ህብስት ዳቦ አገጋገር ( የዉሃ ዳቦ አሰራር ) የእፏሎት ዳቦ አሰራር // steam bread recipe //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @hdyachanelhu8638
    @hdyachanelhu8638 16 วันที่ผ่านมา +1

    አስራ።ዘጠኝ ላይክ ማሻአላህ ነው ስላሳየሽን እናመስግናለን

  • @user-OsAbdullah
    @user-OsAbdullah 16 วันที่ผ่านมา +2

    Very beautiful 😊

  • @kinemedia4844
    @kinemedia4844 16 วันที่ผ่านมา +1

    የመንዝዬ እጅሽ ይባረክ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር ከተለያየ እህል የተዘጋጀ ምርጥ የዳቦ አሠራር ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ

  • @abebutube
    @abebutube 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም የኔባለሙያ እንዴት አባቱ ነው የሚያምው የተጋገረው ዳቦ ዋውውው እጂሽ ይባረክ የኔልዮ በጣም ነው እሚጣፍጠው እንኳንም ደህና መጣሽልኝ በርቺልብ ❤❤❤❤❤ሼር❤

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ሠላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል የመዝዬ ባለሽበት ዋውውውው ኡነት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ ❤❤❤

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ወይ እህቴ ዳቦ በጣም ያምራል በጣም አማራ የሆነ ለራሱ ዋው ብያለሁ ተባረኪ ክበርልን ይሄንን 👌🥰

  • @hdyachanelhu8638
    @hdyachanelhu8638 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምላቺ ሰላም ለሁላችን ሰላምሽብዝትትት ማሻአላህ ውድ ስያምር አሪፍነው ቀጥይበት። ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @EkrameDess
    @EkrameDess 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላምሠላምመዝየማሻላህዉደ❤❤ ሼር

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 16 วันที่ผ่านมา +1

    Ymnaz ynea wdy wwwwwww Good job keep up nice🌹🌹🌹🌷🌺🌺🌺🌺🌺

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 16 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ የኔ ባለሞያ🎉🎉🎉

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ጥልየ የመንዝየ ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ማሬ ዋውውውውውው በርችልኝ❤❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 16 วันที่ผ่านมา +1

    Like 18❤welcome good morning very good ❤

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ለዚህቤት ማሻአላህ የኔባለሞያ ዋዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም የመንዝዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ በተለያየ የእህል ዘር የተሰራ ምርጥ የውሀ ዳቦ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ አሜን ሰላም ለሀገራችን❤

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 16 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @messihemulu5531
    @messihemulu5531 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በርቺ ❤🎉

  • @selammesitube
    @selammesitube 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የመዝዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ሞያሽ በጣም ደስ ይላል እውነት 😋 😍😍😍

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንኮን ደህና መጣሽልን የመንዝየ ባለሙያዋውው በው የዳቦው አሰራር እጅሽን ይባርከው❤❤🎉🎉

  • @Emebettube
    @Emebettube 16 วันที่ผ่านมา +1

    የዳቦዉ ሁለት አይነት ሲሆን ልክ ኬክ መስለ ዋዉ ሞያ የመንዝዋ Dobo Asrarsh, how beautiful. Hello, give me health

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላምሽ የብዛልኝ የመንዘዬ እንኳነ በላም መጣሽልንወዋዋ እጅሸ ይባረክ የመንዝዬዬዬ በጣም ነው የሰራሺው የኔ በለሚያ ደሞ በጣም ያምራል

  • @hanawerku
    @hanawerku 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው የኔ ባለሙያ እጂሽ የባረክ

