ሽበት ማጥፊያ ነጩን ጥቁር ያደርጋል የጸጉርን ከለር ይቀይራል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 119

  • @kidistkelemu7464
    @kidistkelemu7464 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ውህድ ነው : መለኛ ነሽ : የበቆሎ ዱቄት ሁሌ ይጎጉልብኝ ነበር አሁን ዘዴውን አውቄዋለሁ: ይህንንም ትሪትመንት : እሞክረዋለሁ የሚጠቅም ነገር ስለምታሳይን : ተባረኪ እናመስግናለን :🙏🏼🙏🏼🙏🏼.

  • @Radiahmed-v5x
    @Radiahmed-v5x 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ዋው በጣም አሪፈ የሆነ ሥራ ነው በርቺ ቲጂዬዬ ሥንቱን ወጣት አሸብቷል በአሁን ሠአት ገና ከአሥራ ቤት ሣይወጡምም ገና በርቺ ምርጥጥ መፍትሄሄ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ትግስትየ በጣም ጠቃሚ
    ምርጥ ዉህድ ነዉ ሽበት እንደዉ በቀኑ ሲመጣ
    ደስ ይላል ያለጊዜአቸዉ የሚሸብቱ ግን ብዙ ናቸዉ ጥሩ ስራ ነዉ

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለም ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁን ይሁንንን👍👍👍

  • @አሚቲዎብ
    @አሚቲዎብ 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ ወዴ መቀል ጡሩአይደለም ይብስ ይወጣል

  • @WubayehuAmogne-od5td
    @WubayehuAmogne-od5td 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ያሣየሽን በተለዮ ለሴቶች እናመሠግናለን።

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እካን ሰላም መጣሽ አሪፊ ውህድ ነወ የሰራሸው በትክክል ,ቀለም ጉዳቱ ነው የሚብሰው እኮ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በሌላም እጠብቅሻለን እነ ግን ሰወድ ሸበት

  • @madenamadena3268
    @madenamadena3268 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 3 หลายเดือนก่อน

    wowww des ymil arif koyta neber enamsegenalen berichi melekamsera yweelesh

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 3 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalew ❤❤❤ tebareki.

  • @ኡሙሙሀመድ1
    @ኡሙሙሀመድ1 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው. በጣም. ምረጥ በርቺልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ቲጂዬዬ ምርጥ መፍትሄሄ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ጎበዝ በርቺልኝኝ ያለ እድሜ ሸበት በብዙ ወጣቶች ላይ እየተከሠተ ነው ምርጥ መፍትሄ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉

  • @አሚናትየናቷናፋቂ
    @አሚናትየናቷናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ትጅዬ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በለሽበት ❤ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ስላካፈልሽን❤

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውው መሸአላህመሸአላህ ቆንጆ የሸበት ማጦፊያ ነውውውው ማማማየ በርችልንሀሪፍቆይታነበር

  • @ወሎየዋየሀይቅዳሯዩቱብ
    @ወሎየዋየሀይቅዳሯዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዋዋዋዋ በጣም ምረጥ የሽበት ማጥፈ በረች❤❤

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 3 หลายเดือนก่อน

      አረ የሸበት ማጥፊያ የለም ምን አላበት ለመሸፈን

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽይ ይብዛ ቲጅዪ የዛሬው ደግሞ ለዪት ያለ ቀላል አሰራር እኔ ሳስበው ይደክመኛል መቼም አያድግ አገሬ ስገባ እከባከባለሁ ከዚህ ስራ ጋር አልግማማም

  • @mulat7
    @mulat7 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይብዛልሸ ዉዴ እህታችን እንኳ ደህና መጣሽ ዉዴ ዋውውውውውውው ምርጥ ሁሉም ሰው የሜፍልገሁ ነው እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ቲጂዬዬዬ እንከን በሠላም መጣሽልን ዋውውው ከቀለም ይሺላል እናም አንድ ነቀዬ በዛብኝ የምር ባተነቅሉት ይሻላል

  • @Sitotay
    @Sitotay 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ በርች ሁሌም ሀሪፍ ሀሪፍ ነገር ነው የምታሳይን

  • @Mehlat
    @Mehlat 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳንም
    በሰላም መጣሽልን በጣም አሪፍ
    አሰራር ነው ዋውው በጣም ሸበት
    አሰቸግሩናል እናመሰግናለን🎉

  • @MazaLakew
    @MazaLakew 3 หลายเดือนก่อน

    Wawawaw gobeze berchilgn betame arife nw byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametlan

  • @Azeb1
    @Azeb1 3 หลายเดือนก่อน

    selam betebenekan dena mexash des ymil
    arif koyta neber enamsegenalen beichi melekam sera ywenelesh

  • @NanatiGrmA
    @NanatiGrmA 2 หลายเดือนก่อน

    Inem indeed anchii neqiyee betam bestoo binyalii

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagayaa dhufte Anna dhufuu bareduu ko hoji gaari irraa jirtaa halumaa kan itti fuuf jabaadhu ❤😮

  • @RamiTube-ox6xn
    @RamiTube-ox6xn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰለም እኳነ ደህና መጣሺወዴ ውው አሪፍናቆነጆ አስራርነው በቤት ወስጥ የሚስራሁሉ ለጤና ጠቃሚነው በረችች

  • @tube20134
    @tube20134 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችኝ እንኳይ ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያምር ለፀጉራችን ተስማሚ የሆነ የፀጉር ማስኮችን የው እያሳየሽን ያለሽው በእውነት እእናመሰግናል ለህቴ ሸብታለች

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን በርቺ ውዴ

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንካን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ነው የምያምረው የምትሰርው ውህዶችህ ሁሉ ያምራል በርችህ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 2017

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን ቲጂዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ ጎበዝ ምርጥ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው በርቺ እኔ ግን ሽበት እወዳለሁ ግን አልመጣ አለ ጉድ 😂😂😂

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሠላማቹ ይብዛልኝ ዋውውው በጣም ምርጥ ሥራ ነው ቀጥይበት ውዴ ያሑሉንም መሞከር ነው የኛ የመዳም ቅመሞች እሥኪ ወደ ሙከራ 🏃🏃🏃🏃🏃

  • @Feathay108
    @Feathay108 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ መልካም እናመሰግናለን በርች ጠቅይበት ካንችብዙ እጠብቃለን ውደ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ እና የተከበራችሁ ምርጥ ያሀገሬ ልጅች በያላችሁበት የ አላህ ሰላም እዝነቱ አይለያችሁ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላች ሰለም ለሀ ለሁላችን እህት እኮን ደህናመጣሽ ለሸበት ቡናጨምሪበት መሻአላል አሪፍነዉበርች

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናንስጥልኝ ውዴዋ እኮንሰላም መጣሽ በጣም ደስየሚል ሀሪፍቆይታነበር በርች ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን 🎉🎉🎉❤❤

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምም ላንች ይሁን ቲጌ ክበሪልን እህት ጎበዝ ነሽ ምትቀምሚያቼዉ ቅባቶች ባልሞክራቼዉም አሰራርሽ ያምራል ኢንሻአሏህ ብዙ እህቶች ይጠቀሙበታል ❤

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 3 หลายเดือนก่อน

    Wow batme harif yahun terit manet naw ehta enamsgnale selsayshne ewnat naw yatfLe sehbat yalebten

  • @Fetah90
    @Fetah90 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ውደ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው አሪፍ የፀጉር ውህድ ነው ማሻአላ የወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ውደ🎉🎉

  • @Umu_m
    @Umu_m 3 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴችን እንኳን ደህና መጣሸ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሸአለህ ጎበዝ. በርቺልኝ. ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን ወድ ቀጥይበት. ማሬ❤❤🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ በእክፍ ይብዛ ዉደ እኮንን ደህናመጣሺ ማሻአላህ ሁለየም ጠቃሚተዉ የምታቀርቢልንን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችንን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችንን ማሻአላህ እናመሠግናለን እሞክርዋለሁ🎉🎉❤

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ትግስት ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ በርች ዉዴ🥰👍👏👏👌🎉ሰብ ላይክ👍👏

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አንኳን ደና መጣሽ ዋው ወው አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልኝ❤❤❤

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagayaa dhuftee qaali nama waan baayee namati tolaa jabadhuu halumaa kaan itti fuufi jabadhuu wow siif dheerte matan kee dhugaa ❤😮

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አንኳን ደና መጣሽ ዋው አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 3 วันที่ผ่านมา

    የመከራቹት ንገሩኝ

  • @ETENESH
    @ETENESH 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚቻናል ባላቤት እና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽልን ዋዉ በጣም ወሳኝ የሆንና በቀላሉ እቤት ውስጥ አዘጋጅተን የምንጠቀመዉን ውህድ ያሳየሽን እነመሰግናልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ውድ እህቴ ሌላም ካለሸ የሸበት ማጥፊያ ሲርልን ውድ እህቴ

