Ethiopian Music : Anteneh Tesfaye አንተነህ ተስፋዬ (የቁርጥ ለታ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Music : Anteneh Tesfaye | Yekurt Leta አንተነህ ተስፋዬ (የቁርጥ ለታ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #AntenehTesfaye #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.

ความคิดเห็น • 333

  • @dr.abrahamtube7562
    @dr.abrahamtube7562 4 ปีที่แล้ว +70

    አማራነት ይለምልም ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ መከራችንም ደስታችንም አንድ ነው አማራዬ ክፉህን አያሰማኝ ! ! !

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 4 ปีที่แล้ว +35

    *አነሳሳልኝ ፣ አነሳሳልኝ እናት አለም ጎንደርን ፣ አነሳሳልኝ ፣ አነሳሳልኝ ለምለሚቷን ጎጃምን ፣ አነሳሳልኝ ፣ አነሳሳልኝ ወሎን የፍቅር ሀገርን ፤ አነሳሳልኝ ፣ አነሳሳልኝ ሸዋን የአባቶቻችን ሀገር ፤ ደጋግመህ አንሳልኝ ነፍጠኛውን ጀግና አማራውን የልበ ኩሩ የጀግና ዘሩን ቴንኪው ወንድማለም ፤ አንድ እንሁን እንበርታ እንደራጅ አካባቢያችን እንቃኝ ጠላትን እናሸብር ።*

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 4 ปีที่แล้ว +48

    አማራኮ ፍቅር ነው
    እሚያሸበርቀው በሀገሩን ማንዲራ ነው
    እሚሞተው ለአንድ ሀገሩ ነው
    አማራ
    አማራ
    አማራ ማለት ኢትዮጲያ ማለት ነው
    ኢትዮጲያ ማለት አማራ ነው
    አማራነት ይለምልም

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 4 ปีที่แล้ว +50

    ምርጥ ነው የምትሉ እስኪ እንያችሁ 💪😍

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 ปีที่แล้ว +90

    አገሬ ጎጃምነዉ
    ጎንደር ጎረቤቴ
    መስሎ ይታየኛል እናትና አባቴ

    • @merhi8895
      @merhi8895 4 ปีที่แล้ว

      አቦ ምችት ይበልሽ አሪፍ ግጥም ነዉ 💚💛❤😍

    • @abbyabe9380
      @abbyabe9380 4 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ሙዚቃ

    • @abbyabe9380
      @abbyabe9380 4 ปีที่แล้ว

      @@merhi8895 ኧ

    • @merhi8895
      @merhi8895 4 ปีที่แล้ว

      @@abbyabe9380 ለኔ ግጠሚልኝ እሲ 😂

    • @zihabeshaking2897
      @zihabeshaking2897 4 ปีที่แล้ว

      abo ymechish

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +177

    አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
    አማራነቴን እንዴት እንደምወደው
    አማራዎች ዘራችሁ ይብዛ !💚💛❤

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ
    @የዝናአባይየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +14

    ሀገሬ ጎንደር ነው💚💛❤😘😘😘👌👌👍 አማራ ፍቅር ነው የተመችዉ ላይኮ😘😘👈

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 ปีที่แล้ว +34

    አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
    አማራነቴን እንዴት እንደምወደው
    አማራዎች ዘራችሁ ይብዛ !💚💛❤
    Yotorwaiyan.

  • @selamyefasil1511
    @selamyefasil1511 4 ปีที่แล้ว +18

    እሥኪ ጎንደሮች ላይ ግጩኝ 😘😘

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 4 ปีที่แล้ว +28

    አማራዎች ዘራችሁ ይብዛ ስወዳችሁ💚💛❤

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 4 ปีที่แล้ว +21

    አረ ይሄን ሰውየ በፍቅር ወደድኩት
    ጎንደርሬዎች ስወዳችሁ ዘራችሁ ይብዛ
    ምርጥ ወድማችሁ ነኝ ከሸዋ

    • @መቅዲየማርያምልጅመ
      @መቅዲየማርያምልጅመ 4 ปีที่แล้ว

      እኛም ውድድድድ ደማችን አድ ነው🙏😍😍

    • @momlove4876
      @momlove4876 4 ปีที่แล้ว

      Der byaber ambsa yaser amhara and hun amharanete kurate ke angolela

    • @jemilajemila1553
      @jemilajemila1553 4 ปีที่แล้ว

      እኛም ውድድድ ጀግናችን ኑርልን አንድ አማራ

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 ปีที่แล้ว +8

    አማራ በመሆኔ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል ብሎም ኢትዮጵያዉይ በመሆኔ እደለኛ ነኝ ማነው እንደኔ በኢትዮጵያዉይነቱ የሚኮራ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 4 ปีที่แล้ว +41

