Amazing, Amazing life transform this is the evidence of true gospel . Many Blessings Yony! Wishing , praying for the best for my brother. Stay blessed!!!
Since God is faithful, He has been working and preparing children for the world ever since, and God is opening the eyes of the Ethiopian children. እንደ ቃልህ በምሥጋና አንተህ ትከብራለህና የኢቲዮጲያ ልጆች ቀንና ለሊት እናመሰግንሐለን አንተ እንድትከብርልን
እየሱስ ያድናል 🙏
Yegeta sew be bante mezmure enate hu'gze eya'lekesech nber mitsemaw beteley sebsen asadgen,keljnete jemro,..beka hulunm malet echlalew egnam besua tselot geta reton alen begeta...tsegaw yibzalh wendme..
አስፍሽ አንቴ ነህ ?
Asi yet nh brother
AMEN
ወንድሜ ባንተ መዝሙር ተፅናናዉ, ከጥፋት መንገድ ተመለስኩ, ብቻ በጣም ብዙ ርቄ ከጌታ ቤት ጠፍቼ ነበረ: ብዙ ሃጥያትም ሰራዉ :ቢዙ ዘመን ራራህልኝ: ቢዙ ዘመን ይቅር አልከኝ:ቢዙ ዘመን አሳለፍከኝ : የእውነት የእግዛብሔር ምህረት እንዳኔ የበዛለት ያለ እንኩአን አይመስለኚም: ወንድሜ ጌታ እየሱስ በፀጋ ለይ ፀጋ በዝማሬ ዝማሬ ይጨምርልክ ተባረክልን እንዎድሃለን 🙏🙏🙏
ዮኒዬ ተሳክቶልካል የኛ አንደኛ ዘመንክ ይባረክ♥
ዮኒ ተባረክ ዘመንህ ሁላ
ይህሁሉ ዮኒዪ ሰራ ነው ተባረክ
እኔም እንዲፀለይልኝ። ከዱባይ እንደመጣው ዮኒዬጋ ?
@@fantayagdew9950 እኔም እንዳንቺው ከዱባይ ስመለስ አብረን እንሄዳለን ውድ አይዞሽ ፈጣሪም ይረዳናል💖
ወጊውንም ተወጊውንም የታደክ ጌታ ተባረክ
ተሳክቶልሃል ዮኒዬ ይሄ ፀጉር ከላይክ ላይ እንደተራገፈ እንዲሁ በህይወት ጎዳና ላይ የተጫነህ ነገር ሁሉ በጌታ በእየሱስ ስም ተራግፈዋል
አሜን በኢየሱስም
የልቤን ነው ያልሽው እውነት ብርክ በይሊኝ
@@enu539 አሜንንን😍
ዮኒየ በእውነት ተሳክቶልሀል
እግዚአብሔር ይባርክ አንተ ልትውልድ ከትጣፋት የማምለጫ መንገድ ነህ
ሰላም ለአንተ ይሁን ዮንየ አንተን አለማመስገን አይቻልም እምነትህን በግልፅ አሳህን እምነት የጠፍ ወንድምህን ወደ ጌታ ማምጣት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም አደንቅሀለሁ
Omgdnesss አንተ እኮ ልብን ስትገዛ መንገድ አለህ ተባረክ ከፍ በል
Amen & Amen, praise God for all these beautiful testimonies lol
የውንዬ ተሳክቶልሃል ዘመንህ ሁሉ የስኬት ይሁን የትውልድ አባት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ ❤️❤️❤️
የኢትዮጵያ ወጣቶች በክርስቶስ ኢየሱስ አሮጌውን ሁሉ ጥለው አዲስ ፍጥረት ሆነዋል እልልልልልልልልል
የኔ ውድ ወንድሞች እናንተ እኳ ለእኛ ኩራታችን ናችሁ አባት :-ወንድም:-ባል:-ጎደኛ ናችሁ ለእኛ ስለዚህ በኢየሱስ ስም ተለዉጣችሁ ድናችሁ በክርስቶስ ፍቅር ተነክታችሁ ቅሩ!!🥰❤
ዮንዬ ዘመንክ ይባርክ
Amen & Amen👍👍
የትውልድ አባት ሚስትህ ልጅህ even if እኛ እራሱ እድለኛ ነን 😘😍
ኡፍፍ ዬኒዬ ጌታ አንተን ብርክ አድርጎ ያስቀርልን። ደሞ እንዳንተ አይነት ብዙ ያስነሳልን። ጌታ ገና ባንተ ብዙ ይሰራል አሜን🙏🙏🙏
😭😭😭😭ዩኒ ኢየሱስ እስከምመጣ ኑሪልኝ ለኢትዮጵያ
የሀገሬ ልጆች ፀጉራቾሁን ስትቆረጡ ስታምሩ።
