113ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የለሊት ወፍና አይጥ በአንድ ተሰፍተው ለምን ተቀበሩ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @ffty7136
    @ffty7136 3 ปีที่แล้ว +134

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥልኝ 2አመት ከ6ወር የታሰረው እግሬ ተፈታልኝ በመምህር ትምህርት ፈጣሪን አመስግኑልኝ እድሜህን ያርዝምልኝ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተኪዳን

    • @betialex4794
      @betialex4794 3 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን

    • @user-lo5hk6vr8k
      @user-lo5hk6vr8k 3 ปีที่แล้ว +2

      እስይ እንኳን እግዚ አብሔር ገበኘችሁ ቤተሰቦቸ

    • @trhasmeharihagos9666
      @trhasmeharihagos9666 3 ปีที่แล้ว +2

      የእግዚኣቢሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @salaamkwt3932
      @salaamkwt3932 3 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አንችን ፈውስ ያስገኘ ትምህርት ለእኛ ለህዝበ ክርስቲያኑ ያለብንን ችግር ነቅሎ ይጣልልን

    • @HANA-db6fg
      @HANA-db6fg 3 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
      እኅታችን እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 3 ปีที่แล้ว +23

    😭😭😭😭ጌታ ሆይ ምንም አላዎቅ እባክህ ማስተዋሉን ስጠኝ ልቦናየን አብራልኝ አሜን!!!

    • @sarahagos3730
      @sarahagos3730 3 ปีที่แล้ว

      የእግዛቤር በረክት ከእናንተጋር ይሁን ስላም መምህር እኔ ወለተ ማርያም እባላለው አባያስብኝ በችል ባገኝህ ደስይለኛል ብዙገጠመኝ አለኝ በፆሎትህ አስበኝ እግዛቤር ያክብርልኝ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +31

    ❤እማ ፍቅር❤ድንግል ማርያም❤ ስለ ፈቀድክልን እናመሰግናለን መምህር😍

  • @leena2439
    @leena2439 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልግሎትህን ዘመን ይባረክልህ እግዝአብሔር አሜን ሰብለ ማርያም ፣ወለተ ኪዳን፣ሰፈ ገብርኤል ፣ብሰራተ ገብርኤል ፣ሀይለ ገብርኤል ፣አሰካለ ማርያም ፣መቅደሰ ማሪያም ፣ሂሩተ ሰላሴ፣እግዝአርያል፣ኪዳና ማርያም ፣መቅደሰ አርሴማ፣ሴፈ ገብረኤል።አባ ፀጋሁትን እግዝአብሔር ያብዛሎት አሜን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን መሰላም መጣህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርከልኝ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ያበዛልህ እድሜህ ያረዝምልን
    ወለተ ኪዳን
    ለተ ሚካኤል
    ፍቅረ ስላሴ
    ገብረ ጨርቆስ
    ህሪተ ስላሴ
    በፀለታቹ ያስቡን የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ውድ መምህራችን

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 3 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንደዉ አንተን የሣወቀኝ አምላክ የተመሠገነ ይሁን ብዙ ነገር ተማርኩኝ እናመሠግናለን እህተ ማርያም ነኝ በፀሎት ያሥቡኝ

    • @longman2121
      @longman2121 3 ปีที่แล้ว

      በስመዓብ ደስ ሲል ኀይለማርያምን አስቡኝ

    • @firehiwotmengestu5125
      @firehiwotmengestu5125 3 ปีที่แล้ว

      Ehete gebreale

    • @user-yj6qy8uh1i
      @user-yj6qy8uh1i 3 ปีที่แล้ว

      መምህር እኔን ወለተኪዳን እና ቤተሰቦቼ ወድሜን አስቡኝ

    • @janettehaddad5439
      @janettehaddad5439 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen memhir enenim betselot yasibunyi meniber mariyam

    • @asmarechmekonin8080
      @asmarechmekonin8080 3 ปีที่แล้ว

      ውለተ ብረሀን ንኝ እባክህ ጸልይልኝ

  • @hayatahmed2608
    @hayatahmed2608 3 ปีที่แล้ว +9

    ክርስትና ስሜ ወለተ ሰበት ብለህ በፀሎትህ አስበኝ በተረፈ መምህርዬ በጣም ነው ምንወድህ የምታስተምርው ትምህርት ሁሉ ደስ ይላል

    • @brkeyemaryamljiyoutube9823
      @brkeyemaryamljiyoutube9823 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እኔንም አስቡኝ ወለተ አረጋዊ እያላችሁ አባቴንም አስቡልኝ ድንግለ ጽጌ እያላችሁ

  • @user-nw4sr9gu2d
    @user-nw4sr9gu2d 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ተስፋይ ረጅምእድሜ ከጤና ይስጥህ በእውነት ብዙ ነገር እየተማርን ነው እና እናመሰግናለን ክርስትና ስሜ ወለተ ስላሴ ነው በፆሎት ያስቡን

