የስኳር የፀጉር ማንሻ home made Hair removal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 821

  • @meskitube16
    @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +287

    ፀጉር በምታነሱበት ሰአት ቆዳችን ከቅባት ነፃ መሆን አለበት ሲቀዘቅዝ ስለሚወፍር መጀመርያ ቀጠን አርጉት እንዳይደርቅ። አንስታቹ ከጨረሳቹም በኋላ የሰውነት ሎሽን እና ለፊታቹም የፊት ክሬም ተቀቡ እንዲለሰልስ መልካም ቀን!!

  • @ፍቀርነውየራበኝ
    @ፍቀርነውየራበኝ 5 ปีที่แล้ว +252

    አመሰግናለሁ ማር ለጰጉሬ መላ እየፈለኩ ነበር አገኘሁት አመሰግናለሁ ወደ አገሬ ልገባ ነዉ ለዛ ፈልጌ ነበር እስኪ በሰላም ጊቢ በሉኝ እወዳቹሀለሁ

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 6 ปีที่แล้ว +98

    ይሄን ነገር በጣም ነበር እምፈልገው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @ShewiNadi
      @ShewiNadi 8 หลายเดือนก่อน +1

      Chigru ayseram

  • @helenasefa2280
    @helenasefa2280 6 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነው ምታቀርቢው መስኪ በርቺ እናመሰግናለን

  • @tesfsh7932
    @tesfsh7932 ปีที่แล้ว +2

    አሁን You tub search አድርጌ ነዉ ያገኘሁ ማርያምን በጣም አሪፍ ነዉ ደግሞ ቀላል ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @rahmetyimer6857
    @rahmetyimer6857 2 ปีที่แล้ว +1

    meski lemindin nw hule sisera yemiderikibign?

  • @MelkamuHabtamu-lx1zg
    @MelkamuHabtamu-lx1zg ปีที่แล้ว +1

    Enamseginalen gn andi tiyake alegn meski ande ketetekemn lemn yahal gize new mikoyew ?

  • @romanmulugeta3728
    @romanmulugeta3728 4 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalew........lerezm gize styi......wer mnamn bikemet mnm ayhonm be normal tempretur?

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 6 ปีที่แล้ว +34

    ማማዬ በጣም ስፈልገው ነበር አመሰግናለው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ

  • @FhFh-m9r
    @FhFh-m9r 9 วันที่ผ่านมา

    ወረቀቱን ከየት ነዉ እማገኘዉ ማማየ

  • @Fathima-vr7iz
    @Fathima-vr7iz ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስየሚል አሰራር ነዉ ተባረኪ እህቴ

  • @አፀደየማርያልጅእግዚአብሔ
    @አፀደየማርያልጅእግዚአብሔ 6 ปีที่แล้ว +6

    ማር ሰላምሽ ይብዛልን እሺ እናመሰግናለን ባለፈ ይስራሽው የድንች ክሬም በጣም ምርጥ ነው

  • @ሒዉይየበረከትንግስት
    @ሒዉይየበረከትንግስት 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዴቺዬ እስኪ ይህንን እዳሳያቺሁን የፀጉር መቀነሻ ወይም ማሳሻ ንገሩኝ ጎሺ በጣም ብዙነው የራሴ ፀጉር

  • @nejatmohammed8092
    @nejatmohammed8092 29 วันที่ผ่านมา +1

    Please lefit tsegur mansha ketenesa buhala endayabeqil lemadreg please😊

  • @TesfuBirhanu-i8p
    @TesfuBirhanu-i8p ปีที่แล้ว

    ሽበት ጺም ያነሳል የጎንዮሽ ችግር የለዉም??

  • @HwhwDheh-p6d
    @HwhwDheh-p6d 2 หลายเดือนก่อน

    Tseguru ande kanesanw mn yahl gize yikoyal?

  • @HayatMohammed-c4g
    @HayatMohammed-c4g 6 วันที่ผ่านมา

    ለፊታችን ብንጠቀመውስ??

