ጉደኛ ነቅሎ እሯጭ አዲስ ሙሉ ፊልም(Gudegna Nekilo Ruach) New Ethiopian Full Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 529

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 29 วันที่ผ่านมา +58

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ አበጀሽ መምጣቷ ያስደሰተው 🎉🎉🎉❤❤❤ አበጀሽየ እንኳን በደህና መጣሽልን ተናፍቀሽ ነበር ❤❤❤ ጋይስ ኑቶሉ መተዋል 😂 ሰብሰብ በሉ 🎉🎉😂

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 28 วันที่ผ่านมา +85

    አበጀሽ የኔ ምርጥ መጣች የድራማው ድምቀት አበጀሽ በመምጣቷ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩ ♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ToybaToyba-br1ci
      @ToybaToyba-br1ci 26 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ወልዳነው መሠል የለይም

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 29 วันที่ผ่านมา +246

    አበጀሽን አይቶ የገባ

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 29 วันที่ผ่านมา +10

      እረ እኔ ሳላያቸው አልውልም ባይለቁም እንኳን ደግሜ አየዋለው😂😂😂😂

    • @Iacen
      @Iacen 29 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ​@@ethiolove2286

    • @zmzmlove-i7l
      @zmzmlove-i7l 29 วันที่ผ่านมา +10

      እኔ አበጄሽን ሳይ እየሮጥኩ ነዉ የመጠሁ ወድቄ ነበር😂😂😂

    • @yemedhaniyalem
      @yemedhaniyalem 29 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ ገና ከቨሩን ሳየዉ እርጫዬ😅😅

    • @workenshephone6716
      @workenshephone6716 29 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ😍😍🥰🥰

  • @YezgetM
    @YezgetM 28 วันที่ผ่านมา +21

    በቅድሚያ አበጀሽ እንኳን በሰላም መጣሽ
    በመቀጠል መቸም ታዴ ሁልጊዜ ችግር ፈጣሪ ነው ይለኩስ እና ሰውን ማተረማመስ ይወዳል ወይ እራሱን አይችል እኔ እኮ በሳቅ ነው የሚገለኝ የሚገርም ካራክተር ነው የሚጫወተው በተለይ ዛሬ ገና ፊልሙ ሲጀምር የነበረው ስሎወ ሞሽን በጣም የሚገርም ነበር በዛ ጭቃ መንገድ ምን የመሰለ ሱፉን ለብሶ የሚገርም ሩጫ ነበር
    በሌላ በኩል ደገሞ ሳቄን መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ድረስ የሳቁት በእሱባለው ነው
    መጀመሪያ እቃ ግዛ ተብሎ ሲመለስ የገዛውን እቃ መልሶ ፊስታሉን ይቺን ለቡና መያዣ ብሎ ሲወስድና
    ሲሳይ ወደ እነ እሱቤ ቤት ሲመጣ እሱቤ ያየዘውን ዱላ እነኪ ያዥው ብሎ ሲሰጣት እንዴ ሳቄን ማቆም እንዳቃተኝ መናገር አልችልም የመገርም ኮመዲ እኮ ነው
    በአጠቃለይ ጥሩ ሾው ነበር በርቱ አይዟችሁ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 28 วันที่ผ่านมา +27

    አበጀሽ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 23 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ነፍስ ጡር ነበርች❤

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 29 วันที่ผ่านมา +51

    የኔ እናት! አሁን ሙሉ ሆነ።አበጀሽዬ!

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 29 วันที่ผ่านมา +18

    ወይኔ አበጀሽ እንኳንም ደህና መጣችሁ እንደታዴ ለመሮጥ ምን ቀረኝ አበጀሽን ሳያት ልቤ እሮጠ ❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 29 วันที่ผ่านมา +14

    እንኳን ደህና መጣሽ አበጀሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤ሁላችውም እንኳን ደህና መጣችው በጣምነው የምወዳችው ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenithyimam3223
    @zenithyimam3223 29 วันที่ผ่านมา +86

    ያበጀሽ አድናቂወች እንኮን ደስ አላችሁ መጣመጣች

    • @UssG-pz4yl
      @UssG-pz4yl 29 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤️🥰🥰🥰

    • @Jesusislord-c3p
      @Jesusislord-c3p 28 วันที่ผ่านมา +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️enkuwan dena metash 👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💕💕💕💕💕💕💕💕💕Abejesh ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @zewedekebede8260
      @zewedekebede8260 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 28 วันที่ผ่านมา +1

