ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Dagne Walle - Zertihun Gonder | ዘርትሁን ጎንደር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2018
  • Ethiopian Music : Dagne Walle | ዳኘ ዋለ - Zertihun Gonder | ዘርትሁን ጎንደር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @gizeengza9204
    @gizeengza9204 3 ปีที่แล้ว +118

    እኔ የጉራጌ ሊጅ ነኝ 🇨🇬🇨🇬 የማልደራደር ግንደሬዎች ስወዳቸው ጥግ ድረስ ነው አማራ በቃ እወዳቸዋለሁ ሳስባቸው እባዬ ይመጣል አሁን ባለው ነገር እግዚአብሔር ምህረት አብዝቶልን አንድ ሆነን የምናይበት ቀን ቅርብ ነው🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @user-eo7vh7ch9x
      @user-eo7vh7ch9x 2 ปีที่แล้ว +2

      🤲🤲🤲🥰

    • @user-je6rd8zh3z
      @user-je6rd8zh3z ปีที่แล้ว +2

      ע

    • @betregiorgis23
      @betregiorgis23 ปีที่แล้ว

      Cheers!!! Our lovely Gurage brothers and sisters are the icon of Ethiopia and exemplary people in handwork and development!!!

    • @user-lw8lw5zw3n
      @user-lw8lw5zw3n ปีที่แล้ว +4

      እኛም በጣም እኖዳቹዋለን ጉራጌ እና የደቡብ ሰው ፍቅር ነው❤

    • @yamlakwubea825
      @yamlakwubea825 ปีที่แล้ว

      ​@@betregiorgis23 ጨምሮ ዕውዕ-*1

  • @user-de1qw5jp8o
    @user-de1qw5jp8o 3 ปีที่แล้ว +56

    ካመነ የማይከዳ 🙅
    ጀግና አይበገሬ 💪💪
    ለማተቡ ሟች ነው ⛪
    ሢፈጠር ጎንደሬ 💚💛❤

  • @efiadonike3887
    @efiadonike3887 6 ปีที่แล้ว +292

    አማራዎች ዘራችን ይብዛ:: አማራን በክፉ ያየ አይን ጨለማ ይውረሰው::

    • @mahifashionandfood1228
      @mahifashionandfood1228 3 ปีที่แล้ว +2

      Ur Ethiopian ok

    • @1Amhara1888
      @1Amhara1888 3 ปีที่แล้ว +9

      በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪
      አማራው ተራራው.!

    • @user-ji1qt7uc8d
      @user-ji1qt7uc8d 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ያብዛን

    • @user-vn7it9ti9l
      @user-vn7it9ti9l 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ji1qt7uc8d ምምም።መምም።ም።ምማ።ምምምም።ም።ም።ምምምምምምማ።ምምምኝኝምኝምምምምምምምምም።ም።ምምም።ን።ነኑ፡።ኑ።ን።ናምም፡መንም።ምምምምምን።ነምንም።ምም

    • @nuriyanursabo9577
      @nuriyanursabo9577 3 ปีที่แล้ว +2

      ወድሜ ሣምክ ይብዛ እኔ ሙሥልምነኝ ጎዶሬን እወደለዉ ምርጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @12345glo1
    @12345glo1 5 ปีที่แล้ว +171

    ዋው አማራ በመሆኔ እጥፍ ኩራት ይሰማኛል!!::

  • @user-mh4hw6rw5m
    @user-mh4hw6rw5m 5 ปีที่แล้ว +126

    ኢትዮጵያ ካፍቸው የማይጠፍ አማራን ብቻ አየሁ አማራ አደለሁም ግን በማንኛውም ቦታ ኢትዮጵያ ሳያነሷት አያልፍም እውነትም የጀግና ሀገር ኑሩልኝ ክፍ አይካቹሁ ለሁሉም እንደናተ ኢትዮጵያን ፋጣሪ በውስጣችን ያኑር💚💛❤

    • @getutesfan681
      @getutesfan681 8 หลายเดือนก่อน

      Poiggggggggrrrrgggggggggggggggggggggg

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 4 ปีที่แล้ว +35

    ድምፅ ሰውነቴን ውርር ያደርገዋል እንኳን ግጥሙ ተባረክ አቦ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ!

  • @selinaeyo7105
    @selinaeyo7105 ปีที่แล้ว +49

    I am from Eritrea 🇪🇷 and pray to peace to all Ertiopia and Eritrea. Come to massawa or keren and I will visit Lalibela and Axume one day God will………………. Peace is what we need.
    Enana nana
    Ere enananana………
    Atmut Ene Alwedem
    Atmut Ene Alwedem……..❤ ❤❤
    Gondere Ayedelem wey ke fit yemikedem…….❤❤❤