  • @መዉደዴንወደድኩት
    @መዉደዴንወደድኩት 4 ปีที่แล้ว +1

    ማር ይመስላል እናመሰግናለን ግን የት ነው ምናስቀምጠዉ

  • @AsefuK-ef6ot
    @AsefuK-ef6ot 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን እግዝቢሔር ባለሽበት ይጠበቅሽ ❤❤❤❤

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ❤❤ግን ከሶስት አራተዬ ሞክሬአለሁ አሰራሩንም እንደዚሁ ሰራሁት ግን ሳወጣዉ ምንም ሳልጠቀምበት ይደርቅብኛል

  • @fikrtfikr3103
    @fikrtfikr3103 2 ปีที่แล้ว

    እደው ምን ላርግሺ እመብረሀን ትባርክሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sabayoo2501
    @sabayoo2501 5 ปีที่แล้ว +12

    ጎበዝ በርቺል አላህ ይጨምርልሽ ውድ ያገሬ ልጅ ድጋሚ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው

  • @Mነኝእናቴናፋቂኢ
    @Mነኝእናቴናፋቂኢ 6 ปีที่แล้ว +18

    በቅርብ ነዉ ቻናልሽ ያየሁት እሩዝ ና ሙዝን ለፊት ያቀረብሹ በጣም አሪፍነዉ ሳምንት አልሞላኝም መጠቀም ከጀመርኩ ለዉጥ አግቼበታለዉ ከዩቱፕ ብዙ ነገሮች አይቻለሁ የመጀመረያ አቺ ያቀረብሹ ስጠቀም ሰብስክራብ አርጌሻለሁ በረቼ

    • @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ
      @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ 6 ปีที่แล้ว

      እኮ እኔም በጣም ነዉ የተማቼኝ

    • @awradalshammari5622
      @awradalshammari5622 6 ปีที่แล้ว

      M ነኝ እናቴ ናፋቂኢ ሰላምነዉ እህትዋ በየቀኑ ነዉ ወይስ የምጠቀመዉ ከገባሽ አስረጅኝ እስኪ

    • @Mነኝእናቴናፋቂኢ
      @Mነኝእናቴናፋቂኢ 6 ปีที่แล้ว

      አዉ በነቀኑ

    • @adisalemshume5965
      @adisalemshume5965 3 หลายเดือนก่อน

      ዉይይ የኔ ፊት ወዛም ነገር ነው እና የሆነ ብጉር ሚመስል ነገር ቺፍፍ አያለብኝ ነው ይሆነኛል እማ እስኪ አንዴትስ አንደማዘጋጀው ንገሪኝ

  • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
    @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት ปีที่แล้ว

    እህት ሠውነቴ ፀጉርአበቀለ አጠቃላይ ምላድርግ በምን ምክኒያትነው ሠላምነስቶኛል አይይ

  • @marytadesa8772
    @marytadesa8772 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ በረቺ 💚💛❤🌹🌹🌹

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 ปีที่แล้ว +39

    *ውይ ማማዬ ልጠይቅሽ ነበር አንቺ እኮ የልብ አዋቂ ነሽ ❤❤❤👍*

    • @ritarony3878
      @ritarony3878 4 ปีที่แล้ว +1

      ወረቀት ከሌለንስ በምን ይሆናል?

  • @Han.2431
    @Han.2431 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እስኪ በነካ እጅሽ የጠቆረ ብብትን እንዴት ነው ምናስተካክለው????

    • @jdjdjddjdjdjdjd753
      @jdjdjddjdjdjdjd753 6 ปีที่แล้ว

      ሎሚ በጥርስ ሳሙና ተቀቢና ከ10 ደቂቃ በኃላ ታጠቢ

    • @ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ
      @ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ 6 ปีที่แล้ว

      አረ እኔም ጠቁሮብኛል ውይይይይ

    • @ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ
      @ፍቅሪእዩሀይማኖተይክሞተሉ 6 ปีที่แล้ว

      በናትሸ ተቀብቼው ግን ብዙም ለውጥ የለውም ለሰንት ጊዜ ብጠቀመው ይለቅልኛል

    • @abdu9506
      @abdu9506 5 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @sitishamil2648
      @sitishamil2648 5 ปีที่แล้ว

      ቲማቲም ጭማቂው ግማሹ ሎሚ ግንማሽ ማንኪያ ቡና 1ማንኪያ የእጅ ሳሙና ማንኛውም ሳሙና ግን ፈሳሽ ይሁን ከዛን እነዚህን ሁሉ አደባልቀሽ ካዋሀድሽው በኃላ ተቀቢው ለ15-20 ደቂቃ ከዛን ማጽዳት

