ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 2 หลายเดือนก่อน +25

    ኑሮ ምን እንደሆነ የገባችሁ, እግዚአብሔር የምታስመሰግኑ ,በቃ መባረክን ያየሁባችሁ,,ልክ እንደ እናንተ አይነት ቤተሰብ መመስረት ምኞቴ ነው,ምርዬ ግን እንዲህ አይነት እናት ስለሰጠሽ አምላክሽን አመስግኚ....እስቲ ጠይቂልን እንዲህ አይነት እናት ለመሆን ምን እንዳሳለፈች,እንዴት እንዳሳደገቻችሁ፡፡❤❤❤❤❤

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 2 หลายเดือนก่อน +3

      ጥሩ አናት ያለው አኮ ምንም አይሆንም ::መታደል የጠይቃል ::

    • @frehiwotmoges3266
      @frehiwotmoges3266 2 หลายเดือนก่อน +4

      የእናት መጥፎ የለም ሰዉ ኑሮዉን ነው እሚመስለዉ

    • @be8cab
      @be8cab 2 หลายเดือนก่อน

      @@frehiwotmoges3266ale not everyone is lucky,,,,

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም እናቴን ነው የማስታውሰው የእርሶም ቪድዮ ሳይ የኔ እናት እጆዎ ይባረክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤🎉🎉

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔውድ እናት፡ እንኳን፡ አደርሰዎት!!!
    እርስዎን፡ ላይ፡ በጣም እፀናለሁ!
    ❤❤❤❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንጀራው ሲያምር❤

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 หลายเดือนก่อน

    እጅዎ ይባረክ እሰይ

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት እንደምታስቀኑ ዘመናቹ ይባረክ መልካም በዓል ይሁንላቹ

  • @betslot9715
    @betslot9715 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግዬ ከእነልጇችሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ሁሌም እንደምልሽ እጅሽን ቁርጥማት አይንካዉ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 หลายเดือนก่อน +1

    የበርበሬዉ ከለር ያምራል ባለሙያ እናት እጆዎት ይባረክ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 หลายเดือนก่อน +4

    We love you too. Bravo 👏 ...you reminded me of my mother she was a balmoya lady everything she prepared was so delicious and tasty 😋

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እናት እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅጌ:ከነቤተሰብሽ:
    እማከብራችሁየምወዳሁ:መልካም:ሰዎች:
    እንኳን:ለዋዜማሁ:
    አደረሳሁ::የተባረከ:ዘመን:
    ይሁንላችሁ::❤

  • @seniyaphet1530
    @seniyaphet1530 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ እናት በርቱልን❤❤❤

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks yena enate mamiya 🌹🙏🙏🙏🙏 meriya eheta achim tebarkiii👭💞🙏

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ተባረኪ የኔ ባለሙያ የምትይዠው ሁሉ ሲያምር እኔም አማረኝ ነገ 😮😮

  • @yemisrachmengistu2451
    @yemisrachmengistu2451 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው ወደ ሃገሬ በታህሳስ ለእረፍት ስመጣ አዋዜ እስራለሁ እጅግዬ አስተምረውኛል ይዜ እመለሳለሁ

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 2 หลายเดือนก่อน

    ቀይ ሽጉርትም፣በሶ ብላም ይገባል በጣም ያጣፍጠዋል፣ሽታውም ያምራል።

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 2 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅጌና ምርዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ አመት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 หลายเดือนก่อน +5

    🎉🎉🎉🎉 🎉 my mommy ..good to see u

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 หลายเดือนก่อน +1

      Miss you

    • @birukbalcha8628
      @birukbalcha8628 2 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@ejigemoyaአረ ነዉር ነዉ ይሄሁሉ ሰዉ ፍቅርና አድናቆት ሲሰጣችሁ ላይክም ኮመንትም ሳታደርጉ መርጣችሁ ልጅና እህት ጋር ብቻ ላይክና ኮመንት ማድረግ ያስተዛዝባል እኛ ጊዜ ሰጠናችሁ መርጠን ቁጭ ብለን የምናይ ሰዎች ላይክ እንኳን አይደርሰንም ወይንስ ለኛ ቦታ የላችሁም😢😢😢

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@birukbalcha8628they support each other just like business .

    • @be8cab
      @be8cab 2 หลายเดือนก่อน

      @@birukbalcha8628we are fans it’s ok,,,,we can’t we equal as daughter try to understand please,,,,,free moya just use that

  • @hiwotteshome9588
    @hiwotteshome9588 2 หลายเดือนก่อน

    Moya kenekeldachu ❤❤❤ sitamru

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful lady 😍 Happy Ethiopia new year 🌼🌼🌼

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema 2 หลายเดือนก่อน

    Egegeye❤ senafechese

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወይዘሮ እጅጌ ምርዬ እንኮን አደረሳችሁ የምዉዳችሁ ምርዬ ካገባሽ ይህ የመጀመሪያሽ በዓል ነው እቤትሽ ጉድ ጉድ ቡይ ባለቤትሽም ደስ ይለዋል ወሮ እጅጌንና የቅርብ ሰዎችን የባለቤትሽን በኩል ያሉትን ሳታበዚይ ጥሪና ጉድ ጉድ በይ ለኛም አሳይን ኮሜንት ላይ ቆይቻለሁ ወደ አሜሪካን ስለተመለስኩ አልተመቸኝም

