እሰይ ዘመንህ ይባረክ

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samuelmulugeta1365
    @samuelmulugeta1365 3 ปีที่แล้ว +9

    ተሳክቶልሃል ዮኒ

  • @adissadissa2481
    @adissadissa2481 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 ปีที่แล้ว

    Ayi eyesus min yikefiliki yihun tebareki enji abate yoninm sile lakilin tebareki geta hoyi temesgen

  • @urjiiftube5313
    @urjiiftube5313 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow, nice testimony. Yetebarekachew hunu. Stay blessing yoni and marcil family's

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን አባቴ ኡንኻን ደረስክላት ዬንየ ፀጋውን መልሶ ይጨምርክ 🥰😍😘🙏🏽😇👆🏾

  • @ገነትሾው
    @ገነትሾው 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ መቼ ነው የስደት ኑሮ በቅቶኝ የምገባው

  • @berhanukelile9370
    @berhanukelile9370 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ተባርክልኝ !!

  • @ruthbekele2751
    @ruthbekele2751 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ጌታ መልካም ነው!

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 3 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ 😢😢😢

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እሕት ጌታ እንካን አስመለጠሽ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @hari7-x7k
    @hari7-x7k 3 ปีที่แล้ว +5

    We will pray for you, Sister!

  • @wesensileshi4142
    @wesensileshi4142 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህታለም ጌታ ደርሶልሻል፡፡ ዮኒዬ ኸረ ጠላትህ ያልቅስ የኔ ምርጥ አባት እወድሀለሁ ለምልምልኝ፡፡

  • @የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል
    @የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ጌታ ይጠብቅህ አሁንማ ይሄ ስደት ምንይሻላል🥺🥺😍😍😍😍

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 ปีที่แล้ว

    Yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እርሜነጤነ አብዝቶይስጥህ

  • @fri8050
    @fri8050 3 ปีที่แล้ว

    Wey amlake endet new endezi wetatu endezi ytfaw btame eygermeng new.... Gen Geta mkenyate alew Yonine ysten amlke esu ybarke yhune 🙏🙏🙏🙏

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ጌታ ይርዳሽ ጌታ መልካም አምላክ ነው

  • @dagemdagem3222
    @dagemdagem3222 3 ปีที่แล้ว

    egezabher mn gude nw agerach mn ayente mekera nw yalew ..... embten tetebken thank you yoni👏

  • @martaafg6952
    @martaafg6952 3 ปีที่แล้ว

    yoniye Eebbifamii, bariikee hafee kaan Eebbaa haata'u bayyee sii jaalanaa 😍🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ተባርክ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ የትውል እንባ አባሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ😭😭😭😭😭

  • @azebfekadu858
    @azebfekadu858 3 ปีที่แล้ว +2

    ዬንዬ አንደኛ ነህ ተባረክ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว

    ዮወኒየ ተባረክልኝ

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 3 ปีที่แล้ว +4

    Please Yoni “don’t leave her alone”!

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +4

    ጴንጤ እንዲ ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም ነር አፈርኩ💔

    • @masaret2849
      @masaret2849 3 ปีที่แล้ว

      ለምን ተፍረሌሽ

    • @be8cab
      @be8cab 3 ปีที่แล้ว

      Pente is human as anyone else

  • @sunnylove7586
    @sunnylove7586 3 ปีที่แล้ว

    Yoni, Selam lantyhun God bless you

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረት ያብዛልሽ ጌታ ይቅርታ አምላክ ነው

  • @ሳቢያዩቱብ
    @ሳቢያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይችላል

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይኔ ዮንዬ ምንድ ነው ባቡጋያ ትርጉምን እፈልግለሁ ክክክክክክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንጌታ አገኘሽ

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 3 ปีที่แล้ว +7

    ይቅርታ አድርጉልኝና ብዙዎቹ ልጆች በቸርች ነው ያደግነው ነው የሚሉት፣ ዲያቢሎስ በር ላይ ነው እንዴ የሚጠብቃቸው?

