ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዮኒ ቅን ሰው በጣም ክብር አለኝ ለአንተ
Yoni betammm tihut mirt lije new
The same to you
ምርጥ ሴት ነው ያቀረባችሁት ማርያምን ሮም የሴት ጀግና ከአርቲስት የተመረጠች በቃት ያላት ተዋናይ ነች❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😎❤❤
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
she is so beautiful and i love her voice ❤️😍 love her outfit too 👗
ጀግኒት ውበት መረጋጋት መማር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
@@hayutube3193 b
ሮሚ እኮ ሴት ናት በቃ ካሉት አርቴስቶች ስታምር ድምፆ መልኮ ስነስርዓት 1ኛ ስወድሽ 👍
Yoni አንደኛ ነህ ስርአትህ ፣ ሰው አክባሪነትህ ፣ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
በናታቹ አንድ ቀን እድለወርቅን አቅርቡልን ከልብዋ እኮ ነው ምትተውነው እንዴት እንደምወዳት
እኔም ሥወዳት
ሀቅ እኔም በጣም ነው ምወዳት
@@rehimamohammed120 አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@leeylamohammad4847 አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ኡፍፍፍፍ ዛሬ የሰው ማኛ አቀረባችሁ እናመሰግናለን።ሮሚ የኔ ልዕልት እንዴት እንደምወድሽ ።እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ።ጌታ ፈቅዶ አንድ ቀን ባካል እተዋወቅሻለሁ ብዬ አስባለሁ።መልካም በአል ለሁላችሁም።
ስወዳት እችን አርቲስት ደግሞ ጎበዝ ቆንጆ አንደበትዋ አነጋገርዋ ❤️ አይቶ አለማድነቅ አይቻልም
ሮሜ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍 classic women very elegant 😍 እንዲ ዮኔ ፌልም መስራትህን ዛሬ ሰማሁ😂😂 ሮሜ ደግሞ እንዲት ዮኔንን እንደገለፅሽው ለራሱ ክብር የሚሰጥ የሰውን ክብር በልኩ ያሰቀምጠዋል 🙏
በጣም ጠንካራ እና ሙሉ የሆነች ሴት ናት።እጅግ የማደንቃት መልካም ሴት በራስ መተማመኗ ባላት ውበት ሳይሆን ይህን ለሰጣት በፈጠራት አምላኳ ነው።አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ጨምሮ የሰው ፍቅር ጥበብ እና ማስተዋል ይስጥልኝ።
ሮሚ በጣም የምወዳት አርቲስት ዛሬ በጣም ካነስችሁት ነገር ግብረገብ የሚለውን በጣም ስሩበት good point ተባረኩ
ሮሚዬ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ተዋናይ ዝናሽ ጌታቸውን አቅርቡልን እስኪ የጠፉ ተዋናዮችን ማቅረብ ደስ ይላል።
ዮኒዬ ደጉ ስው ቆንጆ ሴትና ምግብ ታደንቃለህ በጣም መልካም ወንድ ነህ ባለቤትህ ቅር እንደማይላት ነው ሮማንም የተረጋጋች ጨዋ ሴት ጥሩ እንግዳ አቅርባቹሀል ❤️
ሮምየ የሴት በሳል አስተዋይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥሽ
እባካችሁ ሳያት ደምሴን ጋብዟት የምር በጣም ናፍቃኛለች በየ ቀኑ ባያት የማትሠለቸኝ ተዋናይት ናት
ዮኒ ካንተ በጣም የሚገርመኝ ፈጣሪ የሰጠህ ትልቁ ሀብትህ ትህትናህ ነው ለዚህ ስራ የተፈጠርህ ነው የሚመስለኝ ይብዛልህ
👌👌👌👌👌
ኡፍፍፍፍ የድሮ አርቲስቶን ማየት እኮ አእምሮን ማደስ ነው አቦ ይመቻችሁ ዮወኒ ባክህ ገረመው አሰፋን ፈልገው ካለበት ናፈቆኛል 🙏🙏🙏
በ90 ናወቹ ነው ዘፍኖ ያቆመው😢😢
Bxami
You said "ye diro" please don't make me old.