  • @abaab4328
    @abaab4328 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኮን ደናመጡ ለሚሰጡን ትምህርት በጣም እምናመሰግነዉ እኔ የመጳሐፍ ቅዱስ ስሜን አላቀዉም አለማዌ ስሜ መንደሬ እባላለሁ እባከወት ለእኔና ለቤተሰቦቸ በፀሎተወት ያስብን እሰራለሁ አይባረክልኝም በስደት ነዉ ያለሁት

  • @ronnen-12
    @ronnen-12 3 ปีที่แล้ว

    እባክዎትን አባታችን በፀሎት አስቡን
    ስርጉተ ገብርኤል፣ አስራተ ገብርኤል፣ ሚስጥረ ገብርኤል፣ ኃይለ ማርቆስ፣ ሂሩተ ገብርኤል፣ ፍቅርተ ገብርኤል፣ ክፍለ ገብርኤል፣ ሂሩተ ገብርኤል፣ ወለተ እየሱስ፣ እሴይተ ገብርኤል፣ ወለተ ሚካኤል

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ወለተ መድህን,ወለተ ማርያም,ሀይለ ማርያም,ሀፍተ ሚካኤል,ሀይለ ሚካኤል,እህተ ማርያም,አስካለ ማርያም መምህራችን ለምታገኛቸው አባቶች ስጥልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ግበር።ማርያም።ግበር።ማርያም

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ሆይ በፀሎትህ አስበኝ እኔስ እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ፆም እጀምራለሁ አቋርጣለሁ እታገላለሁ እሸነፋለሁ እርዳኝ

  • @hailumesfin1848
    @hailumesfin1848 3 ปีที่แล้ว +47

    መምህር የምታቀርብልን ገጠመኝ በጣምብዙ ነገር እንድናውቅ ረድቶናል ቃለ ሂወት ያሰማልን ቤተሰቤንና እኔን በፀሎት አስቡን የክርስትና ስሜ ኃይለሚካኤል ነው

    • @hanaabraha6268
      @hanaabraha6268 3 ปีที่แล้ว

      ወለተ ሀና ገብረስላሴ አስካለ ማርያም

    • @user-ey7vl1rv1o
      @user-ey7vl1rv1o 3 ปีที่แล้ว +1

      ወለተ ብርሃን

    • @neeranmoodan1513
      @neeranmoodan1513 3 ปีที่แล้ว +1

      መምህር እኳን ደህና መጣህ ወለተሠማት

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ወንድሜ እፀልይልሀለው

    • @p-star722
      @p-star722 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአ። እግዚያብሔር። ይፍታው

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አሜን የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን አፀደ ማርያም ገብረ እየሱስ ወለተ እየሱስ ወልደ ሰንበት ወልደ ሰማእት ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አስቡን አባታችን ስደተኞችነን ለዛዉም ሳኡዲ እባክዎትን አስቡን አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❓❓❓

  • @ct3976
    @ct3976 3 ปีที่แล้ว

    ወ/ጊዮርጊስ፣ አስካለ ማርያም፣ወለተ ሰንበት ፣ወለተ ማርያም ፣መንበረ ማርያም፣ወለተ ሰንበት ፣መንበረ ሥላሴ ፣በዕደ ማርያም ፣ ቀፀላ ጊዮርጊስ ፣ወለተ ጊዮርጊስ ፣ፅጌ ማርያም ፣ገ/መድህን ፣ወ/ሚካኤል ፣ገ/ማርያም ፣ ወ/ፃድቅ፣በዕደ ሃና፣አስካለ ማርያም፣እህተ ማርያም ፣ወ/ያሬድ፣ገ/ሃና፣ኃይለ ማርያም፣አፀደ ማርያም፣ፅጌ ማርያም ፣ወለተ አማኑኤል (×2)፣ወለተ ሚካኤል ፣ወለተ ገብርኤል(×2) ፣መዓዛ ጊዮርጊስ ፣ወ/ዓረጋዊ፣አስራተ ማርያም

  • @enataytatube5733
    @enataytatube5733 3 ปีที่แล้ว +22

    መምህር ምን እንደምል አላዉቅ ግን ሁል ጊዜ አምላኬን ማሳዘን ደከመኝ እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም እናት አባቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ (አግዙኝ)ወለተ ሰማአት ነኝ ከነቤተሰቦቼ ሥላሴ አንተንም ይጠብቅልን መምህር

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣክልን መምህራችን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን የመጡት አባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ና ገብረ ስላሴ : ወለተ ስላሴ 🙏

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለሕይወት ያሠማልን በቀደም በወንድማችን እዳልክ ባልከዉ ነገር ተፀፅቸ አለሁ ይቅርታ በጣም ተመልሻለሁ ወደልቤ

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜናጤና ያድልልን ከነሙሉ ቤተሰብክ የአባታችን በርከቶዎ ይድረሰን, እህተ ገብረኤል, ወለተ ገብረኤል, በጰሎት ያስቡን, ሳህለ ማሪያም, ነፉስ ይማርበሉልኝ💒✝️😥🤲 🙏

