ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትክክል ዶክተር በጭንቀት ሸበትኩ እኮ ገና በ25 አመቴ
እናመሰግናለን ዶክተርዬ 🙏🙏🙏
31 አመቴ ነው ከ 20 አመቴ ጀምሮ ሽበት አለብኝ አሁን ላይ በብዛት ይታያል ግን ትዝ ብሎኝ አያቅም ሰዎች ሲነግሩኝም ሽበቶቼን ደምወዳቸው ነው ደረቴን ነፍቼ ምናገረው ምን አገባኝ አምላክ ከፈለገ ሙሉ ነጭ ቢያረገው ደሞ ለሽበቴ ላስብ ዴ
ውይ እህቴ አቺ በ20 አመትሽ እኔ ልጅ ሁኘ ነው ሽበት የእናቴ የአባታ ዘር በልጅነታቸውነው እሚሸብቱት የነሱ ይዘን ይሁን አላቅም ወድሞቸም ታናሾቸ ሁሉ ሽበት ያክስቴ ልጆችም ሁላቸው ሽበትነው ፀጉራችን ጨንቆኛን ምን ይሆን መፍቴሄው
@@sishaia6875 ምንም አይጭነቅሽ ሆነ ነዋ
እንም እንድዛ ትዘም አይለኝም
dhugumaa akkaatii yaade taanani Like
ወይ ታድለሽ እኔስ ባየሁት ቁጥር እየተናደድኩ አባዛሁት
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ትክክል👍👍👍
Be Allah Sle okda (Skill ) Tebasa Sraln ?
እሽ hwii
እኔ 26 አመቴ ነው ግን አለብኝ ትዝ ብሎኝ አያውቅም መዳም ስታቃጥልኝ ነው ሽበት ያወጣውት ስደት በቃሽ በለኝ አምላኬ አመስግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤❤
እኔም28አመቴ ወጣብኝ አሁን በዚህ ሰሞን ሆ ደነገጥኩኝ እኮ በፊት እኮ በጣም ሲያረጅ ነበር ሰዉ ሽበት የሚያበቅለዉ ገርሞኝ ያለእድሜዬ እንዴት ይሆናል ብዬ እየተናደድኩ ነዉ😂😂
@@kidistyemariyamkidist4178 🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ እኔም
ያለድሜ ያሥጠላል
እደት እነጥፈዉ ነዉ ጥያቄዉ
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በጣም ነው ያለብኝ ምን እደማረግ እስኪ ምክር ለግሰኝ
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
እናመሰግናለን ዶክተርር
በጣም እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ እህት
D/r . جزاك الله خير
አመሰግናለሁ
በማንኛውም ዕድሜ ቢከሰት ዋናው በራስ መተማመን ነው
Gin tekeklegawu age sente amete nw?
እኔ በጣም አሣቀቃለሁ ያለድሜየ ነው የመጣው ሣላገባ ደም ካልተፍ ቦታ ከፊለፌቴ ነው የወጣው🥺🥺
ሚሲኪን እደኔ አይዱኒያ
😢😢😢Enema indezawu wude
እኔም
ለምን ትሳቀቃላቺሁ ማሬዋ ይሄኮ ኖርማል ነዉ ዋናዉ ዉስጥን ማሳመን ነዉ እዬቆዬ ሢሄድ ይለመዳል ❤❤❤❤❤
ዊይ እኔን የመረረኝ ነገረ ገና በአስራወች ውስጥ እያለሁ ነው ከፌትለፌ የወጣብኝአሁለይ 27 አመ ቴነው ግን ሙሉ ነጭ እየሆነ ነው በጣም ነው የሰው ች እይታ ያስጠላል በጣም
Thanks doctore
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ስላም አንድ ጥይቄ ልጠይቅ እንደ ላሽ እየተመለጠ ምን ላደረገ ተመክረኝለህ????
