107ኛB ገጠመኝ ፦ ያበደሩትን ሰዎች የሚያደነዝ መተተኛ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 665

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ተመሰገን ለአባታችን ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛላቸወ አሜን ሺ አመት ይኑሩልን ለእኚም ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸዉ ልጃቸዉንም እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላቸዉ መምህር ለአንተም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋወን ያብዛልን በፀሎታቸሁ አሰቡኝ
    አፀደ ማሪያም
    ወለደ እየሱሰ
    ወለደ ትንሳይ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว +24

    ዛሬ ሳልፍ የሆነ ትምህርት ሰምቼ ነው የሆነ ኡዝታዝ ድግምት የሚሰሩ ሰዎችን ግደሉ ይላል እያለ ሳኡዲ በተለይ ድሮ ትገድል ነበር አለ እና ክርስትና ግን ምን ያክል ፍቅር ነው ይቅርታ የበዛበት ነው ደስ ይላል እንዳዉ ክርስቲያን ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mesiabate9144
      @mesiabate9144 3 ปีที่แล้ว

      መምህር እባክህ ለኔም እንድፀልዩልኝ ንገርልኝ አስራት በኩራት እንደሚሰጥ እያወኩ አልሰጥ የተቸገሩ ሰወችን ወይም የታመሙ ሰወችን ለመርዳት እየፈለኩ እጀ አይዘረጋ የምኖረው ሰውድ አረቢያ ነው 8 አመት ሙሉ ስኖር አንድ ቀን አንድ ብር ለተቸገሩም ሆነ ለታመሙ እረድቸ አላቅም የመርዳት ፍላጎት እያለኝ ግን መርዳት አልቻልኩም እባክህ መምህር ፀልዩልኝ እያወኩ ነው የማጠፋው😭😭

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን መምህራችን አንተም የአገሎግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
    እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን
    የእህት የወንድሞቻችን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛም ታሪክ ይቀይርልን አሜን
    የዚ ሁሉ መንገዱን መምህር ግርማ ናቸውና አምላክ በቸርነቱ እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
    በረከታቸውም ይድረሰን አሜን
    መምህር ወለተ ኢየሱስ ነኝ ስሜን ለአባታችን ስጥልኝ!📖📖📖⛪⛪⛪⛪🇲🇱

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      አሜን በረከታች ይደረበን

  • @markabdamza8639
    @markabdamza8639 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን መምህር ራሳችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችን ያርዝምልን አሜን

  • @user-hj7bu1co8y
    @user-hj7bu1co8y 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ወለተ ብርሃን እና ኃይለስላሴ በፀሉታቸው ያስቡኝ

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ መድህን, ሀይለ ሚካኤል, ሀፍተ ሚካኤል, እህተ ማርያም, አስካለ ማርያም ,ሀይለ ማርያም ,ነፃነት ,ፉርኖ መስቀሌ ,ፋኖስ, ቡዝነህ,ፈቃደ,ሙላለም በፀሎታቹ አስቡን

  • @user-kh3fy3sq1q
    @user-kh3fy3sq1q 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህር
    ወለተ ብርሃን

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ገቢ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን
    አስፈ ፃዲቅ
    አጸደ ማርያም
    ፀዳለ ማርያም
    ወለተ ዮሃንስ
    ጽጌ ማርያም
    መዓዛ ድንግል
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ተንሳኤ
    እሴተ ድንግል
    በፀሎት እንዲያስቡን አድርግልን መምህር
    አድርስልን

  • @medikonjo3745
    @medikonjo3745 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቸን በጠም ደሰ የመለ ትምህራት ነው የአብታቸን በረክታችወን ይደረብን ወለተ መድህን አና ወለተ ህይወት አና ወለተ ፀድቃ አና ጉብረህይወት አና ወልደ ጉብረኤል አና ወልደ ጊዋረጊሰ በለው በፀሎት አሰቡን

  • @user-tw2pf5ly3u
    @user-tw2pf5ly3u 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅተ ማርያም ብላችሁ

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ገብርኤል
    ፆየ ድንግል
    ወለተ መድህን
    ሠርጠ ማርያም
    ገብር ማርያም
    ሀይለ ማርያም
    ተስፍ ሜካኤል
    ገብር ክርስቶስ
    በፆለተወት ያስቡን አባታችን

