የሌንጮ ባቲን ምስጢሮች በአደባባይ ፤ ''ዐቢይ በጣም ሳቀ፤በጣም'' |ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 601

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 3 หลายเดือนก่อน +142

    እንደዚህ አይነት አድርባይ ግለሰቦችን ታሪክ በየሳምንቱ ብታቀርቡልን የፖለቲከኞቻችንን ማንነት እንድናውቅ ይረዳናል::

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 หลายเดือนก่อน +2

    The poll. You, the journalist, deserve high level respect due to telling the truth of pain of the Oromo then the ethiopian people . Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow.

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 3 หลายเดือนก่อน +36

    The most reliable ever information about Eritrea and Ethiopia. We should all support this truthful media. Keep it up good job.

    • @MinabTzagai
      @MinabTzagai 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 3 หลายเดือนก่อน +25

    መረጃ + ማስረጃ + ምርጥ ጋዜጠኛ = እደዚህ ያለ ዘገባ ይወጣዋል

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 3 หลายเดือนก่อน +98

    ብልፅግና ማለት ሌንጮን ይመስላል
    በዕውቀትም በስዕብናም የዘቀጡ ናቸው

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 3 หลายเดือนก่อน +5

      @@Fantahun09 ልክ ብለሀል

    • @ለጋ
      @ለጋ 3 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል በእደእነዚህ አይነት ነው ኡትዩጽያ የምትመራው መድሀኒእለም ይንቀልልን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 3 หลายเดือนก่อน +5

    👍👍👍💐አሪፍ አቀራረብ💐👍👍👍

  • @addisumeshesha1029
    @addisumeshesha1029 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ የሙያ ሥራ ነው እወነትን። መግለጥ በርታ!!

  • @abiytesfaye4847
    @abiytesfaye4847 3 หลายเดือนก่อน +105

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ!!!

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi 3 หลายเดือนก่อน

      😳አረ ትውልዱ ሸዋ እንደሆነ ተናግሯል​@@aronyonas7563

    • @kibromtadele6361
      @kibromtadele6361 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@aronyonas7563 Tilam telalaki cadre

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 3 หลายเดือนก่อน +50

    ምሥጋና ለኢትዮ ፎረም !👍
    እንደ አቶ ሌንጮ ባቲ ዕምነት እሳቸው ከበሉ ሁሉም የበላ ፤ እሳቸው ከተመቻቸው ሁሉም የተመቸው ይመስላቸዋል ። በዚህ መንገድ የማያስብ ሰው ሁሉ መወገዝ አለበት ።

  • @cliojojo
    @cliojojo 3 หลายเดือนก่อน +146

    አንተ ጀግና ነህ በእናትኽ❤❤❤ መርማሪ ጋዜጠኛ እለ ካልን 1ኛ ያዬ ❤❤❤

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 3 หลายเดือนก่อน +7

      አዎ ከ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ቀጥሎ

    • @ShiferawBerhanu-he5gq
      @ShiferawBerhanu-he5gq 3 หลายเดือนก่อน

      00000000000000000000000​@@BileneZeleke

  • @eyobteff
    @eyobteff 3 หลายเดือนก่อน +88

    “ሲሳይ አየለ ባቲ በጭቆና ላይ ሳይሆን በስሙ ላይ በማመፅ ትግልን ጀመረ”👌😂😂 EF🙏🏽

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለገሰስ😅

    • @leulgirmay4129
      @leulgirmay4129 3 หลายเดือนก่อน

      መለስ እስከሆነ ድረሥ በሥሙላይ አላመፀም ከአማርኛ ወደ አማርኛ ነውና። (ከአማርኛ ወደኦሮምኛ ከኦሮምኛ ወደ አማርኛ ወይም ወደሌላ ስምን መቀየር ክፋት የለውም። ነገሩ ኣላማውና ተግባሩ ነው)​@@SamsonG-jn5kl

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 3 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@SamsonG-jn5kl 😂😂😂 ግን ሮቤርቶ ወይም ሎሬንዞ ወይም ሌላ የጣልያን ስም ነበር ለራሱ መስጠት የነበረበት ያ ባንዳ ።

    • @michaelt5773
      @michaelt5773 3 หลายเดือนก่อน

      @@SamsonG-jn5klለገሰ ይብዳህ ምታወዳድረውን እንኳን ኣታቅም

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 หลายเดือนก่อน

      @@michaelt5773 Rip Leggese. Can the pot call the kettle black?

