ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዮንዬ የኛ ብርቅ ስጦታ ፀጋ ይብዛልህ ከክፉ ይጠብቅህ አባቴ እግዚአብሔር ላንተ ያለመፀለይ አልችልም ጌታ ይረዳኛል
ዮንዬ ብርቅ ስጦታችን ለምልም
እዉነት ነዉ ዉድ ስጦታ
እኔን ወንድሜ አይዞኝ አስለቀስከኝ ኢየሱስ ሲነካ እንዲ ነው ዘንድሮ ኢየሱስ ራርቶልናል ፀሎታችንን ሰምቶ መልሶልናል አሜን ኢየሱስ ተባረክ
EWent new yoni betam new yemnwedh. We can’t wait to see you in here ( USA).
ስለአንተ ቃል የለኝ ዮኒ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ስለወጣት እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ይክበር ፈውስ ድነታቸው የጸና ይሁን!!!
Yoni you are a gift from God to ethiopia
ዮኒ ጌታ ይባረክ
ዮኒ እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይሁንህ ክብርና ሞገስ ያጎናፅፍህ ዘርህ ይብዛ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ !!
ወንድምህን ጌታ ይባረክ ላንተም ጌታ ደርሶልሀል አይዞህ ወንድሜ ነገ መልካም ይሆንልሀል ዮኒ ክፉ አይንካህ❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ኦፍ የእግዚአብሔር ፍቅር ልብ ካልነካ በፍፁም አይለውጥም ተባረክ ዮኒ
አሁን ሰይጣን ካልሆነ በቀር የነዚህ ወጣቶች መለወጥ የማያስደስተዉ አለብቻ ዮኒ ተሳክቶልሀል ጌታ ይባረክ
ዮኒዬ ወላሂ ስወድህ አላህ ይስጥህ ስንት ወንድሞቼን ከሱስ አስወጣህ 😭😭😭አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ አታልቅስ
ALHU.KANTGAR.YHUN.KLBHUSAWENHU
ኡፍፍፍ 😭😭😭 እግዚአብሔር ቸር ነው እድል ይሰጣል ሁልም አይዞክ ወንድም ውድቀትን አውቆ ከውድቀት መነሳት ነው ዋናው ምርጥ ወንድም አለክ ጌታ ይባርከው።❤👏
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው! ስለዚህ አገልግሎት ቃላት የለኝም!
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ የወንጌል አርበኛ ተሳክቶላሃል አይዞህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ እስራት ይፈታሃል
መዝሙረ ዳዊት 233፤ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። Jesus is love ❤️
ዮንዬ ስለ አንቴ ጌታ ክብሩን ይዉሳድ ታበረክልን እግዚአብሔር እንዴ በለጠግናቱ ማጣን አብዝቶክ አብዝቶክ ይባረክ ኢትዮጵያንም ይባረካት አሜን ❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🤲🏻🤲🏻
የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው እሚቀይረው ወንድሜ ለዘልአለም ተቀይረህ ቅር በየሱስ ስም‼ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም‼🙏❤
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሱ
ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ እማማ ለእኔ ፀልይልኝ ባረብ ሀገር ነው ምኖረው አብራኝ ያለች ኢትዮጵያዊት የልጄ እኩያ ናት ግን ለስሙ ከኛው ወገን ናት ግን በወሬ ከሰዎቹ ስታጋጨኝ ደጋግማ በጣም ከኔ የማይጠበቅ ስድብ እስከ ዱላ ተዳርሻለሁ ግን ካፌ የወጣው ቃል ይዐዕተኛል እግዚአብሄርን እንደበደልኩ አውቃለሁ ጌታም ራርቶልኝ ዛሬ አለሁ ዐልይልኝ ።