  • @HANA-db6fg
    @HANA-db6fg 3 ปีที่แล้ว +8

    አረ መምህር ስሜን ስጡልኝ ወለተ አረጋዊ እና ደሳለኝን ቤተሰቦቼንም ያስቡልኝ ገብረ ኢየሱስ
    አፀደ ገብርኤል
    ገብረ መድህን
    ተክለ ማርያም
    ልደተ ቃል
    ጽዮን
    ኤልሳቤጥ
    እጹብ
    ቤተልሔም ቤተሰቦቼ ናቸዉ

  • @nwid1905
    @nwid1905 3 ปีที่แล้ว +6

    በምህር በትምህርትህ ብዙተምሬያለሁ
    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እኸተ ማርያም ኦያላችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
    እርጉዝ ነኝ ያልሁት በስደት ነው
    ወንድሜም ታሞብኛል ፀሎት አርጉልኝ

    • @kidistmamo2460
      @kidistmamo2460 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በምህረት የጎብኝሽ🙏🙏🙏

    • @user-tr3ek8yd1t
      @user-tr3ek8yd1t 3 ปีที่แล้ว

      በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ

    • @user-fe2ek4bw4p
      @user-fe2ek4bw4p 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ውደ

  • @redeactef
    @redeactef 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ተስፈዬ
    እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይሰውርሕ በርታ ጠንክር እኛንም አበርታን
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስብን
    ወለተ ሚካኤል
    ሐይሐ ስላሴ
    ወለተ ፃድቅ
    ብለሕ።

    • @hannagashaw1989
      @hannagashaw1989 3 ปีที่แล้ว

      መምኸር ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልኸ
      ገብረዮሐንስ
      ወለተሰላሴ
      ወልደ ሀና
      ሰርጸማርያም
      ወለተሰንበት
      አሰካለማርያም
      አሰካለማርያም

  • @user-os1mo2xu1n
    @user-os1mo2xu1n 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት በጣም ደስስስስ የምል ትምህርት ነው ቃል ኅውት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን ወለተ ፃርቃን ወለተ ስንበተ ወልደ ሃውርያ ወለደ ማርያም ወለተ ሳሌስ ወለተ ማርያም ገብር መድህን

  • @wobetz7961
    @wobetz7961 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የፍቅር እናት ቤተሰብህን ሁሉ ትጠብቅልክ። አባታችን በፀሎት ያስቡን። ፀዳለ ማርያም ፣ ወልደ ሰማያት፣ ገብረ መድህን ፣ ሀይለ ገብርኤል፣ አምሀ ስላሴ፣ ወለተ አማኑኤል፣ ወልደ እስጢፋኖስ፣ ሀይለ መለኮት፣ ሰይፈ ገብርኤል ፣ ፍቅርተ ማሪያም ፣ ስርጉተ ሚካኤል፣ እሰይተ ሚካኤል፣ ወለተ ሚካኤል፣ ፍቅረ ስላሴ፣ ወለተ ማርያም፣ ተስፋ ሚካኤል፣ ወለተ ማርያም፣ ወለተ ሊባኖስ፣ ወለተ መድህን። ቤተሰቤን ሁሉ አስቡልኝ።

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር በጣም አሳከኝ ዛሬ ወለተ ማርያም አክሊለ ሰማያት ተባረክልን የኛ እንቁ

  • @user-ul5yd9ep5x
    @user-ul5yd9ep5x 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    በፆሎታቹሁ አስቡን የመጻሐፍ ስማችን
    ወለተ ሚካኤል
    ወለተ ጊዮርጊስ
    እህተ ማሪያም
    ገብረ ጻዲቅ ብላቹሁ አስብን

    • @razarz4141
      @razarz4141 3 ปีที่แล้ว

      መምህር ሆይ አይኔን ያመኛል በፆለት እሰቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +9

    የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን😭

  • @weletekidan8840
    @weletekidan8840 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህርቺን እግዚአብሔር ጠጋዉን ያብዛልህ እረጂምእዲሜናጤናይስጥልን ወለተ ኪዳን በጦለታቹህ አስቡኚ

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ሃገራችንን ሰላም አውርድልን እያልን ከመጸለይ ሌላ ምን እንዳርጋለን ብለህ ተስፍሽየ እሰኪ ወለተ ሊባኖስ ወለተ መድን ወለተ ገብርኡል ፍቅረማርያም ሀይለ ገብርኤል ብለው ያስቡን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +12

    ማርያምን መምህር እኔ ምንም ተቀብቸ አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን
    # የሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም!
    # ውብና ድንቅ አድርገህ ፈጥርኸኛልና አመሰግንሃለሁ ነው ያለው ልብ አምላክ ዳዊት። ከተሳሳትኩ አርሙኝ..... እህት ወንድሞቸ!