  • @Tom-ys7ov
    @Tom-ys7ov 3 หลายเดือนก่อน +7

    አለማዳመጥ አይቻልም🎉 ምርጥ ትንተና በርታ ያዬ

  • @NigusAlemneh-ii3mj
    @NigusAlemneh-ii3mj 3 หลายเดือนก่อน +35

    ማርያምን ያለምንም ጥርጥር የአማራ ፋኖ ያሸንፋል

    • @fikregebrufg
      @fikregebrufg 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 3 หลายเดือนก่อน

      ለደፋሪ ፋኖ ህፃናት ይድፈርጂ

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 3 หลายเดือนก่อน +4

      @@danileteffra3573አንተ ነህ ደፋሪ ስም ማጥፋት ልማዳችሁ ነው እስቲ አንተ የሰራህን ንገረን ዘረኛ ቦዜነ ነህ::

    • @doit-o2c
      @doit-o2c 3 หลายเดือนก่อน +6

      አማራ አይደለሁም ፋኖ እንደሚያሸንፍ ግን አልጠራጠርም🎉

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@ethiopia6721 መቼም ህፃን አልደፍርም አሮጊቶችን አላሰቃይም መሀይብ ሽፍታ

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks! ወንድሜ ስለ አታላዩ ሌንጮ ስለነገርከን 👌 ' ለንጭዬ us አሜሪካ የ ኦሮሚያ ርስት አይደለም! ' ቀኝ ሁአላ ዙር ብለሽ ወደ ሀገርሽ ተመለሽ! Thanks to the US government 👍👍👍👍

  • @sone8065
    @sone8065 3 หลายเดือนก่อน +23

    ዋዉ ግሩም ትንተና ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰው ከጋዜጠኛም በላይ ነው የምትሉ❤❤❤

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዮጵያ አምባሳደር ሲሆን እንዲህ ዓይነት ሰው አይከብድም ።

  • @MengistuKebede-sq1tp
    @MengistuKebede-sq1tp 3 หลายเดือนก่อน +5

    አዉነተኛ ሰዉ እና እዉነተኛ መራጃ በጠፋበት ያዬ የአንተ መገኘት ተስፋ ነውና የኢትዮጵያ አምላክ አይለውጥህ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 3 หลายเดือนก่อน +56

    ጀግናው ያዬ ሰው ሽመልስ ትለያለህ ስንል በምክንያት ነው ። በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 หลายเดือนก่อน +24

    Selam selam selam welcome yayeaew abebe የምርጦች ምርጥ ኢ,ፎረም ይሁን ምርጫዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tommylove4
    @Tommylove4 3 หลายเดือนก่อน +31

    የቋንቋ ችሎታህና አጠቃቈምህ ድንቅ ነዉ። ማጠቃለያ አሰጣጥህን አደነቅሁ።

  • @birhanutesfay7616
    @birhanutesfay7616 3 หลายเดือนก่อน +20

    ኢትዮ ፎረም ትኽክለኛ ናይ ሚዲያ ጀጋኑ ንበሩ💪💪💪

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዘገባውን የስማህው በአማሪኛ
      ኮሜንትህ በትግሪኛ በደህና ነው?