  • @tube2341
    @tube2341 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እኳን ደ መጣሽ
    በጣም አሪፍ የፀጉር ማክሥ ነው ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን❤❤❤😂

  • @እብራሂምሚዲያ
    @እብራሂምሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየበጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥልን በነበረን ቆይታ ጡሩ ግዜ ነዉ ያሳለፍነዉ በርች ሰላም ለሀገራችን

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታለም
    እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም
    ደስ ይላል በርችልን ዋውውውው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው ምርጥ የፀጉር ማክስ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን ሞክረዋለሁ ውዴ ለውጡን ነግርሻለሁ ❤😍👈👍

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለሕዝባችን ይሁን እህታለም እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርች🎉❤

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 3 หลายเดือนก่อน

    Wauu mashaa allaa bayee namatii tolaa jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii
    Jabadhaa

  • @zuzutube8614
    @zuzutube8614 3 หลายเดือนก่อน

    ስለምስላምውድእህቴስላምሽይብዛልኝ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ማሻአላህ ሀገራችንንም ስለምፍቅር አንድነት ይኑር በርችልኝ ጉዞወድፊት ዋው ምርጥ ስክራፕንው

  • @tube-sr2cz
    @tube-sr2cz 3 หลายเดือนก่อน

    Salam salam salamshi yibza tru qoyita nbar barchi hagarachinn salam yargln yarab

  • @yz7517
    @yz7517 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሽበት የታለሽና ?

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  3 หลายเดือนก่อน

      አለው ውዴ ጸጉሬ ጥቁር ስለሆነ ነውጅ ውስጥ ውስጡን አለው

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንዴት ነሾ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰሽ ውዴ አሪፍ ኘው በርች ግን አንድ ጊዜ የወጣ ሽበት አይጠፋም እሽ ግን እዲቀንክ ሊሆን ይችላል

  • @seyana21
    @seyana21 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ እንኳንምአሳየሽኚ ሽትወሮኚ በቀለም ነው ያለሁት ውደእናም እስቲ እቀባለሁ ሀቢበቲ

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ተቲጂየ ዋውውው የኔውድ በጣም አሪፍነገርነው ያሳየሽን ጠቃሚነገር ነው ያሳየሽንንን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @FetiNassir
    @FetiNassir 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ና ቆንጆ ውህድ ነው ያቀረብሽልን ሸር ስላደረግሽልን እናመሠግናለን
    ሴቶችየ ሸበታችንን በዚህ ማጥፋት አለብን ነጥ ፀጉር ማየት ቀረ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neju9654
    @neju9654 3 หลายเดือนก่อน

    Salmesh yebza astuya enkun salme matsh wed batme harif yahun yaxagur teritemanet naw wow batme harif lawet yamsay.wehd naw

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 3 หลายเดือนก่อน

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa ❤❤🎉🎉😊

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም.ሰለም.ሰለም.አህለንንን.አንኳንን.በሰለም.መጠን.ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ.በጠመም.አሪፍ.ቆይታ.ነበረ.በርቺ.ቀጥይበት.እናመሰግናለን❤❤❤

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 3 หลายเดือนก่อน

    Duketu corn estarch new?

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም ውውውውውውው

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 3 หลายเดือนก่อน

    Selemesh yebezelesh wed bereche me arefe qeyete berebye wed bereche mere

  • @Asna_tube
    @Asna_tube 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam nageeyii waaqaayyoo siifi haa baayatuu wwwwwooo baayee gaarii dhaa jabadhuu itti fufii haalumaa kani barumsa gaarii dhaa gobez good good

  • @YefiqrTebta
    @YefiqrTebta 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን አደረሳችሁሁሁሁ

  • @ameleworkharegu
    @ameleworkharegu 2 วันที่ผ่านมา

    ሲነቀል ብዙ ሆኑ አይበቅልም ያው የተነቀለው ብቻ ነው የሚበቅለው በሳይንሱ እሸ

  • @ሪምወለየዋ
    @ሪምወለየዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደትነሽ ውድእንካን ሰላምምመጣሽ የነበርን ቆይታ ደስይልነበር በርችልኝ ስላምፍቅርአንድነት።ለሀገራችን ባአድስ አመት

  • @AhtxTyd
    @AhtxTyd 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፍቅር አድነትመተሳሰብለውዱአገሬሰላሙንመልሰው ያርርብበራህመትህ ወቶከመቅረት ፈጣሪይጠብቀን የጅምአ ሸበቶ ሽግር የለውም ያው ፅገናው እድሜ

