📌የደረቆት ኬኔቶ ❗️ለረጅም ቀን የሚቆይ❗️ጊዜ ቆጣቢ❗️ምርጥ አሰራር❗️Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 เม.ย. 2023
  • #ethiopianfood #special #amazing #easy
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 178

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +10

    ሰላም እንኳን አደረሳችሁ🙏😍 ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ❤ ስለሁሉም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏😍❤

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s 10 หลายเดือนก่อน +5

    እጅሽ ይባረክ ምርጥ ስራ አገላለፅሽ አንደኛ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @jerrytumisso2396
    @jerrytumisso2396 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ንፁህና የሚያምር እንዴት እንደወደድኩት አሰራርሽን እጅሽ ይባረክ!❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ጄሪዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @haleemag6453
    @haleemag6453 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፈነው እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሐሊማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አሪፍ ጤናማ የደረቆት ኬኒቶ አሰራር ነው ዋው የገብሱ አቆላል በጣም ምርጥ ሆኖ ነው ቀስ ብሎ የበሰለው ብዙም አልጠቆረም ቀረፋ በመጠቀም ግሩም ኬኒቶ ነው አዘጋጅተሽ ያሳየሽን አፈጫጨቱ በጣም አሪፍ ነው ከተለመደው ውጢ ፈጭተሽ በጥብጠሽ መስራትሽ ለየት ያደርገዋል ዋው👌👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አዶናይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @tsigahirpo8780
    @tsigahirpo8780 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ❤❤❤ብቅል ቢሆንስ በእርሾዉ ፋንታ

  • @genetrede484
    @genetrede484 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፅድት ያልሽ ነሽ ተባረኪ::
    ለጤና ግን ተምርቭእና ማር ጥሩ ነው ስኳሩ እና እርሾው ብዙ ጤና አይመስለኝም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ገንዬ የእኔ ውድ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-sn4mx4oy5y
    @user-sn4mx4oy5y 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ በርቺ!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
    እጅሽ ይባረክ ዋው ከለሩ እራሱ እንዴት አንደሚያምር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @letinasima5453
    @letinasima5453 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እህቴ 👌💐

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @freedommypower902
    @freedommypower902 ปีที่แล้ว

    አንበሲት ጎበዝ ነሽ የኔ እመቤት!!!
    በጣም እናመሠግናለን በርቺ!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው መልካም የትንሳኤ በአል ብያለሁ🙏😍❤

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน +1

      ቅድስትዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምባለሙያ ነሽ አመሰግን አለሁ ቀጥይበት በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tsedfa7295
    @tsedfa7295 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ አሰራርሽ ፅዳትሽ በጣም ያምራል።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ሠርተን ደግሞ አስተያየቱን አንሰጣለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ቆንጅዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-tn1dk1kc9x
    @user-tn1dk1kc9x 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ዚዙዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @emukal
    @emukal ปีที่แล้ว +1

    ቤትዋ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በቅድሚያ መለው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ዋውው የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ያሳዬሽን ማንኛውም ሰው የሚጠቀመው መጠጥ ነው ለጤናም ተስማሚ የሆነው በጣም ነው የምወደው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      እሙዬ ያንቺም ሰላም ባለሽበት ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ ብርታቶቼ ናችሁ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ያድልልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤

    • @emukal
      @emukal ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner አሜን የኔ አስተዋይ

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ሙናዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tizitagirma8827
    @tizitagirma8827 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን።እጅሽ ይባረክ እኔም ነገ እሰራዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ትዝታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      አስካልዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ።በጣም ጊዜ የቆጦባል።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mettik1562
    @mettik1562 4 หลายเดือนก่อน

    the recipes looks like easy. i like it betty.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @zeharasaji7582
    @zeharasaji7582 10 หลายเดือนก่อน

    ስርቸዋለው በጣም ይጣፍጣል thanks 🙏 ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ዘሀራዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🌻🙏🥰❤🌻

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 10 หลายเดือนก่อน +2

    ባለሞያ እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ፍቅርተዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-fe1zm8lf6c
    @user-fe1zm8lf6c 3 หลายเดือนก่อน

