ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/Q0_LcYu3_cM/w-d-xo.htmlsi=MCL5FtY-lh4c8Edyየፀጉር ዘይት ሊንኩን ተጫኑት❤
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወረህመቱሏሂ እንዴት ነሽ ለቢትሽ አድስ ነኝ እኔም ሽበት ወሮኝል ሰነጪራሹ የሚያጠፍ ወይስ ሹበቱን እሚያለላ ነው መጨርሻ የቁላሉን ነጪ ጨምረሻዋ እደ ?
ዋለይኩምአሰላምየኔ ውድ ነጩ ፓርት አልጨመርኩትም ዛሬ ለሽበት የሚሆን ዘይት እለቃለው ኢንሻላህ ትሞክሪዋለሽ
ነሻ የቦቆሎ ዱቄት new
@@NmNm-by8bg አው ውዴ
በጣም ምርጥ ሽበት ማጥፊያ ዋውውውውውውዲ የሀበሻ ልጆች የውነት ኢትዩጰያውይነትኮ ክብራችነው አገራችንን ስላሞን ይስፈንልን ዋናው ለስውልጂ ስላምነውና አገር ስላም ሲሆን ሞትም ስርግም ያምራል
ሸምዬ የኔ ውድ
Mndnew yabe
የምር ያጠፍል@@Rozaguraga
ውሽት ባካችው ስራ አታስፈቱን
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እዴት ነሽ እማ ደናናሽ ልዩ በርቺ በጠቅላይ ም አሪፍ ነው ከልብ እናመሰግናለን ልዩ ቀጥይበት አላህ ይጣብቃቹ በላቹባት ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን 🌷🥰
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሮዝየ እንካን ደህና መጣሽ ማሽአላህ ሀሪፍ ውህድ እናመሰግናለን በርችልኝ
ሰሚራዬ
ያበደ የሚለወን ተይው አህቴ ጥሩ ነው እንሞክረዋለን በርች
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለው መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
good በጣም ጥሩትምርት በርች እህቴ ሞከርኩት በጣምአሪፍነዉ ሄናያሥንቃል
የኔ ውድ አመሰግናለው
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ
ሳዱ አረ አልተቻልሽም በርቺልን
መጨረሻ ላይ የጨመርሽው ዘይት ነው ወይም የእቁላሉን ነጩን ፈሳሽ ነው?
እኔ የምፈልገው ቀይ ሳይሆን ጥቁር እንዲሆንልኝ ነበር እህቴ ምን ይሻለኛል?
😮
ለጌዜው ነው እንደ ቀለም ወይስ ጠቅልሎ ያጠፋል?
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚ አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 🌹🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሮዚየ እህቴ በርችልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተዛዘን መተሳሰብ መረዳዳትን ይስጥልን ሰላሙን ይመልስልን ሀገራችንን
ሶፍዬ የኔ ቅን
ግልፅ አይደለም የማንጠቀምበትን ነገር ከምትሰሪ ብትተይው አይሻልም ግልፅ ያልሆ ስራ
መጨረሻ የጨመርሽው ኦይል ነው
ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ውሳህለን ሮዚ እንካን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ቪድዮሽ በጣም አሪፍ ናቸው ሁሌም እከታተልሻለሁ ብርቺ ቤተሰብ ነን ሆኖም አንዘያየርም
የኔ ውድ እሺ ከቤትሽ አልጠፋም ኢንሻላህ
😂😂😂ቀልደኛ ነሽ
Yetigawunime boqolo duqati yhonali ehtachin ?