@@tigesthebabo4241 እሺ፣ የጌታ ምህረተና ፀጋው ዘወትር ይብዛልሽ! ንሰሐ ግቢ፣ ምንም ብትበድልሽ እንኳን አንደ ክርስቲያን ይቅርታ ጠይቂአት፣ ከወለዱት ልጅ ጋር መኖር የከበደበት ጊዜ ነው፣ ለሰላምሽም ቢሆን ታርቃችሁ አብራችሁ ስትሠሩ ነው ።
መዝሙር 23¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።🙏ጌታ እያሱስ ጌታ ነው ይላውጣል እያሱስ 🙏
በእውነት ይህ ሰው አንጀቴን ነው የበለኝ 😢። ፍቅር እግዚአብሔር ነው
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
ዬኒተባረክ።እግዚያቤሄር።ዘመንህንይባርክ። 18:39
የስንቶች ህወት ተቀየር ዮንየ ከእግዚአብሔር በታች ባንተ ምክንያት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 😍😍
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ስምህ በታናናሾች ላይ በታላላቆቹ ላይ ከፍ ይበል እድርገህልናል እንወደሃለን ዬኒ ባንተ መልካሙን ስራ የጅመረ ጌታ እስከፍፀመው ያደርሳሃል እምናለው የሕዝበ ንጋት ይፈጥናል ጌታዬ ያደርገዋል
ሰው የሆኑ ሁሉ ሰው አይዳለም ሁሉ ከአንተ ይማር የዘመኑ አንድ ጰውሎስ ነክ ብልክ መገነን አይሆንብኝም .የሰውን ልጅ ዱላ አይመልሰውም .እየሱስ ክርስቶስ በሰየው መሠረት በፍቅር ና ትህምርት በመስጠት በዛዴ እንዳሆነ ከአንተ አየሁትኝ።።። እግዚአብሔር አምላክ በሰዎች ዘንድ ተሰሚነትን ይስጥህ ከዚህ በበለጠ ጥበብና እውቀት ያብዛልህ .በእየሱስ ስም መስፋፋት ይሁንላችሁ. አሁንም የሚጠሉ ይውዳዱ .
" ወደ ሱስ ከፍለህ እንደገባህ ከፍለህ ነው የምትወጣው ! " ዮኒ - ይህ ትምህርትህ ግለሰቡን ለክፍያው ሬዲ ስለሚያደርግ ድንቅ አባባል ነው ! ከሱሱ ለመውጣት የቆረጠ ሰው ደግሞ ክፍያውንም ለመክፈል ይጨክናል ! አንተ ብሩክ (ዮኒ) - ዘመንህ ይባረክ !
ክብር ለጌታ ይሁን ደስ ይላል በጣም ለሁሉም ግዜ አለው ብሎዋል ንጉሥ ሰለሞን።
አይዞክ የኔ አባት ጌታ ዳሪሶልካል ካእንግዲህ ያካሰ ይሁንልህ ዘማንክ አይዞ ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ታበረክ ❤❤❤
አንተ ወንድም ብቻ አደለህም ጌታ ይባርክህ የብዙዎች አባት ያድርግህ
Nagan waqaa sifii haa bayyatuu yonii ann kadhadhuu akkaa abbaa manaa kiyyaa ann qajjeluu akkaa sii biraa dhufuu hin barabadaa ann sudii jiraa akkaa inn dhufuu nii ammana ann❤❤❤❤
ውይ ጌታ ሆይ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ተስክቶልካልህ ወንድሜ አይዛክህ ጌታ ደርሴልካልህ
አማንዬ አይዞኝ ለጌታ ሁሉም ቀላል ነው እኳንም ዮኒንም እኳንም ጌታ አስነሳል
የኔ ዉድ አባቴ ዮንዬ አግዛበር ይባርክ ካክፍሁ ሁሉ ይሳዎር አግዛበር አደመን ያርዝምክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒዬ❤💪ትለያለህ እኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
ወንድሜ አይዞህ ከምንም በለይ ከኢየሱስ ጋር መሆን በቅ ነው የምድር ሁሉ ቀር ነው ኢየሱስ ጌታ ነው🙏
ሁዑዑፍፍ የኔ ወንድሜ አይዞህ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው እሱ ታሪክህን ይቀይርልህ ለውጥህ የፀና ይሁን ተባረክ ዮንዬ የኔ አንደኛ ተባረክልኝ ጌታ የብዙውን ልጆች እይወት በአንተ እያገኘ ነው ተባረክ 🥰🥰
የኔ ወንድም አይዞህ ጌታ መልካም ነው ዮኒዬ ተባረክ
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ❤😍 ወንድም አይዛክ ጌታ ይርዳህ🙏❤
ዮን የኔ አንደኛ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የዘመነችን ብርሃን እወድሃለው!
