የእሬት ጭቃ ቅባት ለደረቅ ፀጉር መንታ ለሚሆንባችሁ ይሄንን ቅባት ተጠቀሙት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa วันที่ผ่านมา

    ሀኒቾየ ምርጥ የሬት ጭቃ ቅባት ነው
    ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Haniyeee betam konjjjo sera new share yadetgeshileni berichilegn ❤👌

  • @Kalbamቃልናባምላክd6d
    @Kalbamቃልናባምላክd6d 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀኒቾዬ የኔዋ ዋው ሁሌም የምታቀርቢያቸው ልዩ ናቸው የዛሬው ደግሞ በጣም ምርጥ የእሬት የጭቃ ቅባት ነው እኔ የሚስማማኝ ጭቃ ቅባት ነው ማለቴ ፀጉሬ ዞማ ከመሆኑ የተነሳ😂😂😂

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ቅባት ነው ወዴ እናመሰግናለን በርቺ🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ሃኒ ዋውውውው ሲያምር❤❤

  • @zgoratube2797
    @zgoratube2797 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤👌

  • @Selamawit
    @Selamawit วันที่ผ่านมา

    እሬት ግን እኔ ለምን እንደማልጠቀም አላውቅም ግቢው ሁላ እሬት ነው ከለሩ ሲያምር የምር ቁርፍድ አሪፍ ነው ለሽታውም ለማብቀልም ይረዳል ልክ ነሽ በእሳት ላይ መጣድ ሳይሆን በሰፊ ብረድስት ውሀ አርጎ በሚፈላው ውሀ መስራት ጥሩ ነው

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ቅባት ፅድት ያለ ስራ ሀንዬ ክበሪልን❤