እኔ ልገርሽ እኔ ማእል አናቴላይ ላሺ ኦኖብኝ ነበር በነጭሽኩርት ልጣ እናቴ ታሽልኝ ነበር በሚገርም ኡኔታ ላሹ ጠፍቶ ፀጉር አብቅሎ ኖርማን ኦናል የሞከርኩትን ውጤት ስላየውበት ነግሬሻለው
ትክክል ዶክተር እነመስግነለን እምታቅርብው መርጃ ጥሩ ነው
Ene lkebaw felge alew mtawko kale mn aynet ltekem
እናመሰግናለን ወንድምዬ
እንዴ ሽበት ምን ችግር አለዉ በተለይ ፔስቲራ ተሰርቶ ስለቀቅ እንዴት እንደ ምያምር እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ
የታይሮ ሆርሞን ምንድነው ህክምናው እኔ ሽበት ወጦብኛል እቅርት ወጦብኛል
እንቅፋት ማለት ነው ህክምና ታየው
ትክክልኛ በውጫ በስት እድሚ ነው
Ena mehla ante ley new 1bota 20mehu shibta wetbegni😢
Gin shibet min chigir alew tefetro eko new yefetari sira new
ትክክልል ዶክተር እኔ ወላሂ በንደት በሀሳብ እንቅልፍ በማጣት ፀጉሬ ሸበቶአዋረረ በሀያአምስት አመቴ ሴትየየ አቃጥላልደፋኝነው እኔደሞትንሽይበቃኝል ንደትአልችልም ጮጓራም ያዘኝበንደት
Thank you so much 🙏
Always welcome
በመርፌ እና በሚዋጥ አለ?
Enamesegenakene
Right answer
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks Dr ❤
እሽ ተባረኪ ዶክተር🥰🥰🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቻናል ባለቤት ይሁን እኔ እንዳለ ነጭ ነው ፀጉሬ በጣም ጭቀት አለሁኝ ሀኪም ቤት ሁሌም ጭቀት ያሳያል ይሁኛል እንዴለ ይሁን እንጂ ቀለም አልጠቀምም መጠቀምም በጭራሽ አልፈልግም
እኔስ ንዴት በጣም አለብኝ ለሽበር አጋለጠች ንዴትን እንዲት ልቀንሰው ??
thanks my bro❤❤
👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yene betem yetasbere aschagirongl /D meftewu mindinew 😢
ይህን እይታ th-cam.com/video/u5TYv-kZUnE/w-d-xo.html
@@TenayenMedia ትክክለኛ የሽበት ማውጫ እድሜ ስንት ነው ዶክተር
እኔ ገና 23 አመቴ ፀጉሬ ግን 50% የሚሆነው ነጭ ሆኗል ሂና ሰላም ቀባው ቀይ ይሆናል ከሳምንት በዋላ ከስር ነጭ ሆኖ ይወጣል😩🤒
ዶክተር አይናችን ስር ቆዳችን ለሚሸበሸብ መፍትሄውንና እንደት እንደሚከሰት ብትነግረን ቀጣይ
እሽ መዲ
Bedenb enklf tegniabet
@@sultanbedewi1232 eshi amesegnalehu
አማሰግነላዉ
አሁን 21አመቴነዉ የጀመረኝ ግን በ18 አመቴነዉ እየበዛመጣ ሽበቱ
Subscribe argilehu ketaye sle fite madiyate sraln
ዶክተረበጣምጠቃሚመረጃነው
ena enkert albegn shebtem alebegn
❤❤❤❤❤❤❤❤
you can reverse gray by low of attraction or using power of mind.
What do u mean?
i am using this prodact so my hair is too much gray hair
@@beenasefa8342what product...?
Min.shgir.alewu.shibet.ayasafirii
ደክተር እኔ 17 አመቴ አንድ ፍሬ ነበረች አሁን ግን ግማሽ ደርሳን እጨነቅ አለሁ እናዴድም ከለሁ
እና ዴሞ ባይታሜን B12 እጥረት አለብኝ ግን በመዳኒት መልኩ እየወሰድሁ ነው
ሂና ያሸብታል እንዴ?