  • @annaomer9422
    @annaomer9422 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂 ቀላጆ ነሽ ጃል። ሌንጮ ሁሌም ሌንጮ ነው ። Always ❤ U lenco, you're our hero 💪👊

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 3 หลายเดือนก่อน +25

    ያዬ ሰው ዘመናዊ ተንታኛ 👏👏👏

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 3 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you so much Ethio Forum for your great information👌🏽 💐

  • @BirhanBirhan-r1k
    @BirhanBirhan-r1k 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቃላት አጣሁ አንተን የምገልፅበት ጋዜጠኛም ብልህ የተለህ ነህ አንተ የዘወትር መርጫየም # ነህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfuteklu260
    @tesfuteklu260 3 หลายเดือนก่อน +19

    በርቱ ሓቀኞች መሆናቹ ብዙ ደንበኛ ያምናቸዋል

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 3 หลายเดือนก่อน +5

    ብራቮ ያዬ ሰው የሆዳሙንና የነውረኛውን ሌንጮ ባቲ ወይም ሲሳይ አየለን ጉዱን ዘረገፍከው👍👍👍👍

  • @ephiyadete
    @ephiyadete 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ በዚሁ ቀጥልበት ጎበዝ ነህ

  • @jerusalembarnabas4524
    @jerusalembarnabas4524 3 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum, Yayesew Shimeles, and Abebe Bayu. You are amazing journalists. No one has been able to compete with your journalistic skill. I have a great admiration to you and keep on fighting for Justice and maintaining your neutrality in doing your job. Thank you.

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great Report. Thank you Ethio Forum

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 หลายเดือนก่อน +68

    አብይ አህመድ እኮ ኦሮሞን ጠቀምኩ ብሎ ስልጣን ላይ ቁጥጥ ያረጏቸው ሌንጮን ባጫን ብርሀኑ ጁላ ሌሎችም....... ኢትዮጵያን መጫወቻ አደረጏት

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 3 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂 እደኮስ ተጫወቱብን ደሞኮ የተማሩ ቢሆኑስ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 3 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@YesytChekoleትምህርት እማ ጭንቅላት ቦዶ ስለሆነ ይነስራቸዋል ኦቦ አብይን አታዩትም ስለትምህርት ሲያስብ እያስታወከው አራት ኪሎ ቋቅ አለውኮ ክክክክክ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@FitfutLeg7577 ይገርማል ልክ ነው ለመማርም ጭቅላት ይጠይቃል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎን ምድረ መሃይም ዳንሰኛና ቦዘኔ ስማቸውን እየቀያየሩ ተጫወቱብን!

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial 3 หลายเดือนก่อน

      ትምህርት መሃይምነት እንጂ ድንቁርና አይስጠፋም​@@YesytChekole

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 3 หลายเดือนก่อน +13

    የአማራን ጦስ ይዞ ይህስ ከሀድ😂😂 ምርጥ ትተን ያየ እናመሰግናለን ❤❤ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negabelay5195
    @negabelay5195 3 หลายเดือนก่อน +5

    Ethio forum best medicine 💊 love what you do spread the message.

    • @MuhmmadMuhmmad-u8n
      @MuhmmadMuhmmad-u8n 3 หลายเดือนก่อน

      😂👈💊👈 ዛሬም አለች

    • @MuhmmadMuhmmad-u8n
      @MuhmmadMuhmmad-u8n 3 หลายเดือนก่อน

      😂👈💊👈 ዛሬም አለች

  • @abrehamabera3819
    @abrehamabera3819 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያዬ አንተ ልዩ አንተ የአምባገነኖች እግር እሳት ኑርልን 🙏🙏🙏🙏
    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ክበርልን
    አገሬ ግን በሴራ ፖለቲካ ታመመች ተጎሳቀለች ተዋረደች ያሳዝናል😭😭😭
    አንተ ግን በርታ ጀግና

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน

    እክክ ይሄ ጆርናሊስት ኢትዮጵያን መምራት ነበረበት ደስ የሚል ንግግር እብይ ምርጫው በእውቀት እማይበልጠውን ነው!!!! ደስ ይላል ዶማ ለዶማ!!!

