የትኛውንም የበዓል መጠጥ የሚያስንቅ የገብስ ብርዝ‼ Barley and honey beverage✅ Nothing compares with this‼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 410

  • @fairytips4u
    @fairytips4u 2 ปีที่แล้ว +19

    ከገብሱ በላይ የመዝሙሩ መልክት በጣም የተባረከ ነዉ በርቺ

  • @YanitanG-x8w
    @YanitanG-x8w 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው በእጂሽ ከምታሺው እንደኔ ብትፈጪውስ መልኩ አይመጣም እና ኬኔቶ ካንሰር ያመጣል የተባለውን እኔ አልሰማሁም አሰራሩ ትንሺ ነው የሚለየው ኬኔቶው ገብስ አረር ስለሚል ነው ሁለቱም የሚሰራው ከገብስ ነው ልዩነቱ አቆላሉ ነው መሰለኝ ተሳስቼ ከሆነ እንጃ

  • @alesalema7371
    @alesalema7371 3 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ እጅግ ግሩም ነው በጣም ቆንጆ ወድጄዋለሁ እጅሽን ይባርከው እናትሽም ይባርክ እጃቸው

  • @Fitsumbekele123
    @Fitsumbekele123 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን ቆንጅየዋ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ቃሪቦ ካንሰር ያመጣል የተባለው ኮካ ፔኪክ ሶዳ ሌለም ነገር ሲጨመርበት ነው

  • @asegedechtesfaye6652
    @asegedechtesfaye6652 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ሙያ ነው ይሄ ለየት የለ እንዳውም ገብስ ከማቃጠል ብርዝን ሰርቶ መጠቀም ሰራውም ቀላል የሆነ ለጤንነትም ተሰማሚ በማንኛውም እድሜ ላይ የለ ሰው መጠቀም የሚችለው መጠጥ ነው ሙያሽን ስላካፈልሽን ሳላመሰግን አላልፈም እኔ ለመስራት በጣም ቸኩያለሁ ወጤቱን አሳውቅሻለሀ እንወድሻለን

  • @yaikobajora2577
    @yaikobajora2577 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአንኮል ነፃ የሆና መጤጥ ደሲ ይላል ተባረክ ግን ዉሽት ነዉ ቃሬቦ ካምሠራ አሲይዝም በሬቺ

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፡የኔውድ፡እንኳንአሳሽኝ፡ማሳረሩ፡ጥሩአይደለም፡ለከለርነውእንጂ፡ይመራል

  • @ummumuhammed2397
    @ummumuhammed2397 2 ปีที่แล้ว +3

    ለአረፋ በዓል ሠርቼ ሞከርኩት በጣም ቆንጆ ነው። ሁሉም ወደውት ነበር። በጣም አመሠግናለሁ አላህ ይስጥልኝ። ሞከሩት ቆንጆ ነው ግን በጣም እንዳይበስልባችሁ ተጠንቀቁ ያለዚያ ይጠቁርባችኋል። እኔ ግን እርሾ ስለማሎድ በብቅል ነው ያረኩት። keep it up.

    • @emufikertube
      @emufikertube ปีที่แล้ว

      መጠኑን ንገሪኝ እኔም ልሞክረው

    • @ummumuhammed2397
      @ummumuhammed2397 ปีที่แล้ว +1

      ​@@emufikertubeበግምት ነው እኔ የጨመርኩት ሁሉንም ነገር... ዋናው አቆላልሽ ነው በጣም ጥንቃቄ አድርገሽ በትግስ በዝቅተኛ እሳት መቁላት አለበት ሌላው ቀላል ነው ሞክሪው

  • @MakdiSito
    @MakdiSito หลายเดือนก่อน

    በጣም.አሪፈ.ነው.እናመስግነለን

  • @jimitischannel669
    @jimitischannel669 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you betam inameseginalen arif timirt nw "melk sitegn inji moya kegorebet" miyasbil nw.

