📌የልጆቼ እናት ከቤተሰቦችዋ ጋር ተባብራ በሀሰት አስመስክራ ንብረቴን ዘረፉኝ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024
  • የልጆቼ እናት የቀድሞ ሚሲቴ ከቤተሰቦችዋ ጋር ተባብራ በፍርድ ቤት አስፈርዳብኛለች ያለው ዶ/ር አብነት በዘር መድሎ እደተፈፀመበትና ያላግባብ እደተፈረደበት ይናገራል
    በባለፈው ዝግጅታችን ታሪኩ በዚህ መልኩ እዳካፈልናቹ ይታወሳል 👇
    • 📌በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብቴን ወስዳ ...

ความคิดเห็น • 150

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +21

    እኔ የዚህ ወንድም ታሪክ ከ አራት ወር በፊት ስሰማው የተደነኩት ፅናቱ ብርታቱ እንዱሁም እግዚአብሔር በትክክል ከ እሱ ጋር መሆኑን ያየሁበት ትልቅ ሰው ነው ።እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ሰቷሃል ተባረክ ከ ችግርህ በላይ እኔ በ አንተ ተምሬአለሁ

  • @sebledejene3705
    @sebledejene3705 ปีที่แล้ว +10

    አቶ አብነት ግርማዬ በጣም ኘሩ ሰው ነበር ከረጅም አመት በፌት የሆቴል ትምህርት ቤት ነበረው ወደ ሾላ መገናኛ አካባቢ እኔ የሱ ተማሪ ነበርኩ በጣም ኘሩ ሰው ነበር መክፍል ለማይችሉ ተማሪዎች ነፃ ያስተምራቸው ነበር በዚህ ሁኔታ እሱን በማየቴ አዝኛለሁ ይሄ አይገባውም ነበር

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 ปีที่แล้ว +14

    ከዚህ ወንድማችን ብዙ ነገሮችን እንደምንማር ነዉ የሚያሳየን ባመኑት ሰዉ መከዳት ምን ያህል እንደሚጎዳ የደረሰበት ያውቀዋል የሱ ትግስት ግን ለሚሊዮኖች ጥሩ ምሳሌ ነዉ ::
    ፈጣሪ ይፈርዳል ጌዜ ዳኛ ነዉ አንድ ቀን ሀቁ በእጁ ይገባል🙏🙏🙏

  • @haymebireda7621
    @haymebireda7621 ปีที่แล้ว +8

    አብነት አንተ ደግ ሰዉ የሁሉ ወንድም የሁሉ አባት ለተቸገሩ ደራሽ እኔ የምሰማዉ ነገር ከአይምሮ በላይ ነዉ በጣም አሳዘንከኝ በአንድ በኩል ደግሞ አንተን ስለማቅህ ያለህን ችሎታና አቅም እጥፍ ታገኛለህ አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሄር ከምንም በላይ ጤናህን ይስጥህ አይዞን በርታ አንተ የገንዘብ ብቻ ሀብታም ሳትሆን የስራ ፈጠራም ሀብታም ነህ እኔ ምስክር ነኝ ከናዝሬት ካምፓስ ሰራተኞች አንዱዋ ነኝ ከጀርመን ፍራንክፈርት በርታ ከጎንህ ነኝ

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 ปีที่แล้ว +8

    አይዞህ ወንድሜ ከብዞቹ አማራ ሀብታሞች አንዱ አንተ በህይወት ተገኝተህ ታሪክህን ሰማን ብዞች በህይወት የለሉም የት እንደደረሱ እንኳን አይታወቅም አና በህይወት ስላለህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ራስህን ጠብቅ ገንዘቡ በጊዜው ይመጣል ::ያንተ ዛሬ ባደባባይ መውጣት የኛን የአማራዎችን ግፍና በደል ለማስቆም ከሚታገሉ ወገኖቻችን ጋር እውቀትህና ጥበብህን እንድታጋራ ይሆናል የጌታን ነገር ማን ያውቃል አይዞህ በርታልን ጌታ ከተገፍት ጋር ነው🙏🏽