rooziyeee yena wuda baxme enmsgan ema konjjok negar new esh enxqmalen barche hulme astmar new vidoshe kebre balgnl 👌✅✅✅✅✅
የኔዋ ፌመስ በርቺልኝ ቤትሽ ገብቼ ፍትሽትሽ አርጌ ነው ያየሁት
እንቁላል ቀይ ፓርት የለውም አስኳል ወይም ወደ ቢጫ ያደላል ብለሽ ንገሪ ሌላው በአረቢኛ የጠራሻቸውን ግብአቶች በፅሁፍ ወይ ደጋግመሽ መንግር ብትችይ እንደ አስተያየት ነው እህቴ እናመሰግናለን
የኔውድ ለመልካም አስተያየትሽ አመሰግናለው ብርታቴ መልካምነት ለራስ ነው ጥሩ ንግግር መልካምነት ነው እሺ አስተካክላለው ክበሪልኝ
@@Rozaguraga አሁንም የበቆሎ ዱቄቱን እንጂ እንዲጠቁርልሽ ያደረገልሽን ውህድ አልገለጥሽልኝም በአማርኛ ከቻልሽ ፃፊልኝ ፕሊስ🙏
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን በስላም መጣሽ ውድ እዴት ነሽ ደናናሽ ውዴ ማሿአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት እርስ በረሳችን ተጋግዘን እንደግ እንበረታ ውድ 🌹💖
ዉሁደቹ በዝርዝር መጠናቸው እና አይኘታቸዉ ቢፃፍ ለአሰራሩ ይቀላልደ
እስተ ስንት ጊዜ ከፀጉር ላይ ይቆያል ( ነጩን እሚጠፋው ለስንት ወር ነው
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረኬቱ አህለን ሮዝዬ የኔ በለሙያ❤ ጎበዝዝዝዝ ማሻአላህ አሪፈ ቆይታነበረ ብረቺ አላህ ይጨመረሸ ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ። እህትና ወንድሞቺ ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ የማታ እጆራ ይሰጣቹ❤
በአንድ ቀን😂😂😂😂😂ሊላስ
የምትሰሪውን አደርጋለሁ ግን አንዱም ትክክል አይደም
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለውስ አህለን እህት እሮዛ ዛሬ ወደቤትሽ ብቅ ብያለሁ ሌላስ የለሽም የመካከል ፀጊሬ አጭር ነው የዝህ ብለሽ ሌላው እረጃጂም ነው ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤❤❤
አሰላም ወአለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም አሪፍ መርጃ ነው በርችልኝ
Nesha mendenew
ለወንዶች መጠቀም ይቻላል ወይ? ጥቁር ነዎ ወይስ ቀይ የሚሆነው?
እናመሰግናለን ግን ለምን ያህል ጊዜ ነው ፀጉር ላይ የሚቆየው ፀጉር ላይ ?
ለሶስት ወይም አራት ሳት አቆይው ውዴ❤
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላእሂሮዚ
ነሻድ ያልሽውን ዱቄት ለምን ምን እንደሆነ አታስረጅም
ነሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
ያልሽው ኣልገባኝም ነሻድ ምንድነው ሎሚና ካፈ ሌላስ እስከ ስንት ግዜ ይቆያል
ምን ምን እንደጨመርሽ በደንብ በአማርኛ ንገሪን አንዳንድ ግልፅ አይደለም ምን ያክል ነው የምትጨምሪው ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው አልሽ ጥቁሩ ምንድን ነው? አመሰግናለሁ ።
ሰላም ላአቺ ይውን እማ ሰላም ሁሉም እመኝልሽ አለው ፈጣሪ ባለንበት ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን በያይማኖታች ፈጣሪ ያፅናን አሜን አሜን ሰላም ለሁሉም አለም እመኛለው 😘🇪🇹❤🇪🇹👈 ፎዚዬ ዋውው በጣም እናመሰግናለን
እሲ ይህን ቢዲዮ ዞር ዞር ስል ነው ያየሁት ነገ ሞክሬ ኮመት እሰጣለሁ ተቃራኒ ኮመት መስተት አልፈልግም ሳልሞክር የኔ ሽበት ከፊቴ ላይ ነው ያለው ሼርም የማደርገው ልሞክር
እህት መጀመሪያ ታጥበነዉ ፀጉራችን ምንቀባዉ ወይስ ሳንታጠበዉ ነዉ ይሂንግን መንገርነበረብሽ ሁሌም ምሰሪዉ አሪፍ ሆኖ ግን መናገርያለብሽን ወሳኙንነገር አትናገሪም ሊሽ
ኘዳሻ ምንድነው የት ነው የሚገኝው????