ውበትነው፡ዋናውበራስመታምንነው።
ይህ ፕሮዳክት ይረዳ ወይ Biotin10.000 mcgPromotes hair growthPromotes
አልሀምዱሊላህ እስካሁን አልወጣም እስኪ ሲወጣ የሚየጠፍ ካለ ልከታተተል
ክክክክ
በ26 አመቴ ግማሽ በግማሽ ሸብቻለሁ
ወላሂ ገና 20 አመቴነዉ ግን እግባሬላይ ሸበት ጀምሮኛል በጣም ነዉ የሚያሳቅቀዉ ሰዉ ያለእድሜዉ ሲሸብት😢
enam yala edema warogal 😢
ወንድሜ፣ጸጉሬ፣አላድግም፣አለ፣ምንላድርግ
👍👍👍👍
Bimini iniqanisalen
ተመስገን ለካ ብቻየን አይደለሁም
እኔም ከ ሀያ አምስት አመቴ ጀምሮ ሽበት አለኝ እና ያናድደኛል
Demo.bilachu.bilachu.be.fetar.siraMegibat.jemerachuWay.zendiro
❤
እኔ ፀጉሬ አሪፍነበርግንግማሹ ሽበትሰነውበጣምያስጠለኛል 20አጋማሽነውየወጣብእ
አባክ አውነት ነው በለኘ
ስላምስላምወንድም እናመስግናለንቤተስብአርገኜእኔቤተስብአርኩህ
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ ስለምትስጠን መረጃ አመሰግናለሁኝ ።እኔ ደማነስ አለብኝ ቢ 12 እና ሌላም መዳኒት ታዞልኝ ጨረስኩኝ።ደግሜ ቼክ አካደረኩም ግን ።እና ሌሎች ቫይታሚኖችን በካብሱል ብወስድ ችግር አለውዴ ቫይታሚን D3 & Fish oil ዚንክ. ብወስድ ችግር ይኖረው ይሆን ?ፕሊስ መልስህን ጠብቃለሁኝ
መጀመሪያ የቀይ ደም ሴል እና የነጭ ደም ሴል ባላንስ ቼክ አስደርግ ከዚያ በኃላ ነው የቢ 12 ወይም የአይረን ቫይታሚኖችን መውሰድ እንዳለብህ ወይም እንደሌለብህ የሚነገርህ
በመጀመሪያ እጥረቶች መኖሩን ቼክ አድርግ
ዶክተርየ በጣምአመሰግናለሁ
እኔ ሽበት አስቸግሮኛል
ኣረ እባክህ ሽበት እኮ ኣይቀርም ግን ጸጋ ነው እንደ ቆዳ በሽታ ኣይደለም ከመጣ ኣይጠፋም ተፈጥሮ ነው
Doctore salam lante yehune ine la wode fiti baleni siyagaba indeti yala mixe mawulade ichilalow 😂
እነማሰጊነለን👍👍👌
😢😢😢😢
Teku
❤❤❤❤
እኔያለእዲሜየሸበትኩ😢
አይዞሽ እህቴ እኔም ሳላገባ ገና በ20እድሜየ ወጣብኝ ጪቀት በጣም አበዛነበር
አትልፉ gray hair bechrash reverse ayderegm
አንዳድ እየነቀልኩ የባሳ አበዛሁት 😢😢
ስለነቀልሽው አይ ዝም እህት
ሲነቀል ይበዛል እንዴ
Enem
@@TenayenMedia ወኔ የልጄን ጸጉር ጠመለጦ ዋል ምን ላድርግ የኔም ጉርጉርት ስላለኝ ነው በፍጥነት ሽበት የሞላብኝ ግራ ገብቶኛል
እኔም ባሰው
እኔ እቅርት አለብኝ ሽበቱም ወረረኝ😢
እኔም በዚሁ በታይሮይድ ምክንያት ፀጉሬ ነጭ ሆነ
እኔእጨናነቃለሁእናደዳለሁእቅልፋምአይወስደኝየስንትትልቆቸአልሸበቱሞ፡አኔገንሸብቸአለሁአላህምዱሊላ
እንቅልፍየለኘምጭንቀትምአብኘምንማድረግአለብኘ
th-cam.com/video/ZwNrdWd5iYM/w-d-xo.html ይህን እይታ እህት
ላግኝህ በጌታ
አረ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ሁሉ ነጭነው ፀጉሬ እዴት ልበል አንድ የሞት መዳኒት ጥቁር የለኝም😢
እኔጭቀታም ነኝ በዛ ምክንያት ይሆናል የወጣብኝ
ሽበት የሚመጣበት እድሜ ስት ነው
እድሜ አይወስንም 😢
እኒእኒእኒጨቀታምነኘ። ያረበ
እሚዋጥነዉ
ኢናመሰጊናለ
I am 75 years old women. I don't need white hair can you tell me how can I avoid it? Please do not talk too much thank you very much
It can't because it is related to age. The only solution is coloured your hair.