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ይሄ ሰውዬ ለጤናው ዘርፍ ለሴቶች እግር ኳሰ ለተለያየ በጎ አድራጎት ድንቁ ደያሰ ሴንትራልን ወደ ሪፍት ቫሊ ቀይሮ ሲነጥቀው አውቃለሁ ይገርማል ሰብዕናው ደሰ ይላል ዋናው ጤናህ ነው አይዞን

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞህ ወንድሜ እንኳንም በህይወት ኖርክ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል

  • @yeshiaregtsegaye4597
    @yeshiaregtsegaye4597 ปีที่แล้ว +4

    ኪዲ የኔ መልካም ከነቤተስብሽ እግዚሐብኤር ይጠብቅሽ እንደዚህ የተበደሉትን ለህዝብ ሰለምታቀርቢ ባለታሪኩ ፍትህ ከፈጣሪ መጠበቅ ነው የሀገራች ህግ በብርና በዘር ሰለሆነ ከእግዚአብሔር መጠበቅ ነው በውሸት ለጊዜው እየተማለ ነው ሀገራች ፈተናዋ የበዛው ሰው ግን አይመስለውም ምሮን እንጂ መርምሮን ቢሆንማ ሚስማር ነበር ኢትዮጵያ ላይ የሚዘንበው

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጠንካራና ቅን ስው ነው በርታ ባንተ ደግነት በነፃ የተማራችሁ መስክሩ እኔ እኳን የማቃቸው ቅርብ ስወች 3 ተማሪወች ነበሩ:: ግን ኦሮሞ ይመስሉኝ ነበር::

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በርታ እውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም ባለ ጊዜዎችም ጊዜ ይጥላቸዋል

  • @Beriabi
    @Beriabi ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂዋ በጣም አሪፍ ነች። እሱ ግን በጣም emotional ሆኖ ማብራራት አልቻለም።

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +8

    የገረመኝ ነገር ምን መሰለህ ያለፈዉን ያወራኸዉን አዳምጠዉ ሐቅን ተጋፍጠህ መቀበል አለብህ በንዴት ወደ ዘር ገብተህ ብዙ አልክ ዶክተር ሁለት አይነት ነገር ነዉ የሰማነዉ በአራት ወር ለሁሉም ያሳዝናል እሔዳለሁ ስላልክ ንፁህ ስለሆንክ መጋፈጥ ነበረ በሀ ወዳገር ሔደህ

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነህያልተፈፀመብንንገርየለምአማራበመሆናችን

  • @yeshakdebella2752
    @yeshakdebella2752 ปีที่แล้ว +8

    Really, you are a very strong man. I hope GOD will help you.

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 ปีที่แล้ว +5

    እሚገርም ነው ሰው በለፋበት በ ሰው ላብ ለመክበር ማሰብ ከባድ ነው አይዞህ ላንተ ያለውን ፈጣሪ ያስብልህ ይህን ወንድማችንን በሰዎች አቀው ነበር የሴትራል ባለቤት እያለ ስለሱ መልካም አውርተው አይጠግቡም በዙሪያው ያሉ ሰዎች

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln ปีที่แล้ว +1

      ዘንድሮ ምን ያልተደረገ ነገር አለ ባለ ጊዜዎቹ እግዚአብሔርን አይፈሩ ሰውን አያፍሩ ግፋቸው በዝቷል በጣም ነው የሚቀፉት ያለፉበትን ንብረት መውሰድ

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว +2

    እስዋም ባያድላት ነው የልጆችዋን ንብረት የወረወች

  • @nomore8101
    @nomore8101 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም የሰው ፍርድ ምድራዊ ነው ሀብት ከንቱ እና ጠፊ ነው ለሰውልጅ ዋናው ጤና ነው።

  • @elza253
    @elza253 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔኔኔኔኔ ምን አይነት ብርታት ነው ግን የተሠጠ?I wish all of as same like you .God Be with You Yegna Gegena

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ ปีที่แล้ว +3

    አይዞኝ።እግዚአብሔር አለ ከጎንህ ነን እኔም አርበኛ ነኝ።

  • @hiwotwoldearegay3800
    @hiwotwoldearegay3800 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድልህ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 ปีที่แล้ว

    አድናቂዋነኝ ብዙውን ጊዜ ሴቶችን የምናሥለቅሥ ወንዶች ነበርን እንኳን እድሉ ደረሰን

  • @NotToodayy
    @NotToodayy ปีที่แล้ว +2

    betam yasazenal! I pray for this man to get justice! I am oromo but I am on your side!

