ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አገሯ ወሎ ነው አማራሳይንት የሚገርም ድምፅ ቆንጆ ስራ ነው ነው ጥሎብኝ ወለየወችን እወዳቸዋለሁ ከጣና ሀይቅ ጎጃሜዋ እህታችሁ ነኝ ቤተ አማራ ሰላማችን ይመለሰልን እራያ ራዩማ ወሎ ስላምሽ ይመለስ
እኛም እንወድሻለን እህት አለም ደማችን ❤
💛💚❤እኛም ውድድድድ
_My Wello_ _ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎ ጎጃም ጎደር ሸዋ♥ አማራየ ሁሌም ድመቂልኝ💚💛❤😘_
ሃገሯ ወሎ ነው አምሐራ ሳይንት🥰🥰😍ምርጥ ስራ አማራዬ የአማራነት መነሻ ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤️😘😘😘😘
ማኘ
ልዩ ጎንደሬልጅቷ ጎጃሜዘፈኑ ለወሎ ተወዛዋዥ ሸዋ ❤❤❤❤my amhara ❤❤❤ loves you guy's
-Singer from Gondar -Kindest from Gojjam -Belay from Shewa Addis Ababa + Others from Gondar- Sang About wollo
ልጅቱ አገው ነች ጎጃሜ አደለይም በላይ ኦሮሞ ነው ዘፍኙ ከየት እንደሆ አላቅም
እኔ ከኢትዮጵያ ደቡብ ነኝ ግን ይህ ሙዚቃ አስደናቂ ነው።
😍😍😘
Best music😍✌✌✌✌
ወሎ ገራገሩ❤
ልጁ ጎደሬ ነው ልጂቱ ከጎጃም ዘፈኑ ወሎየነው ለኪ አዲ ያረገን አማራነታችን ነው አማራዬ
Bahalo ke tigray new muder leba derafi🤣🤣🤣❌❌❌
ወሎየነቴ ውበቴ ❤️አማራነቴ ድምቀቴ 😍ኢትዮጵያዊነቴ 🇪🇹 ኩራቴኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
ማርያምን እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን ሁሉም ሰለ ቢሂሩ ሲዘምር ስሰማ እንኳንም ከዛ ከፍቅር ሀገር ከወሎ ተፈጠርኩ ማለት ጀመርኩ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
✍️🏻🕎📖💯🤍🤍🤍🌹🌹🌹🌹
💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍
@@AyatTube798 dQ
ወሎ the ብሄረ አምሀራ የኢትዮጵያዊነት ስርኩል። የእብሮነት ሀገር። Bless you guys... በርቱ ይህ ቀን ያልፋል።
Amen
ወሎቤተ አማራ ስቶን ኩራት ይሰማኛል✊ My wolloግሩሜ አንደኛየ 👏👏👏👏
ገና ሳይለቀቅ በሳንፕሉ ብቻ የተወደደ ሙዚቃ ጎንደሬ+ጎጃሜ+ወሎ+ሸዋ=አማራየ+ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
ዜድየ
አማራ በመሆኔ በጣም ነው ወላሂ ደስ የሚለኝ የኔ ኣማራዊ በጣም ቆንጆ ስራ ነው 💚💛❤ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ ውበት ሲለካ በአማራው ነው😲😲😲
እኔማአማራ ባልሆንቅናትይገልኝነበር😂😂😂💚💛♥️💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕
አገራችን ራያ ስማችን ወሎየ አገራችን ዋግ ነው ስማችን ወሎየ አገራችን የጁ ስማችን ወሎየ አገራችን ላስታ ስምችን ወሎየ እኮን የቀመሰሺ ያየሽ ተሰቃየ የሚባለው ወሎዋ
አማራ ሳይንት የጀግኖች መፍለቂያ ❤❤❤
እናመሰግናለን የእናንዬ ልጅ እሂን የመሰለ ውብ ስራ ስለሰራህ!!ወሎ+ጎጃም+ጎንደር+ሸዋ = አማራአማራ = ኢትዮጵያዬሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ
የአምሓራነት መሰረት ወሎ አምሓራ ሳይንት ሀገሬዋ ሰላምሽን ያምጣልሽ
አማራ ሳይት በየት ነው ሰሜን ወሎ ነው ደቡብ ወሎ ንገሩኝ የምታቁ
@@الببخنال ደቡብ ወሎ
@@الببخنال ሰሜን ወሎ ነው
@@fafiQueen-s6m ምእራብ ወሎ
@@Sofi-ks3zo 😁😁😁
አማራ ሳይንት እንደት እደምታምሩ የኔ አማራዊይ በአማራ ባይቀኑብን ነበር የሚገርመኝ አማራየ ኢንሻ አላህ ሁሉም ያልፋል ❤💛💚 የኔ አማላዬች 😍😍
አሜን ሁሌም ቢሆን አማራ ኢትዮጽያዊ ይቅደም ።
ዋው ደስ ይላል ዘፈኙ ጎንደሬ ልጂቶ ጎጃሜ የተዘፈነው ለወሎ አማራዬ ዘርህ ይብዛ💚💛❤Amhara💚💛❤Amhara
ቀረፃዉ ደሴ 🌹🌹🌹🌹🌹
ኧረ ምን ይሻላል ?እንኳን ሆነላችሁ ፣አንድነታችሁ፣ፍቅራችሁ ይብዛልን።
በጣም ኣማራዩ 💚💛❤💪
@@borumaeda5810 አሚን ያረብ🙏
አሜን ይብዛልን💚💛❤
ዘንድሮ ሙዚቃዉ ሁሉ ለወሎነዉ የኔ ወሎ ገራገሩ የፍቅር ሀገር ክፉ አይካችሁ
ጦረነቱም ወሎ ላይ ዘፈኖም ወሎነዉ ዘዱሮ
@@እሩቅ-ረ6ፈ ጉድእኮነወ
@@እሩቅ-ረ6ፈ ክክክክ በጦርነት የተጎዳውን ህዝብ ስነ ልቦና ለመጠገን ይሆናን 😁
የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ላቦየ ገብርመፍስ ቅዱስ አመታዊይ በአል አደርሳችሁ ዋውውው ምርጥ ዘፍን
አሜን✝️🙏🕯
አሜን ፫💙
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን
ልቦና ይስጥሽ እንኩዋን አደረሳችሁብ ብለሽ ምርጥ ዘፈን ትያለሽ
አማራነት ውበት እኮነው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ድምፅክ ያሰምጣል wow
ዉበት ሲለካ በጎጃም ነዉ ለካ ዘፋኙ ከጎደር ልጅቱ ከጎጃም ዘፈኑ የተዘፈነ ለወሎ ጉድ እኮ ነዉ አማራዬ ሰላምህ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏
😹😹😹😹😹
ምን ጉድ አለዉ ሁሉም አማራ ነዉ😁
@WELLO FANO POPULAR FORCE / ወሎ ህዝባዊ ሀይል ® ትክክል ናት አማራ ነታችን አንድ ያደርገናል
One Amhara I love 💕💕💕💕
1 አማራ ❤️❤️❤️
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን !💚💛❤️
😘😘😘😘😘
የኔ ውብ ሀገር ወሎ አማራ ሳይንት የታሪክ ስር መሰረት። ወሎ አማራ ሳይንት በጣም እምዳት ሀገር💚💛❤ አምላክ ህዝባችን ይጠብቅልን🥰
yes, we also love it.