@@صقرالكربي አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ
የኔ ፍቅር በጣም የምወዳት አርቲስት ኮስታራ ውብ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም ደስ የሚሉ ስርአትና በውበት የተሞሉ ባካልም ልክ ካሜራ ላይ ብቻ ሳይሆን ውብ ባጠቃላይ ስርዓት የተሞላች ተባረኪ አቦ
She should run for president!!! You got my vote
ውይይ ደስ ስትይ እርጋታሽ በተለይ ኢትዮጵያን ከአውሮፓ ና ከአሜሪካ ጋር ለሚያወዳድሩ ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት ልዪ ሴት ጥንቁቅ ያልሽ ውብ ኢትዮጵያዊ May God bless you & beloved family….✊👌🙏
ሮሚየ የተረጋጋሽ እና ለምንም ነገር የማትበገሪ ድንቅ ሴት ከመቅደስ ፀጋየ ጋ ትመሳሰሉብኛላችሁ ሁለታችሁንም ወዳችኋለሁ
Enem endeza eyasebku nebere sira ena tmehirt bicha des yelalu betam
Beauty with sense of humour and knowledge romi ❤️
Omg she’s so beautiful love her
ደስ ሲል እኔም ልጆቼን ቀበና አድቬንቲስት እና አቃቂ ነው ያስተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን ተባርከውልኛል።
እንዴት እንደምወድሽ ሮሚ እንኳን አደረስሽ
I love her too yene konjo💜🥰
Thank you very much EBS's, Because you presented a woman whom I respect and admire. I love her.
Very matured, classic 👌,I love her so much ❤ ❤ romi kutebe serhatama
wow ምትገርሚ ሴት ሁሉ ነገርሽ ቁምነገር መዝናኛሽ ሳይቀር ቁም ነገር ከሌለው የማይመችሽ more respect ሮሚ
ለሁሉም ሴቶች አራዕያ ልትሆኚ የምትችይ ሴት ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጀግና ሴት ነሽ
Wow Harvard business school! It is a great achievements! This lady is so down to earth! I hope others learn from her instead of getting fame through their nudity pics and videos.
And add the stupid birthday balloons 🎈😭😭😭I love her so much
I heard she have a big support from Dangote 😉
ሮሚ በጣምነው የምወድሽ።ስራዎችሽንም በጣም ነው የምወደው ቸሩ እግዚአብሔር ስራሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ።
ሮማን ፍቃደ እንደሚሽኑ ጠራሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ ከብዙ ጊዜ በኋላ በቃ ደርም ትዝ አለኝ ጐበዝ በርቺ 😍
My favourite actress ...you are one of the strongest , beautiful ,humble of all time!🥰😘😍 We are always eager to see your masterpiece work!!!
ሮሚ በጣም ምርጫዬ ነሽ ድምፅሽን በጣም እወደዋለዉ
ዮኒየ እንደው ታድለህ ወደ ምስራቅ መወለድህ ለማድነቅ የምር ያለማስመሰል አቦ ቢሲንካ ሮሚ ደሞ እንዴት እንደምወዳት ቃላት የለኘም እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ ከጤና ጋ
እሮምየ የኔ ደርባባ ሰወድሸ እርጋታሸ ውበትሸ ድራማ በእናንተ ጊዜ ቀረ❤❤❤
ውድ እህት ሮሜ ፈጣሪ ያክብርልኝ ጸሎትሽ እንዴት ልብን ደስ ያሰኛል ! ጥበበኛ ሴት ነሽ ! እድለኛ ነሽ !ሰውን ትወጂያለሽ !!!ሰውን ላንቺ ትልቅ ነው! ኡነት ኣንችም ትልቅ ነሽ መውደድ ይገባሻል ! ከልብ እንወድሻለኝ ብጣም ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ ጥንካሬሽ፡ ኣረዳድሽ ድንቅ ነው ያስተምራል ተምሪያለሁ ! የማይቻል የሚመስል ኣንቺ ላይ ትንሽ እንደ ጠጠር ነው ! የማቻል ሲመስል ሃይል ታገኚያለሽ የእምነትሽ ጥንካሬ ተአምር ነው ፡ እናመስግናለን ልጅ መውለድ ሃላፍነት እናትነት የስራ ርካታ የሴትነት ብርታት ጥንካሬ ታይዋለህ በጣም ኣረዳድሽ መድሃኒት ነው ። ተመርቀሻል ኣንቺ ሴት የጥንካሬ ምክንያት ፡1 ፈጣሪ መያዝ፡2 በራስ መተማመን 3 ሰዎች መያዝ (ሰው መውደድ)ጸሎት ትልቅ የሮሜ ጸሎት ማስትዋል እና ጥበብን የሰው መውደድን ሰጥተህ ሰጪ ኣርገኝ ! ኣሜን ከልብ (ከእንጀት) እናመስግናለን! ፈጣሪ ለሁላቹ ይክፈልልን ያኑርልን !ከልብ ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን ብልናል ውድ እህታችን ሮሜ ላንችም መልካም የትንሳኤ በዓል ከ ነ ምሉእ ቤተሰብሽ እንዲሆንልሽ እንመኛለን ኣሜን ኤርምያስ ከ ሃገረ ኤርትራ
ደስስስ የምትለኝ አርቲስት! ምን አለ በሁሉም ፊልም ላይ እሷ ብትኖርበት!😘
ሮሚዬ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ!የስራዎችሽ አድናቂ ነኝ!!❤
ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ስትጠነክር በጣም ደስ ይላል
ሮሚዬ my Beatiful you are one of my favorite actress I Love you ❤️❤️❤️
ሮሚ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ትናት በአካል ስላገኘሁሽና አብረሽን ከነቤተሰቤ ፍቃደኛ ሆነሽ ፎቶ ስለተነሳሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥሽ ተባረኪ
ሮሚ ቆንጆ ብቃት ያለሽ ምርጥ ነሽ አድናቂሽ ነኝ😘❤️
የሴት ልክ ሮምዬ የኔ ደርባባ ፍቅሬ አክብሮቴ ልዩ ነው በብዙ ኑሪልኝ የኔ ውብ!!!