  • @thomasrc4653
    @thomasrc4653 ปีที่แล้ว +9

    I agree with you brother man! We need to start get rid of Dr Abiey's groups. Because They are cruel government groups. No kidding guys
    We need to start get together and find out the right direction. Thank you Dr !!

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 ปีที่แล้ว +4

    አይይይ ከፖለቲካው ይልቅ በትክክል የሆነውን ቢያስረዳን ለኛም ይጠቅመን ነበር

  • @fish618
    @fish618 ปีที่แล้ว +3

    Wow!❤❤❤
    Amazing story ,
    I appreciate your new strategy to fight against Abiy Ahmed bad administration. Keep forward , I am with you Dr.

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 ปีที่แล้ว +13

    ወንድም አለም ለሚስትህ የሰጠሀት ውክልና ይወስነዋል ለምሳሌ የመሽጠት የመግዛት የመለወጥ መብት ከሰጠሀት ፍርድ ቤቱ ምንም ጥፋት የለበትም ጥፋቱ የአንተ አወካከል ነው ንዴት ስላለብህ የራስህን ጥፋት አልታየህም ሙሉ መብት ሰጥተህ ወክለህ ሸጠችው ለምነትህ አደቃለሁ እሷም የጎዳችው አንተን ቢቻ አይደለም ልጆዎቿን እራሷንም ነው ወንድም ለራሱና ለልጆዎቹ ነው አትሳሳት በእንደዚህ አይነት ውክልና የተበላው በጣም ብዙ ሰው ነው ባይሆን ከእኔ ተማሩ ብለህ ህዝብ አስተምርበት ውክልና አሰጣጥ ና ፖለቲካውን ቀላቀልከው ይገባኛል ንዴትህ ላብህ ንብረት ነው ስተቱ እምነትና ውክልናህ እንጂ የዳኞች ጥፋት አይደለም ስንቱ ያስለቀሰ አወካከል ነው እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ፍረድ ክፋዎችን ዘረኞችን አዋርድልን ኢትዮጵያ ህግ የሌለባት ሀገር ሆናለች ያሳዝናል

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 ปีที่แล้ว +10

    መረጋጋት ያስፈልግሐል ብልጠት የለሕም። ፖለቲካ ላይ መግባቱ አያስፈልግሕም ብልጥ ሖነሕ ብዙ መስራትና ንብረትሕን ማመለስ ትችላለሕ።
    በዚሕ ላይ አጉል ፍቅር ይዞሕ ሙሉ ውክልና በጣም ትልቅ ስሕተት ነው የፈጸምከው አምስት ልጅ ያሕል እያላችሑ ወይ ጉድ እጅግ ትልቅ የአእምሮ ቀውስ ውስጥ ነው ያለሐው እርዳታ ያስፈልግሐል ።
    ኪዲ እንግዳ ስታቀርቢ በደንብ የሚያወሩትን እንደሚያውቁ በመጀመሪያ አሳውቂያቸው ። እኔ ከዚሕ ኢንተርቪው ምንም ነጥብ አልያዝኩም ። እጅግ ተናዷል እጅግ በስሜት ነው የሚያወራው ። የደረሰበት ነገር ከአእምሮ በላይ ነው ግን እንደዚሕ መዝለል መፍረጥ ሳይሖን መፍትሔ መፍትሔ እራስሕን አረጋጋ።
    ኦሮሞ አሕያ ነው አአሮአቸው በቅቤ ተደፍኗል

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +2

      መጀመሪያ ሚስቴ ትግሬ ናት ሲል ነበር አሁን ደሞ ኦሮሞ ሆነች እንግዲህ ሰዉየዉ በንብረቱ መክኒት ለቆአል ከብት ነዉ

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +1

      @@AlAn-sy6mw አላለም አትወሽ አወቀ።

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +2

      @@henokmehari7488 የለፈዉን የዛሬ አራት ወር አዳምጪ በጭባጫ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ ปีที่แล้ว +1

