Ethiopian music: Hayleyesus Feyssa - Ayneye(አይንዬ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว +240

    ማነው እንደኔ ይሄን ሙዚቃ በ2015 እየሰማ ያለው ጓደኛዬ ሀይሌ ይባል ነበር የኔ ስም ደግሞ አይናለም ነው ይሄን ሙዚቃ ነበረ የሚጋብዘኝ ወታደር ነገር ሀገራችን ውስጥ በተነሳው ጦርነት አጣሁት ይሄን ዘፈን ሁሌ አደምጠዋለሁ የኔ ውድ ነብስህ በሰላም ትረፍልኝ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ ለሀገርህ ስትል መተኪያ የሌለውን ነብስህን ሰጠህ 😭😭😭😭

    • @yonatanbeyene5197
      @yonatanbeyene5197 ปีที่แล้ว +3

    • @dodeybabi9278
      @dodeybabi9278 ปีที่แล้ว +6

      Nefesu be Genet terfe....ayezoeshe....my name is aynalme too. I remember by this song my father.

    • @shegawwondifraw1466
      @shegawwondifraw1466 ปีที่แล้ว

      እናንዎይ አይዞሽ

    • @wubetebabu2213
      @wubetebabu2213 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @semirahasen4481
      @semirahasen4481 ปีที่แล้ว

      ሀይልየብሰማዉዉአልሰለቸኚአለአደኛነህአሺወድሜ

  • @hdhhrhrjrjrhf4103
    @hdhhrhrjrjrhf4103 4 ปีที่แล้ว +57

    በጣም የሚወደው በቀን ብዙ ጊዜ ነው የምስማው የማይስለች ሙዚቃ ሀይለእየሱስ በጣም የማደንቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስላሙን ያውርድልን

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 8 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ምርጥ ስራነው የአማራ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝሀገራችን ሰላም የድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ h ዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @dinkalemayele
      @dinkalemayele 3 หลายเดือนก่อน +1

      የአማራ ልጀች?

    • @TegstGondr
      @TegstGondr หลายเดือนก่อน

      መልካም፡ሰዉ፡❤❤❤❤

  • @abeba5936
    @abeba5936 4 ปีที่แล้ว +96

    ከ Norway የ10 ወር ልጄ በዚ ዘፈን ብቻ ነው ምግብ ምትበላልኝ እቤቴ ውስጥ ብሄራዊ መዝሙር ሆኖዋል አመሰግናለው።

    • @mekdimekdi938
      @mekdimekdi938 3 ปีที่แล้ว

      Les ml
      L
      Tr

    • @abyotademe3155
      @abyotademe3155 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ የ1አመት ከሰባት ወር የሚበላው በዚህና ብሉስ ክሉስ ነው!

    • @سميرهنصر-ذ6ف
      @سميرهنصر-ذ6ف 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @Fatumamohammed-sc5jb
      @Fatumamohammed-sc5jb 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @etsedemtse
      @etsedemtse 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @williamyiampoy2113
    @williamyiampoy2113 2 ปีที่แล้ว +45

    From Kenya 🇰🇪 to 🇪🇹...beautiful and patriotic people. We love your music.
    And proud to be your Neighbours

  • @addishaftu8484
    @addishaftu8484 4 ปีที่แล้ว +19

    ሲወድህ የኔ ውብ ኢ/ያዊ። ዘፈኖችህ ስለ እናት አገርህ በመሆናቸው በጣም ነው የምወድልህ። በርታ አንበሳዬ!

  • @marrylee6746
    @marrylee6746 4 ปีที่แล้ว +39

    Great music . God bless you 🙏🇪🇷
    Thank you my love ♥️ for sharing this beautiful music. Aron heway ♥️♥️♥️♥️🇪🇷♥️♥️♥️🇪🇷♥️💪.

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 4 ปีที่แล้ว +33

    ሃይለእየሱስ እጅግ ውብ ሙዚቃ ነው በርታ! የሚገርም ድምጽ ነው ያለህ!

