105ኛ B ገጠመኝ getemeng( የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 554

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 ปีที่แล้ว +110

    ጌታ ሆይ እረኛዬ ነህ
    ጠባቂዬ ነህ
    አምላኬ ነህ
    ንጉሴ ነህ
    መዳኒቴ ነህ
    መንገዴ ነህ
    ሂወቴ ነህ

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን፫ እግዚአብሔር እረኛዬ ነህ

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን ።ጠባቂየነህ

    • @tigabudessye1904
      @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር መድኃኒቴ ነህ አሜን አሜን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን።መምህርችን።እዉነትበጣ።ይስይስልን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

      Memihir tesfaye praying 🧎‍♂️🤲🤲🤲for me please And for my son 🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍🤲

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
    @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 ปีที่แล้ว +49

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ ጌታ ሆይ አይምሮየን ክፈትልኝ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን🤲🤲

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አጥትን ሰባብሮ አሸንፎ በውስጥ የሚገባ ትምርትነው በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እኛም ሰምተንቃሉን ለመተግበር ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀረግየያቡእናት
    @ሀረግየያቡእናት 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላኬ ነው
    እግዚአብሔር ፈጣሪዬ ነው
    እግዚአብሔር ጌታዬ ነው
    እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው
    እግዚአብሔር እርኛዬ ነው
    እግዚአብሔር ብርሀኔ ነው
    እግዚአብሔር እርዳቴ ነው
    እግዚአብሔር መመኪዬ ነው
    እግዚአብሔር ተስፍዬ ነው
    እግዚአብሔር አባቴ ነው
    እግዚአብሔር ብርታቴ ነው
    እግዚአብሔር ሁልነገሬ ነው

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +27

    እዉነት በጣም ደስ ይላል የሚገርም ነው መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ የሰውን ነፍስና ስጋ የሚያድነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገ ይሁን አሜን፫።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ።እዉነት።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን ።ይስ።በጣም።ይስ።እግዚአብሔር ይመስገን።ልልልልልልል።እሜን እሜን ።መምህራችን።ማርያምልጅ።እየሱስክርስቶስ።

    • @natihailu3182
      @natihailu3182 4 ปีที่แล้ว

      ስላም የመምህር ስልክ የሚያውቅ ስው ካለ እባካቹ በ imo Viber telegram ላኩልኝ 🙏🙏🙏0046762598788 🙏🙏🙏🙏

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 ปีที่แล้ว +46

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርት እጅግ በጣም የህይወት ምግብ ነው

    • @natihailu3182
      @natihailu3182 4 ปีที่แล้ว

      ስላም የመምህር ስልክ የሚያውቅ ስው ካለ እባካቹ በ imo Viber telegram ላኩልኝ 🙏🙏🙏0046762598788 🙏🙏🙏🙏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የነሱን ህይወት የቀየረ አምላክ ሁላችንንም ይለውጠን የወድማችንን ትእግስት ይስጠን መጨረሻውን ያሳምርላችሁ አሜን❤❤❤

  • @yohannesbelay4056
    @yohannesbelay4056 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว +6

    ይሄን ላደረገ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
    መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ለአባቶቻችንን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን
    እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ ደስ ሲል አቤቱ ጌታ ሆይ ፍፃሜዬ ያማረ እንዲሆን ፍቃድህ ይሁን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 4 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቃለ የለኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ሰለሁም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የእኛንም ህይወት ያስተካክልልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ መምህራችን 🕊🕊🕊

  • @saramol7773
    @saramol7773 4 ปีที่แล้ว

    በጣም. ይገርማል. መምህር. እግዚአብሔር. ባተላይ. አድሮ. ስቱቹን. ወደቤቱ. መለሳችው. የእግዚአብሔር. ስም. ይመስገን. አሜንን
    ቃለ ህይወትን. ያሰማልን. መምህር. በድሜ. በጺና. ይጠብቅልን.