    • @kibrua5874
      @kibrua5874 3 ปีที่แล้ว +3

      ጥሩ ጥያቄ ነው ለምን ብታይ ጠላት በእግዚአብሔር ቤት እንዲቶኝ አይፈልግም ለዛ በፀሎት ከልበራታሽ አለመው ከእግዚአብሔር ቤት መስዋጠት ነው

    • @marekonjo9241
      @marekonjo9241 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰይጣን የእግዚአብሔር የሆኑትን ከቤቱ እዲወጡ ስለምፈልግ ተግቶ ይሰራል ሌላው የራሱ ስለሆነ ያ ነው ምክንያቱ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ተባረክ

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek yoniyee

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo she so beautiful 😍

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህህህህ

  • @mamimami5219
    @mamimami5219 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጌታ😘

  • @mimishkeenya6578
    @mimishkeenya6578 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @amannuel3527
    @amannuel3527 3 ปีที่แล้ว +7

    "እግዚአብሔር ይመስገን በሽተኛ ሆናለች በእኔ የተነሳ"😂😂😂😍😥

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว

    Des blongal ehete enkwan geta derslsh❤❤❤

  • @agemishamo7923
    @agemishamo7923 3 ปีที่แล้ว

    ዬን ጌታ ይበርክ ተበርክልኝ

  • @eustachengoga1303
    @eustachengoga1303 3 ปีที่แล้ว

    Que le bon Dieu te benisse Pasteur , il faut que les enfants du monde returne à Jesus Christ Notre sauveur

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo Egezeyabehere enedate enedamewadeshe you are free

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    አረ ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 3 ปีที่แล้ว

    ዬኔ እንደታዛቢና ዝም ብለህ መንከባል ሆነብኝ እንደድሮህ የሚመልስ ቃላቶችን ቀንሰሀል

  • @elsaelsa9170
    @elsaelsa9170 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌትዬ ይቅርብኝ 😭❣️❣️🙏

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 3 ปีที่แล้ว

    Geta yemsgen🙌🏽

  • @meseretafikiriaddise6827
    @meseretafikiriaddise6827 3 ปีที่แล้ว

    Yoniye no new word you are blessed

  • @meseretkibret8313
    @meseretkibret8313 3 ปีที่แล้ว +4

    Yegeta mhret kesew kalat belay new.

  • @eyrusalemminalu9025
    @eyrusalemminalu9025 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ እንካን ጌታ ደረሰልሽ

  • @tshlove1374
    @tshlove1374 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoni jiradhu

  • @romrom9556
    @romrom9556 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒዬዬዬዬ ለምልምልን አንተ ጴጥሮስ አንተ ፖውሎስ ነህ።

  • @tsedekezeleke9131
    @tsedekezeleke9131 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አበት ታበራኪ

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ምን ይሳንካል

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    Demeta gn betezemre wow

  • @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ
    @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ 3 ปีที่แล้ว +4

    😢❤❤❤

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 3 ปีที่แล้ว

    Omg she needs help for real her life is going crazy pray for her

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 3 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus bichawen geta new ye sewun hiwete mekeyer lemadu new

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Jesus. It is Holy Spirit delivering breaking chains of brothers , sisters , the whole family and the nation as well. It is the secret of the price paid by Jesus Christ in the calvary that is truly and tangibly manifesting in Yoni's ministry with the Love of Heavenly Father God Almighty changing the life of human race. We make the kingdom of Lucifer empty in Jesus Name. Be blessed .

  • @isimbielogieuse1943
    @isimbielogieuse1943 3 ปีที่แล้ว

    We need English subtittles

  • @emmatube9648
    @emmatube9648 3 ปีที่แล้ว

    Yoni zamaneken hulu gat kafeteke yekedame

  • @يادنياادن
    @يادنياادن 3 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 ปีที่แล้ว

    ....እናቴ በእኔና በአባቴ ሱስ ተቃጠለች.... JEEEEEEEEEEEEESUS!!!!!!!!!!

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንቱ ትውልድ ተፈታ

  • @asterbelete8359
    @asterbelete8359 3 ปีที่แล้ว

    ዯኒዬ ተባረከ አንተ ማለት ኤልያስ ነህ
    የእ/ ር ቁጣ ሣይመጣ የአባቶችን ልብ
    ወደልጆች የልጆችን ለብ ወደ አባቶች ይመስል
    ሳል

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @belacheweshetu2612
    @belacheweshetu2612 3 ปีที่แล้ว

    Yoniye berata

  • @thomas_sitota
    @thomas_sitota 3 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