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን. አሜን አሜን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ላስተማረን ለመከረን ለውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን
    ወለተ ሰመአት. ስደተኝዋ. ልጀወትን. በፅሎት. አስብኝ. አባቴ
    በረከትወ ይደርብን
    አሜን. አሜን አሜንንን

  • @gebreATAICLT
    @gebreATAICLT 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ይቅርባይነት በጣም ያስለቅሰኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሀና ገብረስላሴ ወልደ ሚካኤል ወለተ መድን አመተ ማርያም ወለተ ስላሴ እህተ ማርያም

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አባታችን በፀሎት አስቡን እህተ ማርያም ወለተኪዳን ገርለ ጊወርጊስ ብላችሁ

  • @dnknesh2957
    @dnknesh2957 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን የአባታችን በረከት ይደርብን
    ወለተ ሚካኤል
    ወለተ ኪዳን
    ሀፍተ ጊዮርጊስ
    ወለተ ማርያም
    አመተ ሚካኤል
    ሀይለ ሚካኤል
    ገብረ ዮሐንስ
    ንግስተ ማርያም
    እኔንና ቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አሱቡን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn

  • @user-ds9ns3ly2f
    @user-ds9ns3ly2f 3 ปีที่แล้ว

    *ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በፀሎትዎ ያስቡን ወለተ ሀና ነኝ ወድማችንን የቀየረው አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን*

  • @yemiherani8028
    @yemiherani8028 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሀይለሚካኤል
    ወለተ ስላሴ
    ተስፋ ሚካኤል
    መቅደስ ማርያም
    ወለተስላሴ
    ክንፈገብርኤል

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወለተ ማርያም ኃይለ ማርያም

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታች በፀሎት አስቡኝ እህተ ጊወርጊሥ ብለው አሥተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን እኛም የሠማንውን በየ ልቦናችን ያሣድርብን ለሀገራችን ሠላምን ፍቅርን ያድልልን ክፉውን አርቆ ደጉን ያቅርብልን ለታመሙት ምህረትን ይላክላቸው የሞቱትን ነፍሳቸውን ያሣርፍልን አሜን፫ 👏👏

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    እህተ ስላሴ
    ሀይለ ስላሴ
    ፍቅረ ጊዮርጊስ
    ወለተ ማርያም
    እህተ መስቀል
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zmttrfo2064
    @zmttrfo2064 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዛአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ አባታችን በፀሉት ይስቡን ወለተ ማርያም

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ምምህርተስፋየ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ወለተ ማሪያም

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን በረከታችው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቶ አስቡኝ ገነተ ማርያም 🙏🙏🙏🙏

  • @manahile.melese7158
    @manahile.melese7158 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
    ወልዴ ሀዋሪያ
    ወለተ ማሪያም
    ወለተኪሮስ
    ወለተስላሴ
    ወለተ እየሱስ
    ወለተ ፃድቅ
    አየሁ
    ወገኖቸ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-df9ey1fw4y
    @user-df9ey1fw4y 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    ኪዳነማርያም
    እህተሙሴ
    በኩረማርያም
    አስካለ ማርያም
    ጸዳለማርያም
    ወለተ አረጋይ
    ኃይለገብርኤል
    ወልደ ሠንበት
    አርሴማ ጀማነሽ እባክህ መምህር አድርስልኝ ይፀልዬልን ለገድም አባቶችም ለአባም

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር በብዙ ሀፂያት ብንጨማለቅ የማፀዳ ጌታ አለን የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን እህታችን እግዚአብሔር ሂወታችሁን ይባርክላችሁ ተጋቡ ዉለዱ ክበዱ የአባታችን በረከት ፆሎት በእኛም ላይ ይደርብን አሜን

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @user-ol2sl6fp4q
    @user-ol2sl6fp4q 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ቃለ ሄወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን የመለሠ አምላክ እኛንም ልቦና ሰጡ ይመልሰን ለአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ወለት ማርያም

  • @mayagerma897
    @mayagerma897 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ወለተ ጊዮርጊስ
    ወለተ እየሱስን
    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ጊዮርጊስ
    ወልደ ዩሀንስ
    ክፍለ ማርያም
    ወለተ ማርያም በፆሎቶ አስቡን አባታችን