    ጎንደሬዎቹ እንዲሁም የጎንደር ፍቅር ያላችሁ ጎንደር ሲነሳ የሚያማችሁ በሙሉ በዝህ ሙዚቃ ፈታ በሉ የኢትዮጲያ ማገር የሆንችውን ጎንደርን

    • @betibishaw2709
      @betibishaw2709 4 ปีที่แล้ว

      እሽ ሸቃሊት

    • @ruhamaaddisc.l4867
      @ruhamaaddisc.l4867 4 ปีที่แล้ว

      ዲያስፖራው ነኝ

    • @tube-ki6yu
      @tube-ki6yu 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔርን ጎንደርን እንደት እንደምወዳት ከወሎ

    • @سلامهخرا
      @سلامهخرا 4 ปีที่แล้ว

      Ok

  • @esatulayned
    @esatulayned 4 ปีที่แล้ว +9

    ሀገሬ ጎንደር ነው አወ ጎደር ነው ያንድነት ችካል ያገር ካስማ ነው @ አንተየ ያንተ ዘፈኖች ሁሌም የማይጠገቡ ናቸው ምርጥ ስራ ነው ውድድድ

  • @shegawneftegnaw
    @shegawneftegnaw 4 ปีที่แล้ว +10

    Beautiful song, proud to be AMHARA NEFTEGNA. AMHARA Lezelalem Tinur💪🏾

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ 4 ปีที่แล้ว +12

    ውይይይይ ደስ ሲል ጎደር ለዘእላለም ኑሪልኝ እስኪ እደነ ጎደርን የሚወድ በላይክ ግጩኝ አደኛ ነኝ

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 4 ปีที่แล้ว +12

    Big respect for Amhara peoples 🙏🙏🙏🙏

  • @ኤደንነኝከቢቸና
    @ኤደንነኝከቢቸና 4 ปีที่แล้ว +7

    Ufffffffffffffff Amhara Ethiopia Ethiopia endalknhe ketnte eske zara Gonder yegnoch Hager

  • @merhi8895
    @merhi8895 4 ปีที่แล้ว +10

    እምየ ጎንደር 💚💛❤ እኔስ ምን ልሁን ስደት ፈጣሪ እድሜህ ይጠር 😭😭😭😭😭

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 ปีที่แล้ว +13

    አማራነት ደሜ ነው!!!

  • @ቤቲ-ሸ8ጐ
    @ቤቲ-ሸ8ጐ 4 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ጎንደሬ እንዳገርህ እንዳገሬ አማራ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ካልነኩኝ አልነካም ለወደደኝ ሞች ለጠላኝ እሬት ዝንት አለም አማራ ብርታልን የዘመኔ ጀግና💚💛💓

  • @Bezatube
    @Bezatube 4 ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ ሙዚቃ ነው አግራችን ሰላም ያራግልን

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው አማራ ቆራጥ ነው

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 ปีที่แล้ว +5

    አማራዬ ውድድድድ 😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😘😘😘😘

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 4 ปีที่แล้ว +2

    አረረረረ ጎንደር አረረረረረ
    ስምሽ ድንጋይ ሰውሽም ያረረረረረረ
    44 ት ),ታቦታቱ በድግምት የታጠረ
    የዝሙት አገር የጠንቋይ አዝማሪ አረረረ
    ወንድሙን ገዳይ እንደ ቃእየል አስነዋሪ
    ጡት ቆራጭ ማማ ምንሊክ አረረረ
    ሃይለስላሴ በላይ ዘለቀ ገድሎ ዘመረ
    መንግስቱ ሃይለስላሴ ቀብሮ ጎንደር አማካሪ
    አሳምነው ጅግና ታሪክ ሰባሪ
    አረረረረ ጎንደር አረረረረ
    የውሸት አገር ሰውሽ ያረረረረረ
    የእህል ሌባ የጤፍ
    ዘይትም ዠሚሰረቅ ፀያፍ
    ቡዳ የበላው ዳፍንታም
    የልክፍት አገር የሰካራም .
    አረረረረረረረ ጎንደርርር አረረረረ.

