እየከፋኝም ቢሆን ሸኘኃት‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 ปีที่แล้ว +18

    ደስ የምትሉ እናትና ልጅ , እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Adinasethopia
    @Adinasethopia ปีที่แล้ว +7

    በጣም የምታስቀኑ እናት እና ልጅ ናችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ !!!ግን ቀድማ ማሳወቅ ነበረባት❤❤❤

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የምትል እናት አለችሽ ሁሌም የምታደርጊውን ነገር ቀድመሽ አማክሪያት

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው እናት እያለች ኑሩ ❤❤❤❤

  • @tsegiefaris1502
    @tsegiefaris1502 ปีที่แล้ว +7

    "ደስ የምትሉ እናትና ልጅ , እድሜና ጤና ይስጣችሁ"

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +6

    ውይ እጅግዬ እናትነት እንዲህ ነው ልጅ እንደእናት አይሆንም ሆኖም ይፈቀድላት ምርዬ በአሁን ግዜ ግን ጉዞ ቢቀር እላለሁ።

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว +1

    የሜሉ እናት ጎበዝ እንዲህ ነው ደጅ ማጸናት በሰላም ተመለሽ እህታችን

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +8

    ወዬ እናት መሆን ምር ያሰበችውን አላህ ያሳካላት ❤❤❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችው።

  • @glimpseofamoment7549
    @glimpseofamoment7549 ปีที่แล้ว +6

    The way she said about life, wow, Mothers, God Bless you and your family!

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ የኔ እመቤት ትክክል ነሽ ቀድማ ማሳወቅ እና ፈቃድ ማግኘት አለባት ውድድ ነው የማደርጋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እጅግዬ ሞት የለም እረጅም እድሜ ነው የምትኖሪው

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +1

    ወይዘሮ እጅጌ ልክ ነሽ ቀድማማሳወቅ ነበረባት ምርዬ ውድድ አደርጋችዃለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ምርዬ የጋብቻ ሽማግሌ ሲላክ ለማየት ያብቃን

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የምትሉ እናትና ልጅ❤በዛ ላይ ጊቢያችሁ በጣም ያምራል አበባው

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u ปีที่แล้ว +5

    ወይ እናት ያንችን ኑሮ እኔ ነኝ የምኖርልሽ በህይወት እስካለሁ ትኖሪያለሽ 😢ምርዬ ተይ አትለያት በጣም ነው የትዋደዱት ❤እጅግዬ ሆድ ባሳት

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 ปีที่แล้ว +3

    ጨዋ እናት።

  • @millionnagebremichael6467
    @millionnagebremichael6467 11 หลายเดือนก่อน

    ጂጂዬ ስለእውነት ሳይሽ መንፈሴ ይታደሳል ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 ปีที่แล้ว +10

    አይ የእናት አንጀት ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 ปีที่แล้ว +3

    ግዜው የሚያዝናና አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 ปีที่แล้ว +2

    አገርን መጎብኘት ጥሩ ነው እርባ ምንጭ ቆንጆ ናት ፍቀጂላት 🙏🙏😘

  • @hurianafie6333
    @hurianafie6333 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ልክ ጓደኛሞች ነው የምትመስሉት እይለያችሁ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 ปีที่แล้ว

    Wow Ejege betame desi yemetilu batesebe nachehue. Ejegeye Egzabehare erjime edmana tana yesitsh yena melekame.❤

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 ปีที่แล้ว +1

    ማዘር ጨዋታሽ ደስ ይላል ።ሆያ ሆዬ ነው ያልሽ አስቆኛል 😂😂😂

  • @alemitugeleta7435
    @alemitugeleta7435 ปีที่แล้ว +2

    ብትሄጅም ከውዷ እማምዪ ጋር ውይ የ እናት አንጀት❤

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว +1

    ግቢሽ መጥቼ ብዝናና ደስ ይለኛል:: በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +1

    እናት እኮ ልዩ ናት ታድለሽ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነው ደጅ እማስጠናው አለች ማሚ😅አርባምንጭ ባህላዊ አልባሳት እና ከቆዳ የተሰሩ ብዙ የቤት ጌጣጌጦች ሞልተውልሻል ስትመለሺ የማሚን ስጦታ አሳይን እራስሽን ጠብቂ ብዙም ውሀ አትዳፈሪ ይመችሽ ማሚ እናመሰግናለን እንኳን ዱባይ አላለችሽ😅ጎሽ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 5 หลายเดือนก่อน