እግዚአብሔር ግን ከነ በደልህ ይስጠጋሀል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ሀይ ሰይጣን ፀጉር ያስቋጥራል ነገሮችን ሁሉ በሱስ ይቋጥራል ዛሬ ግን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ ጌታ ያፅናህ በ ቤቱ ዮኒ ተባረክ
ኢየሱስዬ አንተ እኮ ትለያለህ ስንቱን ታደክ ስምህ ይባረክ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን።
Yoni no one like you stay blessed stay safe GoD blesses you ur our gift from above respect ✊ we love ❤️ you
ጌታ ይበረክ ከዝ እስረት የፈታ ዮንዬ ጌታ ይበርክ ዘመንይ ይለምልም
Amazing, Amazing life transform this is the evidence of true gospel . Many Blessings Yony! Wishing , praying for the best for my brother. Stay blessed!!!
ዮኒዬዬዬዬ ምን እንደምልህ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ፍሬህ ይባርክልህ ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ብዙዎችን ከጥፈት እየመላሰ ስላሌ ጌታን አመሰግናለሁ ተበርክልን እድሜ ጤና ይስጥ ዮን ፩ኛ
Wow Amen eyesuse geta naw Amen eyesuse yadenali yetadegali Amen yoni tebareki Amen
ዮኒዬ ታድለህ ቃል የለኝም 🤐🤐🤐 😍😍😍👌👌👌❤❤❤😇😇😇 እውነትም በሚቀጥለው ዘመን ኢትዮጵያና አለም አንተን ትሰማለች
ዮኒዬ ተሳክቶልሃል የኔ መልካም የወጣቶች አባት ተባረክልኝ ክፉ አያግኝህ
2ኛ ቆሮንቶስ 5
17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
I am blessed to watch this!!
Me too!! I'm in tears, can't imagine how "Big" God's love is on these young people👍praise Him more!
Me three
@@daphilo5307 💗 ur sense of humor lol
ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ ተሳክቶለሃል ተባረክ የወጣቶች አባት ነህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ትውልድን ሲታደግ እንዴት ደስ ይላል.......ዮኒዬ ተባረክ በብዙ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባረክ ደሞኮ በውስጣቸው ትልቅ ነገር ያለውን ነው ሰይጣን የሚያጠምደው
አባባ ኢየሱስ ተመስገን ስለሰጠኸን የንስሃ ጊዜ😥
በውነት ዮኒ ጌታ ይባርክህ ልጁ በክርስቶስ ደም ታጠበ ፀጉሩን ከተቆረጠ በኃላ ያለ ለውጥ
Since God is faithful, He has been working and preparing children for the world ever since, and God is opening the eyes of the Ethiopian children. እንደ ቃልህ በምሥጋና አንተህ ትከብራለህና የኢቲዮጲያ ልጆች ቀንና ለሊት እናመሰግንሐለን አንተ እንድትከብርልን
" እንኩዋን በሰካ በስሜም እንዳትጠሩኝ :: እኔ ስም እገዛለሁ " 😅😅😅😅😅😅😅😅
ማር ነህ ወንድማችን ብትሰማ ብትሰማ አትጠገብም 😅😅😅😅
ሁልጊዜ እያነባን እንዲህ አንዳንዴም እንሳቅ እንጂ ! ተባረክልን 🙏
እግር አምላክ በቤቱ እንዲተክልህ ,እንዲያፀናህ
ብእውነት ከልቤ እመኝልሀለሁ !!! ደሞ ስትቆረጥ የ 20 አመት ወጣት መሰልክ ከምር 😀
Betam fkr yehone lij new. Sikoret lela sew nw yemeslew🥰🥰🥰
@@merobitamerob2045 ja 👍 ከፀጉሩ ጋር አብሮ የተጫነው ሁሉ ነው የተቆረጠው 😀
ይሄንን የመሰለ መልከ መልካም ልጅ ያ ነው ቢባል ማን ያምናል!! ሆ!