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽን የማሩን አይነት ብታሳይን በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @WerkneshAyalew-ht8pg
    @WerkneshAyalew-ht8pg 2 หลายเดือนก่อน

    ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @omalkhair7696
    @omalkhair7696 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው እንሻ እልህ እሞክራለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @KidistWorku-g3j
    @KidistWorku-g3j 8 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ይመስላል ግን የገብሱ እና የውሃው መጠን ብትገልጭልን ጥሩ ነበር 10q❤

  • @MillionZeleke-t1c
    @MillionZeleke-t1c 8 หลายเดือนก่อน

    ካንሰር የተባለው በጣም የሚያሳርሩትን ነው እጅሽ ይባረክ በእጅ ከምናሸው በጁስ መፍጫ ብንፈጨውስ

  • @tadesseasmare-cu3hv
    @tadesseasmare-cu3hv ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ተባረኪ

  • @zimamazezew4379
    @zimamazezew4379 3 ปีที่แล้ว +11

    መልካም አዲስ አመት!
    እጅሽ ይባረክ
    የገብሱን መጠን እና መጀመሪያ የጨመርሽውን ውሀና ከተዘፈዘፈ ከአሸሽው በሆላ የጨመርሽውን የውሀውን መጠን ብትነግሪን ብታሳይን በጣም የበለጠ ይጠቅመናል

    • @abelbirhanu2377
      @abelbirhanu2377 3 ปีที่แล้ว

      መጠኑን በኪሎብትነግሪን

  • @abrhi98
    @abrhi98 2 ปีที่แล้ว +1

    ThankyouAdot.Set malet endanchi new.Ewedshalhu.

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሀገር ስገባ እሠረዋለሁ እስከዛሬ ገብሡን ሳቃጥል የነበርኩትስ

  • @yonadane2664
    @yonadane2664 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን በርችልን

  • @tsehaykahsay420
    @tsehaykahsay420 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ባለሙያ እናመሰግናለን።

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 11 หลายเดือนก่อน +1

    waw koyche bayewm wodjewalehu emokrewalehu. Enameseginalen wude🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว

    እጅስ ይባረክ እማክረዋለሁ እንካን አደረሰሽ ለዐሎተ ሀመስ ዛሬ ስላየሀት

  • @alganeshalemneh3311
    @alganeshalemneh3311 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቴና እና እድሜ ይስጥልን I like it አሁን ነው እሰራለሁ thank you

  • @getu1231
    @getu1231 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ሞከርኩት በጣም አሪፍ አመሰግናለሁ እህ ት

  • @birukdj
    @birukdj 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @asratbahta9210
    @asratbahta9210 2 ปีที่แล้ว +3

    ጓበዝ በጣም ደስ ይላል ለበአል እናዘጋጃለን

  • @EmebetMoges-ip6os
    @EmebetMoges-ip6os 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ይመችሽ

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 ปีที่แล้ว +2

    እርሾ አይጨመርም እደ እህቴ 😍

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እህቴ

  • @EnanuAssefa
    @EnanuAssefa 3 หลายเดือนก่อน

    እየተጠምኩ ነው ብዙ ዓመቴ ነው ግን ተጨማሪ ሙያ ስለስጠሽኝ አመሰግናለሁ

  • @abinettemteme5789
    @abinettemteme5789 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ነሽ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว

    Thank you! for sharing.. በጣምጥሩ ቀላል ዘዲ ነዉ ማሩን የ ትገዛሽዉ ነጭማር ይመስላል!

  • @AferatazewduZewede
    @AferatazewduZewede 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እርፍ ነው እህቴ

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው :እናመሠግናለን ።

  • @brhanehaile7813
    @brhanehaile7813 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ጎቦዝ

  • @ethiopiaethiopia4505
    @ethiopiaethiopia4505 2 ปีที่แล้ว

    ገብሱ የት ይገኛል ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @YeshiyeAsnake-ly9kc
    @YeshiyeAsnake-ly9kc ปีที่แล้ว