    WOW 😊

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ሙልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @muludem9263
    @muludem9263 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ ምትመቺኝ አሰሪርሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ሙሉዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      እታፈራሁዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @user-ul2rs3fn4p
    @user-ul2rs3fn4p 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @blenbitani2393
    @blenbitani2393 11 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ፅድት ያለ ነው❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      እጅግዬ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @AsterWorku-wy7vk
    @AsterWorku-wy7vk 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥና ቀለል ያለ ነው እሞክራለው ኣመሰግናለው❤❤❤🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 10 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ ጎበዝ!!!!!!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 7 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ የኔ ባለሙያ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      አቻምዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ውድ ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ አብሮ ይባርከን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 7 หลายเดือนก่อน

    አባ እጂሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      ጠይባዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux 8 หลายเดือนก่อน

    Wow

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ራናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-fx3ro6ed7h
    @user-fx3ro6ed7h 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-pb3fh9rm7w
    @user-pb3fh9rm7w 3 หลายเดือนก่อน

    Good

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 ปีที่แล้ว

    thank you ለያት ያለ አሠራር ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ስምረትዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @min7anu835
    @min7anu835 ปีที่แล้ว

    ቲከ ቶክ ላይ አይቼሸ ነው የመጣሁት ብራቮ ለየት ያለ አሰራር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኩኪዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @KudusanMicheal
    @KudusanMicheal 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks God belated you good gope

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ❤🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ገሊላዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አንቺን እየጠበኩ ገና አልጀመርኩም ነበር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 10 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረከ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ ካቺ🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @naomi6tube460
    @naomi6tube460 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ለመጀመሪያ ግዜ ልሞክረው ነው። 🤩

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ኑአሚዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @abrhi98
    @abrhi98 4 หลายเดือนก่อน

    Arif nw tnx.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም በትንሽ ሰአት ምጥን ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እህቴ እናመሰግናለን በእውነት🙏🙏🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው እኔም የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Enkuan abero aderesen Bettwa's 🙏🙏🙏❤❤❤Betam arife new amesegenalew🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      አስናዬ እንዴት ነሽልኝ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @KudusanMicheal
    @KudusanMicheal 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hirutbeyene8890
    @hirutbeyene8890 10 หลายเดือนก่อน

    እርሾ የአበሻ ማለትም የጤፍ ቀረራ የቡና ስኒ ግማሽ ብትጠቀሚ በ ጣም ጥሩ ጣእም ይኖረዋል ለጤናም ጥሩ ነው ሞክሪው ትወጂዋለሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      እሺ የእኔ ውድ እሞክረዋለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 10 หลายเดือนก่อน

    Happy new year too you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @user-sh7vt8fp5o
    @user-sh7vt8fp5o 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      አለምዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      ጠይባዬ ተባረኪልኝ🙏🥰❤

  • @MagieBishaw
    @MagieBishaw 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @fana1451
    @fana1451 ปีที่แล้ว

    👌👍❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 6 หลายเดือนก่อน

    የምፍልገውአሰራር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @BetelmLea
    @BetelmLea 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሐገር ቃሪቦ ይባአላል

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 3 หลายเดือนก่อน

    👍🙏❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      መሲዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @abrhi98
    @abrhi98 3 หลายเดือนก่อน

    Lemin yehabesha ersho bikil atitekemim?
    Yefernju ersho taemu des aylm yedabo silehone.

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 6 หลายเดือนก่อน

    በርጅ

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 ปีที่แล้ว

    Endat nesh Bettwa koijoo naw betam gobez enkun abero adersean

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አስቴርዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው መልካም በአል🙏😍❤

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 10 หลายเดือนก่อน

    Thank u 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @kudekulayes.8542
    @kudekulayes.8542 6 หลายเดือนก่อน

    Which yibarek konjo set

    • @kudekulayes.8542
      @kudekulayes.8542 6 หลายเดือนก่อน

      Ejish yibarek yene konjo set

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw 3 หลายเดือนก่อน

    Azegejajetu Teru adergesh serteshewal gebsu mareru gin ye ehlun tikim aleba yehonal kesel new yemimeslew sayar bihon terunewu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @KXLD-cd1qy
    @KXLD-cd1qy 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤👍🏻👍🏻🙏🙏🇧🇯🇧🇯

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እናቴ አስተምሪን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ሎዛዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 ปีที่แล้ว