  • @yosephwendimu8090
    @yosephwendimu8090 4 ปีที่แล้ว +12

    አንድኛ አገኘውት ቀኑን ሙሉ ጠብቄ ❤😘😻

  • @rahamasalamon8787
    @rahamasalamon8787 4 ปีที่แล้ว +3

    Mirt musica nawu hagerachin ityophiyan fexarii yitebikilin amen 😍😍🥰🥰🥰🥰😍

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 4 ปีที่แล้ว +8

    አንተነህ ምርጤ😍
    ሰላምህ ይብዛልኝ
    አማራዬ ነይ ሙሽራዬ
    የጀግኖች መፍለቂያ
    የኢትዬጵያችን
    ዋልታና ማገር::
    💚💛💕

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደር የአማራነት ማማና ማገር❤❤❤❤❤
    አወ ጎንደር ነው

  • @hammoudhammoud8254
    @hammoudhammoud8254 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደር እናታለም የጠሉሽ ገደል ይ ይግብ ጠላቶችሽ ከምድረገፀ ያጥፍቸው

  • @halenmar74
    @halenmar74 4 ปีที่แล้ว +3

    Amarante kurate enatalem gonder kefu ayenkashi❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 4 ปีที่แล้ว +3

    Amazing!! 🥰😍🥰
    ጊዮናዊያን አልተቻሉም የዮቶር ልጆች ሁሌም ለሀገራቸው ክብር ዘብ የሚቆሙ! ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር!
    ጎንደር፤ ጎጃም፤ ወሎ፤ ሸዋ ፩ ሕዝብ፤ ፩ ልብ
    💚
    💛
    ❤️

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ያደም መላሽ የነበር ህዝብ አሁን እንዲ በየሀገሩ እንገደል አይይይይይ ደም መላሽ አማራ😠😡😡

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/***

  • @ትግስትያደርጋልንግስት
    @ትግስትያደርጋልንግስት 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራነቴ ኩራቴ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ዝም ብዬ ውድ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/***

  • @አማራመሆንመመረጥነውአማራ
    @አማራመሆንመመረጥነውአማራ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኮንስ አማራ ምዲር ተፈጠርኩ
    አማራ በመሆኔ ኩራት ይገባኛል
    የአማራ እንቁወች አብቡ

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ጎንደርን ሳልጎበኝ አትግደለኝ እግሬ ፋሲል ደስን ሲያረጋግጥ እናም የአጥያት ብዛትን ኢየወኩት ተኝቼልው እባክህ አባቴ ለንስሃ ሞት አብቃኝ

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 4 ปีที่แล้ว

    አወ ጎንደሬነኝ በፍቅር ውድድድ ጎንደሬዎች በፍቅር ሰብስክራይቭ አረጉኝ🇪🇹👈❤

  • @bura7009
    @bura7009 4 ปีที่แล้ว +2

    viva neftegna AMHARA

  • @መቅዲአፄወቹ
    @መቅዲአፄወቹ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሎብኝ ጎደር ሲባል ደስ ይለኛል 💖💕💕

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 4 ปีที่แล้ว +3

    Amhara fkr new 💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 4 ปีที่แล้ว +1

    የጥበብ ሀይል ይገርመኛል የተኛል ቀስቅሶ የተደበቀውን ኮርኩሮ ፈሪን ጀግና ድንገት ደርሶ ያደርጋል። እንዲህ ከእውነት ምንጭ ሲቀዳ ደግሞ የሞተንም ልብ ያስነሳል የልባችን መሀተም ነሽ ስንዱዋ እመቤት አምሀራ ...መለያየተችንን ለሚቃዙ አንድነታችንን እንዲህ ንገርልኝማ ...ይበል... ይበል..ጥበብን ስናከብራት እንዲህ ታከብራለች እናመሰግነለን

  • @mesi5687
    @mesi5687 4 ปีที่แล้ว +2

    አማራዎች ገባ ገባ በሉ👍👍

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 4 ปีที่แล้ว +1

    አወ ጎንደር ነው እውነት ነው ጎንደር የጀግኖች ሀገር

  • @betelhabeshawit4377
    @betelhabeshawit4377 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደሬ በመሆኔ እኮራለው እንዲሁም አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @abebewutabachew4091
    @abebewutabachew4091 4 ปีที่แล้ว +3

    You are good Amhara Singer. I love your work.