    አንደኛ ያምራል

  • @fkr834
    @fkr834 3 ปีที่แล้ว +1

    መጠን መግለፅ ኣትርሺ ውዴ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +6

    አዶትዬ እንኩዋን ለአዲስ አመት አደረሰሽ 👏🌻🌻🌻
    እውይይይይ እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ውድ በአል በአል አሸተትሽን
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለእናትሽም ላንችም ይስጥልን 👏🌻🌻🌻🌻
    በጣም ድንቅ ነው ለመሞከር ቸኩያለሁ
    ውይይይ የአላርም ነገር አይወራ ደግሞ ሽታው ቶሎ አይጠፍም ከቤት በረንዳ ላይ መቁላት የሚመቻችሁ ውጭ ቁሉ ።እኔ ቢጨንቀኝ ከሀገር ቤት አስቆልቼ አመጣሁ አዶትዬ እኔም ንዳንች በጣም ነው የምወድ ኪኒቶ ።ግን ንፁህ ገብስ ስለሆነ ካንሰር ያመጣል የሚባለውን አላመንኩበትም ገብስ ጤናማ ስለሆነ ።እናቴ Braunአድርጋ ትቆላና ፈጭታ እንደ ሻይ ትጠቀማለች ለደም ማነስም ሆነ ለደምብዛት በቂ እንቅልፍ ለመተኛት ይረዳል ይባላል ።
    ይቅርታ ፅሁፍ ስላበዛሁ
    ተባረኪልኝ አዶትዬ አመሰግናለሁ🙏👏🌻🌻🌻🌻💕💕💕

  • @nardosfikreselassie161
    @nardosfikreselassie161 2 ปีที่แล้ว

    የተለየ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁእህቴ

  • @buzeman6329
    @buzeman6329 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ ጠንካራና ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ ሚዲያ ላይ ባለሞያዎች ማብራሪያ ሲሰጡ ሰምቻለሁ ገብሱ በጣም በሚቆላበት ጊዜ ጎጂ የሆነ ንጥረነገር እንደሚኖረው።ያም ንጥረ ነገር ከበድ ያለ የጤና ችግር እንደሚያስከትል ተናግረዋል።በጣም ገባ ሳይል እንደቆሎ መቆላት ነው ያለበት ብለዋል።ተባረኪ

    • @zeynebyilma7962
      @zeynebyilma7962 ปีที่แล้ว

      ግን እኔ እድሜየን ሙሉ ኬኔቶ ስጠጣ ነው ያደኩት ምክንያቱም እናቴ ኬኔቶ ስለምታዘጋጅ ለገበያ ።እስካሁን ከእርካታው ውጭ ምንም አላገኘንም።

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሙያ በርቺ እህታቺን

  • @aaaa4568
    @aaaa4568 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ

  • @tinasegirmay5260
    @tinasegirmay5260 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናሎሁ የኔ እህት

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 3 ปีที่แล้ว +1

    ውሃው እሄንን የህል ገብሱ ምን የህል ነው የሚፈላውስምን የህል ነው አብረሽ ብትነግሪን ጥሩ ነው እናመሰግናለን።

  • @BiruktawitTigineh
    @BiruktawitTigineh 8 หลายเดือนก่อน

    ያለ እርሾ እንዴት ይፈላል?" የኔ ውድ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ❤❤

  • @AregashWgiorigis
    @AregashWgiorigis 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ የኔ ጎበዝ ላላወቀ አሳዉቂ

  • @fikerthome6787
    @fikerthome6787 ปีที่แล้ว +1

    ሞከርኩት ከመዘፍዘፍ የሚቀቀለው ጥሩ ነው አኔ ቅዬ አጥልዬ በመፈጫ ፈጨሀት እደገና አጥልዬ አየጌሾ አጥንት ትንሽ ስኳር ማር እደረኩበት እንዲፈላ በየ3 ቀኑ እንደ ጠጅ አመሰልከት በደንብ ፈላ በቃ ጠጅ ሆነ ቡርትኳን ሎሚ ከመጨመር ጌሾው ይመረጣል

    • @RodasAli-eq9od
      @RodasAli-eq9od 11 หลายเดือนก่อน

      Kemezefizef bikekelis ayshalim

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @Alemea_neh_LeneaM
    @Alemea_neh_LeneaM 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው

  • @elsahussein1954
    @elsahussein1954 2 ปีที่แล้ว

    wow Betam Tiru Aserar Nw Tebareki

  • @tigistassefa7409
    @tigistassefa7409 2 ปีที่แล้ว

    ሲገርም ጎበዝ

  • @bezz6223
    @bezz6223 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ቆሎ መብሰል አለበት?

