Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 224

  • @Hope20437
    @Hope20437 6 ปีที่แล้ว +59

    እኛን ለማስተማር ጊዜሽን ሰውተው ቪዲዎ መቅረፅሽ ፈገግታሽ ንፅህናሽ እያንዳንዷ ዝርዝር መረጃ ሳትደብቂ መናገርሽ በእውነት ነው የምልሽ የአዳነ እናት ልዩ ሴት ነሽ ቅን ልቦና ነው የታደልሽው አላህ በሙሉ ጤና ከቤተሰቦችሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ እድሜና ቤተሰብሽንም አላህ ይባርክልሽ። ወላሂ በጣም አደንቅሻለው ብዙ ነገር ተምሬአለው። አንቺ በማለቴ ይቅርታ እናቴን ስለምትመስሊኝ ነው። እወድሻለው

  • @صوفياادريس-ز1ن
    @صوفياادريس-ز1ن 6 ปีที่แล้ว +82

    እናታችን ባለሙያ አረግሽን እድሜና ጤና ይስጥልን ግን ለምን መፀሀፍ አታሳትሚም ሀገር ሰንገባ ገዝተን በዛ እንጠቀማለን ልጄችሸም ባለሙያ ሁነው እስከ ልጅልጅ ልጅልጅ።።።።።።። ይደርሰላ መፀሀፍ አሳትሚልን

    • @Razan-vlog-k1d
      @Razan-vlog-k1d 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አሪፍ ሃሳብ👌

  • @birshg3991
    @birshg3991 ปีที่แล้ว +2

    tebareki enate ekonesh edemi cemero yesetesh

  • @MegaAbya
    @MegaAbya ปีที่แล้ว +3

    የእናት ውለታዋ ይህ ነው እናመስግናለን ማሚ

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 ปีที่แล้ว +3

    ስወዶት እኮ። የኔ ንፁህ ደግሞ ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ነገሮችን አንድም አረሱም

  • @kennethbrian1220
    @kennethbrian1220 6 ปีที่แล้ว +7

    I don't know why every time I see emama I feel so happy makes me miss my mom even more ,very happy to see you healthy emama,እድሜዎት ይርዘም

  • @samson9986
    @samson9986 4 ปีที่แล้ว +5

    I love what you doing but mostly how you explain the things that u do, .keep it up .

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 ปีที่แล้ว +2

    I love emama ye so much

  • @alem6447
    @alem6447 6 ปีที่แล้ว +9

    እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ባለሙያ ነሽ ፅድት ያልሽ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 ปีที่แล้ว +2

    ሎሚና ብርቱካን መጨመሩ ግድ ነው እንዴ!? እስኪ መልሱልኝ

  • @kukushaseifu1960
    @kukushaseifu1960 4 ปีที่แล้ว +2

    egzabeher ye ejeshen sera yebarekeleshe ende enate betegesete eyastemareshegne nw.welateshen egzabehere yekefeleshe

  • @beli7375
    @beli7375 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እጆት ይባረክ መድሀኒአለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @vdbbvv5515
    @vdbbvv5515 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለው ማዘር በጣም የምፈልገው ትምህር ነው

  • @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ
    @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል አመሰግናለሁ

  • @fetibamude2471
    @fetibamude2471 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሚ በጣም እናመግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @SaraSara-ij2or
    @SaraSara-ij2or 6 ปีที่แล้ว +11

    ማማየ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ ካንች ብዙ ሙያወችን ተምረናል

  • @sarasara-po1sc
    @sarasara-po1sc 4 ปีที่แล้ว +18

    እስኪ መፀሀፋ ይታተምልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @MikeTan-ow7ms
    @MikeTan-ow7ms ปีที่แล้ว +1

    Has anyone made this with active yeast? Also how much sugar shall I add, should the sugar be a % of the total water or drink?