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 4 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ነኝ ከወሎ ጎንደር ውስጤ ነው

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 4 ปีที่แล้ว +2

    ያበደ ስራ ነው ግን ስትዘፍኑ አንድ አማራ ብላችሁ ዝፈኑ በጎጥ አትከፋፍሉን 👍

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ አማራ የቁርጥ ቀን የአፄዎቹ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እስኪ የነበላይ የነካሳ የነ ቴዎድሮስ የነ አፄ ምኒልክ ልጆች እጃችሁን 🇪🇹💪በባንዲራዋ የሚኮራ በአንድ ኢትዮጵያ የሚአምን ዘላለም ክፉ ሳይነካሽ ንገሽልኝ 👉🇪🇹 የነ ምንትዋብ የነ ቴጌ ጣይቱ ጀግንነት መቼም አይረሳም ወደፊትም ትነግሳለች የ ሸዋ የጀግኖቹ የአርበኞቹ ልጅ ነኝ ኩሩዋ ኢትዮጵያን ነኝ 💚💛❤️🇪🇹💛💚❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎዴሬወች ውድድድድ የኔማሮች ዘራችሁ ይብዛልኝ የኢ/ያ ድምቀት

  • @ደሊናነፍጠኛዋ
    @ደሊናነፍጠኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    የወደቀው መቅደላ ጀግናው እስት ደፍሮ ከነ ክብሩ ነው ያረፈው ሀገር አስከብሮ 👈👈ጎንደርየ እናታለሜ ❤❤❤

  • @esatulayned
    @esatulayned 4 ปีที่แล้ว +1

    ስምሽ ጎንደር አይቀየርምም አይቀየር ጣአሙ
    ዝምድንሽ ምስክረነው የየእሩሳለሙ

  • @lakeweshete4995
    @lakeweshete4995 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል ጎንደር ጎንደሬ ስለሆንኩ አይደለም ግን ጎንደር ስለአማራ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ምታስከብር የጎንደርልጅ ስለሆንኩ ኩራት ይሰማኛል።

  • @mastewalyeselasebari1966
    @mastewalyeselasebari1966 4 ปีที่แล้ว +7

    Offff ጎንደሬ መሆን አዴት ደስ ይላል❤️❤️❤️

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ያምራል
    ባህላችን ውበታችን
    ኢትዮጵያዊነት ኩራታችን ነው::

  • @mituhalu2092
    @mituhalu2092 3 ปีที่แล้ว +1

    Enemelachu hulem Gondar 44 becha nwu adeken kebewuketu wuche yegondar swu hono hulem 44 egnase enhajeyese yegondar muselime mayetzebachu nwu mimeselache gn duaaaa deregulen eyalchu mezoru enate nach gn ahunem gondarn enewudatalen

  • @እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ
    @እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናት አለም ጎንደርዬ ከአንች ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር ጎንደሬዎቹ አማራዎቹ ፈጣሪ ዘራችሁ ይብዛልኝ ኧረ ጎንደር ካመረረ ኧረ አማራ ካመረረ💪💪

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay9919 4 ปีที่แล้ว +2

    Bete Amara selamachu yebza
    💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️😍😍

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏🎵🎼🎼🎧🎤🎛🎙גונדר💐💐💐💐🌺🌺🌺😍🥰פששששש איזה תפורה של שירים🎼🎼🎵✋🙏✍✊👏💪🌺🌺🌺גונדר ירושלים איזה זמר 🌺🌺🌹🧏‍♀️הררררר

  • @Sara-jd4hy
    @Sara-jd4hy 4 ปีที่แล้ว +3

    Ene ye nazeret lij negn gn ehen sew wedejew lemote are sentu ya amara zefenoche ye seletsun ehzeboche swdachu eko 💚💛❤

  • @abrahamgizaw9390
    @abrahamgizaw9390 4 ปีที่แล้ว

    siyastela selechegn benatachu tewedros, belay, mnamn. lela gitim mamenchet ayichilim inde chinkilatachu! wuffffffffffffffffff, jel ina wereket yeyazewun ayilekim alu.