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu 11 หลายเดือนก่อน

    የኔቆንጆ በጣምእናመሠግናለን ❤❤❤

  • @ኤደንቲዩብdenYouTube
    @ኤደንቲዩብdenYouTube 8 หลายเดือนก่อน

    በርች ሌሎች ነገሮችም ጨምሪ መልካም ሴት

  • @genetabera7071
    @genetabera7071 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ደሰ ይላል

  • @AstarTegabu
    @AstarTegabu 4 หลายเดือนก่อน

    በርች የኔ ማር

  • @marthaaschenaki2509
    @marthaaschenaki2509 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ስምቻለሁ ከሆነ ልኬት በላይ ማሳረር ካንሠር ያመጣል

  • @mestawetteshome646
    @mestawetteshome646 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ፡ነው፡ያምራል፡፡

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 2 ปีที่แล้ว

    አሠራርሽ ያምራል ውዴ ሞክረዋለው ተባረኪ

  • @yergalemwoldu2638
    @yergalemwoldu2638 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ነው ምን ልበልሽ

  • @TilahunMelese-s6z
    @TilahunMelese-s6z 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @HidatHadishHadish
    @HidatHadishHadish 11 หลายเดือนก่อน

    ሲባል ነው ምንሰማው ግን እኔም ከኔቶ ነው ማዘጋጀው ይሄደሞ የተሻለነው

  • @hirutsisay4608
    @hirutsisay4608 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ቀላልም ነዉ

  • @TezeruTadesse
    @TezeruTadesse 2 หลายเดือนก่อน

    እስክሰራው ቸኩያለሁ ፣ ተባረኪ

  • @TarkuaDj
    @TarkuaDj 8 หลายเดือนก่อน +2

    የንጀራ እስራት ፈልጌነው

  • @meseretyenework6783
    @meseretyenework6783 3 ปีที่แล้ว

    Wow amaizing fetari ejishn yibarkewu

  • @tarikuakebede5013
    @tarikuakebede5013 หลายเดือนก่อน

    ለቆሎ ተብሎ የተዘጋጀ መጠቀም ይቻላል

  • @rahimagetahun9154
    @rahimagetahun9154 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ ምርጥ አሠራር ኢንሻአላሕ አገር ሥገባ አሠራዋለሑ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 ปีที่แล้ว

    እፕሪፍ ነው የምትሰሪው ሁሉ.ተባረኪ.

  • @haven8615
    @haven8615 2 ปีที่แล้ว +10

    አማኑኤል እጅሽን ይባርከው አሜን.

  • @JemilaEbrahim-oc5jt
    @JemilaEbrahim-oc5jt หลายเดือนก่อน

    ያልተፈተገነው

  • @kalkialex3543
    @kalkialex3543 3 ปีที่แล้ว +8

    wow...አዲስ ነገር ደስ ሲል ተባረኪ የኔ እናት

    • @sarex477
      @sarex477 2 ปีที่แล้ว +1

      የጡሪ ትከ ጡሪ ወሔቃር ሀነም ታበሩስማኸ ወሔምንኸ

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 8 หลายเดือนก่อน

    lememoker efeligalehu konjo endemihon tesfa alegn

  • @yergalemwoldu2638
    @yergalemwoldu2638 2 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ ተባረኪ

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 7 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙሩ ጥዑም።

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 2 ปีที่แล้ว

    WOW thank you looks like ቆንጆ ነገር አሳየሽኝ ኬኔቶ ብዙም አልወድም ይሄ ግን ምርጥ ነው ስለዚህ ለበአል ይሞከራል!