  • @abitati
    @abitati 3 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ሚካኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ሚካኤል
    አክሊለ ገብርኤል
    ገብረ እስጢፋኖስ
    ፍቅርተ ስላሴ
    ተክለ መድህን
    ሀይለ መድህን
    ሀይለ ገብርኤል
    ወለተ ዩሀንስ
    ወለተ ኪዳን
    መምህር ክብረት ይስጥልን እድሜ ይስጥህ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህርቃለ ህወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን በጸሎት ያስብኝ ፅጌ ማርያም ብለዉ

  • @user-to1jv1zu9d
    @user-to1jv1zu9d 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለሄወት ያሰማልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን 🤲🤲😭🤲

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว

    ያባታችን በረከታቻው ይደርብን የወድማች የእህታችን መጨረሻ ያሳምርልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከኔ የበረታቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @magdagenno8679
    @magdagenno8679 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን እርጅም እደሜ ይስጥልን አሜን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ልብና ይስጥን አሜን ያአባታችን በርከታችው ፀሎታችው አየለየን አሜን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ሁላችሁም የእግዚአብሔር በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰብች ያአመልካሉ እግዚአብሔር ለንስሀ እንዳበቃልኝ አስቡኝ አሜን

  • @sitinamohamed143
    @sitinamohamed143 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአባታችን በረከታቸዉ በእኛ ላይ ይደርብን

  • @selamferede71
    @selamferede71 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን ታሪኮቹ ሁሉ በጣም አስተማሪዎች ናቸው የሕይወት ዘመንሕ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሕ መምሕር ሆኖልኝ አድቀን አግኘቼሕ ለጭቀቴ መፍቴ እንደሌሎቹ እስከማገኘ ለሁሉም እግዚአብሔር ያውቃል አሜን አሜን አሜን

  • @user-iq9ld8ew7g
    @user-iq9ld8ew7g 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሌታችሁ አስቡኝ

  • @user-zq9hs1yt9c
    @user-zq9hs1yt9c 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ወለተ ሚካኤል
    ወለተ እዝጊ
    ወለተ ህይወት
    በፀሎታቹ አሰቡን መምህርየ የአባ በረከት ይደርብን

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ደስይልነበር ተመስጬ ያዳመጥኩት እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰብህ ለባለታሪኮቻችንም እድሜናጤናይስጥልን እህተገብረኤል ወለተ ገብረኤል በጰሎት አስቡን ሳህለ ማሪያም ነፉስ ይማር በሉልኝ

  • @mehaletmmmm7995
    @mehaletmmmm7995 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
    እናመሰግናለን መምህር
    ሥሜ ወለተስላሴ በፀሎታቺሁ አስቡኝ አባቴ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @haniasay8908
    @haniasay8908 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወልደ ጻዲቅ
    ወለተ ስላሴ በጸሎት አስቦኝ ወድም እህቶቼ

  • @user-mi9wr3ci2s
    @user-mi9wr3ci2s 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እባክህን መምህር ወለተ ማርያም እባላለሁ በፅሎት አስቡኝ የባዶነት ስሜን አልቻልኩትም እህቶቼ ወንድሞቼ እንተጋገዝ በፅሎት

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን እና እህታች ተጋብተዉ መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃቸዉ አባታችን በፀሎታቸዉ ያስቡን ወልዴ መላክን ገብረ እግዚህረን

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 3 ปีที่แล้ว

    ፅጌ ማርያም
    ምራተ ሥላሴ
    ገብረ ክርስቶስ
    ኃይለ ጊዮርጊስ
    ፅጌ ማርያም
    ወለተ መድህን
    ወለተ ወልድ
    እህተ ማርያም እንደው መምህር በፀሎት ያስብን ሙሉ ቤተሰቦቼ ናቸው

  • @user-fp5dj1pc9d
    @user-fp5dj1pc9d 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀለት ያስቡን ወለተ ማርያም

  • @dagemcherinet3888
    @dagemcherinet3888 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    ፍቅረ ጊዯርጊስ እና ሳህለ ማርያም ይፀልዩልን እባታችን