  • @hggshsjshhshsjsj1966
    @hggshsjshhshsjsj1966 4 ปีที่แล้ว

    አወጎደሬነኝ
    ፊትህለአክሱምሙስላሞች
    የራሳችሁንአጨፊሩሙሰሊሞችእያሰለቀሳችሁትጨፊራላችሁእኩንኦሮሞወችንእኝንምልበሉነው

  • @hanitube8538
    @hanitube8538 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለጎንደር ሲዘፈን ደስ ይለኛል
    ስለጎጃምም ሲዘፈን እንደዛው
    ስለሽዋም ሲዘፈን እንደዛው
    ስለወሎም ሲዘፈን እንደዛው
    አማራ አንድ ነው ማንም እማይገዛው!!!

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 ปีที่แล้ว +1

    እምየ ጎንደር ሠላም ፍቅር ያብዛልሽ አቤት አማራ ባለሆን እንዴት በቆጨኝ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 4 ปีที่แล้ว

    ስራው ጥሩ ነው ግን አማራወች ለምን ልብሳችሁን በባህላዊ መንገድ አታመጡትም ኦርሞወች የማያምርውን ልብሳቸው እዴት በባህላዊ አሳምር እዳመጡት እናተ ግን ሳያችሁ ልብሳችሁ ያው የድሮው ነው

  • @ኤዱአሳምነውፅጌ
    @ኤዱአሳምነውፅጌ 4 ปีที่แล้ว +1

    ካዘቦት ቆጥበው ለክት ያደረጉት
    ሀገር የሳሳለት እድሜው ባይበረክት
    አሳምነው ፅጌ እሱን የገለፀልኝ መልክት ! አሪፍ ስራነው

  • @gfe3146
    @gfe3146 3 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ተራራ ላይ እጠብቅሀለዉ ብዘገይ እነካን እቀየማለዉ

  • @alhamdleallah
    @alhamdleallah 3 ปีที่แล้ว

    وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
    "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
    وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
    "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
    أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
    "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
    أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
    "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
    Quran .islam/***

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ1ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ1ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኔስ አማራነኝ አገራችን ስላም እንፈልጋለን አሪፍ ስራነው በርታ

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome. Wawwww.wedddddddd👌👌👌😘😘😘

  • @yakobalelegn4974
    @yakobalelegn4974 4 ปีที่แล้ว +1

    Gonderi mehuena ekoralew

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/***

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 ปีที่แล้ว

    BE ABAT BE ABAT GOJAME NEGN. MY NAME IS GEBREYES ZEWELDEMARIAM. GONDAR FASSIL. ERITREA AZMACH SEBEHAT. TIGRAY MERCHA. LALIBELA AGEW. SOMALI USMAN GOSSA. ELAINE AFAR PRINCESS TO MAKE PEACE TO AMHARA. OROMO BROTHER OF ABA KORAN SEFER ABA FERDA BROTHER TO ABA WOLLO. SHOWA WELASMA HAKADIN. TEODROSS IS ZEMEDE. YOHANES ZEMED AGOTE TWABECH MERCHA AND YOHANES MERCHA. ABATE BETELEHEM TEWELEDE. ENE PRINCESS YESHASH WORK HOSPITAL.

  • @aysheshumwalle7682
    @aysheshumwalle7682 4 ปีที่แล้ว

    goojjamewech temechachihugn degmo tichilubetalachihu yimechahihu enwedachiwalen gonderewech!!!!!