በስመአም እንዴት አይነት ወንድም ነው እናትን የሚያስንቅ ነው ወንድሜ ታድለሀል አልመሸም አይዞህ እንዲህ የሚቀበሉህ የሚንከባከቡህ ቤተሰቦች አሉህ አይዞህ ከሱስ መውጣት ይቻላል በርታ ከዚህ በኋላ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም አይዞህ በርታ
አሜን እየሱስ መንገዴን አደራ!
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ!!የሰንቱን እንባ አበሰክ ዘንድሮ ዘመንህ ይባረክ!!
እንደዚህ አይነት ምስክርነት ስሰማ ዉስጠ ደስታ ይሞላል
የኔ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው የስሱ መጨረሻ ጸጽት ነው እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ ከዚህ በኋላ አንተ መልካም ወጣት ነህ በርቱ
የሚገርም የወንድማማች ፍቅር ውይይይ...ጌታ ሆይ ተመስገን!!!!!
በዚህ አመት አላለቅስም ብዬ ቃል ገብቼ ነበር ግን ዛሬ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳህ ዮኒዬይይ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
Ameeen ameeeen ❤ 😭😭😍👏
ዮኒ ምን ብዬ ብባርክህ ልኩን አጣሁ ዘላለም ተባረክ
ዮኒዬ ተሳክቶልካል በጣም እኖድካለን እንኳን ለዚች ምድር ተፈጠርክ 💕💕💕💕💕💕
መዝሙረ ዳዊት 348፤ እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው። 🥰✝️🩸
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ደርሶልሀል አምልጠሀል
ተባርክ ዩኔዬ ቃል የለኝም ይህንን ያደርግ እግዚአብሔር ይክበር።
Amen Amen Amen Amen Amen U yoniye zemanih yetebereka yihun I love you so much nurilign yoniye ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏
ዮኒዬ በረከታችን ነክ አንተን መልካም ወጣት ራዕዩን የሰጠክ ጌታ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ😘
ዮኒዪ ምን እንደምል አላውቅም አንተን ለዚህ ትውልድ ያስነሳልን ልኡል እ/ር ይመስገን ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ
Wow this is amazing testimony. God bless you all.
