Ethiopian music: Alemeye Getachew - Ya Lela Yehe Lela(ያሌላ... ይሄ ሌላ...) - New Ethiopian Music 2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @familypromotion1217
    @familypromotion1217 7 ปีที่แล้ว +38

    ሁለተኛው ጌትሽ ብየካለው በርታልኝ ወንድሜ ሙዚቃን ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ውስጡ ያሉትን እውነቶችን ልብ ብሎ ማዳመጥ ጥሩ ነው ለኔ መልክቱ ገብቶኛል ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

    • @atyeshaaar5020
      @atyeshaaar5020 7 ปีที่แล้ว

      aster Haileslassie ትክክል እህቴ ላወቀው

  • @መአዚናየራያዋቆምጆ
    @መአዚናየራያዋቆምጆ 7 ปีที่แล้ว +25

    አለምየ የኔ ሳቂታ እንዴት እንደምወድክ ጌታ እረጅም እድሜን ከጤናጋ ያድልክ

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 7 ปีที่แล้ว +46

    Ethiopia is beautiful!!! I love my motherland. Kind people, beautiful culture and very unique! 💚💛❤️😍

  • @aielafyihun5210
    @aielafyihun5210 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አለምዬ በጣም አድናቂህ ነኝ።
    እጅግ ከባድ ሚዛን ዘፈን ነዉ። በጣም ጠንካራ መልዕክት ያለዉ መሣጭ እና ሁሌ የማይሰለች ተናፋቂ የሆነ ስራ ነዉ።

  • @shallommedia5043
    @shallommedia5043 7 ปีที่แล้ว +50

    አሁን አሁን የሚገርሙ እና መልእክት ያላቸው ዘፈኖች እየተለቀቁ ነው!!!! ቴዲ አፍሮ ተተኪ እያገኝ ነው!!!!! መልእክቱ የገባው ገብቶታል

  • @senaitwubye206
    @senaitwubye206 7 ปีที่แล้ว +5

    አሌክስ በዚህ ቆርቆሮ ሙዚቃ በበዛበት ዘመን አንተ ምርጥ እየሰራህ ነው በርታ ግጥሞችህ ዋው ስወድህ

  • @rohacbc204
    @rohacbc204 7 ปีที่แล้ว +20

    ዝም ይሻላል እንጂ ሰው ቢያጣብህ ተስፋ
    እንዳልክ ነው እንጂ ሰው ቢያጣብህ ተስፋ
    መቼም ለመሸነፍ አልይዝም ወረፋ
    ለኔ ሁሌም ምርጥ ነህ በርታልኝ!!

  • @gebrehiwothunegnaw7730
    @gebrehiwothunegnaw7730 7 ปีที่แล้ว

    የሁሉም ሙዚቃዎችህ ርዕሰና ሀሳቦች ይመቹኛል፡፡ ሙሉ አልበም ብትሰራ ደግሞ የበለጠ ደስ ይለኛል፡፡የስምንት መር ልጄ ሳይቀር ተመችቷታል፡፡ ዝልል ዝልል እያለች ነዉ፡፡

  • @sisay4318
    @sisay4318 7 ปีที่แล้ว +65

    ነፍስ ያለው ክሊፕ ምርጥ ግጥምና ዜማ ያምራል ....አበጀህ የኛ ልጅ...

  • @mewdedlegese4412
    @mewdedlegese4412 7 ปีที่แล้ว

    አንድ ያረገን ፍቅር ኩርፊያ እያስተከሰው
    ኃላ የእግዜር ሰላምታ ሀኪም እንዳያዘው!! ምነው ሰላምታ መድሀኒት በሆነ ፍቅር ላጣው ህዝቤ መፍትሄ ይሆን ነበር ግጥሞችክ በሳል ናቸው አለምዬ በርታ!!!

  • @የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ
    @የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ 7 ปีที่แล้ว +188

    አለምዬ.... በርታ የሙዚቃ ንጉስ ልትሆን ነው መሰል ድል ድል ይሸተኛል ......ሙዚቃህ የሚገርም ቅኔ አለው !! ♥♥

  • @Asmimekonene
    @Asmimekonene 7 ปีที่แล้ว +6

    ጆሮ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቀልብ ሰጥቶ ካዳመጡት የሚገርም መልክት ነው ያለው። በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል!