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ይሄን ሰው በአንዲት ቃል ወደ ህይወት እንደመለስከው የኔን ወንድምም ካለበት ቦታ ከሚኖረው ህይወት ወደ ቤተመቅደስህ በአንዲት ቃል በአንዲት ቅፅበት በአንዲት በትንሽ ምክንያት ቀይርልኝ አባቴ ሆይ😭🙏

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ወንድም እንደዛ በሆነ እመቤቴ ትረዳናለች

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 ปีที่แล้ว

      አይዛሽ ።ይሆነል ።ፅልይ

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว

      ያቅሜን እየፀለይኩ ነው እህቶቼ እመብርሃን ታግዘኝ

    • @natihailu3182
      @natihailu3182 4 ปีที่แล้ว

      ስላም የመምህር ስልክ የሚያውቅ ስው ካለ እባካቹ በ imo Viber telegram ላኩልኝ 🙏🙏🙏0046762598788 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistalayu5741
    @tigistalayu5741 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen 🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዝመኔህን ይብዛልህ
    መምህር ተስፋይ ምንቡየ ልናገር ቃላት ይጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አሜንንንን

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 💒💒💒➕➕➕

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun3265 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ያንተን ትምህርት ስሰማ አፌን ከፍቼ ተመስጬ ነዉ የማዳምጥህ እጅግ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እኔማ ሱስ ሆኖብኛል ስራዬን እኳን እየሰራዉ ያንተን ትምህርት ነዉ የማዳምጠዉ በጣም ደስስስ እያለኝ ተባረክልን ዘርክ ይባረክ የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ መድአኒያለም ይባርክልህ ዕድሜ ጤናዉን ያብዛልህ አሜን

  • @helenwurissa9938
    @helenwurissa9938 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃኝ ወለተ ሩፋኤል ብለው በፀሎት ያስቡኝ የልቤን መሻት አምላክ እነዲያሣካልኝ

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว +9

    እኛስ መቼ ነው ለዚህ ፍሬ የምንበቃው ??
    የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን ሰምትን 30~60~100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላከ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን፫
    እንጂ የሰው ገበና ብቻ ሰምቶ ማድነቅ ብቻ መፍቴ ሊሆን አይገባም!!! መምህራችን ቃለ በረከት ያሰማልን

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንን።አምላክ ልብ ይስጠን

    • @nardimengistu4996
      @nardimengistu4996 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhuliwet yasemaln tasega bereletin yabzalaschu

  • @destapark609
    @destapark609 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ትምህርት ሳይሆን የነብስ ምግብ ነው ተባረክልን

  • @ሰላምአርጊውማርያምስጭንየ
    @ሰላምአርጊውማርያምስጭንየ 4 ปีที่แล้ว +12

    ዉህ አፌን ከፍቸ ምስጥ ብዬ ነዉ የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራ ለመምህር ግርማም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አብሬ ዘለልኩ ሲያመዉ ከፋኝ መንፈሱንም ሲይዛቸዉ ሲያዛቸዉ ደስስስስ አለኝ ።
    የእኔስ መቸ ይሆን ብቻ አንድ ቀን እግዚአብሔር ቀን አለዉ።

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር

  • @UhgGf-c1q
    @UhgGf-c1q ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ሳብ እርዘም ያድርግልን

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memeraihin kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir betam desss yll ewnet new egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin betam desss yll ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 4 ปีที่แล้ว +12

    ወይ የልጁ ትግስት በጣም ደስ ይላል ያላገባን ደግሞ እንደዚ አይነት ትግስት ያለው ወንድ እግዚአብሔር ይስጠን አሜን 🌹

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 4 ปีที่แล้ว

    መምህር የምታስተላልፈው በጣም መንፈስን ያድሳል መንፈሳዊ ቅናት ያሳድራል ተከታታዩን ሼር አስርግልኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว +19

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ዉይ መታደል እኮ ነዉ እደዚህ አይነት ወንድ ማግኘት ከባድ ነዉ ግን ሰዎች መቻቻል መኖር አለበት መናፍስት ረቂቅ ናቸዉ የማያደርጉት ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም መቻልን ይስጠን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ አሜን

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว

      Amen yene ayti😍

    • @ميكيميمي-ظ6م
      @ميكيميمي-ظ6م 4 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      እውነት ነው እንደዚህ አይነት ወንድም እግዚያብሔር ያብዛልን

    • @natihailu3182
      @natihailu3182 4 ปีที่แล้ว

      ስላም የመምህር ስልክ የሚያውቅ ስው ካለ እባካቹ በ imo Viber telegram ላኩልኝ 🙏🙏🙏0046762598788 🙏🙏🙏🙏

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว

      @@natihailu3182እሺ👍

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾

  • @tube2181
    @tube2181 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏💚💚💙💙

  • @tsigetsi407
    @tsigetsi407 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ይሄን ታሪክ ወደ መጨረሻ ላይ አስለቀሰኝ ትልቅ ትምህርት አጊቸበታለሁ