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስጌን አምላኬ
እንደ እግዚአብሔር ያለማንም የለም ዮንዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛላቹው 🙏❤❤❤
😥😥😥😥💔💔💔💔አስለቀሰኝ አይዞህ ወንድሜ ዮኒዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤
ኡፉፉፉ ስያሳዚን በጌታ 😭❤❤❤❤
ዮኒ እንኳን ተወለድክልን
አላውቅም በውስጥህ ያለው ፀጋ ይብልጥብህ ይጭምርልህ ዮንዬ ባንተ ወስጥ ሁኖ የሚስራው የእስራኤል አምላክ ስሙ ለዝላለም ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
_Uuuuuuffffffffff Geta Malkam New Ayzokiii Yoniyeee Zamani Ybarekiiii Geta Ybarekiiii🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️_
እግዚአብሔር የረዳህ ያገዝህ ክብሩን ይውሰድ ❤️❤️🙏🙏🙏yoni ተባረክ 😘❤️we love you 🙏🙏
ዮኒ በጣም ተሳክቶልሀል ገና ይሳካልሀል። መልካም የዘራ መልካም ያጭዳል።
ዮንዬ የኢትዮጵያ እናቶች ስጦታ ወንድማችን እንቁአችን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ዬኔ፣የትውልድ፣መዳን፣ያንተ፣የፍሬህ፣ውጤትነው፣፣ተባረክ፣፣ዳርቻህ፣ይስፍ፣፣
እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን ሀሌሉያያ
አንተ ባያስነሳ ኑሮ መጨረሻችንምንነበር ጌታሆይ ተባረክ
ዮኒዬ ጸጋ ይብዛልክ
ዮን የኔ ጀግና የኔ ልዩ ጌታ ይባርክህ የኔ ብርቱ አስተዋይ ክፉ አይካ ጠላቶች እግዚአብሔር ያውድማቸዉ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ILove you ዮንዬ
የኔ ወንድም ሴጣን የወሰደብህን በረከት ተመልሶልህ እናይሀለን ።
Yoonii koo waaqayyo bara kee, umurii kee haa eebbisu🙏Waa'ee keef waaqayyo haa kabajamu❤From Oromia !Thank you
የኔ ወንድሜ አስለቀስከን አይዛከ ነገ ላላ ቀነ ነው ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
አሜን የኛ በረከት ዮወኒ እድሜህን ሙሉ ተባረክ
ዮኒዬ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ 🙏❤️❤️😘😘❣️🥰
እግዚአብሔር ሆይ ሥራ ግሩም እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ በረታ እግዚአብሔር ይረዳሃል ብቻ አንተ ጨካኝ ሁን በለ ላይ
ኡፍፍፍፍ ወንድሜ በጣም ጥሩ ልጅ ነው አለህ ወንድም እኮ እናትም አባትም ነው ፈጣሪ ባለህበት አምላክ ይጠብቅ እባክህ ከእጅህ አይውጣ የኔ ወንድም ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ የህዝብ አባት አድርጎሀል ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏
ዮንዬ ዘመንህ ይባነክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ላንተም ለቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
የኔ ወንድም አባት እግዚአብሄር ይርዳክ
እግዚያብኤር መልካም ነው ። አየዞ ወንድሜ ኢየሱስ ያለፈውን አስረስቶ አደስ ነገር ያደርግልአል የጌታ ባርያ ከነቤተሰብ በጌታ በኢየሱስም ጥበቃው ይብዛል !
ዬኒእግዙያቤሄርዘመንህንይባርክአንተለነዚህልጆችየምትከፍለውንዋጋ ጌታ በእጥፍብድራቱን ይከፍልሃል
ዮኒዬ ጌታ ይባረክህ ብዛ አትያዝ በኢየሱስ ስም ስወድህ ደሞ ከልቤ ነው ኑርልኝ
ዮንዬዬዬዬ ስወድ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ጨርሶ ይበረክ አይዞ ወንድሜ አሁን በረታ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ነው ጌታ ሆይ ስም ለዘላለም ይበረክ
Weyne Enkuwan Egziaber redah enkan Yonatan gar metah. Sayh betam new yedenegetkut. Abren T.M.S temrenal. Ayzoh Egziabeher kante gar new.
መልካም ወንድም አለህ አዝዬ ነው ያሳደኩት 🥰🥰 የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🙏🙏ሁላቹህም ተባረኩ 🙏.
አረ ጌታ ይባረክ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በምህረቱ ያሰበን ደግ አባት አለን
ኡፍፍፍ ምን ልበል ከማልቀስ ውጪ ጌታ ሆይ ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ስለወጣት እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ይክበር ፈውስ ድነታቸው የጸና ይሁን!!!
God is Good for Ethiopia 🇪🇹 🙏 🙌 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
Uuuuufffff 😭😭 geta hoyi simhi yibarki 💖🙏
አይዞን,ወንድም,ዮኒዬ,ተባረክልን,ጌታ,ከክፉ,ይጠብቅህ????