  • @user-qm2gq4lf2j
    @user-qm2gq4lf2j 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
    ወለተ ፆድቃን
    ወለተ መስቀል
    ወለተ ማርያም
    ገብር ዮሀንስ
    ወለደ ጊወርጊስ
    ወለደ ሀዋራያ
    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ማርያም
    መምህር በፆለት ይስቡልኝ በጣም ከባድ በመተት ስላም አጥተን እማምላክ በትርዳን የቤቱ ስወ ስላማችን ይመለሳን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስትተ ሰማያትን ሃገረ ህይወትን ያውርስልን ያባታችን በረከት ይደርብን መምህር አንተም አባታችንም የመምህር ተማሪዎችም እነዚህን ልጆቼን በፀሎት አስቡልኝ ኪዳነ ወልድ ሐብተ ስላሴ ገብረ ስላሴ ይባላሉ በፀሎት አስቡልኝ እኔ ወለተ ገብርኤል ነኝ

  • @atimengstie2719
    @atimengstie2719 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አንድ አባታችን ሆይ ይጸልዩልኝ ወለተ ማርያም

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን አባታችን በረከተውት ይደርብን ወ/ጊዮርጊስ ብለው ይስቡኝ አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለውት እታችንም ከተጋባቹህ እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክ

  • @bemnethaile7928
    @bemnethaile7928 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አክሊለ ማርያም ብለው አስቡኝ

  • @user-ho2rn7ch6v
    @user-ho2rn7ch6v 3 ปีที่แล้ว

    ገነተ ማርያም
    ሀይለ ማርያም
    ሀይለ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    የኔ እና የቤተሰቦቼ
    አባቴ በፅሎት እዲያስቡን መምህሬ

  • @mershetmershet1344
    @mershetmershet1344 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለናተይውን ቃለይወት ያሰማልን ለመምር ተስፋየ በፀሎት አስውይ ወለተማርያም ፍቅርተ

  • @shushanzeru3743
    @shushanzeru3743 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እንደ ወትሮው የባታችን በረከት የእምነታቸዉ ጥንካሬ ለኛኛም ያኑርብን ለወንድሞቻችን ደግሞ እግዝአብሔር የፈቀደላቸዉ ዉሳኒ እንድይዙ እመኝላቸዉ አለሁ ።

  • @helenmamuyamamuya7075
    @helenmamuyamamuya7075 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህር ራችን ቃልህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሁትን ያርዝምልን አባታችን በረከትሁ።ይድርሰን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว

    በርከታቸው ይድርሰን ወለተ ማኑኤል ና ገብር ስላሴ ወለተ ማሪያም ሀብተ ስላሴ ሀይል ሚካኤል በፀሎት ያስቡን አባታችን
    መምህር እርጂም እድሜ ይስጥልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @user-di7ly1zq5g
    @user-di7ly1zq5g 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተኪዳን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የምታቀርባቸው ገጠመኞቸ በጣም አስተማሪ በጉጉት የሚጠበቁ ናቸው አባታችንን መምህር ግርማን እድሜያቸውን ያርዝምልን የእድሜ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ይጠብቅልን⛪️መምህር እርሶም ፀጋውን ያብዝይሎት ድንግል እናታችን እመብርሀን ኪዳነ ምህረት ፀጋውን ታብዛሎት⛪️የባለ ታሪኮቹ የአባታችን የፀሎታቸው ሀይል ባጣም ይሚገርም ነው እድሜ ይስጥልን ታሪካቸውን እንድንሰማ ስለፈቀድልንእናመሰግናለን:: ወንድሜን ሰይፍ መለኮት እና እህቴን ፍቅርተ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡን ልዑል እግዚአብሔር ሄፍታ ይበለን🕯 ጠላት ይቃጠል

  • @user-dy8tg7kp8e
    @user-dy8tg7kp8e 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣባ በረከታቸው ይዋልብን ይደርብን ገ/ሚካኤልን አስካለ ማርያምን በጸሎታቸው ያስቡን

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ካንተም ከቤተሰብህ ጋር ይሁንልኝ መምህሬ ወለተ ማርያም ብለህ አስበኝ

  • @MahiderAbay
    @MahiderAbay 3 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህይወት ያሰማልን ወለተኪዳን በፀሎት አስቡኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ ይጠብቅልን ለአባታችን መላከ መክራት ግርማ ወንድሙ እና ላተም እስከ መላ ቤተ/ሰብህ አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም ከኔ የበረታቹ አትርሱኝ በፀሎታቹ የአባታችን በረከታቸው ፀሎታቸ ይደርብን