  • @innocenttuyambaze4210
    @innocenttuyambaze4210 3 ปีที่แล้ว +125

    I'm from Rwanda 🇷🇼🇷🇼 , I love Ethiopian people and their music 🎶 are so Beautiful ! I really like Your culture so much , even if I don't understand the meaning of the songs , I enjoyed the melody and the beautiful Girls and Gentlemen in your videos 😻😻

  • @MohammedAbdullah-yo9ch
    @MohammedAbdullah-yo9ch 3 ปีที่แล้ว +47

    From Sudan, I love Ethiopia 🇪🇹

  • @almazgumataw3259
    @almazgumataw3259 7 ปีที่แล้ว +34

    የሰወቹን ብዛት ሳይ የጴንጤ መዝሙር መስሎኝ ነበር....የገባየው ቦታ ደግሞ ሀገሬን መሰለኝ...ሀይልየ ምርጥ ስራ ነው

    • @lubabatb7453
      @lubabatb7453 7 ปีที่แล้ว +2

      Almaz Gumataw enem mesilogn neber yehone esun yemimesil sebaki alachew 😂😂

    • @huluselam1459
      @huluselam1459 7 ปีที่แล้ว +2

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @mulatukitaw7568
      @mulatukitaw7568 6 ปีที่แล้ว +1

      Almaz Gumataw አበበ

    • @amemarr3905
      @amemarr3905 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk mariamn eny erase meselogn nebri 💔

    • @arakashsithwesamsung2447
      @arakashsithwesamsung2447 6 ปีที่แล้ว +1

      Almaz Gumataw 😂😂😂😂😂

  • @buzywldmrim9877
    @buzywldmrim9877 4 ปีที่แล้ว +2

    በዉነት ዜማና ግጥሙ የተጣጣሙበት ባህላችንን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነዉ እጅግ ወድጄዋለዉ ከሚስቴ ጋር ሆኜ ሳዳምጠዉ ግጥሙ ላይ ከኔ ጋር የተማከርን ያህል ይሰማኛል ትችላለህ ስጦታህን ይጠብቅልኝ

  • @KB-vl4hb
    @KB-vl4hb 7 ปีที่แล้ว +49

    ሃይልሻ ያንት ድምፅ በሙሉ አልበም እፈልገዋለሁ!

    • @Bilal_2aa
      @Bilal_2aa 3 ปีที่แล้ว

      Mn ltargw

  • @Anu20-l9d
    @Anu20-l9d 5 ปีที่แล้ว +446

    From India 🇮🇳 love Ethiopian music ❤️

  • @meahai9607
    @meahai9607 3 ปีที่แล้ว +16

    ይሄን ዘፈን በስማሁ ግዜ ኢትዮጲይነቴ ይስደስተኛል በጣም ጎበዝ ዘፋኝ::

  • @ቲጂእናቴንናፋቂ
    @ቲጂእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +21

    ይህ ዘፈን ደጋግሜ ብስማው አይስለቸኝም አቦ አማራዎቺ ዘራቺሁ ይብዛ

  • @mekdesakewak3566
    @mekdesakewak3566 5 ปีที่แล้ว +58

    I love this music! I don't know why I get in tears when I hear this music.I guess I miss home, I miss being real me between my people ( I hate looking different with others here) I just want walk out side and be with my people and not noticed by others for being different .please,lets pray for Ethiopia and her children to go back home and live together in peace! Amen! God Bless Ethiopia and her people.

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 5 ปีที่แล้ว +4

      አይዟችሁ እብድና ፅንፈኛ ነፍሰ ገዳይን እያንጨበጨብን ከመደገፍ እዪገደልን ነፃ መዉጣት ነዉ።

    • @bgnola9385
      @bgnola9385 5 ปีที่แล้ว

      Ooo dam you read my mind

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 3 ปีที่แล้ว

      Amen beautiful!!!