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tayetu19 እኔም እንደዛ እያሰብሁ ነው የምርዬ የመጀመሪያ አመትበዓል ነው በአዲሱ ቤቷ በዓል ምን እንደሚመስል ታሳየን❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน +1

    እምወዳችሁ ውድድ አደርጋችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን። እንኳን አደረሳችሁ

  • @eritrea576
    @eritrea576 2 หลายเดือนก่อน

    Mother and daughter love you so much, God bless you all

  • @hadastesfazion4678
    @hadastesfazion4678 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌷🌷

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 หลายเดือนก่อน

    ሲምር እንጀራው ጨጓራ ይመስላል እናመሰግናለን ማዘር

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ በጣም ባለምያ ነበረች ሣታሥተምረን አረጀችብን አሁን አገርቤት ሥንሄድ የሚሠራው ሠራተኛ ሥለሆ የሦን እጅ ለምደን ምግቡ አይጣፍጥም። እናት የነካችው ሁሉ ይጣፍጣል ተባረኩ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 หลายเดือนก่อน

    የውሻው ቂቤ አፍንጫው ላይ ሰምቼ አላቅም ኪኪኪኪኪኪ🎉❤ ደስ ሲል አገሬ ናፈቀኝ❤

  • @SifaanMuluneh
    @SifaanMuluneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wowww🥰🥰🥰🥰w

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም አዲስ አመት!🙏🙏🙏❤❤❤💅💅💅🤳🤳🤳💅

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም በአል የኔ ባለምያ❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 หลายเดือนก่อน +3

    በአል በአል ተሰማኝ እጅግዬ የሚመጣ ቢኖር ብትልኩልኝ ቄቤሽ ልዮ ነዉ በርበሬዉ ሽሮ ልከሽለኛል የዉነት የእናቶቻችን የድሮ ሞያ ነዉ ብቻ ሰዉ ከአገኛሁ ትልኪልኛለሽ?ከቃል ጋር በአንቺ በኩል መተዋወቅ እፈልጋለሁ መልካም አዲስ አመት ያርግላችሁ🌼

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 2 หลายเดือนก่อน

      Wey enem efelege neber Ejegeye betazegajelegn sew yememeta neber chegru be mne phone lagegnachew

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 2 หลายเดือนก่อน

    OMG yummy❤

  • @abrehettseggai4988
    @abrehettseggai4988 2 หลายเดือนก่อน

    Nice to see you👍

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 2 หลายเดือนก่อน

    We Love You mama don’t despair

  • @rt2874
    @rt2874 2 หลายเดือนก่อน

    Nice to see you guys ❤

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እናት ነሽ

  • @JerroldBamberg-k9h
    @JerroldBamberg-k9h 2 หลายเดือนก่อน

    Miller Vista

  • @hedankuwarku5862
    @hedankuwarku5862 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 2 หลายเดือนก่อน

    Enkwan adrsacu ❤❤❤❤

  • @HermelindaRobert-v1r
    @HermelindaRobert-v1r 2 หลายเดือนก่อน

    Vandervort Cliff

  • @StephenMcKoy-h5z
    @StephenMcKoy-h5z หลายเดือนก่อน

    Judy Coves

  • @BezaPomi
    @BezaPomi 2 หลายเดือนก่อน

    Mamiy menew weShawn letabareriw new?

  • @GeraldMasse-y7l
    @GeraldMasse-y7l 2 หลายเดือนก่อน

    Beth Lodge

  • @AliceBenedetto-q1t
    @AliceBenedetto-q1t หลายเดือนก่อน

    Kuphal Forest

  • @KooluuGizaw
    @KooluuGizaw 26 วันที่ผ่านมา

    Selam mother endet not? Kibe wede London telkalachu??