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ያን0ሳስቻቸው ሀሳቦች ገራሚ ናቸው
she is so cute matured and wise ...
Mylife time favourite actors.i have seen her physically and she is very beautiful
በጣም ከልቢ የምወዳት አረቲሥ ናት ሥረአትዋና የትወና ብቃትዋ በጣም ሀሪፍ ነው
የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍ ፍስስ አልሽ የኔ ጀግና💖😘
OMG 😳 Romiye I love her too much, 🙏🏼 EBS to brought her to front.
እሮሚዬ እዴት እደምወድሽ እግዚአብሔር በጤና ያቆይሽ
ሮሚ ምርጥ ሴት ቆፍጣና ባህሏን የምወድ ሴታሴት ቆጆ ምርጥ ስወድሽ የዘመኑ አርቲስቶች ወንድ አይሏቼው ሴት አስቼገሩን ሮሚ ግን የተለየች ነች
Wow, she has class which is rare in today's Ethiopia. I saw only one film of her on TH-cam.
ሮሚ ኡፍ ውድድድድድ ❤🎉❤️👍👏👌🌹🙏💕😘😘♥️💞😍🤩🤔🤗🤭🌹👌👌👌👌👌👌👌👌❤️👍👏❤
ኦ!ሮማን የፊልም ንግስት!። ክስተት፣ባለታክሲውና አዲናስ..። Art መቶ ሚሊዬንን መምከሪያ ማስተሚሪያ ማነጿ ማዝናኛ .. ብዙ ብዙ ነገር። ጠፋሽ ጠፋሽ ጠፋሽ ጠፋሽ!።...እንረዳሻለን። የኢትዬጲያ ወሳኝ ምርጥ ሰው!። መውደቅ መነሳት መሳሳት ከስህተት መማር የሁላችን ህይወት!። ሮማን በጣጣጣጣጣም ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን።ምክንያቱም ትችያለሽ!።
ሮሚዬ አንደበተ ጣፋጭ በጣም ተናፍቀሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ግልፅ አነጋገር የኖረችውን እና የምትኖረውን ስለተናገረች ደስ ትላለች ከውጪም ከውስጥም ውበት ይልሀል ይሄ ነው መልካም ፋሲካ
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሣቹሁ አደረሰን ሮሚየ በጣም ነው የምወድሽ ፍጣሪ ከመላ ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ የኔ ውብ ሴት ❤
ሮሚዬ የኔ ቆንጆ ተናፍቀሻል አረ ነይ 🥰🥰🥰🥰
ሙሉነት ነው።ተባረኪ!!
አጃኢብ ቁንጅናዋ ሁሌም እየፈካ የሚሄድ ❤
Roman befkadu the most beautiful women !!! I love her .I love all her movies!!