      ​@@AlAn-sy6mw የሚስቱ ዘመድ ነህ መሰለኝ ከዘራፊዋቹ አንዱ

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሁላችሁባለታርካችንበጣምያሳዝናልአይዞችሁ

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 ปีที่แล้ว

    I agree with you 100%

  • @mulu1621
    @mulu1621 ปีที่แล้ว +3

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ ปีที่แล้ว +4

    ኪዲዬ እንኳን ደህና መጣሽልን😊

    • @jahanjahan1431
      @jahanjahan1431 ปีที่แล้ว

      ysenteral University colage blbate sluhe dase blhunale

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +10

    አብይ ሳይመጣ አደል ንብረትህን ጥለህ የሔድከዉ?

    • @Addis948
      @Addis948 ปีที่แล้ว

      አዎ ፡ ግን ፡ ንብረቱ ፡ በሱ ፡ ስም ፡ ሆኖ ፡ ይሰራ ፡ ነበር ፡ አብይ ፡ ከመጣ ፡ በዃላ ፡ በሴራ ፡ ወረሱበት።

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว

      @@Addis948 በደንብ ለማዳመጥ መክር ዋናዉ ጉዳይ አሳደዉ ካገር ያባረ ሩት አላሰራ ብለዉ እናብይ አደለም ተወዉ ያልሞከረዉ ስራ ጦርነት ይግባና ይዋጋ ግን መጀመሪያ ያወራዉ ሌላ ነዉ

  • @ፊጣሪለሁሎምመልሰአለዉ
    @ፊጣሪለሁሎምመልሰአለዉ 10 หลายเดือนก่อน

    እባክሺ ኪዲ ይህን ሰዉይ የግል አድራሺዉን ሲጭኝ ማለት መልክት አለኝ ክቻልሺ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +2

    ቤት ይቁጠረው እኛም ቤት አለ ...እግዚአብሔር መልካም ነው !ዶር በትልቅ ትህትና መልካም የሆነ ሃገር ሰው በሰውነቱ የሚከበርበት ቤተሰቦችህም አንተም የምትኖሩት ሰላም ፍጠር እንኳን በገንዘብህ አለፈ እንደተናገርከው በህይወት ቢሆንስ ብሎ ማሰብ ብቻህን አይደለህም ባለፈውም ተናግሬአለሁ አሁንም እነግርሃለሁ አንተ ከነቤተሰብህ ብቻ ደህና ሁን እንጂ ሁሉንም በእጥፍ ትተካዋለህ ከምድራችን ላይ ጉቦ ዘረኝነት ባዕድ አምልኮ ይጠረግ እና ወደሲዖል ይውረድ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ! ለሃገራችን የሚያስፈልገው ወንጌል ነው ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው በፀሎት በርታ !

  • @etaferahumekuria8468
    @etaferahumekuria8468 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲ ያንቺን ስልክ ባገኝና ብደውልልሽና ባወራሽ ደስ ይለኛል

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 ปีที่แล้ว +2

    Kideye yen konjo tebareki ayzoh wondeme sew zendero mechershaw zemen selhon yemeslgnial

  • @ejesera
    @ejesera ปีที่แล้ว +4

    እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱ

  • @merchaaba
    @merchaaba ปีที่แล้ว

    ኪዲዬ የኔ ቆንጆ እባክሽን በእኔ ወጪ በእኔ ሞባይል በግል ስለ ካናዳ ጉዞ ብታነጋግሪኝ ምክንያቱም እኔ ቢዛ ባገኝ ለልጆቼ እንዴት እንደማደርግ ውጭ ቤተሰብ የለኝም ግን ለስፖንሠር የሚሆን ማሌቴ ነው ።ፀሐይ ነኝ

  • @helenk8725
    @helenk8725 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ንቃ አማራ ስማ

