ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ለሁላችን ይሁን። የሚጠጣ እርድ በቤታችን ውስጥ በውሀ፣ በሻይ፣ በወተትና በተለያየ መልኩ ለመጠቀም አዘጋጅቻለሁ፣ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሠግናለሁ።
በጣም አሪፍ ነው ግን ስታዘጋጂ ማየት ትንሽ ትዕግሥት ያስጨርሳል ማለፍ ያለብሽን ቦታ አለፍ ብታደርጊው አሪፍ ነው እኔ በግሌ እያሳለፍኩ ነው የጨረስኩት በተረፈ በርቺ!
ዜድዬ በጣም ቆንጆ ለጤና አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ላይክ
አመሰግናለሁ
Thank you for the recipe!
እጅሽ ይባረክ በርች
ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽልን ዜድዬ።TFS
አሪፍ ነው ዜድዬ
ዜድዩ የኔ ባለሙያ እንክዋን በደህና መጣሽ አትጥፌ መልካም በአል
እሺ፣ አመሰግናለሁ
Amesegnalehu ❤❤❤
ከቀንዶ በረበሬ ጋር አዛጋጃቱ እንዴት ነው ቪዲዮ ዩቱብ ላይ አስቀምጭው አመሰግነዋለሁ
Thanks
👍👍👍
በጣም ጠቃሚ መድኃኒትነት ነው የኛን እርድ ለመጠጣት ሞክሬ አይጣፍጥም ባለ ሙያ ሰው እወዳለሁ ተባረኪ እዚህ እርጥቡን እርድ እፈልጋለሁ ከየት ነው ሬጂስተር የምታረጊው? ጐበዝ ተባረኪ ጌታ እንጀራ ይስጥሽ የማሪያም ጸጋ አያለይሽ አሜን
Thank you for sharing…
በጣም ይሰለቻል ማፍጠን ነው ለማሳያ የሚሆን ያኸል ነው ስለ ሱ ብቻ
ለስኳር መቀነስ ውጤታማ ነው
Ejeshyebarek amesege nalehu
ለፊትስዐይሆናል?
አሪፊነ ነዉ እናት እናመሰግናለን ግን video ውን ለማሳጠር ሞክሪ ከሰአት አኳያ አይመችም
በጣም ቆንጆ እርድ ነው ዜድዬ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁአትጥፊብን ካሁን በፊት የለቀቅሽው አይነት ቢሆንም ስትሰሪ ለቤትሽ ልቀቂልን አውቃለሁ ስራው እጅግ አድካሚ ነው ኤዲቲንጉ በራሱ ጊዜ ይወስዳል ግን እንወድሻለን መማር እንፈልጋለን የምታውቂውን አካፍይን 🌻🌻💕👍👏
እሺ ሀንዬ እኔም እወዳችኋለሁ፣ አመሰግናለሁ
ጥቅሙ ምድነው እማ ያምራል ግን ?
ESKII TETETESH MASAYET ALEBESH....EYAYENESH..MKN ENE ERD SITETA ALAQEKEM
እኔ የምጠጣዉ ምግብ የምሰራበትን ነዉ።ችግር ይኖረዉ ይሆ ?
ዜድ ቆንጆ
ESHII METNUS ...ENDET YEBETEBETAL....1 mankiya .1 Bercheko New Mnm Merja Mestet
ሰላም የምታዘጋጃቸው ቅመሞች ደስ ይላሉ። እዚህ አ/አ ገበያ ላይ ያለው እርድ የተለያየ የጥራት ደረጃ ያለውና የደረቀውን ብቻ ነው የሚገኘው። እርጥቡንና ትክክየኛ ጥራት ያለውን የት ማግኘት እንደምንችል ብትጠቁሚን መልካም ነው።
እርጥቡ አ.አ የሚገኝ አይመስለኝም
ኧረ ሞለቷል መርካቶ
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ጥያቄ ነበረኝ ስኩዋር አለብኝ መድሃኒት እወስዳለሁ እንዲሁም የ 5 ወር ህፃን ልጅ አለኝ አንዳንዴ አጠባለሁ :: አንዳንዴ ያልኩት የጡቴ ወተት መጠን ስለቀነሰ ጡጦም ስለምጠቀም ነው እናም ይህን እርድ መጠቀም እችላለው ወይ? ከልጄ አንፃር ማለት ነው? አመሰግናለሁ 🙏
አንዳንዴ መጠጣት ትችያለሽ ግን ወዲያው እንደጠጣሽ አታጥቢ አመሰግናለሁ ።
ቁንደ በርበሬ እና እርድ ደባልቄ በአንድ ብርጭቆውሀ አፍልቼ ጠጣሁ ትንሽ ቆይቼ ስኳሬን ስለካ በጣም ወርዶ አገኘሁት
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ብቅበሉ ሁሉንም አሞልቻለሁኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
እርጥቡ የት ነው የሚገኘው እህታችን?
መርካቶ ከባንኩ ጀርባ
ሰላም ዜዶ
ሰላም ፣ አመሰግናለሁ
እርድ ብናበስለው የሚሰጠንን ጥቅም ይቀንሶል?በምን ያህል?
አዎ ትንሽ ይቀንሳልኮ አልጫ ስንሰራ ሊወጣ ሲል ነው የምንጨምረው
ጥርስ ብጫ አያደርግም እንዴ ?
እኔ እጠጣለሁ፣ አላረገብኝሞ፣ አመሰግናለሁ
የብና መፍጫ የማያቅ አለ ብለሽነው ይብና መፍጫ ይሄነነው ብለሽ የምታሳይ እንካን ውጭ ላለ የአገር ቤት የገጠር ስው ያቃል
Be mankya fakiw
ሰላም ለሁላችን ይሁን።
የሚጠጣ እርድ በቤታችን ውስጥ በውሀ፣ በሻይ፣ በወተትና በተለያየ መልኩ ለመጠቀም አዘጋጅቻለሁ፣ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሠግናለሁ።
በጣም አሪፍ ነው ግን ስታዘጋጂ ማየት ትንሽ ትዕግሥት ያስጨርሳል ማለፍ ያለብሽን ቦታ አለፍ ብታደርጊው አሪፍ ነው እኔ በግሌ እያሳለፍኩ ነው የጨረስኩት በተረፈ በርቺ!
ዜድዬ በጣም ቆንጆ ለጤና አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ላይክ
አመሰግናለሁ
Thank you for the recipe!
እጅሽ ይባረክ በርች
ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽልን ዜድዬ።TFS
አመሰግናለሁ
አሪፍ ነው ዜድዬ
ዜድዩ የኔ ባለሙያ እንክዋን በደህና መጣሽ አትጥፌ መልካም በአል
እሺ፣ አመሰግናለሁ
Amesegnalehu ❤❤❤
ከቀንዶ በረበሬ ጋር አዛጋጃቱ እንዴት ነው ቪዲዮ ዩቱብ ላይ አስቀምጭው አመሰግነዋለሁ
Thanks
👍👍👍
አመሰግናለሁ
በጣም ጠቃሚ መድኃኒትነት ነው የኛን እርድ ለመጠጣት ሞክሬ አይጣፍጥም ባለ ሙያ ሰው እወዳለሁ ተባረኪ እዚህ እርጥቡን እርድ እፈልጋለሁ ከየት ነው ሬጂስተር የምታረጊው? ጐበዝ ተባረኪ ጌታ እንጀራ ይስጥሽ የማሪያም ጸጋ አያለይሽ አሜን
Thank you for sharing…
Thanks
በጣም ይሰለቻል ማፍጠን ነው ለማሳያ የሚሆን ያኸል ነው ስለ ሱ ብቻ
ለስኳር መቀነስ ውጤታማ ነው
Ejeshyebarek amesege nalehu
ለፊትስዐይሆናል?
አሪፊነ ነዉ እናት እናመሰግናለን ግን video ውን ለማሳጠር ሞክሪ ከሰአት አኳያ አይመችም
በጣም ቆንጆ እርድ ነው ዜድዬ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
አትጥፊብን ካሁን በፊት የለቀቅሽው አይነት ቢሆንም ስትሰሪ ለቤትሽ ልቀቂልን አውቃለሁ ስራው እጅግ አድካሚ ነው ኤዲቲንጉ በራሱ ጊዜ ይወስዳል ግን እንወድሻለን መማር እንፈልጋለን የምታውቂውን አካፍይን 🌻🌻💕👍👏
እሺ ሀንዬ እኔም እወዳችኋለሁ፣ አመሰግናለሁ
ጥቅሙ ምድነው እማ ያምራል ግን ?
ESKII TETETESH MASAYET ALEBESH....EYAYENESH..MKN ENE ERD SITETA ALAQEKEM
እኔ የምጠጣዉ ምግብ የምሰራበትን ነዉ።ችግር ይኖረዉ ይሆ ?
ዜድ ቆንጆ
ESHII METNUS ...ENDET YEBETEBETAL....1 mankiya .1 Bercheko New Mnm Merja Mestet
ሰላም የምታዘጋጃቸው ቅመሞች ደስ ይላሉ። እዚህ አ/አ ገበያ ላይ ያለው እርድ የተለያየ የጥራት ደረጃ ያለውና የደረቀውን ብቻ ነው የሚገኘው። እርጥቡንና ትክክየኛ ጥራት ያለውን የት ማግኘት እንደምንችል ብትጠቁሚን መልካም ነው።
እርጥቡ አ.አ የሚገኝ አይመስለኝም
ኧረ ሞለቷል መርካቶ
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
ጥያቄ ነበረኝ ስኩዋር አለብኝ መድሃኒት እወስዳለሁ እንዲሁም የ 5 ወር ህፃን ልጅ አለኝ አንዳንዴ አጠባለሁ :: አንዳንዴ ያልኩት የጡቴ ወተት መጠን ስለቀነሰ ጡጦም ስለምጠቀም ነው እናም ይህን እርድ መጠቀም እችላለው ወይ? ከልጄ አንፃር ማለት ነው?
አመሰግናለሁ 🙏
አንዳንዴ መጠጣት ትችያለሽ ግን ወዲያው እንደጠጣሽ አታጥቢ አመሰግናለሁ ።
ቁንደ በርበሬ እና እርድ ደባልቄ በአንድ ብርጭቆውሀ አፍልቼ ጠጣሁ ትንሽ ቆይቼ ስኳሬን ስለካ በጣም ወርዶ አገኘሁት
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ብቅበሉ ሁሉንም አሞልቻለሁኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
እርጥቡ የት ነው የሚገኘው እህታችን?
መርካቶ ከባንኩ ጀርባ
ሰላም ዜዶ
ሰላም ፣ አመሰግናለሁ
እርድ ብናበስለው የሚሰጠንን ጥቅም ይቀንሶል?
በምን ያህል?