  • @addissnebyat607
    @addissnebyat607 2 ปีที่แล้ว +83

    ሁላችን አማራዎች አንድ ነን እስኪ ለኛ ለወሎዬዎች ዝፈንልን

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m ปีที่แล้ว +18

      ራያ አባስበር የማን ነው🙄💛❤💚😍

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n ปีที่แล้ว +4

      @@user-qq1rg7ne1m ከ1 አመት በፊት ነው የኮመተችው

    • @mamymamy2908
      @mamymamy2908 ปีที่แล้ว +5

      ለወሎ ያልዘፈነ አማራ የለም ዉዴ

    • @FikreBezabih
      @FikreBezabih 6 หลายเดือนก่อน

      Comme des vrais patriotes

    • @FikreBezabih
      @FikreBezabih 5 หลายเดือนก่อน

      @@mamymamy2908 Glory to Ethiopia ❤️

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z 6 ปีที่แล้ว +98

    እንደው ከምር ከምር የጀኖች ሀገር ዘር ትሁን ጎንደር
    ዳኜ ዋለ
    ጎጃም ላይ ባቅራራ ዘራፍ አለኝ ጎንደር፤
    በላይ በኩል መጣሁ ከመይሳው ሀገር፤
    መቅዳላ አፋፍ ላይ ፎክሮ ያገሳ፤
    እጅ አልሰጥም ብሎ የቋራው አንበሳ፤
    ዘራፍ ቴዎሮሬስ ብሎ ሲነሳ፤
    ብቻውን ሲሄድ ይመስላል አምሳ፤
    ሰውየው ካሳ ፈረሱ ታጠቅ ፤
    ልክ እንደመብረቅ የሚሰነጥቅ፤
    #ዳኘዬ ውስጤ ነህ ስወድህ እኮ♥

    • @janzemaentertement7493
      @janzemaentertement7493 5 ปีที่แล้ว +1

      ዉድ የአማራ ልጅች ይህ በአማራ ተወላጆች የተከፈተ አዲስ ቻናል th-cam.com/video/EvSBE-EV-8E/w-d-xo.html subscribe ያደረጋችዉ እያመሠገነነ ያላደረጋችሁ እንድታረጉና አማሪዊነት ግዴታችሁን አንድትወጡ በትትህና እንጠይቃለን ።

    • @1Amhara1888
      @1Amhara1888 3 ปีที่แล้ว

      በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪
      አማራው ተራራው.!

  • @user-iw9ob2uf9j
    @user-iw9ob2uf9j 6 ปีที่แล้ว +523

    ጎንደር የምትባለውን ሀገር አንዴ አይቻት ቢሞት አይቆጨኝም
    ጎንደር አጠቃላይ አማራዎች ስወዳቹ ጥግ ድረስ💖 ምርጥ ስራ ነው

    • @hululove4375
      @hululove4375 6 ปีที่แล้ว +8

      እትዬጲያ ውስጤ ናት one day tayatlshe

    • @user-iw9ob2uf9j
      @user-iw9ob2uf9j 6 ปีที่แล้ว +2

      Hullager Hallak
      Eshi tank 😍

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d 6 ปีที่แล้ว +4

      እትዬጲያ ውስጤ ናት ታያታለሽ

    • @user-tr6ti4ot7t
      @user-tr6ti4ot7t 6 ปีที่แล้ว +6

      እትዬጲያ ውስጤ ናት የኔ ውድ ፍቃድሽ ከሆነ እኔ ላስጎብኝሽ ፈጣሪ ብሎ ከስደት ስመለስ

    • @user-iw9ob2uf9j
      @user-iw9ob2uf9j 6 ปีที่แล้ว +4

      Asnaku Tigabu
      እሽ የኔ ቆንጆ የአምላክ ፍቃድ ከሆነ አይቀርም 😍😍😍

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 ปีที่แล้ว +20

    ሙቶም የሚወድ ኢትዮጵያን አማራዬ ብቻ ነው ። 💚💛❤️👌✝️ የሐገር ዋልታዬ አማራዬ ዘራችን እንደ አሸዋ ይብዛ ጀግኖቼ ደሞቼ 💚💛❤️👌👌💓💓💓💓

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 ปีที่แล้ว +19

    ✨ኢትዮጵያ ደሜ
    ✨አማራ አጥንቴ
    ✨ሀገሬ ክብሬ
    ✨መመክያዬ
    ✨ዙሬ መግቢያዬ
    ጀግናዬ ያንተንና የቴዲአፍሮን ዘፈን ስሰማ የሆነ የሚነዝረኝ ነገር አለ ስልህ😊💪💪💪💪💪💪💪💪💪 💚💛❤️

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h 6 ปีที่แล้ว +156

    ቆርጣጣው አማራ ምርጥ ስራነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌💘

    • @shetuabdulkadir4767
      @shetuabdulkadir4767 6 ปีที่แล้ว

      ሁሉ በእርሱ ሆነ ሁሉ በእርሱ ሆነ de

    • @GENET380
      @GENET380 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤😘

    • @daniyatmekebebe3872
      @daniyatmekebebe3872 2 ปีที่แล้ว

      @@GENET380 pop

  • @user-tk6yf6yq3p
    @user-tk6yf6yq3p 6 ปีที่แล้ว +46

    እናመሰግናለን ዳኝ በቅርቡ ሁለገብ አማራዊ ሙዚቃ እንደምትሰራ ቃል ገብተህልናል እኛም በጉጉት እንጠብቃለን በርታ። የአማራ ልጆች በሙሉ በጣም እወዳቹሀለሁ !