  • @yeshialemu4451
    @yeshialemu4451 6 ปีที่แล้ว +1

    mom endet senebetish? enem ye keneto aserar yemawkew gebisu tekolto tekekilo new gin yanchi leyet alebign eski asrejign

  • @lilyyasin7982
    @lilyyasin7982 6 ปีที่แล้ว +2

    Mamye thanks i did mekete for eid oll my family like it is very nice thanks very much

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆይኪነቶ ያሰክራልእዴ

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 ปีที่แล้ว +46

    ሰላም ላንች ውዷ እና ቆንጅየዋ እናታችን በጣም ነው የምወድሽ
    ማሚ እኛ ቤት ያልኮን መጠጥ ስለማንጠቀም ኪነቶ በብዛት እንሰራለን ግን በጣም ይለያል እናቴ የምታረገው ገብሱ በጣም ሳያር ይቆላል ከዛ በትልቅ ብረት ድስት ይቀቀላል የመጀመሪያው ውሃ ነጣም ነው የሚያስፈራው ጥቁረቱ 3-4 ጊዜ ይቀቀልና ይበረዛል ከለሩ ዳርክ ብራውን ይሆናል ብርቱካን ጭማቂ ቀረፍ ካሚራ እና ስኳር አድርጋ ከ4እስከ5 ቀን ንፍስ እንዳይገባው በደንብ ተከድኖ ይቀመጣል ሲበቃው ይጠጣል በጣም ነው የሚጣፍጠው በናቴ በዚህ መንገድ ነው ግን ሲቆላና ሲቀቀል ያደክማል
    ያንችንም መንገድ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว +1

      Marina. jesus love
      እረጅም እድሜ ለእናትሽ ሜርና ስኳር ይደረጋል ውይም የጅስ ዱቄት? ካስታወሽ የሀገርቤቱን ..አመሰግናለሁ

    • @marina.jesuslove7976
      @marina.jesuslove7976 6 ปีที่แล้ว +2

      ሐና ሐና.
      አዎ አስታውሳለሁ ውዷ እህቴ ግን የጁስ ዱቄት ልቤን ያቅረኛል ትላለች እናቴ እና እሱን አትጠቀምም ማርና ስኳሩ አንድ አይነት ጣእም አይሰም እኔ የስኳሩን ነው የምመርጠው በዛ ያለ ብርቱካን ተጨምቆ ይገባል

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว +5

      Marina. jesus love
      ሜሪ እሺ የኔውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
      ስነምግባርሽ በጣም ደስ ይላል የእናቷ ልጅ ብየሻለሁ ክክክ ደሞ እናቴን የት አወቅሻት እንዳትይ.ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገው ያስታውቃል.ተባረኪልኝ

    • @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
      @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ 6 ปีที่แล้ว

      Marina. jesus love እኔም እንደሱ ነበር ግን ሁሉም ይሆናል

    • @hbintomer1948
      @hbintomer1948 6 ปีที่แล้ว

      ሳህ እኔም እደዚህ ነው የማውቀው

  • @firehiwotrobsan9836
    @firehiwotrobsan9836 6 ปีที่แล้ว +3

    Mamaye we get different cultural food and drinking from you. the great amazing for me from this video is about Cinnamon spices to use for this kinito really thanks.

    • @bettybrahan6470
      @bettybrahan6470 6 ปีที่แล้ว

      ማሚዬ ውድድድድድድ!!

  • @SamiraHasan-fg3lg
    @SamiraHasan-fg3lg 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣምእናመሰግናላን ማማየ

  • @hvghgg4292
    @hvghgg4292 4 ปีที่แล้ว +5

    እማ አመሰግናለሁ እየቀቀሉ እንጨት ከመ ጨረሰ ጥሩ መላ ነዉ

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ እርዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት በጣም እናመስግናለን

    • @azizaomar2001
      @azizaomar2001 5 ปีที่แล้ว

      ማማየ ካሜራ ከመጨመር ብቅል ብጨምር ምንይሆናል ማለቴ በአገራችንብንጠቀም አይሆንም ማሚ

  • @tgyegetaleji3102
    @tgyegetaleji3102 6 ปีที่แล้ว +1

    Mami enamesegenalen ethiyo ye gebes asharow yekekelal yanchi arif sistem new erejim edema yesetesh mamiya