የኔ መልካም ሴት በጣም ነው ምወድሽ በፊልሙ ደግሞ ብትመጭልኘ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
Romiye I believe Nigeria is ahead of us ! The houses in Nigeria is unbelievable!!! 🥰🥰
ተመስገን በሰይፊ ተቃጥዬ ነበር እንአንተ ካሱን እንደዚ🙏
ሙሉ ሴት ነች በቃ ንግግሮ የጨዋ ❤😍
በእዉነት እግሊዘኛ ቋንቋ እነ እሮሚ ያዉሩ ሲምርባት🙏 ❤❤ (( እነ ማስተዋል🙄 )) እግሊዘኛ ይዘጋል 👎👎
Kkkkkkkkkkkk
የኔ ሴት.......ውበት, ስርአት , ❤❤❤❤
💫ROMI is attending HARVARD, wow the BEST with the BEST , PROUD of you Sis 💕
በስምአም መማር እኮ እዴት ደስ እደሚል አይ መርጋጋት💜💜💜
I can not foreget bala Taxiwe how many time i sow it wow she is Amazing ledy i love her
Roman Befekadu is really pretty above all great personality sophisticated well spoken and down to earth 👍i like her movies 💖
ስወድሽ 😍😍😍 አድናቂሽ ነኝ በተለይ ባለታክሲውን ፊልም ወደ6-7 ጊዜ አይቼዋለሁ አሁንም አልጠገብኩትም ድንቅ ችሎታ ነው ያለሽ👏🏾👏🏾👍🏾🥰🥰💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💚💛❤️
Adinas is my favourite film and I thank you and all film crue for producing it.
አቤት ውበት የውበት ደም ሮማን ላይ ነው የተደፋው ከስነምግባር ጋር 1ኛ ነች እድሜ ጤና ይስጥሽ
የኔ ልቦና ምሉ እንዳቺ ኣምላክ ሚፈራ ሴቶች ይብዛልኝ እናትሽ ኣንቺን እንደዚ ኣድርጋ ስላሰደገችሽ የተባረከች ትሁን ኣንቺም ከነምሉ ቤተሰብችሽ ተባረኪ.እባካቹ ሌሎች ኣርቲስቶችም ኣትማዘዙ ከቺ ምንም ማይጎድላት ቆንጆ ና ጅግኒት ግን በኣምላክዎ እና በስርኣት በሌላ ማትመካ ሴት ተማሩ
ስወድሽ በጌታ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ሮማን ጎበዝነሽ ሚሽን ት/ቤት 8ኛ ከፍል የሆነ ድርሰት ፅፈሽ ተቀብዬሽ ሳነብ ቲቸር አመኑ መሰለኝ ከክፍል አስወጥቶኛል።ጎበዝ ነሽ በርቺ ራስን ማወቅና ችሎታን መለየት ውጤታማ እንደሚያደርግ አንቺ ለሌሎች ምሳሌ ነሽ።
አንደበተ ርእቱ ሮሚ በጣም ነው ምታምሪው ዋዉ ስርአትሽ አለባበስሽ ፀጊ እግዛብሄር ለሁላችሁም ዩኒ ሮሚ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
የዳንጎቴ ሲሚንቶ ወኪል እና ብቸኛ የኢትዮጵያ አከፋፋይ ነች
I love this beautiful and charismatic woman, weizero Roman Befekadu I wish she stayed with Mikki any way wish you all the best
በጣም ነው የምወዳት ይህችን አርቴስት
Yoniye you are lovely. Tsegi thanks for inviting Romi.
ዪኒ እንኳን አደርስህ የኔ አመለ ሽጋ
How I love her 💕
ሮሚ በጣም ነው ምወድሽ በተለይ ባለታክሲው ፊልም ላይ ፊልሙን ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው ያየሁት
I saw it more than 7 times
የኔ ቆንጆ እንዴት እደምወድሽ እኮ ሮሚ❤❤❤❤❤
ውይ ሮምዬ የኔ ቆንጆ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ::
በጣም የምወድሽ ተዋናይት ነሽ ሮሚ ቸሩ መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከቤተሰብሽ እናም ዮኒ እና ፀጊ ምርጥ ናችሁ ❤❤❤❤ ግን ዮኒ ተቀይሜህ ነበር ቆይ ግን ለምንድነው ትዝታችን በEbs ላይ በጣም የምወደውን ከናቴ ቀጥሎ የምሳሳለትን እድሜ ጠገቡን ኮከበ ፅባን ትምህርት ቤቴን ፕሮግራም የማሰራለት በ1924 የተመሠረተ ነው እናም እባክህ
ባልዋ ቀረበት ይችን የመሰለ ቆንጆ
ዋዉ የሀርቫርድ ምሩቅ ነሽ! ትልቅ አክብሮቴ ይድረስሽ!!!