  • @ገኒየማርያምልጅነኝ
    @ገኒየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርይ ዕድመይስጥልኝ ኣምላከ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @zewdigaym9353
    @zewdigaym9353 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በጣም ደስ የሚል ፅናት ነው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen kale hiwot yasemalen memeher 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ክብር ሁሉ ለርሱ ይሁን
    በጣም ነው የተማርኩበት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @sebleabate585
    @sebleabate585 2 ปีที่แล้ว

    አሚን
    አሚን
    አሚን
    ልኡል እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን
    ያብዛልን ያርዝምልን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኔንም እንዲህ አይነት ብቃት ልዑል እግዚአብሔር ይስጠኛ ።መምህር ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቡችህ ።

  • @mihretbelay959
    @mihretbelay959 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln memhir yagelvlot zemenon yarzimlin🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የወድማችን ትግስቱ በጣም ያስቀናል እህታችን እንኳን ለመቁረብ አበቃሽ የወድማችንን ትግስት መረጋጋት ለሁላችንም ያድለን አሜን

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
    @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር በፀጋው ያብዛልህ የባለቤቷ ፀናት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደስጋው ደሙ ያምጣን በጣም አሰተማርከን ሁሉንም ነገር መምህር የሰንቱን ሂወት አሰተካከልክ እር እግዚአብሔር ርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ተመስጭ ነው የሰማሁት ተመስገን 👏👏👏

  • @መሲነኝወለተማርያም
    @መሲነኝወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህር ፀጋና ሞገሱን አብዝቶ ያላብስህ

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ትልቅ ትምህርት ነው

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว

    በሥመአብ ኧረ እዴት ደሥሥ ይላል በስላሴ እውነት በጣም በተመሥጦ ሆኘ ነው ያዳመጥኩት ስለ ሁሉም ነገር የድግል ልጅ ክብርና ምሥጋና ይድረሰው የባለቤቷን ጥንካሬ እና ትግሴቱን ሳላደንቅ አላልፍም እዴት አይነት ባል ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨምሮ ይሥጥህ ጥፍጥ አድርጎ እኛ እንድንማርበት እንድንለወጥበት ላዘጋጀልን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal yehut yasemaln megst samayatn yawrseln wedemachen egzaber yetbekeh❤❤❤❤❤❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ግሩምና ድንቅ ነው
    መምህር እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ኑርልን💕👏

  • @natsinethabtegergs8757
    @natsinethabtegergs8757 3 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen
    Qale hiwetn yasemaln yeagelglot zemenh Egziabihier ybarklh.

  • @fanaberhe3626
    @fanaberhe3626 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
    በእውነት እኛም በተማርነው 100&60&30 ያማረን ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አቤቱ ጌታሆይ ብዙ ሀጢያት ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች ይላል መፀሀፍ የኛንም ህይወት በአጋጣሚ ቀይርልን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 4 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasgen Amen Amen amen batema desyelala mamirachen kaleyot yasemalen

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህር የሚገርም የህይወት ታሬክ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ልቦና ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @mariyhaylemariam2409
    @mariyhaylemariam2409 4 ปีที่แล้ว

    እዴት ደስ ይላል በጌታ ካለ ሂወት ያሰማልን መ ምህር

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +7

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን የአገልገሎት ዘመንክ የራዝመልን ሁልችንም 30/60አፍራትን
    የከብሮን ወራሽ ያራገን🙏🙏🙏

  • @konwwi9297
    @konwwi9297 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ሥጠኚ ይህ ታሪክ ያለፈውን ህይወቴን ዞርብየ እደይነው ያረገኚ

  • @jannatjannat9766
    @jannatjannat9766 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት በጠም ነዉ ደሰ የሚለዉ በጣም ነዉ የስለቀሰኝ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት ትግስትን አድለን በቤትህ ሰብስበን ለንስሐ አብቃን አሜን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalawet yasamalen

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ትምርኝ ይሁን እር የእኔስ ፈሱ ተርፉ ነው የሚበትን ለስውችም ተገለጠብኝ እር እኔ ምን ልሁን እርዱኝ ፀልዩልኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ መምህር ተስፍየን በስልክ ባገኝህ ድስ ባለኝ ህይውቴ ተበላችቷል

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን💛❤💚

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪዬ ለንስሀ ህይወት ለስጋወደሙ አብቃኝ የስደት ህይወቴን በቃሽ በለኝ

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ጀግና ማለት እዲህ ነው ክርሥትና እናመሠግናለን መምህር እድሜህን ያርዝምልን በቲቪ ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ሁላችንም ተባብረን ብናሣድገው ጥሩ ነበር ብዙ ሠው ይማር ነበር