  • @derejeaknaw7872
    @derejeaknaw7872 6 ปีที่แล้ว +28

    ሁሌም ዘር ትሁን ጎንደር የጀግና የሀገር ፍቅር መፍለቂያ ኢትዬጵያ

  • @mdmosharofhossain21
    @mdmosharofhossain21 3 ปีที่แล้ว +28

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Love You Brother
    Love From Bangladesh 🇧🇩🇧🇩🇧🇩

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 6 ปีที่แล้ว +134

    Dagne ሙዚቃዎችህ ይመቹኛል ግን እንግዲህ ጎንደር ጎጃን የምንባባልበት ግዜ አብቅቷል
    አንድ አማራ
    አማራነት ይለምልም

    • @user-ky9tb7ue9g
      @user-ky9tb7ue9g 6 ปีที่แล้ว +3

      Kukusha Tazeb በትክክል 😍

    • @melaabebe1370
      @melaabebe1370 6 ปีที่แล้ว +2

      Kukusha Tazeb
      hulacnm bezih merwa demtu Amharanten azmo endmyasdememn megotacn new

    • @user-lk7nw9zx7m
      @user-lk7nw9zx7m 6 ปีที่แล้ว +3

      Kukusha Tazeb ትክክል እደኔ ደሙ የፈላ አለ ማለት ነው ግን አማራን ዘረኛ ማረግ በጣም።ከባድ ነው

    • @dawetabebe3947
      @dawetabebe3947 6 ปีที่แล้ว +6

      Kukusha Tazeb ለጎንደር ተዘፈነ ማለት ለአማራ ተዘፈነ ማለት ነዉ ጎንደር ቢዘፈንለት ያንሰዋል እንጅ አይበዛበትም

    • @birukgezahegn6075
      @birukgezahegn6075 3 ปีที่แล้ว

      @@dawetabebe3947 ልክ ነክ

  • @user-ex7xf6fl8v
    @user-ex7xf6fl8v 6 ปีที่แล้ว +209

    ጎጃም ላይ ብጣራ ዘራፍ አለኝ ጎንደር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @wizami4925
      @wizami4925 3 ปีที่แล้ว +5

      ጎጃም💚💛❤️ጎንደር

    • @jahbiruk285
      @jahbiruk285 3 ปีที่แล้ว +2

      @@wizami4925 wollo ,shwa cemrbet

    • @wizami4925
      @wizami4925 3 ปีที่แล้ว

      @@jahbiruk285 💚💛❤️💪💪💪

    • @wizami4925
      @wizami4925 3 ปีที่แล้ว +1

      Hulum ande amara nw

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jahbiruk285
      ወሎ ጎንደርንና ጎጃምን አይወዱም ሙስሊሞቹ ሸዋ ይን 🥰💞

  • @samrawettemesgen754
    @samrawettemesgen754 6 ปีที่แล้ว +37

    ጎደር ውስጤ ናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 3 ปีที่แล้ว +85

    Love my Gonder Brothers from Wello
    Luv All Amhara bloodbrothers United Neftegna💚💛❤✊🏼💪🏼

    • @Mikitadesse837
      @Mikitadesse837 3 ปีที่แล้ว +5

      If it wasn't for Amahra Ethiopia would've never existed

    • @mahlets1398
      @mahlets1398 2 ปีที่แล้ว +3

      love from US amhara sister haha

  • @sofiasofia3336
    @sofiasofia3336 6 ปีที่แล้ว +274

    የጎንደር። ፍቅር ሊደፍኝ ነው።
    አንድ ቀን እንደማይሽ ተስፋ አለኝ
    ውድድድድድድድድድድድድድድድ
    ነው የማደጋችሁ

    • @user-ym6ww1yz1f
      @user-ym6ww1yz1f 6 ปีที่แล้ว +5

      Sofia Sofia። ማር ስጥመችኛ በደንብ ነው ምናስተነገድሽ ምናስጎብኝሽ

    • @user-ru5qp3jj6t
      @user-ru5qp3jj6t 6 ปีที่แล้ว +6

      Sofia Sofia ጎንደር ተፍቃሪ ናት የኖር ሰው ያያታል እሽ አብሽሩ

    • @sofiasofia3336
      @sofiasofia3336 6 ปีที่แล้ว +3

      እሺ። ተቀባይ ካለማ እመጣለሁ አንድ ቀን ብቻ በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ ሀገራችን ፈጣሪ ይባርክልን ።

    • @user-ru5qp3jj6t
      @user-ru5qp3jj6t 6 ปีที่แล้ว +2

      Sofia Sofia እኔ አለሁ ውዶቸ

    • @rahmarehmet6016
      @rahmarehmet6016 6 ปีที่แล้ว +4

      እኛም ዉድድድ

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያዊነቴ ከማራነቴ አጋጭቶኝ አያቅም አማራ ነኝ ጠላት አይኑ ይቅላ❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @yesuafikareafikare9636
    @yesuafikareafikare9636 6 ปีที่แล้ว +438

    ጎንደር ማለት
    ጎ - ጎበዝ ጅግና
    ን-ንፁህ ልብ ያለው.
    ደ -ደንበር አስከባሪ ደፍር ጄግና
    ር-ርሁሩህ ለስው አዛኝ
    ማለት ነው ቅር የሚለው ካለ .......ይጠጣ

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 5 ปีที่แล้ว +9

      በጣም እውነት ትርጓሜ ነው:

    • @user-xz5ii7wk6r
      @user-xz5ii7wk6r 5 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ማርዬ

    • @user-iy9uc1gv1b
      @user-iy9uc1gv1b 5 ปีที่แล้ว +2

      Wonderful words thank you dear 💚💛❤️👑👈🏽

    • @mslemabambe3743
      @mslemabambe3743 5 ปีที่แล้ว

      ጉንደርምለት

    • @mogesendale1146
      @mogesendale1146 5 ปีที่แล้ว +1

      ቦምብ ይጠጣ!!!