አሜን ደሜ💚💛❤😍😍😍😍😍😍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 using tigray culture it doesn't make u ur culture ❌❌❌
እንደምነው ወሎ ደሴ ዙሪያ ገባውተላምዶ ሲለዩትአንጀት የሚያባባዉ So captivating My people #WOLLO ❤❤❤
ዋውው ምርጥ ሙዚቃ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 💚💛❤
አቤት ውበትከልብድምፅ ባህሉ ዳንስኝች ቦታው ሁሎን አሞልቱ የሰጠው አማራዬዬዬ አሪፍ ስራ ነው ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤
እዴ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ።ስለ ወሎ ሲዘፍኑ አማራ ሳይትን እማያነሱት ታሪኩ ተቀብሮ እዲቀር ነው ❓ተባረክ ቤተ አምሀራ (ወሎ) አላቹሁ 😍😍💚💛❤
ምክነያቱ ምን ይሁን እኛ ወሎዬች ሁላችን ይሚምር አቤት አማራ መሆኔ ኩራቴ ኢትዮጵያ ምሆኔ ኩራቴ እፍፍፍ እኛ አማራወች የኢትዮጵያ ድምቀት ነን
ወሎ አማራ ❤❤❤በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሪፍ ስራ ነው
አቤት የሙዚቃ ቃና ልዩ ነው በርታ ወድማችን እንወድሃለን
በጣም ደስ የሚል ነው ብዙዎቹ ዘፍነውታል የእናተ ይለያል ❤ ከጀግና እና ከቆንጆ ሸጋ ከሁለት አማራዎች ከወሎየ እና ከጎንደሬ ቤተሰብ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ እድገቴ ላልይበላ ነው ከቅዱስ እና ከንጉስ ሀገር አማራነት ይለምልም ያብብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏❤❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ እናቴ ጎንደር አባቴ ጃማ ደጎሎ
@@tsionmenberu6378 😘❤
የት ናችሁ ደምቼ ወሎ ተብሎ ምን የማያምር የማያስደምም ነገር አለ አቦ ሽጋ ስራ ነው ወንድማችን በርታ ።💝የኔ ወሎ ወላሂ ልዩ ነውእኮ😘💚💛❤👌
ማነው ቶክታክ ላይ አይቶ የመጣዉ በጣም ቆንጆ ስራነው ወሎየዎች እኮ በቆንጅናአ ይታሙም💖💖 ወሎየ በመሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ
ግሩሜ በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነውበርታ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን💚💛❤
አማራዎች የሀገር ውበት ሀገሩን ወዳድ ጠንካራ ቆንጆ ህዝብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው በጣም ነው የምወዳችሁ 🇪🇹❤️
እንዴህ ነን እኛ ኢትዮጵያኖች አንድ ስንሆን ዉበታችን ደማችን ስራችን በሀገር ቀርቶ በአለም ይታያል ይሰማል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ምርጥ ስራ ነዉ አንደኛ
መጣህልን የኛ ምርጥ ጎንደሬ ግሩሜ አማራየ 💚💛❤️ like የት ናቹሁ🥰
የጎንደር ነው እዴ ከዚህ በፌት ሙዚቃ ክሊብ አለው❓
🙌🙌Alen
@@ደስታነኝየራያዋ አወ እማ አንዳርግ ሚል የዉዝዋዜ ቡድንም አለዉ🥰🥰
የኔ አለም ጎንደር ሞቼ ነው የምወዳቸው
ጎንደሬ ነው እንዴ 💚💛❤💪
አዲሰ አበቤ ነፍጠኛ ነኝ እኮራለሁ 🇪🇹
አቤት ጎጃሜዋ ስታምር ሙዝቃው ለ ወሎ ቢሆንም ጎጃሜዎች እኮ ያልተነገረላቸው ዉበ ቆንጆዎቸ ናቸው
🤔🤔🤔ማን እንዴ ወሎየ ወሎየማ ከኢትዮጵያ ውስጥ በውበት አንደኛ ናቸው እኔ ሀቅ ነው የማወራው ቆንጆ ከአማራ ክልል ውስጥ ጎንደርና ወሎ ናቸው በጣም ቆንጆ በለይ የጎንደር ወንዶቹ በጣም ቆንጆ ናቸው
@@ፋፊ-ዘ3ጨ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@ፋፊ-ዘ3ጨ አይንሽ እያየም አታምኝም 🤣
@@አበባጌቴ 😋😋😋 ቆንጆ ናት ተብላ ተመርጣ ነውኮ ሌላ ቆንጆ እኔ አላየሁም ዘፋኙም ጎንደሬ አንዷ ተወዛዋዢ ጎንደሬ አንዷ ወሎየ ውበት ጎንደር ና ወሎ ይለያል የሚመርጥ የለም ሁሉም ቆንጆ ናቸው🤗🤗🤗
@@ፋፊ-ዘ3ጨጎጃሜ አላየሽማ ጎጃሜ is the most beautiful
የእንዬ ታከል ውጤቶች ግሩሜመቅድ በጎዴሬው ድምፅ በአገዋ እና በሸገሩ ሸባ በላይ በቀለ ሞዴልት የወሎን ዘፈን እዴት አሰካካችሁት በጣም ቆጆ ነው ቀርቱ ግን በማዲንጎ ሞት ልቤ ተሰብሮ ጆሮዬ ሰማውጅ ልቤ ደምቷል ማዲዬ ነፍስህ ይማረው
አሪፍ ነው🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አሜን አሜን ሶልየ🔥🔥🙏🙏🙏❤😌
አሜንአሜንአሜንሀገራችንንሰላምያርግልን
አሜን/፫ ሶልየ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 እንኳንም ወሎ ተፍጠርኩ
አማራዬ❤️ወሎ ገራገሩ❤
I like this and culture Ethiopian I'm Malian🇲🇱 in Italy 🇮🇹
@Tewachew Guadie ok nothing one love one Africa 💪
It's amhara people culture 🙏
Thank you
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Thakyou ❤
ወሎየነት 😘 አማራነት ክብር💚💛♥
ወሎ የቦታ ስም ነው ወሎዬነት ሚባል ነገር የለም
@@bk2023- ወሎ የሚባል አገር እዴት የለም ወሎ ወሎ እያሉ ለምን ይዘፍናሉ ለዛዉም የዉቦች የደጋጎች የጀግኖች የታሪክ አገርናት ምነዉ
@@zintthbe890 ወሎ የሚባል ክፍለሀገር አለ ቤተ አምሐራ ላኮመኖዛ። እኔ ያልኩት ማንነት ነው። ወሎ-ዬነት ካልከው ማንነት ይሆናል...ይሄ ደሞ ከእውነት የራቀ ነው። የወሎ ማንነቱ አማራነት ነው። በውስጡ ደሞ እንዳልከው የብዝሃነትን መብት አክብሮ የሚኖር ደግ የአማራ ህዝብ ነው።
@@bk2023- ኪኪኪኪ እረ ሼም ነው የቅናት ያስመስልብሻል ወሎየወች የውቦች የእግዳ ተቀባይ ሀገር ነው
