ልዩ የሆነ የተልባ መጠጥ | ቁርስ ያስንቃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 183

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ የኔ እናት ።በርቸልኝ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +4

    ወየዘሮ እጅጌ እንደምን ሰነበታችሁ የምወደው ጁስ ተልባ እጅሽ ይባረክ

  • @azmeraalemayehu3597
    @azmeraalemayehu3597 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ነው ደስ የምትለው አቅራቢዋ! እውነተኛ እመቤት ከርጋታና ከለዛ ጋር ጥሩ ባለሞያ!! በጣም ያስደሰትኝ ደግሞ በጸሎት መጀመርሽ ነው ተባረኪ ቀጥይበት😇🥰

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ አሁንም ገና ልጅ ኖት እረጅም እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን እጆት ይባረክ💋💋💋💋💋💞💞💞💞💞💞👌👍👍

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ግሩም ነው አቦ እጅሽ ብርክ ይበል !!!!

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አሪፍ ነው ማዘር ቴምር ከ 3 በላይ ቢበዛ 4 አይብለጥ ሲበዛ potassium over load ይሆንና ወተር ሪቴንሽን ማለትም ኩላሊት ላይ ጫና በማምጣት ኩላሊት ፌል ያደርጋል

    • @yeraseneny17
      @yeraseneny17 ปีที่แล้ว +2

      Weyne alawkim nebet betam silemwed meblat kejemerku alakomom amesegnalehu

    • @bravebravebravebrave9623
      @bravebravebravebrave9623 ปีที่แล้ว

      Thanks for the info 👍

  • @umurehana2327
    @umurehana2327 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ. አላህ ይጨመርልሹ በርች❣️

  • @selam7643
    @selam7643 2 ปีที่แล้ว +49

    ቴምር ስገዙ እንደዚ የታሸገውን አትግዙ ስኳር አለው በዛ ላይ ይቆያል በኪሎ የሚሸጠው ብትኑ ይሻላል

    • @yosephalemu570
      @yosephalemu570 ปีที่แล้ว

      እሱ የት ነው የሚገኘው?

    • @selam7643
      @selam7643 ปีที่แล้ว

      @@yosephalemu570 መርካቶ አንዋር መስኪድ በር ላይ

  • @kehu3355
    @kehu3355 2 ปีที่แล้ว +1

    ከንፅህና ጀምሮ ዋው ነው ሰርቼ እሞክረዋለሁ

  • @AsiaAsia-zg1jj
    @AsiaAsia-zg1jj ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እማየ በጣም ቆጆ አሰራርነው

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆንጆ. በጣም. ባለሙያነሽ. ሁልጌ. ያንቺ. ስራሽን. እከታተላለሁ. አሁን. ደሞ. ከልጀሽጋር. ስታወሪ. የሰማሁት. የዘንግ. ተጮዋችን. እወዳቸዋለሁ. ስትይ. ሰማሁሽ. ከነሱ. ውስጥ. አንዷ. ስለነበር.ኩ በተጨማሪ. በጣም. ወደድኩሽ. በርቺልን. የኔጨዋ. አነጋገር ሽ. እራሱ. ኦረጋ. ያለ ኑሪልን. እናመሰግናለን. ስለሙያሽ

    • @betlhemayele7972
      @betlhemayele7972 3 หลายเดือนก่อน +1

      መዲ ከነሱ ውስጥ አንዷ ሳይሆን ዋናዋ በይእንጂ። ሺ ዓመት ኑሪልኝ።
      ቤቲ ፓሊስ ጋዜጠኛዋ ።

    • @medhanitkotu8473
      @medhanitkotu8473 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@betlhemayele7972 አሜን ቤትይዬ የኔ ትሁት ምን ጊዜም የማረሳሽ ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ አመሰግናለሁ

  • @teshomelemma7593
    @teshomelemma7593 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ ደርባባ ይመችሽ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 2 ปีที่แล้ว +2

    ለጤና እራሱ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እንሞክርዋለን

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 ปีที่แล้ว +2

    የዘመናዊነት እናት በጣም እወደወታለሁ ፀጉሩ በጣም አድጓል ጁሱን ኢትዮጵያ ስመጣ እሞክረዋለሁ

  • @rozamenberu4756
    @rozamenberu4756 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግዬ በርቺ ሞያሽ አይጠገብም