እባክሽ መጠኑን ብትናገሪ በጣም ጥሩ ነው
የጨመርሸዉ ዘይት የወይራ ዘይት ነዉ?
የበቆሎ ዘይት ነው ውዴ አንቺ በሚስማማሽ በማንኛውም ዘይት መስራት ትችያለሽ
ዋውውውውውው🎉
1. በሻ የምን ዱቄት ነው2. መጨረሻ ላይ የጨመርሽው እንቁላሉን ውሃ ነው ወይስ ሌላ የዘይት ቅባት ነው።
Nesha minidin new
የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ይገርመኛል አንድም ጠፋልኝ ሚል የለም ግን አመሰግናለሁ በርች ሚል ሰው ሞልቷል። ቢያንስ ውጤቱን አይታችሁ ብታምሰግኑ። ዝም ብላችሁ ውሸታምን ነው ምታበረታቱ።
እውነት ነዉ
የምግብ ዘይት ነዉ የተጠቀምሽው ዉዴ
እሞክራለሁ❤
Rozi shibetun letewosene gize nw yemiyatafewu woyis mulu be mulu nw yemiyatefew ?
Nasha duket manignawum yehonal?kebatus ka olive oil lalea ayhonim?
❤
ያበደ ከለር 😅 ያለ ሂና ሌላዉ ሁሉ አይዝም
ነሻዲ ምንድነው ማለትም ነጩ ዶቄት በአማርኛ ሥም ካለው ብተናገሪ ጥሩ ነው ነገርግን የየትም ቋንቋ አምጥተሽ ብትናገሪ ከድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰሥ ነው ሚሆንብሽ ባታሥተላልፊ ይሻላል ሥሙን በግልጽ ካልተናገርሽ ብያለሁ ለማለት ነው ነጃሢ ነጃሣ ቀንቋውን ሥምቸውም አላውቅ ችግራችሁ ደግሞ መልሥ አትመልሱም
የቦቆሎ ዱቄት ነው
ነሻነ
Eshi er tertkma aswekshalwe Enamsgnalne sis selmetabrtachne ❤
ነሻማለት ምድነዉ ቡናነዉ በቆሎዉስ አልገባኝም
ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለንወሳህለን ውደ ማሻአላህ ማማየየየ
ሉሉሻዬ
የማናቃቸው ስሞች ናቸው
ከለርብትይይሻልሻል😂😂😂😂😂
ክክክክ ቆይ ትንሽ ጠብቂ አሁን ሽበት እስከጭራሹ ሚያጠፋ ቪድዬ ልለቅነው
ነሻማለትየቀቦቆሎዶቄትነው
ነሻ ማለት ምንድነው የምን ፓውደፍ ነው የትስ ነው የምናገኘው እባክሽ መልሽልን
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽሽሽ ማሻአሏህ ምርጥ ውህድ ነው እኔ ግን አልሸበትኩም አልሃምዱሊላህ 😂😂
በነገራችን ላይ ሸበት ፀጋነው ምን ችግር ያማጣል ባይጠፋ
Yabede yabede teyalesh
አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለሂ ዎበረከቱሁ መሸለህ ሺበት በደዴ ቢህኤድም አዪኖረኝም ቆንጆ ነዉ ለርቺ
ነሻ እና እስካፊ ምንድ ነው እንዲገባን በደንብ አስረጅን
ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው ኑስካፌ ቡና ነው ውዴ
th-cam.com/video/NnbFgsDHN2Y/w-d-xo.htmlየቦርጭ ማጥፍያ ❤❤ሊንኩን ተጫኑት
normal buna yehonal. ? Ke nescafe wechi?
ውዴ ቡና ነው ወይስ nescoffee አልገባኝም??