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 ปีที่แล้ว

      Meche yesemalo beyebotawe eyteremetemeto asenakone

  • @esheteeshete3628
    @esheteeshete3628 ปีที่แล้ว +1

    Ayzoh wendime Egziabher kante Gar Yihun

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 ปีที่แล้ว

    ምን አጃጃለህ መሆኗን ስታውቅ አትጠነቀቅም ነበር ቢሆንም ዘርም ንብረትም እዚሁ የሀጥያት ምድር ላይ የሚቀር ነው ሽማግሌው ግን ነሰሐ ቢገባ ጥሩ ነበር ጠንክር እነሱ ከወሰዱብህ በላይ እጥፍ ድርብ ታገኛለህ አይዞህ

  • @endali
    @endali ปีที่แล้ว +2

    ብዙ እንደዚህ አይነት ተፈጥረው ብዙወችን ጀግኖች ዳግም እንዳያንሰራሩ ተደርገዋል ። ፍትህ የለም ፍትህ በደንቆሮ ካቢኔ እየታዘዘ ነው ያለው የዶ/ር ኬዝ ደግሞ ግልፅ ያወጣ የካቢኔ ውሳኔ እንጅ ዳኞች የተሰየሙበት አይመስልም እኔ ያዘንኩት በሚስቱ እና በሚስቱ ቤተሰቦች ይህን ያክል የዘቀጠ ጥላቻ በልጆቾ አባት እንዲህ በዘር ከሰከሩ በሌላው ላይ እንዴት ይሆኑ ያሳዝናል እማይሽር ጠባሳ እያሳለፍን ነው በትንሽ ዘረኞች ሀገርን እያመሳት ያለው እኔ የኦሮሞን ህዝብ እማቀው አብዘሀኛውን ክፍል በየዋህነቱ ነው የፖለቲካው ቡድን መርዝ እየረጨ ነው የኦሮሞ ህዝብ ሲበዛ ደግ ነው ከኢትዮጱያ ህዝብ ጋር እያለያዩት ነው ህዝቡም ከእንቅልፉ ነቅቶ ግድያ ይቁም ፍትህ ይምጣ ማፈናቀል ይቁም ብለው ከአማራ እና ከኢትዮጱያ ጎን ነን ብለው በሰልፍ ወተው በጋራ ለፍትህ ካልቆሙ እንደ ሀገር ዋጋ እየከፈልን በተራ እየሆነ ይመጣና ሀገር እያነሰች አለም ጥሎን ይሮጣል እኛም የረከስን ዜጎች እንባላለን ስለዚህ አንሰው እያሳነሱን ስለሆነ ለፍትህ ትግል ያስፈልጋል ፍትህ ሲመጣ የራስህን ድርሻ ከሶ ግማሹን ያለምንም ጥርጥር ህግ ይሰጠዋል ጀግና ስለሆንክ ሰርተህ ታመጠዋለህ አስተያየት የሰጠሁት ከዘር እይታ ሳይሆን ከፍትህ አንፃር ነው

  • @goatat3719
    @goatat3719 ปีที่แล้ว +2

    ዳኞች፡በዘር፡በገንዘብ፡ከተሸጡ፡ፍትህ፡ዋጋ፡የላትም፡ወይ፡ጊዜ፡አንተ፡ታገስ፡አንድ፡ቀን፡የልጆች፡እናት፡የሄደችበት፡መንገድ፡ጥሩ፡እንዳልሆነ፡አንድ፡ቀን፡ይቆጫታል።

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 ปีที่แล้ว

    አይዞሕ፣ወንድሜ፣ጊዜና፣ቀን፣ይፈተዋል፣በርታ

  • @meronkonjo7824
    @meronkonjo7824 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በቅርብ አቀዋለው በተም መልኮም ሰው ነው ፈጣሪ ሀቁኑ ይመልስለት 😢😢 ወይሰው ማን ይታመናን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +4

    አይ ንብረትህ ሁሉ ወሰዱብህ በጣም ያሳዝናል የሰውን ላብ በግፍ የምትበሉ እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ::🤭😢