      ግን የቆየ ነው ኮ 😢

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 29 วันที่ผ่านมา +22

    የኔ እናት አበጀሽዬ እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቆቴ❤ አንች የጥበብ እናት❤❤❤❤❤

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hq 28 วันที่ผ่านมา +17

    ወላሂ አበጀሽን አይቼ መጣሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ናፍቀሽን ነበር የድራማው ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 29 วันที่ผ่านมา +61

    አበጀሽ አበጀሽ አበጀሽ ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 29 วันที่ผ่านมา +16

    አይ የአማራ ህዝብ በእውነት ቢርስ ቢሰፋ ቢጎራጉር ሁሉም የሚምርበት 😢😢😢ፈጣሬ ቀን አውጣልን❤❤❤❤❤❤

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 28 วันที่ผ่านมา +8

    ዙማምየ የሸበል በረታዋ. ምርጥ ድምፃዊ. ❤

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 24 วันที่ผ่านมา +5

    ዓይኔን ማመን አቃተኝ አበጀሽን ሳያት እጅግ ደስ ብሎኛል
    አበጀሽዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር አሁን ተዋናዬ ቲቪ መሉ ሆነ
    ❤❤❤❤

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 29 วันที่ผ่านมา +8

    ታዴ ድምፅህና አነጋገርህ ከተቀየረብኝ ሰነባብቷል ! የበፊቱ የገጠር ለዛ ደስ ይላል።ከተሳሳትኩ ይቅርታ ።

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 27 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማም እና ስማቸው ዋውውው ምርጥ ድምፅ አላችሁ በርቱ በአጠቃላይ ተዋናይ ቲቪ ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @etabezahuadamu
    @etabezahuadamu 28 วันที่ผ่านมา +6

    አበጀሽ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በስላም ነው የጠፋሽው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ::

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 29 วันที่ผ่านมา +13

    አረ.እኔም.ናፍቃኛለች.አበጀሽ.ዉዴ.ግን.ሁላችሁም.እወዳችሀለሁ.❤❤❤❤❤❤እር.እዳዪላችሁ.አበጀሽ.እካን.ደህና.መጣሽ🎉🎉🎉🎉

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 27 วันที่ผ่านมา +3

    ታዴ እና አበጀሺ ባልናሚስት እሱቢና እህተ ባልናሚስ አበጀሺና እህት እትማማች ሲሆኑ ሲያምሩ ❤❤❤❤

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 25 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማም አቤት ድምጽ ደስ ስትዪ አበጀሽም እንኳን ደህና መጣሽ

  • @HBML-v1b
    @HBML-v1b 29 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እመዋ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ሁላቹንም እወዳቹሀላው ❤❤❤😂😂😂😂

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 29 วันที่ผ่านมา +34

    ጉም ጉም አለች ዝማም! ባህል ሀይማኖት ወግ ልምድና ሥርዓት ጠባቂው አማራ ለዘለዓለም በሰላም እና በፍቅር ይኑርልኝ። በጣም እወዳችኋለሁ።

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 28 วันที่ผ่านมา

      😆😆😆😆

    • @FrlkechTameru
      @FrlkechTameru 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤ ያኑራቸው🎉🎉

    • @FrlkechTameru
      @FrlkechTameru 28 วันที่ผ่านมา

      ሲሳይ ተረጋጋ❤❤

  • @AsresAlemieneh
    @AsresAlemieneh 29 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን በሰላም መጣሽ አበጀሽየ የድራማዉ ድምቀት ዉድ እህታችን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 27 วันที่ผ่านมา +2

    I am so happy when I see you my beloved Abjesh you have no idea how much I missed you.

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 29 วันที่ผ่านมา +16

    እኔስ ሑላቸውንም ነው የምወዳቸው ሁላቸውም ልዩ ናቸውኝ❤❤❤

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 29 วันที่ผ่านมา +16

    አበጀሽ መጣች ዋው ደስ ሲል ❤❤❤❤እምዋ እንኳን ደሕና መጣሽልን

  • @BemnetDerjawu
    @BemnetDerjawu 26 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤ Abegesh metach yena fikir .