  • @ArsuLove-h2l
    @ArsuLove-h2l 3 หลายเดือนก่อน +9

    Yayie, you did 🎉❤🎉❤ best journalist

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን አምላክ የደሀ የንፁሃን አምላክ የሌጮን ለታ (ሲሳይ አየለ) መሰሪ አረመኔ ጨካኝ መጨረሻ ሳያሳየን አይግለን

  • @سبحانالله-ط6ن3ع
    @سبحانالله-ط6ن3ع 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተጋዜጠኛ።ትችላለህ።ተባረክ

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 3 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው ሽመልስ መናገርም መፅሐፎችን በአስማሚ ሁኔታ መፃፍ የምትችል እና የምታውቅ ብቻ ሳይሆን እኔ ብቻ ሳልሆን የኔ መላው ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ ስናደንቅህ ለመግለፅ ይከብዳል!!! ያየሰው ይናገር፣ይፃፍ፣ያንቃ፣ይተርክ የተባለልህ ከአየዋቸው ምርጥ ሀገር ወዳድ ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ አዋቂ ለጊዜው ካላንተ ሌላ ተጨማሪ አላገኘሁም!!! ፈጣሪ እግዚአብሔር ያክብርህ!!!!!!

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 3 หลายเดือนก่อน +15

    ግን እኮ ሥም ከመቀየር ያሥተሣሠብ ለውጥ ከጠቢቦችም በላይ ነበር%

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 3 หลายเดือนก่อน +18

    እንዲህ እራቆታቸውን ማሳየት ያስፈልጋል። ምድረ ሆድ አደር ቅራቅንቦ "ብልጽግናዎች"። ብዕርህ እግዚአብሄር ይባርከው።

  • @tajurkemal3182
    @tajurkemal3182 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot!!!!! keep up the good work!!! we wait your time eagerly!!!

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ!! ድንቅ ትንታኔ ነው በርታልን: እንደዚህ አጋልጠህ እርቃነ ስጋቸውን አስቀርልን::

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 3 หลายเดือนก่อน +8

    ያየሰው አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ኮ አይደለህም። መርማሪ: በመረጃ እያስደገፍክ የምታቀርብ ተወዳዳሪ የሌለህ ምርጥ ምን ልበልህ? ምርጥ ነህ።ኑርልን ወንድምአለም።

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ ምስኪን ከላይ እስከታች በሌባና በቅሌታሞች እጅ ላይ ወድቃለች ለጊዜው

  • @akliluadumer9138
    @akliluadumer9138 3 หลายเดือนก่อน +4

    I couldn't find a word how to thank you, Yayesew!! 💙🙏💙
    Peace and Justice to Ethio Eri💙🙏💙

  • @truthfor27
    @truthfor27 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio forum voice of truth, fact and justice from day one you start the media.

  • @muluken1476
    @muluken1476 3 หลายเดือนก่อน

    Your investigative journalism is spotless!!!

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸ ጉድ! ፖለቲከኞች በህዛባቸው ላይ ፊልም እኮ ነው የሚሰሩት!! ጥሩ የፊልም አስክሪፕት የሚወጣው ታሪክ ነው! እናመሰግናለን

  • @Saahak_media
    @Saahak_media 3 หลายเดือนก่อน +3

    God jobs keep it up🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን ያየሰው ሽመልሰ በርታልን ምርጥ ጋዜ ጠኛ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 หลายเดือนก่อน +2

    በመረጃ ላይ የተመሠረተ ትንተና ዋውውውውው

  • @lometube-i2g
    @lometube-i2g 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትንተና በመረጃ በማስረጃ ሲሆን እንዲህ ጆሮ ይሞላል👋👋👋 👉"ትዝብት ነው ትርፉ አለች ሐገሬ"!!!👈

  • @Afunited
    @Afunited 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትለያለህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በርታልን
    ኢትዮጵያ ውሰጥ ያሉት ጋዜጠኞች በውሸት ሆዳችን አጠገቡን

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 3 หลายเดือนก่อน

      wushet kategebeh ewunet new bileh tekebileh neber malet new.