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 ปีที่แล้ว +4

    ውድ፣ወንድሜ፣አይዞህ፣ሁሉም፣ቀን፣አለው፣በርታ፣እግዝያቤር፣ከአንተጋር፣ይሁን፣

  • @goatat3719
    @goatat3719 ปีที่แล้ว +3

    እስዋ፡በጣም፡ተሳስታለች፡ለምን፡ሲባል፡ንብረቱ፡የልጆችዋ፡ነበር፡ቀለደች፡ነገ፡አባትዋ፡አንድ፡ነገር፡ቢሆኑ፡የገዛ፡ቤተሰቦችዋ፡እኩል፡ይካፈሉዋታል።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል

  • @tigistshemsu984
    @tigistshemsu984 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኪዲ እንዴት ነሽ ብርቱ ጉዳይ ላወራሽ ፈልጌ ነበር በግል እንዴት ነው የማገኝሽ እባክሽ መልስሽን እጠብቃለው አመሰግናለው

  • @yalem1111
    @yalem1111 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ🙏🙏🙏

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 ปีที่แล้ว

      ጀግና፤ነህ፤ኤyዞህ፤ወዲምዋ፤ሀብት፤yተካን

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በሆነብህ ነገር በጣም አዝኛለሁ ግን ከዘር ፖለቲካ ጋር መቀላቅልህ መልካም አይደለም

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว +1

    WENDMAY GENZEBE HALAFE TEFE NEWE ANTE TENA YESTHE.

  • @aeshanasha5223
    @aeshanasha5223 ปีที่แล้ว

    እኔ ከ ኬንየ ነኝ የምዕፍልሽ ከለት ልጆች ጋር ነው ከኔ ጋር ሶስት ኔን እሄን እድል መሞከር እፈልገለሁ ,ግን ስልክ ቁጥርሽን የለኝም እዴት ለወረሽ ችላለሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲዬ ቆንጆ አምሮብሻል::

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 ปีที่แล้ว +1

    Egzbher ferdon yasteh wendam

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 ปีที่แล้ว +1

    የካናዳንግስትእባክሽእስፖንስርአድርጊኝየሜጠበቅብኝንእከፍላለሑ።

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 ปีที่แล้ว +2

    Resist Issue

  • @frie5868
    @frie5868 ปีที่แล้ว +1

    Kidi ከዚህ በፊት ሠምተን አዝነናል ዉጤቱን እስማዉ እስኪ

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm ปีที่แล้ว

    በሚያምኑት ሰው መከዳት በርታ ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው

  • @gennethabtu622
    @gennethabtu622 ปีที่แล้ว

    በጣም የአሳዝናል ለባሉም ሚስት የለዉ ለሚሰቱም ባል የለው

  • @zeritumichael7557
    @zeritumichael7557 ปีที่แล้ว +2

    ፖሎቲካውን ተውና ችግርህን ተናገር እባክህን

  • @Beriabi
    @Beriabi ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል 😢

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 ปีที่แล้ว +2

    Abiyin betam tereditewuhal👏👏👏

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 ปีที่แล้ว +1

    I took my RN nursing Central college I know him

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 ปีที่แล้ว +3

    Are you talking about your personal life or Politicos

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኪዱ እንዴት ነሽ?

  • @yaqabayaqaba7049
    @yaqabayaqaba7049 ปีที่แล้ว

    ሰላም ባለሽበትጠፋሽሁሊእፅፍልሽአለሁአትመልሽልኝምአዝናለሁ

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik ปีที่แล้ว +3

    ኪዲ ለኛ ብለሽ አትጥፊ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 ปีที่แล้ว

    Tekkkkle Ayye geza😭😭🙏

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 ปีที่แล้ว +1

    Hi Kdi his point ☝️ diverted to political aspect I thought he come to tell us his personal agenda anyway I proud his strength better he move out from politics.