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x 6 ปีที่แล้ว +11

    በመልካምና ነጻነት ተርፎ በሞላበት የስደት ህይወት ውስጥ ሆኘ ውቅያኖስን አቋርጨ በዚህ ልዩ ገዳይ ድምጽ እናት ዓለም ጎንደርን በምትኳ ዘርትሁን እያልክ ስታነሳሳልኝ እምባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ደግሜ ደጋግሜ እመለከተዋለው ፤ ወንድም ዳኘ ቃል የለኝም እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ግጥሞቹ በደም ስር ውስጥ ይገባሉ ትክክለኛም ጎንደርንና ህዝቦቿን ይገልጻሉ ቴንኪው ተባረክልኝ ።

  • @solomonfekade6324
    @solomonfekade6324 6 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና የ ጀግና ልጆች ነን፡፡ ጎንደርና ጎጃም ምን እና ምን ናቸው፤ የጆሮ ጉትቻ የአንገት ሀብል ናቸዉ፡፡ ጌጦች

  • @user-ky6bb8bs9f
    @user-ky6bb8bs9f 6 ปีที่แล้ว +12

    ዳኜየ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ጎንደርነታችን ሁሌም ያኮራናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว

      ጎንደር የሚያኮራኝና የሚያስደስተኝ በሀይማኖታቸው አይደራደሩም ብዙወቹ የኛ ወሎ ዠህዝብ የሚጠሏችሑ በክርስትናችሑ ነው እኛ ክርስዠቲያኖች ግን ጥግ ድረስ ነው የምኖዳችሑ ✝️🔐

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 5 ปีที่แล้ว +10

    ጎንደሬወች ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ጀግኖች፡፡

  • @fkrminalu9820
    @fkrminalu9820 4 ปีที่แล้ว +8

    ውይ የኔ ምርጥ አማራየ አማራነቴ ኩራቴ የኔ ጀግና የጀግና ዘር አፍፍፍፍፍፍ ምን ላድርግህ የኔ አንበሣ ምንም ቃል የለኝም ውድድድድድድድ አማራ በኢትጵያዊነቱ የማይደራደር አንድ መሆን ግን ይጠበቅናል

  • @helencooks6705
    @helencooks6705 9 หลายเดือนก่อน +17

    Being Amhara is more than a tribal it is the most highly spiritual feeling others will never understand why we are extremely prideful people! 💚💛❤️

    • @eskedarzeleke5708
      @eskedarzeleke5708 หลายเดือนก่อน

      Yes 💯, but we need to welcome to the new ideas 💡 ❤

  • @fidel_tube
    @fidel_tube 5 ปีที่แล้ว +20

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ጎንደር ያንቺን ክፉ አያሳየን 💚💛❤ የድምጽ አልባ ኢትዮጵያዊያን ድምጽ

    • @Hellow365
      @Hellow365 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen❤❤❤

  • @user-tr6ti4ot7t
    @user-tr6ti4ot7t 5 ปีที่แล้ว +12

    ዘር ትሁን ጎንደር ♥ ፈጣሪየ ኢትዮጵያየን ጠብቅልኝ የሀገሬ ነገር አይሆንልኝም

  • @gualtigrina5944
    @gualtigrina5944 6 ปีที่แล้ว +496

    I am Eritrean.i hoop i will vizit Ethiopia one day .togather we will be strong 💪💪💪💪🇪🇷❤🇪🇹.

    • @raskassaalemseged1011
      @raskassaalemseged1011 6 ปีที่แล้ว +17

      milu i wanna visit asmera love never die

    • @gualtigrina5944
      @gualtigrina5944 6 ปีที่แล้ว +7

      Ras Kassa Alem Seged wel came my bro i will take care of u.fuck the polotic

    • @raskassaalemseged1011
      @raskassaalemseged1011 6 ปีที่แล้ว +7

      milu 10 q sis everything will b ok poletic go to hell

    • @sultanalshehhi3637
      @sultanalshehhi3637 6 ปีที่แล้ว +5

      Eshe tmtalke bkrb kne wndmey and nene

    • @raskassaalemseged1011
      @raskassaalemseged1011 6 ปีที่แล้ว +3

      Sultan Alshehhi betam enji zehonu bitala letikmu new egna wendmamachoch nen fikir yashenfal

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l 4 ปีที่แล้ว +12

    ዳኝየ አቦ ሽ አመት ኑርልን ዘሮቸ ደሞቸ ነፍጠኞች እወዳቹህ አለሁ

  • @gualtigrina5944
    @gualtigrina5944 4 ปีที่แล้ว +198

    After one year i am stil listening to this power full music ❤ ezgabher yehalikum 🙏🙏🙏♥️my brothers in blood. ❤❤❤🇪🇷

    • @777MK37
      @777MK37 4 ปีที่แล้ว +6

      I feel like you feel.