    Bachiru filter tela thank you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ቃልዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ግን ስኳሩን በዘቢብ መቀየር ይቻላል?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +1

      ምስራቅዬ የእኔ ውድ በማር መስራት ይቻላል ዘቢቡን ሞክሪው አላውቅም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @betelehemyihune678
    @betelehemyihune678 5 หลายเดือนก่อน

    Ejish ybarek gn kemetibetachin beft ershow sint ken mekeden alebet lommey weym birtukan aychemerbem?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 หลายเดือนก่อน

      ቤቲዬ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ እርሾውን ወዲያው ነው የጨመርኩት ከገብሱ ጋር ብርቱካን አናናስ የምትፈልጉትን መጨመር ይቻላል ብያለሁ እኔ ባልጨምር በምትፈልጊው ፍራፍሬ ማጣፈጥ ይቻላል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 ปีที่แล้ว

    ቤትሻ ሚስ አረኩሽ የኔት ወርክ ችግር ነው ስራሽን ሁሌም እወደዋለሁ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሰብለዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ? አዎ ኔትወርኩ ብዙ ነገር ነው ያበላሸው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 3 หลายเดือนก่อน

    ገላገልሽኝ የተፈጨ ገብስ ስላለኝ እሞክረዋለሁ ጎበዝ እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @hirutbeyene8890
    @hirutbeyene8890 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ገፈት ነው የሚባለው ሰበከት የእንጀራ ጀርባው ነው

  • @nunualemu7052
    @nunualemu7052 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም የት ነው የማገኚው አሜሪካ አለ ስሙን ብትነግሪን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      ኑኑዬ የእኔ ውድ እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው 🙏🥰❤

  • @user-ex9cj5lu8l
    @user-ex9cj5lu8l 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግኒት ነሽ እውነት ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 7 หลายเดือนก่อน

    ወበዉቀዝቃዛነወይ የጨመርሺዉሥታቀጥኒ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      አዎ የእኔ ውድ ቀዝቃዛ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 3 หลายเดือนก่อน

    Sint ken yekoyal? Sayekometet

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 6 หลายเดือนก่อน

    የሚፍጭውሳይሆን የሚፍቀፍቀውን ስሬልን የሚጥመው የሚፍቀፍቀውነው

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እርሾ ያሰክራል እኮ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እርሾ ትንሽ ነው የሚገባው ያው ዳቦስ የምንጋግረው በእርሾ አይደል 🙏🥰❤

  • @Zewditu-zl6pw
    @Zewditu-zl6pw 3 หลายเดือนก่อน

    ብቅል ቢሆን በእሾው ፈንታ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว +1

    bertukn lomi ygbalko

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ ከፈለግሽ ነው ማንጎ ቡርትካን የምትፈልጊውን መጨመር ይቻላል አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @hishamkedir4630
    @hishamkedir4630 ปีที่แล้ว

    Yemtbetebichiwu bekezkaza wuha new weys bemuk plz

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በቀዝቃዛ ውሃ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @fantayetegegne4102
    @fantayetegegne4102 ปีที่แล้ว

    Containeru /Eqawu sint new yemishetew yet new yemigegnew

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋንታይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሞልቷል መርካቶ ሳሪስ ገበያ ቄራ ገበያ ሁሉም ጋር የሚገኝ ዕቃ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @hayatnassir9023
    @hayatnassir9023 4 หลายเดือนก่อน

    እርሾ ሳየጨመር አሽተን ብናስቀምጠው አይቻልም?ቶሎ ባይደርስም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሐያትዬ እርሾ ካልገባ አይፈላም ግን ስኳር ስለሚያፋላ ሞክሪው🙏🥰❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 3 หลายเดือนก่อน

    እርሾው በቆየ ቁጥር አያኮመጥጠውም ውዴ ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ፍሪጅ መጠቀም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @almazdadi5078
    @almazdadi5078 10 หลายเดือนก่อน

    ኪነቶ ለሰኳር በሸተኝ የሆናል?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน +1

      አልማዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስኳር ስለሚገባበት አይሆንም🙏🥰❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ገንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hayatdusit3679
    @hayatdusit3679 ปีที่แล้ว

    Minteketekewina yihe taemu yileyal yetu yitafital weys huletum taemachew andi new