@@bk2023- ተነፍ ግማታም ወሎ እሚባል የለም አላለም😂😏
ድምፅ 100%ውበት 100%ጭፈረ 100%እርጋታ አዘፍፈን ❤❤❤
❤
የልጁ ድምፅ 👌👌👌ዋው ነው ወሎ ቤተ አማሐራ ሁሉም የሚያምርበት ድንቅ ህዘብ ድንቅ ሀገር እግዚአብሔር ሠላሙን ይመልሥልን አማራዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ የጠላሽ ይጠላ 💚💚💛💛❤️❤️
I don't understand the language, but I just love Ethiopian music. It's my stress calmer.❤❤❤
ይሄን ሙዚቃ እንደኔ በጉጉት የጠበቀና በወሎየነቱ የኮራ እስኪ በላይክ👍
ዋዋዋዋዋ በጣም ምርጥ ስራ ነው አምሃራ ሳይንት ስትል ከመቀመጫየ ቁጭ ብድግ ያደርገኛል አምሃራ ሳይንት ብዙ ያልተነገረላት የታሪክ ባለቤት ነት በርታልን ወንድማችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የትናችሁ ወሎ ቤት አማራ ስወዳችሁ አማራየ
Proud Amhara! Amhara forever!
proud as Ethiopian
@@kinfekaleab49 No Amhara and Amhara only.There is nothing to be proud about Ethiopia.
@@እየሩሳሌም-ቀ6ለ 👀
@@bethelehemalene9575 😂😂😂
Unfortunately for you the music is of Wollo Oromoo culture
ማነው በጉጉት የጠበቀ እስኪ ላይክ!
menew ehe eko yekoye ye semahye belew new
አማራነቴ ዉበቴ ኩራቴ አቤት መታደል ፈገግታቸው ብቻ ያጠግባል ደሞቸ Love
አማራነት ውበት በጣም ምርጥ ስራ ነው
ወሎ ፍቅር በላይ በቀለ ወያን😍 ከገጣሚነት ወደ ሞዴልነት😅... ደሞ ከቅድስት ጋር በጣም ታምራላችሁ 😍😘😘
ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
ግሩሜ አንበሳ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታልን።እንደ ስምህ ግሩም የሆነ ስራ ነው።ገና እንደምታስገርመን እርግጠኛ ነኝ።
እኛ ወሎዮዎች እኮ ፍቅር ነን ሸጋ ብቻ። ምርጥ ስራ ነው
ሀይ
አማራነት ወይ ሞት💚💛❤️ ጎጃም+ጎንደር+ወሎ+ሽዋ
አማራ ባሀሉ ውብ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ
ውብ ባይሆን ነበር የሚገርመን አማራ ነንኮ❤💛💚😍
@@ፋፊ-ዘ3ጨ አድናቆት ሲሰጥሽ ማመስገን እንጅ መጎረር አያስፈልግም 😌
@@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ ኢትዮጰያዎች በሙሉ ቂንጆዎች ናቸዉ
እናንተም የኛ ናቸው በጣም ነው ምወዳችሁ ♥️
ያገርዲባይ እኔም ጉራጌ ክስታኔ ነኝ ❤
Wish Love and respect toAMHARA… ! from ur Eritrean brother
ዋዉ በጉጉት ነበር የጠበቁት አሪፍ ስራ ነዉ ግሩሜ በርታ ሰላም ለእማማ Ethiopia ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ግሩሜ እጅግ በጣም የተዋጣለት ክሊፕ ነው እድሜ ይስጣቹህ ሙሉ ለተሳተፎ ሁሉ!!!
ምርጥ ስራ ነው የቆጆዎች ሀገር ወሎ ወገን
አማራ ሥትሆን ሁሉን አሟልቶ ይሰጥሀል መታደል ነውኮ🥰🥰🥰💚💛❤
ምርጥ ስራ አማራዬ 💚💛❤
one of the best music of the year
የኔ አማራየ እኔነቴ አማራነቴ ደሜ እና አጥንቴ ነው💚💛❤️
እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ብቻ ነን ዋው ወንድማችን የእውነት ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው የወደድነው 🥰🥰😍😍💕💕
🥰🥰🥰😍😍😍 kedir Delala
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
እኔ ከወሎ ነኝ ያውም ቤተ አምሃራ፡፡ ጎንደሬወች የያዙት ሁሉም ነገር ያምራል፡፡ ጎንደር የአማራ ቀኝ እጅ ናት፡፡ክበሩልኝ ደሞቼ፡፡
በዘር በጎሳ ፣ በሀይማኖት ያልተከፋፈለ አንድ ኢትዮጵያዊነትን የሚገለጽ የባህል ስራ ስለሆነ በዚህ ድንቅ ስራ ላይ የተሳተፉትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ። ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ አምላክ ሰላሙን ያብዛላት ።🙏🇪🇹
አማራ ነውኮ የሚለው ምነው ኢትዮ የሚል የቱ ጋር ነው ያለው
አሪፍ ነዉ የ 3ሰዉ ዘፈን ቆራርጠህ ቆራርጠህ ዘፈንከዉ አታባላሹት ሌላ ጊዜ የሰማሀኝ በለዉ የስንዝሮ እና መሰረት በለጠ
ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድም አለም🥰🥰🥰
ወሎ ወሎ ወሎ አብሸሪ አርቡው❤❤❤❤❤
አማራ መሆን መታደል ነዉ 😘😘😘😘
I'm agew proud to be amhara ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አገው አምሀራ አደለንም አንቺ እራስሽ በፈለግሽው ብሄር መጠራት ትችያለሽ እኛ ግና የኩሽ ዘር አገው የንጉሶቹ ዘር ነን
@@yordibm7855እኔም አገው ነኝ አማራነቴ ይበልጥብኛል። መጀመሪያ እኛን መሆን ይጠበቅብሃል አገው አማራ አደለም ለማለት😂 we are proud Amhara and that will never change.💚💛❤️
@@hd-jannah5695 ማንአባህ አገው አረገህ 😁 የአገው ንጉስ እንጂ ባሪያ የለውም 😀😀😀 ለነገር ከዛ መንደንደር ስለሆህ አይገባህም😁
@@yordibm7855ንጉስነታችንን ማወቅህ እንኳን እንድ ነገር ነው😂🎉 የበታችነት ስሜት አለብህ ጋላ ሳትሆን አትቀርም😂😂 ስለኛ ባርያ ጋላ ስያወራ አልወድም
No Agew dirty mineded like you. What makes proud any one is being an Agew which historical and glue identity.