በእውቀት ለሚዲያ የበቃሽ ነሽ በትርኪምሪኪ ታይታ ውስጥ ያልቀረብሽ መሆንሽ በጣም ደስ የሚል ነው ያዘጋጀሽውንና ራስሽን ውስጥ ከተሽ የስራሺው ድራማ በእውነቱ አስተማሪ በተለይ ለልጆቻችን እዚህ አሜሪካን ሀገር ለሚማሩና ለሚኖሩ አስተውለሽ ማዘጋጀትሽ ምን ያህል እውቀትና ግንዛቤ እንዳለሽ አሳይቶናል እባክሽ በዝህ በውጭ አለም ላሉት ወንድሞችም የሚመለከተውን ትምህርት ቀጥይ አዲናስን አታቋርጭው አሁን ካለበት ክፍል ፪-፫-፬ እያልሽ እስከ ወላጆች አስተዋፆኦ አዘጋጂው በርቺ ጎበዝ ስርአት ያለሽ አርገው የቀረፁሽም ወላጆች የተመሰገኑ ይሁኑ ተባረኪ ።
What a graceful woman!
ለምንድን ነው እንደዚ የውምወድሽ የጤና ያርግልኝ....አንችን የምትመስል ልጅ ይስጥሽ በይኝ እና ይውጣልኝ
የኔ ውድ የአክስቴ ልጅ በዚህ ቀን ስለቀረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ያልተነገሩ ለሁላችንም አርአያ የሆንሽ ጀግና ሴት ነሽ የነ መልከ መልካም 😘😘😘😘😘😘😘3
በፈጠራሽ፡እንደምወዳት፡ንገራልኘ፡ለኔ፡ሠብለወንጌል፡ነች፡እድሜ፡ከጤናጋ ፡ዬሥጣት።
በናትሽ ሳሚልኝ
@@hyata3704 አሜን አሜን አሜን
@@rozaasrat9673 ሀገር ውስጥ አይደለሁም በቅርቡ እገባለሁ እሺ
💫The GORGEOUS AND TALENTED ROMAN BEFEKADU 💕
She’s intelligent woman 👩
ወይኔ ሮሚ ስወድሽ መልክ ስነስርአት አለባበስ በቃ ሁለነገርሽ ደስ የምትይ እኔ ቃላት የለኝም በተለይ ባለታክሲው ፊልም ላይ ተጫውተሸዋል ደሞ ደስ የሚለው ከእውነተኛ ባልሽ ጋር ነው የሰራቹት ሁለታቹም ሚኪያስም ደስ ይላል በቃ ታምራላቹ
My favorite actress
ወይኔ እንዴት እንደምወዳት በአላህ
ዮኒ ቅን ሰው በጣም ክብር አለኝ ለአንተ
Yoni betammm tihut mirt lije new
The same to you
ምርጥ ሴት ነው ያቀረባችሁት ማርያምን ሮም የሴት ጀግና ከአርቲስት የተመረጠች በቃት ያላት ተዋናይ ነች❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😎❤❤
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
she is so beautiful and i love her voice ❤️😍 love her outfit too 👗
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ጀግኒት ውበት መረጋጋት መማር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@hayutube3193 b
ሮሚ እኮ ሴት ናት በቃ ካሉት አርቴስቶች ስታምር ድምፆ መልኮ ስነስርዓት 1ኛ ስወድሽ 👍
Yoni አንደኛ ነህ ስርአትህ ፣ ሰው አክባሪነትህ ፣ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ
በናታቹ አንድ ቀን እድለወርቅን አቅርቡልን ከልብዋ እኮ ነው ምትተውነው እንዴት እንደምወዳት
እኔም ሥወዳት
ሀቅ እኔም በጣም ነው ምወዳት
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@rehimamohammed120 አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@leeylamohammad4847 አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ኡፍፍፍፍ ዛሬ የሰው ማኛ አቀረባችሁ እናመሰግናለን።
ሮሚ የኔ ልዕልት እንዴት እንደምወድሽ ።እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ።ጌታ ፈቅዶ አንድ ቀን ባካል እተዋወቅሻለሁ ብዬ አስባለሁ።መልካም በአል ለሁላችሁም።
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ስወዳት እችን አርቲስት ደግሞ ጎበዝ ቆንጆ አንደበትዋ አነጋገርዋ ❤️ አይቶ አለማድነቅ አይቻልም
ሮሜ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍 classic women very elegant 😍
እንዲ ዮኔ ፌልም መስራትህን ዛሬ ሰማሁ😂😂 ሮሜ ደግሞ እንዲት ዮኔንን እንደገለፅሽው ለራሱ ክብር የሚሰጥ የሰውን ክብር በልኩ ያሰቀምጠዋል 🙏
በጣም ጠንካራ እና ሙሉ የሆነች ሴት ናት።እጅግ የማደንቃት መልካም ሴት በራስ መተማመኗ ባላት ውበት ሳይሆን ይህን ለሰጣት በፈጠራት አምላኳ ነው።አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ጨምሮ የሰው ፍቅር ጥበብ እና ማስተዋል ይስጥልኝ።
ሮሚ በጣም የምወዳት አርቲስት ዛሬ በጣም ካነስችሁት ነገር ግብረገብ የሚለውን በጣም ስሩበት good point ተባረኩ