አንደኛ የሆነ ወንድም ነው ያለክ🙏
እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ በእውነት እግዚአብሄር በትሁቱ ልጁ በኢየሱስ ስም ይባረክ፡፡ አሁን እንደዚ እንባውን እያፈሰሰ ለሚመለስ ልጅ ለምን እዛ ትሄዳላችሁ ማለት ለነዚ ልጆች ፈፅሞ አለማዘን ጨካኝነት አይደለምን? ፈጣሪ ልባችሁን ይንካ እኔ ምንም አልልም ያኔ እንደ ሳኦል በፍቅር አንፏቆ ወደጌታ አምጥቶ ጳውሎስ ያድርጋችሁ፡፡ ጌታ የሌለው ሰው ልክ እንደ ፊኛ ነው ንፋስ ወደገፋው የሚክለፈለፈው ለጥፋት የተጋለጠ እና ጠባቂ የሌለው በቀላሉ የሚጠፋ የሚበተን ምስኪን ነው፡፡ ጌታ ያለው ህይወት አለው፡፡ ጌታ ያለው ወንድም ንግግሩ ያስታውቃል፡፡ ኡፍፍ ጌታዬ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ በምንስ ቃል እንደምገልፀው አላውቅም ፡፡ ጌታዬ ላይህ እናፍቃለሁ፡፡
Yen geta silewt Endinw Eko💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኒዬ የኔ አባት ምኮራብህ መምህሬ ጌታ ይርዳህ ❤️❤️
አባዬ የኔ ጌታ 🙏🙏😭😭😭 እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ስም ይባረክ ♥️🙏 ዮንዬ የትውልድ አባት ክፉ አይንካክ ዙርያክ በእሳት ቅጥር ይታጠር ተባረክ
አሜን ልክ ነው ሁሉም ለራሱ ሲል ይለውጥ!
በርታ ወንድሜ ከእግዚአብሔር ጋር ተጠጋ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ዬኒየ የስማይ እምላክ በነገር ሀሉ ይባርክህ የስንቱን ቤት እንባ እያበስክ ነው ለምን የእንድ ስውስ ቢሆን ዘመንህ ትዳርህ ልጅህ ይባረክ
ለሚቀጥለው አመት መልካም ወጣት እንደእግዛብሄር ፈቃድ በበጎ ፈቃድ እመጣለው
ዮኒ ተባረክልኝ
Yoni number one I can't stop crying you are blessed
ስለ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ዮንዬ የኛ ብርቅ ስጦታ ፀጋ ይብዛልህ ከክፉ ይጠብቅህ አባቴ እግዚአብሔር ላንተ ያለመፀለይ አልችልም ጌታ ይረዳኛል
ዮንዬ ብርቅ ስጦታችን ለምልም
እዉነት ነዉ ዉድ ስጦታ
እኔን ወንድሜ አይዞኝ አስለቀስከኝ ኢየሱስ ሲነካ እንዲ ነው ዘንድሮ ኢየሱስ ራርቶልናል ፀሎታችንን ሰምቶ መልሶልናል አሜን ኢየሱስ ተባረክ
EWent new yoni betam new yemnwedh. We can’t wait to see you in here ( USA).
ስለአንተ ቃል የለኝ ዮኒ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ስለወጣት እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ይክበር ፈውስ ድነታቸው የጸና ይሁን!!!
Yoni you are a gift from God to ethiopia
ዮኒ ጌታ ይባረክ
ዮኒ እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይሁንህ ክብርና ሞገስ ያጎናፅፍህ ዘርህ ይብዛ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ !!