  • @meletezeraye7989
    @meletezeraye7989 6 ปีที่แล้ว +2

    Mami selame beyalehu mami tebareki yehane lemeserate matareyale yelemezi Gene tebareki egziabehare amelake

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጡ❤❤🙋Thanks you 👏 👌👌

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ግክ ለኔ ግርምት ነው እድሜሽን ያርዝምልን

  • @stststst3153
    @stststst3153 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ማዘር

  • @መድኃኔዓለምመድሃኒቴእረድ
    @መድኃኔዓለምመድሃኒቴእረድ 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 6 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen enatachin gin sikuwar yegid birawun mehon alebet nechu ayihonim yemitawuku melisulegn

  • @kedistamanuel8563
    @kedistamanuel8563 6 ปีที่แล้ว +2

    Kinito melat cimaki nw wys lelanw mamiyee? Betam enamesegnalen

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ የተባረከ ይሁን።

  • @sappysamurai5170
    @sappysamurai5170 5 ปีที่แล้ว +9

    I’m loving watching your drink recipes! I wish I could understand the language. Your recipes look amazing 😍. Can someone tell me is that coffee grinds she is using? And what ingredient is in the small glass. Thank you 🙏🏼✨💕💕💕

    • @nasra9095
      @nasra9095 5 ปีที่แล้ว +2

      No love it’s burned barley and crushed

    • @sappysamurai5170
      @sappysamurai5170 5 ปีที่แล้ว

      nasra ibrahim thank you!! 💕💕 that sounds like a really great drink!!

    • @Asszel-3591
      @Asszel-3591 4 ปีที่แล้ว +2

      @@nasra9095. it’s not “burned” it’s dark roasted barely.

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 3 ปีที่แล้ว +2

      That was dark roasted Barely flour. Not burned.

    • @sappysamurai5170
      @sappysamurai5170 3 ปีที่แล้ว +1

      @@almazshibeshi6132 thank you!

  • @איילאייל-ס6ע
    @איילאייל-ס6ע 6 ปีที่แล้ว +1

    ማምዬ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር. ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የኔ ውድ እናት አቤት ሞያ አቤት ንጽህና እፍፍፍ ፈጣሪ ይባርኮት ከርሶ ብዙ ሞያ ተማርኩ

  • @SenaitSeni-v4f
    @SenaitSeni-v4f 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ejeshe yebarek Ehete!!!!

  • @husintoube5572
    @husintoube5572 6 ปีที่แล้ว +10

    ለምን መፀሀፈ አታሳትሙም ማዘርየ ካገር ስንገባ እንጠቀምበታለን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 29 วันที่ผ่านมา

    እማምዬ ምነው ጠፉ በስላም ነው ግን? ይሄ ቪዲዮ በጣም የቆየ ነው በሕይወት ካሉ ዘንድሮም በዚህ በአዲስ አመት ብቅ አድርግልን በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ባለሙያ ናቸው ❤❤❤

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እሜ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
    @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ 3 ปีที่แล้ว +4

    ድስ ላይክ እምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ ይችንን ትመስል እናት ማሻ አላህ

  • @negesetesaba6454
    @negesetesaba6454 6 ปีที่แล้ว +2

    Mather ejeshe yebarke bezu ngrochene kaneche ksemalehu fexari erjeme edme yemexelene

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ማሚ እጅሽ ይበርክ

  • @rahmatadss6919
    @rahmatadss6919 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሚየ የሚስሪውን ከመውደደ የተነሳ በስስት አይሻለሁ ኡሚ እርጅም እድሜ እናቴን መሳይ

  • @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
    @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እጆትን ይባርከው

  • @leulsolomon9929
    @leulsolomon9929 2 ปีที่แล้ว +1

    Enatachen edemena tens yesetelen began enamesegenalen beanechi mekeneyat balemuya hognalew

  • @qimishatube1209
    @qimishatube1209 5 ปีที่แล้ว +4

    ተወዳጆች ሰሞነ ህማማት እንዴት እንደምንፀልይ ማወቅ ከፈለጋችሁ th-cam.com/video/0-sxyVyDzic/w-d-xo.html

  • @rahel3336
    @rahel3336 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow mammaya ejeshe yebarake Yan enate bezu nager tamarkuge kanche edema ka mulu tanenate emagelshalahu love 😍😍 you

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ማም እውነት በለሙያ ነወት

  • @saraabreham2729
    @saraabreham2729 3 ปีที่แล้ว

    እማየ አሻሮ እንዴት አድርጌ ላዘጋጀው

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 5 ปีที่แล้ว +5

    የገብስ አሻሮ ከየት ነው የሚገኘው?!