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ አበጀሽዬ በጣም ናፍቀሽን ነበር ይበልጥ ደሞ የናፈቀኝ እስክታሽ ደስ የሚል ባህላዊ ጭፈራሽ እንዴት እንደናፈቅ ስመጣሽ ደስ ብሎኛል አንቺ እና ያየሽ ናችሁ የድራማው ድምቀት ይመቻችሁ

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 28 วันที่ผ่านมา +5

    አበጀሽየ እንኩአን ማርያም በሰላም ገላገልችሽ ናፈቅሽን

  • @RoziNure
    @RoziNure 29 วันที่ผ่านมา +12

    አበጀሽየ የኔ ዉድ እኳን ደና መጣሽ ናፍቃኝ ነበር የምር🎉🎉🎉🎉❤

  • @RabiyaMohammed-do8ys
    @RabiyaMohammed-do8ys 28 วันที่ผ่านมา +3

    እመዋ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ well come

  • @የሞኬንግስት
    @የሞኬንግስት 27 วันที่ผ่านมา +2

    እምዋየኔናት እኳንበሰላምመጣሺ ንፍቅብለሺኚነበር

  • @GebeyehuMaryam
    @GebeyehuMaryam 27 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ብሎኛል እምዋ አበጀሽ

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 28 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤አበጀሽ የድራማው ድምቀት እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @adugnagebeyehu803
    @adugnagebeyehu803 22 วันที่ผ่านมา +2

    Enqan Dena metashe Abejeshe

  • @Lehulem
    @Lehulem 28 วันที่ผ่านมา +3

    አበጀሽ እንኳን በሰላም መጣሽ?🙏🙏🙏 እንኳን ማርያም ማረችሽ? ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉 ድምቀት እኮ ነሽ የኔ ውድ😍😍😍

  • @zena4992
    @zena4992 27 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣሽ አበጀሽ የዚህ ጉርፕ ድምቀት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noranora7852
    @noranora7852 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን አበጀሺን ስላመጣችኃት ደስ ይላል

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 26 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ የድራማው ድምቀት እኳን ደህና መጣሽ

  • @HiwotMulu-v1n
    @HiwotMulu-v1n 26 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ የኔ ምርጥ መጣች የድራማው ድምቀት አበጀሽ በመምጣቷ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩ

  • @ስሌናTube
    @ስሌናTube 26 วันที่ผ่านมา +2

    ኣበጀሽ ስወዳት 😂❤ ስላየሃት በጣም ደስ ብሎኛል.ስድብ ኣልወድም የስዋ ስድብ ግን 😂

  • @jemalseyd-k6x
    @jemalseyd-k6x 26 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Iacen
    @Iacen 29 วันที่ผ่านมา +12

    ዙማምየየኔሚስግን❤❤❤❤

  • @FikremarkosAdane
    @FikremarkosAdane 28 วันที่ผ่านมา +3

    Ehitye andegna❤

  • @tazeb2978
    @tazeb2978 26 วันที่ผ่านมา +3

    ስወዳችሁ ዋሲሁን በረታ ጎበዝ ተዋናኝ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 28 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ንፁህ (ንጡህ)የ ያየሽ ልጅ ከዚህ መጥቸ መጣሁልሽ አይደል 😂😂😂😂😂😂😂😂
    ከዚህ መጥቸ አቤት ልበልሽ ብየ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 29 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አበጀሽ ውይ ቤቱ የእውነት የበጀሽነው መሠል ስመጣ ታየ

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 28 วันที่ผ่านมา +4

    አበጀሽ ምርጥ አርቲስት እኮ ናት ክምር እንዴት እንደምወዳት ታዴ ጉድህ ነው መቀዥቀዥህን ታቆማለክ መጣች ልክ

  • @GdhfhBghhh
    @GdhfhBghhh 29 วันที่ผ่านมา +50

    ዙማም የምትመቻቺሁ👍👈

    • @zieneb
      @zieneb 29 วันที่ผ่านมา +1

      አቤት ድምፁዋ

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h 28 วันที่ผ่านมา

      የትኛዋ ናት ዝማም ሙዚቃውን መማመት ፈልጌ ነው​@@zieneb

    • @zieneb
      @zieneb 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@HiwotMulat-y8h ማሬ ዝማም ስፌት እየሰፈይ እምትዘፍነዉ ጠይም እረዥም

    • @zieneb
      @zieneb 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@HiwotMulat-y8h ዘፈኑዋ ዝማም ሙላቱ ብለሽ ስትመዘግቢዉ ይመጣልሻል ማሬ

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h 24 วันที่ผ่านมา

      @@zieneb እሺ ውዴ አመሠግናለሁ በይ ልሩጥ ፍለጋ🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 29 วันที่ผ่านมา +12

    እንኳን ደህና መጣሽ አበጀሽ🥰🥰🥰

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 27 วันที่ผ่านมา +1

    Well come አበጀሽ❤❤❤

  • @SaraAl-j2i
    @SaraAl-j2i 25 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽየኔፍቅር አርግዛለችመሰል ምኘነዉደመቀችብኚ የኔአበባ