ወለዬ በመሆኔ እኮራለዉ😍👌👌👌👌👌👌👌
አማራ።።
አማራነትኩራትማንነቴ
እዉነት ኮርተንብሀል የ ጎንደር ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ስጦህ ከዚህ የተሻለ ቦታ ሁነህ እንድናይህ ምኞታችን ነዉ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ከ ጎንደር ፋኖ የ ሰነ ፁህፍ ማህበር ከ ኢንጂነሪንግ አሶሶሽን ከ ፀረ ኤድስ ማህበር🙏🙏 ጎንደር
ይመችህ አቦ ፐ! ተዋናዮቹ አግኝታሀቼዋል በላይ በቀለ ወያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ስወደዉ ቅድስትዬም ቆንጆጆጆጆ አይገልፃትም ከወሎ ጋር ሲሆን ደሞ አዬ ሞገስ ምርጥ ሙዚቃ ነው 👍👍
ግሩም ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው በርታ፡፡ የደብተር መግዣ ለተቸገሩ ተማሪዎች ያደረከው ከፍተኛ ድጋፍ የአንተን አስተዋይነት እና ቀና አስተሳሳብ የታየበት ስለሆነ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡
ሃገሯ ወሎ ነው አማራ ሳይንት 💃💃💃💃💃💃💚💛❤️👏👏👏👏👏
አማርኛ ዘፈን በጣም ነዉ የምወደው ከኦሮሚያ በጣም ያምራል ጎበዞች በርቱ
ወግ ባህሉ አማራየ ይለያል
ያጀበኝ ቃላት አጋጣሚመቶ ወሎን የረገጠ ልቡአይመለስም ወሎን
ቆንጆ ስራ ነው አማራነት ይለምልም ❤❤
fantastic music ever. i can not stop seeing this video.
Dinkmuzika❤❤❤❤❤❤❤❤
Such a beautiful song. Love everything! Wollo Bet Amhara 🦅🦅🦁🦁
ዋዉ አማራዬ ወሎየነት በጣም አሪፍነው
እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ብቻ ነን ዋው ወንድማችን የእውነት ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው የወደድነው
Wowwww what a beautiful song 🎧 much Love from usa 🇺🇸 🤎🥰🤎👍🏾I’m so proud to be wolloye Amhara Thank you all 🙏🏾💃
You don't have to tell us that you are from US . We care less
@@beniambay5603 ur mindless🙄🤔🤐why u Twisted things,it’s normal ppl say like that but u had negative mind plzz change it fool
Ok, I will change the way I see thing , i have learned something new from US citizen 🤣
@@beniambay5603 omg 😳 kkk 🤣 that’s nice I swear u made me smile at least 🥰It should be like that bro good job 👍🏾 🙏
ውይ ይሄ ሙዚቃ ቲክቶክ ላይ ከተለቀቀ ቆየ በጣም ተወዳጂ ነበር ሁሉም ይጠይቅ ነበር ስሙን በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ወሎ እንዴት ይታማል ፈትፍቶ እንዴት ይታማል ፈትፍቶ እያበላ😥 አገሯ ወሎ ነው አማራ ሳይንት 🥰እስኪ ሳይንት ቦረናዎቹ 💕💕🇪🇹🥰🥰
ዛሬነዉ አይደለ የተለቀቀዉ
Amhara culture ❤❤❤
ዋውውውውውውውው.።ወሎየባልሆን.ይቆጨኝነበር.ተባረክአቦ
አማራ ውብ ህዝብ ጎደር ጎጃም ፍቅር እወዳችሁ አለሁ የኔው ሀገር ባህል ወሎ ፍቅር ሀገር❤❤❤
Jesus name ሰው አንድ እንከን አይኖርበትም 😳 ምን አይነት እጅግ ድንቅ ውበት ነው 😍😍😍 ስታምር
ወሎ ዉብ ሀገር ወሎ ፍቅር አዋቂእናት የሆነ ህዝብ❤️❤️❤️ግሩሜ ግሩም ነዉ 🙏🏼🙏🏼
እኔ ያስገረሞኝ የልጅትዋ እና የዘፍኙ በግድ ወሎዬ እንሆን ብለዉ የሚዘፍኑት ጎጃሜወች ወረዱብ እኮ ሰዉ ከጎረቤት ብዙ ነገር ይዋሳል አይደል ወሎ የገባ በፈቅር መርፊ ሰለሚወጋ አትመለስም ብለዉ ነዉ መሰለኝ ተነጫጩ
@@AyatTube798አራ ወልዮ ናቸው ምንድነው የምትቀበጥሩት
የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃዎች እንደ ቼኮሌት እሽግ ናቸው..ስንከፍታቸው የትኛውን ትተን የትኛውን መምረጥ ነው የሚያቅተን..