    • @mahleta5506
      @mahleta5506 4 ปีที่แล้ว +7

      After two years, still listening to it as if like it just came out 😃💚💛❤️

    • @milushuker9565
      @milushuker9565 4 ปีที่แล้ว +2

      @@777MK37 ❤🥰

    • @milushuker9565
      @milushuker9565 4 ปีที่แล้ว +2

      @@mahleta5506 🥰❤

    • @semariagetachew1826
      @semariagetachew1826 3 ปีที่แล้ว +2

      we are one

  • @king-qv6tl
    @king-qv6tl 4 ปีที่แล้ว +5

    am from 🇪🇷 love gonder and Amhara 🇪🇷💝🇪🇹

  • @SNorth-gm9ph
    @SNorth-gm9ph 4 ปีที่แล้ว +110

    I am Amhara from Shewa ...These are our Epicentre Culture

  • @AdamAdam-ks8yl
    @AdamAdam-ks8yl 6 ปีที่แล้ว +169

    አማራዎች ኑሩልኝ!!!

    • @Sarah-cq2cv
      @Sarah-cq2cv 5 ปีที่แล้ว +3

      ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉጎንደርነኝአወበትክክል

    • @fedaafedaa2788
      @fedaafedaa2788 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀላችንንም እግዚአብሔር
      ያኒረን እግዚአብሔር
      ከሁላችን ጋርይሁን

    • @jaferfichago2854
      @jaferfichago2854 4 ปีที่แล้ว

      አሞራ ይብላህ ለምን አማራ ትላለህ ኢትዮጵያ በል!

    • @proudamhararaya4668
      @proudamhararaya4668 4 ปีที่แล้ว +1

      Jafer Fichago
      Anten agases yiblah dikala ye dikala lij. Lemnan sibal new Ethiopia mibalew? Amhara lezelalem tnur 💚 💛 ❤️. Ante Ethiopian yizeh gedel gba

    • @Realr420
      @Realr420 4 ปีที่แล้ว +2

      @@proudamhararaya4668 lmao dude i love you ethiopia gedel tegba ....ሀ ሁ አማራ ይቀደም÷ ለ ሉ ጋላ ይወደም:
      አ ኡ አጋሜ ይውደም

  • @SaraSara-oc7bq
    @SaraSara-oc7bq 5 ปีที่แล้ว +8

    ሀገሬ ጎንደር እንኳንም ተወለድኩብሽ የጀግኖችሁ ሀገር ዘር ትሁን ጎንደር

  • @Shaklama
    @Shaklama 4 หลายเดือนก่อน +3

    ልዩ ነህ ዳኘ ዋለ ሀገሬ ጎንደር ዉድድድድ ❤❤❤❤

  • @mulugetatekle2056
    @mulugetatekle2056 6 ปีที่แล้ว +92

    Eithopia /Gonder yefikir hager from Eritrea 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💗💗💗💒💒💒💒💒💒💒💒

    • @tegenabate5642
      @tegenabate5642 6 ปีที่แล้ว +1

      Mulugeta Tekle. .n

    • @sohbietaan3061
      @sohbietaan3061 6 ปีที่แล้ว +1

      Mulugeta Tekle

    • @awettes4649
      @awettes4649 6 ปีที่แล้ว +1

      Getska tirhak duhul

    • @mulugetatekle2056
      @mulugetatekle2056 6 ปีที่แล้ว

      @@awettes4649 entay habituka dea txaref nay dehan dika hawey natey

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +2

      ጎንደር መወለዴ እንዴት እንደሚያኮራኝ 💪💪💪
      ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ይሁኑ ትወዱታላችሁ

  • @ashulove8722
    @ashulove8722 6 ปีที่แล้ว +60

    የነፃነት ቀን ነው ዛሬ እንኳን ደስ ያለን ኢቶዮጵያዊያን

    • @tesfaye9152
      @tesfaye9152 ปีที่แล้ว

      እኛ የድል ቀን እንጅ የነፃነት ቀን የለንም። ይታረም!

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว +15

    ክብር ለኢትዮጵያ እና እኔ ኢትዮጵያ ነኝ እና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ስታዳምጡ የግድ ኢትዮጵያዊ ናችሁ የእናንተ አካል ነው ..... ADWA Victory Africa For Abyssinia Ethiopia!!

    • @samerasoso9608
      @samerasoso9608 10 หลายเดือนก่อน

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @acunamatata6531
    @acunamatata6531 5 ปีที่แล้ว +58

    I am menz amhara and I love gonder. I love gojjam. I love tigray. I love oromo, I love gurage. I love everybody. if we unite and stand together, nothing can touch us. remember who the true enemy is, it is nechachiba people. they are the ones who divided and messed up the whole of Africa.

    • @baabnet2786
      @baabnet2786 4 ปีที่แล้ว +2

      merte sew

    • @Realr420
      @Realr420 4 ปีที่แล้ว +1

      I'm half menz but i say f**k galla and agame ...march forward amhara we are the kings of ethiopia.

    • @Realr420
      @Realr420 4 ปีที่แล้ว +2

      I'm half menz but i say f**k galla and agame ...march forward amhara we are the kings of ethiopia.