    Ye Kaleye Ehete Kaleyen temeseyalesh

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 ปีที่แล้ว +4

    ምርዬ ይፈቀድላት🙏❤️

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g ปีที่แล้ว +3

    I love you Ejigye❤ when r u coming to US?!

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 ปีที่แล้ว +3

    እናትና ልጅ በጣም ታምራላቹ

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro ปีที่แล้ว +3

    ሲገርም የሁላችንም እናቶች አንድ አይነት መልስ

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦችችችችችች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 ปีที่แล้ว +3

    @ የሚሉዬ እናት እውንት ነው እዲህ ተፍቅዶ ያለውን ሁሉ ታምጣ 😂😂@ አለም ግን ሽምግልና አሪፍ ነት ❤ በጣም ፈታ ያርጋቹሁኝ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ እዴት እደሳኩኝ😂😂 ኑርልን 🙏

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว +2

    ይመችሽ ምርዬ 😍

  • @haimanotassefa2121
    @haimanotassefa2121 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว

    Wow Wow masay lejesh nate mamey stameru Edeme zamanachhu yibarke

  • @elsateshome5966
    @elsateshome5966 ปีที่แล้ว +1

    ድምጽሽ የሜላትን ነው የሚመስል ተባረኩ

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 ปีที่แล้ว +3

    እናት መሆን ከባድ ነው። ልጅ መሆንም እንደዛው። እናቶች ልጆቻቸው በሰላም ወጥተው የሚመለሱ አይመስላቸውም።

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም እኔ እያለሁ አታስቢ 🥰🥰🥰🥰😂😂

  • @solomenegash8863
    @solomenegash8863 ปีที่แล้ว

    Enateshen akebari. Egziabhair yakeberesh gen enat no yemetelewu betam lelejochewa selemetaseb newu eshi

  • @kidyldetakidyldeta7189
    @kidyldetakidyldeta7189 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አስለቀስሽኝ አይ እናት እኔ እስካለው አታስቢ ምነው እናት 2 ብትሆን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว +10

    ምርዬ እናትሽ እንደምትፈልገው ሁኚላት ባይሆን 80 ፐርሰንት እንኳን

  • @tigist6457
    @tigist6457 ปีที่แล้ว

    Des telalachu selay lakebat mami aymesleshem....

  • @yenuhailu5329
    @yenuhailu5329 ปีที่แล้ว

    አናት ካለች አጊጥ ካሜራ ማን ፈታ በይ እናቶቻችን ነቸው ሚኖሩልን❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @user-mt6iq3pm7e
    @user-mt6iq3pm7e 9 หลายเดือนก่อน

    ewnet enate himemtegna nat hulem sayachu aleksalew ayleyachu

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว +1

    አይ ማሚዬ የመንግስት ትዛዝ ነው ደስ ይላል

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ ❤❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว +1

    Is it safe to go? show us in a video

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    Betammm mewedachew beteseboch fekeroch weddddd❤❤❤❤

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ ታስደምሙናላችሁ በየጊዜው በምትለቁልን ቪዲዎ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ማሚዬ በዚህ አይነት ሌላም ነገር ቢመጣ የምተረለቂያት አይመስልም😂😂😂

  • @bemnetbelachew5930
    @bemnetbelachew5930 ปีที่แล้ว +2

    ምርዬ ግን በፆም መዝናናት ይፈቀዳል?