  • @netsib3805
    @netsib3805 28 วันที่ผ่านมา +2

    Anedachehu, yale Anedachehu
    Ayamerem,
    Abejesh, well, come back ❣️❣️

  • @yasab8581
    @yasab8581 26 วันที่ผ่านมา +2

    እትየ አበጀሽ እንዴትነሽ ስወድሽ ወፋፍረሻል በሰላም ነው

  • @famel9098
    @famel9098 29 วันที่ผ่านมา +8

    አእመዋ አበጀሽ፟ የኔ ምርጥ የምርጦች ምርጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 27 วันที่ผ่านมา +2

    እረ የሰትየዋ ድምፅ❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 27 วันที่ผ่านมา +2

    ።።።። አበጀሽየ ምነው ጠፋሽ።። ብርቁስ ደህና ነው።።።።

  • @woinshetdesta1885
    @woinshetdesta1885 28 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ እንኮዋን ማርያም ማረችሽ እንኮዋን ደህና መጣሽ

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 22 วันที่ผ่านมา +2

    ጉም ጉም ድምፆ እኔ በጣም ሚመቹኝ

  • @SeblewengelGera
    @SeblewengelGera 28 วันที่ผ่านมา +3

    አበጀሸ እንኳን ደህና መጣሸ ስወድሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤

  • @frewyenifekade459
    @frewyenifekade459 26 วันที่ผ่านมา +2

    Abejeye nafikeshen neber enkuan dehina metash yene konjo

  • @SolomeGera
    @SolomeGera 28 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሉም ልዩ ናቸው

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys 29 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አበጀሽ (መልካም አንለይ )

    • @meweds8media
      @meweds8media 15 วันที่ผ่านมา

      ታቂያታለሽ በቅርብ?

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 28 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማምየ የዘፈን እንጉርጉሮሽ አስለቀሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomeGera
    @SolomeGera 28 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ ብሎናል በጣም ደስ ብሎ ነው በጣም ደስ ብሎናል

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 28 วันที่ผ่านมา +2

    እል እል ሮሮሮሮሮሮ አበጀሽ መጣች I was miss her. I like she’s my favorite. She’s my favorite. I like her. I like you guys all team.

  • @kbb7400
    @kbb7400 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሰወዳችሁ ❤️ ጎበዞች እዉነት እኮ ነዉ የሚመሰለዉ🙏🏾❤️

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 26 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሺን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @BataBata-c9n
    @BataBata-c9n 29 วันที่ผ่านมา +19

    አበጀሽ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደናመጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢTዮ.ሲTCOም
    @ኢTዮ.ሲTCOም 29 วันที่ผ่านมา +4

    የአበጀሽ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር.. ስለሰማውት ደስ ብሎኛል

  • @KidestKidu-u1k
    @KidestKidu-u1k 28 วันที่ผ่านมา +2

    Abejeshi metachilin enidene des yalew ena ayituat yegeba😂😂😂 yediramaw dimiket❤❤❤❤❤ ebakishe atihijibin

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 29 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደና መጣሽ አበጀሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 28 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በሰላም መጣሽ። ማርያም እንኳን በሽልም አወጣችሽ።

  • @zieneb
    @zieneb 29 วันที่ผ่านมา +7

    አበጀሽ እኴን ደና መጣሽ ማሬ❤❤❤ዝማም አቤት ድምፅሽ ሙዚቀዋን ጨርሻት ማሬ❤❤❤

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 24 วันที่ผ่านมา +2

    Emewa Abejesh yene yewahe

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 27 วันที่ผ่านมา +2

    ታደ ማለት ልክ እደኔ ባል ነው በጣምምምምምም ኦፍፍፍ

  • @YordiYordiGashaw
    @YordiYordiGashaw 27 วันที่ผ่านมา +2

    ከበጀሽ❤❤ የኔ እናት🎉🎉🎉እንኳን ደና መጣሽ

  • @MeserteMeserte
    @MeserteMeserte 28 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልል አበጀሽ መጣችልን የድራማው ድምቀት አበጀሽዬ ማርያምን ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንኳን ማርያም ማረቸሽ የኔ ናት አበጀሽዬ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @emebetyared3760
      @emebetyared3760 27 วันที่ผ่านมา