    • @gyonait
      @gyonait ปีที่แล้ว

    • @maramawitmelkamu1754
      @maramawitmelkamu1754 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍

  • @only7389
    @only7389 6 ปีที่แล้ว +50

    ጎንደር♥♥ያአንድት ኢትዮጵያ
    ዋልታ እና ማገር እናታለም ጎንደር ሁሌም ኩራታችን ነሽ

  • @edeneden8173
    @edeneden8173 6 ปีที่แล้ว +25

    ስታምሩ ጎንደሮች 💚💛❤️

  • @hatoumlibrary600
    @hatoumlibrary600 5 ปีที่แล้ว +9

    ጎንደር አናታለም ኑሪልን የአማራዎች እናት ሁሌም ኩሩ ነን ጎንደሬዎች ለሀገራችን ሟች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @bettyabebaw2454
    @bettyabebaw2454 3 ปีที่แล้ว +45

    Who is here after seeing that the amahara lyu hayl and melisha control mekele proud of u

  • @sablatadese3733
    @sablatadese3733 6 ปีที่แล้ว +13

    ስወደው ይህንን ልጅ ኡፋ ድምፅህ የእኔ ጀግና 💚💚💚

  • @user-vw8lj4hr4w
    @user-vw8lj4hr4w 6 ปีที่แล้ว +106

    1500 ኛ ነኝ 1ኛ ባለመሆኔ ቆርቁሮኝ ነው እስኪ በላይክ ገጭታችሁ አስደስቱኝ ዳኘን የምትወዱ እኔ ስለምወደው ነው ።

  • @libaxzakariya3972
    @libaxzakariya3972 4 ปีที่แล้ว +52

    I don't even anderstand But good music.love from Somalia 🇸🇴❤

  • @user-sm3yn8nx3q
    @user-sm3yn8nx3q 6 ปีที่แล้ว +18

    ዋውውውውውው በጣም ቆንጆ ነው
    ጎንደርና ጎጃም የእምነት አገር ውስጤ ነው

  • @mimidessalegn851
    @mimidessalegn851 6 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ድንቅ ችሎታ አለህና ከዚህ በላይ ከአንተ እንጠብቃለን ይህም እንደተለመደው ድንቅ ስራ ነው፡፡

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t 6 ปีที่แล้ว +42

    የጀግኖች አገር ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልኝ አገሬ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @myoromiya6744
    @myoromiya6744 3 ปีที่แล้ว +51

    im oromo however i too love to hear gonder music and im too eager to visit historical GONDER city.VIVA GONDERE

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว +1

      እኛን የሚጠሉን ክርስቲያን ስለሆን ብቻ ነው እንጅ ጎንደር ን የሚጠላ ሰይጣንና የአህመዲን ጀበል አሽከሮች ናቸው

    • @tigisttekele2487
      @tigisttekele2487 2 ปีที่แล้ว +1

      🤩🤩🤩🤩

    • @universaltube1550
      @universaltube1550 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 6 ปีที่แล้ว +103

    i ma proud am from ethiopia #oromo but you have no idea how i feel about teddy + yechenekelet betam yemechegnal
    viva teddy viva gonder viva ethiopia

    • @ellegmye
      @ellegmye 4 ปีที่แล้ว +5

      Is it okay to call Oromos Ethiopian? I thought Oromos were Ethiopian but many don't like it when they are called Ethiopian which makes me sad but I want to be respectful

    • @ddlaura5506
      @ddlaura5506 3 ปีที่แล้ว +5

      @@ellegmye yea But trust me more that 60% of oromo people love Ethiopia

    • @ethio540
      @ethio540 3 ปีที่แล้ว +2

      I am ethiopian and amahra, my beloved brothers and sisters , we ethiopian proud of our heros came from ,all over ethiopia

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 ปีที่แล้ว

      @Ethiopia TV 👉right now Ethiopian people innocents, children, and women are suffering left and right because of 👹Evil Abyie Oromo Government. They committing Genocide against the #Amhara people. They continue to perpetrate crimes against not only the Amhara people, Afar, Gurage, Gamo, Konso,......you name it, Ethiopia becoming a nightmare for all of us. I am praying Evil Abyie Oromo Government soon rotten hell.

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምርጥ የኣማሓራ ልጆች እኔ የምታስደስቱኝ ኢትይጵያን ስትወዱ ከማንም ከምን በላይ ነው ጎንደርና ጎጃም ን ማየት እፈልጋለሁ እስኪ የሚወስደኝ ??? ውድ ድድ ማሮች

    • @kassayazie8500
      @kassayazie8500 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እወስድሻለው

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ጎንደር የምወደው የለኝም ዘራችሑ ይባረክ አቦ ጎንደር ባለማህተብ 🙏✝️💞💞💞💞💞💞

  • @GENET380
    @GENET380 4 ปีที่แล้ว +9

    Uuuuuu!!! I can't stop listing this music still i like this music💚💛❤
    ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ ነው። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤

  • @habtomteame7087
    @habtomteame7087 3 ปีที่แล้ว +1

    I am Eritrean, but my sister is married to Amhara guy, you better keep her safe, Wa.🤪. Cuz we got pretty rough history before. hopefully we be good this time.

    • @nejateshetu7826
      @nejateshetu7826 3 ปีที่แล้ว +1

      Amhara men are kind, hopefully, they will work it out. Eritreans are our brothers, we are one. Politics got in b/n us otherwise we are one people.

  • @kal8342
    @kal8342 6 ปีที่แล้ว +7

    #ዳኜ የሰዉ ማኛ ድምፅህ ዉስጤ ነዉ ይመችህ #ጎንደር የጀግኖች የአፄዎቹ የፍቅር የሰላም ሀገር ሰላምሽ ይብዛልኝ #ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥ ክሊፑ እጅግ ማራኪ ነዉ♥♥♥

  • @user-eq2tw8zs7c
    @user-eq2tw8zs7c 6 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውውው ደስ ይላል ጎንደር የጀግኖች ሀገር ስወዳቹ ውድድድ😘😘😘🙋

  • @user-hp9fz4oe8x
    @user-hp9fz4oe8x 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጎንደር ዉስጤ ነዉ❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዛላለም ትኑር ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቆኛል😢😢

  • @averaavera1386
    @averaavera1386 5 ปีที่แล้ว +66

    Love this song habesha from Israel🇮🇱 🇪🇹

    • @amanueltak2886
      @amanueltak2886 4 ปีที่แล้ว +1

      Melssa Avera *Melese abera ስምክን አስተካክለህ ፃፍ!!