  • @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
    @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ 5 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን እህታችን እኔ ለራስ እንደት እንደምስራ አላቅም ነበር አሁን አየሁት አመስግናለው አይዞሽ ቀጥልቤት

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
    @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህት ግን እኔ ይሄን አልሞከርኩትም ከውጭ የሚገዛውን በቅርብ ጊዜ ነው መጠቀም የጀመርኩት እናም የማነሳበት ቦታ እየጠቆረብኝ ነው ምን መላ አለው

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว

      እቤትሽ እንደዚ ስሪ አንስተሽ ስጨርሺ ሎሽን ተቀቢ

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 6 ปีที่แล้ว +2

    Mseki እህታቸን አሪፍ ነዉ በጣም ነዉ የምንወድሽ

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 4 ปีที่แล้ว

      ያንተም ምክር በጣም ሀሪፍ ነው በርታ

  • @abrehetbelayneh5772
    @abrehetbelayneh5772 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናላን እህቴ። ኣንድ ጥያቄጥኣለኝ። ይህ መላ እስከ ወድያሻው ነው ፀጉር የማያበቅለው? ወይ ቆይቶ ይወጣል?

  • @hyeutube1671
    @hyeutube1671 5 ปีที่แล้ว

    በጣም.አሪፊ.ነው.እናመሰግናለን.ማሪ.እኔ.ሰሪቼ.ሩግቶዋል.ግን.ከፊረጅ.ሳወጣ.ይሟሟል.ለምድነው.

  • @الحَمْدُِللهسبحانالله-ح9ي

    ሰላም እህታችን ሃሪፍ ነው በርች በተረፈ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ፀጉሬ ደረቅ አያድግ ብቻ ምን ልበልሽ ብዛት ግን ፈጣሪ አሸክሞኛል ከፍ አይል ዝቅ አይል ከላጭቸው ዘጠኝ ወሩ እረ መላ እንዳለሽ please እንዳየሽው መልሽልኝ ሀቢቢቲ ጀዛከላህ ኸይር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ።

  • @ፋኑየእናቷልጅ
    @ፋኑየእናቷልጅ 6 ปีที่แล้ว +29

    መስኪ ቆንጆ ግዜሽን መስዕዋት ኣርገሽ ስለ ሰጠሽን መረጃ በጣም እናመሰግናለን።

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ የብብቴ ፀጉር ትንሽ ርዘም ይላል እና ቆርጨ መጠቀም እችላለሁ?
    ምክንያቱም ሊያመኝ ይችላል

  • @aduhaftom7397
    @aduhaftom7397 5 ปีที่แล้ว

    እባክሽ የፊት ፀጉሬ በጣም እየሸሸ ሜዳ ሁነዋል ምን ላድርግ

  • @KxjxCnc
    @KxjxCnc 4 หลายเดือนก่อน

    መስኪ በጣም የዋህ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @imaniman1068
    @imaniman1068 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እህቴዋ ግን የጉያ ፀጉር በዚህ ለማንሳት በጣም ያማል መላ ካለሽ? ንገሪን

    • @alekaradhi403
      @alekaradhi403 ปีที่แล้ว

      የታፋ ፀጉር ለማለት ፈልገሽ ነው እኔም ማወቅ ፈልጌ ነበር

    • @ZinetAwel-z2v
      @ZinetAwel-z2v ปีที่แล้ว

      ክክክክክ😂 እረበሳቅ አያምም ሞክሩት

  • @bezikiyu2794
    @bezikiyu2794 6 ปีที่แล้ว +2

    Eshi Nene konejo enamesegenalen egezabeher yebarekesh

  • @Susufeker-fo1co
    @Susufeker-fo1co ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን እኔ ስንት ቀን ሞከርኩት ግን አይወፍርልኝም ሲያናድድ

  • @merrymerry6789
    @merrymerry6789 6 ปีที่แล้ว

    Meski betam arif ye erusun serche eyetetekemku nw lewt endemaybet tesfa aregalew ena demo ke 1 samnt belay bikemet mn yhonal pls tell me mare

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว

      አይ 1ሳምንት በቂው ነው ፍረሽ እንዲሆን

  • @armayegetahun9602
    @armayegetahun9602 5 ปีที่แล้ว +4

    thank you Meski i'm hairy on my leg and under arm as well thank you i have tired a lot of things but within a week my hair on my leg and under arm will grow back these is a good non chemical way thank you so much

