ምርጥ አነባበሮ አገጋገር / Ethiopian food/ Anebabero agegager

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ምርጥ አነባበሮ አገጋገር /Ethiopian food / Anebabero agegager
    #ethiopianfood #lik #subscribe #Anebabero

ความคิดเห็น • 135

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว +10

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ዉድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ በጣም አመሰግናለሁ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ያድርጉ ነባር ቤሰቦቸም ላይክ ሸር ኮመንት እያረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👍😍❤🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga ปีที่แล้ว +1

      እጅሽን ይባርክ ውዴ ቡና ግን ጣሙ ቡና ቡና አይልም እንዴ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga ሮዝዬ ዉዴ እንዴት ነሽ አይልም ካልበዛ አርፍ ነዉ እኔ ለዳቦም እጠቀመዋለሁ 👍❤

    • @mekdetube
      @mekdetube ปีที่แล้ว

      selam selam selamshe yebza endate nashe enqane dena metashe yemnzeyn ewente betane balmoy nashe lemtakfeyn moya hulu betam enamsegnalen

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው ምርጥ አነባበሮ ነው የኔ ውድ ያወቅሽውን ስለምታሳውቂንን እናመሰግናለን ገና ብዙ እናማራለንን ካች😍❤👌

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለው ❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 ปีที่แล้ว +2

    Wow Endet Emiyamrew Slemtasayin Enamesegnalen Ehtachn🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 3 หลายเดือนก่อน +2

    Hello my dear friend welcome wawu it is so very nice food iliked it thank you very much for sharing 👍💯❤️👌

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ የመንዝዬ የምወድሽ ዋዋዋውውውው የምር በጣም የሚያምር ቆንጆ የአነባበሮ አሠራር ነው ያሳየሽን የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ #ሸርርርርር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ፍቅር ዉዴ ክብረት ይስጥልኝ ብርታቴ ❤🌹🙏

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ ዋውውው እጀራመስሎኝ ነበር አይኑ ሺፍፍፍ ሲል ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን መከራ ስደቱ በቃቺሁ ይበለን

  • @user-xv2yx9nl9s
    @user-xv2yx9nl9s ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ለህቤት በጣም አሪፍቆይታነበር ዋውበጣምአሪፍነውያሳየሽንማር

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 ปีที่แล้ว +2

    ስላምሽ ይብዛልኘ የመንዝየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍነው እማ ጎበዝ ነሽ የኔ እኔ ባለሞያ ❤❤❤❤

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ መዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ማሻአላህ ወላሂ የቤተሰቦቻችን እያስታወሽን ነው የኔ ባለሙያ ቀጥይበት አስተማሪ ቪዶ ነው

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላም የመዝዬ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እድሁም ተከታታወቿ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነት መቻቻል ፍቅሩን ያድለን ሀዘን ሠቆቃ በቃችሁ ይበለን ዋው ማሽአሏ ሢያምር በርች👍👈🌺💐

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እህት ሰላምሺ ይብዛ አድነትን ፋቅርን መተሳደብን መከበርን አላህ ያድለን አሪፋጀራ ባለሞያ ነሺ

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 ปีที่แล้ว +2

    selamshe yebzagbnl wuda enkuwan dana maxshe wow wow baxme liyuu new enmsgan 👌👌👌 wuda💞

  • @najattube
    @najattube ปีที่แล้ว +2

    ውነት እጂሽን እሳት አይካው የኔ ባለሙያ የመዝዬ❤

  • @woynitube315
    @woynitube315 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የመዝዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገራሚ ነው የሰራሽው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ💜💜💜🙏👍🌹🌹💜💜

  • @misteryoutube
    @misteryoutube ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የመንዝዬ እኳን ደህና መጣሽ አቤት ሙያ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነዉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemkebede
    @alemkebede ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድእናየተወደዳችሁ ኢትዮጵያኖች በሙሉበያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝአሜን ዋው ምርጥ አቀራርብ እና አሰራር ነው ወድጀዋለሁ ባለሙያም ነሽ🎉🎉

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว +2

    ስላም ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ውድ ዋውውው ባልሙያ ነሽ እኮ በርችልኝ ውድ❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጆ አነባብሮ ነው ሰረተሽ ያሳየሽን ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ ስቆረሽው እራሱ ልይ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናል እኔም ስወድው እኮ በፍቅር ነው

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላምሺ ይብዛልኝ እንኳን ዴህና መጣሺ ዋውው በርች የአገራችንን አነባበሮ ትዝ አለኝ አይይይይ😢