    • @justusmwesiga6723
      @justusmwesiga6723 2 ปีที่แล้ว

      You will go back home in Jesus's name 🇺🇬🥰🥰🙏

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🤲🤲☝️💔❤️

  • @Kal-m1x
    @Kal-m1x ปีที่แล้ว

    ይህንን ዘፈን በጣም ነው የምወደው ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ነው የምወደው ስሜም አይናለምነው የማይሰለች በስሜ ስለተዘፈነ ይሁን አላቅም በጣም የማፈቅረው ፍቅሬም ሁሌ ደጋግሞ ይጋብዘኛል ❤❤❤እኔም ሁሌ አልሰለቸውም ከወጣ እስከዛሬ እየሰማሁት ነው በኔስም ያላችሁላ ተጋበዙልኝ

  • @nourym3023
    @nourym3023 2 ปีที่แล้ว +46

    I'm from 🇸🇩 l always love Ethiopian music 🎵 live long Ethiopia 💙♥️💚

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 4 ปีที่แล้ว +5

    ባህላዊ ዘፈን ሀይልዬ ብቻ ይዝፈን ። እንዴት እንደምያርበት ። ጎበዝ ዘፋኝ !!

    • @ዴቪድኃዬ
      @ዴቪድኃዬ 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @berikabeshere7269
    @berikabeshere7269 7 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ድምፀ ክሊፑ የተዋጣለት ነው በርታ ሙዚቃውን የእናቴ ስሞም አይናለም ነው ትዝታየ ተነሳ መቸ ይሆን አይንሺን የማየው በጣም ነው የናፈቀችኝ😢

  • @ፎዚ123
    @ፎዚ123 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ ስወድክ አተን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ሁሊም የምትሰራቸው ስራ ኢት /ያ ነትህ ትልቅ ክብር አለህ በባህልክ የምትኮራ ውድ የሀ በሻ ልጅ ነህ

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 5 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ምርጥ እና ድቅ ነው እድህ አይነት ሀገረኛ ዘፈኖችን ያብዛልን በጣም ምርጥ ስራ ነው እውነት አብረሃም ሻላየ ጭስ አባይ እና ታዲያፍሮ ማር እስከጦፍ እና ይሄ ምርጥ ስራ ነው ግን ብዙም ተመመልካች የለውም ይገርማል እርቃናቸውን ታናሞ ሸተሞ ለሚሉት ግን ብዙ viw ይኖረዋል ሲገርም እኳ

  • @manarkalba1889
    @manarkalba1889 5 ปีที่แล้ว +3

    ናይልዩ ስውድህ ወላ እሄን ሙዚቃ ስንተየ ደጋግሜ ብስማው ብስማው አልጠገብዋልኩ 😭😭😭💋💋💋💋💋💋💋

  • @malletmenigisti8066
    @malletmenigisti8066 7 ปีที่แล้ว +36

    ዋዉ ይመችህ በጣም ደሥ ይላል በተለይ ቦታዉ። የገብያ መዋያዉ ትዝታ ይቀሠቅሣል ሚዳዉ ወንድማችን ሁሌም ባለህብት ሠላምህ ይብዛልን

    • @memelove6165
      @memelove6165 6 ปีที่แล้ว +1

      wayne das sel anatway stlma hoden tbelawaleh mrt sra new

  • @bateiymareyamlje3130
    @bateiymareyamlje3130 6 ปีที่แล้ว

    ሀይልሻ ምርጥ ሙዜቃ ነው ለ sis ነው የዘፈክው አይናለም በጣም ነው የምወዳት በ አይንየ ቀልደ የለም እኔም በሷ ቀልድ የለም በርታ

  • @northpole1674
    @northpole1674 2 ปีที่แล้ว +4

    I'm from Nepal and habituated to listen your songs though I don't understand the words. I love the way you sing. Is it a folk song ?

