ያለድሜ ለሚወጣ ሽበት ማጥፊያ ቀለም ከኬሚካል ነፃ ለማንኛውም የሚሆን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀኒዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ነሀር ነው ያሳየሽን ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ቆንጆ ነዉ❤❤❤

  • @ጽዩንማርያምTUBE
    @ጽዩንማርያምTUBE 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ሰላም
    መጣሽ ሀንየ በጣም ደስ ይላል ከልብ
    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ሀና በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር 👍👈

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሃንዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ ቤታችን በቀላሉ መስራት የምንችለው ቅባት ነው አብሽ እና ሰሊጡን በደንብ ጥቁር እስኪል ድረስ አምሰነው ቅርፉድ ትንሽ ጨምረሽ ፈጭተሽ በኮኮናት ኦይል ጨምረሽ አሪፍ ነው ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ጎበዝ በርችልን ዋውውውውውው በጣም ነው ደስ ይማለው እህቴ በርችልን

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን የሚሰራቸው ውህዶች አሪፍ ናቸው እና እጅሽ ይባረክ ፀጉር ከተንከባከቡት ያድጋል🎉

  • @aberashhune3203
    @aberashhune3203 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ነው🎉❤🎉❤

  • @ሰላምሀበሻሐ
    @ሰላምሀበሻሐ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ ውህድነው ከልብ እናመስግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
    @ቤተ-ጊዮርጊሰ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሺ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ በጣም ቆጆ ነወ እናመሰግናለን❤

  • @astubtube
    @astubtube 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ጎበዝ የኔ ምርጥ አንደኛ ነው እናመሰግናለን ሀኒዬ ፀጉርሽ በጣም ያምራል

  • @ይዱጥጋቤ
    @ይዱጥጋቤ 2 หลายเดือนก่อน

    ሀኒየ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው የኔውድድድድድ በርችልን ጥሩነገር ነሀው ያሳየሽንንንን

  • @እግዚያብሔርይመሰገንእግዚ
    @እግዚያብሔርይመሰገንእግዚ 2 หลายเดือนก่อน

    ብርቺልኝ ጎበዝ እሞክረው አለሁ እህታቸን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሃኒዬ በጣም ቆንጆ የቅባት አሰራር ነው አብሽ ሰሊጥ በደንብ ጥቁር እስኪል አብስለሽ ቅርንፉድ ጨምረሽ የኮኮናት ኮይል አርገሽ ምርጥ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 2 หลายเดือนก่อน

    Wowww arefii nagaree nowuu aqarabeshelenii yenee gobazee narasii yee xaqamee imacheshii😮👌👌👍👍

  • @ማንእደእናት1
    @ማንእደእናት1 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ሀኒየ ዋውውውው ጎበዝ😊

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዋው በጣም አሪፍብዙ ግብአት የማይፈጂ በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 👍👍👍👍🙏

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 2 หลายเดือนก่อน

    ሀንቾ ዋውው ያበደ ትሪት ነው

  • @ሚካኤልጠባቂዬነውሚካኤልጠ
    @ሚካኤልጠባቂዬነውሚካኤልጠ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውውውው🎉❤🎉

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አረብና ቆንጆ ምርጥ ቅባት ነው
    ምርጥ ነው ለፀጉራችን ለመሳደግን ለማ ብዛትም እናመሰግናለን የኔ ውድ በቀጥታ በአዲስ ቪዲዮ ጠብቅሻለን ጎበዝ በቺልን ዋው ምርጥ ነው😍😮

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ቅባት ነው የሰራሽልን ሀንዬ የኛ ልዕልት💚💛❤

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ሀንዬ ዋውው ምርጥ ቀለል ያለ ውህድ ነው ያሳየሽን እስኪ ይሞከራል 😂 በርቺ በዚሁ ቀጥይ❤❤❤