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እህቴ

  • @hargtube216
    @hargtube216 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውው በጣም የሚያምር አስራር ነው ያሳዬሽን የኔ ባለሞያ በርቺልኝ

  • @amimametube
    @amimametube ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም እካን ሰላም መጣሺ የመንዘየ በጣም ተለያለሸ እናመሰግናለን ቀጥይበት

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እኳንሰላም መጣሽ የመዝዩ የኔ ባለሙያ እወነት በጠም ያምራል የኔመልካም ብዙ እንማራለን እናመሰግናለን በአለንበት አምላክይጠብቀን❤❤❤

  • @EmamuTube
    @EmamuTube ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ አሰራር ነው የመንዝየ እናመሠግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ እጅሽን አይቆርጥመው አንችኮ ትለያለሽ ሙያ ብሎ ዝም

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ዛሬ ደሞ ለየት ያለ ሞያ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ለየት ያለ አነባበሮ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለቀለም መስጫ የጠቀምሽበት መንገድ ቡና መሆኑ በጣም ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ ሼር ላይክ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ሃበሻዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል ግን ከላይ የሚቀባው ይሄን የመስለ አንባበሮ ቀብቶንው እንጂ መብላት wow👍🌷🌷🌷🌷

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም ቆንጆ ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሸን ይባርክ እናመሰግናለን

  • @HayatOmer
    @HayatOmer ปีที่แล้ว +2

    ሠላምየመንዝዬየኔጀግናበርችበጣምአሪፍነው

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun ปีที่แล้ว +1

    selam selam tena yesetelagi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln wowowowo yene belmiya ejeshe yebarke 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እካን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋው ይምራል እሞክረዋለሁ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ🎉🎉🎉🎉

  • @foodloverethio
    @foodloverethio ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመንዝዬ አንዴት ነሸ ምርጥ ነው ሞክሬው አላውቅም በጣም ኘው የማያምረው አኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን በርቺልን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ፉድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣምአመሰግናለሁ ዉዴ 💚💛❤🙏

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ በሁለት አይነት ዱቄት ቡና ቀላቅለሺበት ለየት ያለ በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው የጋገርሽው በጣም ያምራል እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️🥰🙏👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏

  • @ellahamshow
    @ellahamshow ปีที่แล้ว +2

    Wudee yummy betam konjo anababiroo ejish yebarek wudee yummy 🥰

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተመራጭ የአነባበሮ አገጋገር ነው ያሳየሽን የሚገርም አሰራር ብራውኑን በብና ማረግሽ እንዴት እንደሚያጣፍጠው ሽታው እራሱ ታየኝ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      የፍቅርዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 🌹❤🙏

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 ปีที่แล้ว +2

    የመዝዬዬዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ በለሙያ ትችያለሽ እጅሽ ይባረክ❤

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ የእኔ መልካም ዋዉ የእኛ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @abebutube
    @abebutube ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት እባቱ የሚያምረው 🎉🎉ኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @nardi8713
    @nardi8713 ปีที่แล้ว +1

    Selamshi ybza yemenzye enkaun dehna metashi selam lhagerachin wow👌👍👍

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo ปีที่แล้ว +2

    አሠላም አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረከቱእደት ናችሁ ዉድ የአገር ልጁች ፈጣሬ በያላችሁበት ይጠብቃቼሁይጠብቀን አገራትንን ፈቅር አድነት ያጣልን ያረብ የአላህ አብሽሩልኝ

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሠላም አንድነት መቻቻል ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🙏🙏 ዋው

  • @seblekitchen
    @seblekitchen ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው👌👌 ለየት ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እርየመዝዬ አቀብይኝ ዋውውውርርር🎉🎉🎉🎉

  • @Emu-tube
    @Emu-tube ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም የመንዝየ ዋዉዉ ባለ ሙያ ነሽ

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንኳንእ በደህና መጣሽ በእውነት እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባርክ በጣም ጎበዝ ባለሙያነሽ እሞክርው እና ውጤቱን አሳውቅሻለሁ ።

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ዛጎችዬ በጣም አመስግናለሁ እከሰታለሁ እሺ ❤🙏

  • @sendusendu
    @sendusendu ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላምሽ በክርከቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋውውው በእውነት አድናቂሽ ነኝ ትግስትሽን በርቺ 🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም ስንዱቴ እህቴ ❤🙏

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሸ እኔም በመጥበሻ አነባበሮ መሰራት ደሰ ይለኛል በጣም አሪፍ ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ማህዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመንዝዬ የኔ ባለሞያ ምርጥ አነባበሮነወ ያሳየሽን አይኑ እጀራይመስላል👌