  • @amanam3532
    @amanam3532 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ማማየ በጣም ኣመሰግናለው መዳሜ ስትጠቀም ኣይቼ እኔም እጠቀማለው እየገዛው እንዴት እንደሚሰራ ግን ኣላቀውም ነበር tankiw betam 👍👍👍👍

    • @habiba8698
      @habiba8698 4 ปีที่แล้ว

      ስሙ ምንድነው የሚገዛው እህት

    • @ፋፊ-ኈ6ሠ
      @ፋፊ-ኈ6ሠ ปีที่แล้ว

      ሀላዋ ነው ስሙ

  • @tegsitiamare8684
    @tegsitiamare8684 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ማሬ ምእኔናም አንድ ጥያቄ አለኝ ቡኒ ለሆነ ጥርስስ ምንድነው የምያነጣው መላ በይን ቆንጅየ

    • @wesarweda2146
      @wesarweda2146 5 ปีที่แล้ว

      ባክንግ ፖውደር ከሎሚ ጋር አልገሺ ተጠቀሚ አሪፍ ነው

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ปีที่แล้ว

      @@wesarweda2146 ጥርሥን ለመፋቅ ይጠቅማል የኔም እያሆነብኝ ነዉ

  • @mehbubahabibi4912
    @mehbubahabibi4912 5 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን እሽ ከተሰረ ቦሀለ ዉጪ ቢቀመጥ አይበለሽም ወይ ለቡዙ ጊዜ ከሆነ ዬት ነው ሚነስቀሚጠው

  • @ethiopia7156
    @ethiopia7156 6 ปีที่แล้ว +35

    ሰላምሽ ይብዛ ጎበዝ የእቁላልና የሙዝ የፀጉር ማስክ ተመችቶኛል ፀጉሬም መወፈር እና መሰባበሩን ትቶታል ገና ሁለት ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ በተለይ ከታጠብኩት ቡሀላ ያለዉን የዘይት አጠቃቀም በጣም ጠቅሞኛል ጎበዝ ።።።።።በርቼ

    • @malaamalaa1791
      @malaamalaa1791 6 ปีที่แล้ว +1

      Ename batame tasemametoyale arefe nawe

    • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
      @ዚዙቲዪብየሀይቋ 6 ปีที่แล้ว +1

      ማማዪ እደት ነው አጠቃቀሙ ለኔም ንገሩኝ

    • @ethiopia7156
      @ethiopia7156 6 ปีที่แล้ว +4

      @@ዚዙቲዪብየሀይቋ ቪዲዎ ሰርታለች ግቢና እይዉ እህቴ በጣም አሪፍ ነዉ በፅሁፍ ከማስረዳሽ ቪዲወዉን እይዉ ፀጉሬ በሚገርም ሁኔታ ተለዉጡዋል ዉፍረት ይሰጣል ለፀጉር ያጠነክራል በጣም ይሰባበር ነበር ፀጉሬ አሁን ታጥቤ ቅባት እርጥቡን ተጠቀምኩት ከዛ ሹርባ ሰራሁት ከምልሽ በላይ ተመችቶኛል

    • @ሊዲያየማርያም
      @ሊዲያየማርያም 5 ปีที่แล้ว

      @@ethiopia7156 awo betam arfe new koyaewu metkem kejmrku gena mewtatun altewem segura betam ysrbaberale lewt yesteng leselasa ena erzemte new

    • @madi1084
      @madi1084 5 ปีที่แล้ว

      ሙሀሚን Ethopia erlnymi ngarge tagory eytnkal asechgerogali

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
    @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 6 ปีที่แล้ว +5

    ሃይ ኢንተርኔት ምን ያላስለመደን ነገር አለወደ ጀነትም ወደ ጀሃነምም ይመራል እህት እናመሰግናለን

  • @ekramhanan5650
    @ekramhanan5650 2 ปีที่แล้ว

    ሻንፖ እና ኮንድሽነር ፀጉር ይጎዳል

  • @titiboy2609
    @titiboy2609 4 ปีที่แล้ว

    ተመልሶ እንዳይበቅል ለማረግስ ምን እናርግ

  • @amynegash172
    @amynegash172 5 ปีที่แล้ว

    Ehuwan eko stchemiri alasayeshinim?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว

      0:45 second ላይ እይው

    • @amynegash172
      @amynegash172 5 ปีที่แล้ว

      Wuy ayehut amesegnalew yene kojo berchilin

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪ እኔ ሞክሬው መልሶ ቀለጠ ለምን ቀለጠ ነው ፍሪጅ ነው መቀመጥ ያለበት

  • @ዜድነኝየኮልፌዋ
    @ዜድነኝየኮልፌዋ 6 ปีที่แล้ว +3

    የፊት መጨማደድን ለማስወገድ ምን ልጠቀም ?

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 ปีที่แล้ว

    ፍሪጅ ካስቀመጥኩማ ማዳም ታይብኛለች ዉጪ ቢቀመጥ ችግር አለዉ ማለቴ በክረምት ወቅት ቀዝቃዛ ሲሚንቶ ላይ?

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
    @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 7 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ በጣም ነው እምወድሽ የማከብርሽ የኔ የዋህ ትርትመንት ጀምሬአለሁ ቪድዮሽን ሁሌ አየዋለሁ እስ ለውጡን ደግሞ አይቸ ለምስገና እመጣለሁ የኔ ትሁት ከምር ትህትናሽን በጣም ሳለደንቅ አላልፍም🙏

  • @AlhamdulilaAlhamdulila1
    @AlhamdulilaAlhamdulila1 7 หลายเดือนก่อน

    ወየት ነው የሚቀማጠዉ እህቴ ማለት እፊርጅ ችገርየለዉም እዴ

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank you dear 🙏

  • @semira9282
    @semira9282 5 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ማማየ ሠብስክራብ አድርጌሻለሁ በጣም ጠቅሞኛል ሁሉ ነገር የምትሠሪው ማስክ በጣም አሪፍ ነው በጣም እናመሠግናለን የኔ አስተዋይ❤❤❤❤😘😘😘

    • @ቢንትአቢ
      @ቢንትአቢ 4 ปีที่แล้ว

      ተመልሶ አይበቅልም?

    • @ፋፊ-ኈ6ሠ
      @ፋፊ-ኈ6ሠ ปีที่แล้ว

      ​@@ቢንትአቢ ቀላል ይበቅላል ግን ቶለ አይበቅልም እየሣሣ ይመጣል

  • @seluadi6127
    @seluadi6127 3 ปีที่แล้ว +1

    Meskiye ywnet betam new yewdedkush egziyabhr balshebt yetebkesh ...hulunm serawocheshn ayalew Ena betam Arif new ❤️❤️

  • @WorknshKassay
    @WorknshKassay 7 หลายเดือนก่อน

    በስንት ሰአት ውስጥ ነው የምንጠቀመው መስዬ

  • @AbelbruMengste
    @AbelbruMengste 7 หลายเดือนก่อน

    ለስንት ጊዜነው የምንጠቀመው

  • @Heyatmohemmed
    @Heyatmohemmed 2 ปีที่แล้ว

    አደየ ካነሳነው መልሶ ይበቅላል አይበቅል ንገሪኝ

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጣም ያስቸገረኝ ፀም እደወዶች ፀጉር ቤት በክረ ነው እማስነሳው ግን ክፍላገር ልሂድ ነው እና ጨቆኛል

  • @ሲሀምፍቅርወለኔዋ
    @ሲሀምፍቅርወለኔዋ 6 ปีที่แล้ว +3

    መስኪ ውዴ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ቪድዮሽ የቆየ ነው ምታስተላልፋቸው ነገሮቹ ሁሉም አሪፍ ናቸው እያየሁት ነው ሸተረር ጨርሶኛል ለሱ መላ በይ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አደርጋለው

  • @aliyemami6130
    @aliyemami6130 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላ በጣም ወሣኝ ትምርት ነዉ ቀጥይበት እህቴ

  • @MAl-ei2br
    @MAl-ei2br 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመስግናለሁ ❤❤እፈልግ ነበር ስንት ግዜ ሰሪቼ ደረቃኝ

  • @amsalamsal2543
    @amsalamsal2543 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ናፍቀሽን ነበር እናመሰግናለን በርችልን ሰላመ እግዚአብሄር ሰላምሽን ያብዛው