My ወሎ ቤተ አማራ💚💛💗
🥵🥵🥵🥵🥵
@@bullookiyya8386 ከይር??አማራ ሲባል ጂኒያችሁ ይነሳል አይደል?ወሎ አማራ የሸጋዎቹ ሀገር💚💛❤💘
@@bullookiyya8386 ምነው ወሎ የኦሮሞ ስም ነው በወረራ ስሙ ተቀይሮ ነው ።ትክክለኛው ስሙ ቤተ አምሀራ ነው 👌
@@ደስታነኝየራያዋአፄሀይለስላሴ ነዉ የሰየመዉ ወሎ ብሎ ወሎ ተመችቶናል ሱሙ አይቀየርም ወሎ ቤትአማራ ወሎ የሚለዉ አይጠፋም መቼም
@@zintthbe890 እኔ ችግር የለውም ግን ወሎ ሲባል የኦሮሞ እሚመስላቸው አለ ደሞ አፄ ሀይሌ ስላሴ አደለም ወሎ ብሎ ስሙን የቀየረው ።የኦሮሞ ጎሳወች አሁን ወሎ ተብሎ እሚጠራውን ሲወሩ አራት ተከፍለው ነው እናም በየ አረፌበት ስሙን እየቀየሩ እደነበር ታሪክ ይነገራን ወሎ እሚለው አዱ ከሚወሩት ግሩብ ስም የተሰየመ ነው በተረፈ ደሞ ትልልቆችን መጠየቅ ይሻላን ለበለጠ መረጃ እና በአፄ ሲላሴ ጊዜ አለመሆነኑን እርግጠኛ ሁኔ መናገር እችላለሁ
አገሯ ወሎ ነው አማራሳይንት የሚገርም ድምፅ ቆንጆ ስራ ነው ነው ጥሎብኝ ወለየወችን እወዳቸዋለሁ ከጣና ሀይቅ ጎጃሜዋ እህታችሁ ነኝ ቤተ አማራ ሰላማችን ይመለሰልን እራያ ራዩማ ወሎ ስላምሽ ይመለስ
እኛም እንወድሻለን እህት አለም ደማችን ❤
💛💚❤እኛም ውድድድድ
_My Wello_
_ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎ ጎጃም ጎደር ሸዋ♥ አማራየ ሁሌም ድመቂልኝ💚💛❤😘_
ሃገሯ ወሎ ነው አምሐራ ሳይንት🥰🥰😍
ምርጥ ስራ አማራዬ የአማራነት መነሻ ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤️😘😘😘😘
ማኘ
ልዩ ጎንደሬ
ልጅቷ ጎጃሜ
ዘፈኑ ለወሎ
ተወዛዋዥ ሸዋ ❤❤❤❤my amhara ❤❤❤ loves you guy's
-Singer from Gondar
-Kindest from Gojjam
-Belay from Shewa Addis Ababa + Others from Gondar
- Sang About wollo
ልጅቱ አገው ነች ጎጃሜ አደለይም በላይ ኦሮሞ ነው ዘፍኙ ከየት እንደሆ አላቅም
እኔ ከኢትዮጵያ ደቡብ ነኝ ግን ይህ ሙዚቃ አስደናቂ ነው።
😍😍😘
Best music😍✌✌✌✌
ወሎ ገራገሩ❤
ልጁ ጎደሬ ነው ልጂቱ ከጎጃም ዘፈኑ ወሎየነው ለኪ አዲ ያረገን አማራነታችን ነው አማራዬ
Bahalo ke tigray new muder leba derafi🤣🤣🤣❌❌❌
ወሎየነቴ ውበቴ ❤️
አማራነቴ ድምቀቴ 😍
ኢትዮጵያዊነቴ 🇪🇹 ኩራቴ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
ማርያምን እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን ሁሉም ሰለ ቢሂሩ ሲዘምር ስሰማ እንኳንም ከዛ ከፍቅር ሀገር ከወሎ ተፈጠርኩ ማለት ጀመርኩ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
✍️🏻🕎📖💯🤍🤍🤍🌹🌹🌹🌹
💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍
@@AyatTube798 dQ
ወሎ the ብሄረ አምሀራ የኢትዮጵያዊነት ስርኩል። የእብሮነት ሀገር።
Bless you guys... በርቱ ይህ ቀን ያልፋል።
Amen
ወሎቤተ አማራ ስቶን ኩራት ይሰማኛል✊ My wolloግሩሜ አንደኛየ 👏👏👏👏
ገና ሳይለቀቅ በሳንፕሉ ብቻ የተወደደ ሙዚቃ ጎንደሬ+ጎጃሜ+ወሎ+ሸዋ=አማራየ+ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
ዜድየ
አማራ በመሆኔ በጣም ነው ወላሂ ደስ የሚለኝ የኔ ኣማራዊ በጣም ቆንጆ ስራ ነው 💚💛❤ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ ውበት ሲለካ በአማራው ነው😲😲😲
እኔማአማራ ባልሆንቅናትይገልኝነበር😂😂😂💚💛♥️💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕
አገራችን ራያ ስማችን ወሎየ አገራችን ዋግ ነው ስማችን ወሎየ አገራችን የጁ ስማችን ወሎየ አገራችን ላስታ ስምችን ወሎየ እኮን የቀመሰሺ ያየሽ ተሰቃየ የሚባለው ወሎዋ
አማራ ሳይንት የጀግኖች መፍለቂያ ❤❤❤
እናመሰግናለን የእናንዬ ልጅ እሂን የመሰለ ውብ ስራ ስለሰራህ!!
ወሎ+ጎጃም+ጎንደር+ሸዋ = አማራ
አማራ = ኢትዮጵያዬ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ
የአምሓራነት መሰረት ወሎ አምሓራ ሳይንት ሀገሬዋ ሰላምሽን ያምጣልሽ
አማራ ሳይት በየት ነው ሰሜን ወሎ ነው ደቡብ ወሎ ንገሩኝ የምታቁ
@@الببخنال ደቡብ ወሎ
@@الببخنال ሰሜን ወሎ ነው
@@fafiQueen-s6m ምእራብ ወሎ
@@Sofi-ks3zo 😁😁😁
አማራ ሳይንት እንደት እደምታምሩ የኔ አማራዊይ በአማራ ባይቀኑብን ነበር የሚገርመኝ አማራየ ኢንሻ አላህ ሁሉም ያልፋል ❤💛💚 የኔ አማላዬች 😍😍
አሜን ሁሌም ቢሆን አማራ ኢትዮጽያዊ ይቅደም ።
ዋው ደስ ይላል ዘፈኙ ጎንደሬ ልጂቶ ጎጃሜ የተዘፈነው ለወሎ አማራዬ ዘርህ ይብዛ💚💛❤
Amhara💚💛❤Amhara
ቀረፃዉ ደሴ 🌹🌹🌹🌹🌹
ኧረ ምን ይሻላል ?እንኳን ሆነላችሁ ፣አንድነታችሁ፣ፍቅራችሁ ይብዛልን።
በጣም ኣማራዩ 💚💛❤💪
@@borumaeda5810 አሚን ያረብ🙏
አሜን ይብዛልን💚💛❤
ዘንድሮ ሙዚቃዉ ሁሉ ለወሎነዉ የኔ ወሎ ገራገሩ የፍቅር ሀገር ክፉ አይካችሁ
ጦረነቱም ወሎ ላይ ዘፈኖም ወሎነዉ ዘዱሮ
@@እሩቅ-ረ6ፈ ጉድእኮነወ
@@እሩቅ-ረ6ፈ ክክክክ በጦርነት የተጎዳውን ህዝብ ስነ ልቦና ለመጠገን ይሆናን 😁
የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ላቦየ ገብርመፍስ ቅዱስ አመታዊይ በአል አደርሳችሁ ዋውውው ምርጥ ዘፍን
አሜን✝️🙏🕯
አሜን ፫💙
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን
ልቦና ይስጥሽ እንኩዋን አደረሳችሁብ ብለሽ ምርጥ ዘፈን ትያለሽ
አማራነት ውበት እኮነው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ድምፅክ ያሰምጣል wow
ዉበት ሲለካ በጎጃም ነዉ ለካ ዘፋኙ ከጎደር ልጅቱ ከጎጃም ዘፈኑ የተዘፈነ ለወሎ ጉድ እኮ ነዉ አማራዬ ሰላምህ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏
😹😹😹😹😹
ምን ጉድ አለዉ ሁሉም አማራ ነዉ😁
@WELLO FANO POPULAR FORCE / ወሎ ህዝባዊ ሀይል ® ትክክል ናት አማራ ነታችን አንድ ያደርገናል
One Amhara I love 💕💕💕💕
1 አማራ ❤️❤️❤️
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን !💚💛❤️
😘😘😘😘😘
የኔ ውብ ሀገር ወሎ አማራ ሳይንት የታሪክ ስር መሰረት። ወሎ አማራ ሳይንት በጣም እምዳት ሀገር💚💛❤ አምላክ ህዝባችን ይጠብቅልን🥰
yes, we also love it.