ሮሚዬ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ተዋናይ ዝናሽ ጌታቸውን አቅርቡልን እስኪ የጠፉ ተዋናዮችን ማቅረብ ደስ ይላል።
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ዮኒዬ ደጉ ስው ቆንጆ ሴትና ምግብ ታደንቃለህ በጣም መልካም ወንድ ነህ ባለቤትህ ቅር እንደማይላት ነው ሮማንም የተረጋጋች ጨዋ ሴት ጥሩ እንግዳ አቅርባቹሀል ❤️
ሮምየ የሴት በሳል አስተዋይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥሽ
እባካችሁ ሳያት ደምሴን ጋብዟት የምር በጣም ናፍቃኛለች በየ ቀኑ ባያት የማትሠለቸኝ ተዋናይት ናት
ዮኒ ካንተ በጣም የሚገርመኝ ፈጣሪ የሰጠህ ትልቁ ሀብትህ ትህትናህ ነው ለዚህ ስራ የተፈጠርህ ነው የሚመስለኝ ይብዛልህ
👌👌👌👌👌
ኡፍፍፍፍ የድሮ አርቲስቶን ማየት እኮ አእምሮን ማደስ ነው አቦ ይመቻችሁ ዮወኒ ባክህ ገረመው አሰፋን ፈልገው ካለበት ናፈቆኛል 🙏🙏🙏
በ90 ናወቹ ነው ዘፍኖ ያቆመው😢😢
Bxami
You said "ye diro" please don't make me old.
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@صقرالكربي አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ
የኔ ፍቅር በጣም የምወዳት አርቲስት ኮስታራ ውብ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም ደስ የሚሉ ስርአትና በውበት የተሞሉ ባካልም ልክ ካሜራ ላይ ብቻ ሳይሆን ውብ ባጠቃላይ ስርዓት የተሞላች ተባረኪ አቦ
She should run for president!!! You got my vote
ውይይ ደስ ስትይ እርጋታሽ በተለይ ኢትዮጵያን ከአውሮፓ ና ከአሜሪካ ጋር ለሚያወዳድሩ ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት ልዪ ሴት ጥንቁቅ ያልሽ ውብ ኢትዮጵያዊ May God bless you & beloved family….✊👌🙏
ሮሚየ የተረጋጋሽ እና ለምንም ነገር የማትበገሪ ድንቅ ሴት ከመቅደስ ፀጋየ ጋ ትመሳሰሉብኛላችሁ ሁለታችሁንም ወዳችኋለሁ
Enem endeza eyasebku nebere sira ena tmehirt bicha des yelalu betam
Beauty with sense of humour and knowledge romi ❤️
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Omg she’s so beautiful love her
ደስ ሲል እኔም ልጆቼን ቀበና አድቬንቲስት እና አቃቂ ነው ያስተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን ተባርከውልኛል።
እንዴት እንደምወድሽ ሮሚ እንኳን አደረስሽ
I love her too yene konjo💜🥰
Thank you very much EBS's, Because you presented a woman whom I respect and admire. I love her.
Very matured, classic 👌,I love her so much ❤ ❤ romi kutebe serhatama
wow ምትገርሚ ሴት ሁሉ ነገርሽ ቁምነገር
መዝናኛሽ ሳይቀር ቁም ነገር ከሌለው የማይመችሽ more respect ሮሚ
ለሁሉም ሴቶች አራዕያ ልትሆኚ የምትችይ ሴት ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጀግና ሴት ነሽ
Wow Harvard business school! It is a great achievements! This lady is so down to earth! I hope others learn from her instead of getting fame through their nudity pics and videos.
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
And add the stupid birthday balloons 🎈😭😭😭I love her so much
I heard she have a big support from Dangote 😉
ሮሚ በጣምነው የምወድሽ።ስራዎችሽንም በጣም ነው የምወደው ቸሩ እግዚአብሔር ስራሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ።
ሮማን ፍቃደ እንደሚሽኑ ጠራሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ ከብዙ ጊዜ በኋላ በቃ ደርም ትዝ አለኝ ጐበዝ በርቺ 😍
My favourite actress ...you are one of the strongest , beautiful ,humble of all time!🥰😘😍 We are always eager to see your masterpiece work!!!