  • @የናቴናፋቂነኝነኝ
    @የናቴናፋቂነኝነኝ 2 หลายเดือนก่อน

    ሀንዬዬዬ🕊🌼👍

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ ነው ከልብ እናመስግናለን እኔ እራሱ እሞክራለሁ ነጭ በንጭ ሳልሆን ጭራሹን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጉርሽን ስወድልሽ የኔ ታታሪ አንደኛዬ ብዙ እንጠብቃለን በርችልኝ ዉዴ❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Selam enkuan Dana metashi ehti selam lanchi yehoni ❤❤❤wow that's good like working haniyeee 😮

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው ጉዜአዊ ልያጠቀር ይችላል ግን ከስር የሚበቅለውን ልያጠፋ አይችልም ሙቀት ቀለደብን ሽብት ነው ያደረገን በተለይ አረብ ሀገር ያለነው

  • @zgor787
    @zgor787 2 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ keep going on ዉዴ

  • @Glosapan100
    @Glosapan100 2 หลายเดือนก่อน

    Terimakasih info kecantikan dan kesihatan rambutnya, keren. Salam kenal, saya asal Indonesiaa

  • @eeee8580
    @eeee8580 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይመስገኝ ሰላንሸ ይብዛ ሀኒ ዋውው በርች ውዲ እናመሰግናለ ኝ ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሸኝ ❤❤

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 2 หลายเดือนก่อน

    በርች ሀንየ🎉🎉

  • @5-yb9wg
    @5-yb9wg 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን🎉❤🎉

  • @ZENEBECHTadesaAasefa
    @ZENEBECHTadesaAasefa 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነሽ ሀንዬ
    አብሹን ላኪልኝ እሺ
    በርቺ. ጥሩ ነው 🎉🎉🎉

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 2 หลายเดือนก่อน

    Wowww vvevery good 👍 👌 👏 simachii yenee gobazee imacheshii ❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 หลายเดือนก่อน

    Selam haniye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone mirt kibat abish ena selit endezihim adirgen endinazegagi share siladergshin enamesegnalen wudee ❤❤

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 2 หลายเดือนก่อน

    ሀኒዬ ዋውው የኔ ልዕልት❤😍😘

  • @አማራነቴኩራቴ-1
    @አማራነቴኩራቴ-1 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውብ❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ይብዛ ሀትችዪ ዋውው የዛሬው ይለያል ሽበቶች የት ናችሁ ጎራ ሠላምሽይብዛሀትችዪዋውውየዛሬውይለያልሽበቶችየትናችሁጎራበወረፍ 😅

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ቆንጆ ቅባት ነው መዳኒቴ❤❤❤😊

  • @fasiga
    @fasiga 2 หลายเดือนก่อน

    Bayyee baredaa qaliitoo jabdhuu sanyyiitooo Naga waqayyoo sifyytuuuu❤

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሀንዬ ❤❤❤እንኳን ደህና መታሽ

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ነገር ነዉ ያሳየሽን thank you hanye

  • @የኔሸፋፋየኔልዩ
    @የኔሸፋፋየኔልዩ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሀንዬ💚💛❤🕊🌼👍👍

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ሲያምር

  • @ELYYY99
    @ELYYY99 2 หลายเดือนก่อน

    Peace.

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🥰🥰

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 2 หลายเดือนก่อน

    Hi salem nashi anten woooooow batem nahu yamhmra mari antkemwalni aneten mokralhu mari nagi sarlhu ante ashi

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 2 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune Haneye Enkuwane Dehena metashe Betame yemiyekemenene tenane nemayegoda meleku ebete wesete bemiaera shebetem mekelaleye selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 2 วันที่ผ่านมา

    Selam selam wude Enkane Dana maxshi wow Baxami konjo Adrgashi new yazgajshu Sher seldrgshi Enmsgenalen 🙏

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እዴት ነሽ ውድ የኔውድ

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa 2 หลายเดือนก่อน

    ሽበት በኖረኝጂ ባላጠፋሁ😂