አሜን ደሜ💚💛❤😍😍😍😍😍😍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 using tigray culture it doesn't make u ur culture ❌❌❌
እንደምነው ወሎ
ደሴ ዙሪያ ገባው
ተላምዶ ሲለዩት
አንጀት የሚያባባዉ
So captivating
My people #WOLLO ❤❤❤
ዋውው ምርጥ ሙዚቃ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 💚💛❤
አቤት ውበት
ከልብ
ድምፅ
ባህሉ
ዳንስኝች
ቦታው ሁሎን አሞልቱ የሰጠው አማራዬዬዬ አሪፍ ስራ ነው ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤
እዴ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ።ስለ ወሎ ሲዘፍኑ አማራ ሳይትን እማያነሱት ታሪኩ ተቀብሮ እዲቀር ነው ❓ተባረክ ቤተ አምሀራ (ወሎ) አላቹሁ 😍😍💚💛❤
ምክነያቱ ምን ይሁን እኛ ወሎዬች ሁላችን ይሚምር አቤት አማራ መሆኔ ኩራቴ ኢትዮጵያ ምሆኔ ኩራቴ እፍፍፍ እኛ አማራወች የኢትዮጵያ ድምቀት ነን
ወሎ አማራ ❤❤❤በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሪፍ ስራ ነው
አቤት የሙዚቃ ቃና ልዩ ነው በርታ ወድማችን እንወድሃለን
በጣም ደስ የሚል ነው ብዙዎቹ ዘፍነውታል የእናተ ይለያል ❤
ከጀግና እና ከቆንጆ ሸጋ ከሁለት አማራዎች ከወሎየ እና ከጎንደሬ ቤተሰብ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ እድገቴ ላልይበላ ነው ከቅዱስ እና ከንጉስ ሀገር አማራነት ይለምልም ያብብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏❤❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ እናቴ ጎንደር አባቴ ጃማ ደጎሎ
@@tsionmenberu6378 😘❤
የት ናችሁ ደምቼ ወሎ ተብሎ ምን የማያምር የማያስደምም ነገር አለ አቦ ሽጋ ስራ ነው ወንድማችን በርታ ።
💝የኔ ወሎ ወላሂ ልዩ ነውእኮ😘💚💛❤👌
ማነው ቶክታክ ላይ አይቶ የመጣዉ በጣም ቆንጆ ስራነው ወሎየዎች እኮ በቆንጅናአ ይታሙም💖💖 ወሎየ በመሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ
ግሩሜ በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነውበርታ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን💚💛❤
አማራዎች የሀገር ውበት ሀገሩን ወዳድ ጠንካራ ቆንጆ ህዝብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው በጣም ነው የምወዳችሁ 🇪🇹❤️
እንዴህ ነን እኛ ኢትዮጵያኖች አንድ ስንሆን ዉበታችን ደማችን ስራችን በሀገር ቀርቶ በአለም ይታያል ይሰማል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ምርጥ ስራ ነዉ አንደኛ
መጣህልን የኛ ምርጥ ጎንደሬ ግሩሜ አማራየ 💚💛❤️ like የት ናቹሁ🥰
የጎንደር ነው እዴ ከዚህ በፌት ሙዚቃ ክሊብ አለው❓
🙌🙌Alen
@@ደስታነኝየራያዋ አወ እማ አንዳርግ ሚል የዉዝዋዜ ቡድንም አለዉ🥰🥰
የኔ አለም ጎንደር ሞቼ ነው የምወዳቸው
ጎንደሬ ነው እንዴ 💚💛❤💪
አዲሰ አበቤ ነፍጠኛ ነኝ እኮራለሁ 🇪🇹
አቤት ጎጃሜዋ ስታምር ሙዝቃው ለ ወሎ ቢሆንም ጎጃሜዎች እኮ ያልተነገረላቸው ዉበ ቆንጆዎቸ ናቸው
🤔🤔🤔ማን እንዴ ወሎየ ወሎየማ ከኢትዮጵያ ውስጥ በውበት አንደኛ ናቸው እኔ ሀቅ ነው የማወራው ቆንጆ ከአማራ ክልል ውስጥ ጎንደርና ወሎ ናቸው በጣም ቆንጆ በለይ የጎንደር ወንዶቹ በጣም ቆንጆ ናቸው
@@ፋፊ-ዘ3ጨ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@ፋፊ-ዘ3ጨ አይንሽ እያየም አታምኝም 🤣
@@አበባጌቴ 😋😋😋 ቆንጆ ናት ተብላ ተመርጣ ነውኮ ሌላ ቆንጆ እኔ አላየሁም ዘፋኙም ጎንደሬ አንዷ ተወዛዋዢ ጎንደሬ አንዷ ወሎየ ውበት ጎንደር ና ወሎ ይለያል የሚመርጥ የለም ሁሉም ቆንጆ ናቸው🤗🤗🤗
@@ፋፊ-ዘ3ጨጎጃሜ አላየሽማ ጎጃሜ is the most beautiful
የእንዬ ታከል ውጤቶች ግሩሜመቅድ በጎዴሬው ድምፅ በአገዋ እና በሸገሩ ሸባ በላይ በቀለ ሞዴልት የወሎን ዘፈን እዴት አሰካካችሁት በጣም ቆጆ ነው ቀርቱ ግን በማዲንጎ ሞት ልቤ ተሰብሮ ጆሮዬ ሰማውጅ ልቤ ደምቷል ማዲዬ ነፍስህ ይማረው
አሪፍ ነው🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አሜን አሜን ሶልየ🔥🔥🙏🙏🙏❤😌