  • @justdoit-xw5rn
    @justdoit-xw5rn 3 ปีที่แล้ว +13

    From Eritrea 🇪🇷
    Have read 1.7K commets it's all good compliment ❤

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 7 ปีที่แล้ว +35

    ተደምጦ የማይሰለች ድምጽ እና ዜማ.... በጣም ውብ የሆነ ስራ ነው ኅይላት! እስክስታህም ቢሆን እንከን አይወጣለትም ምንም እንኳን ለሙዚቃው የሚመጥን ኪነት ተሰርቷል ብየ ባላስብም። በቀጣዩ ስራህ የተሻለ የኪነት ባለሞያ ታገኛለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ👏👏👏

  • @yaredwondye9932
    @yaredwondye9932 5 ปีที่แล้ว

    ዘፋኞች በጠፉበት ዘመን የተሻለ ስራ የሚሰራ ልጅ። በያመቱ ዘፈን አይሉት ለቅሶ አወጣን እያሉ ከሚጮሁ አንተ ብዙ ጊዜ ወስደህ ምታወጣት አንዲት ነጠላ ዘፈን በብዙ እጥፍ ምርጥ ናት እናመሰግናለን

  • @halefaystudio5715
    @halefaystudio5715 7 ปีที่แล้ว +4

    ኣይንዬ!!! ዋውውውውው... ሃይልዬ ልዩ ክብር ነው ያለኝ ላንተማ ቀጥልበት ልቤን ነው ያተረከስክልኝ በዘፈኑ

  • @tomasasabi
    @tomasasabi 14 วันที่ผ่านมา

    ኋይሌየሱስ ያልተዘመረለት ጀግና የጀግና ልጅ ነዉ ምንም ልታይ ልታይ ማለት የሌ ፀጥ ብሎ የምሰራዉ ስራ ግል ልዩ የሆኔ ትችላሌህ ብቻ ልተዉ እንጅ ሌላ ምን ይባላል

  • @mikaeltamirie7648
    @mikaeltamirie7648 6 ปีที่แล้ว +19

    You got more beautiful tone for Amharic Cultural Music...I really loved it.

    • @papapapa2114
      @papapapa2114 6 ปีที่แล้ว +1

      Mikael Tamirie thats exactly what i commented earlier. His oromigna songs makes me cry.I love being Ethiopian...

    • @wendifrawbenaigesgarcia5881
      @wendifrawbenaigesgarcia5881 6 ปีที่แล้ว +1

      @@papapapa2114 It is Amhara culture and Eskista Amhara music. it's about Gojam people

  • @lovemammama1950
    @lovemammama1950 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ቅኔው ልብን የሚያዘልል ብቻ በርታ ሁሌም ነው ምሰማው 💚💛❤️ሀገሬንም ይወክላል

  • @Erim367
    @Erim367 ปีที่แล้ว +4

    Who is Watching this beautiful music in 2023 😍💕

  • @tesfahiwotkahsay6889
    @tesfahiwotkahsay6889 4 ปีที่แล้ว +6

    From Eritrea love this song 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @merig627
    @merig627 4 ปีที่แล้ว +30

    Great music and perfect video - can't get enough of this !!

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 15 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ስራ ነው ወንድማችን የት ጠፋ እያልኩ ነበር እሄን የመሰለ ስራ ይዘህ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል💪🥰

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 ปีที่แล้ว +134

    ከድምፅህ እስከ clipu wow ነው 👌👌😍😍

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ 6 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ይህ ሙዚቃ የሰማሁት ባሌ ስስቴ ሁሉ ነገሬ የጋበዘኝ ለታ ነበር ደስይላል በርታ♥♥♥

  • @rachelgilbert8825
    @rachelgilbert8825 4 ปีที่แล้ว +13

    Thanks for showing many aspects of your culture in this video. It helps me understand the context of your songs and if your music. Cheers!

  • @fetarieyegn
    @fetarieyegn 9 หลายเดือนก่อน

    ከራያ ነኝ በጣም የምወዳት አይናለም የምትባል የሸዋልጅ በዚህ ሙዚቃ እሷን ሳስታውስ 😢😢😢😢😢

  • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
    @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 6 ปีที่แล้ว +157