  • @EstifanosMuche-go3zl
    @EstifanosMuche-go3zl 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም 🙏🙏🙏

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ይህንን አጭበርባር በሎ ወደ እርምጃ ብቻ❤😂😂😂

  • @MeazaTesfay-k6k
    @MeazaTesfay-k6k 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ የማንንም ክብር ሳትነካ ትክክለኛዋን መረጃ ቁጭ በቃ ጭዋ የጭዋ ልጅ ማለት እንዲ ነው ለሰው ልጅ ክብር ያለህ ፈጣሪ ባለህበት ያክብርህ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 หลายเดือนก่อน +6

    Ethio Forum ❤

  • @habtomdse4584
    @habtomdse4584 3 หลายเดือนก่อน

    ።!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤ያየሰወ ሚልዮን መልስ ኣማራና ትግራይ መልስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሱሌማንን በማሳሰር የሰራው ግፍስ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዬፎረማችን ለናንተ ቃል አጠረን👏🏽ኑሩልን ብቻ🙏🏽
    የቀድሞው ሲሳይ! ያሁኑ ሌንጮ ! ወደፊት ልንጭጫም ሊለን ይችላል:
    ይህ ሁሉ አደርባይነት ለወንበር🧐አጀብ ነው

  • @hailemariam-z3q
    @hailemariam-z3q 3 หลายเดือนก่อน +2

    what a wonderful voice + Truth

  • @mengstulegesse1431
    @mengstulegesse1431 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ በውቀት ነገሮችን የምትተነትን ጋዜጠኛ እናመሠግናለን

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 3 หลายเดือนก่อน +10

    LENCHO BATI!! YHE HULU KOTET!! ETHIO FORUM AS USUAL YOU ARE VERY GREAT!!!

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤Ethio forum

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน

    I am speechless about this journalist wow wow wow የፖለቲካ አስከሬን ዋው!!! ሌንጮ እባክህ ዴዶራንት ተጠቀም መጅመሪያ ገምድ አፍ!!!

  • @kalidJemal-l3d
    @kalidJemal-l3d 3 หลายเดือนก่อน +6

    በሳውዲ ሲሰራ የቆየውን ግፍ አልዘገብከውም በቀጣይ ዘግብልን?

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 3 หลายเดือนก่อน +20

    ሌንጮ ለታ እኰ አሜሪካም ተቀምጦ የኦሮሞን ሕዝብ ትግል ሲያደናቅፍ የነበረ እኰይ ሰዉ ነዉ አሁንም ይህንን ተግባሩን ቀጥሎበታል አንድ ቀን የጁን ያገኛል :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!

  • @btin1791
    @btin1791 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜሪካ በእድሜዋ ያልደረሰች ልጅ ለምድፈር ሞክሮ እንደነበር ዱሮ ኦነግ ሆኖ ሰምቼ ነበር

  • @movielover6749
    @movielover6749 3 หลายเดือนก่อน

    Well articulated story...Thank you

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 3 หลายเดือนก่อน

    የህነ ነገር ...የቅንድቧ ነገር ሸከከችኝ..ያ'ራዳ ልጅ ይመችህ!!

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 3 หลายเดือนก่อน +1

    May The Almighty God reveal and revenge the others too,? Ethiopian citizens are pounded by such Tyrants! May God see the country by His blessed Grace? Thanks 🙏 for your efforts.

  • @SamuelAlesew
    @SamuelAlesew 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን ይህ በአንድ ብሔር ጥላቻ አእምሮውን ያሳወረ ሰው ነው እንግዲህ ብሔረሰቦችን ሁሉ ወክሎ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆኖ የተሾመው?አሁን እንደነዚህ ያሉት ናቸው በሀገር ውስጥም በውጭም ስልጣን ላይ ሆነው ሀገሬ የሚመሮአት?