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 3 ปีที่แล้ว +4

    መቀቀል ይቀላል ደጋግመሽ ብትቅይውና አያጠልሽ ሲቀዘቅዝ ማጣፈጫዎች ጨምረሽ ለሶስት ቀን ማቆየት ከዛ ምርጥነውየሚሆነው ብርትኳኑን ግን ውሀውን ብቻ መጠቀም ከነ ልጣጩ ከገባ ይጎመዝዛል

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ንገሪኝ እህት አሰራሩን

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በፍጹም አይቀቀልም ስትቀቂይው በቀጥታ ሾርባ ነው የሚሆነው እኔም ከዚህ በፊት ሲቀቀል ይቀላል ብዬ ቀቅዬው ደፍቼዋለው

  • @emuyen9811
    @emuyen9811 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @yenaneshworku9412
    @yenaneshworku9412 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @betimekura9689
    @betimekura9689 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ

  • @umrahaf7552
    @umrahaf7552 10 หลายเดือนก่อน

    Mashaa'Allah gin xiyaqe? Yasekral weys ayasekrim??

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በጣም ሃሪፍ ነው ሁሉን ያማከለ መጠጥ ስላዘጋጀሽልን ተባረኪ ይሞከራል

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው፣ ኪኔቶ ጥሩ እንዳይደለ፣ሰምቺያለሁ።

  • @zeboyusuf8173
    @zeboyusuf8173 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥነው

  • @mamitutolera8471
    @mamitutolera8471 2 ปีที่แล้ว

    Bayitashi ennaa yafalaa wuhaa bichmere yabalta tsdat yinorawal

  • @SenaitSeni-v4f
    @SenaitSeni-v4f 10 หลายเดือนก่อน

    Thankyou Ehete

  • @HikaMoga
    @HikaMoga ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እንዳውም ተቃጥሎ የምሰራው ገብስ ሰልችቶናል

  • @simegnmulugeta2947
    @simegnmulugeta2947 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ነው እ/ር ይባርክሽ በዚሁ ቀጥዪ ተመችቶኛል ።

  • @abebagebeyehu4691
    @abebagebeyehu4691 7 หลายเดือนก่อน

    አይገርምም ኬኔቶ ልሰራ ፈልጌ ነበር ሀሳቤን ቀየርኩ ሰርቼው ደግሞ ከወደድኩት እመለሳለሁ የኔ ቅመም በርችልኝ

  • @ymariamaberham2989
    @ymariamaberham2989 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ በርቺ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +41

    ኪኒቶ ካንሰር ያመጣል የተባለው በጣም እህሉ አሮ ሲቆላ ነው ማንኛውም እህል መብስል ካለበት መጠን ማለፍ የለበትም በተረፈ ባለሙያ ነሽ👍

    • @lemlemmk5537
      @lemlemmk5537 11 หลายเดือนก่อน +2

      😊😊

    • @workiyetilahun2547
      @workiyetilahun2547 11 หลายเดือนก่อน

    • @fevengebremeskel6180
      @fevengebremeskel6180 9 หลายเดือนก่อน +1

      Organic ነገር ከሆነ ቸገር የለው አንይ cancer አለብኝ ለንየ በጣም ነው የጠቀምኝ ጉለብት የሰጣል dehydration አንዳተሆኝይ ያደርጋለ. መፍራት ያለብሽ junk food organic ያለሆኑ መገብች ናቸው ለcancer ምያጋለቱ በተለይ expired ያደርጉ ዶሮ አና ሰጋ

    • @ayelechtefera5108
      @ayelechtefera5108 8 หลายเดือนก่อน

      ኸገ​@@workiyetilahun2547

    • @lyonnaise6395
      @lyonnaise6395 7 หลายเดือนก่อน

      ዕውነት ነው !! ማረር የለበትም ካረረ የተቃጠለ ሁሉ ካርቦንዳይኦክሳይድ ( ካርቦን ) ይሆናል የተቃጠለ ነገር ከጥቅሙ ጉዳቱ የላቀ ነው!!! ቡናን ባናጠቁረው መዳኒት ነበር የሚሆንል !! ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል !!

  • @fentahunbantie9795
    @fentahunbantie9795 7 หลายเดือนก่อน

    it is an amazing preparation.
    Thank you sistu !

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 3 ปีที่แล้ว +2

    It’s nice job
    Thank you for sharing

  • @fatimaali7736
    @fatimaali7736 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባርክ በጣም ያምራል እርሾትጨምራለሺ ነው አጨምርም ማር ተለለ ባናናስ አይሆን መልሺልኝ እህት