ኑስካፌ ቡናም ማድረግ ትችያለሽ
@@Rozaguraga ow እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ያበደ ቀይ እንቁላል ነው ያራድዬ ልጅ😂😂😂😂😂
Tikikil 🤣🤣🤣🤣
ጠፋልኝ የሚል ሰው የለም እንዴ
ክክክክ
ተጠቃሚው የምር መስሎት ይጠቀማል እነሱ ደሞ ውሸታቸውን ነው የሚሉት እና እንዴት ይጥፋ😂
አሪፍ አይቸኩልም
በአማርኝ በአረብኝ አይገባንም ነሻ ምነምን
ሌላ ካለሽ ሞክሬ ይህ ውሽት ነው
አሰራርሽ ያበደ ነው ያው ገና ዛሬ ነው ያየውት እየሰራው ነው 😅😅 ውጤቱን አሳውቃለው
የኔ ውድ ይመችሽ
ጥቁሩ ጁቄቱስ ምንድ ነዉ
❤❤
ነሻ ምንድን ነው
@@yonasberhanu2907 የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
Koy nesha nes cofe tiyalesh amargna stawerim ede
Bamarega Nesha mende new
Ahtye buna now besini nbere nechu mger duqet now wela men aogebanem yine yqerta shbet na ale btem tshgerku
አሰላሙልኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን አገራቺን ላይ እየተደረገ ያለዉን አላህ ልቦና ይስጣቸዉ እህህህ አሁንስ ሰለቸኚ እህቶቺቺን እንባ ስንት ለፋተዉ ወረደዉ የሰሩትን ቤት ማፈረስ ማለት ይከብዳል እህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ አዝግ ነሽ ክምር ምን ትደጋህሚያለሽ ፍጠን ፍጠን አትይም
ክክክክ እሺ ውዴ አመሰግናለው
የቤት ቡና ተቆልቶ ተፈጭቶ አይሆንም አሁን እኮ ኔስ ኮፊ ውድ ነው እማ።
ይሆነል
ያበደ እማ ከሆነ ማበዳችን ነዋ
ክክክክክ ቱ
😂
ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ
የኔው ሞክሪው
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሮዚዬዬዬዬያ
እጀራሽ ክፍ ይበል እኔምጋ ግቢ።።
የኔ ውድ
ማሻአላህ ዋው
ነጁዬ
ድቄቱ ምንድነው?የት እናገኘዋለን?
በቆሎ ካለሽ ፈጭተሽ መጠቀም ትችያለሽ ውዴ
የበቆሎ ዱቄት ነው ነሻ
የሽበት መዳኒቱ አንድናአንድነው እሱምአንቱ ነው ሌላምንም መድሀኒትየለውም ሴትየዋ ዶክተር የሽበት መዳኒቱ ምድነው ብትለው የሱመልስ አንቱ ነው አላቶ
ዓይቼ እነግርሻለው
እሺ ውዴ ክክክክ
መጨረሻ ላይ የጨመርሽዉ ምንድን ነው
እህት ተቀብተሽ ለውጡን ካላየን እንዴት እናምናለን በፀጉርሽ ላይ አሳይን እንደሌሎቹ በልጆቻቸው እንደሚያሳዩት
ወለቀርበል ምንድነው
ነሻ ምንድነው
ሰላም ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን ያበደ የሚለውን ቃላት በትተይው ይሻላል ❤❤❤
እሺ ውዴ አመሰግናለው
dimitsi ayisemam
እህቴ ነሽ ላልሽው ኢትዮጵያ ብለን የቦቆሎ ዱቂት ይሆናል ? ሌላው ቡና በኔስ ካፊ ፍታ መጠቀም ይቻላል እህቴ በአላህ እንዳታልፊኝ ስለተቸገርኩ ነው
መልስ የለም
Nasha mindinewu
@@hikmaahmed7307 የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
Nesha make men malet newu bega kanka ?