አሜንአሜንአሜንሀገራችንንሰላምያርግልን
አሜን/፫ ሶልየ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 እንኳንም ወሎ ተፍጠርኩ
አማራዬ❤️
ወሎ ገራገሩ❤
I like this and culture Ethiopian I'm Malian🇲🇱 in Italy 🇮🇹
@Tewachew Guadie ok nothing one love one Africa 💪
It's amhara people culture 🙏
Thank you
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Thakyou ❤
ወሎየነት 😘 አማራነት ክብር💚💛♥
ወሎ የቦታ ስም ነው ወሎዬነት ሚባል ነገር የለም
@@bk2023- ወሎ የሚባል አገር እዴት የለም ወሎ ወሎ እያሉ ለምን ይዘፍናሉ ለዛዉም የዉቦች የደጋጎች የጀግኖች የታሪክ አገርናት ምነዉ
@@zintthbe890 ወሎ የሚባል ክፍለሀገር አለ ቤተ አምሐራ ላኮመኖዛ። እኔ ያልኩት ማንነት ነው። ወሎ-ዬነት ካልከው ማንነት ይሆናል...ይሄ ደሞ ከእውነት የራቀ ነው። የወሎ ማንነቱ አማራነት ነው። በውስጡ ደሞ እንዳልከው የብዝሃነትን መብት አክብሮ የሚኖር ደግ የአማራ ህዝብ ነው።
@@bk2023- ኪኪኪኪ እረ ሼም ነው የቅናት ያስመስልብሻል ወሎየወች የውቦች የእግዳ ተቀባይ ሀገር ነው
@@bk2023- ተነፍ ግማታም ወሎ እሚባል የለም አላለም😂😏
ድምፅ 100%
ውበት 100%
ጭፈረ 100%
እርጋታ አዘፍፈን ❤❤❤
❤
የልጁ ድምፅ 👌👌👌ዋው ነው ወሎ ቤተ አማሐራ ሁሉም የሚያምርበት ድንቅ ህዘብ ድንቅ ሀገር እግዚአብሔር ሠላሙን ይመልሥልን አማራዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ የጠላሽ ይጠላ 💚💚💛💛❤️❤️
I don't understand the language, but I just love Ethiopian music. It's my stress calmer.❤❤❤
ይሄን ሙዚቃ እንደኔ በጉጉት የጠበቀና በወሎየነቱ የኮራ እስኪ በላይክ👍
ዋዋዋዋዋ በጣም ምርጥ ስራ ነው አምሃራ ሳይንት ስትል ከመቀመጫየ ቁጭ ብድግ ያደርገኛል አምሃራ ሳይንት ብዙ ያልተነገረላት የታሪክ ባለቤት ነት በርታልን ወንድማችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የትናችሁ ወሎ ቤት አማራ ስወዳችሁ አማራየ
Proud Amhara! Amhara forever!
proud as Ethiopian
@@kinfekaleab49 No Amhara and Amhara only.There is nothing to be proud about Ethiopia.
@@እየሩሳሌም-ቀ6ለ 👀
@@bethelehemalene9575 😂😂😂
Unfortunately for you the music is of Wollo Oromoo culture
ማነው በጉጉት የጠበቀ እስኪ ላይክ!
menew ehe eko yekoye ye semahye belew new
አማራነቴ ዉበቴ ኩራቴ አቤት መታደል ፈገግታቸው ብቻ ያጠግባል ደሞቸ Love
አማራነት ውበት በጣም ምርጥ ስራ ነው
ወሎ ፍቅር በላይ በቀለ ወያን😍 ከገጣሚነት ወደ ሞዴልነት😅... ደሞ ከቅድስት ጋር በጣም ታምራላችሁ 😍😘😘
ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
ግሩሜ አንበሳ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታልን።
እንደ ስምህ ግሩም የሆነ ስራ ነው።
ገና እንደምታስገርመን እርግጠኛ ነኝ።
እኛ ወሎዮዎች እኮ ፍቅር ነን ሸጋ ብቻ። ምርጥ ስራ ነው
ሀይ
አማራነት ወይ ሞት💚💛❤️ ጎጃም+ጎንደር+ወሎ+ሽዋ
አማራ ባሀሉ ውብ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ
ውብ ባይሆን ነበር የሚገርመን አማራ ነንኮ❤💛💚😍
@@ፋፊ-ዘ3ጨ አድናቆት ሲሰጥሽ ማመስገን እንጅ መጎረር አያስፈልግም 😌
@@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ ኢትዮጰያዎች በሙሉ ቂንጆዎች ናቸዉ
እናንተም የኛ ናቸው በጣም ነው ምወዳችሁ ♥️
ያገርዲባይ እኔም ጉራጌ ክስታኔ ነኝ ❤
Wish Love and respect to
AMHARA… ! from ur Eritrean brother
ዋዉ በጉጉት ነበር የጠበቁት አሪፍ ስራ ነዉ ግሩሜ በርታ ሰላም ለእማማ Ethiopia ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ግሩሜ እጅግ በጣም የተዋጣለት ክሊፕ ነው እድሜ ይስጣቹህ ሙሉ ለተሳተፎ ሁሉ!!!