  • @muleygebrewahd5721
    @muleygebrewahd5721 ปีที่แล้ว

    Kidi ehte yanchi channel leyet emiyadergew Eko ke political issue netsa yehone astemari tmrt slemtakerbi new zare gn mnew please kezi behala engdochsh eyastenekeksh akribiln hulachn be politica jorachn koslewal I hope kezi behala endezi aynet program atakrebilnm

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 ปีที่แล้ว

    Ayzoh berta Abiyin bemaswoged tigil eniem kegonih ekomalehu

  • @IkhlasZTube
    @IkhlasZTube ปีที่แล้ว +1

    kidiye enkan dehna metashi

  • @yonathanlema4272
    @yonathanlema4272 ปีที่แล้ว

    💚💛♥️

  • @abdiadugnas
    @abdiadugnas ปีที่แล้ว +1

    program sel immigration end hone nbr mn aqo gn ahun suddenly ye politics argeshiwuu

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 ปีที่แล้ว +2

    360

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy ปีที่แล้ว

    i went central college. Ena yemakwe oromo enidehon new

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 10 หลายเดือนก่อน

    Yiha sewiya misitu oromo silehonechi bikela newi inda yeyazewi ( poletica aregewi ) chigir alebeti sewiyawi

  • @bezamamo9563
    @bezamamo9563 ปีที่แล้ว

    Kidya yena melkam yaszenale gezaw e/r yhunen

  • @migirapress192
    @migirapress192 ปีที่แล้ว

    guwadegnoche beteseb enihun pleas

  • @mikialyou1009
    @mikialyou1009 ปีที่แล้ว

    I really wanted to hear his story regarding his estatet but I got turned off by his politics. I'm out.

  • @senaitabate6133
    @senaitabate6133 ปีที่แล้ว +1

    Betekekel hege yelem

  • @migirapress192
    @migirapress192 ปีที่แล้ว +2

    kido mirtye sew

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 ปีที่แล้ว

    Ebkssen kdie ktrsen Lkluge ynngess Aleyy please 🙏

  • @Addis948
    @Addis948 ปีที่แล้ว

    አብይ ፡ የተረገመ ፡ እባብ ፡ ዘረኛ ፡ እንደሆነ ፡ አደባባይ ፡ ስላወጣኸው ፡ እናመሰግናለን ፡ አማራ ፡ በቃ ፡ ብሎ ፡ መነሳት ፡ አለበት✊🏾✊🏾✊🏾እናመሰግናለን ፡ ዶር ፡ አብነትአይዞህ ፡ ወንድማለም

  • @marakilove1916
    @marakilove1916 ปีที่แล้ว

    Ende Abenet

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 ปีที่แล้ว +1

    Ayzoh wondeme Ken ale

  • @mastghhh8761
    @mastghhh8761 ปีที่แล้ว +1

    Zaranyaa neh Antee qizanaami

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 ปีที่แล้ว

    የራስህን የቤተሰብ ችግርህን ትተህ ፖለቲካ ባታወራያሳፍራል አብይ ምን ያርግ ህ የቤተሰብህን ችግር መፍታት ሲኖርብህ ወሬ ታወራለህ ንብረትህ የተወሰደው በወያኔ ዘመን ነው

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 ปีที่แล้ว +2

    Betekeke ahun yalew reyality new

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ዘንድሮ ትዳርም ከአብይ ጋር መያያዝ ጀመረ ?

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 ปีที่แล้ว

    አብይ ሚሰትህን እንዲጠብቅ ተፈልጋለህ አሰብ እንጂ

  • @Seble777
    @Seble777 ปีที่แล้ว

    What goes around comes around. በሰው ላይ ክፋት| ወንጀል መፈፀም የወደፊት እራስን እንደመቅጣት ነው፤ I know አቶ አብነት - he is a criminal. He has put my family on false and corrupt trail and lost. May God guide him mercifully at this difficult time.

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 ปีที่แล้ว

    Aye amhira yehine enkune eysema menkate akatwe beysewo peje eygeba yeremetemetale

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 ปีที่แล้ว

    ande sew nebrtun be hake kametaw fetare bemlew melku birachnen hakun ketwetan nbertachnn fetare yetbkwal yezihn yahl birr keyet meta new teyakew

  • @meseretalemayehu8950
    @meseretalemayehu8950 ปีที่แล้ว

    የአባቷ ስም ገብረፃድቕ ከሆነ በምን ህሳብ ነዉ ኦሮሞ የሆነችዉ ??

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 ปีที่แล้ว

    Chaka gebabthi tewaga

  • @mikialyou1009
    @mikialyou1009 ปีที่แล้ว

    Your issue have nothing to do with the government or your ethnicity. You need to sue your wife who was your power of attorney.