    • @user-ne1mz3to6b
      @user-ne1mz3to6b 3 ปีที่แล้ว

      አወ እህት ምንም አልጎደለን

    • @tsigeredawerku2149
      @tsigeredawerku2149 3 ปีที่แล้ว

      አዉ እህቴ እኔም ተቀብቼ ኮስሞቲከስ የተባለነገር ተጠቅሜም ሆነ ቅድቤን ተቀድቤ አላቅም በዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ ኩል እና ቻፕስቲክ እቀባ ነበር አሁን ግን ከተወኩኝ ሁለት አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል እህታትን እኔም አልቀባም

    • @shewadegef3524
      @shewadegef3524 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እንኾን እቀባለሁ በተለይ ኩል ካልተቀባሁ ሳለቅስ ያደርኩ ነው የምመስለው እስቲ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ

    • @user-ys9lz4kb9t
      @user-ys9lz4kb9t 3 ปีที่แล้ว

      መምህር አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ::አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ምንም ቢሆን አሳልፎ አይሰጣትም።
      ወለተ ሚካኤል
      ወለተ ጽዮን
      አስካለ ማሪያም

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +26

    አዎ መምህር እየቀደምንህ ነው ባንተ ገጠመኝ የተነሳ ህልም ፈች ልሆነው ተመስገን እኔም ሰው ልሆን ነው መሰል መምህር በጣም ነው እምከተልህ 😭ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝና ሰው ይግርመው😭

    • @kockiekibenash554
      @kockiekibenash554 3 ปีที่แล้ว +1

      qle hiwet ysemalen Memhre Tedale Mareyme new ykersetn sema

    • @user-ne1mz3to6b
      @user-ne1mz3to6b 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ አሁንማ የዴያቢሎሰ ሰራ ታወቀበት እኮ

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ne1mz3to6b አዎ እህታለም😘እማምላክ አይዞሽ ትበልሽ የኔ ልዬ

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዞች በርቱ እህቶች እመቤታችን ታግዘን ከእነ ልጇ

    • @user-ey7vl1rv1o
      @user-ey7vl1rv1o 3 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንጌታሆይ amen amen amen ehte

  • @adonayfekir5197
    @adonayfekir5197 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔስ ጨንቆኛል በሰው ሀገር ችግር ውስጥ ነኝ እባክህ በፀሎትህ አስበኝ (አመተ እግዚአብሔር)ለልጄ የማበላት እንኳን የለኝም ግራ ገባኝ ጨነቀኝ እባካችው በፀሎታችው አስቡኝ

    • @user-bh4ho4ol3p
      @user-bh4ho4ol3p 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ አይዞሽ

    • @najjjnajjjh9504
      @najjjnajjjh9504 3 ปีที่แล้ว +2

      የት ነሽ?

    • @user-sc4yn2fb2x
      @user-sc4yn2fb2x 3 ปีที่แล้ว +2

      የት ነዉ ምትኖሪዉ አይዞሽ እግዚአብሔር የከፈተዉን ጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በፈተና የሚፀና ልብ ለመልካም ነገር ነው የሚለውን ቃል እየሰማሽ ተፅናኒ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ

    • @user-yi9op2dg5v
      @user-yi9op2dg5v 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

  • @tsedalegera1434
    @tsedalegera1434 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ከመላ ቤተሰብህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በፀሎታችሁ አስቡን አደራ ፫ ተጠምቀ መድሕን
    ተክለወልድ
    ወለተ መድሕን
    ሥርጉተ መድሕን
    ብሥራተ ገብርኤል
    ገብረ ማርያም

  • @adanishtadese4644
    @adanishtadese4644 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይሥጥህ በትምህርትህ ብዙ ተምሬአለሁ አመሠግናለሁ ክርሥትና ሥሜ አሥካለ ማርያም በጸሎት ያሥቡኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +6

    ስለኢትዮጵያ ሳስብ እባዬ ይቀድመኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰላሙን ጊዜ ይመጣል ቸሩ መድሀንያለም። ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ከመላዉ ቤተሰቦቼ ። አመሰግናለሁ ወድም አለም🙏❤️🕊

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 ปีที่แล้ว +1

      መምህርዬ አባቴ ንሰሃ እገባለሁ ብሎ ስጋ ደሙን እቀበላለሁ ብሎ ታሰበ ሰአት ጀምሮ በፈተና ነዉ ሃይለ ኢየሱስ ብላችሁ አስቡት ወገኖቼ

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 3 ปีที่แล้ว +4

    አስራተ ማርያም ነ በፀሎት አስበኝ ሀጥያቴ እየበዛ ሄድዋል እባካችሁ እግዚያብሄር ይርዳሽ በሉኝ

    • @fairoozfairooz3607
      @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @ermiasyemane1001
      @ermiasyemane1001 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +23

    መምህር በሳቅ ተርኛው 😂😂😂😂በሽመል አየ መምህር ደስታህ ደስታችን ነው መምህር ሳቅልን 😀

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።ውልት።ተክልህማን።እለም።የድንግልልጅ።መምህራችችንን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህርችን።