አረ ተው መዋሸት ለምን አሰፈለግ እኳን ባንድ ቀን ደጋግሜ ሞክሬ አላጠፍዉም ዩቱበሮች ለመታየት ብቻ አንሞክር
Keterefe masekemet yechalal
መጨረሻ የጨመረችው ኦሊቭ ኦይል ነው
ከተቀበነው በዋላ ምን ያእል ሰአት ይቆይ
ነሻ ምንድነው የብና ድቄት አይሆንም በደንብ እያብራራሽ እህቴ
እኔ ያረኩት በንሰ ካፌ ሳይሆን በኖማል ቡና ነው መሆን አችልም?ምክንያቱም ሞክሬው ምንም ለውጥ የለውም ፤ለውጥ የሚመጣው ሲደጋገም ነው!!!
በቡና ችግር የነውም ለውጥ በሳምንት አንድ ቀን እየደጋገምሽ ተጠቀሚው እየደበዘዘ እየደበዘዘ ይጠፋል ውዴ
ሮዚ ማሻ አላህ እናመሰግናለን በርች
Midnewu kanka mekelakel nesha en lelawum begilits bejemerishiwu Amaringa argiwu .Nesha????
Liya roba wow yegash roba lijoch group enimsrit😂
ሰላም። ሰላም እንኮዋን። ደናመጣሽ። ❤🎉❤🎉❤🎉
th-cam.com/video/Q0_LcYu3_cM/w-d-xo.htmlsi=MCL5FtY-lh4c8Edy
የፀጉር ዘይት ሊንኩን ተጫኑት❤
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወረህመቱሏሂ እንዴት ነሽ ለቢትሽ አድስ ነኝ እኔም ሽበት ወሮኝል ሰነጪራሹ የሚያጠፍ ወይስ ሹበቱን እሚያለላ ነው መጨርሻ የቁላሉን ነጪ ጨምረሻዋ እደ ?
ዋለይኩምአሰላምየኔ ውድ ነጩ ፓርት አልጨመርኩትም ዛሬ ለሽበት የሚሆን ዘይት እለቃለው ኢንሻላህ ትሞክሪዋለሽ
ነሻ የቦቆሎ ዱቄት new
@@NmNm-by8bg አው ውዴ
በጣም ምርጥ ሽበት ማጥፊያ ዋውውውውውውዲ የሀበሻ ልጆች የውነት ኢትዩጰያውይነትኮ ክብራችነው አገራችንን ስላሞን ይስፈንልን ዋናው ለስውልጂ ስላምነውና አገር ስላም ሲሆን ሞትም ስርግም ያምራል
ሸምዬ የኔ ውድ
Mndnew yabe
የምር ያጠፍል@@Rozaguraga
ውሽት ባካችው ስራ አታስፈቱን
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እዴት ነሽ እማ ደናናሽ ልዩ በርቺ በጠቅላይ ም አሪፍ ነው ከልብ እናመሰግናለን ልዩ ቀጥይበት አላህ ይጣብቃቹ በላቹባት ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን 🌷🥰
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሮዝየ እንካን ደህና መጣሽ ማሽአላህ ሀሪፍ ውህድ እናመሰግናለን በርችልኝ
ሰሚራዬ
ያበደ የሚለወን ተይው አህቴ ጥሩ ነው እንሞክረዋለን በርች
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለው መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
good በጣም ጥሩትምርት በርች እህቴ ሞከርኩት በጣምአሪፍነዉ ሄናያሥንቃል
የኔ ውድ አመሰግናለው
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ
ሳዱ አረ አልተቻልሽም በርቺልን
መጨረሻ ላይ
የጨመርሽው ዘይት ነው ወይም የእቁላሉን ነጩን ፈሳሽ ነው?
እኔ የምፈልገው ቀይ ሳይሆን ጥቁር እንዲሆንልኝ ነበር እህቴ ምን ይሻለኛል?
😮
ለጌዜው ነው እንደ ቀለም ወይስ ጠቅልሎ ያጠፋል?