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም የመዝዬ ሠላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል የኔ መልካም የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እጅሽን አይቆርጥመው እኔቴን አስታወሽኝ የኔ ቆንጆ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እዴት ነሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ የውነት በጣም ባለሟያ ነሽ ውዶ

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰሌም ለሀገራቺንይሁን የመንዝየ እጂሺ ይባረክ በለሞያ ነሺ ዋዉ👌👌👌

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም የመዝዬ እህታለም በጣም ሀሪፍ አሠራር ነው ያሣየሽን እጆቺሽ ይባርኩ በርቺ

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም ያድርግልን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቤት ሞያ የኔ ውድ እጆችሽ ይባረኩልሽ በርቺልኝ

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia ปีที่แล้ว +2

    Enkun selam metash yna wed wawaw betam mret anebabro new asrarum betam aref asrar new enamsegenalen muyashen selakaflshen ❤❤❤

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว +2

    የመንዝዬ በጣም ልዮ ነዉ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว +2

    Wow ❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ❤❤❤❤

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ አነባብሮ በጣም እወዳለሁ እናቴ ሁሌም ትጋግራለች የጥቁር ጤፍ ደስስ ይላል ።

  • @tewabech2015
    @tewabech2015 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሠላም የመንዝዬ እንዴትነሺልኝ በጣም አሪፍየሖነ አነባበሮነዉ የኔባለሙያ እጂሺይባረክ በርችልኝ በአለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @emamah4239
    @emamah4239 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የመዝ ወርቅ እጅግ በጣም ጥሩ የአነባበሮ አሠራር ነው ያሣየሽን አናመሠግናለን 👌👌

  • @GoteTube
    @GoteTube ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት በቆማችሁበት በሄዳችሁበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ስላም ያአድርግልን እሱ ፈጣሪ
    ዋውው ምርጥ አነባብሮ ነው እህቴ የመንዝየ ክብር በይልን እህታችን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ጎቴ ወድሜ ሰላም ላተ ይሁን እንዴት ነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ብሮ 🙏

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እጅሽ ይባረክ የምር እኔአነባበሮ ጋግሬአላቅም መብላቱን ስወደው 😂😂አገር ስገባ ቭድኦሽን እያየሁ እሰራለሁ😘

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ዉድ ሞክርዉ ዉዴ ለሀገራህን ያብቃን ፈጣሪ 😍❤🙏

  • @HaileMultimediaአዝግ
    @HaileMultimediaአዝግ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሙያተናኛ እኮ ነሽ የመንዝዬ።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው የምወደውን አነባበሮ ይዘሽልን መጣሽ ❤ በጣም ቆንጆ የሁሉት አይነት አነባበሮ ነው የቡናውም መጨመር ቃናውን ቆንጆ ያደርገዋል በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።ላይክ. ሼርርር👌👍🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ነፅዬ ዉዴ ስርላም ላቺ ይሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመስግናለሁ 💚💛❤🙏

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላምውድና የትከበርችሁ ውድ ኢትዮጵያን ስላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ ስላም ለሀገራችን ይሁልን ፍቅር ስላም ለሀገራችን ይሁልን ዋውውውው የኔባለሙያ በርችልኝ እማ

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 ปีที่แล้ว +1

    ላም ሰላምሽ ብዝት ይበል የመዝዬ የኔ ባለሙያ ዋው የስለሙ የዲክ ሰላም ፍቅርን አንደድነቱን ይስጠን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ 🌹🌹🌹

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 3 หลายเดือนก่อน

    ዋ ውውውውው ውውውውው 🎉🎉🎉ነው በጣም ውዴ 🎉🎉like

  • @meymunatube
    @meymunatube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመንዝየ እንኳን ደህና መጣሽ
    ኧረ ቀዮን ዱቄት በደብ አሳይኝ ለእንጀራም ይሆናል በጣም ነው አይኑ የሚያምረው
    የኔ ባለሙያ አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርችልኝ የኔ ባለ ሙያ 👍 ሸር

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የመንዝዬ ውዴ የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው እዴት አባቱ ነው የሚያምረው ምራቄ ዋጥክ ላኪልኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      ነይ የኔ ባለሞያ ምግቦችሽ ስወዳቸዉ እኮ ፋፍትዬ በርቺልኝ ዉዴ ❤😍🌹🙏

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ሰለም ፍቅር አንድናት ታመኜሁ ቆንጆ አሰለር ናዉ ሁሌም ሚታከፊዪን ኢናመሰጊናለን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም እንካን በስላም መጣሽማር ❤❤በራች❤ሀቢበቱ ❤ይናባለማያ❤❤❤❤በራች❤❤ገበዘናሽ❤❤ቀጡየበት❤❤ ❤ማሻአላህ❤❤ማሻአላህ❤❤❤በራች❤❤