እግዚአብሔር ይመስገን!!
ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው። በህይወትህ እንዲለወጥልህ የፈለከው ነገር ሁሉ እንዲህ የልጁ መልክ እንደተለወጠ ይለወጥ።
የተጣለን የሚያነሳ የናዝሬቱ እየሱስ ዮኒዬ ተባረክ ብዛ
ጌታ ይባረክ ተባረክ ዮኒዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
አሜን ንንንንን።እየሱሱ።ክብር።ለአንት።ይውን😢😢😢👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኒዬ አንተ ተሳክቶልካል አንደኛ ነህ ዘመንህ ይለምልም ከዚህም በላይ ትውልድን መውረስ ይሁንልህ
ዉይ ሱስ እግዚአብሔር ያጥፋህ የኔ ጌታ እንዴት እንዳማረበት😭😭😭😭
አሜንንን ጥ ፋው 🤲
Yonye ahun enem antem ekul pente enbalalen geta zemnhen hulu yibareke, bizalen sifalen. Telat aynu eyeye, jorowu eysema
Uuuuufff geta hoyi semi yibareki kibir hulu legeta yhuni yoni zemen yibareki tebareki 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘
እንኳን በሰካ በስሜም እንዳጠሩኝ ስሜን እቀይራለሁ ሃሃሃሃሃሃ ተባረክ
24 amt yaw be ene edme eko nw yasaznal gn geta mlkam nw wedme ahunm almeshm gena tewat nw geta yerdak tega yabzalk❤🙏
I have no words, Yoni God Bless you!!!!!!!!!
ዮናታን ተሳክቶልህ ጌታ ይባርክህ you are wonderful !
ጌታ ይባረክ ፅና ወንድሜ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
WOwዮኒ ተባረክልን በእውነት ተሳክቶልሀል ጌታ ይመስገን
ሀለሉያ አቤት የጌታ ታምር አቤት ምህረቱ ጌታ ኡኡኡኡኡ
ተባረክ ዩኒዬ ፀጋው ይብዛልክ በብዙ
Yoni, may the Almighty Lord continue to bless you! What you are doing for this generation is remarkable.
Tebarek!!!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
Egzaibher Yemasegen Baxami Daselehe Yoni atehe Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen 🙏
Wawwwwww yene getaaa semihe yebarki
የክርስቶስ ለውጥ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ነው
ዮኒዬ #1 ተሳክታል
Tebarek. Egzaberk begete. Eyesuus yibarek😭😭🙌🙌😭😭😭😭🙇🙇
Yonniiyyee Yennee wuddii geta yebareki❤❤
አዎ ዮኒዬ ቀላል ተሳክቶልሀል ገና ይሳካልሀል ከዚህ በላይ አላህ ይረዳሀል
Yoniye Ewnet new tesakitolihal. Tebarek.