    • @fieretowawugchew660
      @fieretowawugchew660 3 ปีที่แล้ว

      ወለተ ማርያም እባላለሁ መምህር እናውድሀለን ኑርልን አንተ መልካም ነህ ትናትና ባህልሜ ትልቅ አባት መሰቀል ሳስልሙኝ አየሁ

    • @abbeyabebaz4737
      @abbeyabebaz4737 3 ปีที่แล้ว

      @@sofiyamessaywondwossen704 777u

  • @tsigeredazerihun8927
    @tsigeredazerihun8927 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!!
    አስካለ ማርያም ፡ ገብረ ስላሴ ፡ወልደ ስላሴ፡ ወለተ መስቀል፡ ወለተ ኪዳን፡ሀብተ ሚካኤል፡ ኅይለ ሚካኤል፡ ፍቅረ ማርያም ፡ገብረ ጻድቅ፡ ወለተ ኪዳን፡ ኀይለ ገብርኤል፡ ወለተ ኪዳን፡ፅጌሀና ፡
    መምህር እኔ የቤተሰቦቼን በሙሉ ነውና የጻፍኩት ከበዛ ይቅርታ
    አባታችን እባክዎን በጸሎት ያስቡን በረከትዎ ይድረሰን አሜን!

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሄር ይመስገን የምታስተምረው ትምህርት በጣም የሚገርም ነው ያለንበት ሁኔታ እዳልከው ግራ የሚገባ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው በአምላክ ተስፉ አልቆርጥም መልካሙን ሁሉ ያድርግልን ይአባታችን በረከት እንዲደርሰኝ ለኔም ፍቅርት ሥላሴ እባላለው እዲሁም ወንድሜን ሰይፈ መለኮት እህቴን ፍቅርተ ማርያም ብለው ያስቡን እግዚአብሔር ይስጥልኝ⛪️🕯

  • @bereketgoitom9017
    @bereketgoitom9017 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር አንካን ደና መጡ በጣም ብዙ ተምረናል፥ ክርስትና ስሜ በረከትኣብ ነው በጸሎት ኣስቡኝ🇪🇷💒🇪🇹

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว +3

    ኮሲሞቲክ ኩል በአንተ ትምህርት የአዛዝኤል መንፈስ መሆኑን ከተረዳሁ በኃላ እርግፍ አድርጌ ተውኩት

  • @user-kc4qw6gq5y
    @user-kc4qw6gq5y 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በስላም መጣህ የክርስትና ስሜ ወለተ ስንበት አስፋ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ኪዳን ያስቡኝ በፀሌታዋቹው ይገርማል መምህራች ፀጋውን ያብዛልህ ስንቱ ነገር አስወቅከን ለሃገራችን በአንድነት በንፀሎይ ነው እምሻለው ስው በዘር ስንቱ ይባባላሉ ይህን አንተ ትምህርት በስሙ ይለውጡ ነበር ማስተዋል ይስጥን እግዚአብሔር የቅድሙ ፍቅራችን ይመልስልን ፍቅር ያሽንፋል

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መህምር ተስፋየአበራ በርታልን የምታስተላልፈው ትምህርት በጣምደስየሜልና ፀጥያለና ወደውስጥ የሚገባ ነውበርታ በፆለታችሁአስቡኝ አመተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y 3 ปีที่แล้ว +9

    ተስፋ ስላሴ ኢሄ ሁሉ ነገር ተቋቁመህ
    እኛን ለማስተማር ብዙ መስዋት ከፍለህ
    አብራርተህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t 3 ปีที่แล้ว

      መንበረማርያምን በፀሎት አስብኝ አባታችን መምህራችን አንተንም እድሜናጤናይስጥክ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว

      I believe that god memihir tesfaye ✝️✝️✝️🤲🙏❤️🤲🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว

      What kind of person is she doing for her

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว

      Enjoying the day’s work With your life

  • @temesgenabera6923
    @temesgenabera6923 3 ปีที่แล้ว +5

    Hate Ab, Atsede Mariam, Tewelde Medhin , Amde Michael, and my brother Welde Touhanse. Please remember us in your prayers

  • @mimiamanel7364
    @mimiamanel7364 3 ปีที่แล้ว +4

    ወለተ ኪዳን።በሰው ሀገር ታስረን ሀገራችንን የገነት ያህል እንደማናያት እተሰማነው ነው ለሳውዲ እስር ላይ ለሚሰቃዩ የውሸት ዜና እሰሩ ወገኖቻችን በስቃይ ላይ ናቸው።

    • @user-kn1xb5nj4m
      @user-kn1xb5nj4m 3 ปีที่แล้ว

      ወለተኪደን።።ተክለስለሴ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 3 ปีที่แล้ว +1