  • @user-hp6nx2db7f
    @user-hp6nx2db7f 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abshe dinbilal bititekemina, ershow be anstenga meten yehabesha ershow bihone betam tafach yihonal😍
    Yihem betam konjo neue eje yibarke😍❤️😍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ቅመማ ቅመም እማ በጣም ያሳምረዋል ዉዴ አመሰግናለሁ ለብቻም አዝጋጅቶ መቀባትም ይቻላል ❤🙏

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube 3 หลายเดือนก่อน

    የመንዝየ የኔ ባለሙያ የኔ ቅን ቅመም ነሽ ማሸአላህ ተባረኪ 👍👈🥰

  • @MejenTube
    @MejenTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትቺያለሺ በርቺ እህቴ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ የዛሬው ይለያል እራ ምኑን አመጣሽብኝ

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 5 หลายเดือนก่อน

    Yemenzya enkuan dehena metashe. Hulam yemtasain mert new
    egeshe yebarek berchi

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow ijish yebarek siamr

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ዉድ በጣም አመስግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ጎበዝ❤❤❤

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d 7 หลายเดือนก่อน

    ዋ ው ሲ ያ ም ረ🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺👌💃😋

  • @eveali6794
    @eveali6794 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምረጥ ማሸአላህ

  • @aberashhune3727
    @aberashhune3727 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው👍👍😋😋😋

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 7 หลายเดือนก่อน

    WOWWWWWW 🎉

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 ปีที่แล้ว +1

    Wow yummy 😋😋

  • @eminenindunyasi3736
    @eminenindunyasi3736 ปีที่แล้ว +1

    Kolay gelsin

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว +1

    የገጠርዬ ሰላም❤

  • @Abeba-ck5bn
    @Abeba-ck5bn 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 2 หลายเดือนก่อน

    Selam ekan dena mitashi lik❤❤❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ልየው እንቅልፍ ወሰደኝ ሳልጨርሰው😂 በዚህ አጋጣሚ ኢሮፓ ያለነው እንይላቸው የሚለቁትን ስራ እንረዳዳ ለማለት ነው

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว +1

    ሸር ላይክ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ንው የሚያምርው ግን ቀይ ዱቄት ማለት ጤፍ ንው ወይስ ቀይዱቄት ስትይ ንጩ ፍሩኖዱቄት ንው ግን ቀይ ዱቄት ግልፅ አርጊልኝ እባክሽ👍👌

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +1

    wow 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 ปีที่แล้ว

    Like 89 Very good ❤
    فضلا وليس امرا مثل معملت عندك اعمل عندي الله يسعد قلبك وروحك وعمرك يارب العالمين ربي يسعدك ويحفظك ‏‪1:11‬‏ ❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 3 หลายเดือนก่อน

    ላ ይ ክክክክክክክክክክ ሼርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 ปีที่แล้ว +2

    እጀራ ልንበላነው 😅😅😅😅😅

  • @sifen5
    @sifen5 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @sadatube6206
    @sadatube6206 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዉድና የተከበራችሁ🌷ያገሬ ልጆች🌺በያላችሁበት🌺ያለም ዳርቻ🌷ሰላማችሁን ያብዛልኝ🌺 አገራችንን 🌺 ሰላም ያርግልን🌷 እዝነትን ይሰጠን 🌺🌺አብረን እንደግ🌺መልካምነት ለራሰ ነዉና መልካሞች እንሁን🌺ተያይዘን ወደሰኬት🌺

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍርኖ ዱቄት መስራት እችላለሁ ማማ ጤፍ የለኝም አርብ ሀገር ነኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      👌አዎ ትችያለሽ ዉዴ ፀዬም ያለዉ ስንዴ ዱቄትም በጣም አሪፍ ነዉ ይሆናል 💯👌❤❤

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yemenzwerkyoutube1930 የኔ ወድ በጣም አመሰግናለሁ ሰርቼ ደሞ ከሆነልኝ እነግርሻለሁ🥰🥰

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@fatmah1744 እሺ የኔ ዉድ ይሳካልሽ እርሾ ካለ ምንም አይሆንም ይሆናል 👌❤🙏

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 3 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 ኢሻ አላህ ወዴ ደሞኮ ስወድ ሙቼ ነው ማሬ🥰

  • @eveali6794
    @eveali6794 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን እህል ዘጋኞ ውድድድ

  • @zeyada12
    @zeyada12 ปีที่แล้ว +1

    ነጊ እመጣለሁ ጠብቂኝ