ምርጥ ስራ ነው የቆጆዎች ሀገር ወሎ ወገን
አማራ ሥትሆን ሁሉን አሟልቶ ይሰጥሀል መታደል ነውኮ🥰🥰🥰💚💛❤
ምርጥ ስራ አማራዬ 💚💛❤
one of the best music of the year
የኔ አማራየ እኔነቴ አማራነቴ ደሜ እና አጥንቴ ነው💚💛❤️
እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ብቻ ነን ዋው ወንድማችን የእውነት ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው የወደድነው 🥰🥰😍😍💕💕
🥰🥰🥰😍😍😍 kedir Delala
🥰🥰🥰😍😍😍 kedir Delala
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
እኔ ከወሎ ነኝ ያውም ቤተ አምሃራ፡፡ ጎንደሬወች የያዙት ሁሉም ነገር ያምራል፡፡ ጎንደር የአማራ ቀኝ እጅ ናት፡፡ክበሩልኝ ደሞቼ፡፡
በዘር በጎሳ ፣ በሀይማኖት ያልተከፋፈለ አንድ ኢትዮጵያዊነትን የሚገለጽ የባህል ስራ ስለሆነ በዚህ ድንቅ ስራ ላይ የተሳተፉትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ። ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ አምላክ ሰላሙን ያብዛላት ።🙏🇪🇹
አማራ ነውኮ የሚለው ምነው ኢትዮ የሚል የቱ ጋር ነው ያለው
አሪፍ ነዉ የ 3ሰዉ ዘፈን ቆራርጠህ ቆራርጠህ ዘፈንከዉ አታባላሹት ሌላ ጊዜ የሰማሀኝ በለዉ የስንዝሮ እና መሰረት በለጠ
ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድም አለም🥰🥰🥰
ወሎ ወሎ ወሎ አብሸሪ አርቡው❤❤❤❤❤
አማራ መሆን መታደል ነዉ 😘😘😘😘
I'm agew proud to be amhara ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አገው አምሀራ አደለንም አንቺ እራስሽ በፈለግሽው ብሄር መጠራት ትችያለሽ እኛ ግና የኩሽ ዘር አገው የንጉሶቹ ዘር ነን
@@yordibm7855እኔም አገው ነኝ አማራነቴ ይበልጥብኛል። መጀመሪያ እኛን መሆን ይጠበቅብሃል አገው አማራ አደለም ለማለት😂 we are proud Amhara and that will never change.💚💛❤️
@@hd-jannah5695 ማንአባህ አገው አረገህ 😁 የአገው ንጉስ እንጂ ባሪያ የለውም 😀😀😀 ለነገር ከዛ መንደንደር ስለሆህ አይገባህም😁
@@yordibm7855ንጉስነታችንን ማወቅህ እንኳን እንድ ነገር ነው😂🎉 የበታችነት ስሜት አለብህ ጋላ ሳትሆን አትቀርም😂😂 ስለኛ ባርያ ጋላ ስያወራ አልወድም
No Agew dirty mineded like you. What makes proud any one is being an Agew which historical and glue identity.
ወለዬ በመሆኔ እኮራለዉ😍👌👌👌👌👌👌👌
አማራ።።
አማራነትኩራትማንነቴ
እዉነት ኮርተንብሀል የ ጎንደር ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ስጦህ ከዚህ የተሻለ ቦታ ሁነህ እንድናይህ ምኞታችን ነዉ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ከ ጎንደር ፋኖ የ ሰነ ፁህፍ ማህበር ከ ኢንጂነሪንግ አሶሶሽን ከ ፀረ ኤድስ ማህበር🙏🙏 ጎንደር
ይመችህ አቦ ፐ! ተዋናዮቹ አግኝታሀቼዋል በላይ በቀለ ወያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ስወደዉ ቅድስትዬም ቆንጆጆጆጆ አይገልፃትም ከወሎ ጋር ሲሆን ደሞ አዬ ሞገስ ምርጥ ሙዚቃ ነው 👍👍
ግሩም ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው በርታ፡፡ የደብተር መግዣ ለተቸገሩ ተማሪዎች ያደረከው ከፍተኛ ድጋፍ የአንተን አስተዋይነት እና ቀና አስተሳሳብ የታየበት ስለሆነ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡
ሃገሯ ወሎ ነው አማራ ሳይንት 💃💃💃💃💃💃💚💛❤️👏👏👏👏👏
አማርኛ ዘፈን በጣም ነዉ የምወደው ከኦሮሚያ በጣም ያምራል ጎበዞች በርቱ
ወግ ባህሉ አማራየ ይለያል
ያጀበኝ ቃላት አጋጣሚመቶ ወሎን የረገጠ ልቡአይመለስም ወሎን
ቆንጆ ስራ ነው አማራነት ይለምልም ❤❤
fantastic music ever. i can not stop seeing this video.
Dinkmuzika❤❤❤❤❤❤❤❤
Such a beautiful song. Love everything! Wollo Bet Amhara 🦅🦅🦁🦁
ዋዉ አማራዬ ወሎየነት በጣም አሪፍነው
እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ብቻ ነን ዋው ወንድማችን የእውነት ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው የወደድነው
Wowwww what a beautiful song 🎧
much Love from usa 🇺🇸 🤎🥰🤎👍🏾
I’m so proud to be wolloye Amhara
Thank you all 🙏🏾💃
You don't have to tell us that you are from US . We care less
@@beniambay5603 ur mindless🙄🤔🤐why u Twisted things,it’s normal ppl say like that but u had negative mind plzz change it fool
Ok, I will change the way I see thing , i have learned something new from US citizen 🤣
@@beniambay5603 omg 😳 kkk 🤣 that’s nice
I swear u made me smile at least 🥰
It should be like that bro good job 👍🏾 🙏
ውይ ይሄ ሙዚቃ ቲክቶክ ላይ ከተለቀቀ ቆየ በጣም ተወዳጂ ነበር ሁሉም ይጠይቅ ነበር ስሙን በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ወሎ እንዴት ይታማል ፈትፍቶ እንዴት ይታማል ፈትፍቶ እያበላ😥 አገሯ ወሎ ነው አማራ ሳይንት 🥰እስኪ ሳይንት ቦረናዎቹ 💕💕🇪🇹🥰🥰
ዛሬነዉ አይደለ የተለቀቀዉ
Amhara culture ❤❤❤
ዋውውውውውውውው.።ወሎየባልሆን.ይቆጨኝነበር.ተባረክአቦ
አማራ ውብ ህዝብ ጎደር ጎጃም ፍቅር እወዳችሁ አለሁ የኔው ሀገር ባህል ወሎ ፍቅር ሀገር❤❤❤
Jesus name ሰው አንድ እንከን አይኖርበትም 😳 ምን አይነት እጅግ ድንቅ ውበት ነው 😍😍😍 ስታምር
ወሎ ዉብ ሀገር
ወሎ ፍቅር አዋቂ
እናት የሆነ ህዝብ❤️❤️❤️
ግሩሜ ግሩም ነዉ 🙏🏼🙏🏼
እኔ ያስገረሞኝ የልጅትዋ እና የዘፍኙ በግድ ወሎዬ እንሆን ብለዉ የሚዘፍኑት ጎጃሜወች ወረዱብ እኮ ሰዉ ከጎረቤት ብዙ ነገር ይዋሳል አይደል ወሎ የገባ በፈቅር መርፊ ሰለሚወጋ አትመለስም ብለዉ ነዉ መሰለኝ ተነጫጩ
@@AyatTube798አራ ወልዮ ናቸው ምንድነው የምትቀበጥሩት
የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃዎች እንደ ቼኮሌት እሽግ ናቸው..ስንከፍታቸው የትኛውን ትተን የትኛውን መምረጥ ነው የሚያቅተን..
My ወሎ ቤተ አማራ💚💛💗
🥵🥵🥵🥵🥵
@@bullookiyya8386 ከይር??አማራ ሲባል ጂኒያችሁ
ይነሳል አይደል?ወሎ አማራ የሸጋዎቹ ሀገር💚💛❤💘