Ethiopian drink Barly keribo-ቀሪቦ፣መውደድ፣ኬኔቶ በ3 ቀን የሚደርስ ከገብስ የተሰራ ለፋሲካ የሚደርስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  2 ปีที่แล้ว +1

    መጥቻለሁ ያገሬ ልጆች ለፋሲካ የሚሆን ቀሪቦ አቅርቤአለሁ like አርጉ ለሌሎች እንዲደርስ
    ከሳምንት በፊት አዘጋጅቼ ፍሪጅ አስቀምጫለሁ።
    1, የተቆላ ገብስ(roasted barly 2,ብቅል( fermented barly or yeast) 3, water
    ከ3 ቀን በኋላ ይጠጣል(after 3 days drink it) አመሠግናለሁ።

    • @kidisttesfaye7234
      @kidisttesfaye7234 2 ปีที่แล้ว

      የብቅል ቪዲዮ ሊንኩን ይቀመጥልን

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ከሳምንት በፊት በሠላም ነው የጠፋችው ብዬ ሳስብሽ ነበር እንኳን በደህና መጣሾ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ ሰላም ነሽ ጠፋሽ በሰላም ነው ? እያሰብኩሽ ነበር
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว +1

    ዜድ እንኳን በሰላም መጣሽ ፡ጠፍተሻም በሰላም ነው።

  • @HarlavanisPanagiotis
    @HarlavanisPanagiotis 2 ปีที่แล้ว +1

    Really perfect dear sister, happy new week!

  • @girmaneshtsegaye6615
    @girmaneshtsegaye6615 2 ปีที่แล้ว

    እንዃን በሰላም መጣሽ።የኔ ምርጥ ሰው

  • @MrPacmanjr454
    @MrPacmanjr454 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Zed this came at the perfect time, please keep up the amazing videos

  • @helenkassa7966
    @helenkassa7966 2 ปีที่แล้ว

    ዜድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube ปีที่แล้ว

    በሉ ደምሩኝ