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እናቴን አስታወሽኝ

  • @mekdesabebe741
    @mekdesabebe741 2 หลายเดือนก่อน

    Kibe aneguagor asayun mami❤

  • @ThomsonWinni-k2z
    @ThomsonWinni-k2z หลายเดือนก่อน

    Jacinto Islands

  • @WaltonBert-r2z
    @WaltonBert-r2z หลายเดือนก่อน

    Marlee Rapids

  • @GallupHart-y4h
    @GallupHart-y4h หลายเดือนก่อน

    Beer Mission

  • @TiffanyMills-f4n
    @TiffanyMills-f4n 2 หลายเดือนก่อน

    Heathcote Meadows

  • @RobbieBorman-y5f
    @RobbieBorman-y5f 2 หลายเดือนก่อน

    Aurelio Cliffs

  • @Sarah1543-yn4gf
    @Sarah1543-yn4gf 2 หลายเดือนก่อน

    እጀግዬ መርዬ ሰወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️

  • @ParkerSterlin-h1o
    @ParkerSterlin-h1o หลายเดือนก่อน

    Augusta Estates

  • @ClareCliff-l7i
    @ClareCliff-l7i หลายเดือนก่อน

    Haag Mountain

  • @KimMoore-n1j
    @KimMoore-n1j 2 หลายเดือนก่อน

    Betty Islands

  • @JonahArthur-o1r
    @JonahArthur-o1r 2 หลายเดือนก่อน

    Pasquale Plain

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 หลายเดือนก่อน

    የውሻው ይባላል እጅግዬ ባናየውም

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🙏🙏

  • @ephremdemissie9450
    @ephremdemissie9450 2 หลายเดือนก่อน

    Ejige melkam enat nesh. Shiro felige nebere

  • @BrittanyKlein-q9b
    @BrittanyKlein-q9b 2 หลายเดือนก่อน

    Kayleigh Dam

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረስዎ ባለሙያ እናት ነዎት የአሁ ሴቶች የናቶቻችን ሙያ ትተዉ አጭ ሽኩርት ዝጅብል እርጥብ በሶብላ አይጠቀሙም የእዉነት የበርበሬ ቅመ ም ነዉ ይላሉ እናት እድምዎት እረጅም ይሁን እራስዎትን እየጠበቁ

  • @thegreatamharic5318
    @thegreatamharic5318 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ማሚየ
    ማስቀመጫ ጠርሙሶች የት ነው የሚሸጡት?

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስካሁን ቂቤ ከማንጠር ውጭ ፅዳት ላይ ነው ያለነው

  • @JohnCovington-y1i
    @JohnCovington-y1i 2 หลายเดือนก่อน

    Maia Shore

  • @AlyBing-f7n
    @AlyBing-f7n 2 หลายเดือนก่อน

    Blick Greens

  • @RolandWhitehead-j2k
    @RolandWhitehead-j2k หลายเดือนก่อน

    Beer Well

  • @PinkieCo-n3g
    @PinkieCo-n3g 2 หลายเดือนก่อน

    Taya Meadows

  • @sarajamal9750
    @sarajamal9750 2 หลายเดือนก่อน +1

    ola🇳🇱🇳🇱❤❤

  • @yemisrachberhanu5638
    @yemisrachberhanu5638 2 หลายเดือนก่อน

    Ejegeye berebere yemishet alesh?

  • @BeaufortWilbur-m6b
    @BeaufortWilbur-m6b หลายเดือนก่อน

    Koepp Springs

  • @AdellaHounchell-n2f
    @AdellaHounchell-n2f หลายเดือนก่อน

    Kozey Island

  • @GroverBrownson-o1z
    @GroverBrownson-o1z 2 หลายเดือนก่อน

    Annabell Loop

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 หลายเดือนก่อน

    ሥትልጆች ነው ያለዎት

  • @HertyWade-z3s
    @HertyWade-z3s 2 หลายเดือนก่อน

    Lavinia Port

  • @TammyRivera-k1x
    @TammyRivera-k1x หลายเดือนก่อน

    Antone Cove

  • @BrunoRuckdaschel-o1m
    @BrunoRuckdaschel-o1m หลายเดือนก่อน

    Talon Manors

  • @PatriciaPrice-h2p
    @PatriciaPrice-h2p 2 หลายเดือนก่อน

    Zachary Crossing

  • @ትግሰትዘቢደርይውቲብ
    @ትግሰትዘቢደርይውቲብ 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍❤💚💛

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 หลายเดือนก่อน

    ymishet barbre alde ema

  • @PaulWolfe-q9o
    @PaulWolfe-q9o 2 หลายเดือนก่อน

    Nitzsche Village

  • @BrainEvins-b4r
    @BrainEvins-b4r 2 หลายเดือนก่อน

    Wisoky Gateway

  • @BensonBess-e9g
    @BensonBess-e9g หลายเดือนก่อน

    Sadye Viaduct

  • @LouisaClaire-j5l
    @LouisaClaire-j5l หลายเดือนก่อน

    Tad Green

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 2 หลายเดือนก่อน

    የድልህ እቃዋ የት ትገኛለች?

  • @OliverSandy-s6h
    @OliverSandy-s6h 2 หลายเดือนก่อน

    Schiller Union

  • @meryta24-j4u
    @meryta24-j4u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም የኔውድ፣ ግን አንቺን ሳይ ደስ ይለኛል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 หลายเดือนก่อน

      Ere yejemer

  • @BrianLymon-u6n
    @BrianLymon-u6n 2 หลายเดือนก่อน

    Kuhn View

  • @MariaDelia-r6c
    @MariaDelia-r6c หลายเดือนก่อน

    Bins Terrace

  • @KittyRock-c1d
    @KittyRock-c1d 2 หลายเดือนก่อน

    Hans Mall

  • @HearstKing-d9p
    @HearstKing-d9p หลายเดือนก่อน

    Marks Union

  • @OccamLauren-o8m
    @OccamLauren-o8m 2 หลายเดือนก่อน

    Adriel Burgs

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 หลายเดือนก่อน

    Ema ymshet brbre alotende ykerta