    ለአረብ ሃገር ኑሮ ዘፈን የለም ወይ
    ግጥም የለም ወይ
    እድሜ ለጨረስ በሰዉ ሃገር ላይ
    አይንዬ

    • @ሀድራኢትዩብ
      @ሀድራኢትዩብ 5 ปีที่แล้ว +12

      ወይአድስ፣አበባ፣ውይ፣አራዳ፣ሆይ፣የኔመዳም፣ዛሬ፣ጤነኛናት፣ወይ፣በይ

    • @wdelldi721
      @wdelldi721 5 ปีที่แล้ว +2

      Baye.si.jaladha.garu.si.hagu.hin

    • @yimenashishetuu4565
      @yimenashishetuu4565 4 ปีที่แล้ว +3

      ስንት አመት ሰርተሽ ንው

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 ปีที่แล้ว

      Lemn atgebum gn 🤔

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      @@ሀድራኢትዩብ ክክክ ትክክል እህት ያስብላል

  • @broklulu9003
    @broklulu9003 2 ปีที่แล้ว

    ለሙዚቀኛ ኮመት አልሰጥም ሀይሌ በጣም ግሩም መልክት ነው እናመስግናለን በተለይ ስለሀገር

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 ปีที่แล้ว +7

    Melody,lyrics, chenografy ...everything beautiful.

  • @sunbliss5673
    @sunbliss5673 2 ปีที่แล้ว +12

    Amazing 🥰🥰🥰 very beautiful video!! I love the women dancing with the shoulder jerk oh my goodness so amazing!! Wish I could move like that💚💙💚💙 the culture is breathtaking as well!!! This is one of my favorite song but shamefully I do t know the words in English so I don’t know what is being said but it still makes my heart happy 😊 so that’s all that matters!!

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +83

    🇪🇹🇪🇹የገጠረ ልጆች የትናችሁ 👍👍
    ሀገሬ ናፍቀኝ ስድት አበዛዉ አሁንስ 😭😭

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ የአገር ባህል ሙዚቃ። ደስ ትላላችሁ ወገኖቼ። በርቱ ጀግኖች።

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam**

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 4 ปีที่แล้ว +69

    This guy is a superstar also seems to be a humble person, which is a plus.

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 2 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ስራ ነው 👍👍👍👍 ድል ለአማራው ፋኖ ጀግኖች 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 7 ปีที่แล้ว +24

    Thank you Hayle For sharing This Strong Music. Good Job.

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው እኛ ስደተኞች ዝብለን ማየት ማዳመጥ አይይይ ስደተኞቹን ማነው ልብየለም ስናሳዝን ወይይይይይይ

  • @wedihumera5191
    @wedihumera5191 4 ปีที่แล้ว +12

    Gojam 😍😍😍😍😍.
    From Tigray Ethio.
    Gojam ena ye Tigray hezbi ande nachw tewaldewal tegabetwal😍😍.
    Ich mag sher Gojam weil Gojam und Tigray family sind❤❤💘💘❤❤

    • @alenema87
      @alenema87 4 ปีที่แล้ว +1

      Demo yihe ye gojam bahl ayidelem Ye gonderes???

    • @wedihumera5191
      @wedihumera5191 4 ปีที่แล้ว +1

      @@alenema87 yeh ye Gojam bahl new. Ye Gonder aydelm.
      Degmo ene Tigira neg Tigira degmo ye Gonder music aydelm ye Gonder sew aywedemu meknytu ye Gonder hezbi ye Tigiray talat nachw.
      Gojam ❤💘❤Tigiray.
      My wife is Gojam.
      ❤❤❤❤Gojam❤❤❤❤

    • @alenema87
      @alenema87 4 ปีที่แล้ว +1

      @@wedihumera5191 🙈🙈🤣😂 yih bahl ye wollo new gn gojam gonder amara mehonachewon zenega esti misteken teyikat gojam yemen akal new bele

    • @wedihumera5191
      @wedihumera5191 4 ปีที่แล้ว

      @@alenema87 mest Gojam Amhara nat betam new wollo Amhara shewa yemtewdew.Gonder degmo tewdachwalch gen buzu aydelem Gonder tenkolga new new yemtelew

    • @alenema87
      @alenema87 4 ปีที่แล้ว

      @@wedihumera5191 Kkkkkk እሽ ካለች ጥሩ ነው

  • @abdishikur2896
    @abdishikur2896 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ የዚህ ልጅ ድምፅሽ ሰማለሁኝ ሳቅሽን የሚለዉን ላኩኝ 😢😢