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 16 วันที่ผ่านมา +1

    selam Yemenzye Enkuwan Dehna Metashi Wow Liyu Yehone Aserar New Balemuya Liyu New Enameseginalen❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 16 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ዋው ዛሬ ልዩ በሆነ በእብሥት ዳቦነው የመጣሺው በጣም ምርጥ አሠራርነው ሦሥት አይነት ዱቄት ፍርኖ ዱቄት የሽብራ የሥዴ ካካው በሁለት አይነት ከለር ካካው ለየት አርጎታል አልሙኒየም የተጠቀምሽበት መገድ በጣም ተመችቶኛል እኔም እደዛ እሞክረዋለው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የሥዴ ዱቄት እና የሽብራ ዱቄት አጣው እዚ አሠራርሽ ልዩነው በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ጎበዝ ባለሙያ በስንዴ ምርጥ ህብስት አሰራር ነው አሁን ደሞ በአል እየመጣ ስለሆነ ቆንጆ አማራጭ ነው በከለር ደራርበሽ ሲያምር ኬክ ነው የሚመስለው ውስጡ ሲያምር በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የመንዝዬ የሚገርም ህብስት ነው ❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የሆነ የዳቦ አቀራረብ ነው አስራሩም ለብ ያለ ውሀ እርሾ ስኮር ፍርኖ ዱቄት ቀለጥፍ ያለ አስራር ኩፍ ብሎል የሽንብራ ዱቄትም ጭምር ሶስት አይነት ከፍተኛ ፕሮቲን አለው ከዛም ዛይት ከዛ ማቀላቀል በእጅ ማቡካት ግሎብስ መልበስ አትወጅም😂ብትለብሽ ጥሩ ነው ከዛም ቸኩሌት መጨመር ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ በርችልን❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የመንዝዬ ዋው በጣም ልዬ የሚያስጎመጂ የህብስት አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👌👍👍

  • @hargtube216
    @hargtube216 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳዬሽን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚገርም የውሃ ደቦ ነው እኔ ግን ዳቦ ቅርፊት ሲኖረው ነው የምወድ የውሃ ዳቦ ከዚህ በፊት ጋግሬ በግድ ጨረስነው 😂😂እናመሰግናለን ቆንጆ ነው ❤❤❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻኣላ ተባረካላ አወ ህብስት ዳቦ በጣም አሪፍ ነው እኔ ህብስት ዳቦ ነው የምወደው በኮባ ካልሆነ ህብስት ዳቦ ነው የምጋግረው እጅሽ ይባረክ

  • @zeritutube
    @zeritutube 16 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ዋ የመንዝዬ❤ ምርጥ የዉሃ ዳቦ ነወ ያሳየሽን የኔ ባለሞያ ልክነሽ ለበዓል ማብራት ስለሚጠፋ እደዝህ ጋግሮ መጠቀም ይቻላል 👌👌

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 13 วันที่ผ่านมา

    ❤👍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጥሽ ዋው እንዴት ያማረ የውሀ ዳቦ የኔ ባለሙያ በጣም ጤናማና ፍትፍት ያለ ነጩም ካካዎም በደንብ ነው የቦካልሽ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
    ስራዎችን በጣም ነው የምወደው።አብሹንም ቅቤ ለልጅልጄ ሰራሁላት በጣም አመሰግናለሁ።❤ አሜን ላንችም መልካም በአል

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 16 วันที่ผ่านมา +1

    ስላምሽ ይብዛልኘ የመንዝዬ ውዴ ዋውውው ሳምር እኔ ዛሬ ጋግሬ ነበር 😂ግን እንዳንች አይደለም በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን የምር የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ እጅሽን ይባርከዉ በጣም የሚያምር የህብስት አሰራር ነዉ ያካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ የኔዉድ❤🎉

  • @meram123
    @meram123 16 วันที่ผ่านมา +1

    ስወደው😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ከረኑ ግን ነጭ ነው አሪፍ

  • @Nana-mg2kp
    @Nana-mg2kp 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሰላምሰላምሸይብዛልየኜመልካም አንኳኝበሰላምመጣሸልአግራችየሰላምሰላምይብዛልየኘመካምዋዋማሻላል በረችል 👌👌👌👌👍👍🙏🙏👍🧡🧡🙏🙏🙏👍

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v 14 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውው❤❤❤❤የእኔጉበዝ በርችልኝማር

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 14 วันที่ผ่านมา

    ሠላም የመንዝየ እዴት ነሽ ዋዉ ብያለሁ በጣም ነዉ የሚያምረዉ 🎉❤❤

  • @DriverNganjuk
    @DriverNganjuk 13 วันที่ผ่านมา

    Jos 2:45

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i 12 วันที่ผ่านมา

    የመዟየ ያችኮ ይለያል የኔውድ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 13 วันที่ผ่านมา

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የኔ ውድ በጣም ጎበዝና ጥንቅቅ ያልሽ ባለሞያ መሆንሽ የአደባባይ ሚስጥር ነው😍👍

  • @medlna4465
    @medlna4465 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔውድ ውድ የአገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በቅንነት ቤተሠብ አድርጉኝ ሰወዳችሁ