  • @aminataliy6463
    @aminataliy6463 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ በጣምነው የምወድሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ከነ ቤተሠብሺ የሙዝና የወወተት ያዘጋጀሺው ለፀግሬ ተመችቶታል 2ግዜ ነው የተጠቀምኩት ግን ወፍረት አምጥቶልኛል በጣም በጣም ስስ ነበር አመሠግናለሁ 🎈🎈🎈🎈

  • @ugkh2727
    @ugkh2727 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው የኔ ቆጆ የምፈልገው ነገር ነበር አመሰግንሻለሁ

  • @heedasleedas3700
    @heedasleedas3700 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብሰራ ብስራ አልዋጣ አለኝ እስኪ ንገሩኝ ሰሰራዉ አሪፍ ነዉ ግን ሲበርድ ድንጋይ ነዉ የሚሆነዉ

  • @banchayewbachayew9921
    @banchayewbachayew9921 5 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እኔ የምጠቀመው የሱቅ ነው ግን ለመስራት እምክራለው ቤት ውስጥ

    • @zinetadem9310
      @zinetadem9310 5 ปีที่แล้ว

      የት ሱቅነው ያገኘሽእውት እኔሪያድነኝ

  • @alekaradhi403
    @alekaradhi403 ปีที่แล้ว

    መስኪ የታፋ ፀጉር በዚህ ማንሳት ይቻላል እንዴ የፂም መላጫ ስተቀም በጣም ተስፋፋብኝ መላ ካለሽ ስወድሽ ንገርኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว +1

      ይቻላል እማ

    • @alekaradhi403
      @alekaradhi403 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 እሽ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@meskitube16ወይኔ እጄና እግሬ በሙሉ ፀጉር ለበሰ ላለቅስ ምንም አልቀረኝም😢😢😢

  • @bezaabedesa1775
    @bezaabedesa1775 4 ปีที่แล้ว

    Ena yatachagarekute sagur yesebabaral Ena damo forofor asechagarangi

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 5 ปีที่แล้ว

    ግን እህቴ በዚህ ስናነሳዉ አያበዛም ማሬ እሥኬ መልሽልኝ ማለቴ በምላጭ ሥላጭ ያበዛል ይህም እደዛዉ ካበዛ ብየ ነዉ ማማየ ንገሪኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว

      አአሜ Agunuo
      አይ ስኳር እና ሎሚው አያበዛም እንደውም ያሳሳዋል

  • @martaamensisa3401
    @martaamensisa3401 3 ปีที่แล้ว

    ከቀዘቀዘ በዋላ በጣም ለስላሳ ሆነብኝ ይቀልጣል ምን ላድርገው?

  • @FhFh-m9r
    @FhFh-m9r 9 วันที่ผ่านมา

    መሲየ ሁለ ቀን ነዉ እምንጠቀመዉ

  • @Sነኝየረሱልወዳጅ-y4s
    @Sነኝየረሱልወዳጅ-y4s 4 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ግን አነሳሱን አልቻልሽበትም ሀለዋው አሰራርሽ አሪፍ። ነበር በጅሽ ሳብ ሳብ አርጊና በጅሽ አንሽው ከላይ ወደታች ትወርጅና ከዛ ወደላይ አሽው።ሁሉንም ያነሳልሻል አንች ግን እደ ፊት ሻማ ተጠቀምው አደኛ በደብ አያነሳልሽም ሁለተኛ ሀለዋውን ይጨርስብሻል ለኢኮነሚም ለሁም ይጠቅምሻል ብየ ነው የኔ ልዩ አባ ስራዋችሽ በጣም አሪፋ ናቸው በርችልንንንንን

  • @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ
    @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ 6 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ አንቺ የምተቀርባቹዉ ነገሮች በጣም ጠቀሚ ነቹ

  • @hayathabesha3827
    @hayathabesha3827 6 ปีที่แล้ว

    ማረየ ቪድወሺን መከታተል ከጀመረኩ አሁነው እና ቆይ ይህነገረ መልሶ አያበቅልም ያበቅላል እሥኪ ንገሪኝ እና እድሞክረው

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ማንሻ ነው መብቀሉ አይቀርም ግን እንደምላጭ አያበዛም ቶሎም አያድግም