የመሰከሩትን ሁሉ ዮኒ በአንድቦታ ሰብስቦ በእግዚያብሄር ቃል ተተክለው በደንብ እስኪፀኑ ድረስ እሱጋር እንዲያቆያቸው ወጪያቸውን እናዋጣ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳውቁኝ ምክንያቱም በደንብ መፅናት አለባቸው
Good idea 💡 👏 👌
ዋው ጌታ ስሙይባረክ ተባረኩ🙏🙏
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ ጠላታቹ ይፈር ከፍ በሉ
እሚለውጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ !!!♥🙏
እግዚአብሔር ቀን ጠብቆ ያነሳል ስሙ ከፍ ይበል 💓💓💓💓🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ትልቅ ነው ስሙ ይክበር ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳክ
ክብር ለእግዛብሄር ይሁን ተሳክቶልሀል ዮኒዬ ብሩተክ ነህ
በደብብብ ነው የተሳካልህ ዮኒዬ ጌታ ይባረክ
Geta yebarki sel hulu yoniy zemenhi yebarki ewodehalew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yoniye 1gha!!! Anten yefeter amelak semu yebarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 kefu ayenkachu❤❤❤
Tesaketolkal ekoo yoniyee tebarek begna zemen sile norekiln
Yoni egezabiher amelake zemeniken yibareke
ዮኒዬ በእውነት በጣም ተሰክቶልሀል ጌታ ፍቅር እኮ ነው ሁሉንም ሰው ይወዳል አበብዬ❤🙏
ዩኒ ኪያ ሁሉጊዘ ኢንደተሳካልህ ነው ኣንተ ምርጥ የትውልድ ኣባት ይሳካልህ ገታ ካንተ ጋር ይሁን የውጣት ኣባት ነህና ልጂህ ሺህ ይሁንልህ ዘርህ ይባተክ ኣሁንም ዩኒ ኪያ ውለድ ልሊጁህ ኢህት ኣምጣ ውንዲም ዲገም ኢሺ ግገታ ደሞ ኣይደለም ላንተ ይሱምን ድንቅ። ሥራ ይምሞትስራ ለላም ይስጣል ዩኒ ኪያ ክልጁህ ጋር ሳይህ ለምንድነው ይማይደግመው ኢላለሁኝ ኢና ቢዛልኝ የነ ግታ ኢህትህ ክስዊዘርላን ዩኒ ኪያ ኣልቅስህ ጽሎት ኣርገህልኝ ንበር ኣሁንም ምን ለውጥ የለለው ህይውት ውስጥ ነኝና ኣሁንም ኣሲበኝ ዩኒ ኪያ
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ እሺ እካራብሀለሁ ወንድሜ ዮኒ ተባረክ
ጌታ እኮነው እስይ ወድሜ የረዳህ ጌታ ይባረ ክ
ዩኒያ የኔ መልካም ጌታ እየሱስ ይቦርክህ
ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ እንወድሀለን❤️❤️
ወይ ዘንድሮ !!እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን
Keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
ፍቅርህ ምን አይነት ነው የኔ ጌታ
ትጥቅን የሚያስፈታ……ኢየሱስ።
ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ
ክብር ለእግዚአብሔር ።
የኢየሱስ ፍቅር ያሸንፍል
KEBERUNE HULU GETA EYESUS YIWUSEDE YONEYEE TESAKETOLEKALE ANETENE LEMEDERACHENE ENEDEHUME LEWITATOCHE YASENESEWU GETA EYESUS YIBAREK TEBAREKULIN 🙏🙏🙏🥺✝️🙏🙏💚💛❤️
እግዚአብሔር ቀን አለው
እግዝያብሔር ቀን አለዉ
ዮኒየ ተሳክቶልሀል ተባረክ
ጌታ ይባረክ
Egziyabhare yibareke haluya
You are wonderful preacher and dreamer . I thank God for you
እግዚአብሔር መልካም ነው።
ዮዬ የኔ አንደኛ ጌታን ተሳክቶልሃል
ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ
Yoniye ante eko teleyaleh sel bemknyat new ye egziyabher alama yalebeh lyu sew neh tesaktolhal . Zemenh yebarek 🥰🥰🥰🥰😍
እንኳን ተሳከልህ ዮኒ ተባረክ
በዮን ትዉልድ ይድናሉ አመን ረጅም እድመ ጠና ይስጥክ።🙏
ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭😭😭👍
አምላኬ ሆይ በስምህ ድነው ይቅሩ ለብዙ ሺ ትውልድ ይሁኑ!!