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚ አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 🌹🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሮዚየ እህቴ በርችልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተዛዘን መተሳሰብ መረዳዳትን ይስጥልን ሰላሙን ይመልስልን ሀገራችንን
ሶፍዬ የኔ ቅን
ግልፅ አይደለም የማንጠቀምበትን ነገር ከምትሰሪ ብትተይው አይሻልም ግልፅ ያልሆ ስራ
መጨረሻ የጨመርሽው ኦይል ነው
ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ውሳህለን ሮዚ እንካን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ቪድዮሽ በጣም አሪፍ ናቸው ሁሌም እከታተልሻለሁ ብርቺ ቤተሰብ ነን ሆኖም አንዘያየርም
የኔ ውድ እሺ ከቤትሽ አልጠፋም ኢንሻላህ
😂😂😂ቀልደኛ ነሽ
Yetigawunime boqolo duqati yhonali ehtachin ?
rooziyeee yena wuda baxme enmsgan ema konjjok negar new esh enxqmalen barche hulme astmar new vidoshe kebre balgnl 👌✅✅✅✅✅
የኔዋ ፌመስ በርቺልኝ ቤትሽ ገብቼ ፍትሽትሽ አርጌ ነው ያየሁት
እንቁላል ቀይ ፓርት የለውም አስኳል ወይም ወደ ቢጫ ያደላል ብለሽ ንገሪ ሌላው በአረቢኛ የጠራሻቸውን ግብአቶች በፅሁፍ ወይ ደጋግመሽ መንግር ብትችይ እንደ አስተያየት ነው እህቴ እናመሰግናለን
የኔውድ ለመልካም አስተያየትሽ አመሰግናለው ብርታቴ መልካምነት ለራስ ነው ጥሩ ንግግር መልካምነት ነው እሺ አስተካክላለው ክበሪልኝ
@@Rozaguraga አሁንም የበቆሎ ዱቄቱን እንጂ እንዲጠቁርልሽ ያደረገልሽን ውህድ አልገለጥሽልኝም በአማርኛ ከቻልሽ ፃፊልኝ ፕሊስ🙏
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን በስላም መጣሽ ውድ እዴት ነሽ ደናናሽ ውዴ ማሿአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት እርስ በረሳችን ተጋግዘን እንደግ እንበረታ ውድ 🌹💖
ዉሁደቹ በዝርዝር መጠናቸው እና አይኘታቸዉ ቢፃፍ ለአሰራሩ ይቀላልደ
እስተ ስንት ጊዜ ከፀጉር ላይ ይቆያል ( ነጩን እሚጠፋው ለስንት ወር ነው
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረኬቱ አህለን ሮዝዬ የኔ በለሙያ❤ ጎበዝዝዝዝ ማሻአላህ አሪፈ ቆይታነበረ ብረቺ አላህ ይጨመረሸ ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ። እህትና ወንድሞቺ ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ የማታ እጆራ ይሰጣቹ❤
በአንድ ቀን😂😂😂😂😂ሊላስ
የምትሰሪውን አደርጋለሁ ግን አንዱም ትክክል አይደም
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለውስ አህለን እህት እሮዛ ዛሬ ወደቤትሽ ብቅ ብያለሁ ሌላስ የለሽም የመካከል ፀጊሬ አጭር ነው የዝህ ብለሽ ሌላው እረጃጂም ነው ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤❤❤
አሰላም ወአለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም አሪፍ መርጃ ነው በርችልኝ
Nesha mendenew
ለወንዶች መጠቀም ይቻላል ወይ? ጥቁር ነዎ ወይስ ቀይ የሚሆነው?
እናመሰግናለን ግን ለምን ያህል ጊዜ ነው ፀጉር ላይ የሚቆየው ፀጉር ላይ ?