      እማ እኔም በጣም ጨቆኛል የነሱ ነገር

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ፈጣሪ ዘርክን ሁሉ ይባርክልን ብዙ አስተምረኸኛል ስደቴን ሁሌም አመሰግነዋለን ባልሰደድ ላላቅህ እችል ነበር አንተን እንዳቅ ያደረገኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
    አባታችን ወለተ ማሪያም ነኝ በጸሎትወ ያስቡኝ በረከትወ ይድረሰን።

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአንተ ትምህርት ሂወታችን ቀየር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህር ቤተሰብ የተለያየ ሀይማኖት ነው የሁላችሁም ፀሎት እንዲረዳን አስብን እኔ ደካማ ነኝ አፀደ ማርያም አመተማርያም እህት ሰንበት ኃይይገብርኤል ወልደገብርኤል

  • @adoniyasmekonnen4218
    @adoniyasmekonnen4218 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንደምን አለህ እንኳን በሰላም መጣህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀይለ ሚካኤል እባላለው ፈውስን አገኝ ዘንድ በፀሎታቹ አስቡኝ።

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንም በዳህና መጣህልን መምህራችን የኢትዮጵያ ነገር በጣም የሚዘገኔን ነው ከአምሮይን በላይ ነው የሆነብኝ ብታዬ ስልክ አይሰራም እንቴርነትም የለም ብታዬ ቤተሰቤቼ አሉ ወይስ የልም አናቅም በተለይ በስደት ህኜ ስሰማ በጣም በጭንቀት ልሰፈነዳ ነው ጠርነቱ ከተጀመረ ወድያ ስልክ አይሰራም የሚናየውና የሚንሰማውን በጣም ደሚዘገንን ነው እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልን
    አባታችን ወለተዮስስ ከነ መላእ ቤቴሰበችዋን ብለውን በፀሎት ያስቡን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስቡኝ ቀፀላ ማርያም እህት ማርያም አስቡኝ አብን ፀልዬልኝ በልልኝ ወንድሜ አደራ

  • @ayineshetteshome908
    @ayineshetteshome908 3 ปีที่แล้ว

    እህተ ማርያም
    ሂሩተ ማርያም
    ፀዳለ ማርያም
    እህተ ማርያም
    ኪዳነ ማርያም
    እህተ ሚካኤል
    ኃይለ ጊዬርጊስ
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ጊዬርጊስ

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ

  • @nanun1795
    @nanun1795 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በፅሎታቹ አስቡን አፅደ ስላሴ እና ማሀድረ ማርያም ብላቹ

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ኢየሱስ ገብረ እየሱስ ወለተ ማርያም ወለተ ሰንበት ወለተ ሀና ወለተ ኢየሱስ ወለተ ማርያም ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ እህተ ማርያም ወተ ኢየሱስ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም

  • @dsd3201
    @dsd3201 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ / ቂርቆስ እባላለሁ በባእድ ሀገር ነኝ ባለቤቴንም አስቡልኝ የክርስትና ስሙን አላቀውም እሱም አያቀውም ነገር ግን እግዚአብሔር ቸር ነው ይፈውስልኛል ፀልዩልኝ መምህር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርልን አሜን አሜን እሜን😭😭😭👐👐👐👐

  • @rahelkibrom1510
    @rahelkibrom1510 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
    መምህር በጸሎትህ አስበን
    ወለተ ትንሳኤ
    ወልደ ሚካኤል
    ገብረ ክርስቶስ
    ወለተ መአዛ
    ወለተ ኪዳን
    ያቆብ
    መድሀኔ
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ መድሕን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማሥግን መምህራችን ሰላም ያብዛ እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በርታልን።እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይሰጥልን።

    • @monabaaa4977
      @monabaaa4977 3 ปีที่แล้ว

      ፀዳለማርያም፣ከዱባይበፀሎትአስብኝ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ በርታልን በእውነት ቃል የለኝም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ደካማዋ ሀጢአተኛዋ ልጃችሁ እህታችሁ ነኝ ወለተ ተክለሀይማኖት ብላችሁ በፆለት አስቡኝ የሀጢአት ሸክም ከብዶኛል ወደ ፈጣሪ እንድቀርብ በፆሎት አስቡኝ

  • @nigisthailu7390
    @nigisthailu7390 2 ปีที่แล้ว

    እሺ መምህር ከዚ በላይ የምታገለግልበት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
    አስካለ ማርያም
    ፅጌ ማርያም
    ወልደ ኪዳን
    ወለተ ስላሴ

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ስለሀገሬ ሁልግዜ ልቤ ይደማል አለቅሳለው አምላክ በምህርቱ ይመልከተን በታም ከባድ ነው እርስ በርስ ተብላልተን ልናልቅ ነው ሌላ ጠላት አልገባም ወንድም ወንድሙን እየገደለ አስከፊ ስሀት ላይ ደርስናል እማምላክ የአስራት ሀገሩዋን ትታደግ አሜን በፀሎትክ አስበኝ ወለተማርያም አመተ ማርያም ብለህ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን አመተ ማርያም