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 3 หลายเดือนก่อน

    አይ አገላለፅ ፣ አይ አገላለፅ ፣ 🤔🤔🤔🤔🤔 ድንቅ ብቃት ፣ እጅግ ምስጋና ይድረስህ 🙏🙏🙏🙏

  • @ABINETFITWE
    @ABINETFITWE 3 หลายเดือนก่อน

    Keep it up yayesew 👏 👏 👏 👏

  • @dawitejoberg1224
    @dawitejoberg1224 3 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ መረጃን የያዘ ዘገባ ልብ ያሞቃል 👏👏👏👏

  • @generalredwan
    @generalredwan 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይመቻቹ 👍

  • @abrahamgirmay3044
    @abrahamgirmay3044 3 หลายเดือนก่อน

    Persona non grata!
    Yayesew: one of the best world class investigative journalists🙏

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ እኮ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamiratmishamo5934
    @tamiratmishamo5934 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ Love you so much my brothe🤞🤞🤞🤞🤞

  • @Arbaguguu
    @Arbaguguu 3 หลายเดือนก่อน

    Good analysis

  • @Amadomengitu
    @Amadomengitu 3 หลายเดือนก่อน

    The truth is Lencho is brilliant and the best fit for the post you have mentiond . Yehadiyaw negn

  • @MuktarChelsea
    @MuktarChelsea 3 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው ሽመልስ ሚዛናዊ ሰው ብትሆን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 3 หลายเดือนก่อน +3

    'የወጋ ቢረሳ አሜሪካ አትረሳ' አይ ሌንጮ! ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰውዬ

  • @segnitolcha9880
    @segnitolcha9880 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስም መቀየር የፖለቲከኞች ባህሪ መሆኑን ዛሬ መስማት ማዳነቅ ስህት ነው።ኩማ አባዱላ ዳውድ ዮሐንስ እያልን ብንቆጥር መድረሻ የለውም ወደፊትም ይቀጥላል።ግን ዞሮ ዞሮ መጋለጡ አይቀሪም።ያሳዝናል።።።።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน +2

    አምባሳደርነት እንዴት ተቀለደበት ስሙን መፃፍ እማይችል ሂሉ ኡምባሳደር ውይይይይይይ

  • @hananmustefa-ki5im
    @hananmustefa-ki5im 3 หลายเดือนก่อน

    ማር አደበት አገላለጽህ ይጣፍጣል በአሉባልታ ሳይሆን በማስርጃ አስደግፍህ ማቅርብህ ክብር ይገባሀል

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሌንጮ አየለ ባቲ (ሲሳይ አየለ ባቲ) የማንነት ቀውስ text book example

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤💪🏻🥰💪🏻💪🏻❤️

  • @mekonnengezu2636
    @mekonnengezu2636 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Abebe and YayeSew❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 3 หลายเดือนก่อน +9

    አይይይ ጀግናው ያየሰው ሽመልስ ትችላለህ የምር ። ይመችህ አቦ። ጀግና የ21 ኛው ዘመን ጋዜጠኛ ነህ ።

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለካ ኦሮሞዎች ኦቦ ጆተኒ የሚሉት እንደ ጆተኒ ገንዘብ ካልገባበት ስለማይሰራ ነው

  • @kirag717
    @kirag717 3 หลายเดือนก่อน +2

    "ፀያፍ ብልፅግና ቃላት"

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 3 หลายเดือนก่อน

    Best explanation, keep up

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro❤

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 3 หลายเดือนก่อน +5

    የፌትህም ገጵታ የአማራ ነዉ። ኦሮሞ አትመሰልም በአስቸኳይ ይመልስ ። ወይ ሊንጮ ዎች ጉደኞች።እንደዚህ ዓይነቶች ናቸዉ እንግዲህ ኦሮሞ ምን እያሉ አገሬቱን አዘቅት ውስጥ የጣሏት የማያሳዝነዉ እዚች መከረኛ አገር ላይ ሸክም መሆንህ ነዉ።

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 3 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው❤❤🎉🎉ተባረክ