ለሶስት ወይም አራት ሳት አቆይው ውዴ❤
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላእ
ሂሮዚ
ነሻድ ያልሽውን ዱቄት ለምን ምን እንደሆነ አታስረጅም
ነሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
ያልሽው ኣልገባኝም ነሻድ ምንድነው ሎሚና ካፈ ሌላስ እስከ ስንት ግዜ ይቆያል
ምን ምን እንደጨመርሽ በደንብ በአማርኛ ንገሪን አንዳንድ ግልፅ አይደለም ምን ያክል ነው የምትጨምሪው ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው አልሽ ጥቁሩ ምንድን ነው? አመሰግናለሁ ።
ሰላም ላአቺ ይውን እማ ሰላም ሁሉም እመኝልሽ አለው ፈጣሪ ባለንበት ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን በያይማኖታች ፈጣሪ ያፅናን አሜን አሜን ሰላም ለሁሉም አለም እመኛለው 😘🇪🇹❤🇪🇹👈 ፎዚዬ ዋውው በጣም እናመሰግናለን
የኔ ውድ አመሰግናለው
እሲ ይህን ቢዲዮ ዞር ዞር ስል ነው ያየሁት ነገ ሞክሬ ኮመት እሰጣለሁ ተቃራኒ ኮመት መስተት አልፈልግም ሳልሞክር የኔ ሽበት ከፊቴ ላይ ነው ያለው ሼርም የማደርገው ልሞክር
እህት መጀመሪያ ታጥበነዉ ፀጉራችን ምንቀባዉ ወይስ ሳንታጠበዉ ነዉ ይሂንግን መንገርነበረብሽ ሁሌም ምሰሪዉ አሪፍ ሆኖ ግን መናገርያለብሽን ወሳኙንነገር አትናገሪም ሊሽ
ኘዳሻ ምንድነው የት ነው የሚገኝው????
እባክሽ መጠኑን ብትናገሪ በጣም ጥሩ ነው
የጨመርሸዉ ዘይት የወይራ ዘይት ነዉ?
የበቆሎ ዘይት ነው ውዴ አንቺ በሚስማማሽ በማንኛውም ዘይት መስራት ትችያለሽ
ዋውውውውውው🎉
1. በሻ የምን ዱቄት ነው
2. መጨረሻ ላይ የጨመርሽው እንቁላሉን ውሃ ነው ወይስ ሌላ የዘይት ቅባት ነው።
Nesha minidin new
የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ይገርመኛል አንድም ጠፋልኝ ሚል የለም ግን አመሰግናለሁ በርች ሚል ሰው ሞልቷል። ቢያንስ ውጤቱን አይታችሁ ብታምሰግኑ። ዝም ብላችሁ ውሸታምን ነው ምታበረታቱ።
እውነት ነዉ
የምግብ ዘይት ነዉ የተጠቀምሽው ዉዴ
እሞክራለሁ❤
Rozi shibetun letewosene gize nw yemiyatafewu woyis mulu be mulu nw yemiyatefew ?
Nasha duket manignawum yehonal?kebatus ka olive oil lalea ayhonim?
❤
ያበደ ከለር 😅 ያለ ሂና ሌላዉ ሁሉ አይዝም
ነሻዲ ምንድነው ማለትም ነጩ ዶቄት በአማርኛ ሥም ካለው ብተናገሪ ጥሩ ነው ነገርግን የየትም ቋንቋ አምጥተሽ ብትናገሪ ከድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰሥ ነው ሚሆንብሽ ባታሥተላልፊ ይሻላል ሥሙን በግልጽ ካልተናገርሽ ብያለሁ ለማለት ነው ነጃሢ ነጃሣ ቀንቋውን ሥምቸውም አላውቅ ችግራችሁ ደግሞ መልሥ አትመልሱም
የቦቆሎ ዱቄት ነው
ነሻነ
ነሻነ
Eshi er tertkma aswekshalwe Enamsgnalne sis selmetabrtachne ❤
ነሻማለት ምድነዉ ቡናነዉ በቆሎዉስ አልገባኝም
ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለንወሳህለን ውደ ማሻአላህ ማማየየየ
ሉሉሻዬ
የማናቃቸው ስሞች ናቸው
ከለርብትይይሻልሻል😂😂😂😂😂
ክክክክ ቆይ ትንሽ ጠብቂ አሁን ሽበት እስከጭራሹ ሚያጠፋ ቪድዬ ልለቅነው
ነሻማለትየቀቦቆሎዶቄትነው
ነሻ ማለት ምንድነው የምን ፓውደፍ ነው የትስ ነው የምናገኘው እባክሽ መልሽልን
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽሽሽ ማሻአሏህ ምርጥ ውህድ ነው እኔ ግን አልሸበትኩም አልሃምዱሊላህ 😂😂
በነገራችን ላይ ሸበት ፀጋነው ምን ችግር ያማጣል ባይጠፋ
Yabede yabede teyalesh
አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለሂ ዎበረከቱሁ መሸለህ ሺበት በደዴ ቢህኤድም አዪኖረኝም ቆንጆ ነዉ ለርቺ
ነሻ እና እስካፊ ምንድ ነው እንዲገባን በደንብ አስረጅን
ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው ኑስካፌ ቡና ነው ውዴ
th-cam.com/video/NnbFgsDHN2Y/w-d-xo.html
የቦርጭ ማጥፍያ ❤❤ሊንኩን ተጫኑት
normal buna yehonal. ? Ke nescafe wechi?