@@TenayenMedia hah, it can't. beacause you are 75 not 17
@ Jaguar3050 Hah. i am 75 and don't need white hair. pls don't talk too much.
you must be crazy " get a life .
እኔ21 አመቴ ነው የወርርኝ😢
፨
ጭቀት መጥፍ ነው😢
፨፨
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ትክክል ዶክተር በጭንቀት ሸበትኩ እኮ ገና በ25 አመቴ
እናመሰግናለን ዶክተርዬ 🙏🙏🙏
31 አመቴ ነው ከ 20 አመቴ ጀምሮ ሽበት አለብኝ አሁን ላይ በብዛት ይታያል ግን ትዝ ብሎኝ አያቅም ሰዎች ሲነግሩኝም ሽበቶቼን ደምወዳቸው ነው ደረቴን ነፍቼ ምናገረው ምን አገባኝ አምላክ ከፈለገ ሙሉ ነጭ ቢያረገው ደሞ ለሽበቴ ላስብ ዴ
ውይ እህቴ አቺ በ20 አመትሽ እኔ ልጅ ሁኘ ነው ሽበት የእናቴ የአባታ ዘር በልጅነታቸውነው እሚሸብቱት የነሱ ይዘን ይሁን አላቅም ወድሞቸም ታናሾቸ ሁሉ ሽበት ያክስቴ ልጆችም ሁላቸው ሽበትነው ፀጉራችን ጨንቆኛን ምን ይሆን መፍቴሄው
@@sishaia6875 ምንም አይጭነቅሽ ሆነ ነዋ
እንም እንድዛ ትዘም አይለኝም
dhugumaa akkaatii yaade taanani Like
ወይ ታድለሽ እኔስ ባየሁት ቁጥር እየተናደድኩ አባዛሁት
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ትክክል👍👍👍
Be Allah Sle okda (Skill ) Tebasa Sraln ?
እሽ hwii
እኔ 26 አመቴ ነው ግን አለብኝ ትዝ ብሎኝ አያውቅም መዳም ስታቃጥልኝ ነው ሽበት ያወጣውት ስደት በቃሽ በለኝ አምላኬ አመስግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤❤
እኔም28አመቴ ወጣብኝ አሁን በዚህ ሰሞን ሆ ደነገጥኩኝ እኮ በፊት እኮ በጣም ሲያረጅ ነበር ሰዉ ሽበት የሚያበቅለዉ ገርሞኝ ያለእድሜዬ እንዴት ይሆናል ብዬ እየተናደድኩ ነዉ😂😂
@@kidistyemariyamkidist4178 🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ እኔም
ያለድሜ ያሥጠላል
እደት እነጥፈዉ ነዉ ጥያቄዉ
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በጣም ነው ያለብኝ ምን እደማረግ እስኪ ምክር ለግሰኝ
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
እናመሰግናለን ዶክተርር
በጣም እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ እህት
D/r . جزاك الله خير
አመሰግናለሁ
በማንኛውም ዕድሜ ቢከሰት ዋናው በራስ መተማመን ነው
Gin tekeklegawu age sente amete nw?
እኔ በጣም አሣቀቃለሁ ያለድሜየ ነው የመጣው ሣላገባ ደም ካልተፍ ቦታ ከፊለፌቴ ነው የወጣው🥺🥺
ሚሲኪን እደኔ አይዱኒያ
😢😢😢Enema indezawu wude
እኔም
ለምን ትሳቀቃላቺሁ ማሬዋ ይሄኮ ኖርማል ነዉ ዋናዉ ዉስጥን ማሳመን ነዉ እዬቆዬ ሢሄድ ይለመዳል ❤❤❤❤❤
ዊይ እኔን የመረረኝ ነገረ ገና በአስራወች ውስጥ እያለሁ ነው ከፌትለፌ የወጣብኝ
አሁለይ 27 አመ ቴነው ግን ሙሉ ነጭ እየሆነ ነው በጣም ነው የሰው ች እይታ ያስጠላል በጣም
Thanks doctore
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ስላም አንድ ጥይቄ ልጠይቅ እንደ ላሽ እየተመለጠ ምን ላደረገ ተመክረኝለህ????