  • @kiddonet1
    @kiddonet1 7 ปีที่แล้ว +34

    ቢሰሙት ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ዘፈን! ሀይሌ ከልብ እናመሰግናለን!!!🙏👌

  • @MichotKitifo
    @MichotKitifo 19 วันที่ผ่านมา +1

    አማራዎችን እወድቹህ አለው

  • @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል
    @ሰላምወለየዋያውምያንባሰል 7 ปีที่แล้ว +591

    ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ስራ ነው ። አቦ አማራዎች ዘራችሁ ይብዛልኝ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 ปีที่แล้ว +2

    የት ነበርኩ እስካሁን በጣም ያምራል ባህላዊ ሙዚቃ፣ጭፈራ ውስጤ ነው

  • @rexxsade6425
    @rexxsade6425 3 ปีที่แล้ว +40

    Amazing voice. my friend was playing this music here in London during coffee ceremony. 😊

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +1

      This particular song is part of Amhara region called Gojam

    • @abenezerhabeshawi1089
      @abenezerhabeshawi1089 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Black-lioness Gojjame ❤️. I am Gojjam, menz, keffa and wolaayta all combined

  • @yeshitefra1006
    @yeshitefra1006 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ግን ዬተቀረጰበት ቦታ ዬማውቀው መሠለኝ ዬምታውቁ ንገሩኝ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 ปีที่แล้ว +4

    ናናየ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው 👏👏👏👏

  • @AFox-b6v
    @AFox-b6v 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ. ይሄን ሙዝቃ እምወደው. የወንድሜ ሰርግ ላይ. ሁሌየ ይከፈት ነበር በዛ ላይ ሁሉንም ኅደኞቸን ነው የምያስታውሰኝ😢😢

  • @saronshanay2929
    @saronshanay2929 6 ปีที่แล้ว +16

    I am from Eritrea I love Ethiopian music God bless all

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 5 ปีที่แล้ว

      I love the Eritrean people. You are my blood!

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 3 ปีที่แล้ว

    1 ጴጥሮስ 4 (1 Peter)
    3፤ የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።

  • @kiddonet1
    @kiddonet1 7 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ዋው ዋው በጣም አስጨፈርከኝ እኮ እኮ!!! አቦ ተባረክ ሰላምህ ይብዛ!!!!

  • @Betelehem-n2i
    @Betelehem-n2i 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይልዬ በጣም እምወደው ሙዚቃ ነው ድምፅህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etsegenetworash6603
    @etsegenetworash6603 3 ปีที่แล้ว +33

    I forever will love Ethiopia 🇪🇹, songs, everything. Thank God I am an Ethiopian!

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 7 หลายเดือนก่อน

    ሃይለ የሱስ ፈይሳ
    ወደ ፊት የሀገራችን ሙዚቃ አናት ላይ ነው ስሙ❤

  • @elshu5075
    @elshu5075 6 ปีที่แล้ว +27

    Oh my gosh!I am in love with this song I listen to it every day.❤️❤️😘💜💚💛

  • @emebetgeremewtamirie4106
    @emebetgeremewtamirie4106 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም ነው የሚያምር ስንቴ እንደሰማሁት አታምኑም በጣም ወድጀዋለሁ በርታ ሀይልዬ

  • @qacqacosman5716
    @qacqacosman5716 4 ปีที่แล้ว +63

    Ilove Ethiopian music
    From Republic of Somaliland

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 6 ปีที่แล้ว +32

    አማራ በሚስቱ እና በሀገሩ አይደራደርም እሰይ የኔ ጀግና ድሮም እወድህ ነበር አሁንማ ብሶብኛል እስከ ጥግ ነው የምወድህ

    • @መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል
      @መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል 5 ปีที่แล้ว +2

      እንደዚህ ነን አማራዎች ።እኔም እስከ ጥግ
      እወደዋለሁ አማራ ዘራችን ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹

    • @ABC-hs3ip
      @ABC-hs3ip 4 ปีที่แล้ว

      Zeregna komche, mane siderader Ayesh ????just enjoy with the music.
      BADO qete 🤮🤮🦠🐍.GUREGNA🖕.
      He even isn’t Ahamara ,he is OROMO!!!

  • @Yugugyg
    @Yugugyg 6 หลายเดือนก่อน

    ይህንንሙዚቃየትእንደተዘፈነየሚነግረኝ

  • @ethiohabesha352
    @ethiohabesha352 6 ปีที่แล้ว +39

    ሰው የሰው እንዳያይ ህግ አልወጣም ወይ?
    አልተሰራም ወይ?
    ፍርድ የሚሰጥበት በአንቀጽ የተጻፈ መጽሃፍ የለም ወይ?

    • @asefamhiret4831
      @asefamhiret4831 4 ปีที่แล้ว

      እውነትሽ ነው ልብ ይሰብራ

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 3 ปีที่แล้ว

    ገላትያ 5 (Galatians)
    21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
    22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
    23፤ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +37

    "አይንዬ አይናለም"
    ሀይልሽዬ በአሪፍ ስራ ነው የመጣኸው የኔ ምርጥ😍
    🎶 ናኔዬ አንቺን ያለ ማነው🎶
    🎶 ሠው ነገረኛ ነው🎶
    👏👏👏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว

    2015አም ዘፈኑን ሰምቼ በጣም ነው የወደድኩት አቦ💚💚💛💛❤❤😍

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 7 ปีที่แล้ว +9

    wow...one of the best single release music lists of 2017....

  • @addisethio494
    @addisethio494 3 ปีที่แล้ว

    የጋሽ ፈይሳ ልጅ ....ዘር ምናምን ባለፈበት ያላለፈ ያራዳ ልጅ ምችት ይበልህ አባቴ

  • @Igituofficial
    @Igituofficial 6 ปีที่แล้ว +70

    This is like the best song can't even Express my feeling about this song. Respect 🙏

    • @egadz2514
      @egadz2514 4 ปีที่แล้ว

      IGITU official was a fort g

    • @Igituofficial
      @Igituofficial 4 ปีที่แล้ว +1

      @@egadz2514 sorry i didn't understand your question ?

    • @abbyabera3634
      @abbyabera3634 3 ปีที่แล้ว

      Are w we are having a e we drew down a e ethe man I

  • @sbintmuhammad9056
    @sbintmuhammad9056 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሙዚቀኞች ኮሜት ፅፌ አላውቅም ግን የለምንም አርቲፊሻል የሚሠራ ሙዚቃ የዚህ የልጂ ብቻ ነው በኢቲዮጽያነቱ ኮርቶ የሚኮራኝ እስከ አጃቢወቹ እስከ ጨፋሪወቹ አቦ ይመችህ

  • @kianmalik5515
    @kianmalik5515 3 ปีที่แล้ว +9

    I m lebanone boy so I love ❤️ all eithopane 🇲🇱

  • @HusseniRamadhani
    @HusseniRamadhani 5 หลายเดือนก่อน +1

    from Tanzania I love you
    miusc from Ethiopia 7:10 🇹🇿🇹🇿🇹🇿

  • @ኸርተትኮይኑኒሂወት
    @ኸርተትኮይኑኒሂወት 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣሰይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam*

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 3 ปีที่แล้ว

      ኑሪልኝ ማማዬ። ኸርተት ኮይኑኒ ሂወት አልሽዉ ስምሽን እባክሽ ቀይሪዉ ። የኔ እናት ቃል መጥፎ ነዉ። የማይበጅሽ ይንከራተት። አይዞሽ ሁሉም ነገር በጥሩ ይቀየራል።

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር ነች።። አይንዮ።። ባንቺ። ቀልድ። የለም።። 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam**

  • @nano-tips
    @nano-tips 4 ปีที่แล้ว +5

    ግጥም 100%✅ ዜማ 100%✅ ድምፅ 100%✅🎤 Video 100%✅🎥 🎵📯🎸 ፈጣሪ ላገራችን
    ❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር
    ❤️ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን🙏🙏

  • @mullernafkot2118
    @mullernafkot2118 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባህላዊ ሙዚቃ ነው።
    እንወድሀለን ሀይልሽ !!!

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 5 ปีที่แล้ว +6

    አይንዬ የማላት ደግ ጏደኛ ነበረኝ ለኔ አንድ ነበረች ለሷ ግን ይኔ አይነት ሺ አላት .... እኔ ምወዳትን ላይህ አትወደኝም በሗላ ሲገባኝ አዘንኩ ... ሰው አይቀመስ...!!! ወይ አይንዬ ባለ ብዙ ጏደኛ ጏደኛዬ በወርት ቀየርሽኝ😔😢😢

    • @hannanigussie8177
      @hannanigussie8177 4 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ትቀኛለሽ ማለት ነው እሱዋ ብዙ ጉወደኛ ቢኖራት ምን ችግር አለው አንችም የራስሽ ቦታ አለሽ በሱዋ ውስጥ

    • @ዴቪድኃዬ
      @ዴቪድኃዬ 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞህ ሴቶች ደምባቸው ነው።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻🇸🇻

  • @abiyahmed509
    @abiyahmed509 ปีที่แล้ว

    Haileyesus really your flavor is always the same ETHIOPIAN....THANKS ALOT OUR BROTHER

  • @oshratoshrat4085
    @oshratoshrat4085 3 ปีที่แล้ว +4

    አንበሳ ነው የፈይሳ ልጂ ከዘረኝነት ነፃ ነው ስወደው

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 7 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እዴ ሀይለየሱስ ሙዚቃ እሚመቸዉ በጣም ነዉ እምወደዉ

  • @saidambaale8652
    @saidambaale8652 3 ปีที่แล้ว +25

    Am from somaliland I love ethopian musiq❤❤❤❤❤❤

  • @lifeofreem651
    @lifeofreem651 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀልየ ምርጥ ስራ
    ቦታው ደሞ ሀገሬ ሳይሆን አይቀርም
    የገበያ ቦታው

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ቸ
    @እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ቸ 7 ปีที่แล้ว +18

    ዋው አሪፍ ሰራ ነው በረታ ገበያ መሄድ ናፈቀኝ 😁😁😊

  • @yonasgebreselassie1809
    @yonasgebreselassie1809 4 ปีที่แล้ว

    ይሄን ቪድዮ አይቼ አልጠግብም ደስ የሚል የግሩፕ ስራ ውጤት ነው

  • @teresaligmaw1932
    @teresaligmaw1932 7 ปีที่แล้ว +10

    Beautiful culture I love all the music 😘😘😘😘

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 4 ปีที่แล้ว

    Waaaaawuuuu addunnaa baayyee bareeda sagaleen keee baayyee bareeda dhugaaa

  • @makdesbaleina9480
    @makdesbaleina9480 7 ปีที่แล้ว +20

    ዋው ስወድህ ዝፍኖችህ ሁሉ ይመቹኛል በተለይ ነሽና የማትርሽ የሚለው

  • @HayatSaYidAebite
    @HayatSaYidAebite 5 หลายเดือนก่อน

    ሢምሩ ባገር ሁሉም ያምራል ኢቲዬ ሠላምሺ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 7 ปีที่แล้ว +224

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ግን እኛ አረብ ሀገር ቁጭ ብለን ሣይዘፈንልን ቀረን

    • @birtukanmeme3314
      @birtukanmeme3314 7 ปีที่แล้ว +19

      Makeda Amare ሆይ እህቴ ማዳም እስከ ልጆቿ ከዘፈነችብን አነሰን እንዴ

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 6 ปีที่แล้ว +2

      ተስፋዬ አምላኬ ነው kkkkkkkkmaer

    • @jocelynefay6695
      @jocelynefay6695 6 ปีที่แล้ว

      Birtukan Meme ayzon

    • @jocelynefay6695
      @jocelynefay6695 6 ปีที่แล้ว +1

      Birtukan Meme እራሳችን አዞረችእንጂ

    • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
      @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 ปีที่แล้ว +2

      Birtukan Meme ኧረ ሲበዛብን ነው ማማዬ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው ሁላችንም ነን