ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ዛሬም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ🙏 ዛሬም ስራዬን ከወዱዳችሁች ላይክ ላይክ ላይክ በማድረግ ለቻናሌ ድጋፎን ያሳዩኝ አመሰግናለሁ 🙏አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤
Did you make it the same day please and thank you
ጎበዝነሺ የሁለተኛዉንገልብጠሺተላይ ቀብተሺየመጀመሪያዉንብታረጊዊአሪፍ ነበረብቻያምራል
92ኛ ላይክ ያደረኩት እናተ ብዙ ሰዎች ያያቹህ አላቹህ ጥሩ ስራነው የምታሳየን የሚሰራሰው እናበረታታ ውድ ኢትዮጵያውያን ቤትሻ ሀገር ስንገባ እንበላለን እንጂ እዚህ USA መች ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ።
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ውይይይይ ሲያምር በማርያም!!! እጅሽን ይባርክልሽ🙏 በጣም አምሮኝ ዛሬ ጠዋት በፍርኖ ዱቄት ሰርቼ በላሁ🤣 ኖትፍኬሽኑ ሲመጣልኝ ሮጨ ገባሁ🙈 እናመሰግናለን🥰🥰🥰
አሪፍ ነው ቅመሙንግን ብትናገሪ ጥሩ ነበር
wow it looks very nice !
እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Betam arif naw gobez
ናርድዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
በጣም ቆጆ ነዉ እጂሽ ይባረክ
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Wow endet endemiyamer yetebareke yehun ❤❤❤
Betyi yitebareke yihune gobze nshi eredateshi behune tektregne aleshi👆😘
ዋው❤❤❤
ቤትዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የሚያጏጏው ቆንጆ አነባበሮ ነው: እጅ ይባርክ ብያለሁ::
ገንዬ እጅግ አአድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ጎበዝ❤❤❤
የዳቦ ቅመም አሰራርን ብትደግሚልን ስላላየሁት ነው አመሰግናለሁ
የእኔ ውድ th-cam.com/video/p-0YN5QPU-0/w-d-xo.htmlsi=sDOvHPDDjMGfVLP1 የዳቦ ቅመም የሰራሁት ሊንክ ነው ተመልከቺው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
God bless you
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እናመሰግናለን
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤትሻ ❤በጣም ቆንጆ ❤እሚያምር አነባበሮ ነው የጤና ያርግላችሁ
ነጃትዬ አሜን የእኔ ውድ ፈጣሪ ይባርክልኝ🙏🥰❤
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ብርታት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
የኔ ልዩ😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሁሌም ስለምትደግፊኝ🙏🥰❤
Selam beti betam tiru serawoch new ye.tiseriew order madreg echlalhu woy .
ሰብለዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አሁን ላይ ሌላ ስራ ጀምሬ አልተመቸኝም ስጀምር አሳውቃለሁ በቻናሌ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
Thanks ❤❤❤
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እናመስግናለን! ነገርግን የ ጤፍን እና የፍርኖ ዱቄቱን ልክ ቡታሳይን መጠኑን? በተለይ የዉጭአገር ምጣድ ለምንጠቀም።
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ሌላ ጊዜ ልኬቱን አስቀምጣለሁ🙏🥰❤
ለስኮርበሽተኝ ፍርኖድቄት አይፈቀምእና በጤፍብቻይቻላል እስቲንገሪን
የእኔ ውድ በጤፉ ብቻ መስራት ይቻላል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Wow,I love Ethiopian cusine a lot. Tebareki,
Yemechereshsw gin fitu megelbex neberebet
🙏🙏🙏🙏🙏 Seyamer
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ምንድነው ቅመሙ በስራሽ ጊዜ ሁሉ ጻፊ እባክሽ
በጣም የምወደው ምግብ እህቴ እስኪ ከነጭ ዱቄት ይሰራል ወይ😢
የእኔ ውድ አዎ ይሰራል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Kongo Sera nowe tebarki
my dear sister long time we missyou ❤
ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቅመሞቹን ዝርዝርንገሪን?
አይኑ ሲያምር ... ስንት ሠዓት ነው መቡካት ያለበት?
ማርሸትዬ በጣም ነው የማመሰግነው ከሶስት እስከ አራት ሰአት ከቆየ ጥሩ ሆኖ ኩፍ ይላል🙏🥰❤
ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ ስንጋግር ከወጣ በሆላ የሚሰነጣጠቀዉ?
ዲቦራዬ የሚሰነጣጠቀው ሲነፍስበት ነው ከከደንሽ ቦሀላ አትክፈችው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ፍርኖው ስንት ኪሎ ነዉ
የእኔ ውድ ግማሽ ኪሎ ይበቃል 🙏🥰❤
ለአንድ ቂጣ መጠኑን ለምን አልገለፅሽልንም
ሰሊጥ ተወቅጦ ይሆናሏ
የእኔ ውድ የተወቀጠው አይኑ ውስጥ ገብቶ መልኩ ይጠፋል እንጂ መሆን ይችላል🙏🥰❤

ቤትዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የሚያጏጏው ቆንጆ አነባበሮ ነው: እጅ
ይባርክ ብያለሁ::