እኔ ልገርሽ እኔ ማእል አናቴላይ ላሺ ኦኖብኝ ነበር በነጭሽኩርት ልጣ እናቴ ታሽልኝ ነበር በሚገርም ኡኔታ ላሹ ጠፍቶ ፀጉር አብቅሎ ኖርማን ኦናል የሞከርኩትን ውጤት ስላየውበት ነግሬሻለው
ትክክል ዶክተር እነመስግነለን እምታቅርብው መርጃ ጥሩ ነው
Ene lkebaw felge alew mtawko kale mn aynet ltekem
እናመሰግናለን ወንድምዬ
እንዴ ሽበት ምን ችግር አለዉ በተለይ ፔስቲራ ተሰርቶ ስለቀቅ እንዴት እንደ ምያምር እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ
የታይሮ ሆርሞን ምንድነው ህክምናው እኔ ሽበት ወጦብኛል እቅርት ወጦብኛል
እንቅፋት ማለት ነው ህክምና ታየው
ትክክልኛ በውጫ በስት እድሚ ነው
Ena mehla ante ley new 1bota 20mehu shibta wetbegni😢
Gin shibet min chigir alew tefetro eko new yefetari sira new
ትክክልል ዶክተር እኔ ወላሂ በንደት በሀሳብ እንቅልፍ በማጣት ፀጉሬ ሸበቶአዋረረ በሀያአምስት አመቴ ሴትየየ አቃጥላልደፋኝነው እኔደሞትንሽይበቃኝል ንደትአልችልም ጮጓራም ያዘኝበንደት
Thank you so much 🙏
Always welcome
በመርፌ እና በሚዋጥ አለ?
Enamesegenakene
Right answer
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks Dr ❤
እሽ ተባረኪ ዶክተር🥰🥰🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቻናል ባለቤት ይሁን እኔ እንዳለ ነጭ ነው ፀጉሬ በጣም ጭቀት አለሁኝ ሀኪም ቤት ሁሌም ጭቀት ያሳያል ይሁኛል እንዴለ ይሁን እንጂ ቀለም አልጠቀምም መጠቀምም በጭራሽ አልፈልግም
እኔስ ንዴት በጣም አለብኝ ለሽበር አጋለጠች ንዴትን እንዲት ልቀንሰው ??
thanks my bro❤❤
Always welcome
👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yene betem yetasbere aschagirongl /D meftewu mindinew 😢
ይህን እይታ th-cam.com/video/u5TYv-kZUnE/w-d-xo.html
@@TenayenMedia ትክክለኛ የሽበት ማውጫ እድሜ ስንት ነው ዶክተር
እኔ ገና 23 አመቴ ፀጉሬ ግን 50% የሚሆነው ነጭ ሆኗል ሂና ሰላም ቀባው ቀይ ይሆናል ከሳምንት በዋላ ከስር ነጭ ሆኖ ይወጣል😩🤒
ዶክተር አይናችን ስር ቆዳችን ለሚሸበሸብ መፍትሄውንና እንደት እንደሚከሰት ብትነግረን ቀጣይ
እሽ መዲ
Bedenb enklf tegniabet
@@sultanbedewi1232 eshi amesegnalehu
አማሰግነላዉ
አሁን 21አመቴነዉ የጀመረኝ ግን በ18 አመቴነዉ እየበዛመጣ ሽበቱ
Subscribe argilehu ketaye sle fite madiyate sraln
ዶክተረበጣምጠቃሚመረጃነው
ena enkert albegn shebtem alebegn
❤❤❤❤❤❤❤❤
you can reverse gray by low of attraction or using power of mind.
What do u mean?
i am using this prodact so my hair is too much gray hair
@@beenasefa8342
what product...?