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว +1

    They have good coffe and kochkoca

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 ปีที่แล้ว +3

    እናት: የመንግስት አዋጅ ነው? በ 3 ቀን ያሰብሽው
    ልጅ: ክተት ነው😂😂😂
    ስታምሩ❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk ปีที่แล้ว +1

    እናትስ የምትልሽን ሲሚ

  • @user-ru6dd9ob3c
    @user-ru6dd9ob3c ปีที่แล้ว +3

    ይፈቀድላት ግን ከፆም በኃላ ቢሆን

  • @kidistteshome9263
    @kidistteshome9263 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +1

    ምርዬ ፕሮፖዛል ከሳምት በፌት ማስገባት ነበረብሽ ማዘር እንቢ ማለትም ይችላሉ ለነገ ዛሬ ሁለተኛ እንዳይለምድሽ እሺ ምሪ😠

  • @tsegiefaris1502
    @tsegiefaris1502 ปีที่แล้ว

    your conversation were interesting

  • @be8cab
    @be8cab ปีที่แล้ว

    እኔም ከእናቴ ጋር እንዲህ ነበርን። not any more unfortunate😢

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 ปีที่แล้ว

    You have beautiful hair

  • @meskeremtadesse4238
    @meskeremtadesse4238 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ

  • @samrawetkeduse3814
    @samrawetkeduse3814 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 ปีที่แล้ว

    Have fun 🤩

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 ปีที่แล้ว +2

    ጀንበር ካለች እሩጥ፣
    እናት ካለች አጊጥ።👉

  • @fenettesema
    @fenettesema ปีที่แล้ว

    Mamiye atasekeyimat

  • @melatbekele404
    @melatbekele404 ปีที่แล้ว

    Enat eko 🥰🥰🥰

  • @asetasfu8620
    @asetasfu8620 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsegiefaris1502
    @tsegiefaris1502 ปีที่แล้ว

    when you come back from your holiday we need a report

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 ปีที่แล้ว +1

    ሂጂ ዘና ብይ

  • @libamset
    @libamset ปีที่แล้ว

    💕💕💕

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว +1

    ጠላትሽ ይሙት 100 አመት ትኖሪያለሽ

  • @user-lp4fz9ys4k
    @user-lp4fz9ys4k ปีที่แล้ว +1

    መግቢያሽን ፈልጊ😂😂😂😂እናቴ ሁሌ ነበር የምትለኝ

  • @biftugeresu6650
    @biftugeresu6650 ปีที่แล้ว

    Ye juce Meficha ale waye

  • @Fam-sy9jt
    @Fam-sy9jt 5 หลายเดือนก่อน

    Teznage

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว

    ✅✅👍👍👍👍

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 ปีที่แล้ว +1

    ጭንቅ ጥብብ ብልው የሚያቀርቡልን ኮሜዲዎች እንዲህ አላሳቁኝም

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 ปีที่แล้ว

    ❤️✋👍

  • @tsionketema9263
    @tsionketema9263 ปีที่แล้ว

    ቡና አለ ዳጣ አለ ማንጎ አለ ይዘሽ ነይ

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 ปีที่แล้ว

    Its no

  • @hanaabebe7437
    @hanaabebe7437 ปีที่แล้ว

    😂❤❤

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 ปีที่แล้ว +1

    አብራቹ ሂዱ ከእናትሺ ጋር

  • @MunaAlm-nk5rg
    @MunaAlm-nk5rg ปีที่แล้ว

    አትሂጂ የእናትሽን ምክር ስሚ።

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว

    ምሪ ያስብሽውን ገና ሳትናገሪ ማሚ አውቀውብሻል 😂

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 ปีที่แล้ว

    እናትሽንስሚያት።እናትሽእንደምትልሽሁኚላት።አታስቀይሚያት።ባይሆንቀስብለሽቁጭብለሽንገሪያት።በጾምባይሆንጥሩነው።እናትዬታረቁተስማሙ።

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @tigist64
    @tigist64 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @marthat21
    @marthat21 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @officalzerihunkifle8181
    @officalzerihunkifle8181 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