ውዴ ቡና ነው ወይስ nescoffee አልገባኝም??
ኑስካፌ ቡናም ማድረግ ትችያለሽ
@@Rozaguraga ow እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ያበደ ቀይ እንቁላል ነው ያራድዬ ልጅ😂😂😂😂😂
Tikikil 🤣🤣🤣🤣
ጠፋልኝ የሚል ሰው የለም እንዴ
ክክክክ
ተጠቃሚው የምር መስሎት ይጠቀማል እነሱ ደሞ ውሸታቸውን ነው የሚሉት እና እንዴት ይጥፋ😂
አሪፍ አይቸኩልም
በአማርኝ በአረብኝ አይገባንም ነሻ ምነምን
ሌላ ካለሽ ሞክሬ ይህ ውሽት ነው
አሰራርሽ ያበደ ነው ያው ገና ዛሬ ነው ያየውት እየሰራው ነው 😅😅 ውጤቱን አሳውቃለው
የኔ ውድ ይመችሽ
ጥቁሩ ጁቄቱስ ምንድ ነዉ
❤❤
ነሻ ምንድን ነው
@@yonasberhanu2907 የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
Koy nesha nes cofe tiyalesh amargna stawerim ede
Bamarega Nesha mende new
የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
Ahtye buna now besini nbere nechu mger duqet now wela men aogebanem yine yqerta shbet na ale btem tshgerku
አሰላሙልኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን አገራቺን ላይ እየተደረገ ያለዉን አላህ ልቦና ይስጣቸዉ እህህህ አሁንስ ሰለቸኚ እህቶቺቺን እንባ ስንት ለፋተዉ ወረደዉ የሰሩትን ቤት ማፈረስ ማለት ይከብዳል እህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ አዝግ ነሽ ክምር ምን ትደጋህሚያለሽ ፍጠን ፍጠን አትይም
ክክክክ እሺ ውዴ አመሰግናለው
የቤት ቡና ተቆልቶ ተፈጭቶ አይሆንም አሁን እኮ ኔስ ኮፊ ውድ ነው እማ።
ይሆነል
ያበደ እማ ከሆነ ማበዳችን ነዋ
ክክክክክ ቱ
😂
ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ
የኔው ሞክሪው
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሮዚዬዬዬዬያ
እጀራሽ ክፍ ይበል እኔምጋ ግቢ።።
የኔ ውድ
ማሻአላህ ዋው
ነጁዬ
ድቄቱ ምንድነው?የት እናገኘዋለን?
በቆሎ ካለሽ ፈጭተሽ መጠቀም ትችያለሽ ውዴ
የበቆሎ ዱቄት ነው ነሻ
የሽበት መዳኒቱ አንድናአንድነው እሱምአንቱ ነው
ሌላምንም መድሀኒትየለውም ሴትየዋ ዶክተር የሽበት መዳኒቱ ምድነው ብትለው የሱመልስ አንቱ ነው አላቶ