ወንድምህን ጌታ ይባረክ ላንተም ጌታ ደርሶልሀል አይዞህ ወንድሜ ነገ መልካም ይሆንልሀል ዮኒ ክፉ አይንካህ❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ኦፍ የእግዚአብሔር ፍቅር ልብ ካልነካ በፍፁም አይለውጥም ተባረክ ዮኒ
አሁን ሰይጣን ካልሆነ በቀር የነዚህ ወጣቶች መለወጥ የማያስደስተዉ አለ
ብቻ ዮኒ ተሳክቶልሀል ጌታ ይባረክ
ዮኒዬ ወላሂ ስወድህ አላህ ይስጥህ ስንት ወንድሞቼን ከሱስ አስወጣህ 😭😭😭አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ አታልቅስ
ALHU.KANTGAR.YHUN.KLBHUSAWENHU
ኡፍፍፍ 😭😭😭 እግዚአብሔር ቸር ነው እድል ይሰጣል ሁልም አይዞክ ወንድም ውድቀትን አውቆ ከውድቀት መነሳት ነው ዋናው ምርጥ ወንድም አለክ ጌታ ይባርከው።❤👏
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው! ስለዚህ አገልግሎት ቃላት የለኝም!
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ የወንጌል አርበኛ ተሳክቶላሃል አይዞህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ እስራት ይፈታሃል
መዝሙረ ዳዊት 23
3፤ ነፍሴን መለሳት፥
ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። Jesus is love ❤️
ዮንዬ ስለ አንቴ ጌታ ክብሩን ይዉሳድ ታበረክልን እግዚአብሔር እንዴ በለጠግናቱ ማጣን አብዝቶክ አብዝቶክ ይባረክ ኢትዮጵያንም ይባረካት አሜን ❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🤲🏻🤲🏻
የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው እሚቀይረው ወንድሜ ለዘልአለም ተቀይረህ ቅር በየሱስ ስም‼ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም‼🙏❤
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሱ
ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ እማማ ለእኔ ፀልይልኝ ባረብ ሀገር ነው ምኖረው አብራኝ ያለች ኢትዮጵያዊት የልጄ እኩያ ናት ግን ለስሙ ከኛው ወገን ናት ግን በወሬ ከሰዎቹ ስታጋጨኝ ደጋግማ በጣም ከኔ የማይጠበቅ ስድብ እስከ ዱላ ተዳርሻለሁ ግን ካፌ የወጣው ቃል ይዐዕተኛል እግዚአብሄርን እንደበደልኩ አውቃለሁ ጌታም ራርቶልኝ ዛሬ አለሁ ዐልይልኝ ።
@@tigesthebabo4241 እሺ፣ የጌታ ምህረተና ፀጋው ዘወትር ይብዛልሽ! ንሰሐ ግቢ፣ ምንም ብትበድልሽ እንኳን አንደ ክርስቲያን ይቅርታ ጠይቂአት፣ ከወለዱት ልጅ ጋር መኖር የከበደበት ጊዜ ነው፣ ለሰላምሽም ቢሆን ታርቃችሁ አብራችሁ ስትሠሩ ነው ።
መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
🙏ጌታ እያሱስ ጌታ ነው ይላውጣል እያሱስ 🙏
በእውነት ይህ ሰው አንጀቴን ነው የበለኝ 😢። ፍቅር እግዚአብሔር ነው
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
ዬኒተባረክ።እግዚያቤሄር።ዘመንህንይባርክ። 18:39
የስንቶች ህወት ተቀየር ዮንየ ከእግዚአብሔር በታች ባንተ ምክንያት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 😍😍
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ስምህ በታናናሾች ላይ በታላላቆቹ ላይ ከፍ ይበል እድርገህልናል እንወደሃለን ዬኒ ባንተ መልካሙን ስራ የጅመረ ጌታ እስከፍፀመው ያደርሳሃል እምናለው የሕዝበ ንጋት ይፈጥናል ጌታዬ ያደርገዋል
ሰው የሆኑ ሁሉ ሰው አይዳለም ሁሉ ከአንተ ይማር የዘመኑ አንድ ጰውሎስ ነክ ብልክ መገነን አይሆንብኝም .የሰውን ልጅ ዱላ አይመልሰውም .እየሱስ ክርስቶስ በሰየው መሠረት በፍቅር ና ትህምርት በመስጠት በዛዴ እንዳሆነ ከአንተ አየሁትኝ።።። እግዚአብሔር አምላክ በሰዎች ዘንድ ተሰሚነትን ይስጥህ ከዚህ በበለጠ ጥበብና እውቀት ያብዛልህ .በእየሱስ ስም መስፋፋት ይሁንላችሁ. አሁንም የሚጠሉ ይውዳዱ .