    • @hadi6037
      @hadi6037 6 ปีที่แล้ว

      ያበቅላል ግን በጣም ነው ፀጉር እሚቀንስ

    • @hayathabesha3827
      @hayathabesha3827 6 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 እሺ እሞክረዋለሁ

    • @hayathabesha3827
      @hayathabesha3827 6 ปีที่แล้ว

      @@hadi6037 ሞክረሺዋልደማረ

    • @hadi6037
      @hadi6037 6 ปีที่แล้ว

      Hayat Habesha
      አወ ማሬ እኔ ሁሌም በየወሩ እምጠቀም በዚህ ነው ግን ሰደልያ የሚገዘው ማለት ነው እንዳለ ፀጉር ያለበትን ሁሉ ነው እማነሳበት ታችኛውም ሳይቀር እና አሁን በጣም ሳስቷል ፀጉሩ

  • @zeynebbinteselam5787
    @zeynebbinteselam5787 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን .ግን ሱካር እና ሎሚ ብቻ ነው የምናደርገው .አይደል

  • @እኔስየአማላጅቷየድንግልማ
    @እኔስየአማላጅቷየድንግልማ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለፊት ያሳየሽውን ሙዝ ተጠቅሜው በጣም አሪፍ ነው በርቺ ውዴ

  • @abdulfetahshemsu649
    @abdulfetahshemsu649 ปีที่แล้ว

    ፀጉሩ ከተነሳ ድጋሚ በዝቶ የመብቀሉ ሁኔታስ እንዴት ነው??

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 6 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ባለፈው የሰራሽው ድንች ብሰራው ለሳምንት አልቀመጥልኝ አለ እየተበላሽ ጠረኑን ይቀይረዋል እንዳውም እስከ 4 ቀን አልቆየም ሲበላሽ ምን ላርገው እንዳይበላሽ ማሬ

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +1

      ወድያው ፍሪጅ አርጊው ያልተቀቀለውን ድንች አታብዢ ያጠቁረዋል

    • @zdbintdad9283
      @zdbintdad9283 6 ปีที่แล้ว

      gn ena 1 samnt teteqma tlant tewkut tnsh lewt alew arif new

    • @zdbintdad9283
      @zdbintdad9283 6 ปีที่แล้ว

      meski konjoo fit yemiyaleselsna wededrow keleru almelese alegn mndn ltekemm dro keyidama neberku ahun tkur tkur ena kerdada honebgn😢

    • @hayatdubai5031
      @hayatdubai5031 6 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 መሰኪለፌት የሚሆንየክሪምስምንገሪኝ

  • @ayshaebrahim208
    @ayshaebrahim208 3 ปีที่แล้ว

    የኔፍቅር የተነሣው ፀጉርደግሞ ያድጋልእንዴ።ግንደግሞከሠራሁትበኋላደረቀብኝለምን

  • @LemlemLeulseged
    @LemlemLeulseged 5 หลายเดือนก่อน

    Error yederqal entu

  • @AD-gv2fw
    @AD-gv2fw 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደግሞ ከሤቶች ተቃራኒ ነኝ ልበል አወ ነኝ
    እጀ እግሬ የጀና የግሬ የጣቶቸ ቁርጭምጭምት ሣይቀር በጣም ረጃጅም ፀጉር ነው ያለኝ እና በጣም ደሥሥሥ ነው የሚለኝ እና ሤቶች ደግሞ ለዉበት እያላችሁ ታነሣላችሁ ታዲያ እኔ ፋራ ነኝ ማለት ነው በፍጹም አይደለም ።
    መሥየ የብዙ ሠዉ ችግር እና ጥያቄ ሥለፈታሽላቸዉ አመሠግናለሁ በርች እግዚያብሄር ሠላምሽን ያብዛልሽ ።

    • @fነኝኢስላምነውሂወቴ
      @fነኝኢስላምነውሂወቴ ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እኔም እኮ ደስ ይለኛል የእጅ የእግር እዲበቅልልኝ በጣም እፈልጋለሁ

  • @ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
    @ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነገሮች ነው የምታቀርቢው ማር በጣም ወድጄሻለሁ ለተጎዳ ፀጉር ሙዙ ያስተካክለዋል ማር ሲቀጥል ጉልበቴ ጥቁር ነው መፍትሄ ካለሽ

  • @FozeFozi
    @FozeFozi 3 หลายเดือนก่อน

    Kewexa buhala site sata yeqoyale

  • @maramawiteual2362
    @maramawiteual2362 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ሰርቼ ደረቀብኝ

  • @asaaadalpll8843
    @asaaadalpll8843 6 ปีที่แล้ว

    በጠም ሀሪፍ ነው እህት የፌቴ ፅጉር ብዛት ለው ችግር የለውም ??እስኪ አንደ መፍቴሄ ፍልጊልኝ የፌቴ ፅጉር ነጭ ነው ያሳፍርኛል እባክሽ አንድ በይኝ

    • @Fatuma-om6lk
      @Fatuma-om6lk 5 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም በዚህ አንሽው

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 6 ปีที่แล้ว +3

    ስኮርግን ያማል በጣም ስለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @mahderabdo3996
    @mahderabdo3996 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ሞክሬው እየበረደ ሲሄድ ደረቀብኝ ለምንድነው በእቃ ዉስጥማ ሳስቀምጠው ከረሜላ ሆነ

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 3 ปีที่แล้ว +1

      በቃ ምጠጭው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mesilove9815 አይ ኮሜቶች ልክ መጥምጪዉ ልላት ሥገባ ብለሻታል በሣቀ

  • @ወሎየዋየሱአፍቃሪ
    @ወሎየዋየሱአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว

    ማር በሶስተኛዉ ቀን እደሱ ህኖም ያነሳል?

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +2

      አዎ እስከፍለግሽው ግዜ ማስቀመጥ

  • @hayatnan7345
    @hayatnan7345 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እህቴ የሰራሽን ማአክስ ተጠቅሜ ፀጉር ጠፍቷልኝል

  • @ሱሱሂጃቤውበቴ
    @ሱሱሂጃቤውበቴ 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እህት ትምርትሽ እከታየላለሁ በጣም ጥሩ ናቸው በርችልኛ

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ
    @የነገንማንያውቃል-የ1ወ 6 ปีที่แล้ว +2

    ማርግን እኔ ይጠቁርብኛል ለምንይሆን ጸጉሩን እንዳነሳሁት ከዛቡሀላ ሰውነቴን ይጠቁርብኛል

    • @meskitube16
      @meskitube16  6 ปีที่แล้ว +4

      አንስተሽ ስጨርሺ ሎሚና ቫዝሊን አቅልጠሽ አቀላቅለሽ ተቀቢ

    • @dinagod6798
      @dinagod6798 6 ปีที่แล้ว

      Lemn ?

    • @Fatuma-om6lk
      @Fatuma-om6lk 6 ปีที่แล้ว

      @@dinagod6798 እንዳየጠቁር

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሬ❤❤❤❤

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 3 ปีที่แล้ว +1

    በደብተር ወረቀት ማሳት ይቻላል

  • @elsamayamaya7510
    @elsamayamaya7510 6 ปีที่แล้ว

    Txs konjo. Ayameme?

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በጣም ነው የሚያመው አንድ ቀን ሞክሬው የእውነት አስለቀሰኝ ሊያውም ለመሞከር ብዬ ትንሽ ቦታ ነበር ያረኩት ግን ያማል በፊት ምንም ፀጉር የለብኝም ነበር አሁን ግን ሙሉ እግሬ ፀጉር ብቻ ነው እስኪ ሌላ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 6 ปีที่แล้ว

      Awo ine gawde gnay
      Anstalegn ke meskot yansee
      Iske Ber deres iye tefakeku
      Ehdkugn

  • @ዜድነኝኢትዮጵያዊት
    @ዜድነኝኢትዮጵያዊት 6 ปีที่แล้ว +7

    ምወድሽ እንዴት ነሽልኝ በጣም ምፈልገው ነገር ነበር በሱ ነው የምጠቀመው የውስጠኛውን ሳይቀር እና ኢትዮ ስሄድ እንዴት ነው ማደርገው እል ነበር ሲቀጥል የዚሁ አይነት በነጩ አለ እሱን ነው የምጠቀመው በብዛት ሀላዋ ይባላል አረብ ሃገር ውስጥ እና ነጭ የሚሆነው ምን እየጨመሩበት ይሆን መስኪዬ ተባረኪ የኔ ሰናይ እሙሙሙዋ