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እምባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ስለ መይሳው ስሰማ ነብስህን በገነት ያኑርል እንዳንተ ባይሆኑም አሁንም ትንታግ የሆኑ ልጆችን እያፈራች ነው ጎንደር ሰላሙን ያብዛልን መንፈስህ አይለየን የምንግዜም ጀግናችን ውዱ ካሳ ዳኘ እናመሰግናለን

  • @serkibelayyewollolij6160
    @serkibelayyewollolij6160 6 ปีที่แล้ว +91

    ጎደሬ አማራ 💪💪💪💪

    • @asayejember4895
      @asayejember4895 6 ปีที่แล้ว +2

      Serki Belay Ye Wollo Lij thanks

    • @yohanneswendimuamenu3660
      @yohanneswendimuamenu3660 6 ปีที่แล้ว

      ጎንደሬ ነው ከኢትዮጵያ የተገኘ እንጂ ከአንድ ዘር አይደለም

    • @yohanneswendimuamenu3660
      @yohanneswendimuamenu3660 6 ปีที่แล้ว

      ጎንደሬ ጎንደሬ ነው. ከኢትዮጵያ የተገኘ እንጂ ከአንድ ዘር አይደለም

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f 5 ปีที่แล้ว +14

    የኢትዮጵይ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 24 วันที่ผ่านมา

    እናትዋ ጎንደር ትኑር ለዘላለም የጀግኖች መፍለቂያ❤❤🎉🎉አማራነት ማንነቴ ክብሬ ነዉ ❤❤❤❤

  • @jowharkebede6315
    @jowharkebede6315 5 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደር ለኢትዮጵያ ባለውልታነች 💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 6 ปีที่แล้ว +92

    #ጎንደር ውስጤ ነው ስላማችሁ ይብዛ

  • @Waleed-22996
    @Waleed-22996 ปีที่แล้ว +1

    Loves Amharas
    Glory to Deki Solomon and Saba 🇪🇹🇪🇷

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሜ ሲቀዘቅዝ በዚህ ሙዚቃ ነው ማሞቀው!!! ይኖራል ዘላለም ተከብሮ ሥማቸው!!!

    • @assefamolla6497
      @assefamolla6497 ปีที่แล้ว

      ምንዱነነዉ እኔ አማራ እኔ ጉራጌ ነጨ የሚሉት ጨዋታ ኢትትዮፓዊ ነጭ ማለቱ አይበቃም ወይ

  • @user-uk6lu5xw7c
    @user-uk6lu5xw7c 6 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዬ.... ለዘላለም ትኑር ጎደርነቴ ሁሌም ያኮራኛል እሥኪ የጎደሮች እሥኪ እንያችሁ

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 6 ปีที่แล้ว +194

    ጎንደሬወች ስወዳችው ይመቻችው😍
    አሁን ከስደት መልስ ጎንደርን እንደማያት ተስፋ አለኝ

    • @sultanalshehhi3637
      @sultanalshehhi3637 6 ปีที่แล้ว

      Tesfashe endmskalshe altratrem naey ymonamnushal gondroch ehty

    • @hiwotakalu222
      @hiwotakalu222 6 ปีที่แล้ว

      Sultan Alshehhi
      Ok thanks bro

    • @asayejember4895
      @asayejember4895 6 ปีที่แล้ว +1

      Hiwot Akalu thanks

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 6 ปีที่แล้ว +1

      Hiwot Akalu በነካ እጂሽ በሀርዳርም ነይ

    • @hiwotakalu222
      @hiwotakalu222 6 ปีที่แล้ว

      Hiwiye ባህርዳር 2ለት ግዚ መጥቻለው በጣም አሪፍ አገር ነች ግን አሁንም መጣለው

  • @hatoumlibrary600
    @hatoumlibrary600 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እንዲያዉ ከምር የጀግኖቹ ሀገር ዘርተዉን ጎንደር ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ጎንደር 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 ปีที่แล้ว +6

    እስይ እልልልል ጎንደር የኢትዩጵያ እምብርት💚💛❤💋💋💋

  • @ThePrincipality-dy1iq
    @ThePrincipality-dy1iq 4 ปีที่แล้ว +30

    This is the brother they should present to sing to complete the GERD. Love from your family from Bunyoro-Kitara kingdom near the Ruwenzori Mountains of the Moon in East Africa at the source of the Nile.