Min.shgir.alewu.shibet.ayasafirii
ደክተር እኔ 17 አመቴ አንድ ፍሬ ነበረች አሁን ግን ግማሽ ደርሳን እጨነቅ አለሁ እናዴድም ከለሁ
እና ዴሞ ባይታሜን B12 እጥረት አለብኝ ግን በመዳኒት መልኩ እየወሰድሁ ነው
ሂና ያሸብታል እንዴ?
ውበትነው፡ዋናውበራስመታምንነው።
ይህ ፕሮዳክት ይረዳ ወይ Biotin
10.000 mcg
Promotes hair growth
Promotes
አልሀምዱሊላህ እስካሁን አልወጣም እስኪ ሲወጣ የሚየጠፍ ካለ ልከታተተል
ክክክክ
በ
26 አመቴ ግማሽ በግማሽ ሸብቻለሁ
ወላሂ ገና 20 አመቴነዉ ግን እግባሬላይ ሸበት ጀምሮኛል በጣም ነዉ የሚያሳቅቀዉ ሰዉ ያለእድሜዉ ሲሸብት😢
enam yala edema warogal 😢
ወንድሜ፣ጸጉሬ፣አላድግም፣አለ፣ምንላድርግ
👍👍👍👍
Bimini iniqanisalen
ተመስገን ለካ ብቻየን አይደለሁም
እኔም ከ ሀያ አምስት አመቴ ጀምሮ ሽበት አለኝ እና ያናድደኛል
Demo.bilachu.bilachu.be.fetar.sira
Megibat.jemerachu
Way.zendiro
❤
እኔ ፀጉሬ አሪፍነበርግንግማሹ ሽበትሰነውበጣምያስጠለኛል 20አጋማሽነውየወጣብእ
አባክ አውነት ነው በለኘ
ስላምስላምወንድም እናመስግናለንቤተስብአርገኜእኔቤተስብአርኩህ
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ ስለምትስጠን መረጃ አመሰግናለሁኝ ።እኔ ደማነስ አለብኝ ቢ 12 እና ሌላም መዳኒት ታዞልኝ ጨረስኩኝ።ደግሜ ቼክ አካደረኩም ግን ።እና ሌሎች ቫይታሚኖችን በካብሱል ብወስድ ችግር አለውዴ ቫይታሚን D3 & Fish oil ዚንክ. ብወስድ ችግር ይኖረው ይሆን ?ፕሊስ መልስህን ጠብቃለሁኝ
መጀመሪያ የቀይ ደም ሴል እና የነጭ ደም ሴል ባላንስ ቼክ አስደርግ ከዚያ በኃላ ነው የቢ 12 ወይም የአይረን ቫይታሚኖችን መውሰድ እንዳለብህ ወይም እንደሌለብህ የሚነገርህ
በመጀመሪያ እጥረቶች መኖሩን ቼክ አድርግ
ዶክተርየ በጣምአመሰግናለሁ
ዶክተርየ በጣምአመሰግናለሁ
እኔ ሽበት አስቸግሮኛል
ኣረ እባክህ ሽበት እኮ ኣይቀርም ግን ጸጋ ነው እንደ ቆዳ በሽታ ኣይደለም ከመጣ ኣይጠፋም ተፈጥሮ ነው
Doctore salam lante yehune ine la wode fiti baleni siyagaba indeti yala mixe mawulade ichilalow 😂
እነማሰጊነለን👍👍👌
😢😢😢😢
Teku
❤❤❤❤
እኔያለእዲሜየሸበትኩ😢
አይዞሽ እህቴ እኔም ሳላገባ ገና በ20እድሜየ ወጣብኝ ጪቀት በጣም አበዛነበር
አትልፉ gray hair bechrash reverse ayderegm
አንዳድ እየነቀልኩ የባሳ አበዛሁት 😢😢
ስለነቀልሽው አይ ዝም እህት
ሲነቀል ይበዛል እንዴ
Enem
@@TenayenMedia ወኔ የልጄን ጸጉር ጠመለጦ ዋል ምን ላድርግ
የኔም ጉርጉርት ስላለኝ ነው በፍጥነት ሽበት የሞላብኝ ግራ ገብቶኛል