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 7 ปีที่แล้ว +19

    Wow beautiful melody and beautiful voice I love all your music it make sense really value of Ethiopian music that I saw on you from some new generation

  • @saratesfaye6392
    @saratesfaye6392 7 ปีที่แล้ว +1

    (አንድ ያረገን ፍቅር ኩርፊያ እያስተከዘው
    ኃላ የእግዜር ሰላምታን ሀኪም እንዳያዘው)
    ዋው ዋው ሁሉም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አሪፍ ስራ ነው አለምዬ በርታ ምርጥ ልጅ!!!!

  • @rahelkebede8077
    @rahelkebede8077 7 ปีที่แล้ว +4

    ዝም ይሻላል እንጂ ሠው ቢያጣብህ ተስፋ ፣
    እንዳልክ ነው እንጂ ሠው ቢያጣብህ ተስፋ፣
    መቼም ለመሸነፍ አሊዝም ወረፋ፡፡
    ልክ እንደ ከረጢት እንደ ስልቻ ፣
    ታዲያ እንዴት ልቀበል የሠጡኝን ብቻ፡፡
    ሠው ባላገባው ገብቶ መንገዱን እንዳይሥት፣
    መቼም አይቀመጥ ድንጋይ ለምልክት ፡፡
    ይካፈላል እንጂ ጓደኞቹን ጠርቶ ፣
    አርብ ረቡዕ አይልም ጅብ ስጋ አግኝቶ ፡፡
    በጣም የሚገርም ስራ ነው አለምዬ ከዚህ የበለጠ እንደምትሠራ አምናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡😇😍💖💯✌👌

  • @דוידאלמיה
    @דוידאלמיה 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ድምፅህ ያምራል

  • @ህይወቴየማይፈታቅኔአለዉ
    @ህይወቴየማይፈታቅኔአለዉ 7 ปีที่แล้ว +4

    ያሌላ ....ይሄ ሌላ
    ያሌላ ....ይሄ ሌላ
    ያዝ በለዉ ......ዝዝዝዝ
    አለምየ ጌታቸው ምርጥ ስራ

  • @anktesbirhunalemu345
    @anktesbirhunalemu345 7 ปีที่แล้ว

    ውይ አለምዬ ምን ላድርግህ….. ሁሉም ነገር ኢትዮጵያዊ …ኢትዮጵያዊ እኮነው የሚሸተው… በዛላይ ደግሞ ጭፈራዋ ተመችታኛለች !!!!! በርታ !!!

  • @saronalxe616
    @saronalxe616 7 ปีที่แล้ว +3

    "አግራሞቴ በዝቶ ብቻዬን ባወራ
    ንክ ሆነብኝ ስሜ በወግ ሳልጠራ"
    ወይ አለምዬ ኢቺ ነገር እኔን ገለፀችኝ ልበል #1ነክ የኔ ምርጥ

  • @yedawit11
    @yedawit11 7 ปีที่แล้ว +26

    የዚህ ልጅ ሙዚቃወቹ እንቅስቃሴው የምስል ቅንብሮቹ ሁሉ ለኔ ምርጥ ናቸዉ

    • @lisnok8643
      @lisnok8643 5 ปีที่แล้ว

      በታም አሪፍ ነው

    • @habensielay
      @habensielay 2 ปีที่แล้ว

      Betam

  • @sarahohas3704
    @sarahohas3704 7 ปีที่แล้ว +12

    አለምዬ ባጣም አርፍ ስራ ነው አድናአቂህ ነኝ በርታ ዬኔ ቅመም

  • @አማንነኝየላላሞልጅ
    @አማንነኝየላላሞልጅ 7 ปีที่แล้ว

    ግጥሞችሽ አንደኛ ናቸው በዛ ላይ ከአንገት በላይ ዳንሷ ደልታኛለች

  • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
    @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 7 ปีที่แล้ว +14

    በሆነም ባልሆነም።
    ለምን ቀልቤን ልንሳው
    መኪና ቁልፍ እንጂ
    ጅራፍ አያስነሳው
    የሚገርም ነው ዋውውውውው

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴእመቤ
    @እናቴሂወቴአባቴኩራቴእመቤ 7 ปีที่แล้ว

    አለምዬ በጣም ነው ደሥ የሚለው ሁሉም ሙዚቃዎችህ ልብ ቀልብ ይሥባሉ ይኸን የማዳም ቤት እየፈተግሁ እኔም እሥክሥ እያልኩነው ከዘመድ ከወገን ጋር ለመጫወት እሥከሚያበቃኝ ድረሥ ፈጣሪ ባተሙዚቃ ሀሣቤን ልርሣ

  • @agenechemaru9322
    @agenechemaru9322 7 ปีที่แล้ว +12

    አንድ ያደረገን ፍቅርን ኩርፊያ እያስተከዘው
    ኃላ የእ/ር ሰላምታን ሀኪም እንዳያዘው
    አለምዬ ይመችህ ቀጥልበት😍😍

  • @getachewdebalke6641
    @getachewdebalke6641 7 ปีที่แล้ว

    ካልተጣላ በቀር ካራቀ ከነፍሱ
    ደህና ዋል አይሆንም ለደህና አደር መልሱ
    ምርጥ ስራ በርታ አለምዬ

  • @berekettekleab6972
    @berekettekleab6972 7 ปีที่แล้ว +11

    I come from Eritrea. I don't know what he said. But I love It. ✌️😎

  • @wmm2608
    @wmm2608 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ይሄንን ዘፈን የምወደው! ግን ክሊፑ ላይ የተሳተፈችው በመጨረሻለይ ሊያነሱዋት ሲሉ የወደቀችው ሴትዮ ተርፋለች? ደህንነቱዋ ስላሳሰበኝ ነው።

  • @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
    @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 7 ปีที่แล้ว +7

    #አለምዬ ምርጥ ሰው በጣም ገራሚ ነው ግጥሙ ሲቀትል ደሞ ቅንብሩም ደስ ይላል የሆነ ፊልም እያየሁ ነው የመሰለኝ ♥♥♥♥

  • @firezewdwoldyess2738
    @firezewdwoldyess2738 6 ปีที่แล้ว

    ሁሌ እንደ አዲስ የምስማው የሚገርም ስራ ነው ::በርታ ....ድንቅ ጥበብ ....
    ያ ሌላ ይሄ ሌላ........... መቼም ለመሽነፍ አልይዝም ወረፋ..

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 7 ปีที่แล้ว +5

    ሳያዮት በኔ ቦታ ሆነዉ
    ታዉ ይባላሎይ ሰዉ oooo
    ምርጥ ግጥም ነዉ
    በርታ አለምዬ !!

  • @ganzabenagash1579
    @ganzabenagash1579 7 ปีที่แล้ว +1

    አለምዬ።በጣም አሪፍ ነው ልብ ያለው ልብ ያርገው። ያ ሌላ ይኸ ሌላ።

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 7 ปีที่แล้ว +29

    ዌል እንግዲ...አለምዬ የኔ ፍልቅልቅ ተመችቶኛል እኛ ባሁን ሰአት እንዲ አይነት መልእልት ያላቸው ስራወችን እንጂ ምናደንቀው ይሄ ዳሌሽ ከፈርሽ ገርመሌሽ እዛ ጣሉት እንዲ ሀገር ሀገር ሚሽቱ ስራዎችን አደንቃለው ክሊፑ ራሱ መሳጭ ነው

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 7 ปีที่แล้ว

    ደሥ ይላል ሙዚቃው ትንሽ ተጫጫ በተረፈ ምርጥ ነው የሙዚቃ መሣረያዎች የጠራህበት ፓርት ተመቸኝ ከዚ በፊትም አንዱ ተጠቅሞታል ምርጥ ግጥም

  • @biggestbeebanjh7775
    @biggestbeebanjh7775 7 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ሰው ለሚያስብ ሰው የሚሆን ዘፈን እድሜ ይስጥህ

  • @derejebernado7226
    @derejebernado7226 7 ปีที่แล้ว

    መኪናን ቁልፍ እንጂ ጅራፍ አያስነሳው አልክ ዋው ይገርማል ምርጥ ስራ ነው በርታ ይመችህ ያራዳ ልጅ

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +116

    ይማርህ ይሉኛል አሜን ይማረኝ፣
    ቀኜን ላምላክ ትቼ ግራ ቢገባኝ፡፡
    #አለምዬ አለሜዋ የሠው ማኛ😘nice song i love it😍

    • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
      @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 ปีที่แล้ว +2

      yididiya Mesfin 😍🌹

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +3

      yididiya Mesfin♥♥♥

    • @seyaebro5109
      @seyaebro5109 7 ปีที่แล้ว +2

      yididiya Mesfin ዛሬ ፍጥነታቹ ይዲ አልተቻላቹም

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +2

      #seya welcome ዛሬ ተቀድመሀል😍በሚገርም ሁኔታ

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +1

      #Yedu I love u ma queen👸 😍😍😍😍

  • @afomiyaethiopa9607
    @afomiyaethiopa9607 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ስራ ነው ግጥሞችክ መልክታቸው ማራኪ ናቸው....... መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳን ችግር,
    ትዳር አይፈታም እንደ ታርጋ ቁጥር

  • @eyobfkadu8673
    @eyobfkadu8673 7 ปีที่แล้ว +137

    I don't know Amharic language but i like this song i love you all Ethiopia people God bless all i am from eritrea

    • @rahelkebede8077
      @rahelkebede8077 7 ปีที่แล้ว +3

      Eyob Fkadu ;G B U too bro & i love Eritrea too😊

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 7 ปีที่แล้ว +1

      Eyob Fkadu 'we love you too !
      We are one

    • @nicehelentakelenice1592
      @nicehelentakelenice1592 7 ปีที่แล้ว +1

      Eyob Fkadu thanks a lot we love you also

    • @asterlove362
      @asterlove362 7 ปีที่แล้ว

      Eyob Fkadu ثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثث.ثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثّّثثثثثثثثثثثثثّثّFkaduثثثث*ثثثثثث*ثثثث

    • @eyobfkadu8673
      @eyobfkadu8673 7 ปีที่แล้ว

      Aster Love what you mean ya habesh

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 ปีที่แล้ว

    ዋው አለምዬ ወጣ ያለ ሙዚቃ ነው ሁሌ ምትሰራቸው ይመችህ !ያ ሌላ ይሄ ሌላ ዝዝዝ

  • @AdamAdam-fl6qw
    @AdamAdam-fl6qw 7 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል ወደድኩት ሙዚቃውን!!!!!!!!!
    ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ግጥሙ ከለንደን ዜማው ከቻይና ስላልሆነ
    ሁሉም አገር በቀል ናቸው ግጥምና ዜማዎችህ

  • @sadasada1406
    @sadasada1406 7 ปีที่แล้ว +2

    አግራሞቴ በዝቶ ብቻየን ባወራ ንክ ሆነብኝ ስሜ በወግ ሳልጠራ ልክ እደኔ አለምየ በርታ ጥሩ መልክት አለዉ ጭፈራህ ደሞ ሙድ አላት እሞክራለሁ ብየ ተገጫገጭኩልህ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 7 ปีที่แล้ว +9

    ሀገሩን የሚወድ እንዲህ በግጥም እና ዜማ ሲገልፅ እኛ fb እንበጠረቃለን '''ያ ሌላ ይሄ ሌላ"" ጉዴ

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 ปีที่แล้ว

    ሸጋ ነው አለምዬ!!!!!!!!ምርጥ ዜማ ከክሊፕ ጋር ዋዉ ዋዉ!!!!

  • @mgdeskhalid816
    @mgdeskhalid816 7 ปีที่แล้ว +16

    ዋው ያምራል ቅጥልበት ወንድም ኢትዮጵያ በሙዚቃ ብቻ ታጀባለች መቸም ዘንድሮ

  • @weynesietbekele
    @weynesietbekele 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዉነትክን ነዉ ሁሉ ነገር ተገላቢጦሽ ሁኗል ያ ሌላ ይሄ ሌላ❤❤

  • @heweyso4210
    @heweyso4210 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋው አለምየ ያ ሌላ ይሄ ሌላ ተመችቶኛኛ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 3 ปีที่แล้ว +1

    አለምዬ በርታ ሙዚቃህ ከፈገግታህ ጋር

  • @seyaebro5109
    @seyaebro5109 7 ปีที่แล้ว +141

    አቦ የፈጣሪ ያለህ ቃላቶቹ ሲጣፍጡ ሙሉ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እውነትም (አለምዬ) ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ኢሄ ልጅ ሳላስበው ዝና ከኔ በለጠ ይገባዋል

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +4

      Seya Ebro አዳምጠዋለሁ በcd ከገዛህልኝ😜የኔ ዝነኛ ሙት😃

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      Seya Ebro Hahaha Were.com 😜 Miss yuo ma konjo😍😘

    • @m.j5377
      @m.j5377 7 ปีที่แล้ว +1

      Seya Ebro መጨራሸ ለይ ሴትያዋ ወዳቁ እኮ

    • @ሠላምየኤርሚ
      @ሠላምየኤርሚ 7 ปีที่แล้ว +4

      Seya Ebro
      ሀሀሀሀሀሀ እኮ

    • @bezagirma2519
      @bezagirma2519 7 ปีที่แล้ว +2

      Seya Ebro haha ayedel

  • @hiwotkassa9951
    @hiwotkassa9951 7 ปีที่แล้ว

    አለምየ የኔ ማኛ ስራወችህ ኢትዮጵያዊ ከለር የተላበሱ ስለሆኑ ውድድ ነው የማደርግህ በርታ

  • @tgtg3577
    @tgtg3577 7 ปีที่แล้ว +8

    ለአለሚዬ እና ለኔ 1000 ላይክ በጣም ምርጥ እኮ ነህ

  • @only7389
    @only7389 7 ปีที่แล้ว

    አለምዬ የንጉሱ የቴድሮስ ካሳሁን ሁለተኛ ንጉሱ እንደምንልህ ተስፋ አለኝ አሪፍ ስራ ነው ምርጥየ

  • @kadirabdallh2304
    @kadirabdallh2304 7 ปีที่แล้ว +23

    መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳን ችግር
    ትዳር አይፈታ እንደ ታርጋ ቁጥር
    alemye nice song

  • @mulukenabayneh5215
    @mulukenabayneh5215 7 ปีที่แล้ว

    አሌክሶ አቦ ይመችህ ሙዚቃዎችህን በጆሮዬ ብቻ ሳይሆን በልብ ምቴም ጭምር ስሜታቸውን እሰማዋለው ተቸምሞኛል/ተመችቶኛል!!!!!!!

  • @kellyjohnson2180
    @kellyjohnson2180 7 ปีที่แล้ว +10

    Wow so addicting I know a little Amharic but this artist is really good

  • @ስደተኛነኝእመቤቴእናቴሆይ
    @ስደተኛነኝእመቤቴእናቴሆይ 7 ปีที่แล้ว

    መቸም አይቀመጥ ድጋይ ለምልክት ወይ ጉድ በጣም ሀሪፍነው በርታ

  • @abusha2002
    @abusha2002 7 ปีที่แล้ว +5

    አሌምዬ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 7 ปีที่แล้ว

    ይህ ልጅ ጎበዝ ልጅ ይመስላል፤ በአልበም መልክ ቢሰበስብልን መልካም ነው፡፡ “ምነው ሸዋ ኢንቴርቴይንመንት” ካወጣቸው የሚሻሉ ዜማዎች የዚህ ልጅ ሥራ የተሻለ ነው፡፡

  • @leu4956
    @leu4956 7 ปีที่แล้ว +22

    መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳ ችግር
    መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳ ችግር
    ትዳር አይፈታም እንደ ታርጋ ቁጥር 😂😂😂

  • @ziyadaalo4934
    @ziyadaalo4934 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስይላል ዘፈኑ ሁሉም ትግሩግም አለው ማል ስውድክ በርታ አድናቂክ ነኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
    @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 7 ปีที่แล้ว +6

    ይማረህ ይሉኛል አሜን ይማረኝ
    ይማርህ ይሉኛል አሜን ይማረኝ
    ቀኜን ላአምላክ ትቼ ግራ ቢገባኝ
    ዋውውውውው

    • @mymusikcharger4945
      @mymusikcharger4945 7 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ o

  • @የፍቅርአምላኪ
    @የፍቅርአምላኪ 7 ปีที่แล้ว

    ብዙ በታየ ቁጥር ተጨማሪ ክፍያ አላቸው አርቲስቶች ስለተባለ ነው ደጋግሜ ያየሁት… ስራ ብፈታም ለወገኖች ገቢ ላስገኝላቸው!

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 ปีที่แล้ว +69

    አለምየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ እኮ
    ምርጥ ስራ ነው 😍😍

  • @helan_bedelufor_real7147
    @helan_bedelufor_real7147 7 ปีที่แล้ว +2

    ጌታቸው ያሌላ ይሄ ሌላ አባባሎችህ like እና ደሞ ውዝዋዜህ ምርጥ ነው ቀጥልበት

  • @mekdesgetaneh7544
    @mekdesgetaneh7544 7 ปีที่แล้ว +8

    ግዴለም ብዬ በታገስኩኝ ደሞ አንቺን አዩብኝ ።እ እ
    ዋው ምርጥ ሽኩረን

  • @oneloveethiopia3071
    @oneloveethiopia3071 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው በርታ። ዋሸሁ እንደ አይደለም እንደ

  • @emuyekonjo8472
    @emuyekonjo8472 7 ปีที่แล้ว +6

    መልክት አለሁ ሁሉም ሰው ሊሰማው ይገባል

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 7 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ ለመሰማት ቦታም አይኖረኝም ነበር ነገር ግን እድሜ ለቴዲ አፍሮ ሙዚቃን እድሰማ አረገኝ

  • @ነፍጠኛዋአማራነፍጠኛዋአማ
    @ነፍጠኛዋአማራነፍጠኛዋአማ 7 ปีที่แล้ว +33

    ሀይለኛ መልክት በምርጥ ቃላት

  • @mehretyesa9074
    @mehretyesa9074 7 ปีที่แล้ว

    አለምዬዬዬዬ ስወድክ እኮ ሁሌ አዲስ ነገር ነው ይዘክ የምትመጣው በርታ

  • @April_haulcy
    @April_haulcy 6 ปีที่แล้ว +5

    Love from Yemen🧕🏼

  • @የደሙፍሬኔይኝአመን
    @የደሙፍሬኔይኝአመን 7 ปีที่แล้ว

    ይማርህ ይሉይኛል አሜን ይማሬይኝ ጋይስ አለክስ በጣም አርፍና ምርጥ ግጥም ነው ቴሜችቶይኛል በዲጋም ዋዉ ዋዉዉዉዉዉዉ.....

  • @hawi3481
    @hawi3481 7 ปีที่แล้ว +7

    ከምር እኔ ዜማው ሳይሆን የመሰጠኝ ግጥሙ ነው

  • @ekramsied2339
    @ekramsied2339 7 ปีที่แล้ว

    በሁሉም ሙዚቃወችህ አዲናቂህ ነኝ የኔ ማራኪዮ ስወድህ እኮ

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 7 ปีที่แล้ว +3

    wow ...ethiopiawi yehone zefen yelhal ebkachu like share anragelet behlu tebaki mert sera now

  • @እንዳልኮራድሃነኝእዳልፈራ
    @እንዳልኮራድሃነኝእዳልፈራ 7 ปีที่แล้ว

    ማኛ ነው መሳጭ ነው ደስ ምትለኝ እንደዘመኑ ወንዶች ሜካፕ አትሰራም ይመች አቦ

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 ปีที่แล้ว +9

    ♥♥♥♥Nice song alemewa!!

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም የኤርሚ ሠሊና የኔ ምርጥ😘😘😘

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም የኤርሚ የኔ ፍቅር ውድድድ የማረግሽ ውዷ ውዷ ጓደኛየየየ 😘😘😘💖💖💖💖💖

    • @ሠላምየኤርሚ
      @ሠላምየኤርሚ 7 ปีที่แล้ว

      yididiya Mesfin
      ይዱዬ የኔ ቀሽት♥♥♥♥

    • @ሠላምየኤርሚ
      @ሠላምየኤርሚ 7 ปีที่แล้ว

      Grmawit Gizcaew
      ሢኞርዬ እኔም ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ፎንቃዬ♥♥♥♥

    • @chuchuchuchu6827
      @chuchuchuchu6827 6 ปีที่แล้ว

      መኪናን ቁልፍ እንጂ ጅራፍ አያሥነሳው👌👌👌

  • @emabytemabyt8891
    @emabytemabyt8891 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍ ነው የኔ ቆንጆ በጣም ደስይላል አስታማር ሙዝቃው በጣም ምርጥ ነው Wowwwww AAAAAA እሽ

  • @እህተስላሴፍንታዬ
    @እህተስላሴፍንታዬ 7 ปีที่แล้ว +64

    በሆነው ባልሆነው ለምን ቀልቤን ልሳው መኪናን ቁልፍ እንጂ ጅራፍ አያስነሳው ዋውውውው ተመቸኝ

    • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
      @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 ปีที่แล้ว +1

      እህተ ስላሴ ፍንታዬ መነጋገር እንጅ ቢኖር እንክዋ ችግር ትዳር አይፈታ እንደ ታርጋ ቁጥር ዋውውው ይመቻል

    • @እህተስላሴፍንታዬ
      @እህተስላሴፍንታዬ 7 ปีที่แล้ว +1

      Salha Muhden ክክክክክክክክክክክክክ እውነትም እንደ ታርጋ ቁጥር

    • @fatimasaeed4846
      @fatimasaeed4846 7 ปีที่แล้ว +1

      አቡይመቸህ

    • @mussiekahsay5111
      @mussiekahsay5111 7 ปีที่แล้ว

      እህተ ስላሴ ፍንታዬ hmm well you know about what he

    • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
      @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 7 ปีที่แล้ว

      እህተ ስላሴ ፍ

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
    @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 7 ปีที่แล้ว

    ብቻምንእደምል አላዉቅም በእዉነቱ ግጥሞቺክ ብዙበዉስጣቸዉ የያዙት ቅኔነክደስይላሉ በርታታታታ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +26

    wow❤❤❤

    • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
      @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 ปีที่แล้ว +3

      ትግስት ከናዝሬት 💖💖

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +2

      Metamen Leras new 😍😍♥♥

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      ትግስት ከናዝሬት 😍😍😍😍😍 😚😚😚

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +2

      Kal Ye Habesha Lij 😙😙😙♥♥

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +1

      ትግስት ከናዝሬት ቲጂዬ አረ ነይ😢በቃ ትናፍቂናለሽ😍😍

  • @halimateshome8748
    @halimateshome8748 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋአው በጣም ደስ ይላል በርታ አለምዬ ቆንጆ

  • @ክይ
    @ክይ 7 ปีที่แล้ว +5

    የእወነት አማላይ ዉበት አለህ ፈኑም አራፍነዉ የሱን ነገር እማ ብይእዳመጤኩት ።

  • @የተሙአድናቂ
    @የተሙአድናቂ 7 ปีที่แล้ว

    መነጋገር እጅ ቢኖርኳን ችግር ትዳትር አይፈታም እደታርጋ ቁጥር ተመቸኝ በናትህ እራሴ ነበር ዋን ነኝ ትዳት እደታርጋ የፈታሁ ምርጥ መልክት አለው ግጥሙም ክሊፑም ምርጥ ስራ ነው በርታ አለምዬ

  • @ወወወቀወወወኸኸ
    @ወወወቀወወወኸኸ 7 ปีที่แล้ว +3

    ግጥሞችህ ሀይለኛ
    ትርጉም አላቸው ይመችህ ውዝዋዜው ደሞ ይመቻል

  • @emanyysaf3814
    @emanyysaf3814 7 ปีที่แล้ว

    ቢውቲፉል አለምዩ። ይመችህ አቦ ያራዳልጅ። like. አርጌሀለሁ

  • @ባትመጪምቅጠሪኝ
    @ባትመጪምቅጠሪኝ 7 ปีที่แล้ว +29

    ባንተ ሀሳብ እስማማለው ያ ሌላ ይህ ሌላ ሁላችንም ሌላ በቃ እያለን የለለን ስው በራሱ ዛቢያ ሳይዞር በስው ዛቢያ ሲዞር ያመሻል ይውላል እረ እንስማማ በቃ እንስማማ በፍቅር እንኑር መልካም ተመኝውላችሁ

    • @selamterefe2028
      @selamterefe2028 7 ปีที่แล้ว +2

      Wenta Tatek .በጣም አሪፍ ነው ግጥሙ በጣም ቆንጆ ነው ።በርታ

    • @sabakebede5681
      @sabakebede5681 7 ปีที่แล้ว

      Wenta Tatek ይ ችዥዥችውስጤና ይስጥልኝ ላይ 44፬፬፬፬፭..

    • @miriamomer9148
      @miriamomer9148 7 ปีที่แล้ว +1

      Wenta Tatek, አሪፍ አባባል፣ እረ እንስማማ ፣ በፍቅር እንኑር፥

    • @עדןפנטה-ק5ק
      @עדןפנטה-ק5ק 6 ปีที่แล้ว

      תקהוואבה 😘🤔

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 7 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ሙዚቃ የማይሰለች የማይጠገብ...

  • @سكدر
    @سكدر หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤😊😊😊😊😊

    • @Temesgen-r1y
      @Temesgen-r1y 2 วันที่ผ่านมา

      🙏❤️❤️❤️🌹

  • @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ
    @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ 7 ปีที่แล้ว +1

    አለምዬ እኔ በግሌ የሙዚቃ ንጉስ ብየሀለው ዋው ነው

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 7 ปีที่แล้ว +5

    አለምዬ ስወድህ!!!!!!

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 6 ปีที่แล้ว

    አረ የት ሂጅ ነዉ ይህን የመሠለ ሣላየዉ እስካሁን ለማንኛዉም ምርጥ ስራ ነዉ ዉድድድድድ

  • @munayedengellij9996
    @munayedengellij9996 7 ปีที่แล้ว +23

    ሰው ባልገባው ገብቶ መንገዱን እንዳይስት
    መቸም አይቀመጥ ድንጋይ ለምልክት ገራሚ መልክት

  • @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
    @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል እንኳን ደህና መጣህ ሴትዮዋን ጣላችኋት እኮ ክክክ

    • @homeadma2267
      @homeadma2267 6 ปีที่แล้ว

      የወሎ ልጅ ፍቅር hiok

  • @tamimag3425
    @tamimag3425 7 ปีที่แล้ว +4

    i am oromo i don't know what he say just i like it this song

  • @malletmenigisti8066
    @malletmenigisti8066 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አሪፍ ነዉ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ሁሉም ደስ የሚል ሙዚቃ ይመችህ

  • @የአብስራ-የ1ገ
    @የአብስራ-የ1ገ 7 ปีที่แล้ว +5

    ያ ሌላ ይሄ ሌላ ይመችህ አለምዬ ተመቸኝ

  • @masayamasaya1311
    @masayamasaya1311 6 ปีที่แล้ว

    ውይአንተ ልጅገራሚ ነህ ድምጽህ አለምዬ አድናቂህ ነኝ ታዳእዴት ልቀበል የሰጡኝን ብቻ 👍👍👍👍💚💚💛💛❤❤

  • @Sarah-wq9nq
    @Sarah-wq9nq 7 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ ነው ስሟ ዋው♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @malletmenigisti8066
    @malletmenigisti8066 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አሪፍ ነዉ። ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ሁሉም ደስ ይላሉ ይመችህ