  • @abbyhabtemariam9490
    @abbyhabtemariam9490 ปีที่แล้ว

    Egishin ybarik good Job Thank you for sharing ❤️👍🏽🌹

  • @aseratlemma3330
    @aseratlemma3330 2 ปีที่แล้ว +1

    Betame desi yelale serche temchtongale betame konjo new thnkyou

  • @የድንግልማሪያምልጅ-መ3ፈ
    @የድንግልማሪያምልጅ-መ3ፈ ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ውህድ ነው እናመሰግናለን

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 ปีที่แล้ว +1

    i think it will be tooooo sweet with so much banana and dates. In addition it will be good to add som water so that it can be easy to drinck. Thank you for sharing. i will make tomorrow.

  • @TesfayeTaye-rk5gz
    @TesfayeTaye-rk5gz 9 หลายเดือนก่อน

    Balefew Yasayeshin Yemsr tibs serchew betam arif new Bezalay 4star Hotel lay Leingdoch akrbew Betam tewedolignal enamesegnshalen Berchi

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ማዘርዬ እጃችሁ ይባረክልን ሰርቼ እሞክረዋለሁ

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ግን ብዙ ባይበስል ይመረጣል ተልባው

  • @sitiabrar1867
    @sitiabrar1867 ปีที่แล้ว

    ለጨጎራ ፍትን ነው እውነት ተባረኪ እናመሰግናለን አሪፍ ነው

  • @gezahegndebella9122
    @gezahegndebella9122 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ተልባ ስዎድ 👏👏👍👍👍
    እግዚአብሔር ይስጥልን ማሚ & ምሪ 💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Amen enamesgnalen

  • @amitube461
    @amitube461 ปีที่แล้ว

    በጣም ድሰ ይላልል እናመሰግናለን

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ የሆነች እናት ነው ያለቻችሁ::
    የተልባን ቋንቋ ባውቅ ኑሮ.......... ወቸ ጉድ::
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ::
    እርጋታሽ እናቴን ያስታውሰኛል::
    በርች በርቱ ተበራቱ::
    ሰላሙን ተመኝሁ

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ናችሁ መልካም ባለሙያ ናችሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 ปีที่แล้ว

    Egegeye betsm new mewededh mereye des setelu god bless this beloved families

  • @jatam2056
    @jatam2056 9 หลายเดือนก่อน

    Betam Kongo aserar enamesegenalen

  • @tsegiedessie3517
    @tsegiedessie3517 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘመናይት እናት እውይ ስወድሽ ሸበላ ናት በአካል ሳሪስ ገበያ አግኝቻቼው ነበር ሲሳይ ሱቅ በጣም ነበር ደስ ያለኝ

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እጅግዬ የተልባው ጁሰ አሪፍ ነው። ግን ብርጭቆዋ ላይ ያለችው የሣንታ ስእል የኛ አይደለም ። ባይኖር አሪፍ ነበር

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እናቴ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    የኔ፣መልካም፣እናት፣እግዝያብሔር፣እጅሽን፣ይባርከው፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን

    • @SelamLeAmahera9979
      @SelamLeAmahera9979 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር እጅሽን ይባርክልሽ

  • @user-ox6rn7ml9e
    @user-ox6rn7ml9e ปีที่แล้ว

    በጣም ነው አሰራርሽ የተመቸኝ

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ ปีที่แล้ว

    ነጪነገር ምንዲነዉ

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጤና ኣሪፍ ኣሰራር

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 ปีที่แล้ว

    ለፆም አሪፍ ነው።

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 ปีที่แล้ว

    Mereye yemecheresha leg nesh meche new metmechew vacation to beloved 2 sisters ❤️❤️🙏

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 ปีที่แล้ว

    Betam konjo tena ma new thx 🥰🙏

  • @hirut139
    @hirut139 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ ግንግን መፈጫው ዝም ነው በርቱ

  • @tewabuabebe456
    @tewabuabebe456 ปีที่แล้ว

    yene balemuya enat enamesegnalen

  • @rahelkaderjamalyesufe834
    @rahelkaderjamalyesufe834 ปีที่แล้ว

    Ejeshe yebarek

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @YesuSira
    @YesuSira ปีที่แล้ว

    tinishye dooka le'mami mekomiya yasfeligatal. consult the USwings. beterefe i always like your dialogues enatna lij. 😍😘