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፍቅርተ ማርያም እባላለሁ ልጄን ሀይለ እየሱስ እና በሞት ለተለየኝ ወንድሜ ወልደ መድህን እና ለመላው ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!!🙏🙏🙏

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว

    ምመህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላት ዳቢሎሲን ያሳፍርልህ በእደሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛልን አዎ እኛም በጣም እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችንም እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋን ያብዛላቸው በፀሎታቸው አሰቡን ያሰቡን
    ወለደ መድን
    ወለደ ትንሳይ
    ወለደ እየሱሰ
    አፀደ ማሪያምን ከነ ቤተሰቦቿ ያሰቡን
    አፀደ ማሪያም
    ወለተ ዬሀንስ
    ፍቅርተ ማሪያ
    አሰቡን አባታችን ኑሩልን በረከቶት ይደረሰን

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእኳንደህናመጣህ ሁለተማርያም ገብረመድህን ሁለተሰንበት ወልደሰንበት ወልደሀዋርያ በጠሎታችሁ አስበን አስቡን

  • @user-kw3se1xw6s
    @user-kw3se1xw6s 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ኣስኳለ ማርያም
    ወለተ መስቀል ጸጋው ያብዛላቹ

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ትንሥኤ ነኝ ።እናመሰግናለን መምህር አንተ በምታቀርበው ገጠመኝ በብዙ ተጠቅሜያለሁአየገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን መምህር ተስፋይ እግዚኣብሄር ይባርክ።

  • @user-jn1wg4je4b
    @user-jn1wg4je4b 3 ปีที่แล้ว

    ይርዱ ወለተ ማርያም
    ዘቢደር ወለተ ማርያም
    አዱኛ ወለተ ማርያም
    ብርቱካን ወለተ ማርያም

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሰለ አገራችን እኔ የሚሰማኝ የአለም ፍፃሜ እንደደረሰ ነዉ ምነክንያቱም ክርስቶስ የፍፃሜ ዘመን ይፈፀማሉ ብሎ የፃፋቸዉ እሁሉም እዬሆነዉ የሚሰማ ንስሀ ገብቶ ተዘጋጂቶ መቀመጥ ሌላ ምንም እንደዚህ አታርጉ ይህን አርጉ ማለት ከባድ ነዉ ህዝቡ አይሰማም ልቦናችንን ትመልስልን እመቤቴ አባ በፀሎትሆ ያስቦን ወለተ ሚካኤል ነኝ

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ሠላምዎት ይብዛልን ባለህበት በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን
    መምህር በፆሎት አስቡን አሳስቡን
    መፅሐፍ ቅዱስ ስማችን
    ወለተ ስንበት
    ወለተ ዮሐንስ
    ወለደ ገብርኤል

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ስለ ሃገራችን ጉዳይ በጣም ያሳዝናል ሰላም ናፍቆናል እግዚአብሔር ምህረቱ ያውርድልን ኣባባታችን በረከታቸው ይደርብን ወለተ ማርያም ከበተሰቤቼ ጋ በፀሎት ያሱብን ከገጠመኙ ቡዙ እየ ተማርን ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን የድብሎ ሴራ የሚል ትምህርት እያዳመጥን ነው በጣም ደስ ይላል

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 3 ปีที่แล้ว

    እህተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ መምህር በጣም ነው በትምህርትህ እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት በጤና ይጉብኝህ

  • @likassaemanuel3596
    @likassaemanuel3596 3 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ይስጥልን።
    አምደብርሃን
    ወለተሥላሴ

  • @shadowwalker1909
    @shadowwalker1909 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።ገብረሃና ብለህ በጸሎትህ አስበኝ።

  • @dhxyydydhdxydy7234
    @dhxyydydhdxydy7234 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    ወለተ ስላሴ

  • @user-ys9lz4kb9t
    @user-ys9lz4kb9t 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅ። መምህር አንተም ከእነቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
    ክንፈ ገብርኤል🙏: ወለተ ሚካኤል🙏: ሀይለ ማሪያም🙏: ተክለ ማሪያም🙏: ወለተ ጽዮን🙏: አስካለ ማሪያምን🙏 ኤፍታሃ ብለው ይፀልዩን

  • @user-eb4rb3br2f
    @user-eb4rb3br2f 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣህ መምህራችን እኔ ከቅርብ ጊዜ ጀምሬ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን በጣም ብዙ ትምህርት ይሄ ነው ብዬ የማልገልፀውን ትምህርት አጊቻለሁ መተግበር ግን አቃተኝ ወለተ ዮሀንስ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @hayt9989
    @hayt9989 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያት ያዋርስልን እንደናተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏🙏 እህተ ገብረኤ ሳህለ ማሪያም ወለተ ገብረኤል አስቡልኝ በጰሎታችሁ 🙏