  • @user-bi8jg2ec5o
    @user-bi8jg2ec5o 4 ปีที่แล้ว +12

    Gonder is land of loyalty no words 💚❤️👑🗝️👈🙏

  • @user-so8bd1ux2r
    @user-so8bd1ux2r 4 ปีที่แล้ว +2

    ዳኘ ዋለ ግሩም የሆነ ስራ ነው የሰራልን እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @miftahkemal7180
    @miftahkemal7180 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ዘላለም ይለምልም አማራ ኩሩ ጀግና በምዬ ኢትዮጵያ መቼም የማይደራደር ጀግና ህዝብ ነው

  • @elsabitfikerelsabitfiker9765
    @elsabitfikerelsabitfiker9765 6 ปีที่แล้ว +22

    የኛ ጀግና ሰላምክ ይብዛ ጎጃም ነኝ በለው እያልክ አስጨፈርከኝ አሁንም ባስ ብለክ መጣክ ውድድድድ

  • @kbronalemu7439
    @kbronalemu7439 6 ปีที่แล้ว +3

    ይፈለጋሉና የቁርጥ ቀን ናቸው ዳኘ ምርጥ ጎጃም እኮ ነህ

  • @user-uw7pz8qm6k
    @user-uw7pz8qm6k ปีที่แล้ว +1

    እናት አለም ጎንደርዬ❤️❤️👈💚💛❤️👈💪💪💪💪💪

  • @gebreyohanneshishe7692
    @gebreyohanneshishe7692 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደር ሳላይ ፍጣሪ እንዳትወስደኝ ከ ትግራይ ነኝ አማራ በጣም ነዉ ምወዳቹ ያገሬ ልጆች( ፋክ ፖሎቲካ )

  • @foozihabeshawet7974
    @foozihabeshawet7974 6 ปีที่แล้ว +4

    ዎው ድመፅህን መፈከርህን ወኔህን ስወደው ጎደሬዎች በሙሉ ስወዳችሁ

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 6 ปีที่แล้ว +33

    ሁፍፍፍ ጎንደር የአንድ አማራ ዋልታና ማገር ዛሬማ አሰደመማችሁን በእውነቱ......የአማራውን ድምፅ አስተጋባችሁልኝ አንጅቴ እራሰ ።

    • @najatnajat200
      @najatnajat200 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 3 ปีที่แล้ว

  • @edengizachew5630
    @edengizachew5630 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ የኔ ጀግኖች ጎጃም ሲጣራ አቤት አለ ጎንደር ወለየው ሲነካ ዘራፍ አለ ሸዋ ጎንደር የአማራ ትንፋሽ ደሞቼ

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว +8

    I'am Ethiopien !! 🥰🥰 🍁Ethiopia land of our father land or JHA JHA likes to stay when the clouds of storm suddenly formed at night our armies rushed towards you we must be victorious in the fight when the swords are drawn to shine our victory will be glorious led by the red yellow green forward forward for the victory that Africa that Africa is free that Africa that Africa is free...

  • @only7389
    @only7389 6 ปีที่แล้ว +24

    ትውልዴ ኢትዮጵያ እድገቴ ጎንደር ነው ፍቅር ብቻ

  • @Filipos_woldeyohannes
    @Filipos_woldeyohannes 3 ปีที่แล้ว +3

    ☝️Ande hager habeshacho 🇪🇷🇪🇹

  • @user-ev2iy9xv8y
    @user-ev2iy9xv8y 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎደር እማማአገሬ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 6 ปีที่แล้ว +6

    Love, Love, Gogam, Gonder!!Very beautiful. Thanks a million.

  • @sertseteshome6464
    @sertseteshome6464 6 ปีที่แล้ว +20

    እምዬ ሀገሬ ኢትዮጲያዬ አሁንማ ተስፋሽን እያየን ነው ደማምሮ አንድ የሚያደርግሽ ግሩም አባት አግኝተሻል አብያችን እድሜ ደማምሮ ይስጥህ❤❤

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 6 ปีที่แล้ว +12

    እንኮን ተወንጀ ፊደል ቆጥሪብሽ ጎንደር ጎንደር ሲባል ያኮራኛል ስምሽ ጎንደር ሀግሪ ሁሌም ክበሪልኝ ያምራል በርታ ውንድሚ ውድድድድድ ነው የማረጋቹህ የኔ ውቦች

  • @user-xq9we2kg2l
    @user-xq9we2kg2l 5 ปีที่แล้ว +9

    እረ ደው ቀብረር ቀብር ቀብርር የጀግኖችን አገር ዘር ትሁን ጎንደር ውዲዲ ጎንደር ውስጤ ነው ትወዳችሁ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደርና ሞቼ ነው እምወድሽ የእኔ አባባ 💚💛❤🥺🥺ሰላምሸን ያምጣልሸ

  • @elsabettube1753
    @elsabettube1753 6 ปีที่แล้ว +4

    Enem Gondera neg yene Tewodros zer🙌😘😘😘😍😍😍😍😍Ethiopia hageraaaa selameshe yebeza "💚💛❤"🇪🇹

  • @user-ip2bn2vg9z
    @user-ip2bn2vg9z 6 ปีที่แล้ว +6

    የሰፈሬ ልጅ ሰላምህ ይብዛልኝ የጀግና ልጅ ጀግና ነው
    ዘርትሁን ጎንደር በልልኝማ

  • @BeleteGetaye
    @BeleteGetaye 5 หลายเดือนก่อน +2

    ካመነ የማይከዳ 🙅
    ጀግና አይበገሬ 💪💪
    ለማተቡ ሟች ነው ⛪
    ሢፈጠር ጎንደሬ 💚

  • @semiraalemu2278
    @semiraalemu2278 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አማራነት መሆን እኮ መታደል ነዉ ስወዳችሁ አማራየ

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 6 ปีที่แล้ว +39

    ዳኜ ምርጥ ስራነው ኢትዬ ዘላለም ኑሪልኝ