  • @TofiqMohammed-xm7qc
    @TofiqMohammed-xm7qc ปีที่แล้ว

    ኦትሥምንድነዉ

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall6061 2 ปีที่แล้ว

    Mothery tebaw alebezam? Ande yesoreba manekeya new leande sew yelau... stomach tiru adelem

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ላይክ አድርጉ 0:15

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 2 ปีที่แล้ว

    Dese yemetelu betesebe Tebareku

  • @sehamss9824
    @sehamss9824 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ እማ ስልክሽን ፃፊልኝ

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር ፃፊ

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እስሙዚ ነው።
    በበሶ ዱቄትም ይሰራል ተጠቃሚ ነኝ። 👍 👌

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት እስኪ ንገሪን

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እንዴት ኖት ምርጥ መጠጥ ነው ለጤና

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 ปีที่แล้ว

    ማሩ ቢቅር ጥሩ ነው በተረፈ ጥሩ ነው ልደታንም እክብሩላት

  • @asnakechtilahun9359
    @asnakechtilahun9359 ปีที่แล้ว +4

    ጠፋሽ የኔ እናት እርጋታሽን ስወደው ረጅም ጤና ዪስጥሸ ከነቤተሰብሽ🙏🙏🙏

  • @veronikatiraj1256
    @veronikatiraj1256 2 ปีที่แล้ว +1

    I liked its Health

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 ปีที่แล้ว

    Enamsginaln geta yibarcachu❤🙏

  • @helentekle5381
    @helentekle5381 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሚዬ በጣምአሪፍነው ይሄንንማሽንእኔምይዤመጥቼ አልሰራአለኝ እናንተበምንሰራላችሁ ብዙኤሌክትሮኒክስ አልሰራልኝም መፍትሄካለሽ

  • @mesiyedani
    @mesiyedani ปีที่แล้ว

    እርጉዝ የሆነች ሴት መጣጣት ትችላላች ?

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ 😘😘😘😍ተልባ ስወዲ

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 2 ปีที่แล้ว +17

    ማሚዬ፣ ድልህ ስታዘጋጂ አሳይን፣ የሚያቃጥል በርበሬ ድልህ ሲደረግ ማቃጠሉ ይቀንሳል ይባላል፣ እውነት ነዉ ወይ?

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว

    ሲያስጎመዥ

  • @mekdiayalew5124
    @mekdiayalew5124 ปีที่แล้ว

    ማሚ እናመሰግናለን . በቀን 1ፍሬ ቴምር ያለችው ግን ምን ሆና ነው .....የት ነው የሰማችው?

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ዋውውው

  • @FessehayeFishG
    @FessehayeFishG ปีที่แล้ว +1

    የሙዝ ወይስ የተልባ ጁስ?
    ሙዙ በዛ ለማለት ነው እንጂ ለሞያሽ ጥያቄ የለውም 🌹

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Le snde sew aydelem leza new

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    Berechiii enate

  • @kutbiyamuhamed4416
    @kutbiyamuhamed4416 11 หลายเดือนก่อน

    Yene irgiti yalish set

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 ปีที่แล้ว

    Ejig wide desssssssdd tiyyignalesh berchi

  • @Keselamta
    @Keselamta ปีที่แล้ว +1

    Ingredients ከታች አብራችሁ ብታስቀምጡ(ብትጽፉ) መልካም ነው።

  • @Fadela.hulbala8714
    @Fadela.hulbala8714 ปีที่แล้ว

    መሻ አለህ ያመምረሉ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ 2 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ይሁን

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 ปีที่แล้ว +2

    ተልባ አቅም የለውም ለዛ ነው 🤩

  • @liinaibrahim7332
    @liinaibrahim7332 ปีที่แล้ว

    እማሜዬ የ6ወር እርጉዝ ነኝ ተልባ መጠቀም እችላለሁ ወይ ?እማማዬ በእናቶት መልሱልኝ ጀሞም ስትሰሩት ደግሞ አማረኝ እማማዬ መጠቀም ከቻልኩ መልሱልኝ እኔም ልሞክረው