" ወደ ሱስ ከፍለህ እንደገባህ ከፍለህ ነው የምትወጣው ! "
ዮኒ - ይህ ትምህርትህ ግለሰቡን ለክፍያው ሬዲ ስለሚያደርግ ድንቅ አባባል ነው ! ከሱሱ ለመውጣት የቆረጠ ሰው ደግሞ ክፍያውንም ለመክፈል ይጨክናል !
አንተ ብሩክ (ዮኒ) - ዘመንህ ይባረክ !
ክብር ለጌታ ይሁን ደስ ይላል በጣም ለሁሉም ግዜ አለው ብሎዋል ንጉሥ ሰለሞን።
አይዞክ የኔ አባት ጌታ ዳሪሶልካል ካእንግዲህ ያካሰ ይሁንልህ ዘማንክ አይዞ ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ታበረክ ❤❤❤
አንተ ወንድም ብቻ አደለህም ጌታ ይባርክህ የብዙዎች አባት ያድርግህ
Nagan waqaa sifii haa bayyatuu yonii ann kadhadhuu akkaa abbaa manaa kiyyaa ann qajjeluu akkaa sii biraa dhufuu hin barabadaa ann sudii jiraa akkaa inn dhufuu nii ammana ann❤❤❤❤
ውይ ጌታ ሆይ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ተስክቶልካልህ ወንድሜ አይዛክህ ጌታ ደርሴልካልህ
አማንዬ አይዞኝ ለጌታ ሁሉም ቀላል ነው እኳንም ዮኒንም እኳንም ጌታ አስነሳል
የኔ ዉድ አባቴ ዮንዬ አግዛበር ይባርክ ካክፍሁ ሁሉ ይሳዎር አግዛበር አደመን ያርዝምክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒዬ❤💪ትለያለህ እኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
ወንድሜ አይዞህ ከምንም በለይ ከኢየሱስ ጋር መሆን በቅ ነው የምድር ሁሉ ቀር ነው ኢየሱስ ጌታ ነው🙏
ሁዑዑፍፍ የኔ ወንድሜ አይዞህ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው እሱ ታሪክህን ይቀይርልህ ለውጥህ የፀና ይሁን ተባረክ ዮንዬ የኔ አንደኛ ተባረክልኝ ጌታ የብዙውን ልጆች እይወት በአንተ እያገኘ ነው ተባረክ 🥰🥰
የኔ ወንድም አይዞህ ጌታ መልካም ነው ዮኒዬ ተባረክ
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ❤😍 ወንድም አይዛክ ጌታ ይርዳህ🙏❤
ዮን የኔ አንደኛ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የዘመነችን ብርሃን እወድሃለው!
በስመአም እንዴት አይነት ወንድም ነው እናትን የሚያስንቅ ነው ወንድሜ ታድለሀል አልመሸም አይዞህ እንዲህ የሚቀበሉህ የሚንከባከቡህ ቤተሰቦች አሉህ አይዞህ ከሱስ መውጣት ይቻላል በርታ ከዚህ በኋላ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም አይዞህ በርታ
አሜን እየሱስ መንገዴን አደራ!
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ!!የሰንቱን እንባ አበሰክ ዘንድሮ ዘመንህ ይባረክ!!
እንደዚህ አይነት ምስክርነት ስሰማ ዉስጠ ደስታ ይሞላል
የኔ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው የስሱ መጨረሻ ጸጽት ነው እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ ከዚህ በኋላ አንተ መልካም ወጣት ነህ በርቱ
የሚገርም የወንድማማች ፍቅር ውይይይ...
ጌታ ሆይ ተመስገን!!!!!