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ይሄን ታሪክ ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ ለማፍራት መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አይነ ልቦናችንን አብራል ባለታሪካችን ይሄን ተሪክ እድንሰማ ስለፈቀድክልን እናመሰግናለን በፀሎታቹህ አስቡኝ አፀደ ማረያም መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹህ እናመሰግናለን

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜንንንን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚያብሔ ይባርክህ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ 4 ปีที่แล้ว +11

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እጅግ በጣም አስተማሪ ነው የእውነት ባልና ሚስቶች መሃላቸው ችግር ሲፈጠር በትግስት ያንተን ትምህርት በማዳመጥ ወደ ቤተክርስትያን አብዝቶ በመሄድ ወይም የፀሎት ቦታ ነቃ ብሎ ማዘጋጀት አለባቸው እና በጣም አስተማሪ ነው ለነቃበት ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @gettegirma5100
    @gettegirma5100 2 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen

  • @salam5113
    @salam5113 4 ปีที่แล้ว

    በስመአብ እንዴት መታደል ነው በረከታቸው ይደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዛቤር ህመሰገን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረው አሜን

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት አመሻችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
    መምህራችን እኔ ከልጅነት ጀምሪ ምንም አልቀየረም ትልቅ ሆኘ አልቀየርም መርጋጋት ቢባል የለብኝም በትንሽ ነገር እበሳጫለሁ

    • @senialmayhu956
      @senialmayhu956 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደምን አመሸህ መምህር ተሰፈዪ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በጤና ይጠብቅልን መምህር እኔ የጨነቀኝ ነገረ አለ ይህዉም የእናቴ ነገረ ነው በነገረችን ላይ አተና እናቴ አናም መምህር ግረማን በደንብ ታቃችዋለች ስልህ በደንብ ግን ምን ችግር አለ መሰለህ እናቴ ስትቀበል ብዙ ጊዜ ብቻዋን ነው የምትቀበለዉ ከአባቴ አልተጣሉም መኝታም አለዬም ግን አብረው አያቀበሉም ለም ብዪ ሰጠይቀ ጠጥቸ መጣዉ ይለኛል እደማያዳምጥ ሰዉ ነዉ የሚሆኑት በዚህ ላይ የምትረዳ ኝ ከሆነ ስሞን እነግረአለዉ ስልኳ ስላለህ

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 ปีที่แล้ว +4

    በሥማም ደሥ ሢል

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት መፈሴ እደረካአ በረከታችሁ ይደርብኝ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኑበእግዚአብሔርደስይበለን
    @ኑበእግዚአብሔርደስይበለን 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፀጋና አብዝቷ ይስጥልን መምህር ከዛሬው ትምርት በጣም ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ በሁለቱም ታሪኮች ላይ በጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው እናመሰግናለን መምህር

  • @siitalk8084
    @siitalk8084 4 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ ንጉሴ እረኛየ አዳኜ ጠባቂየ አንተ እውናተኛ አምላክ ወዴት አለህ የታሰሩትን የፈታህ የታመሙትን የፈወስክ ና ና ና ከሰንሰለቱ ፍታኝ ወደ ቤትህ ጥራኝ ። አሜን አሜን አሜን

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርየ እጅግ በጣም ደስ ይላል እጅግ እሚገርምና ደስ እሚል ባል ነው እድህ የተባረከ ባል ለሁላችንም ያድለን ሴቶችንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊💛💚❤❤❤

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን አመስግኑት ምህረቱ ለዘላለም ነውና

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም አስተማሬ ነዉ በተለይ ለአባዉራዉች ምክንያቱም የሚያስተምራቸዉ እና አጥንታቸዉን ሰብሮ የሚገባ ትምርት ከአገኝ ቶለ መመለስ ይፈልጋሉ ወደዉ አይደለም አመዝራና ጠጭ የሚሆኑት መቸ ነዉ የምቀዬረዉ እያሉ እያለቀሱ የሚጠጣ ብዙ ናቸዉ ሁላችንም የክርስቶስ ቤተሰቦች ጥላታችንን ማን እደሆነ ሰናቅ ሁሉን በፍቅር ማየት እችላለን ወንድማችን ጥላቱን ሰላወቀነዉ ሚስቱን በፍቅር የታገሳት