  • @ማክዴቪ
    @ማክዴቪ 6 ปีที่แล้ว +2

    emamiya betame ye mewdawe metate new God B U

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
    @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 ปีที่แล้ว +1

    ማዘርየ የኔ ናፍቆት በጣም እናመሰግናለን ይድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ የኔ እናት እስከልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @meskeremtefera786
    @meskeremtefera786 5 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ አመሰግናለሁ ተባረኩ፡፡

  • @messeret911
    @messeret911 6 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou GOD bless you

  • @amyedea765
    @amyedea765 6 ปีที่แล้ว +20

    ማምዪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ.
    አንድ ጥያቄ ብጠይቅዎ
    ለምን መፅሐፍ አየሳትሙም ?

    • @gatasew4854
      @gatasew4854 6 ปีที่แล้ว

      Amy Girma እህቴሃሣብሽጥሩነው
      መፅፋቢታተም እንተርኔትለማይጠቀሙ ዎገኖቻችንበለይ ጠቃሚነውእላለው

    • @gatasew4854
      @gatasew4854 6 ปีที่แล้ว +1

      ማሜበጣምነዬምዎድሽ
      እግዚአብሔር እድሜናጤና ይጥልኝ

    • @amyedea765
      @amyedea765 6 ปีที่แล้ว +1

      አማረች gatasew , Thank you Sis🙂
      ቡዙ ሰው ሀሳቡን ቢሰሰ ጥሩ ይመስሉኛል ለኛም ማሚዪም

    • @AnaaLovesweet
      @AnaaLovesweet 6 ปีที่แล้ว +2

      Amy Girma Tukikil yanem asteyayet nw.sis I agree ur idea

    • @HudatubeTayiba
      @HudatubeTayiba 6 ปีที่แล้ว +2

      የኔም ጥያቄ ነው ቢያስቡበት አራፍ ነበር

  • @birtukanyimam8187
    @birtukanyimam8187 4 ปีที่แล้ว +1

    እማየ እባከዎት ስለኮረፌ መጠጥ አሰራር ያሳዩን

  • @haymanotlamkirh7289
    @haymanotlamkirh7289 4 ปีที่แล้ว +1

    mamiye betam respect alegn lanchi enaten timesiygnalesh

  • @ማህደርአበራ
    @ማህደርአበራ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ማም

  • @እሪች-በ7ከ
    @እሪች-በ7ከ 6 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ማማዬ

  • @husintoube5572
    @husintoube5572 6 ปีที่แล้ว +2

    mami እናመሰግናለን

  • @senaittube502
    @senaittube502 6 ปีที่แล้ว

    Enanesgenaln Edma yestelne tebareku mother enwedotaln

  • @shebreabate7053
    @shebreabate7053 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናታችን .ምናለ ጎረቤትሽ ቢያደርገኝ ሲበዛ ቅን እና ደግ ሰው ነሽ ማም ኑሪልን እናታችን

  • @tititam4156
    @tititam4156 6 ปีที่แล้ว

    Yetekola gebese keyete yegegnal america west ebakachu melesulegn please

  • @Azi2424
    @Azi2424 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for posting this video now I learned how to make it🌷🌷🌷👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @hayattesfayehayattesfaye6570
    @hayattesfayehayattesfaye6570 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @aayyootubeimala9770
    @aayyootubeimala9770 4 ปีที่แล้ว +3

    Thankyou mam i love you

  • @zinashaklilu187
    @zinashaklilu187 6 ปีที่แล้ว +1

    mami thanxs

  • @hanakebede8864
    @hanakebede8864 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ማማዬ።