በዚህ አመት አላለቅስም ብዬ ቃል ገብቼ ነበር ግን ዛሬ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳህ ዮኒዬይይ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
Ameeen ameeeen ❤ 😭😭😍👏
ዮኒ ምን ብዬ ብባርክህ ልኩን አጣሁ ዘላለም ተባረክ
ዮኒዬ ተሳክቶልካል በጣም እኖድካለን እንኳን ለዚች ምድር ተፈጠርክ 💕💕💕💕💕💕
መዝሙረ ዳዊት 34
8፤ እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤
በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው። 🥰✝️🩸
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ደርሶልሀል አምልጠሀል
ተባርክ ዩኔዬ ቃል የለኝም ይህንን ያደርግ እግዚአብሔር ይክበር።
Amen Amen Amen Amen Amen U yoniye zemanih yetebereka yihun I love you so much nurilign yoniye ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏
ዮኒዬ በረከታችን ነክ አንተን መልካም ወጣት ራዕዩን የሰጠክ ጌታ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ😘
ዮኒዪ ምን እንደምል አላውቅም አንተን ለዚህ ትውልድ ያስነሳልን ልኡል እ/ር ይመስገን ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ
Wow this is amazing testimony. God bless you all.
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስጌን አምላኬ
እንደ እግዚአብሔር ያለማንም የለም
ዮንዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛላቹው 🙏❤❤❤
😥😥😥😥💔💔💔💔አስለቀሰኝ አይዞህ ወንድሜ ዮኒዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤
ኡፉፉፉ ስያሳዚን በጌታ 😭❤❤❤❤
ዮኒ እንኳን ተወለድክልን
አላውቅም በውስጥህ ያለው ፀጋ ይብልጥብህ ይጭምርልህ ዮንዬ ባንተ ወስጥ ሁኖ የሚስራው የእስራኤል አምላክ ስሙ ለዝላለም ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
_Uuuuuuffffffffff Geta Malkam New Ayzokiii Yoniyeee Zamani Ybarekiiii Geta Ybarekiiii🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️_
እግዚአብሔር የረዳህ ያገዝህ ክብሩን ይውሰድ ❤️❤️🙏🙏🙏yoni ተባረክ 😘❤️we love you 🙏🙏
ዮኒ በጣም ተሳክቶልሀል ገና ይሳካልሀል። መልካም የዘራ መልካም ያጭዳል።
ዮንዬ የኢትዮጵያ እናቶች ስጦታ ወንድማችን እንቁአችን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ዬኔ፣የትውልድ፣መዳን፣ያንተ፣የፍሬህ፣ውጤትነው፣፣ተባረክ፣፣ዳርቻህ፣ይስፍ፣፣
እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን ሀሌሉያያ
አንተ ባያስነሳ ኑሮ መጨረሻችንምንነበር ጌታሆይ ተባረክ
ዮኒዬ ጸጋ ይብዛልክ
ዮን የኔ ጀግና የኔ ልዩ ጌታ ይባርክህ የኔ ብርቱ አስተዋይ ክፉ አይካ ጠላቶች እግዚአብሔር ያውድማቸዉ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ILove you ዮንዬ
የኔ ወንድም ሴጣን የወሰደብህን በረከት ተመልሶልህ እናይሀለን ።
Yoonii koo waaqayyo bara kee, umurii kee haa eebbisu🙏
Waa'ee keef waaqayyo haa kabajamu❤
From Oromia !Thank you
የኔ ወንድሜ አስለቀስከን አይዛከ ነገ ላላ ቀነ ነው ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
አሜን የኛ በረከት ዮወኒ እድሜህን ሙሉ ተባረክ
ዮኒዬ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ 🙏❤️❤️😘😘❣️🥰
እግዚአብሔር ሆይ ሥራ ግሩም
እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ በረታ እግዚአብሔር ይረዳሃል ብቻ አንተ ጨካኝ ሁን በለ ላይ