ሮሚ በጣም ምርጫዬ ነሽ ድምፅሽን በጣም እወደዋለዉ
ዮኒየ እንደው ታድለህ ወደ ምስራቅ መወለድህ ለማድነቅ የምር ያለማስመሰል አቦ ቢሲንካ ሮሚ ደሞ እንዴት እንደምወዳት ቃላት የለኘም እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ ከጤና ጋ
እሮምየ የኔ ደርባባ ሰወድሸ እርጋታሸ ውበትሸ ድራማ በእናንተ ጊዜ ቀረ❤❤❤
ውድ እህት ሮሜ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ጸሎትሽ እንዴት ልብን ደስ ያሰኛል !
ጥበበኛ ሴት ነሽ
! እድለኛ ነሽ !ሰውን ትወጂያለሽ !!!
ሰውን ላንቺ ትልቅ ነው! ኡነት ኣንችም ትልቅ ነሽ መውደድ ይገባሻል ! ከልብ እንወድሻለኝ
ብጣም ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ
ጥንካሬሽ፡ ኣረዳድሽ ድንቅ ነው ያስተምራል ተምሪያለሁ !
የማይቻል የሚመስል ኣንቺ ላይ ትንሽ እንደ ጠጠር ነው ! የማቻል ሲመስል ሃይል ታገኚያለሽ የእምነትሽ ጥንካሬ ተአምር ነው ፡ እናመስግናለን
ልጅ መውለድ ሃላፍነት እናትነት የስራ ርካታ የሴትነት ብርታት ጥንካሬ ታይዋለህ በጣም ኣረዳድሽ መድሃኒት ነው ። ተመርቀሻል ኣንቺ ሴት
የጥንካሬ ምክንያት ፡
1 ፈጣሪ መያዝ፡
2 በራስ መተማመን
3 ሰዎች መያዝ (ሰው መውደድ)
ጸሎት
ትልቅ የሮሜ ጸሎት
ማስትዋል እና ጥበብን የሰው መውደድን ሰጥተህ ሰጪ ኣርገኝ ! ኣሜን
ከልብ (ከእንጀት) እናመስግናለን! ፈጣሪ ለሁላቹ ይክፈልልን ያኑርልን !
ከልብ ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን ብልናል
ውድ እህታችን ሮሜ
ላንችም መልካም የትንሳኤ በዓል ከ ነ ምሉእ ቤተሰብሽ እንዲሆንልሽ እንመኛለን ኣሜን
ኤርምያስ ከ ሃገረ ኤርትራ
ደስስስ የምትለኝ አርቲስት! ምን አለ በሁሉም ፊልም ላይ እሷ ብትኖርበት!😘
ሮሚዬ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ!
የስራዎችሽ አድናቂ ነኝ!!❤
ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ስትጠነክር በጣም ደስ ይላል
ሮሚዬ my Beatiful you are one of my favorite actress I Love you ❤️❤️❤️
ሮሚ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ትናት በአካል ስላገኘሁሽና አብረሽን ከነቤተሰቤ ፍቃደኛ ሆነሽ ፎቶ ስለተነሳሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥሽ ተባረኪ
ሮሚ ቆንጆ ብቃት ያለሽ ምርጥ ነሽ አድናቂሽ ነኝ😘❤️
የሴት ልክ ሮምዬ የኔ ደርባባ ፍቅሬ አክብሮቴ ልዩ ነው በብዙ ኑሪልኝ የኔ ውብ!!!
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ያን0ሳስቻቸው ሀሳቦች ገራሚ ናቸው
she is so cute matured and wise ...
Mylife time favourite actors.i have seen her physically and she is very beautiful
በጣም ከልቢ የምወዳት አረቲሥ ናት ሥረአትዋና የትወና ብቃትዋ በጣም ሀሪፍ ነው
የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍ ፍስስ አልሽ የኔ ጀግና💖😘
OMG 😳 Romiye I love her too much, 🙏🏼 EBS to brought her to front.
እሮሚዬ እዴት እደምወድሽ እግዚአብሔር በጤና ያቆይሽ
ሮሚ ምርጥ ሴት ቆፍጣና ባህሏን የምወድ ሴታሴት ቆጆ ምርጥ ስወድሽ የዘመኑ አርቲስቶች ወንድ አይሏቼው ሴት አስቼገሩን ሮሚ ግን የተለየች ነች
Wow, she has class which is rare in today's Ethiopia. I saw only one film of her on TH-cam.