  • @netsanetasefa6169
    @netsanetasefa6169 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህር
    በጸሎት አስቡን
    ሀስካለ ማሪያም እና ሀይለገብርሄር 🙏

  • @helenembaye5752
    @helenembaye5752 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ መድኃን
    ወለተ ማርያም

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጥክህ መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ለመግሰት ሰማያት ወራሼ ያርግህ ጠላት ዳቤሎሰን ክእግርክ በታቼዬ ይጠላልክ እግዜያብሄር ኑርልን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን በርከታቸው ይደርብን

  • @meseretasnkewophone9733
    @meseretasnkewophone9733 3 ปีที่แล้ว

    መምህር አፀደ ማርያም ወለተ መንፈስ ቅዱስ ይፀልዩልን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว

    እሺ መምክርችንን አቴንም እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ የአባታችንም በርካት ይደርብን ሁላችንም የምንስተውልበት ልብ ይስጥልን ፈጠሪ እስት እህቴ ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለታ ማርያም በለቻሁ ስደተኛው እህታችሁ ኔኝ በስውር ሀገር ተስቀያው

  • @almazgetachew2655
    @almazgetachew2655 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ መድህን እና ብርሀነ መስቀል ፀልዮልን

  • @user-bb8ul8pc4w
    @user-bb8ul8pc4w 3 ปีที่แล้ว

    Amen memhrachen kel hiwot ysemalen bedme tsega ykoyelen medaneyalem🙌
    Ykirstena sem እህት ገብርኤል የኔ
    አስራት ማርያም የአባቴ
    ዋልት ጸድቆ የእናቴ
    እህት ገብርኤል የእህቴ
    ሃይል ገብርኤል የወደሜ
    እህት የሐዋንስ የእህቴ
    ታምራት
    አና ማርያም እህት
    ዋልት ማርያም መናፍቅ የሆነ ቸብኝ ጓደኛዬ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም
    ወለተ ስላሴ ገብረ እግዚያብሔር

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen betam desss yll ewnet new ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርሥቶሥ ብላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ መልካምቀን

  • @workubrhn
    @workubrhn 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ወልደ ማርያም ብላችሁ ጸልዩል

  • @alamalam6746
    @alamalam6746 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣመ ደስ የመላ ነው ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህዋት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በረከት የሰደረበን መምህር አንይ በአረብ ሀገር ነው ያለሁት እባክህን በፀሎታቸው አስበኝ ውለታ ትንሳኤ እነ ገብረ ኢየሱስ መምህር በተቻለ ለብዙዎች በተሀደበተ ገደም ከረሰሀነ ስም እየሰጠሁ አሳስቧል በመተወደት በአመ አምላክ ስትል ውስጠ አደል አውቃለሁ አንሚ ጭሀም ስናገር ስማቸው አለህ የአባተ ግርማ ወንድም እያየሁ ሁለም ከተረዳ ከወቀከበተ ጀምሬ አቡነ በሁለም አየሁት አንተም ነፁለ ለብሰህ ከአያት በት ገበታ የሆነ ነገር ስትሰጥኝ አየሁ መዲናዋ አሰ ሁለም ፈተለኝ በዚህ አጋጠመ ይጎዳኛ የክርስትና ስመ አዘው አለ

  • @elenimenkir5296
    @elenimenkir5296 3 ปีที่แล้ว

    ገብረብጽኡአምላክ ! እሕተገብርኤል!ሐይለሜካኤል !ፀሎት ያስብን አባታችን!!!

  • @hagerkidane2974
    @hagerkidane2974 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
    ብዙ ትምህርት አግንቸበታለው እእምሮየን ነው የከፈትክልኝ ልዑል እግዚአብሔር ይተብቅህ
    መቅደሰ ማርያም ና ገብረኪዳን ብላቹ በፀሎታቹ አስቡን

  • @kidistgeremewu3010
    @kidistgeremewu3010 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስጌን መምህራችን በጣም አስተማር ትምህርት ነው አባታችን በጸሎቶዎት ያስቡኝ ወለተ ገብርኤል በብዙ ነገር የተያዝኩኝ😭😭😭 ነኝ

  • @user-gs8ln6wh4u
    @user-gs8ln6wh4u 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ የአባታችን ጸሎት ልመና አይለየን
    ወለተ ወልድ
    ብርሀነ ትንሳኤ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @mekeds8881
    @mekeds8881 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን የአባታችን በረከት ለሁላችነም ይድረስን
    ወለተ ስማዕት
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ኢየሱስ
    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ኢየሱስ