  • @yeamelakenatdengelhoybemel1115
    @yeamelakenatdengelhoybemel1115 6 ปีที่แล้ว +1

    Edemena tenawn yesetawat mame

  • @ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ
    @ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሚን ሲያምር እድሜና ጤና ይስጦት የኔባለሙያ

  • @hayaatahawaes9464
    @hayaatahawaes9464 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawuu. Thanks maami

  • @liawold2418
    @liawold2418 6 ปีที่แล้ว +17

    ማዚ በትልቅ ድስት ውሀ አፍልቶ አሻሮውን ባናቱ በመጨመር አብሮ ማንተክተክ የበለጠ ጣእሙን ያወጣልናል (ተባረኪልኝ)

    • @ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ
      @ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ 3 ปีที่แล้ว

      ልክነሽ እዲህነዉ የምሰራዉ እኔ ዉሃዉን አፍልቸ ባልዲዉስነዉ የምጨምረዉ ከዛ ሉሚና ስኩዋርሌላም በረዲሲል ከዛ ማፈን

  • @meserettesema8013
    @meserettesema8013 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅ ይባረክ ማማዬ

  • @betelhemgedlu6185
    @betelhemgedlu6185 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥንቅቅ ያለ ስራ እጅ ይባረክ እናቴ

  • @zmanaymary6321
    @zmanaymary6321 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው እናመሰግናለን

  • @leilanegash3149
    @leilanegash3149 6 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ በጣም ሽኩረን ለትምህርትሽ
    ግን ኪንቶ ሲሰራ ገብሱ ጦቆር ተደርጎ ከተቆላ በኃላ ሳይፈጭ በድስጥ እየተቀቀለ አይደል ሚሰራው ወይስ ይለያያል አሰራሩ ለማወቅ ፈልጌ ነው????

  • @samhertesfay8481
    @samhertesfay8481 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow mom betame enmsgnilen

  • @melkamzerihun3202
    @melkamzerihun3202 ปีที่แล้ว

    ማዘር የኬኔቶ ድፍድፍ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል ?

  • @MM-ud5mr
    @MM-ud5mr 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, sweet mommy.

  • @Melese595
    @Melese595 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @ethiominaddis8367
    @ethiominaddis8367 6 ปีที่แล้ว +2

    Momy from where you gate barely (gebs )?what is the name of that product?

  • @ashbellh5043
    @ashbellh5043 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow thanks momo long life

  • @JamalAli-ih4ru
    @JamalAli-ih4ru 4 ปีที่แล้ว +1

    Tankeyou

  • @hayatbedada6101
    @hayatbedada6101 6 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen mamaye

  • @ranelseifu5805
    @ranelseifu5805 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ማሜዬ እጅሽ ይባረክ እኔም ሰርቼ አሳይሽአለው
    ግን አላግኝም እዚ

  • @meseretenameseginalentamir2958
    @meseretenameseginalentamir2958 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you mami

  • @ኢትዮትቅደም-ሰ7ቈ
    @ኢትዮትቅደም-ሰ7ቈ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 6 ปีที่แล้ว +4

    Www betami des yelal en mesginlen mom

  • @gkgfhjgjhfjj8059
    @gkgfhjgjhfjj8059 6 ปีที่แล้ว

    ማማይ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆይ ግን እኔ የምስራው ተቆልቶ እሜቀለውን ነው ያቼ ደሞ የተለየ ነው

  • @ለቤበእግዚአብሔርፀና
    @ለቤበእግዚአብሔርፀና 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እማምዬ

  • @firtunateshome1880
    @firtunateshome1880 3 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ እጆሽ ይባረክ

  • @tsehayergicho4313
    @tsehayergicho4313 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ጉበዝ

  • @እግዚአብሔርኤልሸደይነው
    @እግዚአብሔርኤልሸደይነው 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እንት በጠም ነው ምውድሽ እግዚአብሔር እድሜሽን የርዝምልኚ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 6 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ይስጥወት ማማየ

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ♥♥♥♥

  • @rahmakedir6913
    @rahmakedir6913 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እንድዴት እንድምወደሸ ማሚዬ