  • @lubabareshid5544
    @lubabareshid5544 5 หลายเดือนก่อน

    እናት ድምቀት
    ተስፍአ
    ደስታ በአጠቃላይ ሁሉም ነገር ነው ውዶቼ ለሁላቹ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር እድሜ ስደት የናቴ ማንነትዋአ ይገባኝ ካጠገቧአ ስርቅ ነው እስቲ እደኔኤ እናቱ በስደት ንፍቅ ያለቹን ላክ ያርግ 🎉🎉🎉

  • @AnnaBinyam-xj7sj
    @AnnaBinyam-xj7sj ปีที่แล้ว

    ሙዙ በዛ

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for sharing ❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤እነመሰግነለን በርቱ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 2 ปีที่แล้ว

    እጅግዬ ዘቢብ ኬክ አይነት በዳቦ ሳይዝ ለመጋገር ፈልጌ ነው አሳይኝ

  • @ethio-gabo2843
    @ethio-gabo2843 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅግዬ ❤ ግን የምርዬን ቦታ ለትንሽ ግዜ ትረፍና እኔም መሆን አማረኝ 😍😍😍😍

  • @TT-pl7yc
    @TT-pl7yc 2 ปีที่แล้ว

    ምርዬ የት ልትሂጂ ነው 🤔🤔🤔

  • @tigist8015
    @tigist8015 2 ปีที่แล้ว

    Mirt enatena liji❤️

  • @Meklit-k5z
    @Meklit-k5z 2 หลายเดือนก่อน

    ኡትሱን ፈጭተሽ ነው ወይስ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +3

    ውዶቼ እንደምን አላችሁልኝ በርቱልኝ እኛ ጋ ደሞ አዲስ አመትን 2023 ትን ልንቀበለው ነው ተልባ በጣም ነው የምወደው ግሩም አሰራር ነው እሞክረዋልሁ እንደናተ ይጣፍጥልኝ እንደሆነ በተረፈ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ 🙏

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ በጌታ ዛሬ ነው ያየኃችሁ

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @birraatuutaayyee7446
    @birraatuutaayyee7446 10 หลายเดือนก่อน

    Lozun ye firehun binixeqem

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 2 ปีที่แล้ว

    amazing thanks

  • @samsungnokia8287
    @samsungnokia8287 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦትስ ምንድነው

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 ปีที่แล้ว

      የነጨፈለቀ አጃ ሱቅ ወይም ሱፐርማርኬት ኦትስ በያቸው ይሰጡሻል

  • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
    @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ ปีที่แล้ว

    እናትሽና እኔ ቁመት እኩል ነን❤

  • @yodaabera2880
    @yodaabera2880 ปีที่แล้ว

    Ledjeyawe gen tadelesh

  • @yonatankliluofficial.
    @yonatankliluofficial. 2 ปีที่แล้ว +2

    በቴምሩ ፋንታ ማር መጠቀም አይቻልም??

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 ปีที่แล้ว

    Egegeye matetegebi balemuya , tenkara sewedesh Edme tena yadelesh ergatash siyaskena

  • @elliandabitti643
    @elliandabitti643 ปีที่แล้ว

    Yawefral gn Adel

  • @tube6846
    @tube6846 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ባለሙያ መሻአላህ ደምሪኚ

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 2 ปีที่แล้ว

    Teleba betam yemechegnal👍🏼👍🏼

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
    @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሚ እኔ እነዚ ተከታዮችሽ ደሜ እያፈሉኝ ነው ሰብስክራይቡ ምንም አጨምርም እደዚ አይነት ስራ እያቀረበችልን ተው ግን ።🤔

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 2 ปีที่แล้ว +8

    የዶሮ መስሪያ ድልሁን አሣዩን እስኪ ማዘርዬ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

    Betam arife new mamiye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Aaaaaaa-t9y
    @Aaaaaaa-t9y 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ስራሽ ያምራል ማሚ በርቺ
    ስራሽ በአያያዝሽ ያምራል

    • @Aaaaaaa-t9y
      @Aaaaaaa-t9y 10 หลายเดือนก่อน

      ሞያሽ በአያያዝሽ ያስታውቃል ለማለት ነው