  • @habtamuwelde8918
    @habtamuwelde8918 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይለ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ብላቹ በጸሎት አስበን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን አንኳን ደህና መጣህ
    አባታችን ደስ የሚሉ አባት እኛንም በፀሎት አስቡን
    እግዚአብሔር አመ

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🕊

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ሌላ ምን እላለሁ መምህር እንካን ተወልድክልን አምላክ በየዘመኑ ሰው አያጣም ያገልግሎ ዘመንእን ይባርክልክ ይሄንን ትምህርት ያስፋፉልን አባታችንን ይጠብቅልን አሁን ጨምር እድማችውን ያስርዝምልን ለነሱ የደረስሰ የድንግል ማርያብልጅ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c 3 ปีที่แล้ว

    ያባታችን በርከቶ ይድረስ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘምንህን እመ ብርሀን ትባርክልህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እጃችንን የምንዘረጋበት ገንዘብ ይስጠን ከመናፍስት ለመጠበቅ በፀም በፀሎት ከተጋ እራሡ ይጋለጣል በተለይ ሱባኤ የምንገባ ከሆነ በጣም ጥሩ መንገድ ነው የምንወዳት ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ያሣየን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️🌻🌻🌻👏👏👏👏👏

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 ปีที่แล้ว

    እኮን አደረሳቹ የቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ በአል በያለንበት ጥበቃዋ አይለየን አሜን አገራችንም ሰላሙን ያዉርድልን ከደዚህ አይነት መተት እግዚሐብሔር አምላክ ይሰዉረን ወድማችንም የእዉነት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛም የአገሪችን በሰላም ያብቃን የመዳናችን ቀን ያሣየን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አመተ ማርያም ብላችሁ አስብኝ

  • @genetgenet8048
    @genetgenet8048 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ፅዬ ማሪያም በፀሎታችሁ አስቡኝ ላባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ሰላምና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @asegedbirkie692
    @asegedbirkie692 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ ስላሴ እና ገብረህይወትን በፀሎት አስቡን አባቴ

  • @hewantemesgan8021
    @hewantemesgan8021 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመስግናለን ሁሌም ትምህርት አዲስ ነው አባታችን በጸሎት ያስቡኝ አጸደ ማርያም

  • @edenmesfin4835
    @edenmesfin4835 3 ปีที่แล้ว

    ወለተስላሴ እና እህተሚክኤል ብለው ይፀልዮልን

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ንናመሠግናለን አባታችን ወለተ ሚካኤል በፅለት አስቡኝ ልጀወትን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን ደግሞ ትምህርት ልቀቅልን ቶልቶሎ

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ሀገራች ሠላም ያርግልን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለኛም ልቦናይስጠን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ውድ አባታችን በረከቶ ይደርብን መታደል ነው አንቺም እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት አባት ስላለሽ እናመሰግናለን

  • @user-jn4nq2ex1o
    @user-jn4nq2ex1o 3 ปีที่แล้ว

    ቃለይወትን ያሰማልን መምህር ወለት ኪዳን ነው ስሜ በእውነት በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እራሴን እንዳይ ነው ያደረገኝ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃሎቹ ደግሞ በጣም ብይማርካል ምን አለ ይሄን ቃል ተምረን አድገን ቢሆን እግዚአብሔር መልካም ነው ይህንንም እንድሰማ ስለፈቀደልን ይክበር ይመስገን በጣፋጭ አንደበት ነው የሰማነው ፀጋውን ያብዛሎዎት መምህር

  • @niterworkteshome6816
    @niterworkteshome6816 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኃይለ ሚካኤል ወለተ አረጋይ ትርሲተ ወልድ

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር በዚህ አባት ምክንያት አርጎ ወደቤቱ መልስህ እህታችን ታድለሽ እንደዚህ አይነት አባት ስላለሽ የሰው ልጅ ጅማሪው ምንም ይሁን ግን ፉፃሜው ሳምር ነው ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን

    • @almas4212
      @almas4212 2 ปีที่แล้ว

      Lol I'm llll I ll lol llll I'm l I'm lll

    • @almas4212
      @almas4212 2 ปีที่แล้ว

      L me llll I'm llll a lllllllllll lol l llll I'm l I'm llll