  • @ሙልዬYoutube
    @ሙልዬYoutube 3 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን ወሳህለን ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንካን ደህና መጣችሁልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱ እሽ ግን ሽበት የተፈጥሮ ውበት ነው በእኛ አይፈቀድም ነብይልችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድ ሰው ፅጉሩ ነጭ ከሆነ በእዛልክ ወንጀሉ ይማርለታል ብላዋል🎉❤

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahiletube
    @rahiletube 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ አና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ የእኔ ባለሙያ ምርጥ የፀጉር ትሪትመንት ነው

  • @SaraSeid-u2n
    @SaraSeid-u2n หลายเดือนก่อน

    እኔምለው የያንች ፀጉር በጣም ጥቁር ነው ሽበት ያለው አይመስልም ማጥፋቱን እንዴት አወቅሽ

  • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
    @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 2 หลายเดือนก่อน

  • @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
    @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa

  • @damakesie1
    @damakesie1 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ትግሥት አይይ እናያለን እሥኪ አእንደትናችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሠላምና ፍቅር ደሥታ ያብዛልን ብሥጪት የሚያመጣዉ ጣጣነዉ ብቻ ዋናዉ ጤና

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 3 หลายเดือนก่อน

    Gobeze berchilgn byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu melkam geze melkam adise amet berchi wde

  • @radtube7408
    @radtube7408 3 หลายเดือนก่อน

    Salam salam salamshi yibaza tru qoyita nabar barchi hagarachinn salam yargln yarab batrafa barchi hagarachinn salam yargln yarab

  • @emamah4239
    @emamah4239 3 หลายเดือนก่อน

    በ👍

  • @SenaitAraya-bm5pc
    @SenaitAraya-bm5pc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግንኮ ጸግርዋ ሽበት ኣይታይም አንዳውም በጣም ጥቁር ቀለም የተቀባ ነው የሚመስለው

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  3 หลายเดือนก่อน

      በእውነት አለው እሩቅ ስለሆነ ነውጅ

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ እህት ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ጡሩ ስራነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 3 หลายเดือนก่อน

    Naga man kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa hojechun garii jabbesi akkasumati itti

  • @adanuutube3411
    @adanuutube3411 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduukoo jabesii bayyee gariidhaa ittii fufii hojiinkee bayyee bareedaadhaa jabesii jajabeekoo jajabeekoo bayyee namaattii tolaaa jabesii ittii fufii 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Haymitube21
    @Haymitube21 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selamesh yebza tgiye yn wed enkuwan dhna mtash
    waww ene gn shbet ewdalhu gin ayebklem 😂😂😂

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 3 หลายเดือนก่อน

    Wwwwww baayyee bareeddaa baayyees namati tola akkanuman itti fufii hojeedhu hojiinkee heedduu namati tola akkanuman itti fufii hojeedhu

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው ብጥም ይምር እንምስግንል እህታችን ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ይብዛልሽ

  • @dessichanel
    @dessichanel 3 หลายเดือนก่อน

    Giggiyeo nagaan waq siif ha bayyatu akkaam jieta nagaaa kedjlhwa bagaa nagaan nuuf tatee

  • @NuuroAbdi-mo4pc
    @NuuroAbdi-mo4pc 3 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ቶሎ አትውራም ፈጥናት yanseeshal 😢😢😢😢

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 หลายเดือนก่อน

    ከስር እዳይበቅል የሚከላከል ነገር የለም

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  3 หลายเดือนก่อน

      የጥቁር አዝሙድ ቅባት ተጠቀሚ ውዴ
      አንዳንዴ ቡናና ጥቁር አዝሙድ ፈጭተሽ ውስጥ ውስጡን ተጠቀሚው

  • @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
    @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WarkieDebassa
    @WarkieDebassa 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍🫶🫶💗

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r 3 หลายเดือนก่อน

    ሰታወሪ ቃላት አትደጋግሚ ለምንያህል ሰአት ነው የሚቆየው አልተናገርሸም

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  3 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህቴ አንድም ሁለትም ሰአት ማቆየት ትችያለሽ ምንም ጉዳት አያመጣም

    • @Shelo-g2r
      @Shelo-g2r 3 หลายเดือนก่อน

      @@tigesttadesse1215 ሰለፈጣን ምላሸሸ አመሰግናለው

  • @ጀሚለዩቱብ
    @ጀሚለዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    صلم صلم بيشلوه ثلمش يبزلن رصك طرنوه شرك زن ابعت لوش تثوواو 👍👍👍☝️🌲🌲🌲🌲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