ሮሚ ኡፍ ውድድድድድ ❤🎉❤️👍👏👌🌹🙏💕😘😘♥️💞😍🤩🤔🤗🤭🌹👌👌👌👌👌👌👌👌❤️👍👏❤
ኦ!ሮማን የፊልም ንግስት!።
ክስተት፣ባለታክሲውና አዲናስ..።
Art መቶ ሚሊዬንን መምከሪያ ማስተሚሪያ ማነጿ ማዝናኛ .. ብዙ ብዙ ነገር። ጠፋሽ ጠፋሽ ጠፋሽ ጠፋሽ!።...እንረዳሻለን። የኢትዬጲያ ወሳኝ ምርጥ ሰው!።
መውደቅ መነሳት መሳሳት ከስህተት መማር የሁላችን ህይወት!።
ሮማን በጣጣጣጣጣም ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን።ምክንያቱም ትችያለሽ!።
ሮሚዬ አንደበተ ጣፋጭ በጣም ተናፍቀሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ግልፅ አነጋገር የኖረችውን እና የምትኖረውን ስለተናገረች ደስ ትላለች ከውጪም ከውስጥም ውበት ይልሀል ይሄ ነው መልካም ፋሲካ
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሣቹሁ አደረሰን ሮሚየ በጣም ነው የምወድሽ ፍጣሪ ከመላ ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ የኔ ውብ ሴት ❤
ሮሚዬ የኔ ቆንጆ ተናፍቀሻል አረ ነይ 🥰🥰🥰🥰
ሙሉነት ነው።ተባረኪ!!
አጃኢብ ቁንጅናዋ ሁሌም እየፈካ የሚሄድ ❤
Roman befkadu the most beautiful women !!! I love her .I love all her movies!!
የኔ መልካም ሴት በጣም ነው ምወድሽ በፊልሙ ደግሞ ብትመጭልኘ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
Romiye I believe Nigeria is ahead of us ! The houses in Nigeria is unbelievable!!! 🥰🥰
ተመስገን በሰይፊ ተቃጥዬ ነበር እንአንተ ካሱን እንደዚ🙏
ሙሉ ሴት ነች በቃ ንግግሮ የጨዋ ❤😍
በእዉነት እግሊዘኛ ቋንቋ እነ እሮሚ ያዉሩ ሲምርባት🙏 ❤❤ (( እነ ማስተዋል🙄 )) እግሊዘኛ ይዘጋል 👎👎
Kkkkkkkkkkkk
የኔ ሴት.......ውበት, ስርአት , ❤❤❤❤
💫ROMI is attending HARVARD, wow the BEST with the BEST , PROUD of you Sis 💕
በስምአም መማር እኮ እዴት ደስ እደሚል አይ መርጋጋት💜💜💜
I can not foreget bala Taxiwe how many time i sow it wow she is Amazing ledy i love her
Roman Befekadu is really pretty above all great personality sophisticated well spoken and down to earth 👍i like her movies 💖
ስወድሽ 😍😍😍 አድናቂሽ ነኝ በተለይ ባለታክሲውን ፊልም ወደ6-7 ጊዜ አይቼዋለሁ አሁንም አልጠገብኩትም ድንቅ ችሎታ ነው ያለሽ👏🏾👏🏾👍🏾🥰🥰💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💚💛❤️
Adinas is my favourite film and I thank you and all film crue for producing it.
አቤት ውበት የውበት ደም ሮማን ላይ ነው የተደፋው ከስነምግባር ጋር 1ኛ ነች እድሜ ጤና ይስጥሽ
የኔ ልቦና ምሉ እንዳቺ ኣምላክ ሚፈራ ሴቶች ይብዛልኝ እናትሽ ኣንቺን እንደዚ ኣድርጋ ስላሰደገችሽ የተባረከች ትሁን ኣንቺም ከነምሉ ቤተሰብችሽ ተባረኪ.እባካቹ ሌሎች ኣርቲስቶችም ኣትማዘዙ ከቺ ምንም ማይጎድላት ቆንጆ ና ጅግኒት ግን በኣምላክዎ እና በስርኣት በሌላ ማትመካ ሴት ተማሩ
ስወድሽ በጌታ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ሮማን ጎበዝነሽ ሚሽን ት/ቤት 8ኛ ከፍል የሆነ ድርሰት ፅፈሽ ተቀብዬሽ ሳነብ ቲቸር አመኑ መሰለኝ ከክፍል አስወጥቶኛል።
ጎበዝ ነሽ በርቺ ራስን ማወቅና ችሎታን መለየት ውጤታማ እንደሚያደርግ አንቺ ለሌሎች ምሳሌ ነሽ።
አንደበተ ርእቱ ሮሚ በጣም ነው ምታምሪው ዋዉ ስርአትሽ አለባበስሽ
ፀጊ እግዛብሄር ለሁላችሁም ዩኒ ሮሚ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