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ጎንደር አለ። ሁሉም በጎንደር ያምራል ሊቀ ሊቃውንት የሚፈጠርባት የሃር ምሰሶ

  • @yalwuba2484
    @yalwuba2484 ปีที่แล้ว

    ጎንደር፣ጎጃም፣ሸዋ፣ወሎ=አማራዬ💚💛❤💪💪💪

  • @yadami6690
    @yadami6690 3 ปีที่แล้ว

    Anet teleyalik degagimn musicah yemechale❤👈

  • @yadami6690
    @yadami6690 3 ปีที่แล้ว

    Anet teleyalik degagimn musicah yemechale❤👈

  • @መሲጎጃሜዋይቱብ
    @መሲጎጃሜዋይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ባል ፈልጉ ከጎንደር ... እኔ ከጎጃም😕🙄😂ኑሩልኝ ኤ. ዮ ልጆች

  • @adeyabeba5342
    @adeyabeba5342 4 ปีที่แล้ว +2

    AMAZING PRODUCTION, KEEP GOING Anteneh!

  • @alemayehudagne8261
    @alemayehudagne8261 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @getachewbekele8948
    @getachewbekele8948 2 ปีที่แล้ว +1

    Antenna my brother a true Ethiopian with moving lyrics and great sound.
    Wondawond yehabesha lidge.yibel,yibel Berta.

  • @POWE4755
    @POWE4755 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምክ ይበዛ አማራ ዘሩ ይለምልም

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንን ሠላም አድርግልኝ ፈጣሪ እምዬ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ጠብቅልን አንድ አማራ ብቻ ለሀገሩ የሚቆረቆረዉ ጀግናው የአማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪💪🇪🇹የእምዬ ኩራት ናችሁ እኮ ዉድድድ።

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/***

  • @ወለተትንሳኤወርቅየ
    @ወለተትንሳኤወርቅየ 4 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ፩ ኮመንት

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 ปีที่แล้ว +1

    አው ጎንደር ነኝ ኢትዮጵያዊ ለመለሚቶ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @በትዝታ
    @በትዝታ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ለሐገሬ ያበቃኝ ከተወለድኩበት አገር ይልቅጎንደርል ለማየት በጣም ነው የጓጓሁት

  • @መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ
    @መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ አማራ መሆኔ መታደሌ
    አማራነት ይለምልም
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hananahmed7950
    @hananahmed7950 4 ปีที่แล้ว +1

    አወ ጎንደር ነው አንደኛ ይመችክ አቦ እስኪ ጎንደሬወች የት ናችሁ

  • @limathlimath2960
    @limathlimath2960 4 ปีที่แล้ว

    በዘፈን ብቻ አለ ቅን የታገቱት እህቶቻችን የሚያገኝ ወንድ ግን የለም

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/***

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 หลายเดือนก่อน

    ሐናኒያ መ ምስክር ለአንቺ ኮ ነበር

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 4 ปีที่แล้ว

    Gud yet heje nbr uuu yamegal yene goderewochin atenkubg beka ❤️

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @gfe3146
    @gfe3146 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርም❤️ ጀግንነትም💪🏾 እኛጋ ነዉ🇪🇹

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 3 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/***

  • @gizewazagne8317
    @gizewazagne8317 4 ปีที่แล้ว

    ayzoh anteneh berta bertu ewedachwalew ekoramalew

  • @0549244924
    @0549244924 4 ปีที่แล้ว +1

    bete Amhara selamachew yebaza 🇲🇱💚💛❤

  • @habtamumenwuyelet1053
    @habtamumenwuyelet1053 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ አማራነት ኩራት

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 4 ปีที่แล้ว

    አይ ሀገሬ እስኪ ፈጣሪ ስላምሽይ ይመልስልን የስንቱ የቅዱሳን ሀገር ዛሬ የደም መሬት አደረጉሽ የዳቢሎስ ልጆች😭😭😭😭😭😭

  • @merhi8895
    @merhi8895 4 ปีที่แล้ว +1

    አወ ጎንደር ነዉ ማተቤ ደሜ 💚💛❤😍💪💪💪💪💪💪💪

  • @samirmengesha8627
    @samirmengesha8627 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ኩሩ የጀግኖች ሀገር 💚💛❤

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว

    እምዬ ጎንደር የጀግኖች ሀገር ኑሪ እንደተከበርሽ አማራነት ፍቅር ነው 💚💛❤✅💯💯👌👌👌

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ተወልጀ ጥላአቻ ካአለብኝ
    በፍቅር ፍርድቤት ሞት ይፈረድብኝ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