  • @user-cz5gb1dl7y
    @user-cz5gb1dl7y 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምስግን እንኳን ደና ምጣኽ መምህራችን ስላምኽ ይብዛልን እኔ በብኩሊ የአገሪ የኢትዮጵያ ስላም ማጣት ውዴት እሄድች እንዳል ባስብኩ ቁጥር በጣም አልቅሳልው አዝናለሁ የውግኔ ስላም ማጣት እልቂቱ አይምሮይን ያስጭንቅኛል አባታችን በፅሎት ያስቡኝ ውድ አገሪ መምልስና ንስኅ መግባት ፍልጋልው ግን ከንግ ዛሬ እያልኩ ለማይሞላ ህይወት ግዜዬ በክንቱ አቃጥልኩ ስልችቶኛል አስራት ኪህዳ

  • @dirsheyniguse8524
    @dirsheyniguse8524 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ባለክበት ፈጣሪ ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ መምህር እድኤት ነው ማገኝክ ወይንም ቤተሰቦችኤ የሚያገኙክ በጣም ታሰፈልገናለክ መምህር እሰከዛው በፀሎትክ አሰበን ወለተ ሰላሴን ከነቤተሰቦችኤ

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወለተ ገብርኤል

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ወለተ ገብረኤል
    ፀሎታችሁ አይለየኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብን።

  • @lemlemsolomon7906
    @lemlemsolomon7906 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህር እንኳን ሰላም መጡ ወለተ እየሱስ በጸሎት እሰቡኝ

  • @user-vm1nq5zk5j
    @user-vm1nq5zk5j 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ሰብለ ማርያም ብላቺው

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏👏👏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ክርስትና ስሜ ምርዐተ አብ አሜን

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በፆሎት ያስብኝ ውለተ ሚካኤል
    ውለተ ሥላስ
    ወልደ ሃና
    ገብር እግዚአብሔር እያላቹው በፆሎት ያስብኝ

  • @hannamariamasefa1477
    @hannamariamasefa1477 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ገጠመኞችህን አዳምጣለሁ ብዙም እታነፅበታለሁ ነገሮችን በተለየ መንገድና ከመንፈሳዊ እይታ ለማየትና ለማስተዋል እረድቶኛል አሁንም እባክህን አንተ ጋር ለመጡት አባት በፀሎት ያስቡን ዘንድ የክርስትና ስማችንን ስጥልን እህተ ማርያም: ገብረ መድህን: ትርሲተ መድህን: ሰይፈ ገብርኤል: እና አፀደ ማርያምን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-ry9cr3mf2u
    @user-ry9cr3mf2u 3 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ስላሴ ወንድማችን ሃይለማርያምን በፆለት ስበኝ...ሁሉንም ዝግጅቶችህን ተከታትያለሁ...ብዙ አስተማሪዎች ናቸዉ...በመጠኑም ቢሆን ባህርየን ቀይሮታል..አባታችን ለኔና ለቤተሰቤ በፆለት ያስቡኝ

  • @wedase38
    @wedase38 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እህተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ከነቤተሰቦቻቸው በጸሎት ያስብን

  • @vipuae7374
    @vipuae7374 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይቁይልን አሜን በጣም አሰተማራ ገጠመኝ ነዉ እመሰግንልዉ ወለተ ገብርኤል ወለተ ተክለ ሃይማናት ገብረ ሰላስ ገብረ መድን ፅጌ ማርያም እግዚአብሔር አባታችንን እረጅሜ እድሜ ከጤናጋራ ይሰጥልን መምህር

  • @hiwetaneshyesu5672
    @hiwetaneshyesu5672 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይድረሰን
    ወለተ አማኑኤል በጸሎታችሁ አስቡኝ አባቴ

  • @aberashgebreyes5627
    @aberashgebreyes5627 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ባእድ ሀገር ከነልጆቼ በፈተና ውስጥ ነው ያለነው በመተትና ብዛር መንፈስ
    ወለትፃዲቅ
    ፍቅረስላሴ
    መንበረማርያም
    ኃይለማርያም
    በፀሎት ያስቡን መምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ደግ ነህ

  • @mayagerma897
    @mayagerma897 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
    ወለተ ኪዳን
    ክፍለ ማርያም
    ወለተ እየሱስ
    ወለተ ጊዮርጊስ
    ወልደ ዮሐንስ
    ወለተ ጊዮርጊስ
    ወለተ ማርያም
    ገብረ ክርስቶስ
    አባ በፀሎት አስቡን

  • @kidanekassaye6919
    @kidanekassaye6919 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዛብሔርችን ሰለም ያድርግልን መምህር ክርስትና ስሜ ኪዳኔ ማርያም ነዉ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሙሉ ቤተሰቤ በፀሎት ያስቡልኝ ፅጌ ማርያም
    ገብረ ክርስቶስ
    ኃይለ ጊዮርጊስ
    ምህራተ ሥላሴ
    ወለተ ሥላሴ
    ፅጌ ማርያም
    እህተ ማርያም

  • @fekeradesiyoutube1427
    @fekeradesiyoutube1427 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን