Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
  • 173
  • 5 985 235

วีดีโอ

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!!
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!!!
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
እንኳን ለ2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
Ethiopian food የጉበትና የኩላሊት ለብ ለብ አሰራር
มุมมอง 3.6K2 ปีที่แล้ว
የኩላሊትና የጉበት ጥብስ( liver and kidney's roasted food) onion,oil, butter, Rosemary, garlic,salt,jalapeno pepper,tomato.
በወይን የተሰራ አዋዜ Ethiopian Food Awaze
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
wine, pepper powder,salt, mustared, vinegar, garlic.
ምርጥ አልጫ ዶሮ ወጥ (Ethiopian Alicha Doro)
มุมมอง 3.3K2 ปีที่แล้ว
Ethiopian Alicha Doro Chicken, Onion, Oil, berbere tomato,salt, turmeric, garlicand ginger, nech kimeme፣ butter, egg, lemon, jalapeño pepper.
የዶሮ ብልቶችና አገነጣጠል(ፈረሰኛ፣መላላጫ መቋደሻ Ethiopian Doro Agenetatel)
มุมมอง 50K2 ปีที่แล้ว
የሚያስፈልጉ ን ዶሮና ቢለዋ የብልቶች ስም ዝርዝር እግር 2. መላላጫ 2 ክንፍ. 2 ታፋ 2 ፈረስኛ. 1 ጀርባ. 1 ጉሮሮ 1. መቋደሻ 1 ድምር. 12 ናቸው
ጉልባንEthiopian Food Gulban እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
ጉልባን አሠራሩ ስንዴና የተከካ ባቄላ በፈላ ውሀ እስኪበስል መቀበል Gulban prepared from wheat seed and split lava beans
Ethiopian drink Barly keribo-ቀሪቦ፣መውደድ፣ኬኔቶ በ3 ቀን የሚደርስ ከገብስ የተሰራ ለፋሲካ የሚደርስ
มุมมอง 3.6K2 ปีที่แล้ว
published on April 2022 Ethiopian drink-how to make karibo drink 1, fermented barly 2, roasted barly 3, water after 3 days ready.
የሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል) ዱቄት አዘገጃጀት(how to prepare Rosemary powder)
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
እርጥብ ሮዝመሪ እና ሙቀጫ( መፍጫ)
የክትፎ ቅቤ በኮሰረትና በኮረሪማ ብቻ ማንጠር (Ethiopian food)
มุมมอง 3.9K3 ปีที่แล้ว
unsalted butter, korerima and koseret.
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
มุมมอง 29K3 ปีที่แล้ว
እርጥብ እርድ (Turmuric)
የምስር ክክ አልጫ አሠራር/ Misir Kik Alicha/Ethiopian Food
มุมมอง 2.7K3 ปีที่แล้ว
onion, oil, garlic, tomato, misir, salt, alicha spices, turmuric, jalapeno pepper
ጥብስ ለብ ለብ(Tibs)
มุมมอง 1.9K3 ปีที่แล้ว
ጥብስ ለብ ለብ(Tibs)
የበቆሎ ንፍሮ ( Ethiopian Food)
มุมมอง 2.6K3 ปีที่แล้ว
የበቆሎ ንፍሮ ( Ethiopian Food)
ቀይ ወጥ በስጋአሠራር (Ethiopian food)
มุมมอง 3.4K3 ปีที่แล้ว
ቀይ ወጥ በስጋአሠራር (Ethiopian food)
የፋሲካ ድፎ ዳቦ: እንኳን አደረሳችሁ
มุมมอง 2.4K3 ปีที่แล้ว
የፋሲካ ድፎ ዳቦ: እንኳን አደረሳችሁ
ጉልባን(ከባቄላና ከስንዴ) የሚዘጋጅ (Ethiopian Gulban)
มุมมอง 2.4K3 ปีที่แล้ว
ጉልባን(ከባቄላና ከስንዴ) የሚዘጋጅ (Ethiopian Gulban)
የፋሲካ ኪኔቶ ወይም ቀሪቦ አሠራር (Ethiopian Kineto Drink)
มุมมอง 7K3 ปีที่แล้ว
የፋሲካ ኪኔቶ ወይም ቀሪቦ አሠራር (Ethiopian Kineto Drink)
ተልባ ብጥብጥ በእንጀራ እያጠቀስን የሚበላ ማዘጋጀት(Ethiopian food Flaxseed)
มุมมอง 3.9K3 ปีที่แล้ว
ተልባ ብጥብጥ በእንጀራ እያጠቀስን የሚበላ ማዘጋጀት(Ethiopian food Flaxseed)
የሱፍ ዱቄት አዘገጃጀት (Suf Flour Ethiopian food)
มุมมอง 38K3 ปีที่แล้ว
የሱፍ ዱቄት አዘገጃጀት (Suf Flour Ethiopian food)
የኬሪ ዱቄት ቅመሞች(Curry Powder)
มุมมอง 8K3 ปีที่แล้ว
የኬሪ ዱቄት ቅመሞች(Curry Powder)
የሾርባ ቅመም አዘገጃጀት(Soup Spices)
มุมมอง 16K3 ปีที่แล้ว
የሾርባ ቅመም አዘገጃጀት(Soup Spices)
የካቻፕ ቅመሞችና አሠራሩ(Ketchup spices)
มุมมอง 15K4 ปีที่แล้ว
የካቻፕ ቅመሞችና አሠራሩ(Ketchup spices)
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
มุมมอง 259K4 ปีที่แล้ว
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
มุมมอง 67K4 ปีที่แล้ว
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
የባቄላ አሹቅ አሠራር( Ethiopian Bakela Ashuk)
มุมมอง 10K4 ปีที่แล้ว
የባቄላ አሹቅ አሠራር( Ethiopian Bakela Ashuk)
የገውዝ ቅመም አዘገጃጀት(Nutmeg spices)
มุมมอง 11K4 ปีที่แล้ว
የገውዝ ቅመም አዘገጃጀት(Nutmeg spices)
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
มุมมอง 325K4 ปีที่แล้ว
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)

ความคิดเห็น

  • @HawdYemeka-i7d
    @HawdYemeka-i7d 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የበሶ እህሉ በፍረኮት ብገዛ ይሆናል? ባለቤቴ ብጉንጅ አሞት ልሰጠው ፈልጌ ነበር።

  • @HawdYemeka-i7d
    @HawdYemeka-i7d 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያሰክርም ግን?

  • @getachwbekele-w6c
    @getachwbekele-w6c วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 5 วันที่ผ่านมา

    ዜድ ቆሎ ነሽ ውዴ

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 9 วันที่ผ่านมา

    Gobazi

  • @hirutkidane9257
    @hirutkidane9257 9 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @meklitAlemayehu-dm6od
    @meklitAlemayehu-dm6od 9 วันที่ผ่านมา

    የበሶ ዱቄት መሆን አይችልም ወይ ውዴ

  • @AbebaRegassa
    @AbebaRegassa 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ ጥቅሙንም ብትነግሪን

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 17 วันที่ผ่านมา

    It’s very good for cold

  • @Mesfnendashaw
    @Mesfnendashaw 18 วันที่ผ่านมา

    የህንዶችሱቅየትነውየማገኘው

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 15 วันที่ผ่านมา

      የት ስቴት ነው ያለሀው

  • @ZaharaMohammad-d1g
    @ZaharaMohammad-d1g 25 วันที่ผ่านมา

    ...aftgew gen❤❤

  • @MeriBasha
    @MeriBasha 26 วันที่ผ่านมา

    🤙🏿👍💚💛❤️🙏🤙🏿

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 หลายเดือนก่อน

  • @tigisthirbaye8581
    @tigisthirbaye8581 หลายเดือนก่อน

    እህቴ መጀመሪያ fridge ስታስገቢ ምን ቅመም ነዉ የደባለቅሺዉ? እሱ ግልጽ አልሆነልኝም

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 หลายเดือนก่อน

      አብሽ

    • @tigisthirbaye8581
      @tigisthirbaye8581 หลายเดือนก่อน

      @@zedhabeshafood2518 Thank you very much የተፈጨ አብሽ ቢቻ? አብሹ መታመስ አለበት?

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 หลายเดือนก่อน

    ወይጉድ እኔ አተንጓዴ እና ጥቁር ሽንብራ ሰሸይ የመጀመሪያዬ በጣም አሪፍ❤

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 หลายเดือนก่อน

    የቅቤ. ቅመም

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰሽ ዜዲዬ 🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️ 💚💛❤ በሰላም ነው የጠፋሽብን?

  • @ZufanAbraham
    @ZufanAbraham หลายเดือนก่อน

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ። ይህንን መዝሙር ሳላለቅስ መሰማት አቅቶኛል። ነገር ግን እነዚህ ሰዎች እንደዚህ እየተቀኙለት እንዴት ነዉ ኢየሱስን ብቻ ማምለክ ያቃታችሁ? ብዬ ጥያቄ ሆኖብኛል። ሰዉን ፈርተዉ ይሆን??????

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ከምንም በላይ ንጽህናሽ ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ ❤

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ምን አይነት አቦካክና አሰራር ነው 😂

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እንዳስታዉስ አደረግሽኝ❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin หลายเดือนก่อน

    እጂሺ ይባረክ

  • @abrhi98
    @abrhi98 หลายเดือนก่อน

    Ere ayfenekwtm. Hulum derek kimemoch mok mok yidergalu ehte tamu yiwetal sikemtm aybelashm.

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalehu ❤❤❤

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 หลายเดือนก่อน

    ደምሬሻለሁ ጎበዝ

  • @BirukMenge-m4h
    @BirukMenge-m4h หลายเดือนก่อน

    Tebarke ewkteshe ybareklishe

  • @senaitzena7689
    @senaitzena7689 หลายเดือนก่อน

    የናቴ ቅመም ነው ሁሉም

  • @AlemyeWoldgiorgis
    @AlemyeWoldgiorgis หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AlemyeWoldgiorgis
    @AlemyeWoldgiorgis หลายเดือนก่อน

    ኦርጋኖ ምንድን ነው

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቅቤ አነጣጣር ከያቴ ውጪ የማንንም ማመር አልፈልግም አያቴ የጎጃም ሰው ናት በጣም ባለሞያ ናት የድግሱ የሰፈር ሰው ወጥ እንዲሰራላቸው ይፈልጋሉ

  • @abrhi98
    @abrhi98 หลายเดือนก่อน

    Ay lijoch endibelu eyetbale dabo lay sokwar mechemeru tiru aydelem.Dabo cake aydelem.Endewum sikwaru dus yijonbachewal.

  • @bilenzerit5093
    @bilenzerit5093 หลายเดือนก่อน

    Selam yene ehit where is part one?

  • @fatumamohammed2414
    @fatumamohammed2414 หลายเดือนก่อน

    ሢያር አለመጣፈጥ ብቻ ሣይሖን እምናገኘውን ጥቅም እዳናጣ ነው እሕቴ።❤

  • @MeronMelesa
    @MeronMelesa หลายเดือนก่อน

    ባጭሩ አድርጊው

  • @abrhi98
    @abrhi98 หลายเดือนก่อน

    Arif nw.Furno duket limd honobn enji.

  • @NeimaMohammed-l1r
    @NeimaMohammed-l1r หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍💜💜💜💜💜

  • @asameriwzewdu1614
    @asameriwzewdu1614 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን። ስሞችን አንዳንዶቹን በአማርኛ ብትገልጫቸው እኛ ጋ ከሌሉም ምትክ የምንጠቀማቸውን ብትጠቅሻቸው በተረፈ በድጋሜ እናመሰግናለን።❤

  • @EsromluleEsrom
    @EsromluleEsrom หลายเดือนก่อน

    ኦርጋኖ ማለት ጦስኝ አይደል

  • @Rasmitat-n9u
    @Rasmitat-n9u หลายเดือนก่อน

    መላላጫውን ስታወጪ ለምንድን ነው የመታሺው? ምክንያቱን ብትነግሪኝ። መላላጫ ሲወጣ ብዙ ሰዎች አውጥተው ካወጡት ቦታ ላይ ይመቱታል ታሪካዊ ሚስጥር ካለው ብትነግሪን።

  • @foziyashifa9173
    @foziyashifa9173 2 หลายเดือนก่อน

    Abokadow sament yekoysl?

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ኢትዮጲያ ግን ሚገርም ባቄላ ያለው የለም። ይሄኛው ያው ቀረብ ያለ ነው፤ ካዲሳባ ያመጣውት ትል በላው ሳልጨርሰው 😂😂😂😂

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 2 หลายเดือนก่อน

      በምጣድ ሞቅ ሞቅ አድርጎትንሽ ጨው ነስንሶ በላስቲክ ሳይሆን በጨርቅ ቀዝቃዛ ቦታ ወይም ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቆያል

  • @TrihasinoTesfa
    @TrihasinoTesfa 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት በስንት በስንት

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 2 หลายเดือนก่อน

    በቤት ውስጥ እንጀራን ጋግሮ መብላት በእራሱ ትልቅ ነገር ነው ግን በ24 ስአት ባይሆን ይመረጣል ብዬ አስባለሁ እኔም እማረገው እንደዛ ስለሆነ እንጀራ ከሶስት ቀን ያነስ ቡኬት ባይሆን ጥሩ ነው እለበለዚያ በደንብ ካልቦካ ለሆድም ይከብዳል አፉለኛም ይሆናል አይኑ ሊያምር ይችላል ግን አንጀራ እቤት ውስጥ ጋግሮ መበላቱ ትልቅ ነገር ነው እናመስግናለን የበቆሎ አብሲቱንም በማውቃችን!

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 หลายเดือนก่อน

    Wow this is so helpful. በጣም በጣም እናመሰግናለን እህታችን። ወላሂ ከ ማክዶናልድ ምናምን ቆሻሻ ነገር በጣም ይሻላል።

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 หลายเดือนก่อน

    ሃብሽ ያንቺን መንገድ ትጠቅሜ በጣም በጣም ነው የወደድኩት በጣም አመሰግናለው፤ ሰናፍጩን እሞክረዋለው ወድጀዋለው ። አላህ እጅሽን ይባርክልን።

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው አቼቶ? ቬኒጋሩን ነው?

  • @WorkaMebadsw
    @WorkaMebadsw 2 หลายเดือนก่อน

    በምንፈተግሽው?

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 2 หลายเดือนก่อน

      የተፈተገውን ነው የገዛሁት

  • @AsratHaile-xl7mf
    @AsratHaile-xl7mf 2 หลายเดือนก่อน

    wow bless you

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 หลายเดือนก่อน

    Thankyou so much I didn’t know all this before

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 หลายเดือนก่อน

    Oregano ጦስኝ: አይደለም: እንዴ??