      Be neka ejachu ye ene Birkunim group ende. Abjesh amtwachew

    • @MeserteMeserte
      @MeserteMeserte 27 วันที่ผ่านมา

      @@emebetyared3760 አወ ብርቁ እና አበጀሽ በጣም እናትና ልጅ ሁነው ሲሰሩ ይመቹኛል 🥰🥰🥰😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zewedekebede8260
    @zewedekebede8260 28 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ እኳን መጣሽ ደስ ብሎኛል አደናቂሽ ነኝ ወልደሸ እኳን ማሪያምማረቸሽ😊

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 28 วันที่ผ่านมา +3

    አዲሷ ልጅ ትችላለች በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RufjjFjcoo-in7wn
    @RufjjFjcoo-in7wn 28 วันที่ผ่านมา +1

    Abejesh enkuan beselam metash yedramew dimket❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mikiselam-s9m
    @mikiselam-s9m 29 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽዬ ሽላየውሽ ደሽ ብሎኛል ውድድድድ ነው የማረጋቹ በናፍቆት ነው የምጠብቃቹ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 28 วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሺየ እኮን ደህና መጣሺ እናቴን መሳይ

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሰቀቀን ብቻ አታቅርቡልን ባካቹ ትንሽ ጭንቀታችንን ሚያቀል ቢሆን በስንቱ ተሳቀን አለን እኮ በጣም ነዉ ምወዳቹቹ❤❤❤

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 26 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽዬ ተናፍቀሻል

  • @meronMeron-t2r
    @meronMeron-t2r 29 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልል አበጀሽ መጣች አሰይ ተመስገን እንካን ደናmetash💗💗💗የኛ ደስታ 🥰🥰🥰

  • @AlemuMulate
    @AlemuMulate 29 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደስ አለን በተከታታይ መጡ

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 29 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome Abejesh Zemam Dimtseshi wow 🎉 I appreciate you Guy's thank you so much respect🎉❤❤❤❤

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 28 วันที่ผ่านมา +2

    አበጅሺን አይች ነው የገባው ማራያምን በጣም ነው ደስ ያልኝ ስላየውሺ በጣም ደስ ነው ያልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ እናት

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 29 วันที่ผ่านมา +5

    እሰይ አበጀሽ መጣች ደስ ብሎኛል

  • @SolomeGera
    @SolomeGera 28 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ ኩራቴ

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 18 วันที่ผ่านมา

    በርቱልን ባለመድማመጥ ጫፍን አንጠልጥሎ በመሄድ ላላውን የረስን ፈላጉት እየጨመሩ የተሳሳተ ወሪ በመንዛት ቤተስብ ሀገር ቤቴስብ እናፈርሳለን በጣም መጥፎ ልማድ አለብን ኢትዮጵያ ዊያን
    እንድማመጥ እስከመጨረሳው እንስማ ወሪውን መልክቱን የተሳሳት ወሪ በመንዛት የስው ህይወት ከማጥፈት ከማበላሻችን በፈት
    ያልገባንን እንጠይቅ
    እናመስግናለን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልን

  • @yesiyesi8507
    @yesiyesi8507 26 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ ምርጥ የቤቱ ድምቀት❤

  • @MdEt-re1rn
    @MdEt-re1rn 24 วันที่ผ่านมา +3

    የሱባልው ሚሰት ያድርገችውጫማ😅😅😅😅😅

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 29 วันที่ผ่านมา +1

    እመዋ አበጀሽ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤🎉🎉🎉 እረ ይህ ቤት እሷ ስትመጣ አብሮ ተከፍተ😅 ሰርተውበት አያውቁም

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 29 วันที่ผ่านมา +6

    ትናት ብትቀሩ ደብሮኝ ዋለ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astermimi4573
    @astermimi4573 28 วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ እንኳን ደህናመጣሽ በጣምደስ ብሎኛል

  • @FetyaAhmed-i7p
    @FetyaAhmed-i7p 29 วันที่ผ่านมา +5

    አበጀሸዬ ወልደሸ መሰሎኝ ነበር ለምን ጠፋብን የመዳም ቅመሞች ተጨቀንነበር እነታዴ አይመልሱም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @ትዕግስትወለተስላሴ
      @ትዕግስትወለተስላሴ 29 วันที่ผ่านมา

      ከመውለዷበፊት የተቀረጸነው

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 29 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ገምቸ ነበር ግን አድሶ ልጅ በቅርብ አደል የገባችው​@@ትዕግስትወለተስላሴ

  • @HiwetNigussie
    @HiwetNigussie 27 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ የሁሉም እናት እንኳን ደና መጣሽ