  • @weynhagerannafaki7263
    @weynhagerannafaki7263 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የማይሰለች ደስስስስ የሚል የሚያሳዝን ግን መጨረሻው የእግዚያብሄርን ይቅር ባይነት የሚያሳይ ገጠመኞች ስለምታስተላልፍልን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህ ሁልግዜ የምታቀርበውን ገጠመኝ በራሴህወት በእናትና አባቴ እንዲሁም አያቶቼ ህይወት በጥልቀት እመለከታለው ባብዛኛው የመናፍስቱ ስራሁሉ በእናት አባቴ በአያቶቼ ላይ ሆኖ ያደርግ የነበረውንና ባህሪው በሙሉ አስታውሳለው በእኔም ህይወት ውስጥ ገብቶ በተለይ በዛር አይነጥላ የማየው ፍዳ መከራ ሁሌም ውስጤ እንዲሰበር አንዳንዴም በህይወቴ ተስፋ የመቁረጥ ደረጃ እንዲሰማኝ ታደርገኛለች ነገርግን የሆነ ቅዱስ መንፈስ ደግሞ ያንን ስሜት ውሀ አድርጎት የድካም እረፍት አይነት ስሜት እንዲሰማኝ ያደርገኛል ይመሥለኛል የምወደው አባቴ መድሀኒተአለም ይመሥለኛል ብቻ ልኡል እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እኔም ውጊያውን ከጀመርኩ ወደ አራት አመት አልፎኛል በአሜሪካ ኑሮ ። የአሜሪካ ኑሮ እራሱ የእለት ተለት ውጊያ ነው ብቻ መምህር እኔም አንድቀን ሃጺያቴን በንስሀ አጥቤ ለስጋ ወደሙ እበቃለው ብየ ተስፋ አድርጌያለሁ ! መሐሪ ቸሩ መድሀኒአለም ያውቃል ። ...ለእኛ ለሀጢያተኞቹ ለጠፋነው ፍለጋ አይደል የመጣው ! እባክህ አምላኬ ፈልገኝ እባክህ ፈልገኝ አግኘኝ ሀጺሐቴ ከብዶኛል ጀርባዬ ጎበጠ ሀጢያቴ እንደጥላዬ እየተከተለኝ ሠላሜን አጣሁ መሐሪ ቸሩ እግዚአብሔር ቆሽሼያለሁ በንስሀ እታጠብ ዘንድ ቅዱስ ስጋህን ክቡር ደምህን የምቀበለበትን ያችን ቅዱስ ቀን እባክህን እባክህን አቅርብልኝ ልመናዬ ስማ እንእኔ ስራ ሳይሆን እንደአንተ ቸርነት ይሁን።
    አሜን ።

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +1

    የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክህ መምህር ተሰፍዬ አበራ ኑርልን እግዜዬብሄር ይጠብቅህ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @bdbd114
    @bdbd114 4 ปีที่แล้ว +1

    የእየሱስ ቤቴሰቦች እምነት የልኝም በፆሎቴችህ ከስቡኝ።

  • @meseretmulat6058
    @meseretmulat6058 4 ปีที่แล้ว +7

    ስራው ድንቅ የሆነ አምላክም አባትም ኢየሱስ ክርሰቶስ የተመሰገነ ይሁን በጣም አስተማሪ ህይወት ነው መምህር አንተንም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በአንተ ስራውን እየሰራ ነው ሁሌም ትምህርቶችህን ስሰማ እራሴን እየተመለከትኩ ነው

  • @ፍቅርተስላሴM
    @ፍቅርተስላሴM 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እጅግ የሚያስተምር ነው ኤፍታህ ይበለኝ ጌታዬ አምላኬ የተመሰገነ ይሁን

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ደስ ይላል
    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @fitsumhaile7625
    @fitsumhaile7625 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ በጣም ይገርማል ደስ ሲል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @genetgenet1331
    @genetgenet1331 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋ ይስጥልኝ መምህር🙏🙏🙏

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @eisuesi4836
    @eisuesi4836 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN LABATACHEN KEBIRI YEGBAL

  • @appaappapa881
    @appaappapa881 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት በጣም የሚገርምና ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነው መምህር ላንተም እግዚአብሔር ለታህን ይክፈልህ በድሜ በፀጋ ያኑርህ የህይወትን ቃል ያሰማህ አሜን አሜን አሜን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ግርማን እድሜ ይስጥልን እናንተም የመምህር ፍሬዎች እድሜ ይስጣችሁ ያብዛችሁ።

  • @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ
    @ዮዳሄዮዳሄ-በ8ፈ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @almaztazbo6917
    @almaztazbo6917 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን