Girum Wudu - Ethiopia Tikdem | ኢትዮዽያ ትቅደም - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 725

  • @abby8182
    @abby8182 5 ปีที่แล้ว +99

    አማራ ሁሌም ኢትዮጵያን እደሰበከነው ይህ የኔ ያየኔ አይልም አማራ ኩሩ ነው

    • @mujamelsamera7535
      @mujamelsamera7535 5 ปีที่แล้ว +2

      ምን ኣላ እንዳናታ ሃጋሩ ሁሉም ቢወድ ባጣም ታምራላችሁ

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 ปีที่แล้ว +2

      ኢትዮጵያን ናአ 💚💛♥

    • @mujamelsamera7535
      @mujamelsamera7535 5 ปีที่แล้ว +2

      ኣማራዎች ባጣም ናው ምወዳቻው ባእትዮጲያናታቻው ይኮራሉ ያኮራሉ ውድድድድድ ኣማራ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +375

    አማራ መሆን እኮ መታደል ነው
    አማራዎችዬ ዘራችሁ ይብዛ
    ስወዳችሁ ❤❤❤😍😘

    • @ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ
      @ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ 5 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘😘😘😘😘

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን የርብየ ሰላማችንን ብዝተዝት ያርግልን አይ አማራ መሆን መታደልኮነውውውውው እፍፍፍፍፍፍ አማራ መሆን መታደልልል ነውውውውው

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @saranoora5692
      @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +5

      ኢትዮጵያዊ መሆን ከዘረኝነት ውጡ እኛው ዘረኝነትን ነቃፊ እኛው ዘረኛ

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 5 ปีที่แล้ว +3

      ነፍጠኘዋ አማራ አሜን አሜን አሜን ማማዬ

  • @abebechyimaryamlij8130
    @abebechyimaryamlij8130 5 ปีที่แล้ว +30

    የታደለች ኢትዬጵያ ሁሌም ባማራ ልጆች እንደተወደሰች ትኖራለች I Love you ጎንደር

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 ปีที่แล้ว +42

    አማራነት ኩራት አማራነት ፍቅር አማራነት ሁሉነገር እኮ ነው አቦ አማሮች እስኪ አለሁ በሉ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 5 ปีที่แล้ว

      Beti Tsegaye
      😗😗😗😗❤❤❤💪💪💪✔✔😗😗

    • @خديجهالاثيوبيه
      @خديجهالاثيوبيه 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ልክ ነሽ

    • @hanaabebeyemaryamelje6535
      @hanaabebeyemaryamelje6535 ปีที่แล้ว

      አማራ ፍቅር ነው እኮ ሀገሬ ኢትዮጵያ ደሙን በየሜዳው የሚያፈሰው አማራ ብቻ ነው ለሀገሩ አገቱን የሚሰጠው አማራው ተራራው ብቻ ነው ማሬ❤

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 5 ปีที่แล้ว +110

    የሀይማኖት ሀገር ጎንደር
    የጀግኖች መፍለቂያ
    የኢትዮጵያ ምሶሶ ጎንደር

    • @j7cell292
      @j7cell292 5 ปีที่แล้ว

      🙊🙊🙊☥☥💃💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖🙌💖💝💝💝💝💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌷🌷💃👏👏👏👏💒☥🌷💃❣❣💗💙❣❣💞💞🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💪💪💪💪💪💪☥❣❣🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💝💝🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯👏👏👏👏🌷🌷🌷💝💝👍👍👍👍👍👍👍👍🕊🕊☥💃

    • @እማዬናፈቅሽኝ
      @እማዬናፈቅሽኝ 5 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍

    • @دريسحبش
      @دريسحبش 4 ปีที่แล้ว +1

      የጀግኖ አገር ጎደር

    • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
      @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +1

      አይካድ ይህማ

    • @ngstikidanu7709
      @ngstikidanu7709 4 ปีที่แล้ว

      P

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 5 ปีที่แล้ว +266

    ምናለ ስልጣን ለነፍጠኛው አማራ ቢሰጠው በኢትዮጵያ ፍቅር ያበደ ህዝብ መቼም እንደ አማራ የለም አይኖርምም።

  • @ሜላትነኝየእናቴናፍቂ
    @ሜላትነኝየእናቴናፍቂ 5 ปีที่แล้ว +97

    አማራነት ማንነቴነዉ
    አማራነት ክብሬነዉ
    አማራነት ዉበትነዉ
    ባጣቃላይ አማራነት
    ኢትዮጵያዊነት ብቻነዉ ነዉ

    • @abby8182
      @abby8182 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ውድድድድ አማራ ሁሌም ኢትዮጵያን እደሰበከነው

    • @elsaelsa5702
      @elsaelsa5702 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነውውው

  • @getumerkuz7585
    @getumerkuz7585 5 ปีที่แล้ว +50

    እትዮዽያ ገንደር ጎጃም ኩራቴ ክብሬ ናት አሜን አሜን እትዮዽያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 ปีที่แล้ว +11

    አማራ መሆን መታደል ነው ለዘላለም ኑሩላት ለምዬ ኢትዮጵያ ፍቅርርርር የሆነ ህዝብ 👍🏻💚💛❤🇪🇹

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 ปีที่แล้ว +25

    ምን ዋጋ አለው እኛ አማራወች ብቻ ሁነ ኢትዮጽያ እምንለው. ሌሉቹ ዘረኛ አሁን ያማራ ልጅ ብቻ ነው ሁሌም አድ ነን እምንለው በቻ ዘረኛነትን እግዚአብሔር ያጥፋልን. ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @sisman6491
    @sisman6491 5 ปีที่แล้ว +85

    ጎንደሬ ድሮም ያምረበታል በርታልኝ ወንድሜ
    ምርጥ ሰራ ነው''ጀማሬ ነኝ like አድርጉኝ

    • @selmanebrahim5388
      @selmanebrahim5388 5 ปีที่แล้ว

      እርሱ አንድ ነን ይላል አንቺ ጎንደር ይበልጣል ትያለሽ እኝኝክ

    • @tsedihabte9103
      @tsedihabte9103 5 ปีที่แล้ว

      እውነታው ይህው ነው

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +23

    ተውውው እንኑር እባካችሁ አማራ አንድነት ሲል ከሌላው የተለየ ጥቅም አግኝቶ አይደለም የአንድነትን ዋጋ በማስተዋል ስለሚያስብ ነው 💚💛❤

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว +38

    ለንፍጠኛው አማራ ዪሰጥ ስልጣን ኢትዮጵያ ትቅደም የሚል ኢትዮጵያ የሚወዲ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወዲ ከዳር እስከዳር አማራነው

  • @ashulove6816
    @ashulove6816 5 ปีที่แล้ว +141

    ስልጣኑን ስጡት ለነፍጠኛው እናት ሀገሩን እንደነበረው ፍቅር ይስራ በአንድ ቤት አድርጎ
    ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በልባችን ውስጥ እያንፀባረቀ ይኖራል

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 ปีที่แล้ว +82

    ኢትዮጵያዬ💚💛❤ጎንደር የፍቅር ሀገር💖

  • @ሊናሊና-ጘ4ሸ
    @ሊናሊና-ጘ4ሸ 5 ปีที่แล้ว +19

    አማራዬ ኢትዮጵያዬ ሲል ካፉ ማር ጠብ ይላል
    ኢትዮጵያዊ እህትና ወንድሞቸ ኢስኪ ኢትዮጵያ እያልን አንድ ሁነን ሰይጣንን እናስከፋው
    አክሱምን እና ነጃሽን ማየት እፈልጋለሁ ትግራዮች እስኪ ተቀበሉኝ ፕሊስ

  • @ahmedhemaidan3907
    @ahmedhemaidan3907 5 ปีที่แล้ว +74

    I like Ethiopian music.
    From Sudan 🌹

  • @sosinanibeyu1498
    @sosinanibeyu1498 5 ปีที่แล้ว +37

    ምን ግዜም ኢትዮጵያ ትቅደም
    ሰላም ላገራችን !!

  • @ዘበነአበበ
    @ዘበነአበበ 5 ปีที่แล้ว +59

    ዳይኖሰርን ያጠፋ አምላክ ዘረኝነትን ከእናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ውስጥ ያጥፋልን።ምርጥ ስራ ነው

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +167

    አንድ ጥያቄ አለኝ ለምን ኦሮሞ እና ትግራይ የሚባሉት ኢትዮጲያዊያ ❤💛💚ብለው አንድ ሙዚቃ የላቸውም ሁሌም አማራ ነው አገሬ ብሎ መጀመርያ እየሞተ ያለው😭

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว +3

      Mn waga alew hageren maletu asdeferew

    • @አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ
      @አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ 5 ปีที่แล้ว +5

      ትግራይ በኢቶጲያዊነቱ አይደራደርም ከጋላጋር አታወዳድሩት ይህን ስልህ ትግሬ እዳልመስልህ

    • @hawwahawwa6861
      @hawwahawwa6861 5 ปีที่แล้ว

      Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai tikikili

    • @riyadhussen8025
      @riyadhussen8025 5 ปีที่แล้ว +2

      Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai በኣማርኛ የዘፈነ ሁሉ ኣማራ ኣይደለም ትግርኛ ሙዚቃ ኢ/ያ ብለክ ጻፈ ትግርኛ ሰለማትሰማ ይሆናል

    • @HananHanan-pp5kn
      @HananHanan-pp5kn 5 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነው ለጠቅም ብቻ ነው ኢትዮጵያን የምፍልጓት ትግራና ኦሮሞ

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 5 ปีที่แล้ว +28

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ ሰላምሽ ብዝት ይበል🇪🇹❤❤🙏🙏 አትፈርስም🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
    ለዘላለም ትኖራለች❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @mulunasheshamebo3178
      @mulunasheshamebo3178 3 ปีที่แล้ว

      Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen

  • @ማሜወሎየው-ዐ7ዸ
    @ማሜወሎየው-ዐ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውዋው ቃላት ያጥረኛል ስሜቴን ለመግለጽ
    በደፈናው አንድ ልበል ኢትዮጵያ ትቅደም አሁንም ወደፊትም አሜን በሉ የሀበሻልጆች

  • @ajaibaaajaibaa6606
    @ajaibaaajaibaa6606 5 ปีที่แล้ว +231

    አማራዎች እውዳቸዋለው ከደብቡ ኢትዮጵያ

    • @ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ
      @ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ 5 ปีที่แล้ว +7

      እኛም ውድድድድድ 😘😘😘😘😘😘

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 5 ปีที่แล้ว +1

      ajaibaa ajaibaa እኛም ውድድድድድድድድ

    • @tigistkdist3467
      @tigistkdist3467 5 ปีที่แล้ว +8

      እኛም እንወዳችሁ አለን ደቡብ ብርቅዬ የኢትዬ ልጆች ከጋላ ውጭ !!!

    • @الببخنال
      @الببخنال 5 ปีที่แล้ว +1

      እኛም እንወድሻለን አገራችነን ከተኮለኛ ከሴረኞች አላህ ይጠብቀን ከወሎ ራያነኝ

    • @gerrygerry7204
      @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +2

      ደቡብ የፍቅር ሀገነር ውድድድድ 💚💛❤

  • @salinalala9371
    @salinalala9371 5 ปีที่แล้ว +22

    # የጎንደርዋን ልዕልት እንየን ያላችሁ እስክስ

  • @Aksumawin
    @Aksumawin 5 ปีที่แล้ว +138

    ኢትዮጵያ ትቅደም ኦሮሞ አማራ ትግራይ የሚባል ዘረኝነት ይጥፋ በኢትዮጵያዊነቱ 🇪🇹🇪🇹 የሚኮራ like

    • @yaareedisraelahmara6950
      @yaareedisraelahmara6950 5 ปีที่แล้ว +1

      Redwan Habesha ግን ሁሊም አማራ ብቻ ነዉ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለዉ

    • @yaredaregawi7922
      @yaredaregawi7922 5 ปีที่แล้ว

      የማንነት ድሆች ብሄር ሊቀድም ኣይወዱትም አና ብሄር ወድሞ ኢትዮጲያዊነትን እንዲያብብ ይፈልጋሉ ምክንያቱም ሁሉ በታሪክ በኩል እኩል ስለ፡ሚሆን

    • @የእማናፋቂሂሩትነኝየእማና
      @የእማናፋቂሂሩትነኝየእማና 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @tigesttefera5922
      @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ዘረኛ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ

    • @alemmegbaru3288
      @alemmegbaru3288 5 ปีที่แล้ว

      sima mejemeriya lerasu kibr yelelew lewogenu ayihonm!!!enam amhara leziya new le amharanetum le ethiopiawinetum kibr yemisetew!

  • @alemayehuraya2064
    @alemayehuraya2064 5 ปีที่แล้ว +150

    አማራዎች ጥላታቹህ ይውድም አቤት መታድል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +51

    #እትዮጵያን ለዘላለም ትቅደም ሰላም እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ እማዬ ክፉ አይነካ 💚💛❤👈 ሰለ ሀገር ሰወራ ነብሴ በሀሴት ትሞላለች

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ የአይሁዳ ልጆች ተነስተው ታሪክ ሊያጠፉ ይለፋሉ ግን ዛሬም ነገር ም ኢትዮጵያ ትለመልማለች አለ ፈጣሪዋ የማያንቀላፈው

  • @abushabush3241
    @abushabush3241 5 ปีที่แล้ว +9

    እኛ አማራወች ፍቅር ነን

  • @ማርየመድሀኒአለምልጅ
    @ማርየመድሀኒአለምልጅ 5 ปีที่แล้ว +5

    አማራነቴ ውበት
    አማራነቴ ኩራቴ
    አማራነቴ ማንነቴ
    ኢትዮጵያዊነቴ ዜግኔቴ ክብሬ ማእርጌ
    ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤❤❤

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ይመስጣል እንድህ ነው ከዘረኝነት የፀዳ ኩሩ ኢትዮጵያዊነትን አየሁበት

  • @ygty161
    @ygty161 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው በጣም ደሰሰሰ የምል ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤

  • @ምልጃሽስሜነው
    @ምልጃሽስሜነው 5 ปีที่แล้ว +7

    Love ጎንደሬነቴ አንድ ነን ሁሌም ማንም ቤበጠረቅ መስሜያ ባዶዶዶዶዶ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว +5

    እስይ ሀገሬ በልልኝማ ምዲር ዘርኛ እስኪ ስሙ ወንዲሜ ምርጥ ስራ ነው💚💛❤👌🙏🙏🙏🙏🙏😘😘

  • @teshomekebede7256
    @teshomekebede7256 5 ปีที่แล้ว +9

    አማራን ለኢትዮጵያ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 5 ปีที่แล้ว +28

    የኢትዮየያ እውነተኛ ማንነት የተገለፀበት ምርጥ ስራ ነው በተረፈ የቴዎድሮስ ሻሽ ከስንት መቶ አመት በኋላ ኢትዮጽያ ለመመለስ ችሏል እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 5 ปีที่แล้ว

      sheger studio እንኳን አብሮ ደስ አለን ማማዬ

    • @jibrilbelachewjemal9793
      @jibrilbelachewjemal9793 5 ปีที่แล้ว

      enkuan abro dis alen

    • @Shalomyeab27
      @Shalomyeab27 5 ปีที่แล้ว

      አይሻልሽም ሻርፕ

    • @adeytv2197
      @adeytv2197 5 ปีที่แล้ว +1

      @@Shalomyeab27 አንተ አይቀለድም እሽ እሱ ሽጉጥ ጠጥቶ የገነባትን ሀገር አንተ አረቄ ጠጥተህ ታፈርሳለህ kkkk ይሄን ሊያሰማህ ነው በል ቻለው

    • @Shalomyeab27
      @Shalomyeab27 5 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔ ሻሽ ስትይ ገርሞኝ ነው የምን ሻሽ ነው ካላወቅሽ ዝም በይ ..

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
    @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ትቅደም ሀገሬ ጎንደር ትዝ አለኝ ዋዉ ሲያምር ድምፅህ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ያባቶቻችን ታርክ እናድሳለን ያዝ አማራዩ
    ኢትዮጵያ በደማችን ታትማለች እኛ አማሮች በሶ አንደራደርም

  • @wolloardibotube2681
    @wolloardibotube2681 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ዕድለኛ ነኝ ወሎየ ነኝ በዘር በሃይማኖት ልዩነት የሌለበት ኢትዮጵያዊ ወሎየነት ስል በ100% እርግጠኝነት ! ወሎዎች i love all😘😘😘😘😘

  • @ህይወትባየህ
    @ህይወትባየህ 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራነት መታደል ነው እንጂ መታገል አይደለም ማየት ማመን ነው 💚💛💜💪

  • @gobezayhagos8423
    @gobezayhagos8423 5 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ስራ እጅግ በጣም እናመስግናለን እንዳንተ ያሉ ይብዙላት ኢ/ያ።

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዲምፅ፣ዜማ ፣ወኔ ከሚያምር ግጥም ጋር ተባረክ ጀግና አታ አታውቅም እማማ ሀገሬ!!!!

  • @نوحالاسمري-خ8ع
    @نوحالاسمري-خ8ع 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ያሥተማሩ ዘርን የማይለዩ ሀይማኖት ያለዩ ማን አለ እዳማራ ትግሥት የሞሉ ወደታን ጨምረዉ ኢቶጲያ የሆኑ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ይኖር ያማረነት ቋቋ መወለድ ቋቋነዉ ሀገር እና ወገን ዜግነት በቂነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እናት ሀገርን ታወቅንባት እኳን ለዜጎቿ እግዳ ተቀባይ አክብሮት ያላት ናት አማራ መሆኔ ከምገልፅላችሁ በላይ ያሥደሥተኛል🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤አማራ የፍቅር በዉበት የተሞላ በፈገግታ የታነፀች ሁላ ታለምልምልኝ ለዘላለም

  • @behailubefekadu182
    @behailubefekadu182 4 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ሕዝብ ሁሌም አንድ
    ethiopian ነው አሚያምነው በብሔር አያምንም ትክክለኛ
    ethiopia አማራ ነው ብል
    አላፍርም ????

  • @እማፍቅርሽጎዳኝ
    @እማፍቅርሽጎዳኝ 5 ปีที่แล้ว +17

    እምዬ ኢትዮጵያ ሁሌም ቅደሚልኝ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን

  • @ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
    @ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 5 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ከዘረኝነት ኢትዮጵያ ትቅደም ጎበዝ አገላለፅ በጣም ደስ ይላል 😍😍😍😍😍

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 5 ปีที่แล้ว +11

    ባንድ ስንሆን ስንተባበር ስንደጋገፍ ኢትዮጵያዊነት ይልቃል ይደምቃል ይጎላል ኢትዮጵያዊነት ውበታችን ኩራታችን።

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว +23

    አማራው በፌትም አሁንም ወደፌትም ኢትዮጴያን እዳሥቀደመ ነው የኖረው እሚኖረውም እንየ ታከለን ሠላየዋት ደሥ ብሎኛል የውዝዋዜዋ ንግሥት

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +3

    አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ በቅርቡ የአለም መሪ ትሆናለች።

  • @fira9631
    @fira9631 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ኢትዬጲያ ሰላምሽ ይብቃ💚💛❤👈

  • @sarakassa6725
    @sarakassa6725 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ሰላም ላሀገራችን ፍቅር ይኑር ወይም መስፍን ለዘላለም ዘረኝነት ይውደም
    አላህ ሆይ ዘረኞችን አጥፋልን የአላህ
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን ያረሂም

  • @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ
    @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርግን እኔ የሚግርመኝ ኢትዮጵያ የምንለው የአማራ ህዝብ ብቻ ትው እኛብቻነን

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንዳፍህ ያድርግልን ወድሜ ይህችን አገር ሲሰበስብ የኖረው አማራው ነው አሁንም ስለኢትዬ ሆዱን የሚያመው አማራው ነው !!!!

  • @shumetsamuel3093
    @shumetsamuel3093 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሁሌም ቀዳሚ ነሽ .እናፈርስሻለን ያሉ ሁሉ ይፈርሳሉ

  • @ssrraassrraa2902
    @ssrraassrraa2902 5 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ ጊወርጊስ 7ጊዜ በጠላት ተፈጭቶ አጥንቱ ቢበተን ጊወርጊስ ብሎ መሬት ላይ እንደተጻፈው የአማራ ደም ቢፈስም ኢትዮጵያ ማለቱ የማይቀር ነው"::አማራ በመሆኔ እጅግ እኮራለሁ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ኮራቴ አማራ ይለምልም ኢትያ ለዘለለም ትኑር ያምራል አሁንም ትያ ትቅደም እንየ ስውድሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠሽ እናታችን

  • @አሚቦዘኔዋ
    @አሚቦዘኔዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    i Love አማራ አለ ገና ጀግና ከአማራ አርት ከአማራ ታሪክ ከአማራ ቋንቋ ከአማራ ዋው 💚💛💖💪💎

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 5 ปีที่แล้ว

    እኛ፡አማሮች፡በማንነታችን፡እና፡በኢትዮጵያዊነታችን፡አንደራደርም፣ በተረፈ፡በጣም፡ቆንጆ፡ሙዚቃነው፡አንድነትን፡የያዘ።

  • @foziahkili0806
    @foziahkili0806 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ግርማሞገሱን ነው የደፋባችሁ ጎደሬወች እወዳችሆለሁ ግን አላቀውም

  • @የአዱገነትልጅ
    @የአዱገነትልጅ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ደሞች እናንተ ብቻ አንድነት ሰባኪ የኢትዩጵያ አምላክ ከአማራ ጋር ነው

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አማራ ነው አገሬ እያለ ዛሬም እየሞተ ያለው ባድራው ላይ ጥይት ያፍበታል❤💛💚😭😭😭😭😭እስከ መቸ የአላህ ጌታየ!

  • @የሺወሎዬዋ
    @የሺወሎዬዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው bro Bertalen! ሀገሬ ክፉሽን አልስማ ኢትዮጵያዬዬዬዬዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @muq_9583
    @muq_9583 4 ปีที่แล้ว +1

    እናታለም ጎንደር ፍቅር አንድነት ያስተማረች ውብ አገሬ መቼ ነው ወረሞ እና ትግሬ ኢትዮጵያነት የሚገባችሁ

  • @mmmmaas6874
    @mmmmaas6874 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጲያዬ ሰላምሽ ይብዛ እምዬ
    አማራ ግን ፍቅር እኮ ነን ከምር ለፍቅር የሚሰብክ ህዝብ አማራ ውስጤ ነው ።

  • @እየሩስየሚካኤልልጂ
    @እየሩስየሚካኤልልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ትቅደም ስለምሽ ይብዛ እማማ እናቴ❤❤❤

  • @wbabu6155
    @wbabu6155 2 ปีที่แล้ว +1

    I just love this! Shukran, my Ethiopian brothers and sisters-Your neighbour (Kenyan).

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚያሰኝ ዘፈን ነው 🌹🌹🌹🌹

  • @kerya5102
    @kerya5102 ปีที่แล้ว

    አማራዬ የኔ ወርቆች ውድድድ❤️❤️ኢትዮጵያ ትቅደም😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @እናቷአፍቃሪነኝበተስብናፋ
    @እናቷአፍቃሪነኝበተስብናፋ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አንለያይም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎደርጎደር የጀግናው ቴድሮስአገር
    አማራነትኩራትነው
    ስልጣንየማያስስበው ህዝብእኮነው ቅድሚያለሀገሩየሚሞት አማራነው✅💚💛❤️

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb2310 5 ปีที่แล้ว +6

    ድምጽህ በጣም ያምራል እረ ጋ ያለ ዘፍን ድገመምበት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว

    ዘለአለም። ኢትዮጵያ። ትቅደም። ዘለአለም። ትኑር። ሰላም ፍቅር። ያሸንፍል 💕

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 ปีที่แล้ว

    አገሬ ሰላምሽ ተመልሶ ደስቲሽ ይምጣልን ፈጣሪ በቃቹ በለን

  • @abushabush3241
    @abushabush3241 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም የሚያምረው ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር

  • @yonaswubshet3043
    @yonaswubshet3043 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር ይነዝረኛል 🎷🎷

  • @selamdagnew5048
    @selamdagnew5048 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ምርጥ ምርጥ አይገልፀዉም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ !!

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว

    አማራ እኮ ኢቶጵያን አያስነካም አማራነኝ ብሎመቸያውቃል ኢቶጵያ እጂ. መይሳውና ልጂ እያሱ ኢማሙአህመዲ. ጀግኖች💝💝💝

  • @misrakazeze321
    @misrakazeze321 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ትቅደም !!!ኢትዮጵያ ትቅደም!!!ኢትዮጵያን የሚጠላ ይውደም ።እናቴ ኢትዮጵያ ታምራ ተከብራ በልጆቿ ትኑር!!!

  • @tahanialgaily3750
    @tahanialgaily3750 5 ปีที่แล้ว +3

    سلام. من السودان هلا وغلا بإثيوبيا بلدي التاني مافهمت شي بس بحب اسمع لي الاغاني الأثيوبية

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 ปีที่แล้ว +1

    Kibuir Ethioian President Guad Mengistu Haylemarm Lezelam Nur.Ethiopian goal keeper Ethiopia Ethiopia live all the time thank you.

  • @ቲጂየድንግልማርያምል-መ3ኰ
    @ቲጂየድንግልማርያምል-መ3ኰ 5 ปีที่แล้ว

    እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን ኢትዬጽያ ለዘላለም ትኑርልን አሜን አሜን አሜን በሉ እስኪ

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 5 ปีที่แล้ว

    እነየ የኔ ውብ ለክሊፑ ትልቅ ድምቀት ሰጠሽው ኢትዮጵያ ትቅደም!!!!!!!

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 5 ปีที่แล้ว +4

    እማማ ኢትዮጵያ ዘላለም ኑሪልን፡፡እግዚአብሄር ዘረኞችን ያጥፋልን፡፡

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +1

    እናት አለም ጎንደር እንዴት ልሁንልሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተወዛዋዦቹ እድሚያችሁ ይርዘም

  • @ጥቁርሠው
    @ጥቁርሠው 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ድምፅ ዎው! ከማራኪ ግጥም እና ዜማ ጋር ሸጋ ነው ዘመዴ ኦሯ ሠውነቴን ሁሉ ወረረኝ እኮ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว +2

      god bless Ethiopian and ethiopian ppl Ethiopian Ethiopian

    • @ጥቁርሠው
      @ጥቁርሠው 5 ปีที่แล้ว +1

      @@MimiMimi-eb4lv የሚፈርስ አይደለም በአንድ ቀን ባአንድ ለሊት ደም ነው መሰረቱ የኢትዮፒያ አንድነት አትፍሪ ሚሚየ

  • @ኮኪነኝከወደወሎ
    @ኮኪነኝከወደወሎ 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያየ ትቀደም አሜን በሉ ሰይጣኖች ዲሥ ላይኩክ አደርኩ የባሌ ውቃቢ እጃችሁን ይሰበረው ሀሀ

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ስወድህ እድህ ነው ኢትዮጵያዊያውነት ደስ የሚል ስራ ነው

  • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
    @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 ปีที่แล้ว +10

    እንየ ታከለ የኔ ንግሥ ምናለ እደአማራ ሁሉም ኢትዮጰያ ቢል

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว

      Adame kezam kezam tesebsbo silemeta newa sile ethiopiya denta yelelew

    • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
      @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@kalieamkalieam1353 በመጡበት ይመለሡ ከዛ ሀገር ሠላም ትሆናለች

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว

      Lik nesh

  • @fira9631
    @fira9631 5 ปีที่แล้ว +1

    ልእልቶቼ ስታምሩ
    እምዬ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👈

  • @ktube2655
    @ktube2655 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም በስላም ትኑር ፍጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቅልን🇪🇹 امين🙏

  • @getnettiruneh7070
    @getnettiruneh7070 5 ปีที่แล้ว +1

    እንይ ታከለ ምርጥ ሰዉ

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 ปีที่แล้ว

    ኢትዩጵያን እያለ እሚሞተው አማራው ተራራው❤❤❤

  • @workieanbaw3657
    @workieanbaw3657 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ቆንጆ ሙዝቃ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia ateferesem. gene Ethiopia yemitela bamelake hayele yefersale! Ahunem ande Ethiopia!!❤❤

  • @bunna1981
    @bunna1981 4 ปีที่แล้ว +1

    Konjo Zefen 🇪🇹

  • @bbzbbn1444
    @bbzbbn1444 5 ปีที่แล้ว

    የሁሉም መሰረት ሰላም ነውና ሰላመችን ያብዛልን

  • @kifleawedew1917
    @kifleawedew1917 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል። ኢትዮጵያ ትቅደም!

  • @melkiezele9008
    @melkiezele9008 5 ปีที่แล้ว +1

    ለዚች ሃገር ጊን አምሃራ ብቻ ነው እንዴ አንድነትን እሚሰብክ ዋው ዘራቺሁ ይብዛ አምሃራዎች ጠላታቺሁ ይዉደም አምሃራ ካለ ኢትዮፒያ ትኖራለች

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 5 ปีที่แล้ว

    አይ እንየ የኔ እንባ ይፍሰስ አነች ምንግዜም ቆንጆ ንፁህ ኢትዮጵያዊት ነሽ ዘመን ገንዘብ የማይለዉጥሽ ።

  • @neftegnanegntube9965
    @neftegnanegntube9965 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራ በመሆኔ እኮራለሁ እናንተስ እስኪ የታላቹህ አማራዎች